በ29 አመቷ አያት የሆነችው ወጣት …. የኔ በአጋጣሚ ሳልፈልገው የሆነ ነው... ሌሎች እንደኔ እንዲሆኑ አልመክርም.... የኢትዮጵያ ጊነስ Seifu on EBS

  Рет қаралды 364,016

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

በእጥረት እና በርዝመት ሪከርዱን የያዙት …. bit.ly/3bzN2rh
በ10 አመቱ ብላክ ቤልት ያለው ታዳጊ ... bit.ly/3OlzRZv
በ 69 አመታቸው የጅማ ዩኒቨርስቲን የተቀላቀሉት ... bit.ly/3HZYyIp
በ29 አመቷ አያት የሆነችው ወጣት …. ድንቃ ድንቅ ኢትዮጵያ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 900
@Umitube
@Umitube 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ውዴ ❤️ እህቶቼ ሁሉም አላህ ሲፈቅድ ነው እራሳችሁን ከሰዎች ጋር አታወዳድሩ ከትላንት ማንነታችሁ ጋር ተወዳደሩ በዱአ በርቱ
@user-zg7ps4fb8k
@user-zg7ps4fb8k 2 жыл бұрын
ሊክነሽ ግን ጣፉታሻል ባሳላምነው ደነነሽ?
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l 2 жыл бұрын
በትክክል ሱብሃን አላህ
@youtubemedia2218
@youtubemedia2218 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን ይህን ስንሰማ ብሶትና ቁጭት ውስጥ እንዳንገባ አፅናኝን
@zabibarahmito2094
@zabibarahmito2094 2 жыл бұрын
Btikikil
@merimhome8572
@merimhome8572 2 жыл бұрын
Btikikl hulum allah sifeqed naw
@habeshatiktok9529
@habeshatiktok9529 2 жыл бұрын
እኛ በ 30 ገና ፍቅረኛ አየፈለግን ነው እሷ በ29 አያት መሆን በዚህ እድሜ ይገርማል ❤❤❤❤❤
@kalyemaryamlij7237
@kalyemaryamlij7237 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-sc3ib2nx2b
@user-sc3ib2nx2b 2 жыл бұрын
ክክክክክክአብሽር
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
በጣም
@futuf8331
@futuf8331 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ አብሽሪ አደየ ታገባሽ ትወልጃለሽ
@kadeejadubai1021
@kadeejadubai1021 2 жыл бұрын
ክክክክ
@edesa9083
@edesa9083 2 жыл бұрын
አቤት የሙሥሊም ሤቶች አለባበሣቸዉ ሥርአታቸዉ እንደት ደሥ እደሚሉ
@hasunimuhamed234
@hasunimuhamed234 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ለመልካም አስተያየተው
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 жыл бұрын
ሰይጣን መሰለው😝
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
@@selammesganaw3899 👎👎👎👎👎
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
@@selammesganaw3899 ክክክክ ተቃጠይ
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 жыл бұрын
@@selammesganaw3899 🤔 አትይኝም 😂 ገላን እያሳዩ መሂድ ነው እንዴ. ቅዱስነት እሯ የት ሂጅ ልሳቅ
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ 38 አመቴ ነው በ16 አመቴ ነው የወለድኩት የ22 ,የ18,የ7እናየ5 አመት ልጆች አሉኝ ግን የማልረሳው ነገር የመጀመሪያ ልጄን ስዎልደው ከ8 ክፍል አቁዋርጨ ነው ከዛ ልጄ 3 አመት ሲሆነው እንደገና ትምህርቴን በምጀምርበት ጊዜ እኔ በደስታ የልጄን ፎቶ ይዤ ሄድኩኝ ጉዋደኞቸ ግን ወድቄ አነክስ ስለነበር ፊስቱላ አለባት አይነት ነገር ወሬ አስዎርተው ያሸማቅቁኝ ነበር ግን ብዙ ፈተናዎችን አልፌ ዛሬ ሲቪል ኢንጅነር ነኝ የሚገርመው ግን ስማር ለፈተና የ15 ቀን ልጄን ይዤ የግቢው በርያለ ካፌ አስቀምጨ በየፈተናው መሀል እየ ወጣሁ አጥብቼ ፈተናየን ጨረስኩ ኢትዮጵያውያን ጠንካሮች ነን።
@dfcc4172
@dfcc4172 2 жыл бұрын
Wow
@demazatube6030
@demazatube6030 2 жыл бұрын
ገራሚ ታሪክ ነዉ አንችን ሰይፉ እንግዳ ማድረግ አለበት
@hawamustafa9310
@hawamustafa9310 2 жыл бұрын
ሱብሀንኣላህ የሚገርም ነዉ በእርግጥም ከችግር ቡሀላ መቾት ኣላ በሰተመጨረሻም ሲቪል ኢንጂነር ማሻኣላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ብርቱ ታታሪ ሴት ነሽ
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 2 жыл бұрын
@@hawamustafa9310 አመሰግናለሁ እህት የኔ ታሪክ ብዙ ነው።
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግና እናት ሺ ይሁኑልሽ እሚጠቅሙሽ ይሁኑልሽ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ሲያድል ሁሉን ይሠጣል 30 አመት ሊሆነን ነው ገና ፍቅረኛ የለኝም ቢሆንም ደስተኛ ነኝ አላህ እንደሚወፍቀኝ አምናለው የኔ ውድ አለባበስሽ ማሻ አላህ የኔ እንቁ እንስት ሙስሊም መሆን መታደል ነው😍
@asaajod360
@asaajod360 2 жыл бұрын
አብሽሪእህት. አሻአላህ አላህ. ይወፍቀናልእኔም. የለኝም
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
@@asaajod360 ኢንሻ አላህ ውዴ አላህ ያበሽርሽ አላህ ይወፍቀናል አይዞን
@gent860
@gent860 2 жыл бұрын
ደስ ሲል እኔም የ12 አመት ጎረምሶች አመትዮች አድረሻለሁ 27 አመቴ ነው ልጅ በልጅነት ነው ያልወለዳችሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ እደኔ መንታ መንታውን የወለዳችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 🙏❤️❤️❤️
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Geniye beteseb argign ema🙏
@gent860
@gent860 2 жыл бұрын
@@kiyyaatube4930 እሺ አንችም ❤
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
@@gent860 እሺ ገንዬ 🙏🙏መጣለው comment አስቀምጪ ነገ እነድመልስ አሁን ያነሳል
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ ❤❤❤
@azamerafenataw6105
@azamerafenataw6105 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት የኔ ሰባ ነሽ ግን እኔ አልወለድኩም እውነት በጣም ተሰማኝ
@selamawittafesse4247
@selamawittafesse4247 2 жыл бұрын
ያለእድሜ ጋብቻ እንዲሁም በልጅነት መውለድ በፍፁም የሚበረታታ ነገር አይደለም! ልጅ ልጅነቱን ሳይጨርስ ልጅ መውለድ የለበትም. ድንግልናን ለመጠበቅ በማሰብ የሴትን ሕይወት በአጭር መቅጨት ይብቃ!
@rozinawoldemariam793
@rozinawoldemariam793 2 жыл бұрын
I am with you bless you 🙏🏽
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
ክክክክክ ቀናሽ
@hadubinitmuhamed8043
@hadubinitmuhamed8043 Жыл бұрын
ቁሞቀር ከመሆና የፍቅር ጎደኛ ይዞ ከመጃጃል በልጂነት አግብቶ መውለድ መታደል ነው ለምን የፈረጆችን አስተሳሰብ እንይዛለን የፈጣሪን ትዛዝ ብንፈፅምና ባህላችነን ብንጠብቅ አይሻልም??
@selamawittafesse4247
@selamawittafesse4247 Жыл бұрын
@@Kedija6466 እኔ ያልኩትን ለመረዳት ገና አልበሰልሽም! ወደ ኦቨን ሪፈር ፅፌልሻለሁ!
@bonnie4all580
@bonnie4all580 Жыл бұрын
THANKS DEAR kzfaq.info/get/bejne/opmUipZ-uaewh6s.html
@zeynbakuhul8987
@zeynbakuhul8987 2 жыл бұрын
ምንም አይገርምም ወድ አፋር ጎራ ብትሉ እንደዚህ አይነት አጋጣሚ ኖርማል ነዉ ወዳጆቼ
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@reemreem2594
@reemreem2594 2 жыл бұрын
አረ ሞልቷል በየ ክፍለ ሀገር እኔ በ11 አመቴ ተዲሬ በ15 አመቴ ወለዲኩ አሁን ልጀ 14 አመቷ እኔ 29 በሁለት አመቷ አረብ ሀገር ትቻት መጣሁ ሰላም ያገናኘኝ ያረብ
@sabitaali5470
@sabitaali5470 2 жыл бұрын
አፋርዬ ፍቅር ናቸዉኮ
@user-qd4ur5uv9c
@user-qd4ur5uv9c 2 жыл бұрын
እኔ 1 እንኳን ለመውለድ አልታደልኩም እድሜም 29 ነው ኢንሻአላህ አላህ ሷሊህ ባልና ልጆችን እደሚሰጠኚ ተስፍ አለኚ
@zuzu6583
@zuzu6583 2 жыл бұрын
አብሽሪ ውድ
@alboyutube8828
@alboyutube8828 2 жыл бұрын
Ayizoshi tewljalshi
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c 2 жыл бұрын
አብሽሪ ብሽሪ ትወልጂያለሺ አላህይወፍቅሻል ተሡራህመት ተ ስፋ አይቆረጥምና
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 жыл бұрын
አብሺሪ እህቴ ሁሉም የተፃፈለትን ነው እሚኖረው
@fatoomaahmed1354
@fatoomaahmed1354 2 жыл бұрын
እኔም
@samirahafiz7362
@samirahafiz7362 2 жыл бұрын
በ ዝሙት ከመጠማለቅ በ ጊዜ ትዳር መያዝ ይሻላል
@zd9022
@zd9022 2 жыл бұрын
ትክክል
@brazilerio6964
@brazilerio6964 2 жыл бұрын
Wenjel nw be 14 amet magebat set lij le akeme hewan yemetdersew 18 lay nw
@brazilerio6964
@brazilerio6964 2 жыл бұрын
Wenjel nw be 14 amet magebat set lij le akeme hewan yemetdersew 18 lay nw
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u 2 жыл бұрын
ካልተገኛስ ስትፅፉ እያሰባችሁ
@user-yw4on5yh5x
@user-yw4on5yh5x 2 жыл бұрын
ትክክል
@surajtiub5213
@surajtiub5213 2 жыл бұрын
ከሚሴ የሙስሊሞች መንደር አላህ ለእናቶቸችን በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርለቻው💚ክብር ለእናቶቸችን🌹
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
አሚንን
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@user-ll1ty7os9c
@user-ll1ty7os9c 2 жыл бұрын
ጥሩ ትዳርና ልጂ የአላህ ስጦታ ነው አላህ እናትነትን አላህ ይወፍቀን በስደት ላለን በሙሉ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
አሚን
@fadilahdila8193
@fadilahdila8193 2 жыл бұрын
አሚንንን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 жыл бұрын
በልጅነት ማግባት ለብዙ አይነት የማህጸን በሽታ ያጋልጣል አንችን ፈጣሪ ጠብቆሻል
@user-wh5ie4jz3z
@user-wh5ie4jz3z 2 жыл бұрын
እኔም በ14 አመቴ ነዉ የጀመርኩ መዉለድ ግን እግዛአብሔር ይመስገን ምንም በሽታ ምባል ነገር የለኝም ክብር ምስጋና ለጌታ ይሁን
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
አባባል ነው እኔም 13 ነው ያገባሁት
@selamawittafesse4247
@selamawittafesse4247 2 жыл бұрын
@@b.6015 ማንበብ ማንንም አልገደለም! አስተያየት ከመስጠት በፊት እባክሽን አንብቢ!
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
@@selamawittafesse4247 ምን ላብብ ?????????
@s.as.a.a5797
@s.as.a.a5797 2 жыл бұрын
እናቴም በ14 አመቷ ነው ያገባቸው ምንም የሆነቺው ነገር የለም
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
*አቤት ውበት ማሻአላህ ማሻአላህ* *አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም*
@hirutbirhan1922
@hirutbirhan1922 2 жыл бұрын
Ene yemetayegne yhon tekur lbse yteseta new yememeselew mnuan tayeto new webet ughhhhh setechenk
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
@@hirutbirhan1922 የተላጠ ሙዝ እና የተሸፈነ ሙዝ ታውቂያለሽ
@aminatseidmohammed4109
@aminatseidmohammed4109 2 жыл бұрын
Ere facuwan bitayitu demooo bicha mashallah rihan
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 2 жыл бұрын
*ማሻአላህ ያደለው በ29አመት አያት ይሆናል እኛ አረብ ሀገር ቁጭ ብለን ከፊላችን ባል ለማይሆነን ሰው ብራችንን እናስበላለን ከፊላችን ሰርተን ባልቤሌ በብልጭልጭ ነገር ብራችንን እናባክናለን ከፊላችን የቤተሰብን ቀዳዳ እንሸፍናለን በዚህ መሀከል ትዳር ሳይያዝ ልጅ ሳይወለድ እድሜ ይሄዳል እህቶቼ ልብ ግዙ*
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 2 жыл бұрын
አረብ ሀገር ያለን እናሳዝናለን በተለይ ያላገባን ያልወለድን😥😥😥
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 2 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለህ: የሴት ልጅ ያለዕድሜ ጋብቻ በዚህ ዘመን የምታደንቅ ታዳሚውን የምታስጨበጭብ ድንቀኛ ፍጡር ነህ:: ምፅ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 2 жыл бұрын
ሁሉም ልጅ አለኝ ልጅ አለኝ ትላላችሁ ኮመተሮች ለኛም ለላጤወች ባልና ልጅ ይስጠን😂😂😂ወደቻናሌጎራበሉ
@abditahir3552
@abditahir3552 2 жыл бұрын
Saks
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 2 жыл бұрын
Ene bicha new yalalkute ayedle 🤣🤣🤣🤣
@qwerqwer7947
@qwerqwer7947 2 жыл бұрын
እርዳታ ይስጣል የተባለ ይመስል ልጅ አለኝ አበዙ
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
ክክክክ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ዘርሽ ይብዛ መባረክ ነው የፈጣሪ ጸጋ ብዙ ነው ተባርከው ይደጉልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@emunefes6800
@emunefes6800 2 жыл бұрын
እናቴ በአስራ አምስት አመቷ አግብታ በአስራ ስድስት ወለደችኝ እኔ ይሄው 25አመቴ እንኳን ላገባ አላጨሁም ማሻአላህ አለይኪ ሪሀናዬ
@sadahalhabse3256
@sadahalhabse3256 2 жыл бұрын
ክክክ ኢሻ አላህ አላህ ይወፍቅሻል
@zedendris976
@zedendris976 2 жыл бұрын
😅😅😅😅አብሽሪ
@zedselaml8371
@zedselaml8371 2 жыл бұрын
ክክ አብሺሪ ውዴ
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 2 жыл бұрын
እኔም ሳገባ በ15. አመቴነዉ
@gadatech3895
@gadatech3895 2 жыл бұрын
እየቀየየርሽ ነበር
@abinetmekuriya9419
@abinetmekuriya9419 2 жыл бұрын
ልጅ ሆነሽ ወልደሽም ኑሮሽ የተሻለ ስለሆነ ምንም ችግር አላየሽም ሌዛ ነው ልጅ በልጅነት ጥሩ ነው የምትይው ነገር ግን ብዙዎች በልጅነት አግብተው መጥፎ ኑሮ ላይ ያሉት ብዙ ስቃይ ላይ ያሉት አሉ ውልደው እንኳን ካልተመቻቸው በሽተኛ ይሆናሉ ነገር ግን ዋና ነገሩ የተሻለ ኑሮ ካለ ችግር የለው!!
@samiramohammad7223
@samiramohammad7223 2 жыл бұрын
ሰይፉዬ አኔም በ 14አመቴ ወልጄ የ 3ልጆች አያት ሆኛለሁ ፈጣሪ ምስጋና ይግባው
@zem1988
@zem1988 2 жыл бұрын
በ35 ኣመታችን ገና ፍቅር እየጀመረን አንቺ በ29 አያት ሆነሻል ይገርማል ፣ ግን ለሌላ ኣይመከርም ፣ በጣም አገደኛ ነው
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
ማሻአለሏህ
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@asasrt4579
@asasrt4579 2 жыл бұрын
አግቡእናውለዱ ሥደትላይሞላግዜአችንንአናባክን
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
@@asasrt4579 ኢሻአሏህ
@sabr9053
@sabr9053 2 жыл бұрын
ሂጃቤ ውበቴ ደስ ስንል 💗💗
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@wolloyewa
@wolloyewa 2 жыл бұрын
ሣህ አልሃምዱሊላህ ለወፈቀን ላለበሱትም ረበና ይወፉቃቸው 🌹🌹
@jo4801
@jo4801 2 жыл бұрын
እንዴት ነው ደስ የምለው ስንት ናቸው በፌስቱላ የተጠቁት ። ሁሉም ነገር በግዜው ያምራል!
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 2 жыл бұрын
True
@edelg2938
@edelg2938 2 жыл бұрын
Ya o feel the same way
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Wendu lija ayteshiwal 20 yalifewal enkan esa 29 litihon yasitawesechiwin amet bich kotira new.
@zeyba2557
@zeyba2557 2 жыл бұрын
Ahun lay lay 35 aletuwa new ke 6 amet befit be 29 aletuwa new ayat yehonechiw lemesadeb atchekulu
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 2 жыл бұрын
እኔም 18 አመቴ ወልጄ ይሄው እግዚአብሔር ይመስገን 10 አመት ልጅ አለችኝ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💛❤😘😘
@user-cz2kn5fo7i
@user-cz2kn5fo7i 2 жыл бұрын
በቃ ረሁኑኑ ደሪያት ና ....ክክክ
@GoodBoy-yl4tf
@GoodBoy-yl4tf 2 жыл бұрын
የኒቃብ ጥቅም እኮ ተቆጥሮ ኣያልቅም ኣሁን ወደ መድረክ ያለ ኒቃብ ብትወጣ ኑሮ የስንት ምቀኛ ኣይን ይወድቅባት ነበር ኣልሓምዱሊላህ ዓላ ኒዕመቱል ኢስላም
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 жыл бұрын
ትክክል
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 жыл бұрын
@@user-wj2so6tx2i 🙄አንዷ ቀናተኛ አንቺ ነሽ
@emumohammedseid5924
@emumohammedseid5924 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቤተሰቧ ሁሉ በቁራአን አንደኛ ቤተሰብ ናቸው
@nefisaahmedtube8288
@nefisaahmedtube8288 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ መታደል ነው ወላሂ ያ ረብ ልጂ ለሚመኝ ሁሉ ሷሊህ ልጆችን ስጠን ያ አላህ
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ፣ ተባረክአሏህ ፣ አልሐምዱሊላህ! አንቺንም ልጆችሽንም አሏህ ይጠብቃችሁ ፣ አሏህ ያቆያችሁ ፣ ልጆችሽንም አሏህ በኢማን ያሳድግልሽ!
@ousmanmohammed867
@ousmanmohammed867 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እኔም በ17 አመቴ ወልጄ አሁን የ15 አመት ሴት ልጅ አለችን ዘንድሮ ታገባለች ያው በ33 አመቴ አያት እሆናለሁ ኢንሻ አላህ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
በ15 አመቷ ልታገባ ነው የምትይው ምን አውቃ ስለትዳር አይከብዳቸውምግን
@ousmanmohammed867
@ousmanmohammed867 2 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 ለምን ይከብዳታል ትልቅ ሰው ሁናለች አይምሯዋም በደንብ በስሏል የራሷ የሆነ ስራ አላት ከኔ ጋ ስትሄድ ታላቅ እህቴ ነው የምትመስለው ስለዚህ ማግባቷ ጥሩ ነው
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
@@ousmanmohammed867 ምናልባት የክፍላገር ልጅ ሊያገቡ ይችላሉ እንጂ አዲሳባ በዚ እድሜያቸው የሚያገቡ የሉም ካገቡም 18/19አመታቸው የሚያገቡ አሉ አ አ አላህ ይሁናቸው እንደኔ እንኳን በ15ይቅሮና 18/19ለሚያገቡትም ይከብዳቸዋል አይችሉም አትቸኩሉ እላለው
@ousmanmohammed867
@ousmanmohammed867 2 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 የወሎ ሰው ምን ይላል መሰለሽ በማንኛውም ነገር አላህ አለን እሱ ያለው ይሆናል እንላለን አልሃምዱሊላህ ጥሩ እየኖርን ነው ደስተኞች ነን ከቻልሽ በዱአ አትርሽን
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
@@ousmanmohammed867 እሱማ ለሁሉም አላህ አለ ግን እኔ እራሱ ሀያ ቤቶቾ ነኝ ባገባ ይከብደኛል ብዬነው የማስበው እንኳን
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 жыл бұрын
አኔ አልመክርም ለምሳሌ ልጅ አለኝ 15 አመትዋ ግን ሳስበው አሁን እየሰማውህ ልጄን ሳያት ገና ህፃን ናት እኮ አይከብድም እኔ አላበረታታም ልጆች እንደ ልጅነታቸው መሆን አለባቸው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
ቢሆን ስለ ህይወት ታቃለች
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 2 жыл бұрын
tikikile leji endi lejinetu seyadeg new dis yimelew
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
አዎ አይመከርም እኔም በ16 አመቴ ነው ትልቋ ልጄን የወለድኩት አሁን 15 አመትዋን ይዛለች ትንሿ ልጄም የአመት ከስድስ ወር ልዩነት ነው ያላቸው እንደኔ እንዲሆኑ ግን አልፈልግም የኔን ስህተት እንዳይደግሙት በጣም ነው የምመክራቸው ትምህርታቸው ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ ነው የምፈልገው
@addisken24
@addisken24 2 жыл бұрын
በጣም ስህተት ነው የሚመከር ህይወት አይደለም።ከ18 አመት በታች ሴትልጅ መውለዷ አካላዊም ማህበራዊም በወደፊት ህይወቷም ላይ የሚያመጣው የህይወት ጫና የኑሮ ቀውስ አለው።የ14,አመት ታዳጊ ህፃን በእድሜው ከፍ ላለወንድ ወይም ሽማግሌ በመዳር ልጅ ማስወለድ የወላጆች ወንጀልነው።ፍፁም ስህተት ነው።
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Erre enes teshemakeku...erre yehis ricord ayesetim
@user-eh7jb4sl9u
@user-eh7jb4sl9u 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ መታደል ነው እኔ ገና በ3️⃣0 አመቴ የመጀመርያየን እርጉዝ ነኝ መታደል እዳልሺውም እውን ነው መታደል ነው
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
ወንጀል ነው:: በዚህ ዘመን ይሄ ምን ሊያስተምር ነው:; አይይይይ
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
አኔ 35አመቴ ነው 6አመት ልጅ አለኝ ተመስገን ያላገባቹ አይዞኝ የናተ ያለው የትም አይቀርም
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Addisye beteseb adirgign
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልሽ
@zeynebe6065
@zeynebe6065 2 жыл бұрын
የኔ እናት በ21አመቷ 5ልጆች ወልዳለች
@user-yf7kt4pv7k
@user-yf7kt4pv7k 2 жыл бұрын
ሳህ
@nebunebuwelday5450
@nebunebuwelday5450 2 жыл бұрын
35 ዓመቴ ነው 19 ዓመት ልጅ ኣለችኝ ጓጀኛዬ ናት
@tesfaalemetesfa15
@tesfaalemetesfa15 2 жыл бұрын
ሞት ነጠቀኝ እንጅ የኔም እናት በ27 አመቷ ነበር አያት የሆነችው 😭😭😭 እናቴ ታላቅ እህቴን 12 አመቷ ወለደቻት እህቴ ደሞ በ15 አመቷ ወለደች
@ALMIMEDIA318
@ALMIMEDIA318 2 жыл бұрын
ይገርማል
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 2 жыл бұрын
አሏህ ይዝንለት
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
አላህ ይዘንላት አብሺሪይ ኩሉ ነብሲን ዘላቂትል ሞት🙏🙏❤😭😭
@sebleyirdaw1987
@sebleyirdaw1987 2 жыл бұрын
ሰይፉዬ ፕሮግራምህን ወደ 2፡00 ሰዓት ብታቀርበው ደስ ይለናል፡፡ ብዙ አስተማሪ እና አዝናኝ ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን የምናገኝበት ነው፡፡ በጣም እንወድሃለን!!!!!
@user-op8fq6wn6c
@user-op8fq6wn6c 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ ይህ የድንቃንቅ ስራ ጥሩ ስራ ነው ተመችቶኛል አገራችን ውስጥ ብዙ ድንቆች አይጠፉም ፈልጉ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
😍😍😍👌👌ተመስገን 20አመቴ ሁለት ወልጃለሁ ቸኮልኩ ብዬ ለካም እንደዚህም አለ ዋዉ ዘራችሁ ይባረክ
@momrakebtube
@momrakebtube 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፀጋ ነው ተመስገን ነው🙏🏾እኔ በ14 አመቴ ሱዚ ስዘል ነበር የምውለው መስሚዬ ጥት ነበር 🤦🏾‍♀️ የጫወታ ፍቅር 😁አቤት የምወድቀው አወዳደቅ የጨዋታ ፍቅር ሊደፋኝ የነበረበት እድሜ ሰው ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቶ
@tube8677
@tube8677 2 жыл бұрын
በሉ በስደት ያለነው እህቶች ኢሻአላህ አገር ስንገባ መንታ መንታውን እንወልዳለን መቼም የመዳም ሶፍ ወገባችንን በሽተኛ አድርጎታል አላህ አገራችንን ሰላሟን መልሶ ለሀገራችንያብቃን
@user-hd2cs8df6b
@user-hd2cs8df6b 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሯሀና አላህ ይጨምርልሽ በአላህ የምታምኒ እኛ ሙሰልሞች የአላህን ትዛዝ ነው እጂ የምንከተለው ሌላ አንከተልም
@adddddddd
@adddddddd 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ገጠር ብዙ አሉ እንደዚህ ገና ምኑንም ሳያውቁ የተጠመዱ ግን ይሄን አይነት ጋብቻ እይመከርም።
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i 2 жыл бұрын
_ማሻ አላህ የኔ ሴት ስታምር ደግሞ በልጅነቴ መውለዴን ወደድኩት😍_
@mahiletasalef5894
@mahiletasalef5894 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል ።የእኔም ታላቅ እህቴ በ35 አመቷ ነው አያት የሆነችው። ትዳርም ሆነ ልጅ ልዩ የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው ። ነገር ግን ከ18 አመት በታች ትዳር መመሥረት ትንሽ ይከብዳል ።ለትዳር እድሜና ኢኮኖሚም አሥፈላጊ ነውና ሁሉም ነገር በማሥተዋል ሊሆን ይገባል።
@abdelanurden5433
@abdelanurden5433 2 жыл бұрын
ዋውውው ማሻ አላህ በጣም ደስስስ ይላል አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ አላህ አይለያቹ ደሞ አሁንም ወለድ ወለድ አድርጊ አላህ ያግዝሽ❤❤❤
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
እሄ እኮ እናቶቻችን እንደዚህ ናቸው እናቴ ከእህቶቸ ጋር ሆና እህታሞች ነው የሚመስሉት ረጂም እድሜና ክብር ለእናቶች አላህ ይስጥልን ።አላህ ከፈቀደ ሁሉም ይሆናል ማሻ አላህ እድሜሽ ከነልጆችሽ የተባረከ ይሁን!!
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 2 жыл бұрын
32 አመቴ 15እና 12 አመት ልዬዎች አሉኝ አልሀምዱሊላህ ያላገባ ያግባ ያልወለደ ይውለድ መልካም የትዳር አጋር ጋር ያገናኛችሁ ከአጭበርባሪ ወድ ይጠብቃችሁ
@lunaamor5354
@lunaamor5354 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@jamalahmad7286
@jamalahmad7286 2 жыл бұрын
ከ አጭበርባሪ ሴቶችም ይጠብቀን
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 2 жыл бұрын
አሚን ይጠብቃችሁ ፣ይጠብቀን
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@asasrt4579
@asasrt4579 2 жыл бұрын
እኔየ5አመትአለኝ
@ethioinfo727
@ethioinfo727 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር የወደቁትን ያነሳል የተረሱትንም ያነሳል አንተንም አንቺንም ሁላችንንም!!!!!!!
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ውይ እናቲቱ ስታምሪ የኔ ቆንጆ አላህ ከፍ ያድርግልሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@omermohamed7254
@omermohamed7254 2 жыл бұрын
14 አመት ልጆቻች እዲያገቡ የሚያበራታ መሆን የለበትም ያንቺ እደገጠመኝ ቢሆንም ሌሎች እዳያገቡ ብትመክሪ ጥሩ ነበር።
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 жыл бұрын
ማሰቢ ቢስ 😏 በልጅነት ማግባት ምን አለበት በዚና ከግማማት
@user-lp1ol3lb9c
@user-lp1ol3lb9c 2 жыл бұрын
እኔ በ15አሜቴ ማብራት እያበራ እያጠፋሁ የምደሰተው ልጅ ነበርኩ በ15እናት ለመሆን ምን አነሳሳሽ ያልሽው ልጅ የት ነሽ 🎙ሼር አርጉልኝ😂😂😂😂🙏🙏
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@user-mu1zp4co3g
@user-mu1zp4co3g 2 жыл бұрын
እኔባስራሶስት አመቴነውያገባሁት ግን አልወለደኩም
@user-lp1ol3lb9c
@user-lp1ol3lb9c 2 жыл бұрын
@@user-mu1zp4co3g ብትወልጂ ኖሮ አያት ሆነሽ ትሸለሚ ነበር😂😂
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@SHA-gk8op
@SHA-gk8op 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-yf8oc9eu5y
@user-yf8oc9eu5y 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ታድለሽ እህትአለምግንኮገጠር ሞልቶል የኔልጅ አሁን 12አመትዋ ዛሬ 15ቀንዋ ሀገባይ አልሀምዱሊላህ አሁን ጫጉላናት በገጠር መጋባት ማግባትነው መርቁልኘ ትውለድ ትክበድልኝ የኔ ውድልጅ እኔም ያገባሁት 14አመቴነው ከተሜ ምንታውቃላችህ ሁሉ ብርቃችህ ነው ቁሞቀር ሁላ እየተሳደብኩ አይደለም አግቡተጋቡ
@user-vj2zj4nf2l
@user-vj2zj4nf2l 2 жыл бұрын
ግን ይከብዳል ልጅን በዚ እድሜ መዳር ለምሳሌ እኔ በ16አመቴ ነው የወለድኳት ልጄን አሁን 9አመቷ ነው ግን እኔ ያሳለፍኩትን እንድታሳልፍ አልፈቅድም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
በትክክል እማ
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@selamawittafesse4247
@selamawittafesse4247 2 жыл бұрын
በፍፁም በልጅነት እንዳትድርያት! እኔ ሁለት ማስተርስ ተምረያለሁ. አንዱን ስኮላርሺፕ አግኝቼ እንግሊዝ አገር ነው የተማርኩት. ልጅሽም እንዲህ አይነት እድል ልታገኝ ትችላለች ወይም ታዋቂ ተዋናይ, ሙዚቀኛ ልትሆን ትችላለች.
@user-hh1uo2gk5m
@user-hh1uo2gk5m 2 жыл бұрын
አይከብድም እኔም አልፌበታለሁ ደስ ይላን ልጅም ወልጃለሁ ከ 13 መጨረሻ አካባቢ ነበር የተዳርኩት ግን ባሌን አስቀው ነበር እየተጫወትኩኝ ሊጥ ሳላቦካ እረስቸው ሰወቹ ምጣድ ጥደው ሳይ አለማቡካቴ ትዝ ይለኛል ከከከከከከከከከከከ እሱም ነብስ እወቅ ያረገ ስለነበር ሚጣየ እያለ ይስቅብኝ ነበር 1 ቀን ደግሞ ጓደኛየን ላመጣነው ተዘጋጅ አለኝ እኔ ሆየ ሽሮው ወጥ ከእሳቱ እጥድና ወዳውን እንዳደበላለኩት ልጫወት እሳቱን በሀይል አንድጀ ቶሎ እንድደርስ እልና ልጫወት ትቸው ሄድኩ ስመለስ ድስቷን ባዶዋን አገኘኋት ክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@selamawittafesse4247
@selamawittafesse4247 2 жыл бұрын
@@user-hh1uo2gk5m ባልሽ አስገድዶ ነው የደፈረሽ! ከ 13 ዓመት ልጅ ጋር ግንኙነት ማድረግ አስገድዶ መድፈር ነው! ያንቺ መከራ ሌሎች ላይ ሊደርስ አይገባም!
@habibahassan8914
@habibahassan8914 2 жыл бұрын
ወይኔ ማሻ አላህ በሉ😍😍😍እኔም በ15 አመቴ ነዉ የወለድኩት ልጄ 12 አመቱ ነዉ መቸ ነዉ አያት የምሆነዉ ? ያረቢ እናት የሆን ሁሉ አላህ ያድርሰን ❤❤😍😍
@user-eq7xc4sd2k
@user-eq7xc4sd2k 2 жыл бұрын
አንቺም ከ ሁለት አመት በኋላ ዳሪውአ ፋራ አስቢ እንጂ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
እንዴ የአሁን ሴት 2አመት ቆዩ ልጅሽ አፍቀረች ይመጣል
@kedus2010
@kedus2010 2 жыл бұрын
enem betam new miguaguaw
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔም አለችኝእህት በ15 አመቷ የወለደች
@reemandrule2087
@reemandrule2087 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
እሷ ባለፈችበት ሕይወት እንደገና ልጆቿ ፈጣሪ ሆይ ከመማር እራስን ከመቻል በፊት በለጋ እድሜ ትዳር ልጅ እእ አይከብድም ወይ 😒ባልበሰለ አይምሮ 😒ሆይ
@ethioagnogirl3768
@ethioagnogirl3768 2 жыл бұрын
Right???
@abdimuktar3435
@abdimuktar3435 2 жыл бұрын
የአሹ ስነምግባር ገዢ ነው ! በጣም ነው ደስስ የመለው ፣ ውበት አለ ! ለእምነቷ ለአለባበሷ ክብር አሰጣጡ በጣም ታጅቤበት አለሑ ሲጀምር ራቅ ብሎዋት ተቀምጦ ፕሮግራሙ ወደማለቅያው ላይ የአዘጋጁ የፎት የማስቀረት ሪሐናን ላለመጠጋት ሲያደርገው እንደነበረው ክብር ዋው !!!!
@asdrdyiko1363
@asdrdyiko1363 2 жыл бұрын
እንሻ አሏህ የኔ እህት እሪክረዱን ተስብረዋልች👈👈👈 የኬሚሴ ልጅ ነኝ ሙስሉሟ አግረ 👌👌👌
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 2 жыл бұрын
የኬሚሤልጂናትደ???
@user-hl1pk1oi4d
@user-hl1pk1oi4d 2 жыл бұрын
አልባከነም ዘመኔ የሚለዉ ሙዚቃ ለሶ ነዉ
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Kkkk...ቤተሰብ አርግኝ ምሬ
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 жыл бұрын
😂
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 жыл бұрын
😆
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😂😂
@zedselaml8371
@zedselaml8371 2 жыл бұрын
😂
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 жыл бұрын
ማሻላህ መታደል ነዉ ኡፍፍፍ ያረብ እኔም የልጅ ፍላጎት ሊደፋኝ ነዉ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ሀገሬ ገብቼ እንድወልድ ዱአ አድርጉልኝ የመዳም ቅመሞች
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c 2 жыл бұрын
ማሻአላህ 16አመቸቱ የወለደአለከወድሳኡድ መውድበልጂነት ነው አህሰን ሀቢበቲ አላህሷሊህያርግላቸው
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ልጂ በልጂነት እሚባለው እንዲህ ነው የመዳም ቅመሞች ልጂነታችን በሰው ሀገር አለቀ😢
@selimtube404
@selimtube404 2 жыл бұрын
አብሽሪ አይዞን አላህ አለን ሁሉም አላህ ባለው ጊዜ ኢንሻአላህ ያረብ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
አይዞን
@zuretbeamerica1748
@zuretbeamerica1748 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ በእድሜ እና በኢኮኖሚ ጠንክራ ነው ማግባት ያለባት. ያለ እድሜ ጋብቻ ባልቀረበት አገር ይሄን ፕሮግራም ማቅረብ ምን ይባላል seifu.
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 2 жыл бұрын
ተባረኪ መዳን በለላ በማንም የለም እንዲንዲንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ታላቅ ስም#እየሱስ...❤ እየሱስ ይወድሻል የመዳን ቀን ዛሬ ነው !! ተባረክልኝ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ
@Tsedekeable
@Tsedekeable 2 жыл бұрын
እሷ ፈጣሪ ረድቷት ለዚህ በቅታለች። ሆኖም ብዙ የፊስቱላ ተጠቂዎች ምክኒያቱ ያልዕድሜ አካላቸው ሳይጠነክር መውለዳቸው ነው ::
@zmyoutube
@zmyoutube 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ እህቴ እኔ በ33አመቴ ትዳርኳን አላያዝኩም ወደሀገሬ ዳያ እድል አነሳሳሽኝ ካካካ በል ያገሬልጅ ተዘጋጅትህ ጠብቀኝ ልመጣነው አያትኳን ባልሆን እናት አድርገኝ
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በጣም ልጅ በልጅነት ማለት ይሄ ነው ፈጣሪ ይጠብቅልሽ 😘🙏🏼
@susubintbaba2745
@susubintbaba2745 2 жыл бұрын
እውነትም ድንቅ ነው ማሻ አላህ አላህ ዝርዪችሽን ይባርክልሽ እኛ ገና ባል በመፈለግ ላይ ነን እንኳን የልጅ ልጅ ልናይ😆
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ይሄ ድንቃድንቅ ሊባል አይችልም በገጠሩ ክፍል ብትገቡ በ12.13 አመታቸው ነው በተለይ በፊት የሚያገቡት በቤተሰብ ስለሆነ የሚዳሩት 29 አመት ሳይሞላቸው ነው አያት የሚሆኑት
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b 2 жыл бұрын
ሳህ
@user-hh1uo2gk5m
@user-hh1uo2gk5m 2 жыл бұрын
ያጎቴ ልጅ በ 9 አመቷ ነው የተዳረችው ያኛ ቤተሰቦች እንደዛ ነን
@user-jf9ch3cu9g
@user-jf9ch3cu9g 2 жыл бұрын
ወይኔ ታድለሽ ማሻአላህ እኛ መች ነው አግብተን የምንወልደው ያረብ
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
Really this kind of nonsense you encourage as 14 years old child to have sex what is wrong with you
@abukitube1765
@abukitube1765 2 жыл бұрын
እኔም በምላሴ በመተዋወቄና ሪከርድ ስለያዝኩኝ ለእነ ሰይፉና ለእነ አሸናፊ ምስጋና አድርሱልኝ
@user-vy4vd9pg7e
@user-vy4vd9pg7e 2 жыл бұрын
Masha Allah habbti
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
እኔ የወለድኩት በ15አመቴ ነው ዛሬ 34ነኝ ልጅ 19አመቷ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አኩያዬ ነች ወንድ ልጅ 9አመት ነው ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ዛሬ ከምንም በላይ በልጆች ደስተኛ ነኝ
@zerihunwadajo9620
@zerihunwadajo9620 2 жыл бұрын
ይባረኩልሽ
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
@@zerihunwadajo9620 አሜን አሜን አሜን
@lunaamor5354
@lunaamor5354 2 жыл бұрын
ሁሌም ደስተኛ ሁኚ የኔ እህት በልጅ ከመደሰት በላይ ምን አለ
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
@@lunaamor5354 አሜን አሜን አሜን በጣም
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
ልጆች ልጅነታቸውን ይጨርሱ
@bonnie4all580
@bonnie4all580 Жыл бұрын
THANKS kzfaq.info/get/bejne/opmUipZ-uaewh6s.html
@BINTYIMAMtube2223
@BINTYIMAMtube2223 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስይላል ከዝሙት አርቀው አሳድገው ለዚህ አደረሱ ማሻአሏህ
@user-uo5ft2bd9i
@user-uo5ft2bd9i 2 жыл бұрын
በጣምደሰ ይላል ባችእድሜ ይሰጠን😍😍😍
@user-ku4ms3ge3r
@user-ku4ms3ge3r 2 жыл бұрын
ماشاء الله هذا هو مسلم الله يحفظ لكي ولا يحرمكي يارب
@fhgi1233
@fhgi1233 2 жыл бұрын
እኔ 29 አመት ነው ያለሁት ስደት ነው አንድም ልጅ አልወለድሁ አይ ይይይ ማን ይሆን የሚጦረኝ
@giuju6033
@giuju6033 2 жыл бұрын
አይዞሽማሬ ስደትላይምቢሆንውለጅአግቢ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 2 жыл бұрын
አብሽሪ
@user-oh7ug7kk5i
@user-oh7ug7kk5i 2 жыл бұрын
አብሽሪይ
@qader6010
@qader6010 2 жыл бұрын
አብሽሪ
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 2 жыл бұрын
Ayzoshe yefetari gize siders ayzegeym
@zamzamali5191
@zamzamali5191 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@ziyadamahbub691
@ziyadamahbub691 2 жыл бұрын
Masha Allah 😍😍😍😍😍😍😍
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@user-ow3jh1nk4u
@user-ow3jh1nk4u 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ የኔም እናት በ14 አገባች በ15ታላቄን ወለደች አልሃምዱሊላህ ጉዋደኛችን እናታችን ሁሉ ነገራችን ናት ኡሚዬ የኔ እስትንፋስ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 жыл бұрын
መሻላተባርክላ።አላህያሳድጋችዉ።👍👍👍
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቃችሁ ታድላችሁ እኔም እንዳች ብሆን ደስ ይለኝነበር
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስ ይላል አልሀምዱሊላሂ እኔም ቆጂየ ልጂ አለቺኝ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@makiyas2881
@makiyas2881 2 жыл бұрын
Mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Tabarkallah Allah edemeni yesxishii
@hananmusa9892
@hananmusa9892 2 жыл бұрын
MashaAllah Allah ybarkilish
@user-fi7vd5ef6r
@user-fi7vd5ef6r 2 жыл бұрын
የኔም እናት ያ12 አመት እያለች ነበር ያገባችው እኔ እኩያ ልጇ ነኝ ግን እንደሷ ፈጥኘ አላገባሁም የ8 አመት ልጅ አድርሻለሁ በ18 አመቴ ወለድኩ በቻ ደስ ይላል ልጅ በልጅነት መውለድ እናቴ ጓደኛየ ነው እምትመስለው ❤❤
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረካሏህ የኔም ልጅ 12አመቱ ነው አያት መሆኔ አይቀርም 👌
@mujeebamujeeba3645
@mujeebamujeeba3645 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደሰ ይላል
@user-jv1ml6mh7d
@user-jv1ml6mh7d 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን
@keribintbaba3489
@keribintbaba3489 2 жыл бұрын
ምን ችግር አለው ልጅ በልጅነቱ ይባል የለ ማሻ አላህ❤ደሞ ልጆቿን አውቃቸዋለሁ😊ሱመያን እና ሳሊምን🙂እኛ በሀያ አመታችን ወጣትነታችንን አረብ ሀገር ጨረሰው
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን ወሳህለን ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኢቶጲያ ለዘላለም ትኑር ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzfaq.info/get/bejne/nZ1kZ5V0nL20foU.html
@user-km6lp2ib7u
@user-km6lp2ib7u 2 жыл бұрын
አቲካየ ደምሪኝ
@wubittadesse5762
@wubittadesse5762 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@kadijabati2058
@kadijabati2058 2 жыл бұрын
Masha Allah ❤️
@abukitube1765
@abukitube1765 2 жыл бұрын
አብዛህኛዉ ሴቶች እኮ 18 አመት ነው የሚያገቡት ያለ ትምህርት በልጅነት ማግባት ከባድ ነው
@bonnie4all580
@bonnie4all580 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/opmUipZ-uaewh6s.html
@zulfaamar1046
@zulfaamar1046 2 жыл бұрын
እድሜ ለሰው ሀገር እስካሁን ወፍ የለም 31 ሆነኝ
@addisken24
@addisken24 2 жыл бұрын
እህት ገና ጊዜ አለሽ ትደርሻለሽ እና ዘገየሁ ብለሽ አትጨነቂ።
@emumohammedseid5924
@emumohammedseid5924 2 жыл бұрын
አብሽሪ ጠንክሪ አንቺ ደህና ከሆንሽ ይደረሳል
@zulfaamar1046
@zulfaamar1046 2 жыл бұрын
@@emumohammedseid5924 እንሻአላህ አላህ የፈቀደውን አልሀምዱሊላሂ ብሎ መቀበል ነው ።አመሰግናለሁ እሙ M
@zulfaamar1046
@zulfaamar1046 2 жыл бұрын
@@addisken24 amesgnalehu
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 жыл бұрын
የኔም የክርስትና ልጄ በ14 አመቷ ነው የወለደችው በጣም ፍርቼ ነበር ግን በሰላም ወለደች እግዚአብሔር ይመስገን አሁን 4አመት ልጅ አለቻት
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 2 жыл бұрын
እደት ደስ እደምትይ አለባበስሺ አላህ መጨረሻሺን ያሳምር ልሺ እኔ 15 አመቴ ነው የወለድኩት አሁን እደህት ነወ የምንተያየው በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቅልኝ ስአድ ማርን
@lillyl4262
@lillyl4262 2 жыл бұрын
Unacceptable woman should be given the opportunity to educate themselves and be independent 💪💪💪
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 2 жыл бұрын
Yes unbelievable
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
this is very disturbing..
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 2 жыл бұрын
Agree, why is this being celebrated? So weird. Not to mention the pedophilia of the fathers.
@ummimuktar8113
@ummimuktar8113 2 жыл бұрын
Her education won't matter when she's in her death bed. The family surrounding her does.
@gelilaunicorn
@gelilaunicorn 2 жыл бұрын
Yes, the fact that they are applauding this is sickening. 🤮🤮
@clemobile2086
@clemobile2086 2 жыл бұрын
ይህ ፀጋ ነው ከእግዚአብሔር የሚሰጥ
@bettygettu9702
@bettygettu9702 2 жыл бұрын
ወይ ፀጋ
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 13 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 3,4 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 4,1 МЛН
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 33 МЛН
Живые куклы и злая племянница! Часть 3! #shorts
0:35
ЗА ЧТО ЧАПИТОСИКИ ТАК?🥹🥹
0:22
Chapitosiki
Рет қаралды 46 МЛН