No video

በ25 ኪ.ግ ዋክስ ስንት ሻማ ነው /የሻማ ማምረቻ ማሽን/

  Рет қаралды 52,768

MARTI GEBEYA ማርቲ ገበያ

MARTI GEBEYA ማርቲ ገበያ

Күн бұрын

የሻማ ማምረቻ ማሽን
የሻማ ማምረቻ ማሽን ዋጋ
#EBS #ethiopianmusic #seifuonebs
Abel Mulugeta- /የቴዲ እና የአቤል ወዳጅ እውነቱን አፈረጠው ቴዲአፍሮን ለማስጠቆር ነው EBS
Seifu ON EBS
Henok Haile - Official Channel
ፋና ሙሉ ፊልም Fana full Ethiopian film 2022
Sodere TV
yilma hailu mezmur sebeseb
ባለቤቴ ፊልድ ብሎ ወቶ ከእሷ ጋር ያድራል || ስልኩን እየተጠቀምኩ መቼ ነው አብርን የምንኖረው የሚል ተላከለት
ክህሎት•
እንግሊዝኛ ለመናገር ቀላል መንገድ Part One | Spoken English | Homesweetland English Amharic | 15 les
Abel Mulugeta- /የቴዲ እና የአቤል ወዳጅ እውነቱን አፈረጠው ቴዲአፍሮን ለማስጠቆር ነው /Teddy Afro/አቤል ሙሉጌታ ከዳር ቆሞ/Seifu OnEbs
#EBS#ethiopianmusic#seifuonebs#ethiopianmove
ቴዲ አፍሮ, ቴዲ አፍሮ አዲስ ዘፈን 2022, ቴዲ አፍሮ እያመመው መጣ, ቴዲ አፍሮ ታሰረ, ቴዲ አፍሮ አዲስ ዘፈን 2021, ቴዲ አፍሮ አዲስ ዘፈን 2020, ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ ሀገሬ, ቴዲ አፍሮ መዝሙር, ቴዲ አፍሮ የድሮ ዘፈን, ቴዲ አፍሮ ጎንደር፡teddy afro, teddy afro music, teddy afro new music, teddy afro new, teddy afro concert, teddy afro new song, teddy afro interview, teddy afro reaction, teddy afro new music 2022, teddy afro tikur sew,አቤል ሙሉጌታ, አቤል ሙሉጌታ ከዳር ቆሞ, አቤል ሙሉጌታ new music, አቤል ሙሉጌታ አዲስ ነጠላ ዜማ, አቤል ሙሉጌታ የሀቢቢቲ, አቤል ሙሉጌታ ገዳም ገባች አሉ, አቤል ሙሉጌታ ሙዚቃ, አቤል ሙሉጌታ ሙሉ አልበም, አቤል ሙሉጌታ ስሚኝ እማ, አቤል ሙሉጌታ ዝም ነው በቃ፡abel mulugeta, abel mulugeta new music, abel mulugeta kedar komo, abel mulugeta music, abel mulugeta new, abel mulugeta new music 2022, abel mulugeta 2022, abel mulugeta new song, abelview, abel mulugeta official
#abrahamwoldewedding #abrahamwoldewedding #ethiopia #seifushow#ethiopianmovie #ethiopiatiktok #eregnaye #ethiopianartist #ethiopiamovie #abrahamwoldewedding #beselive #seifuonebs#seifuonebs#ethiopianartist#ethiopiatiktok#ethiopianartist #seifuonebs #ethiopianmovie #ethiopiatiktok #eregnaye #seifushow #ethiopia #abrahamwoldewedding #beselive #ethiopianmovie #ethiopianartist #ethiopianartist#seifuonebs#ethiopianmovie#eregnaye mulalem getachew wedding mulalem getachew full movie mulalem getachew ሙላለም ጌታቸው አዲስ ፊልም ሙላለም ጌታቸው ቃለመጠይቅ ሙላለም ጌታቸው የድሮ ፊልሞች ሙላለም ጌታቸው አስቂኝ ፊልሞች seifu on ebs ማስተዋል seifu on ebs meseret mebrate seifu on ebs this week seifu on ebs tariku baba seifu on ebs kalkidan tibebu seifu on ebs today seifu on ebs new seifu on ebs live today ሰይፉ በኢቢኤስ ሰይፉ በኢቢኤሰ 2014 ሰይፉ በኢቢኤስ ሾዉ ሰይፉ በኢቢኤስ
Feta Daily News
Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia#fanisamri
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
challenge,tigrigna comedy,tigray tiktok,tigrigna comedy 2019,tigrigna comedy new,tigrigna comedy 2020,tigrigna comedy eritrean,tigrigna comedy enda thsh,tigrigna comedy gere emun,tigrigna comedy eritrean 2020,tigrigna comedy 2018,tigrigna comedy eritrean 2019,eritrean comedy,eritrean comedy 2020,eritrean comedy new,eritrean comedy suzinino,eritrean comedy dawit eyob,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu on ebs this week,seifu fantahun show on ebs this week,seifu on ebs today,seifu show this week, seifu on ebs new,seifu show today,seifu fantahun show on ebs today,dishta gina on seifu show, dishta gina on seifu, ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs,ሰይፉ በኢቢኤስ,ዲሽታ ጊና,Dishtagina,dink lijoch,donkey youtube,Ethiopian Music Video,እረኛዬ,Eregnaye,Arts Tv Worldethiopian tiktok,abyssiniya vine,ethiopian comedy,habesha,funny habesha tiktok,funny habesha tiktok videos,ethiopian celebrity,eriteria,ethio eriteria,ethio,ቲክ ቶክ,ሃበሻ ቲክቶክ,Ethiopia TikTok,Babi,nebil nur,ሹክሹክታ,Ashruka,funny ethiopian comedy,very funny ethiopian comedy,ethiopian comedy 2021,ethiopia tiktok,saron ayelign,9gnaw shi,ፍራሽ አዳሽ,Hulu Tiktoke
Feta Media ፈታ ኢትዮጵያ
#EBS #seifuonebs #ethiopianartist #ethiopianmovie #ethiopiatiktok #eregnaye #seifushow #ethiopiamovie #beselive #ethiopiamovie #seifuonebs#ethiopianartist #seifuonebs #ethiopianmovie #ethiopiatiktok #eregnaye #seifushow #ethiopia #beselive #abrahamwoldewedding#ethiopianartist #ethiopianmovie #ethiopiatiktok #ethiopiatiktok #seifuonebs #eregnaye #abrahamwoldewedding #abrahamwoldewedding #ethiopia #seifushow#ethiopianmovie #ethiopiatiktok #eregnaye #ethiopianartist #ethiopiamovie #abrahamwoldewedding #beselive #seifuonebs#seifuonebs#ethiopianartist#ethiopiatiktok#ethiopianartist #seifuonebs #ethiopianmovie #ethiopiatiktok #eregnaye #seifushow #ethiopia #abrahamwoldewedding #beselive #ethiopianmovie #ethiopianartist #ethiopianartist#seifuonebs#ethiopianmovie#eregnaye mulalem getachew wedding mulalem getachew full movie mulalem getachew ሙላለም ጌታቸው አዲስ ፊልም ሙላለም ጌታቸው ቃለመጠይቅ ሙላለም ጌታቸው የድሮ ፊልሞች ሙላለም ጌታቸው አስቂኝ ፊልሞች አዲስ ፊልም ሰላም ተስፋዬ የድሮ ፊልሞች
@emebetkassa
@ጎጅዬ
@Ethioinfo
@fanisamri

Пікірлер: 190
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
+251912456187 ሰላም ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ቪዲዮ ላይ አስተያየት ይስጡ አመሰግናለሁ የቴሌግራም ቻይናሌን ተቀላቀሉ 👇👇 t.me/alhug1 እኔን ለማግኜት የምትፈልጉ 👇👇 +971589157850
@kidistmekuriaw6502
@kidistmekuriaw6502 2 жыл бұрын
በርቺ....
@tigestababe8742
@tigestababe8742 2 жыл бұрын
እህቴ ማሽኑን የት ማግኘት እችላለሁ በናትሽ እርጂኝ
@user-up3nj6px4m
@user-up3nj6px4m 2 жыл бұрын
@@tigestababe8742 ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ቤት ፊት ለፊት
@Hbeshawit9856
@Hbeshawit9856 2 жыл бұрын
እህትየ የመቸ ነው አሁን በዚህ ዋጋ ይገኛል
@helantesfay2411
@helantesfay2411 2 жыл бұрын
የት ነው የሚገኝው ዋክስ
@alxiemishw5504
@alxiemishw5504 2 жыл бұрын
ይሄንን ስራ እኔም እየሰራሁት ነዉ ያች አቀራረብና ስራዉ ፈፅሞ አይገናኝም አች በመጀመሪያ ከሁለት ወር በፊት በሰራሽዉ ቪዲዎ ብዙ ሰዉ ተሸዉዷል ዋናዉ ሀሳብ ግን ሂሳብ አሰራር ከነ አቀረረብሽ ግልፅ የሆነ ነገር አደለም ሲቀጥል 10 ደቂቃ ብቻ አይበቃም አንድ ዙር ለማምረት ቢንስ አንድ ሰአት ያስፈልጋል ባንች አገላለፅ ለክ ነዉ ግን ደሞ ሰርተሽ ማየቱ ጥሩ ነዉ ዋክሱ ለመቅለጥ 40 ደቂቃ ሞልዱ ዉስጥ 15 ደቂቃ ክር ቆርጦ ከሞልዱ እያንዳንዱን ፍሪ ለማላቀቅና መልሶ ክሩን ለማሰር በጣም ፈጣን ከሆነ 50 በሜመረት ማሽን 40 ደቂቃ ማሸግና ካርቶን ማዘጋጀት ሳይጨምር እና እናቱ ሰዉ ያለችዉን ብር በተዛባ መረጃ ከመበተኑ በፊት የተጠና መረጃ ግልፅ የሆነ አቀራረብ አድርገሽ ከዛም ሀላፊነቱ ካንች ላይ ይወርዳል
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
ዝም በል ሌባ ትርፍክ ስለቀረብክ ነው አውቄሃለሁ ማን እንዴሆንክ
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
@fuaheart5534
@fuaheart5534 2 жыл бұрын
ወላሂ እውነትህን ነው ከሁለት ወር በፊት ባየሁት ቪድዮ እኔም ተሸውጄ ማሽን ገዝቻለው 30 ሺብቻ ይበቃል ነበር የተባልኩት ግን ፖኬቷን ለማሰራት ብቻ 10 ሺህ ብር ነው የፈጀው አስበው የቤት ኪራይ የሰራተኛ አለ የስቶቭ ወይም የከሰል አንድ ዙር ለመስራት አንድ ሰዓት ያህል ይፈጃል ግን እንዲም ሆኖ ነጭ ሊሆንልኝ አልቻለም ኢራን እና ቻይና ቀላቅል ተብዬ ነበር ግን እንዴት እነሚቀላቀል አልገባኝም ከቻልክ ስልክ ቁጥርህን ስጠኝ እና እናውራ በጣም እየከሰርኩ ነው ነጭ ካልሆነ ገበያ ላይ አይወጣም ተብያለው እባክህ🥺🥺🥺🥺🥺 በጣም ብዙ ብድር አለብኝ ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ ቢያንስ ብከስርም ብድሬን ልክፈልበት እባክህ ከልምድህ ትንሽ አካፍለኝ እባክህ
@user-cd7nx3qy1q
@user-cd7nx3qy1q 2 жыл бұрын
ታዲያ.ትርፍ.አለሽ መልሽልኝ
@firehiwotgetachew4239
@firehiwotgetachew4239 2 жыл бұрын
Binawora Des Yilegnal
@allamrmekuria4534
@allamrmekuria4534 2 жыл бұрын
የውልሽ ሲስታ ምንም አይነት ትርፍ የለውም እንደውም የማሽኑን ይከስራሉ የውላችሁ ዋክስ 25kg (5250 br) +100br ለከሰል(stove) +50 br (ለክር) + 100br (ለማጓጓዣ) +250br (ለካርቶን) ድምር በትንሹ( 5750br) 625 PCs ሻማ ለመስራት ነው ። መርካቶ ምታረክቡ ከሆነ 7.00 ሱቅ ካስረከባችሁ 8.00 ነው ። ራሳችሁ ምትቸረችሩ ከሆነ ግን 10.00 ስለሆነ 200 br ከ 625 ሻማ ታተርፋላችሁ ጠይቄ ያረጋገጥኩትን ነው እዚላይ የቀረበው በጣም የሌለ ነው አረጋግጣችሁ ግቡበት
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
አላምር ታዳያ አንተ የሰራኽውም ትክክል ነው ምክንያቱም አንድ ሰው በቀን እስከ 75 ኪሎ ዋክስ ማምረት ይችላል ታዳያ ከ25 ኪ.ግ 200ብር ከተገኜ ከ75 ኪ.ግ 600 ብር ታተርፋለክ ይህ በወር ስታሰላው ወጪህን ችለክ በቂክ ነው እኔም እኮ ሰው እንዲጠቀም እንጂ እንዲጎዳ አልሰራም በመጀመሪያ አስፍተን እናስብ
@allamrmekuria4534
@allamrmekuria4534 2 жыл бұрын
@@MARTIGEBEYA ያንቺ አቀራረብ ተጋኗል ነው እንጅ መጥፎ ነው አደለም በዛ ላይ ይህ ትርፍ የሚገኘው ራስሽ ስትቸረችሪ ነው በዛ ላይ በቀን 100 ሻማ እንኳን አይሸጥም አንድ ሻማ ሲሰራ ብቻ ፱ ብር ይጨርሳል 7እና8 ብር ካስረከብሽ ኪሳራ ነው
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
@@allamrmekuria4534 በሚያዋጣክ ማስረከብ ነው ለማንኛውም ማታ በሰፊው እመጣበታለሁ
@HilufGidey
@HilufGidey 10 ай бұрын
leke neshe gen beken demo 625 layeshte yechelal
@yonatansisay5213
@yonatansisay5213 8 ай бұрын
የአሁኑ የዋክስ ዋጋ 5800 ብር ነው
@yohannestemesgen8714
@yohannestemesgen8714 Жыл бұрын
እህቴ ለማነሳሳት ሙከራ ማድረግሽ ጥሩ ነው፣ አንቺ በሰራሽው ሂሳብ ባይሆንም እንኳን ማንም ሰው እያዋጣው ነው እየሰራ ያለው። 2 ያልተጠቀሱ ነገረኝ ች አሉ :_1ኛ የሰራተኛ 2ኛ ሲመረት ከር ማስገባት፣መሙላት፣ቆርጦ ማውጣት፣ካርቶን እያጣጠፉ መሙላትና ቀሪውን ፍቆ በማውጣት ወደ ብረድስቱ መመለስ ናቸው።10 ደቂቃ ሳይሆን ማስላት ያለብሽ 1 ሰሃት በሚለው ስታሰይው ፣የሚያዋጣው በፋብሪካ ደረጃ ብቻ ይሆናል ማለት ነው።
@teweldehailay8160
@teweldehailay8160 2 жыл бұрын
የኔ እህት ይህ የምትነግሪን የእያንዳንዱ ዋጋ እውነት ከሆነ እንኳን አንቺ ያልሺውን ያክል ብር ያክል ልታተርፍበት ይቅርና በጣም ኪሳራ ነው። ይህንን የምልሽ አንቺ ከተናገርሺው ወስጄ ውጤቱን በማስላት ነው። እና እህቴ መጀመርያ ስላገኘሺው መረጃ እርግጠኛ ሁኚ።
@user-mb5bt8cd4l
@user-mb5bt8cd4l 2 жыл бұрын
የቁጥር አምላክ ይፋረድሽ ሌላ ምን እላለሁ😅
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
አስቀምጫለሁ እኮ ክክክ
@user-mb5bt8cd4l
@user-mb5bt8cd4l 2 жыл бұрын
ያወራሽውን የሂሳብ ድምር ደግመሽ ስሚው እስቲ 😂😂😂 እንኳን አዲስ ለሚጀምር የጀመረውንም ያወዛግባል። ሰዎቹ የላኩልሽን ንባብ ቀድመሽ ብትዘጋጂበት ጥሩ ነበር። ይህንን የምልሽ ስራው ላይ ስላለሁ ነው። ለማንኛውም በርቺ ወደፊት ይሻሻላል።
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
@@user-mb5bt8cd4l እኔ እምለው ሰው እኮ ነኝ
@ahmedmohammedtiku7133
@ahmedmohammedtiku7133 Жыл бұрын
@@MARTIGEBEYA ተማሪ መጀመሪያ ቁጥር እና ማንበብ ሳታውቂ ማነው ዩቲዩብ የከፈተልሽ
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 Жыл бұрын
ያስቀመሽው ቁጥር አይሰራም
@hanahana-ms2sp
@hanahana-ms2sp 7 ай бұрын
ስለመረጃው እናመሰግናለን
@yohannestemesgen8714
@yohannestemesgen8714 Жыл бұрын
ሃይ እንዴት ነሽ ግን? እባክሽ እንደገና ሌላሰውያስብልሽ።ሰውበነገረሽ ብቻ አትዘግቢ።10 ደቂቃ ያልሽው ማቅለጥ ነው ? ክሩን ማስገባትነው? መሙላት ነው ? ማዉጣት ነው? ፍቆ ማንሳት ነው? ማሸግ ነው? ቆጥሮ ወስዶ ለማስረከብ ነው? ወይስ በቆመ ባትሪው በደከመ የግድግዳ ሰሃተ ተጠቅመሽ ነው????።ይህውላቸሁ ከ 1:30 ሰሃተ በታች አያልቅም:በ9,50 ሣንቲም ማንም አይረከብም እናቱ እሺ
@MeseretDinesa
@MeseretDinesa 4 ай бұрын
😂 የቆመው የግድግዳ ሰዓት ተመችቶኛል
@teklalamedia5609
@teklalamedia5609 5 ай бұрын
አዲስ ለመጀመር ፈልጌ ነበር ምን ትመክሩኛላችሁ ???
@berehanubekele8822
@berehanubekele8822 Жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው ሰዎች እውቀታቸውን ይደብቃሉ ለራሳቸው ብቻ መጠቀም ነው የሚፈልጉት አንቺ ግን በግልፅነትና በቅንነት ሥላካፈልሸን መረጃ አመሰግናለሁ
@Ephremnigussie-mh8xf
@Ephremnigussie-mh8xf 4 ай бұрын
ክር እንዴት ነው የሚገባው
@sarategenaw8947
@sarategenaw8947 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ከልብ አመሰግናለሁ እውነት ጥሩ ስራ ነው ያሳየሽን።። አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ?? ሂሳቡን በወረቀት ላይ ፅፈሽ ኮሚኒቲ ላይ ፖስችልን ውዴ።። እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ ።።
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
እሽ ሳርዬ እፖስታለሁ
@lidyaharegot337
@lidyaharegot337 2 жыл бұрын
@@MARTIGEBEYA we are waiting Eshi , eyetebekin new postun Thankyou
@yemesrachmelkie7859
@yemesrachmelkie7859 Жыл бұрын
ምነው እናቴ ለመዘገብ ነው ለመወዛገብ ቪዲዮ የለቀቅሽው ወይ ዘንድሮ ስለምናውቀው ነገር ብቻ ብናወራ ምን አለበት አልተገረፍን
@mesaydejene4273
@mesaydejene4273 Жыл бұрын
Thanks marti for your opption
@ephremgetachew8581
@ephremgetachew8581 21 күн бұрын
Gn tenegna nesh bedenb tezegajitesh new youtube video melikek yeneberebish
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
እኔ የብርጭቆ ሻማ በብዛት መግዛት እፈልጋለሁ ትእዛዝ የሚቀበሉ ከሆነ እባክሽ ስልክ ቁጥራቸዉን ብታስቀምጭልን እላለሁ አመሰግናለሁ!!
@GenetTsegaye-mm8fo
@GenetTsegaye-mm8fo 7 ай бұрын
Yebercheko kefelegesh eyaga ale
@tizitaayalkbet2239
@tizitaayalkbet2239 Жыл бұрын
Gobz yen wd berchi set Lije tenkara sethon desss yelal bezu temarku tnx
@user-mp7rc6bn6f
@user-mp7rc6bn6f 2 жыл бұрын
Thank you 💖
@robatube1585
@robatube1585 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ቆንጅት ቀጥይበት
@mulumola5175
@mulumola5175 Жыл бұрын
ብዙ የሂሳብ እጥረት ያለበት ሰው አውቃለሁ ያንች ግን ለብቻ ነው
@gizachewbanti3898
@gizachewbanti3898 2 жыл бұрын
Thank you
@omeryisuf8311
@omeryisuf8311 Жыл бұрын
በርግጥ የሂሳብ ስሊቱ ባይገባኘም ቅንነትሺን ወድጄዋለሁ እና ለኔ ሽልማቴ ያንቺ መበርታት ነዉ በርቺ የሂሳብ ስሊት አሻሺይ ሞራልሺን በሚነኩ ኮሜንቶች እንዳትበገሪ እልሻለሁ በርቺ
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@balagerutube3594
@balagerutube3594 Жыл бұрын
በርቺ እናመሰግናለን
@khaludyofficial4555
@khaludyofficial4555 Жыл бұрын
ሂሳብ ግን ተምረሻል
@SelamuAbisoEromo-uu7bp
@SelamuAbisoEromo-uu7bp 6 ай бұрын
Barci sister
@yoyoyordi558
@yoyoyordi558 2 жыл бұрын
ማርቲ አርባ ግራሙ 625 ያልሽው በካርቱን ነዉ በፍሬ ነው
@HilufGidey
@HilufGidey 10 ай бұрын
Yekerta aderigelnge ሒሳቡ ላይ ግን ግሊፅ አይደለም የባሰ አወሳሰብሽው
@banchuterefe9128
@banchuterefe9128 2 жыл бұрын
Thank you sis Matchinu be mebrat nw woys yale mebrate nw yemiyamertew?
@belabela1475
@belabela1475 2 жыл бұрын
ሰላም ጥሩ ስራ ነው።። ግን ጥያቄ አለኝ።።40gm 25kg=625 piece of can 30km 25kg=833 piece of cand 40gm 30gm ምንድነው አልገበኝም??40gm=625 ሻማ ማምረት እንችላለን 30gm=833 ሻማ ማምረት እንችላለን ካልን 40gmሙ አነሰብኝ ሻማው652 30gmደሞ 833 በዛብኝ ???125kg=3125ሻማ ይወጣዋል እንደማለት ነው???ወይስ ሌላ ።። ማቀዝቀዣ አለው ወይ??
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
መጠኑ ማለት ነው የአንድ ሻማ ግራሙ
@belabela1475
@belabela1475 2 жыл бұрын
@@MARTIGEBEYA አመሰግናለሁ አሁን ገባኝ ።🙏🙏🙏 ማቀዝቀዣ አለው ወይ እህቴ??
@alxiemishw5504
@alxiemishw5504 2 жыл бұрын
40 ግራም ማለት ትልቁ ሻማ ነዉ 30 ደሞ ትንሹ ሻማ 25 ኬሎ ዋክስ በለ 40 ከሆነ 625 ይወጣዋል ከዚህ በላይ አይታሰብም
@belabela1475
@belabela1475 2 жыл бұрын
@@alxiemishw5504 በትክክል ገባኝ ከልብ አመሰግናለሁ ስለትብብርህ/ሽ።።🙏🙏🙏🙏
@eyasutadesse2752
@eyasutadesse2752 2 жыл бұрын
ተባረኪ እባክሽ አዲስ ጀማሪ ነኝ በርቺ
@MuleTesfay
@MuleTesfay 2 ай бұрын
ስልጠና ያስፈልገዋል ወይ?
@ediltube4490
@ediltube4490 Жыл бұрын
እህቴ ስለ ሶይ ዋክሰ( Soy wax) ልታስረጂኝ ትችያለሽ?? እና የሻማ ሽታዎች የት አገኛለሁ እባክሽ ካወቅሽ ጠቁሚኝ ?? አመሰግናለሁ
@marantazawdu6229
@marantazawdu6229 2 жыл бұрын
የሆነ ነገር ከማቅረብሽ በፊት በንግግርም በቀረፃም ፅድት በይ አትወዛገቢ
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
Eshi yekrta
@firehiwotgetachew4239
@firehiwotgetachew4239 2 жыл бұрын
Wushet Silalebet New Yemtizebarqew Zebaraqi
@tlemnmm1909
@tlemnmm1909 2 жыл бұрын
እናመሰግናአለን
@user-eu2hi7kc3v
@user-eu2hi7kc3v 3 ай бұрын
ላቦር ምንድነው
@aberadibaba281
@aberadibaba281 5 ай бұрын
Not Clear sister , qebexaxersh ekoo
@LeykunAsamere
@LeykunAsamere 7 ай бұрын
ውጤቱንማ ካላየን እንዴት እንሰራለን ለምንስ እንሰራለን
@tamuabt1195
@tamuabt1195 2 жыл бұрын
betam yemiwedew program new berchi
@user-tl4ti9pf9c
@user-tl4ti9pf9c 3 ай бұрын
ማውራት አትችይም?
@user-ry8qs9di1z
@user-ry8qs9di1z 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ባለፈ ማሽኑን ስታስተዋውቂ ደውይ ጠይቂ የጧፍ ማሽን እያሰራሁ ነው ሲልኩልኝ እነግርሻለሁ
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
አንፆኪያዬ መልካም የእኔ ልዩ ❤️ 🙏
@tesfamaryam5966
@tesfamaryam5966 Жыл бұрын
ማሽኑ ደረሰ?
@user-ic4ig4fs4y
@user-ic4ig4fs4y 3 ай бұрын
እኔ በትአም መስራት እፉልጋለዉ
@firehiwotgetachew4239
@firehiwotgetachew4239 2 жыл бұрын
Zibriqriq Yale Nigigir Kemaqrebish Befit Tezegaji
@mekdelawittilahun822
@mekdelawittilahun822 Жыл бұрын
የጧፍ አሰራር አብራሪልን
@yaandi9751
@yaandi9751 Жыл бұрын
Enatye hasbsh melkam new gn eski trt bale ye hisab slet btasrejin
@dogcatvines518
@dogcatvines518 Жыл бұрын
ye Happy Birth Day plasticu mold yemishetew yet new pls
@henaman574
@henaman574 Жыл бұрын
የኤሌክትሪክ አገልግሎት አያስፈልገውም
@Hbeshawit9856
@Hbeshawit9856 2 жыл бұрын
ክፍለ ለገር መስራት ለምንፈልግ ዋክስ እና ካርቶን እንደት ማለት የት ልናገኝ እንችላለን እህቴ ንገሪኝ አሁን ልገዛ ፈልጌ ነበር
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
ከመርካቶ ነው የምታገኝ እማ
@ninuta8279
@ninuta8279 9 ай бұрын
Bota matyzew 32 fre be ande yemiyamert kefelegachu asawkugn .bota yemayiz 35,000 birr
@FeteneAbay
@FeteneAbay 10 ай бұрын
አመሰግናለሆ፡እመጣለሆ
@eyerusalemtirusew7782
@eyerusalemtirusew7782 2 жыл бұрын
Hisab atchiyim ende
@yohannestemesgen8714
@yohannestemesgen8714 Жыл бұрын
እናውቃለን የሚል ሰው ልምዱን ማካፈል ነው ።አንተ እስከዛሬ ተደብቀህ የምሰራውን ሌላ ሰው ቢሳሳትም የስራ ፍንጭ ስለሰጠች ብቻ አትናደድ ካንተ ዝምታ ትሻላለችና።
@user-ry8qs9di1z
@user-ry8qs9di1z 2 жыл бұрын
በርችልን ማማዬ
@yoedanosgebreegzabhier2437
@yoedanosgebreegzabhier2437 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ያንችን ቪዲዎ አይቸ ስራው ላይ ጀምሬያለሁ ግን ሌላ ቪዲዎ ስሪልኝ
@ephrataazeb558
@ephrataazeb558 9 ай бұрын
ebakeshn ehte erdtash yasfelgnal amakrign
@rahelveyene
@rahelveyene 5 ай бұрын
አማክርኝ በስንት እየሸ ጥሽው ነው ያለሽው
@user-qo4gy9hj2i
@user-qo4gy9hj2i 6 ай бұрын
እባክሽ አትዋሺ እህቴ ገንብ ለማግኘት ብለሽ ሰው ማክሰር አለብሽ 25kg ዋክስ ከበዛ 500ፍሬ ሊወጣው ይችላል
@jerryengedawerkjerry1755
@jerryengedawerkjerry1755 Жыл бұрын
Wow
@amanmohmed1081
@amanmohmed1081 Жыл бұрын
Anegagershe aredadshe bzu aymeche
@mezegebuteshome1293
@mezegebuteshome1293 2 жыл бұрын
size ለመቀየር ብፈልግ ማሽኑ መቀየሪያ አለው
@masareesha6735
@masareesha6735 2 жыл бұрын
ቆይበኤሊትርክነውየሚሠራውአብራሪልኝበፈጣሪሰም
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
እሽ ውዴ እሰራለሁ
@yasmin-br3qw
@yasmin-br3qw 2 жыл бұрын
መግዛት ፡ ብፈልግ ፡ የትዪገኛል
@hawiayana2572
@hawiayana2572 2 жыл бұрын
25 kg wax sint shama yihonal
@AbdiKedir-by3sv
@AbdiKedir-by3sv 4 ай бұрын
በመብራት ነው ሚሰረዉ ማሽኑ
@mzs-xi5js
@mzs-xi5js 2 жыл бұрын
አንድ ዋክስ ስንት ሽማ ይሆናል በደንብ ማብራሪ ያ ብትሰጭበት
@SelamuAbisoEromo-uu7bp
@SelamuAbisoEromo-uu7bp 6 ай бұрын
. 13:23 13:23
@abduhusyn6241
@abduhusyn6241 Жыл бұрын
ምን እንደምትይ ኣልገባኝም
@zelalemmammowersema1087
@zelalemmammowersema1087 Жыл бұрын
My lady it is not profitable business at all.
@user-wm9tu5dd8m
@user-wm9tu5dd8m 4 ай бұрын
መሀይም
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 11 ай бұрын
እሸ የእኔ እህት አመሰግናለሁ
@LeykunAsamere
@LeykunAsamere 5 ай бұрын
አንቻ ድንቁርቁር ያልሽ ሰገጤ ለላይክና ኮሜንት ብለሽ ሰውን ገደል ትከቻለሽ በባለሙያ ባልተጠና ቢዝነስ
@tsegaasefa1365
@tsegaasefa1365 2 жыл бұрын
Hisabun bewereket btasayn
@metekiyagetachew3847
@metekiyagetachew3847 4 ай бұрын
ehite betam tiru asabi new
@Barnabasmedia7898
@Barnabasmedia7898 9 ай бұрын
አይ ዋናው ነገር አንቺ በቅንነት ያለሽን እውቀት ማካፈልሽ ነው እናም እስኪ ሁሉም ሠው የሚያውቀውን ነገር ለማያውቅ ሠው ያስረዳ መረዳዳት መተጋገዝ ባህላችን ነው።እኔ ለምሳሌ አምስት መቶ ሺ ብር አለኝ ለጊዜው ውጭ ሀገር ነኝ ሰኔ ወር ወደ ኢትዮጵያ ስገባ ቢያንስ ሰባት መቶ ሺ ብር ይኖረኛል ከወጭ ቀሪ ማለት ነው እናም እኔ ሀሳብ የሆነብኝ ምን ልስራ የሚለው ነው ።አሁን ይቱብ ላይ በተከታተልኩት መሠረት በገጠር አካባቢ አዋጭ የሆነ ስራ እንስሳት ማርባት እና የጓሮ አትክልት መትከል በከተማ አካባቢ ደግሞ የቡና መፍጫ ማሽን ማዘጋጀት እና ለውጭ አሽገን ኢንቬስት ማድረግ የመሳሰሉት አሉ።
@kase6837
@kase6837 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ በርች
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
ካስዬ አለክ ወይ thanks 😊
@tigestababe8742
@tigestababe8742 2 жыл бұрын
እህቴ እኔ መግዛት ፈልጋለሁ እርጂኝ
@AbrihamAwoke
@AbrihamAwoke 7 ай бұрын
yemir atichiyim tebitaba
@user-fw9ef4ll9y
@user-fw9ef4ll9y Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ እህቴ መረጃ 2015 ነው አሳውቂኝ
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ውዷ እኔ ከሀገር ውጭነኝ እንደት ልሠራው እችላለሁ ሥደት መሮኛል ወላሂ
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
ሃገር ስትገቢ እማ
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
@@MARTIGEBEYA ኢንሻአላህ🍬🍬
@nigusgebre1035
@nigusgebre1035 Жыл бұрын
ሰክረሽ ነው እንዴ ምታወሪው የተዘበራረቀ ነው ምታወሪው
@Hbeshawit9856
@Hbeshawit9856 2 жыл бұрын
የሻማ ካርቶን የት ነው የሚገኘው
@berehanubekele8822
@berehanubekele8822 Жыл бұрын
ለማሰረዳት ያለሸን ጥረት አደንቃለሁ የኔ ጥያቄ 25ኪሎ ዋክሰ ሥንት ሻማ ይሰራል? ይሄ ከታወቀ ሌላውን ማሰላት ቀላል ነውእባክሸ የ25ኪሎ ዋክሰ ሥንት ሻማ ይሰራል?
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA Жыл бұрын
ለሻማ አመራረት አስፈላጊ ግብዕቶች። 1. የሻማ ማምረቻ ማሽን 2. ዋክስ ፓራፊን 3. የሻማ ክር 4. ፖኬጂኝ ፓኬት 5. ማቅለጫ ድስት 6. ስቶቨ (የከሰል ምድጃ) በአንድ ጊዜ 30 ሻማ 🕯️ ሚሰራ በሰዐት ውስጥ እስከ 1800 መስራት የሚችል ማሽን ** አንዱ ካርቶን ክብደት 25ኪግ ነው ዋጋው 5250ብር ሲሆን አንዱ ካርቶን 625 (40ግራሙን )ፍሬ ሻማ ማምረት ይችላል በዚህ ማሽን በሰዐት 180በቀን ለ 8ሰዐት ቢሰራ 1440 ሻማ ማምሪት ይችላል 40gm 25kg=625 piece of candle 125kg =3125piece of candle 30gm 25kg = 833piece of candle 125kg =4166 piece of candle 25kg wax price China 5250birr Iran 4950birr 125kg wax price 26250bir Carton 3.25 For 25kg =254birr For 125kg =1269birr For 125kg candle Total wacci 26250 + 1269 = 27519birr 9.50. * 4166=39577 Profit 39577_27519=12058birr Transport + labor+kit =2000 Net profit 10000birr
@yalemdarworku8424
@yalemdarworku8424 Жыл бұрын
አንዱ ሻማ በስንት ቢሸጥ ነው ትርፉ እንደዚህ እህቴ
@ephremgetachew8581
@ephremgetachew8581 21 күн бұрын
Kutir temari
@user-oz8jz3rq1k
@user-oz8jz3rq1k 10 ай бұрын
it is not clear
@musaabuna6173
@musaabuna6173 Жыл бұрын
ፍቅር አገላለፅሽ ተመቸኝ ይመችሽ
@meronabebe4829
@meronabebe4829 2 жыл бұрын
Marti betami desilali qexiyibeti
@haymanottewelde8427
@haymanottewelde8427 Жыл бұрын
waxየት አገኛለሁ
@merontilahun631
@merontilahun631 2 жыл бұрын
Lela endibaza yamichamaribat nager yalam.endi eko wanaw erasu ayimaxam
@user-lu3ow7ts8x
@user-lu3ow7ts8x 6 ай бұрын
የት ነዉ ቦታ
@SelamuAbisoEromo-uu7bp
@SelamuAbisoEromo-uu7bp 8 ай бұрын
Malakam sister
@GeezKedamawi
@GeezKedamawi 2 жыл бұрын
የክር ዋጋ ረስተሻል ሲቀጥል ስታሰዪ ተሳስተሻል ይሄን ያህል ትርፍ የለውም። በአርባ ግራሙ ምንም ትርፍ የለውም በ9.5 ብር
@SebleTadele-gd5do
@SebleTadele-gd5do Жыл бұрын
አረ አህቴ ቸርቻሪ አራሱ 10ብር ነው የሚሸጡት አንዴት ነው 9.50 የምናስረክበው በደንብ ትናንት ብታረግበት በተስቦችሽ አንዳንጎዳብሽ
@hope998
@hope998 2 жыл бұрын
ግን ማማ ሞሉ አዛ ነው ቀላል አይደለም ከዚህ የተሻለ ስንት አለ
@Genet-mebratie21
@Genet-mebratie21 8 ай бұрын
በ2016የዋክስ ዋጋ ስንት ነው?
@Efojiseus
@Efojiseus 6 ай бұрын
5800 geza😔🤔
@timeteacher3914
@timeteacher3914 2 жыл бұрын
እኔ ሽልማቱ ኣልፈልገውም መንገዱ ግን ያስፈልገኛል ከሰራተኛው ጋር 💞
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
መንገዱን አድምጠሽ ተከተይ
@ashenafiwendmsigegn9318
@ashenafiwendmsigegn9318 Жыл бұрын
አረ በፈጠረሽ በምታመልኪው ሰውን ኪሳራ አታሥገቢው በኛ ይብቃ 😢 የማይሆን መረጃ እየሰጠሽ ለስራ ማነሳሳትሽ ጥሩ ነው እደግፈዋለሁ ግን መረጃሽ ትክክል አደለም በጣም ኪሣራ አለው
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA Жыл бұрын
ካልሰራህበት ኪሳራ ነው
@chollew0tube215
@chollew0tube215 Жыл бұрын
አሁን ብሰራ ያዋጣኛል እህቴ
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA Жыл бұрын
አወ ስሪ
@anshasva3647
@anshasva3647 2 жыл бұрын
Yehe kisara nwe
@MARTIGEBEYA
@MARTIGEBEYA 2 жыл бұрын
ሰነፍ እንዲህ ነው
@user-yd9sd1fc8t
@user-yd9sd1fc8t 2 ай бұрын
ምን ታወሳስብያለሽ ባክሽ??? አትቀባጠሪ
@bekalukindalem9714
@bekalukindalem9714 2 жыл бұрын
ግን አትዋሽ እሽ
@aydle9805
@aydle9805 Жыл бұрын
Anchi dedeb mahayim
@Nitsanet
@Nitsanet 2 ай бұрын
አንች ለምንድ ነው የምትተፋተፊ
@user-eu2hi7kc3v
@user-eu2hi7kc3v 3 ай бұрын
😂😂😂
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 73 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 18 МЛН
Make Money Making Candles - At Home Candle Making Business Tips
21:02
Trending Village Food
Рет қаралды 6 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН