በዓልን የማይረሳ ጊዜ አሳለፍን

  Рет қаралды 181,093

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

5 ай бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Пікірлер: 829
@eyobeltube
@eyobeltube 5 ай бұрын
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉 t.me/abmeaz👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን ለፕሮግራሞ ቪዲዮ እና ፎቶ ለማሰራት በ+251962491597 +251974024574ይደውሉ
@chaltugugsa9990
@chaltugugsa9990 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 5 ай бұрын
አሬፍ ነገር ነዉ በርቱ
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 5 ай бұрын
ዉዶቼ ሰፈሬ ነዉ ያላችዉት እግዜአራም አየዉት ትዝታየን ቀሰቀሳችዉት
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d 5 ай бұрын
ያረቢ ምሠጡትአትጡ አሥለቀሣችሁኝ አላህሂድያይጣችሁ❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 5 ай бұрын
ይቺ ልጅ ያግባት ምትሉ እውነት እዮባ ከቤታቹ እዳትወጣ ስታምሩ ማች ነው ታረጋላቹ❤❤❤❤❤❤❤ሁሉ ነገሯ ቃልን ቁጭ
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j 5 ай бұрын
ከስንቱ ታጋቡት😅😅😅
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h 5 ай бұрын
"እነሆ ለህዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፦ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና" (ሉቃ 2፥8) እንኳን አደረሳችሁ!!!
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 5 ай бұрын
እንኳን:አደረሰን::
@missesflove9291
@missesflove9291 5 ай бұрын
እስቲ ስወዳቹ የወድልጅ እናት ሆኛለው ምኞቴነበርና ላይክ አድርጋቹ 100000ላይክ እፈልጋለው
@user-ot5pr1tz8v
@user-ot5pr1tz8v 5 ай бұрын
ማሻአላህህህ ዉዴ አላህ ያሳዲግልሺ
@msMekides2215
@msMekides2215 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የእናቶች የአባቶች ምርቃን እደት ደስ ይላል ይሄን በረከት የተሳተፍችሁ በሙሉ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካላችሁ ❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ሀገራችን ህዝቦቿን ሰላም ፍቅር ያድልልን
@mohmmed702
@mohmmed702 5 ай бұрын
ዛሬ ሶስተኛነኝ እሲ ላይክ አርጉኝ የኔ ላይክ የለውምሳ ነው አይደርስም❤❤❤❤❤❤❤❤
@EyerusBerhan
@EyerusBerhan 5 ай бұрын
ይቺ ፅሑፍ የምታነቡ በምሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣቹ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ ውዶቼ ደምሩኝ ስወዳቹ ❤😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍😘😘😘
@user-ms3by7ou3c
@user-ms3by7ou3c 5 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲
@AdanuAdanu-mb1nj
@AdanuAdanu-mb1nj 5 ай бұрын
amen amen amen
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 5 ай бұрын
Amen amen amen
@anahouse5697
@anahouse5697 5 ай бұрын
አሚን🎉🎉
@amilakeeasibeyii8609
@amilakeeasibeyii8609 5 ай бұрын
Ameeeeee❤
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 5 ай бұрын
እንደዚህ ነው ተዋሕዶ ማለት የዘራኸውን ነውና የምታጭደው በልጅነታችሁ መልካም ዘር እየዘራችሁ ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betiasefa4463
@betiasefa4463 5 ай бұрын
እዮብየ።እንደስምህ የተባረክ።አንተን የወለደች እናት ሽአመት ትኑር❤❤❤❤❤ቃል የለኝም
@kopreesa8674
@kopreesa8674 5 ай бұрын
ደግሞ አምሮባችኃል ልጅቷም እርግት ያለች ቆንጅዬ ልጅ ነች❤❤❤
@user-br5cp1cv5m
@user-br5cp1cv5m 5 ай бұрын
"እነሆ ለህዝቡ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኀልና።" ((ሉቃ 2÷10,11)) አንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሰን አደረሳችሁ።
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 5 ай бұрын
16ኛ ነኝ ዋውውው ስወዳችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል❤❤❤❤❤❤❤
@danatomso6651
@danatomso6651 5 ай бұрын
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” - ሉቃስ 2፥11 እንኳን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሰብያ በሰላም አደረሳችሁ። ❤በዓሉ የሰላም ❤የጠና ❤የፍቅር ❤የአንድነት ይሁንላችሁ። #መልካም በዓል ይሁንላችሁ!!አሜን
@Kalll468
@Kalll468 5 ай бұрын
ሁለት ውቦች ስታምሩ መልካም በዓል ለሁላችንም!!!!!!!
@almazderebe2023
@almazderebe2023 5 ай бұрын
የምትሰጡ ሰወች መዳናለም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እናቶቻችን እኳ ሲያሳዝኑ
@YordiAlemu
@YordiAlemu 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እዮባዬ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ እና አብራህ ላለችው ልዕልት ጭምር መልካም በዓል ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስትያን ብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን
@user-mw7eb7gd4p
@user-mw7eb7gd4p 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የታመሙትን እግዝአብሔር ይማረልን የሞቱትን ነብሰ ይማረልን የታሰሩትን ያሰፈታልን
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i 5 ай бұрын
የሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለታዛዦችም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጉልበታችሁ ይባረክ ይሄንን ደስታ የፈጠራችሁ የጣራችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁሌም ሰጭ ያድርጋችሁ
@seblasador4234
@seblasador4234 5 ай бұрын
ተባረኩ የሰጡ እጆች ይባረኩ የተረዱት ሀሉ ያሳዝናላ😢😢😢😢
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 5 ай бұрын
አቤት የመልካምነት ጥግ እየባየ እግዚአብሔር ግዜ ዘመናችሁን ይባርከዉ❤❤❤❤
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 5 ай бұрын
እንኳን አደርሳቹ ዋው ዛሬ በጣም ትልቅ ነገር ነው ያደርጋቹት እግ/ር ይባርካቹ ይህ ማስተዋላቹ አይወስድባቹ የደገፉችሁም ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ እና እህት ነው የምትመስለው በጣም ነው የምታምሩት በዓል መስላችዋል🎉🎉🎉🎉
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 5 ай бұрын
ጎበዞች በርቱ የነፍሰ ዋጋ ያርግላችሁ ለሰጭም እግዚአብሔር ይሰጣቸዉ
@user-qo4pr7iq3s
@user-qo4pr7iq3s 5 ай бұрын
እዮቤየ ደሰሰ ይላል መልካም ስራ ለንግየ ስንቅ ነው ❤
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 5 ай бұрын
❤ምን መታደል ነው ተመሰን የረዳችሁ እህት ወንድሞቼ በወጣ ይተካ እዬባ መልካም ሰው በእውነት ተባረክ እድሜ ይስጥክ እስከነቤተሰቦችህ❤
@ATayetub
@ATayetub 5 ай бұрын
ዋው ዋው ጠቅላዩምኮ ያለቦታው በዚህ ስራ ተሰማርቶ በካሜራ ሲቀጨቀጭ ዋለ እናተግን እጅግ እጅግ ትመሰገናላችሁ ሰጪዎችም እግዚአብሔር ይስጣችሁ አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ውድ የተዋህዶልጆች❤❤❤
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወዶች በወጣ ይተካላችሁ ምነው እኔንም እግዚአብሔር ቢቅድልኝ መሰጠት ብችል😢 መሰጠት እንዳብኝ አምናለሁ ግን እጀን አሰረኝ😢😢😢
@ser-ml3ju5dd3x
@ser-ml3ju5dd3x 5 ай бұрын
ዋውው ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤ በርቱ
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 5 ай бұрын
ዋው እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን 🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🥰👍💯
@mesfintekeste3026
@mesfintekeste3026 5 ай бұрын
Wawwwww it's so amazing grateful to take such amazing charity with beautiful REDU you are absolutely brilliant and beautiful
@gjgug4624
@gjgug4624 5 ай бұрын
የሰጣችሁ እግዚአብሄር ይስጣችሁ በሰፊዉ እጁ ዉድ የሀገር ልጆች እንኮን አደረሳችሁ ለጌታችን የእየስስ ክርስትስ የበአል ልደት 🥰🥰🥰
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጣችሁ እነሱን እዳሰባችኋቸው ቸሩ መድሐኔአለም ያስባችሁ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ የተሳተፋችሁ ታድላችሁ😢😢😢
@kopreesa8674
@kopreesa8674 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እናቶቻችን&አባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችሁ እዩብዬ በረታ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 ай бұрын
በእውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር የሰማዩን ዋጋ ይክፈላችሁ እዩብዬ ❤❤❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 5 ай бұрын
ውቦች በርቱ እዚ እድሜ እዲ አነት ስራ መታደል ነው ስታምሩ ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛ አላህ ይጠብቃቹ በወጣ ይተካ
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 5 ай бұрын
ሁለት ፈዲሻወች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤እነሱን ያሰባችሁ ሰወች እግዚአብሔር ያስባችሁ ❤❤
@yeshieseta
@yeshieseta 5 ай бұрын
እዮባ የበረከት ስራ ስትሰራ ወደ ገጠሩም ወጣ እያላችሁ ምክንያቱም ብዙ የተቸገሩ ወገኖች አሉ ወንድሜ በተረፈ በርቱ ደግሞ ተጋቡ❤❤❤❤❤
@mufeedbabukilinakkod1377
@mufeedbabukilinakkod1377 5 ай бұрын
✅🌹
@user-je7xd5lb5r
@user-je7xd5lb5r 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣ ይተካ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 5 ай бұрын
የልጅ አዋቂ ተባረኩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤ እዮባዬ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልህ ኑርልን🙏🥰
@YordiAlemu
@YordiAlemu 5 ай бұрын
እዮባዬ እግዚያብሔር ይባርክህ ሁላቺንም በዚህ መልካም ስራ የተሳተፋችሁ እግዚያብሔር ይባርካችሁ 🙏
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 5 ай бұрын
እዮባዬ እንኳን አደረሳችሁ ለዚህ መልካምነት መመረጥ እንደት መታደል ነዉ እግዚአብሔር አምላክ የመንግስተ ሰማያት ገንዘብ ያድርግላችሁ ❤❤ ደግሞ የባግራዉንዱ መዝሙር የአዲስ ነዉ ስወደዉ መልካም በዓል ይሁንላች እረዱዬ የኔ ደርባባ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤❤❤🙏
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መታደል በረከታችሁ ይድረሰን እግዚአብሔር በወጣ ይተካ እንኳን አብሮ አደረሰን
@zekitariku605
@zekitariku605 5 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታንለእየሱስ ክርስቶ በአል አደረሣቹ ጡሩ ነገር መስራት ለስ ነው በርቱ
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 5 ай бұрын
እኳን አደረሳቹ አደረሰን በጣም ደሥ የሚል በረከት ነዉ እደዚ አይነት ስራ ለመሥራት መመረጥን ይጠይቃል እዮባዬ በሁሉ ነገር የመረጠክ ነክ ዘበንህይ ይባርክልክ ከዚ የበለጠ እድትሰራ እርዳታዉ አይለይክ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላማችሁን ይብዛልን በርቱ በጣም አረፈ ነገር ሰርታችሀል የተቸገሩትን እንዳሰታወሳችሁ አላህ እናተንም በጥሩ ነገር ያሳታዉሳችሁ በጣም ደረሰ ይላል ይህ ነዉ ኢትዮጰያዊነት እናመሰግናለን🎉🎉🎉❤❤❤
@lilaarega9774
@lilaarega9774 5 ай бұрын
እዮባ ዘመናችሁ ይባረክ ክፉ አያግኛችሁ ዘራችሁ ይባረክ።እዮባ ይህቺን ቆንጅዬ ድርብብ ያለች ልጅ ከየት አገኘኻት ድምፅዋ ቃልዬን ይመስላል እህቷ ነች ?የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 2 ай бұрын
ስታምር ከዱቄት ከመቀባባት ነፃ የሆነች ልእልት ናት እዮብ ተጠማጠም
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 5 ай бұрын
Eyoba ! The classical music you choose it’s a heart 💜 touching 😢 God bless you all 🙏🏽❤️🇪🇹
@tesdale
@tesdale 5 ай бұрын
አሜን 🤲 እሜን ❤ እሜን ❤🌿
@gdhhx1654
@gdhhx1654 5 ай бұрын
እዮባ መልካም ሰው እግዚአቢሄር ይባርካችሁ ደስስ ስትሉ መልካም በአል❤❤
@zinab8199
@zinab8199 5 ай бұрын
ታምራላቹህ ሁሌም ይመርባቹህ በጣም ደስ ይላል አላህ ያስደስታቹህ እኔ እዴት ደስ እዳለኝ የትልቅሰው ምርቃት ጥሩነው!
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 5 ай бұрын
እዮባ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ በዚህ ዘመን ሰው መርዳት መባርክ ነው እግዚአብሔርን እኔም ከስደት በሰላም አገሬ ገብቸ እንደዚህ የተቸገሩትን መርዳት ምኞቴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ በሉኝ በእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤ሀገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጣችሁ ደስ ስትሉ የኔ ቆጆ ደርበብ ያለችልጂ ብትጋቡ ደስ ይላል❤❤❤
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወዶች በወጣ ይተካላችሁ ምነው እኔንም እግዚአብሔር ቢቅድልኝ መሰጠት ብችል😢 መሰጠት እንዳብኝ አምናለሁ ግን እጀን አሰረኝ😢😢😢 ዮባየ የአቤልን ቁጥር አስቀምጥልኝ ነበረኝ ጠፋበኝ
@Ethio40
@Ethio40 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ድምቅቅቅ ብላችሗል ውዶችዬ❤❤❤❤
@Tsega_Ye_Giyorgis
@Tsega_Ye_Giyorgis 5 ай бұрын
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ እዮባዬ መልካም ስራ ነዉ የሰራችሁት እግዚአብሄር ይባርካቹ ረዱ ደሞ መሬት መሬት የምታይዉን አስተካክይ የፈራሽ ትመስያለሽ ግን ቀና ብለሽ ማዉራት ይኖርብሻል
@Arsiema97
@Arsiema97 5 ай бұрын
እስቲ ይጋቡ የምትሉ👍ኣርጉ😮❤እዮባየ ሳላፈቅድህ እንደዛ ስላልኩ ይቅርታ እንግዲህ😂
@user-tr8yl9er6l
@user-tr8yl9er6l 5 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤
@tsegaygebremedhin2233
@tsegaygebremedhin2233 2 ай бұрын
❤🎉 gobzchoooo bravoooo
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጎበዞች በርቱ እንዴት መባረክ ነዉ❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ደስ ይላል በጣም ታምራላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmatadesse3447
@girmatadesse3447 5 ай бұрын
Rediet & Eyob you are doing great.you are blessed keep it up .
@jameelajameela8054
@jameelajameela8054 5 ай бұрын
እዮብየ መልካም ሰራችሁን የቀበላችሁ በእዉነት አሰለቀሱኝ ሀገራችን ሰላሙ የመለሰ
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወዶች በወጣ ይተካላችሁ ምነው እኔንም እግዚአብሔር ቢቅድልኝ መሰጠት ብችል😢 መሰጠት እንዳብኝ አምናለሁ ግን እጀን አሰረኝ😢😢😢በ
@hiwi99
@hiwi99 2 ай бұрын
ኡፍፍ ከአንደበታቸዉ እግዚያብሄር ይመስገን ሲሉ እንዴ ደሰ ይላሉ😢🙏
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወይ ምርቃናችው እግዚአብሔር ይስጣችሁ እዮቢና እርዱ
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 5 ай бұрын
ደሥሥሥሥ ትላላችሁ በርቱ😍😍😍😍
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 5 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ❤🎉🎉🎉📖📖👏🤚🙏🙏🤚🤚👏👏🙏📖
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶልጆች እዮባ ጎበዞች መልካምነት ለራስነዉ በወጣትነት ዘመን መልካምስራ መስራት ለህሊና ፀጋነዉ የተቸገሩትን እግዚአብሄር ይስጣቸዉ ❤❤❤❤የገና ዛፍ ቤተክርስቲያን አይፈቀድም የፈረጆቹ ነዉ ኮፍያዉም እዮባ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 5 ай бұрын
እንኴን አብሮ አደረሰች በረቱ እህት ቴ መችም ሴት ያልበት የደመቃል❤❤❤
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r 5 ай бұрын
ስታምሩ ተባረኩ መልካም በአል
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ መልካም በአል ሀገራችን ሠላም ያድርግልን እግዚአብሔር አሜን
@tringotri6479
@tringotri6479 5 ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤
@RutaTube472
@RutaTube472 5 ай бұрын
አደኛ ነኝ😅 እኳን አደረሳችሁ እዮወባ 😊 👍👍👍
@ewqeewdw4959
@ewqeewdw4959 5 ай бұрын
ሰታምሩ ዋው አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 5 ай бұрын
ወይኔ ድምፅ ቃልን አንድ ነው ድምፃቸው ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹው ❤❤❤
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 5 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነዉ የምታምሩት
@emoydseta2899
@emoydseta2899 5 ай бұрын
😢እዮቤ፡እደናት፡መልካም፡ሰው፡ይብዛልን፡ጌታሆ፡ድህነት፡😢አይኑ፡ይጥፊ 😭😢😥😰😨😧🥺🥺😱💔❣💙💛❤🙏🙏🙏🙏
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat 5 ай бұрын
እንዴት ነው የምታምረው ግን የእኔ ቆንጆ
@user-dq4nq4yf6e
@user-dq4nq4yf6e 5 ай бұрын
እንዴት ያስለቅሳል እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ገንዘባችሁን ይባርክላች እዉነት ጤና የመሰለ ነገር የለም በየሠዉ ሀገሩ ተስዳችሁ ያላችሁ ሀገር ዉስጥም ያላችሁ ጤናችሁን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 5 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@ZinasheKedira-tk2ym
@ZinasheKedira-tk2ym 5 ай бұрын
ዋው እንኳን አደረሳቹ የኔ ምርጦች ❤❤❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 5 ай бұрын
Egziabher yistachu keberktu yetekafelachu❤❤❤
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 5 ай бұрын
በጣም ምስኪን ከመርዳት በላይ ምን የሚያስደስት አለ በእግዚአብሔር
@djjxj5974
@djjxj5974 5 ай бұрын
ተበረክ እዪበዬ ፈጠረ ከክፉ ነገረ ይጠብቀቹ በረተ ❤❤❤❤❤❤
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 5 ай бұрын
አሜን (3)🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘ዉድ አባቶቻችን እናተን ያቆይልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልነ ለሰጡትም ይስጥልን ❤❤❤❤🤲😘🤲😘😘😘😘
@YgFy-ut5zi
@YgFy-ut5zi Ай бұрын
የኔ ቆጆ እዴው ስወድሽ❤በጣም ዴስ ትላላችሁ🎉
@asiniatironisitube
@asiniatironisitube 5 ай бұрын
እንኲን አብሮ አደረሰን አደርሳችሁ እግዚአብሔርይስጣቸው በጣም ደስየሚልው ኡፍ እኔም ሁሌም የምመኘው ነገር መቼነው ሰዎችንብየምርዳው የእዮባ ቤተሰቦች እኔም ቤተሰብ አድርጉን እና ሰው ልርዳና ልመርቅ 😢
@tgsttgtgsttg1914
@tgsttgtgsttg1914 5 ай бұрын
Eyobaye egzebeher edema ena tena yestik❤❤❤
@user-bt4dy3eh6n
@user-bt4dy3eh6n 2 ай бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል አድርጉልኝ
@shemberliadnan1983
@shemberliadnan1983 5 ай бұрын
እዉነት ተባረኩ እዮቤል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-du5dm9oj4y
@user-du5dm9oj4y 5 ай бұрын
እዮባየ ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ
@user-jq5eg8xi9enjoyed
@user-jq5eg8xi9enjoyed 5 ай бұрын
ደስ ይላል❤🎉🎉 እግዚአብሔር ይባክች❤❤
@amenshow2384
@amenshow2384 5 ай бұрын
ተባረኩ በብዙ ❤የልጅ አዋቂዎች
@admasugurmu7600
@admasugurmu7600 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ለሰጪው በረከት ለመልክተኞቹ ጉልበት ረዱ እና እዮቤ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከነቤተሰቦቻችሁ❤
@selamtube7440
@selamtube7440 5 ай бұрын
ህሰይይይይ ተባረኩ እውነት መልካምነት ለራስ ነው እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እህን በተሰብ ክልብ ነዉ ምወዳችው ፈጣር አብዝቶ ይባርካችሁ❤🎉🎉🎉 እወዳቹሀለው ተባረኩልኝ❤
@Elbethel167
@Elbethel167 5 ай бұрын
ካስለቀሰኝ ውስጥ እናቴን እርዱ ብሎ ያመጣው ልጅ ነው፣ እዮብ እዝጋብሔር የልብህን መሻት ይስማህ ልጁን ሰምተህ ተከትለኸው እናተን ስለረዳህለት❤
@yemisrachlakew3568
@yemisrachlakew3568 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ❤
@user-ms3by7ou3c
@user-ms3by7ou3c 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲
@SalamSalam-lm5oq
@SalamSalam-lm5oq 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@selam801
@selam801 5 ай бұрын
እዮባዬ ሰታምሩ😊በወጣ ይተካላቹ❤
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 5 ай бұрын
Betam Tiru Lib new Ye Alachew❤❤❤❤ zemenachu Yibarek
@sablacell1012
@sablacell1012 5 ай бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ እማምላክ ትጠብቃችው
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
የምገርሙ ወንማማቾች ዋዉ😘😘😘😘
6:50
@Alem Tube@አለመ ዩቱብ
Рет қаралды 2,3 М.
በሚስቶቻቸው ፊት አንተ ትበልጥብናለህ ብለው አስለቀሱኝ
34:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 349 М.
በስተመጨረሻም ጥምቀትን አምሮብን አሳለፍን
13:55
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 209 М.
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 229 М.
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27