በ16 አመቱ የአውሮፕላን አብራሪነት ፍቃድ ያገኘውና የፈጠራ ባለሙያው ወጣት

  Рет қаралды 768,964

Fana Television

Fana Television

5 жыл бұрын

በ16 አመቱ የአውሮፕላን አብራሪነት ፍቃድ ያገኘውና የፈጠራ ባለሙያው የሆነው የ23 ዓመቱ ወጣት ሰለሞን ተስፋዮ በፋና ቀለማት፡፡

Пікірлер: 1 300
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 5 жыл бұрын
እኔ ምለው የወሬ ፈጠራ ቢሆን ወይ ዘፈን ቢሆን ላይክ ለማድርግ የሚቀድማችሁ የለም የፈጠራ ስራ ሲሆን ለምን አናበርታታም.....በርታ ወንድማችን👌👌👌💪
@rahmar3372
@rahmar3372 5 жыл бұрын
በርታ
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 5 жыл бұрын
You are absolutely right
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 5 жыл бұрын
Betame bereta wedema
@nison5347
@nison5347 5 жыл бұрын
👍
@mercy8048
@mercy8048 5 жыл бұрын
Ere dislike yaregem ale betam eko new mgermewu hmm ewunetm were behon noro bizu like ynorewu nber 🤔😏
@user-tr2yz2rx1c
@user-tr2yz2rx1c 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ቤተሠቡምባህላውን ቋንቋቸውን አረሡም በጣም ደሥሥ ይላል
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 5 жыл бұрын
እፎይ ደስ ስትል በርታ
@user-tl6fb1kw8g
@user-tl6fb1kw8g 5 жыл бұрын
በጣም።ደስ የሚል ልጅ ጎበዝ በርታ ወላጆቹን ሳላደቅ አላልፍም አማረኛ ማስተማራቸው እራሱ ሀገር ወዳድ ናቸው
@zewditmekooene9449
@zewditmekooene9449 5 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ጉበዝ
@hadyaahmed4879
@hadyaahmed4879 5 жыл бұрын
Alah yasadgh edmena tena yisth
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ዜድየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
@@zewditmekooene9449 ዜድየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 5 жыл бұрын
አንበሳ♥ እስኪ ለዝህ ብርቅየ ልጅ ላይክ ግጩት
@youtubered3554
@youtubered3554 5 жыл бұрын
በደስታ እንባዬ ነው የመጣው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ፈሪሓ እግዚአብሔርን ጥበብና ማስተዋሉን ያብዛለት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭
@user-dq6ir3nr1u
@user-dq6ir3nr1u 5 жыл бұрын
👍👍👍👍
@abudghani3892
@abudghani3892 5 жыл бұрын
ዋው ዋው ተስፉዬ በርታ መልካም ያርግልህ ማር
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 5 жыл бұрын
Me too እደዚህ ያለ ነገረ ለራሱ አልፎ ለሀገረ ኩራት ሲሆን በጣም ነው የሚስደስት
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 жыл бұрын
አሜንንን
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 2 жыл бұрын
በእውነት አደንቃለሁ የቤተሰቡም ድጋፍ ማድረግ ለልጃቸው ውጤት ማምጣት መመሰገን ይገባቸዋል ተባረኩ ።
@marhetabate5517
@marhetabate5517 5 жыл бұрын
ወጣጦች ከዚህ ትምርት ውሰዱ ከዘረኝነት ውጡእና ሀገራቹን ጥቀሙ
@user-td7dm8mw8y
@user-td7dm8mw8y 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታ ወድሜ
@rahmanasiernasr8458
@rahmanasiernasr8458 5 жыл бұрын
@Boss-ot8xh
@Boss-ot8xh 5 жыл бұрын
ውንድም አላህይጨምርለህ
@Boss-ot8xh
@Boss-ot8xh 5 жыл бұрын
ውንድምአላህይጨምርልህ
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 5 жыл бұрын
Marhet Abate ልክነሽ ራስን ሀገርንም መቀየር ሚቼል በዚኸ ነው እግዜር ያበርታልን ጠክር
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በጣም ደስ ይላል ማስተዋሉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በርታ
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 5 жыл бұрын
የዘመኑ የኔ ቢጤ ወጣቶች ከዚህ እንማር እና ሀገራችንን እናሳድግ ከዘረኝነት እንውጣ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@user-py8gp1ne6z
@user-py8gp1ne6z 5 жыл бұрын
ወይ ወገኔ እንደናንተ አይነቶቹን የአይምር ባለፀጋዎችን ሳይ ውስጤ በደስታ ይዋኛል። ዘርችሁ ይብዛ።
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 5 жыл бұрын
ፀገነት ሀይሉ የሚባል ስም የለም። ትክክለኛው እፀገነት ተብሎ ይታረም።
@nesimdire3109
@nesimdire3109 5 жыл бұрын
Yes
@alimehussen3850
@alimehussen3850 5 жыл бұрын
እንዲህ ነው የኔ ቅመም መበረታተት
@user-jy9fw7xh2x
@user-jy9fw7xh2x 5 жыл бұрын
Ayzh
@user-cf4xv2ik3y
@user-cf4xv2ik3y 5 жыл бұрын
ፀገነት ሀይሉ አሜንንን
@selamdesta611
@selamdesta611 5 жыл бұрын
የዘመኑ ወጣቶች ከዚህ ተማሩ ዘር ከምትቆጥሩ እውቀት ቁጠሩ ለሀገር የሚጠቅመውን በዚህ አጋጣሚ ሳላደቅህ አላልፍም ጎበዝ
@haytlove4421
@haytlove4421 5 жыл бұрын
ውውው አንበሳ እትዮዬ ስንት ተርክ ሰር እየለት ነው
@jackkhoury6623
@jackkhoury6623 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስይላል
@fekaduassefa2074
@fekaduassefa2074 5 жыл бұрын
Bravo! Keep it up
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@yidnekachewe.2089
@yidnekachewe.2089 5 жыл бұрын
አነተን ብቻ ሳይሆን ሀገርን የሚያኮራ ስራ ነው በርታ ወንድማችን
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 5 жыл бұрын
አማርኛህን አደንቃለሁ ስራህን አደንቃለሁ ፈጣሪይባርክህ
@user-ti2fj9vo7p
@user-ti2fj9vo7p 5 жыл бұрын
አይ እምዬ ኢትዮጵያ ስንት የተባርከ አዕምሮ ባለቤት ልጅ አለሽ እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ ወንድሞቼ እህቶች ከዘርኝነት ውጡና አዕምሮአችሁን ለጥሩ ነገር ተጠቀሙበት
@bisratalemaw8922
@bisratalemaw8922 5 жыл бұрын
Thank u
@halimahalima1340
@halimahalima1340 5 жыл бұрын
ደደም እራስን ነው መምከር አስቀድሞ እሽ
@user-qu6yh8yi2g
@user-qu6yh8yi2g 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-qu6yh8yi2g
@user-qu6yh8yi2g 4 жыл бұрын
@@halimahalima1340 ደደምነቱን ለራሳችሁም ከዘረኝነት ውጡ እራቁ
@merammohammed5163
@merammohammed5163 5 жыл бұрын
በርታልን የኛ ጀግና ጀግና ጀግና ጀግናው ወጣት
@emanceltena9488
@emanceltena9488 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@1001-nurowoch
@1001-nurowoch 5 жыл бұрын
የትም ብትሆን ኢትዮጵያዊ፣ አፍሪካዊ እና የዚህች ዓለም ዕንቁ ልጅ ነህ በርታ
@mazichanaltube4242
@mazichanaltube4242 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ እደት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጨምርልህ እፍፍፍፍፍፍ ዛሬ ከፍኝ ጥምቀት በሰው ሀገር እንካን አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በስደት እግዚአብሔር በቃ ይበለን እፍፍፍ እደኔ በመዳም ቤት እምታሳልፍ እንጽናና አብረን እስኪ like please
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
*Great success little brother! የልጁ እናት የሃገሯ ውስጥ ፍርሃት እና ስጋት አለቀቃትም አውስትራልያ ገብታም... ወላጆች ልጆችን መግፋት ማበረታታት አለባቸው... በ ሚድያ ስራውን ማስተዋወቅ ማለት ልጁን ለመላው አውስትራልያ ማሳየት ማለት ነው... አንዱ ኩባንያ or ጥሩ ሰው አይቶ ልጁን ከስሩ አርጎ ልያሰለጥነው ይቺላል.... የኛ ወላጆች ብዙ ግዜ ማይገባቸው ነገር አይደንቃቸውም ስለዚህ ለልጆች አሉታዊ ተጽኖ አለው ልጁም ውጤታማ ሳይሆን ይቀራል.... ወላጆቹ ልጁን aviation clubs እንዲሳተፍ ድጋፍ ቢያደርጉለት clubu ውስጥ ብዙ አስተማሪውችና ጡረታ የወጡ ትሁት Pilot ሰዎች አሉ በደምብ ይረዱታል... ይቅናህ ወንድም !*
@user-gw6yr2mu4f
@user-gw6yr2mu4f 5 жыл бұрын
በጣም ጒበዝ ልጅ በርታልን ኢትዮጵያ ውስጥ አውሮፕላን የምትስራና የምታቅርቡ ያድርግ እኳን ለሀገርህ ቀርቶ ለዓለም ሁሉ የምታቀርቡ ያድርግህ እግዚአብሔር ይርዳህ ታዋቂ ያድርግልህ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ ❤👏👏👏👏👏🙏
@getekidani9732
@getekidani9732 5 жыл бұрын
በርታ ጓበዝ
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 жыл бұрын
አሜን ቡሩህ ይሁንልን
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 4 жыл бұрын
ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ወንድሚ በረታ፣ ጎብዝ አሁንም አእምሮህን ብረሃን ያድረግልህ።!!!!💚💛❤👍👍👍👍👍💞
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@user-tg7to9jc9p
@user-tg7to9jc9p 5 жыл бұрын
ጠንክር ጎበዝ ልጂ በጣም ደስ ይላል ያገሬ ሰው ጠክሩ ባላችሁበት
@user-jw6lc8xd4m
@user-jw6lc8xd4m 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያደለሽ በዚህ ግዚ እዲህ አይነት መገኘት መታደል ነው
@user-ss1ql8cg8o
@user-ss1ql8cg8o 5 жыл бұрын
ማሻአላህ፡በጣምደስይላል፡እንኳንስማችንንአስራህልን፡አላህይጨምርልህ፡ነጮችጥቁርሰው፡እውቀትያለውአይመላቸውምነበር፡እንኳንሰርተህ፡አሳየህልን፡የኛእውቀተኛላገርህምጠቃሚእንደምትሆን፡ሙሉተስፋአለን፡መልካምእረዘምያለእርሜይስጥህ
@user-tr6ti4ot7t
@user-tr6ti4ot7t 5 жыл бұрын
Wow ብራቮ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታ
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 5 жыл бұрын
እደዚህ አይነት ትውልድ ያስፈልገናል እግዛብሄር ጥበቡን ይጨምርልህ ወድማችን በርታ👍👍👍👍
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 5 жыл бұрын
እሰይ የኔ ጀግና አንዳንድ ወንዶች አሉ የሴት ገንዘብና የመንዴር ወሬ ያውደለድላሉ አንተ ግን በውጭ ሀገር የዝችን የሚስኪን ኢትዮጲያን ስም ታሥጠራለክ ተባረክ ገና ብዙ እናያለን
@sainabag3125
@sainabag3125 5 жыл бұрын
እናቴ ማሚ ሒወቴ ነሽ ለኔ እማዬ ጎበዝእድህነዉበርታ
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 5 жыл бұрын
እድህ ነው ልጅ ማለት ..በሉ ከሱ ተማሩ እዝህ ያረብ ሀገር ሴት ከመጀንጀን ...ዘረኛ ከመሆን
@zaynab9511
@zaynab9511 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ጅንጀናስ አንችም አለሽበት
@hayathhayath5034
@hayathhayath5034 5 жыл бұрын
አላህ ያበርታህ ያገሬ ልጅ
@kadejajamial5621
@kadejajamial5621 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@kadejajamial5621
@kadejajamial5621 5 жыл бұрын
ተመችቶኛል
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@christinagabriel421
@christinagabriel421 5 жыл бұрын
ጥበቡን ያብዛልክ ቸሩ መበሃኒያለም በርታልን ጎበዝ እናቱ እብለኛ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@genetgenet5631
@genetgenet5631 5 жыл бұрын
ጥብብኮን ጨምሮ ያብዞልክ
@tarikuwamelca3213
@tarikuwamelca3213 5 жыл бұрын
Gobze.Dese.Yelale
@user-mc2ob9qb6f
@user-mc2ob9qb6f 5 жыл бұрын
አሜን፡አግዛብሄረ፡ይጠብቅልሺ፡የኔም፡ልጅ፡ምኜቱ፡እደዚህ፡ነው፡ለኔም፡ይሳካልኝ
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 жыл бұрын
አሜን💗
@kassahung.selassiemeshesha485
@kassahung.selassiemeshesha485 4 жыл бұрын
my country boy solomon tesfaye your creation was very good/well done/ ተፃፈ ሚያዚያ፲፬ ቀን ፪፼፲፪ዓ.ም ይድረስ ለወጣት ሰሎሞን ተስፋዬ ሀገረ-ባህር ማዶ አውስትራሊያ በመጀመሪያ ይህንን ድረ ገፅ ለአስተያየት ክፍት በማድረጋችሁ አሁን ያለውን ፈጠራ ለሀገርህና ለዓለም ህዝብ ሁሉ ጠቃሚ ነው ለቴክኖሎጂ ፍላጎት ያለህን ተነሳሽነት ስለሚያመለክት ይበል እላለሁ ፡፡ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ልክ እንደ አንተ አጅግ ቴክኖሎጂና ሥልጣኔ የሚወዱና ለሀገራቸው የሚጓጉ አባት ነበሩ ፣አፄ ቴዎድሮስ መድፍና የጦር መሣሪያ ጋፋት ላይ ለማሰራት እንደሞከሩት ማለት ነው፡፡ ሥራ ደከመኝ ፣ሰለቸኝ፣መዝናናኛ፣ጊዜ ማባከን፣ስንፍናን\፤ አየፈልግም በመርሐግበር/ፕሮግራም መመራትን ይጠይቃል አንድ የማጋራህ ሃሣብ አለኝ በወሰድከው ሙያ ላይ እኔ ባለኝ የረዥም ጊዜ የሥራ ልምድ ፕላነር ኃላፊ ስለነበርኩ የሚከተሉትን ነጥቦች ያዝ  ዲዛይን Desgine DRAWING,MECHANICAL,ELECTICAL,IT  ዋጋ ማውጣት COST ESIMATION  ናሙና ምርት/ፕሮቶታይፕ/PROTOTYPE  የጥራት ፍተሻ/የአደጋ መከላከልና ቅድመ-ጥንቃቄ QUALITY CONTROL &SAFETY  ማስ ፕሮዳክሽን /ብዛሃ ምርት/ MASS PRODUCTION 1- ወርክ ሾፕ ያስፈልግሃል 1.1 የፋብሪኬሽን፣ 1.2 ማሽን ሾፕ፣ 1.3 አውቶ ሾፕ ወገንህ ነኝ ከኢትዮጵያ ካሣሁን ገ.ሥላሴ .መሸሻ ሞባይል+2510910997160 +2510901060088 ኢትዮጰያ ፕላሰቲክ ኢንዱስትሪ አዲስ አበባ Website kgselassiemeshesha@gmail.com
@salemtegen8077
@salemtegen8077 5 жыл бұрын
እሚገርም ነው ከልጅነትህ ምልካም ነገር ካሰብክ ይሰሳካልህል እግዚአብሔር ይረዳህል ከዚህ እንማር ለራስም ላገርም እውቅናም ያገኛል እውነት ጀግና ነው
@user-nu6et4ng4s
@user-nu6et4ng4s 5 жыл бұрын
የኔጀግና እስኪ በርታልን ቀናእንበል እእእ መታደልእኩነው
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
ጎበዝ ።ኢትዮጵያ ትፈልጋለች
@user-iw7ly7gb9m
@user-iw7ly7gb9m 5 жыл бұрын
😂 👍 👍 💗 💗 💞 💞 💞 💞 💞 💞 💋 💋 💋 💋 👌 👌 💕
@mulukenmekonnen456
@mulukenmekonnen456 5 жыл бұрын
Wow you are wondeful guy
@user-wj7kf7tb3h
@user-wj7kf7tb3h 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ጎበዝ በርታ
@user-jj1eo5ne5i
@user-jj1eo5ne5i 5 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚያቢሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ ታሪክህ በጣም ያምራል አምራልም በእውነት እንዳተ እውቀት ቢኖርኝ ደስ ባለኝ ነበር
@naif60697
@naif60697 5 жыл бұрын
ማሻአላህ፡አላህይጨምርልህ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ketitiseyoum5064
@ketitiseyoum5064 5 жыл бұрын
Focusing on the positive! I hope Ethiopian youths are watching this great story!!
@user-bs6kg6ez9y
@user-bs6kg6ez9y 5 жыл бұрын
ዋው አገሬ ላይ እደዝህ አይነት ጀግና መውጣቱ ኩራት ነው🌹🌹🌹🌹🌹
@zinetmuhammed9818
@zinetmuhammed9818 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብአርጌሻለሁ ነይ ወደቤቴ
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ ከጥበብህም በላይ የተደነኩት በህፃንነትህ ከሀገር ወተህ አሁን ስታወራ ምንም እንግሊዝኛ አለመቀላቀልክ የወላጆችህ ውጤት ነው እናቱም የእናት ልክ ነሽ ሳላደንቅሽም አላልፍም እኔም በውጭ አገር ነዋሪ ነኝ ልጆቼ በአማረኛ ካልጠየቁኝ ምግብ አልሰጥም ነበር እንደ አገር ቤት ልጆች ነው አማረኛ አቀላጥፈው የሚአወሩት አድገው አሁን ያመሰግኑኛል እንዲጠፉም እንዲለሙም የምናደርጋቸው እኛ ወላጆች ነን የአገሩን ቋንቋ የማይናገር ልጅ አገሩን አይወድም እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ይባርክ ፕሮግሙን በሙሉ እንባየ እየወረደ ነው ያየሁት ፈጣሪህ መጨረሻህን ያሳምርልህ አንተን የወለደች እናትህ ማህፀነ ለምለም ትሁን እግዚአብሔር ግን የሁሉ ነገር መሠረትህ ነው እመቤታችንም የጥበብ ምርኩዝህ ናት አትርሳት ኢትዮጵያዊ ወንድምህ
@emyeagere3134
@emyeagere3134 5 жыл бұрын
ያምራል ዋው ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን
@bettyab1434
@bettyab1434 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ወንድሜ በርታልን ሀገራችን ላይ ሆነህ ብትሰራ ምን ያክል የአለምን ትኩረት ትስባለህ ግን ምን ያደርጋል የተማሩትን በሙሉ የባእድ ሀገር እያስቀረብን ተቸገርን እንጂ
@undermysaviour
@undermysaviour 5 жыл бұрын
የእሱ ብቻ ሳይሆን የቤተሰቡም አድናቂ ነኝ ቋንቋውን አቀላጥፎ መናገሩ ድንቅ ነው።
@mussajemal2776
@mussajemal2776 4 жыл бұрын
ወንድሜ ሰለሞን ተሰፋዬ የሀገሬ ውድና ወርቅ ልጅ የሆንከው በጣም የሚትደነቅ ልጅ እና በጣም አደነቀሃለሁ በርታ በርታ እኛን ኢትዮጵያውያኒን ታኮራናለህ በርታ እለሃለሁ በጣም አደንቀሃለሁ እወደሃለሁ ኢትዮ ወንድምህ ነኝ
@abubekersuleyman3177
@abubekersuleyman3177 5 жыл бұрын
ፈጠራህን ወድጄልካለው። በርታ በነገራችን ላይ የሞያ ትምህርት ቤት ስንማር ለፈጠራ ሚያነሳሱ ነገሮች በአእምሮ ይመጣል ነገር ግን ይህሄን ክሬቲቪቲ ለመተግበር የአእምሮ መፈተሻ ቀን የለም በተለየ የሞያ ት/ቤቶች እቃ አትንኩ ውድ ነው ።ከተበላሽ ይባላል ተማሪው የተሻለ ነገር ለመፍጠር እንኳን በገደብ ነበር ። በኮሌጁ ያሳለፍነው። ለምሳሌ አንድ የመኪና ኤሌክቲሪሺያን በትምህርት ቤቱ መጋዘን 5 መኪና ኦልድ የተበላሹ መኪኖች አቁሞ በሱ እንኳን ፕራክቲክስ እንዳይደረግ አያበረታቱም በቃ የያዙት አላማ የወረቀት ኖት የየሲሚስተሩን ያዘጋጃሉ እሱን ማስጨረስ ነው። የሰው ልጅ ወረቀት 50 ተግባር 50ካልሆነ አእምሮ አይከፈትም ። ተመርቆ ሲወጣ ራሱ የወረቀቱን ትምህርት ከተግባር ጋር በመከራ ነው ሚያገናኘው እና ፋናዎች የቴክኒክ ሞያ ት/ቤት ጆይን አርጉ
@ethiopianlove6784
@ethiopianlove6784 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትፈልግሀለች ወንድሜ
@Helawit
@Helawit 5 жыл бұрын
ልሰርቀው ነው…………!!??
@user-rg1li8wp2k
@user-rg1li8wp2k 5 жыл бұрын
ስው ትፈልጋለች። አንተም ቀጥል
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 5 жыл бұрын
አምበሳ በርታ ገና ብዙ ይጠበቅብሀል ክፉ አይንካህ ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ ጀግና
@user-bq3rv4ic2z
@user-bq3rv4ic2z 5 жыл бұрын
ኡነት በጣም ነው የማደንቅህ የዘበኑ ወድሁላ እዳተ ስራቢወድ አቤት ሲያምርባቸው በጣም ነው የማደቃችሁ
@eahmed3648
@eahmed3648 5 жыл бұрын
We are proud of you Keep going strong.
@binitube7699
@binitube7699 5 жыл бұрын
*በርታልን የኛ ጀግና*
@maskemasresha2029
@maskemasresha2029 5 жыл бұрын
Endatla
@saedasaleh8212
@saedasaleh8212 5 жыл бұрын
Egziabher yicamirilih tibabuni
@user-om8rm8ie2b
@user-om8rm8ie2b 5 жыл бұрын
በሪተ
@user-qs9rr2so9d
@user-qs9rr2so9d 5 жыл бұрын
ዋው ማሻአላ
@user-rr6ht2hy6i
@user-rr6ht2hy6i 5 жыл бұрын
ጀግና ነክ በርታ ሌላም እጠብቃለን አይዙክ ጠክር በጣም የምገርም ስራ ነዉ ደቆኛል ስራክ👍👍👍👍👍
@alemmike2928
@alemmike2928 5 жыл бұрын
የኔጀግና ፈጣሪ ተሰጥኦክን ያብዛልክ ካንተ ትምሕርት ወስጃለው ልጄ 9 አመቱነው ፈጠራ ይሞክራል መብራት ይይዝካል ቤት ታቃጥላለክ እያልን እየተከላከልነው ነው እሱግን ተደብቆ ይሰራል ትምሕርት ወስጃለው ልጄን እረዳዋለው አንተም ተባረክ ለጊነስ እንደምትበቃ እርግጠኛነኝ በርታ
@user-wq8qt7po7q
@user-wq8qt7po7q 5 жыл бұрын
ሰው ለሰው የሚጠቅም ነገር ሲሠራ በጣም ያስደስታል። ለወገን ስቃይ እና ሞት ምክንያት የምትሆኑ ሰዎች እንባካችሁ ከእነዚህ ያሉ ወጣቶች መልካም ነገር ተማሩ
@nardosyehualashet5744
@nardosyehualashet5744 2 жыл бұрын
Eshe y 8
@almaz6270
@almaz6270 5 жыл бұрын
ዋውውውው እናት ታድላ እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥልሽ ልክ 100000 እንደወልድሽ ደስ ይላልል ጀግና
@derartutola2579
@derartutola2579 5 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ተባረክ አነጋገርህ እራሱ ቤተሰብህን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ሀገርህንም የምቴኮራ ልጅ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@user-oq2vb9hr7t
@user-oq2vb9hr7t 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ይህ ነው ልጀ ማለት ዘር የሚቆጥር ሳይሆን እውቀት የሚማር ሰውንም የሚያስተምር እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ወንድሚ
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 5 жыл бұрын
እውነትብለሻልወላሂምንአስጠላኝዘርርርየህልዘርእጅስወራለትነጪጤፍጥቁርጤፍእየተባል የሰውዘርአላውቅምነበር
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
Wowww jegina wetati nek bertaaa gena bizu tiseraleh 😘😘 rezim edemena tena temegnehulik egizabher ye wetatinetkn zemen yibarikleh🙏🙏💚💛❤
@user-cq1ux3vu6q
@user-cq1ux3vu6q 5 жыл бұрын
ዋዉ ይህ ነው ጀግንነት አንዳንድ ወንዳች ግን ፌስብክ ላይ ስደት ላይ ያለችውን ምስኪን ሲሳደቡ እናያለን እንዳንተ ያለ ጎበዝ ይብዙልን❤
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርገኝ ያገሬ ልጂ
@Saad-jp5cl
@Saad-jp5cl 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክአላህ አላህ ይጨምርልህ ጀግና እንዳተ አይነቱን ጀግኖች ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ
@user-kb4dn8zd7i
@user-kb4dn8zd7i 5 жыл бұрын
በርታ ያገር ልጅ ጀግና እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ
@fdsgdr5138
@fdsgdr5138 5 жыл бұрын
ጠክር አላህ ይገዝህ በጣምደሰይላል ጠጉረህን በ16እረሜህላይእዳለሀው ቢሆን መልካምነው በተረፈበረታ
@adhanetadhanet7598
@adhanetadhanet7598 5 жыл бұрын
Egzabeher tenanena edemen yesteh jegna 🇪🇹African boy mehenehen banten ekoralehu long live endanten yebezulen 🇪🇷🇪🇹
@zola370
@zola370 2 жыл бұрын
ልጁ ኢትዮጵያዊ ነው ደስ ይላል ሁሉም ምናለበት ለፈጠራ ቢሮጥ በርታ የአገራችን ልጅ
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 5 жыл бұрын
ቃል የለኝም በዉነት በጣም ጎበዝ አላማህን ሁሉ አላህ ያሳካልህ በርታ ወድሜ
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 5 жыл бұрын
ዋአው ጀግእና
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 4 жыл бұрын
I love his Amahric. 🤗🤗🤗
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ በጣም ልቤ ደስ አለው ባንተህ ኩራት ተሰማኝ ድንቅ ፈጠራ ዘረኝነትና ጥላቻ ግን የሚያሸማቅቅ ነገር ነው ሰለዚህ ሰው ሁሉ ሀይምሮውን ለመልካም ቢጠቀም ጥሩ ነበር
@marhellowomen4046
@marhellowomen4046 5 жыл бұрын
egzabher ybarhsh zerengnet yeseytan sranew
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ምን አይነት የታደልክ ልጅ ነክ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሄር ከዚህም የበለጠ እውቀቱን ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህም የበለጠ ምኞትህን ይሳካልህ በስመአብ ታድለህ
@genetyearsema8689
@genetyearsema8689 5 жыл бұрын
እወቅ ያለው በ40 ቀን ያውቃል እወቅ ያላለው በ40 አመቱ አያውቅም
@iloveyoufather7956
@iloveyoufather7956 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-fx6uz7qd3s
@user-fx6uz7qd3s 5 жыл бұрын
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
የጅሩዋ አርሴማ አንቺ ጠብቂኝ ትክክል
@hahahayou4635
@hahahayou4635 5 жыл бұрын
Mezemut
@zafraanmohammad2291
@zafraanmohammad2291 4 жыл бұрын
Genet ye arsema 🖒🖒
@mimiayalew
@mimiayalew 5 жыл бұрын
I’m proud of you & I’m so Happy God bless you
@user-tp6up4dr9b
@user-tp6up4dr9b 5 жыл бұрын
ዋውው በጣም ጉበዝ ልጂ እውነት እግዚአብሔር ያብዛልን እንዳተ ያለውን ወንድሞቻችንን ጌታ ይባርክህ በርታ
@sabrinaftesfa7650
@sabrinaftesfa7650 5 жыл бұрын
እግዛቢሔር ያግዝህ ወንድማችን አይዞህ በርታ ሁሌም ለኢትዩዺያ ጠቃሚ ትሆናለህ
@user-gb1sw5th6p
@user-gb1sw5th6p 5 жыл бұрын
ሀገሬ እደዚህ አይነት ብሩህ አምሮ ባሌቤት ወጦወጦ አልቆ ተመርጦ የቀርው ዘር ቆጣሪ ሆን ጉድ ቤተሰቦቹ ምስጋና ይገባችዋል የሀገሩን ቋንቋ ይናገራል አለንጂ ትናት ካገር ወጠን ከ እና ቀ የጠፋብን
@toptell8965
@toptell8965 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ የኛ ጀግና
@user-be4eq4oi5p
@user-be4eq4oi5p 5 жыл бұрын
በርታ ወድማችን ከምንም በላይ ጠበብ ሰጭ እግዚአብሔር ነው ጥበብ የእግዚአብሔር ነው እያንዳንዱ ሰው የራሱ ፀጋ አለው በፀጋችን እንጠቀምበት
@user-cb6lu3ss2q
@user-cb6lu3ss2q 5 жыл бұрын
ጀግና ነህ በርታ ሀገራችን እንዳት አይነት ስው ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ይርዳህ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ናርድ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@habtamunigussie9407
@habtamunigussie9407 5 жыл бұрын
we Ethiopian is great
@dawitgizaw5379
@dawitgizaw5379 5 жыл бұрын
Am so happy for you god bless you
@user-xt1ww5nn9v
@user-xt1ww5nn9v 5 жыл бұрын
በጣም ጀግና ስው የራሱን የልብን ትርታ አዳምጡ በውድጦ ያለውን ፍጠራ ሲስራ ነው ስኬታማ የሚሆነው ግን ብዙ እንቅፋቶች አሉ እነሱን ደግሞ በትግስት አልፎ ተቆቁሞ ያን አለማውን ስኬታማ ለማደርግ መትጋት ያስፍልጋል ስለዚህ ሁላችንም የራሳችን የልባችን መሆን የምን ችላው አንድ ከአሏህ የተስጠን ተስጥቶ አለ በሱላይ እን ስራባት የስውንም አሻግራን ሳናይ ስኬታማ እውነት እነሆናለን ቢኢዝላህ እና በጣም ነው የማደንቅህ ወንድም በርታ አንትም ቤትብህም ሀገርህንም አስጠራህ
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 Жыл бұрын
Excellent boy!!! I am proud of you, my fellow Ethiopian!!Keep up!!!
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 5 жыл бұрын
በጣምጎበዝጀግነነህቀጥልበት
@user-lv8fp5fq9n
@user-lv8fp5fq9n 5 жыл бұрын
We proud of you bro
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ፈጣሪ ረዳህ ወንድማችን በርታ ጎበዝ የኢትዮጲያ ጀግና
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 жыл бұрын
ባለ ራዕይ ማለት ይሄነዉ! በጣም ጎበዝ ጀግና! ከራስም አልፎ ለሀገር ሚተርፍ ትዉልድ ይስጠን አቦ ተባረክ!
@alishahkhosti6621
@alishahkhosti6621 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ
@vists
@vists 5 жыл бұрын
God isgoodkeep up the good work
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 5 жыл бұрын
We are proud of you u are a great example to This generation Time is precious Good job More to come😊🙏
@eliasabebe7429
@eliasabebe7429 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ለሁሉም እናትህም እግዝሀብሄር ይባርካት በብዙ እንደረዳችህ እገምታለው በርታልን ሰሌያችን
@zerutgebreyes1389
@zerutgebreyes1389 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያብዛልህ
@adeytv2197
@adeytv2197 5 жыл бұрын
አንድ ቀን አባት የሚጠባ ልጁን እንዲጠብቅለት ከቤታቸው ዉሻዉ ጋርት ቶት ሄደ ከአደኑ ሲመለስ ዉሻዉን በደም ተጨማልቆ በሩ ላይ አገኘው ዉሻዉ የተጨማለቀበትን ደም ሲያይ አባት የሚጠባ ልጁን በልቶት እንደሆነ ገመተ ልክ ሁላችንም እንደምንገምተው በጣም ተናዶ ስለነበር ለአደን ይዞት የነበረውን መሣሪያ ከትከሻዉ ላይ አውርዶ አቀባበበለና ዉሻውን የጥይት እሩምታ አወረደበት ከዛ የተረፈ የልጁን አካል ለማየት ወደ ውስጥ እየሮጠ ገባ ነገር ግን ልጁን አንዳችም መጥፎ ነገር አላጋጠመውም ይልቁንስ ከፊት ለፊቱ በደም የተጨማለቀ ተኩላ ሞቶ ተመለከተ ተመልከቱ ስሜቱ ሸፍኖት የእድሜ ልክ ፀፀት የሆነበት ስራ ፈፀመ ስንቶቻችን ነን ነገሮችን ሳናናረጋግጥ ከብዙዎች የተቆራረጥነው ከተመቻቹ ፎቶየን በመንካት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ህይዎትን የሚያጣፍጡ ምክሮችና ቁም ነገሮች ተቀምመው ቀርበዋል ሰላም ይብዛላቹ
@ayelechiayelechi6542
@ayelechiayelechi6542 5 жыл бұрын
Bravo
@AaAa-ul3ry
@AaAa-ul3ry 5 жыл бұрын
ተመችሽኝ
@angelmary7838
@angelmary7838 5 жыл бұрын
አምበሳ በርታ ፈጣር ይጠብቅህ
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 5 жыл бұрын
አንተ ተረት ስራ
@hahahayou4635
@hahahayou4635 5 жыл бұрын
Temcetwenle
@user-tk8po5ee9v
@user-tk8po5ee9v 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ ጠንክር ብዙ እንጠብቃለን ወድማችን ሶል
@zuzuseid6022
@zuzuseid6022 5 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ምንኛ ደስ ትላለህ 10000000000 አድናቂህ ነኝ ወጣቱ ከዚህ የኢትዮ ጀግና ትምህርት ጥቀሱ የጫት ፈጠራ ይቅርባችሁ ለሀገር ለናተም የሚጠቅመውን የወንደነት ስራ ስሩ ሴቱም ተኳኩለሽ ወንድን በማማለል ከንቱ ሁነሽ ከንቱ አታድርጊያቸው በመማር እንመራመር ወገናችን በርታልን ትልቅ ደረጃ ያድርስህ አሏሁ አዘወጄል
@feventigistu9873
@feventigistu9873 5 жыл бұрын
Excellent , , Godbless you.
@user-oq7eg1qt1s
@user-oq7eg1qt1s 5 жыл бұрын
ዋው ጀግና ነህ ቀጥልበት
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 5 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ይበል ብያለሁ። ግን ምን ዋጋ አለው ኢትዮጵያ ላይ ፈጠራ የተማረ አይበረታታም አይፈለግም። እንዲህ ስል ስላየሁ ነው። በጣም ብዙ የፈጠራ ችሎታ ያላቸው ልጆች ነበሩ ግን የሚረዳቸው የሚያበረታታ የሚረዳ ጠፍቶ ይሚያስፈልገው ነገር ሳይሟላ ጠፍተው ቀርተዋል። አሁንም ይሄ ልጅ የመንግስት እርዳታ ይፈልጋል። ይበል ብያለሁ። በርታ ወንድም ።
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 5 жыл бұрын
Esu ke ethiopia amlital ftare ertotal
@xabelable
@xabelable 4 жыл бұрын
Great family!!! Great support system, he make us all Ethiopians proud !!! Thank you
@mhrr3trvfsr191
@mhrr3trvfsr191 5 жыл бұрын
ዋዎዎዎዎ በርታ አንበሰ
@user-of1bb8rq2c
@user-of1bb8rq2c 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብያለው የኔ ወንድም በርታ እናትዮ ታድለች አኔ ወደ ሥደት ትሂድ ልጀ የ9 አመት ነበር ትልቁ ቲኒሹ ደግሞ የ2 አመት ነበር ካባታቸው ጋር ትቸ ወደ ሥደት ሂድኩኝ በ3አመት ተመለሠሁ እናቴ አባቴ በሂወት የሉም በጣም አዘኩ አላህ ይራህማቸው 😭😭በጣም ለየት ይላል ናፍቆቴ ለየት ይላል ያም ሁኖ ምንም አልሆኩም አለሁ ናፍቆት አርግዠ ከልጆቸን ጋር ሁኝ ሁሉንም ተውኩት አንድ አመት ቆይቸ ደግሞ ተሠደድኩኝ የኢትዮጵያ ኑሮ አድሮ ቁልቁል ነው የሂን ሁሉ ያልኩበት ምክነያት በሥደት ሁኝ ምን ትፈልጋለህ ተማር የጎደለኽን ንገረኝ ባልኩኝ ትልቁ ልጀ ዱርየ ሆነብኝ 😭😭😭 አባቱን አሸነፈው አሁን አ14አመቱ ነው ምንሣይቸግረው እሚያድረው እሚውለው ከሊሥትሮ ጠራጊ ጋር ከራቡላ ቤት ነው አሉኝ ሥጠይቅ ይሂን የፃፍኩት በጭቀት በሀሣብ ዋጥ ብየ ነው #ሣያነቡ እዳያልፉ እባካችሁ በምችሉት ምክር ለግሡኝ ምን አልባት ከኔ የጎደለ ካለ በፈጣሪ ፍቃድ እዳሥተካክል እባካችሁን ያገሬ ልጅወች ወገኖቸ ምን ባደረግ ይሻል ይሆን??-------
@asdfasdd4061
@asdfasdd4061 5 жыл бұрын
የኔ እናት አይዙሽ አባትሽና እናትሽ እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያንራቸው ግን ያቺ አለም ሁሌም ጎደሎ ናት ቀዳዳዋ ብዙ ነው በዝህ ስትሸፍኚ በዝህ ይቀደዳል እናም ምን ማለት ፈልግ መሰለሽ እናት የሌለው ቤት ምንም ያህል ምንም ቢሞላ ዋጋ የለውም ወደ አገርሽ ገብተሽ ልጆችሽ ሰብስበሽ ምክር በመስጠት የናት ፍቅር በመስጠት ሰው ሁኖ እማይቀየር የለም ይቀየራል እሚገርምሽ ነገር ሰው የላይሽን እንጂ የውስጥሽን አያውቀውም አሁን የሀ ልጅሽ ካራንብላ ቤት ነው እሚውለው ጫት ቤት ነው እሚውለው እያሉ የሚነጉሩሽ እንጂ እዝሁ ለማዋል ያነሳሳህ ~ ምክንያትህ~ ምንድነው ብሎ የሚጠይቀውና የሚያስረዳው ሰው አይገኝም አባት ቢሆን እንደ እናት ሁና ምክር ይለግሰዋል ነገር ግን ማን እንደ እናት
@bsbbd4181
@bsbbd4181 5 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ቀልቡን እዲመልስልሽ ዱአ አድርጊ የናት ዱዋ ሙስተጃባ ነው
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 жыл бұрын
weey abshry enate allah yimelslsh
@user-of1bb8rq2c
@user-of1bb8rq2c 5 жыл бұрын
@@yetagesemankemaanese268 አሚን ሁቢ
@user-of1bb8rq2c
@user-of1bb8rq2c 5 жыл бұрын
@@bsbbd4181 ኢንሻ አላህ ሁቢ
@rahmetyenatlijmamafiker7491
@rahmetyenatlijmamafiker7491 5 жыл бұрын
ጎበዝ የውነት እደ አተ አይነት የፈጠራ ሰወች ቢበዙላት እናት ሀገራችን እደት በታደለች እና እውቅና ባገኘች ነበረ
@user-bq4hz3tk4h
@user-bq4hz3tk4h 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ተባረክ
@mamidecor4478
@mamidecor4478 5 жыл бұрын
We are proud of you
@jinacell6512
@jinacell6512 5 жыл бұрын
ruyfdw8d
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድማችን በርታል እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ በእውነት እዳንተ ያለ ስው ነው ለኢትዮጵያ የሚስፈልጋት
@user-ue3eb4cr9l
@user-ue3eb4cr9l 5 жыл бұрын
በርታ በርታ ወድሜ ጎበዝ ልጅ። ገና ብዙ እናያለን በእናተ ዘንድሮ ግዜው የኢትዮጵያ ነው ሌላም እንሰራለን
@user-ct7ge7cp1h
@user-ct7ge7cp1h 5 жыл бұрын
ዋው ደሥ ይላል ግን. ምን ዋጋ አለው. ለሰው ነው. የምናገለግለው. በአገራችንን ነው
@hananni8551
@hananni8551 5 жыл бұрын
Hageru behone ehen edel ayageyewem neber
@gerageru1388
@gerageru1388 5 жыл бұрын
ብዙ ታለንት ያለው ይኖራል ግን አገራችን ማበረታታ ት ቀርቶ ሰላሙም የለም ።አሁን ይኸ እንኳን ባገሬ ላይ ብሎ ቢያስብ በሆዳም አስተዳደር መበሳጨት ይጀምራል ።የውጭወቹ ጭራሽ ሳያቅ ነው ሽልማቱ ማበረታታቱ በእቀቱ የሚማርበትን ጊዜ እንኳን በግማሽ ሲቀንሱ ኧረ ስንቱ አጋራችን አልታደለችም በውጭውም ስማችንን ካስጠራን እሰየው ብቻ ነው።
Новые iPhone 16 и 16 Pro Max
0:42
Romancev768
Рет қаралды 387 М.
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 5 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 32 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Flo Rida - Whistle НА РУССКОМ 😂🔥
0:29
Саша Квашеная
Рет қаралды 361 М.
Я ВЕРНУЛСЯ 🔴 | WICSUR #shorts
0:57
Бискас
Рет қаралды 453 М.
QVZ PREMYER LIGA
0:18
ZO'R TV
Рет қаралды 297 М.
Я на собеседовании: 🤣🤣 #машмилаш
0:19
МАШ МИЛАШ
Рет қаралды 492 М.
КТО ПРЕВРАТИТЬСЯ В МАШУ !
0:52
Саид Диас
Рет қаралды 954 М.
Я читаю переписки сына
0:18
Katya Adushkina
Рет қаралды 600 М.
AN ALT GIRL FOR SKOOF: Meeting Alisa ✂️(animation)
1:56
Football Players Jumping Records + Basketball ⚽️🏀
0:24
Vietnam Football
Рет қаралды 1,8 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН