በዓይን ወይም በሒስድ የተጠቁ ሰዎች ሊያሳዩት የሚችሉት ምልክቶች...|| ክፍል 1

  Рет қаралды 26,756

Ajmel Words

Ajmel Words

3 жыл бұрын

@Ajmelwords - KZfaq
/ ajmelwords
@Ajmelwords - Facebook
/ ajmelwords
@Ajmelwords - Instagram
/ ajmelwords
#ዓይን #ሒስድ #ajmelwords

Пікірлер: 92
@user-lu3ow7ts8x
@user-lu3ow7ts8x 7 ай бұрын
እኔማ ሁሉም አለብኝ ግን የመርሳቱ ነገር ጎዳኝ ጪራሽ አላስታዉስም በፊትኮ ምንም ነገር አልረሳም ነበር አሁንላይ ግን ኢሄዉ ስደት ነኝ ከቤት ወጥቸ ቤቱ ይጠፋብኛል ያለሁበት መጥተዉ ነዉ የሚወስዱኝ ሰዉም አበድሽዴ ይሉኛል ወሬ እንጅ የሚረዳ ሰዉ አጣሁ😢😢
@SeadaAhmed-wz1du
@SeadaAhmed-wz1du 4 ай бұрын
ወላሂ እኒ በሰደት ምነም ነገረ መረሳት ከሰዉ አላወራ ብቻየን ሁኛ ማልቀሰ ብቻ ቤተሰብ ደዉየ ማናገረሳይቀረ ያሰጠላኛል ማልቀሰ ብቻ
@user-kx6fe5vw8n
@user-kx6fe5vw8n 3 ай бұрын
​@@SeadaAhmed-wz1duእኔም ነኝ ተሰቃየሁ😢😢😢😢
@ibrahimadem5363
@ibrahimadem5363 2 ай бұрын
አላህ አፊያ ያርግሽ እህታችን
@myethiopia2418
@myethiopia2418 8 ай бұрын
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የአሄራ እህቶቸ በዱአችሁ አስቡኝ ምን እደሆነ ባላውቅም በፊት ዝምተኛ የነበርኩት ልጅ አሁላይ ከመጠን በላይ ሃይለኛ ትግስት የሌለኝ ትንሿ ነገር የሞታበሳጨኝ ሆኛለሁ በዛላይ ወገቤን ያመኛል ሆዴውስጥ አልፎ አልፎ ይገላበጥብኛል የሰላት ሰአት ሲደርሲ ለመስገድ እፈልግና ይደክመኛል የመሰልቸት በሃሪ አለብኝ ምን እደማረግ ግራ ገብቶኛል በአላህ ከልባቹሁ በዱአ አግዙኝ😢😢😢
@user-el3pb8hb6b
@user-el3pb8hb6b 8 ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 6 ай бұрын
ውድሜ ይሄ ሁሉ ምልክቶች አሉ እኔ ላይ 😢😢😢😢😢
@user-sq5gf4iw8b
@user-sq5gf4iw8b Жыл бұрын
አይኔን ልሞት ነው በዷአችሁ😭😭ያአሏህ
@user-gz4do5yw5e
@user-gz4do5yw5e 9 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር መፍትሄውን አሏህ ይፍጠርልን ያረብብ እኔ በጣም ያመኛል ያልካቼው ምልክቶች ሁሉ አሉብኝ
@naima8338
@naima8338 4 ай бұрын
በአላህ እርዱኝ እኔ የተናገረው አለብኝ እየጮኩኝ ሰው እረበሽኩ ስራየንም አደናቀፈኝ በሰውሀገር ከበደኝ የመጣሁበትን አላማ ማሰካት አልቻልኩም😢😢😢😢መፍትሄውን ንገሩኝ😢😢😢😢😢😢
@user-ti7zj1ks8l
@user-ti7zj1ks8l 4 ай бұрын
የት ነሽ ቁርአን ቤት ልዉሰድሽ መድና ከሆንሽ
@naima8338
@naima8338 4 ай бұрын
@@user-ti7zj1ks8l ባህሬንነኝማሬ
@naima8338
@naima8338 2 ай бұрын
@@user-ti7zj1ks8l ባህሬንነኝ
@user-fy1ue4vk7w
@user-fy1ue4vk7w 2 ай бұрын
በሀሰድ ምክንያት የሚመጣውን ምልክት ነገርከን ጀዛከሏህ ነገር ግን መድሀኒቱን ለምን አልነገርከንም ?
@mmohammed9998
@mmohammed9998 Ай бұрын
ሩቃ ነው
@seada-s5d
@seada-s5d Жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ያአሏህ እስኪበዱአ አንረሣሣ
@tube4024
@tube4024 7 ай бұрын
ሁሉም ምልክት አለብኚ ያረብ አንተው ድረሰልኚ
@hucenaghsd2392
@hucenaghsd2392 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀኝ አላህ ያሸረን በረህመቱ😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl 10 ай бұрын
ምልክቱ ሁሉአለብኝ ያርብ የማያቸው ህልሞች በጣም ያስፈራሉ ዴሞሁሌዬምነው
@user-pw7js3or7c
@user-pw7js3or7c Ай бұрын
ሱበሀን አላህ እኔ ሁሉም ስሜት አለኝ ከቤተሰብ ጋ ግን ደህና ነኝ ሌላውን ሁሉም አሉኝ አላሁመ እፍሩጅኒ የአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ህልም አሁን ላይ ደህና ነኝ
@hikmmaafaqii7774
@hikmmaafaqii7774 7 ай бұрын
Awo haqii new SubahanAllh Allh yitabiqeen
@user-js7uf6qf9x
@user-js7uf6qf9x Жыл бұрын
ጀዛላሂ ኸይር
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ዋሊኩም አሠላም ኸራሕመቱላሒ ወበረካቱ
@user-yf9rm9zc4x
@user-yf9rm9zc4x 3 жыл бұрын
ወለሂ ያኔ ጥየቃ ነበር ጀዛኩሙለህኸይረን ጥያቀስለተማለሰልኝ 😍
@user-fh5sp7nc3x
@user-fh5sp7nc3x 7 күн бұрын
السلام عليكم ورحمته الله وبركته
@muhammedebrahim9764
@muhammedebrahim9764 Жыл бұрын
ወንዲሚ አልህ ይጨምርልህ
@ZAINbZ-qn1dt
@ZAINbZ-qn1dt 2 ай бұрын
ጀዛኬላሁኸይረንያረብ❤
@hahahshs33
@hahahshs33 Жыл бұрын
ዱአ አርጉልኝ ላላህ ብላችሁ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ
@gibemuzyin
@gibemuzyin 7 ай бұрын
ሀሰድ ምቀኝነት
@SeadaAhmed55
@SeadaAhmed55 5 ай бұрын
ሹክረን
@huae9457
@huae9457 Жыл бұрын
አሠለሙአለይኩም መዲሀኒት እደትነውእማገኘው እረባአላህ ህጻንእያለሁ አይነበር አሁንግን እደለህመምተሠማኝ 7አመቴ 😭😭😭😭ያልካቸውሁሉአለብኝ ቤተሠብምእደዛውእቅልፈም አይወሰደኝ ቲወስደኝም እጨነቃለሁ ብቻየኔአያልቅም😭😭😭😭😭😭😭እሥከመቸደሁ ቀኑእራቀኝአሁንምአሞኛል ለሠውግንጤነኛእመሥላለሁ
@toybaethubia9852
@toybaethubia9852 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@alhamdulillah3345
@alhamdulillah3345 8 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም 😢
@SamiraMahamed-cb5cs
@SamiraMahamed-cb5cs 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያረቢ አናመፍትሔውምዲነው😂😂😂😂😂😂
@essaessa-gg5nf
@essaessa-gg5nf Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ እኔ ያልካቸዉ ሁሉ ምልክቶች እኔጋር አሉ ምንማድረግነዉ ያለብኝ እስኪ ተባበሩኝ በአላህ ያለሁት ስደትነዉ
@user-di5sr4kn3t
@user-di5sr4kn3t 26 күн бұрын
አረ ወላሂ እኔ ተቸግሬያለሁ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ ጨነቀኝ አሁን ያለሁት ሳዉዲ ነኝ ግን ሳልመጣ በፊት ከቤተሰብ ጋር ልጋደል ሰዉ ያስጠላኛል እራሴን በራሴ እየፈራሁት ነዉ አሁን ላይ ሁሉ ነገር ካለምክንያት ያስጠላኛል ዉስጤ ሰላም የለዉም ወላሂ ከሰዉ ጋር እንኳን መግባባት ቸግርኛል ምንም ሳልሰራ ይደክመኛል
@user-fh3xd7pq7z
@user-fh3xd7pq7z 23 күн бұрын
😢😢
@user-xo2oh7li4q
@user-xo2oh7li4q 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@Halima-ov2ux
@Halima-ov2ux 6 ай бұрын
ሶለላሂ ወአለይሂ ወሰለም
@ElifoMustfe-nb4sx
@ElifoMustfe-nb4sx 8 ай бұрын
As Wr Wb ሁሉንም እየዬው ነው
@user-yg5iu4ew6w
@user-yg5iu4ew6w 4 ай бұрын
ena mn enarg fitacnen ksel tkbtne enwta mn enadrge
@EndrisWolloyew
@EndrisWolloyew Ай бұрын
ክስትብያለሁ🎉🎉
@rabiyayousef9562
@rabiyayousef9562 11 ай бұрын
Yarbi ene negi
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
አለቡኝ ያልከው ሁሉ የመረሳቱነገረማ አይነሳ ውላኢ በታክሲ አድ ቦታ እየኤድኩ ረሳለሁ የነው ምኤደው እላለሁ በዋላ አስታውሼነው ምደረስበት ኡሉም አለቡኝ ያመኘልም አላህ ያሳልኝ
@tubi6032
@tubi6032 Жыл бұрын
አላሕ የሽፊኪ እሕቴ
@urjiiko
@urjiiko 2 жыл бұрын
😍😍🕊️🕊️
@Samsung-ld9nb
@Samsung-ld9nb Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@shemsiajumatoArebeto
@shemsiajumatoArebeto 3 ай бұрын
hulum alebegn yareb antew tebkegn
@hikramanu283
@hikramanu283 Жыл бұрын
ወንድም ጅዛካላህ ትምህርትህ ጥሩ ነው እኔ ያለብኝ ችግር ነበር ወንድም ከሆነ ግዜ በኋላ ምን ተፈጠረብኝ መሰለ ያለ ምክንያት ዝም ብሎ መፍራት ሰዎችንእኔ ጋር ሲመጡ መደንገጥ መዋከብ መጨነቅ ላብ በላብ መሆን በፊት ማደርጋቸውን አሁን ማድረግ መፍራት መደንገጥ ሰው ምን ይለኛል ማለት ውስወሳ ይበዝብኛል ሃሳብ ማብዛት በሆነው ባልሆነ ነገር መጨነቅ በጣም ቅርብ ጓደኛ ሲቀር አንድ ነገር ለማድረግ መደንገጥ ይታይብኛል ምንትላላቹ
@user-uv3bu7iz8t
@user-uv3bu7iz8t Жыл бұрын
ያልሽው ሁሉ አለብኝ እዳው ምድኒሆን መፍትሄው
@zomawa2598
@zomawa2598 2 жыл бұрын
የአላህሁሉም አለብኝ እኔ😥😥😥😥😥
@user-yf9rm9zc4x
@user-yf9rm9zc4x 3 жыл бұрын
ወአሌኩሙሰላምወረመቱለሂወበረከቱሁ አህለን ሶስተኝናኝ3👍👍🤔🤔
@ToybaUae
@ToybaUae 3 ай бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-qq1ug4ck2d
@user-qq1ug4ck2d Ай бұрын
S a w
@semirakemal7235
@semirakemal7235 Жыл бұрын
ያአላህ እረ ዱዐ አድርጉልኝ እኔ ምልክቶቹ አሉብኝ
@user-kt8xl8ir1d
@user-kt8xl8ir1d 7 ай бұрын
Maftew mindnew
@EndrisWolloyew
@EndrisWolloyew Ай бұрын
እኔደሞእወወድቃለሁ. 🎉🎉🎉በቅልፍልቤ. ሡርእላለሁ🎉🎉ሁሉምአለብኝ😢🎉
@user-rx4mx1hv1f
@user-rx4mx1hv1f 2 ай бұрын
እኛጋ አረጀበሺታው
@user-xb6jy2vp2j
@user-xb6jy2vp2j Жыл бұрын
S a w😘😘😘
@user-qr9yl7oo6t
@user-qr9yl7oo6t 3 ай бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥
@sebahukumel5119
@sebahukumel5119 Жыл бұрын
መፍቴሁ ምድነው ያረቢ
@hahahshs33
@hahahshs33 Жыл бұрын
መፍትሄዉስ ምንድነዉ
@user-jt9ge3bw2b
@user-jt9ge3bw2b 11 ай бұрын
አሁን ካልከው 7 በህይወቴ ውስአል ምንላድርግ? አንዳ ጎሮቤ በማድርግው ብማጌጠው ነግርሁሉ ፊታ ሲቀያየር አያለው እና እኔን ብቻ መሻላ አትለኛም በስራይምብዙ ስራ አላት እያልች ታወራልች አሁን ስራይ እየቀነሰ መጣ ምንላድርግ ትለኛለህ ውንድሜ
@fatmautopia8613
@fatmautopia8613 8 ай бұрын
የኔ የባሌ ህመም ነው😢
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl 10 ай бұрын
አኔ እቅልፍተኝቼ እያለ እዴሩህያ ነገርናት ውርውርትልብኛለች ፉትለፉቴ እኔም በጄ እከላከላለሁ😢😢😢 ምንይሆን ጂኒ ይሁን አላሁአእለምበሀሳብ አለኩ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Жыл бұрын
የህፃኖችን እደት ማወቅ ይቻላል ልጀን አሞብኛል ከግዜ ብኋላ አድ ቀን እሰው ቤት ይዣት ሄድኩ ድገት አለቀሰች አይኗ አበጠ እባው መርገፍ ጀመረ እና የተፈላልኝን ቡና ሳልጠጣ አወደቤቴ ተመለስኩ ከዛ ጀምሮ አሞብኛል ግን አይን ነው ብየ ውስጤ ይሸክካል እሩቃ ባስቀራ ላት አይለቃትም ግደታ የታጠበበቶን ማግኘት አለብኝ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 2 ай бұрын
እኔም እያሠብኩ ነበር ውዱ ያረጉበትን ውሀ መታጠብ ነው
@FathimaSam-rc7pw
@FathimaSam-rc7pw Жыл бұрын
እኔሑሉምአለብኝ ውድእህቶቸ ዱአ አድርጉልኝ የማንኛውም ዱአ አላህ ዘንድተቀባይነት እንዳለው አይታወቅም እናያረብ አሸፈኒቢራሕመቲክ ያሐዩያቀዩም ያረብ ዱአ አድርጉልኝ ያረብ😢😢በጣም ችግርለየነኝ በስደት እህቴየለኚዘመድ
@KldjhBhhhuh
@KldjhBhhhuh 10 ай бұрын
እኔምነኝአላህይርዳን
@dhhddbdhgzhs9925
@dhhddbdhgzhs9925 Жыл бұрын
እነዚህ ሁሉም ምልክቶች አሉብኝ
@user-rx4mx1hv1f
@user-rx4mx1hv1f 2 ай бұрын
እኔአደኛዋነኝ መሥራት እዃን አልቻልም ሥራ
@SITiRAAdem225
@SITiRAAdem225 9 ай бұрын
እሄ ሁሉም እኔ ላይ አለብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@seadiabdu
@seadiabdu Жыл бұрын
ምድነው መዳኒቱ
@user-pz7ix9jh8x
@user-pz7ix9jh8x Жыл бұрын
ይህ ሁሉ አለብኝ ውድችየ ድአ አድርጉልኝ
@AbduAli-cw2cf
@AbduAli-cw2cf 2 ай бұрын
መፍትሄዉን ንገረኝ
@mmohammed9998
@mmohammed9998 Ай бұрын
ሩቃ ነው
@madinaamra
@madinaamra Жыл бұрын
ሀሰድ ምድነዉ
@AbdrezakNase
@AbdrezakNase 4 ай бұрын
እሄ ሁሉ ምልክቶቾ አሉብኝ
@iooyu7895
@iooyu7895 Жыл бұрын
ዉይኔእኔእንድህነኝ
@tewahidosibket4218
@tewahidosibket4218 Жыл бұрын
ሐሠድ ምንድን ነው?? ሁሉም ምለክቶች አሉብኝ
@fatumaalitube6902
@fatumaalitube6902 8 ай бұрын
በቅናት መልካም ነገረሽን በምታገኝኛቸው ነገሮች በጥቅሉ በጥቅሞችሽ መወጋት
@fuadburhan9042
@fuadburhan9042 2 жыл бұрын
Eshi gn mwdhanitu mndnew
@fuadburhan9042
@fuadburhan9042 2 жыл бұрын
Medhanitu mndnew
@pnfyjbbbhjij4297
@pnfyjbbbhjij4297 Жыл бұрын
@@fuadburhan9042 ወለይኩም ሠላም
@Uomutayeba
@Uomutayeba 10 ай бұрын
ወላሂ የራስ ምታት ጭቀት እረ ቢስሚላ ከባድነው
@abedushekuroahimed2512
@abedushekuroahimed2512 Жыл бұрын
የኔ ሚሰት ህመም ይሄ ነው
@user-tu4hh8gd4u
@user-tu4hh8gd4u Жыл бұрын
ታድላህመሞየሚከታተባልደሲልቁርአንአስቀራላትአዛኝአላህያርግህንግግርህብደሲልአላህይጭምርልህ
@elusweet
@elusweet 11 ай бұрын
አላህ የወፈቀው ተበዳይ ተውባ ሲያደርግ ብቻ አላህ ወደ ቀልብ ዶክተር ያመላክተዋል አላህ ይወፍቃቹ!!! አላሁመ አሚን ያረብ ♥♥♥
@MunitiMuna-ji2uv
@MunitiMuna-ji2uv 10 ай бұрын
ቡዳ የበላው ልጅ አንደበት ያስራል እንዴ
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 6 ай бұрын
ውድሜ ይሄ ሁሉ ምልክቶች አሉ እኔ ላይ 😢😢😢😢😢
የጁምአ ግብዣ ሱረቱል ካፍ
31:38
እረህማ You Tube
Рет қаралды 498 М.
ክርስቲያንም ቢሆኑ በዚህ ቁርአን ከሲህር (ድግምት) ይፈወሱ 100 %
19:57
imamachn manew ኢማማችን ማነው ?
Рет қаралды 51 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 9 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 20 МЛН
መተት ተደርጎብኝ ይሆን ከሆነስየምናውቀው እንዴት ነው።
17:22
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 192 М.
ማንኛውም ሲህር (ድግምት) ይህን ቁርአን በማዳመጥ ይለቃል ያድምጡት !!!!!
18:35
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 36 М.
ትዳር የሚያሱጣ ጂን ሲህር ምልክት
4:40
የቀልብ ዶክተር 💡, ye qelb doctor , Qelb doctor
Рет қаралды 8 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 9 МЛН