No video

ብዓልን በማስመልከት የተዘጋጁ የባህል አልባሳትን ከብዙ በጥቂቱ ይመልከቱ!!!

  Рет қаралды 34,482

ደሱ ትዩብ Desu tube

ደሱ ትዩብ Desu tube

Күн бұрын

Пікірлер: 367
@desutube5417
@desutube5417 2 жыл бұрын
ማዘዝ ለምትፈልጉ 0925075090/0913223367ይደውሉ የትም ቦታ የማደርስ መሆኑንም ለማሳወቅ እወዳለሁ ማንኛውንም አይነት አስተያየት ስለሚጠቅመኝ አትርሱኝ❤
@user-rd4lz8ih9z
@user-rd4lz8ih9z 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል አምጣልኝ
@eexx589
@eexx589 2 жыл бұрын
Selam naw bro ine ifaligalahu seudi negn
@kadeejaahmed8170
@kadeejaahmed8170 2 жыл бұрын
የትነዉ
@tube3507
@tube3507 2 жыл бұрын
እኔ እፈልጋለሁ አንባሠል ውጫሌ ጪሳ ታደርስልኛለህ??
@kadeejaahmed8170
@kadeejaahmed8170 2 жыл бұрын
ማለት ዱባይነኝ እና ታደርስለኝ አለህወይ ክፍለ ሀገር
@amhabesha589
@amhabesha589 2 жыл бұрын
ዴሱ ጀግና እድግ በል አላህ ምኞትክን ፍላጎትክን ሁሉ ያሳካል የኔ መልካም
@simueyenegnyargiyeliji2636
@simueyenegnyargiyeliji2636 2 жыл бұрын
ወንድማችን ደሡ እጅክ ይባረክ የኔ ጭዋ በእውነት በጣም ነው እሚያምረው በርታልን
@as4829
@as4829 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል አገሬ ስገባ መምጣቴ አይቀረም በርታ ወድም አቤት ራያመሆን እኮ መታደልነዉ ልሳችን መለያችን ራያየ ለምለሚቱ አገሬ 💚🥰🥰🥰
@user-mf2pr9kv4m
@user-mf2pr9kv4m 2 жыл бұрын
ዋዉ የራያ አዘቦ ግርማ መጎስ አልባሳት የሮቢቱ አስሊ አብሽሩ ኢትዩ ስንገባ እንለብሳለን💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-fg4si1oc1p
@user-fg4si1oc1p 6 ай бұрын
የኔጀግናዎች ማሻአሏህ በርቱልኝ እኔየሠራችሁልኝየባህልአልባሣቶች በጣምነውየሚያምረወ በጣምተደሥቼአለሁ ሥወዳችሁ ከልቤነው በርቱልኝ❤❤
@user-fi6ge6vy7m
@user-fi6ge6vy7m 2 жыл бұрын
ዋዉ ስያምር ወድጀው አለሁ ቀሚሱን ሁሉም ቆንጆ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
@turyetoore6938
@turyetoore6938 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ የጥበቡ አሰራር የተለዬ ነው ትፍትፍና የእናቶች ቀሚስና ለአባቶች ከላይ ውጫሌ ናጭሳ አካባቢ ማምጣት ትችላላችሁ/ዱባይ!? ሲያምር መገን በዬ ገበያው አለ ውርጌሳ መቀነቱን ገዝቼ አይቼዋለሁ ግን እዚህ የማዬውበጣሞ ብዙ አማራጭ አለ ለምሳሌ ሀይቅ ሠግለን ውርጌሳ ናጊራና ይውል ነበር ግን እንደዚህ ባይነት አላዬሁም ነበር በልኬ መሥቅልየሌለበት ብታሠሩልኝ
@amhabesha589
@amhabesha589 2 жыл бұрын
ውይ ሲያምር መሸአላህ ዴሱየ እኔ ሀገሬ ስገባ ፈልጋለው አይዞህ በርታ ወንድሜ
@zahra...9789
@zahra...9789 2 жыл бұрын
በጣም ደሥይላንመግዛት እፈልጋለሁ ደሥየ
@zamzam372
@zamzam372 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነው እሚያምረው እናዝሀለን እጂግ በጣም ነው የወደድኩት 💚💚💛💛💛❤️❤️❤️😍😍🥰🥰🥰🌹🌹👌
@zuzubinetmohammed9463
@zuzubinetmohammed9463 2 жыл бұрын
እኔማ ሀገር ስገባ ኢንሻአላህ እመጣለሁ ከመርሳ ራያ❤😍😘
@TffGfyy
@TffGfyy Ай бұрын
እኔም እህቴ
@user-zc7ck8re9p
@user-zc7ck8re9p 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ወንድም የኔ መልካም መልካም ሰራ የኔ ዉድ ፈጣራ ይጠብቅ አልኝ
@user-zh2cs3sf6f
@user-zh2cs3sf6f 7 ай бұрын
መካነሰላም ትልካለህ ወዱም
@user-xi1mq4mk3m
@user-xi1mq4mk3m 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉበጣምያምራንያደግንበትነበርየዛሬንአያርገዉና
@user-ls1dh9nc8k
@user-ls1dh9nc8k 2 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ያምራል
@madenahbaba1852
@madenahbaba1852 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ደሱ የበርታልብሶችህጥራትያላቸውናቸውበጣምሁላችሁምእዘዙበጣምልዩነው
@user-ew2ne8ps4u
@user-ew2ne8ps4u 11 ай бұрын
የኔ ወንድም እድግ በል አላህ ምኞትክን ፍላጎትክን ሁሉ ያሳክልህ በላብህ የምታድር አላህ ያድርጉ
@user-eq5sg2ke7o
@user-eq5sg2ke7o 2 жыл бұрын
በጣም ነው እሚያምረው አገር ስገባ እገዛሀለሁ
@bilagiyimer2689
@bilagiyimer2689 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ደሱ በርታ ወንድማችን🕊😘
@maretomareto4784
@maretomareto4784 Жыл бұрын
ፍጣሪ ይባርክልህ ሰራክን ዋው በጣም ያምራል ቀሚሱ
@user-jp9io5pg5g
@user-jp9io5pg5g 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርታ
@mahretfetfet2394
@mahretfetfet2394 Жыл бұрын
የአባትጋቢየለህምውይ
@yamiayalew4624
@yamiayalew4624 Жыл бұрын
Waw betam yamral enes eruk negn asosa adis teseru kalkew efelig neber
@user-ig1zo8qf9i
@user-ig1zo8qf9i 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርታልን
@bhcvd3720
@bhcvd3720 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል መጣለሁ
@atsedeahcenef5438
@atsedeahcenef5438 2 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር በል ጋቢ እኔ አፈልግ አለሁ ለአባቴ ስጦታ ወልደያ ከወሰድክ
@giasbd1227
@giasbd1227 2 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል
@mdalotaibi6590
@mdalotaibi6590 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ወዲም በርታ አይዞህ
@user-ik1cd1vl6o
@user-ik1cd1vl6o 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@medina6899
@medina6899 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቢኒየን ሠልምልኝ
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j 2 жыл бұрын
ኡፍፍ ሀገሬ መች ይሆን እምገባው 😥😥
@serklmal6341
@serklmal6341 2 жыл бұрын
ወይኔ እደት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ከስደት መልስ እገዛለሁ
@user-pc7iz7bm1z
@user-pc7iz7bm1z 2 жыл бұрын
ያምራል ዋውውው
@ethiopiahagere6053
@ethiopiahagere6053 Жыл бұрын
በእውነት ቃላት የለኝም በጣም አሪፍ ነው ደግሞ ታማኝ ናቸው በርቱ
@adbozz1450
@adbozz1450 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም በርታ አብሽር
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 2 жыл бұрын
ሲያምር ዋውውውውው
@abayhiwot
@abayhiwot 2 жыл бұрын
Wawww metam yamerale senameta Eneezaalen
@user-ic7on3xk3r
@user-ic7on3xk3r 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በርታልኝ ጎበዝ
@hanaaabera364
@hanaaabera364 2 жыл бұрын
ደሱዬ ከዛሁሉ ጭንቀት አውጥቶ እንደዚህ ስላሳየኝ ፈጣሪ ይመስገን ጎበዝ በርታ ወንድሜ
@user-gh3de9vl6l
@user-gh3de9vl6l 2 жыл бұрын
Dessye Berta Wedemy Libsachinn Asetewawek Berta😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘🥰🥰🥰
@dguhfdghj2846
@dguhfdghj2846 2 жыл бұрын
ዋውው ያምራል🥰🥰🥰🥰🥰
@HD-kd5gp
@HD-kd5gp 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው በርታ ወድማችን
@chfu213
@chfu213 2 жыл бұрын
በጣም
@user-gl7qp8nt3j
@user-gl7qp8nt3j 2 жыл бұрын
አይን አዋጅ ሆነብኝ ሢያምር
@amenhgbran6577
@amenhgbran6577 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክልህ ስራህንም ይባርክልህ ወድሜ 😍😍
@user-pw8zf1mv4u
@user-pw8zf1mv4u 2 жыл бұрын
እኔ የራያ ድም አለብኝ እና ጥሎብኝ የዘመዶቸን አለባበስ አውድላቸዋለሁ
@rehimamohammed8616
@rehimamohammed8616 2 жыл бұрын
መሻ አላህ በርታ ወድም
@rvfghbgbh2100
@rvfghbgbh2100 2 жыл бұрын
ደሱ የኔ ወንድም በርታ እኛም ስንፈልግ እናዛለን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 3 ай бұрын
ሰላም ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesmekdes4738
@mekdesmekdes4738 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤
@mesimesi3653
@mesimesi3653 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የሚያማምር ነዉ ደሱዬ በርታ ❤
@user-iq8uv7zr8q
@user-iq8uv7zr8q Жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል ወርቄ ማዲረስ ትቺላለህ ለ 4 አመት ልጂ ነጠላ እና እርዶ ሁለት እፈለጋለሁ
@user-ug2rl6pt8z
@user-ug2rl6pt8z 2 жыл бұрын
ያምራል በርታ
@user-ev9oo1jw8v
@user-ev9oo1jw8v Жыл бұрын
ዛሬ ሙዚቃ ሥለዉ ላይክ አርገህ አለሁ በተረፈ ልብሶቹ አገላለፅህ ተመችቶኛን
@a21skwt59
@a21skwt59 2 жыл бұрын
ዋው ማሻአሏህ ሲያምሩ
@user-ys1ru6ej9o
@user-ys1ru6ej9o 2 жыл бұрын
ዋጋውንም እዠተናገርክ ቢሆን የበለጠ አሪፍ ነበር በርታሺ እናዛለን እደእግዚአብሔርፈቃድ ትሠራልናለሁ ዋጋውን ደግሞየነገርክ ሌላም ቢድዮሰራልን
@user-ys1ru6ej9o
@user-ys1ru6ej9o 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው
@user-ys1ru6ej9o
@user-ys1ru6ej9o 2 жыл бұрын
ጋብሊው ዋጋውሰትነው ??
@user-je7eh7fc7h
@user-je7eh7fc7h 2 жыл бұрын
እፈልጋለሑ ግን ሳኡድ ነኝ
@arrroamhrh
@arrroamhrh Жыл бұрын
በሁሉምቦታይላካል
@user-rb3hj2zm7m
@user-rb3hj2zm7m 2 жыл бұрын
ዋዉ ያምራን በርታ
@user-cd8fw6km7f
@user-cd8fw6km7f 2 жыл бұрын
ደሱየ ስልክህን ልገዛህ ነው ወይኔ እሩጥ 🏃‍♀️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@seadasead2516
@seadasead2516 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ሲያምርርር
@zinabe1990
@zinabe1990 2 жыл бұрын
Desu yamiral
@hadubinitmuhamed8043
@hadubinitmuhamed8043 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ለእናቴ እፈልጋለሁ ከሀገር ስገባ ሱቃችሁን እንጎበኛዋለን ግን ኮኮብና ጨረቃ እኮ የሰማይ ጌጦችና ወራትን መግብያና ማለቁን የምናውቅበትን እንጂ የኢስልምና እምነት መገለጫ አይደለም ማለትም ኮኮብና ጨረቃ የጋራ ነው ጥቅሙ ብየ ነው ክክክ እና ደግሞ ሽፎን አለህ ወይ ??
@user-vy6fo3dm5y
@user-vy6fo3dm5y 2 жыл бұрын
ዋዉበጣምያማምራሉ
@maremtube1553
@maremtube1553 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም👍👍
@hadeyasn6386
@hadeyasn6386 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 Жыл бұрын
እባክህ የሀበሻቀሚስና የራያ እፍልጋለሁ ስትነውዋጋውውውው❤❤❤❤
@hcgsv5582
@hcgsv5582 2 жыл бұрын
እውነት እልሀለሁ በጣም ነው ደስ የሚለኚ የሀገራችንን ልብስ ስለምታመጣልን ማሻላህ ምርት ልጂ ነው
@beltashimelashi8030
@beltashimelashi8030 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ወንድሜ በርታልን🥰😘
@sayedahmada4801
@sayedahmada4801 2 жыл бұрын
በርታ ደሱየ
@user-nt8dk5mt6q
@user-nt8dk5mt6q 2 жыл бұрын
ደሥይላል
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 2 жыл бұрын
ጋቢ ለአባቴ❤ ና መቀነት ነጠላ ኩታ
@user-lq4ty1lo5n
@user-lq4ty1lo5n 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@minietopia3682
@minietopia3682 2 жыл бұрын
ወንድሜዋ በጣም ደስይላል አሁን ሰደት ነዉ ያለሁት በቅርብ እገባለሂ እና የምፈልጋቸዉ ልብሶች እፈልጋለሁ እደዉላለዙ ደሱዋ
@selamderebew4343
@selamderebew4343 2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ነው የማምረው
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 жыл бұрын
ልብሱ ያምራል ዋጋውን ብነግረን ሀሪፍ ነበር ወደሳውዲ እምልክ ከሆነ እድልክልን ዋጋውን ንገረን
@amenhgbran6577
@amenhgbran6577 2 жыл бұрын
በቀደምም ፅፌልሀለሁ እሽ ብለህኛል አርቋቴ ነው ብየህ ተስፋለኝ ወድሜ ፈሲካላይ ትውውቅ አለኝ እኔ ያለሁት ውጭነው ለናቶቸ 😍😍
@fantafanta6047
@fantafanta6047 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል👍👍
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
ብርታ ❤❤
@user-fw5gi9vo1z
@user-fw5gi9vo1z 2 жыл бұрын
በርታ
@user-zm2dq9fq8x
@user-zm2dq9fq8x 2 жыл бұрын
ዋውውውውው
@hayathahamad164
@hayathahamad164 2 жыл бұрын
በርታወዲሜ በጣም ያምራል
@sarasarra6485
@sarasarra6485 2 жыл бұрын
ዋጋዉን ብታሳዉቀን በዚሁ አጋጣሚ በተረፈ በርታ
@maremtube1553
@maremtube1553 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታ😍😍👍
@hadeyasn6386
@hadeyasn6386 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-fo8ko7hf9s
@user-fo8ko7hf9s Жыл бұрын
በርታ በጣም ያምራን
@user-dt6lj4ej4r
@user-dt6lj4ej4r 2 жыл бұрын
ደሱየ በርታልኝ የኔ ጎበዝ
@user-td1bi5mz2b
@user-td1bi5mz2b 6 ай бұрын
ወይኔ ሽርጡ ያምራልለ❤❤❤❤
@zanabzanab1561
@zanabzanab1561 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@ababaalali2964
@ababaalali2964 2 жыл бұрын
ደሥየ የኔ ወንድም በርታልን
@lozawityemataw4587
@lozawityemataw4587 2 жыл бұрын
በርታ ደሱ
@bmm8009
@bmm8009 Жыл бұрын
ሰላም ለዝህ ቤት ሳውድ ትልካላቹ
@Meserttube893
@Meserttube893 2 жыл бұрын
በካሜራ የምናየው እና በአካል ሲታይ አንድ አይነት አይሆንም በአካል ሲያዩት አመድ ነው የሚመሥለው
@user-fk6sq3eg3b
@user-fk6sq3eg3b 2 жыл бұрын
በርታልኝ ወንድሜ
@obadesalamo-nj8jy
@obadesalamo-nj8jy 10 ай бұрын
❤❤👌👌👌👌
@user-yn2ed9xs4g
@user-yn2ed9xs4g 2 жыл бұрын
በርቱልኝ የኔወቹ ♥️
@user-ii7ok2rh3d
@user-ii7ok2rh3d Жыл бұрын
ያምራን ስራህን ፈጣሪ ይባርክልህ
@senaittecle8562
@senaittecle8562 2 жыл бұрын
my brother thank you for your time. wonderful tradtional dress. you have forgotten to mention the price.
@user-tz4yp9ub6b
@user-tz4yp9ub6b 2 жыл бұрын
ዋውማሻላህ♥♥♥♥♥♣♣♥♥
@user-gh5id8by1m
@user-gh5id8by1m 2 жыл бұрын
በጣም ያምራን በእውነት ግን ደሱየ ሳላፈቅርህ አልቀርም
@user-ew4cx7ys9w
@user-ew4cx7ys9w Жыл бұрын
እሚስቱስ😂😅
@mekdes5825
@mekdes5825 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 29 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 86 МЛН
የጎጃም ባህላዊ አልባሳት
10:37
Fana Television
Рет қаралды 1,6 М.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН