በልብ ህመም የሚሰቃዩት ሁለቱ ህፃናቶች በቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 65,383

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 677
@ehitagaberalecell2433
@ehitagaberalecell2433 5 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም በምልጃዋ ከልጇ ለምና ምህረት ጤናን ታሰጣቹ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኛችሁ የቅዱሳን ፀሎት ከህመማቹ ይፈውሳቹ😭😭😭
@user-cr9qp6fi4j
@user-cr9qp6fi4j 5 жыл бұрын
ማሪያምእራሳንምተምጥአልፈረጀቺ
@SholaySholay-xg6dn
@SholaySholay-xg6dn 5 жыл бұрын
አርሴማቅድስት ማሪልኝ አደራ በደንብ እንዲራመዱና እንዲጫወቱ አደራ አርሴምዬ ።😂😂😂
@ehitagaberalecell2433
@ehitagaberalecell2433 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወይ እንዴት እዳስለቀሱኝ በፈጣሪ
@ikramali4332
@ikramali4332 5 жыл бұрын
ወይ እኔ እህቴ አሥላቀሠችኝ እረ
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 жыл бұрын
@@user-cr9qp6fi4j ልቦና ይስጥሽ
@user-xj8qg1ge3d
@user-xj8qg1ge3d 5 жыл бұрын
የኔማሮች አላህ ምህርቱን ያውርድላችሁ በዚህ እድሜ እሱአይሳነውም አላህ ያሽላችሁ
@bzgxgxhzhxb3639
@bzgxgxhzhxb3639 5 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይድረሥላችሁ ምንም አይሣነዉም ለሡ ትድናላችሁ!!!ድንግል ከነልጇ አለሁ ትበላችሁ እህቶቼ!!!!!!
@Mohammad-fc8jj
@Mohammad-fc8jj 5 жыл бұрын
እጊዚቤር ይማራቻሁ
@Mohammad-fc8jj
@Mohammad-fc8jj 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 5 жыл бұрын
አላህ ያሽራቹ ያርቢአት አይሳንህም
@dissanayaka8478
@dissanayaka8478 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቹሁ የኔ ቆንጅች
@user-uk1zf8zp3q
@user-uk1zf8zp3q 5 жыл бұрын
አቤት እኛኮ ጥጋባችን ሙሉ ጤናይዘን እምንለምነዉን አናቅም የኔ ማሮች መሀሪዉ ጌታ ይድረስላችሁ ሮጠዉ ሳይጠግቡ በልብ ህመም መያዝ ከባድነዉ ቃል የለኝም አምላኬ የምህረት አይንህን ወደነሱ አዙር ምን ልሁንላችሁ እህህህህህ አልቻልኩም ያማል
@kasukkasu85
@kasukkasu85 5 жыл бұрын
Edge balu gin segahuna damune hule yekabalu Adergu tsabele yetamaku Ate zanagu dabelose kayete inde migaba Ayetawokemi
@user-yg2wc2vn9u
@user-yg2wc2vn9u 5 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያርጋችሁ በዚ እድሜያችሑ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
እኔ አፈር ልብላ በዚህ እድሜ ላይ ይህን ከባድ በሸታ እኔ ልሰቃቂ 😢😢😢😢😢😢 በእውነት ውስጤ አመመኝ እግዚአብሔር ከላያቸው ላይ ያነሰ መሲዬ ና ራድዬ አይዞአችሁ
@naimabintislam2525
@naimabintislam2525 5 жыл бұрын
😢😢😢😢
@helnebera7809
@helnebera7809 5 жыл бұрын
😭😭😭😢😢😢😢😢
@senitojesus3741
@senitojesus3741 5 жыл бұрын
😭😢😢😢😢
@noorafhsmohammed6379
@noorafhsmohammed6379 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yedingilij5368
@yedingilij5368 5 жыл бұрын
dignl mariyam ti marachihu Geta hoy marachihu
@user-ru2cd2tn9i
@user-ru2cd2tn9i 5 жыл бұрын
ይድረስ ለኢትዮፅያ አርቲስቶች ለአንድ ሰአት ሜይካፕ ከምታወጡት ብር ላይ አዋጡና እርዷቸው plzeee
@user-rx9iv3st9s
@user-rx9iv3st9s 5 жыл бұрын
👍
@Tube-uk3zi
@Tube-uk3zi 5 жыл бұрын
ወላሂ አስለቀሱኝ አይዞችሁ ውዶቸ አላህ ጤንነታችሁ ይመልስላችሁ አይዞችሁ ያአላህህህህ ልቤን ነካኝ
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 5 жыл бұрын
ወይኔ ምን ብዬ ልኮምንት ወላሂ ልቤ ስብር ነው ያለው በጣም በጣም ያማል😭💔አላህ በእዝነት ዓይኑ ይያቹ አላህ ጨርሾ ይማራቹሁ
@saletube6172
@saletube6172 5 жыл бұрын
እኔ ምንም መድረግ ባለመቻሌ በጣም ነው የዛንኩት ለእኔ ምንም የለኝም ግን አምላክ አለኝ እርሱ ይድረሳችሁ
@yemariyamliji9999
@yemariyamliji9999 5 жыл бұрын
ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ውሰዷቸው በ7 ቀን ውስጥ ይድናሉ በአባታችን በረከታቸው ይድራስላችሁ በእውነት ወንቅሸት ቢሄዱ ይፈውሳሉ
@Joshdposh
@Joshdposh 5 жыл бұрын
Yet New ebakish
@yemariyamliji9999
@yemariyamliji9999 5 жыл бұрын
@@Joshdposh ከአዲስ አበባ ባህር ዳር ከባህር ዳር ጢስ አባይ ከዚያ ወንቅሸት እባካችሁ ቶሎ ውሰዷቸው ስንቱ ድኗል በ7 ቀን ውስጥ ይድናሉ እነዚህ አኪም ምንም አያደርግላቸውም
@yemariyamliji9999
@yemariyamliji9999 5 жыл бұрын
@@Joshdposh ባስቸኳይ ውሰዷቸ እኔም እናቴ ስለታመመችብኝ ከ3ወር በኋላ እገባለሁ ኢትዮጵያ ወንቅሸት ነው ይዥ የሚሄደው እስከዚያ ካልሄዱ አብረን እንሄዳለን ግን እናንተ ቶሎ ውሰዷቸው አደራ እላለሁ
@tgweyneye1944
@tgweyneye1944 5 жыл бұрын
YEMARIYAM Liji ke bahirdar tise abay 30 km ke tise abay wenkeshte gedam 3km Or aba tesfa mariyamn be selke magate kefalgesh 0911319999 or 0915555744 call aderge weye degmo KZfaq search stadergiwe yemtalshale yete endalwe
@yemariyamliji9999
@yemariyamliji9999 5 жыл бұрын
@@tgweyneye1944 Egziabher yistilin ehtachin Enameseginalen
@kemilabeinteshatu3968
@kemilabeinteshatu3968 5 жыл бұрын
የአላህ እኞ ሙሉ ጤና ይዘን ስንት ነገር እናማርርሀለን ያረቢ
@munikakassahun6568
@munikakassahun6568 5 жыл бұрын
Egizabeher yemarachw uuffff
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆዎች አመቤቴ ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታኑራችሁ ምህረቱን ትላክላችሁ
@TinaTina-nd5cx
@TinaTina-nd5cx 5 жыл бұрын
Amen
@azebtufa8535
@azebtufa8535 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
Amene Amene
@user-cr9nv4ro6l
@user-cr9nv4ro6l 5 жыл бұрын
አሜንንንንን
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
እኔን ጭንቅ ይበለኝ የኔ ድንቡሽቡሽ ምህረት የማያልቅበት አምላክ ይዳብሳቱ
@user-et3sr9wu2v
@user-et3sr9wu2v 5 жыл бұрын
የኔ ማሮች እመብርሐን ትፈውሳችሁ እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😭😭😭😭😭😭
@hhazems_
@hhazems_ 5 жыл бұрын
የኔ ዕንባ ይፍሰሰ ለአኔ ልጅ የደረሰች አመቤቴ ማርያም ትድረሰላችሁ የኔ ማሮች የአኔ ዕንባ ይፋሰሰ አመቤቴ ማርያም ዛሬ ትዳብሳችሁ
@rehimanuredin2649
@rehimanuredin2649 5 жыл бұрын
የአላህ ያረቢ እባክህን የነዚን ምስክን ልጆች እንባ አብስላቸዉ አንተ የአለም ጌታ ሆይ ሙሉ ጤና ስጣቸው በዱአ በጸሎት አግዟቸው😭😭😭😢😢😢
@yirgaalem8626
@yirgaalem8626 5 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እባክህ እርዳቸው ምንምየማያውቁ ንፁሃንናቸውና ውውውውውይይይይ
@hawi.habeshawit6625
@hawi.habeshawit6625 5 жыл бұрын
ኡፍፍ ያረቢ የኔልብ ይታፈንላችሁ ያረብ በራህመትህ አሽራቸው
@hawi.habeshawit6625
@hawi.habeshawit6625 5 жыл бұрын
ኡፍ ይከብዳል በነዚህ እድሜ ያረብ ከ ቤት 2 ታማሚ አላህ ያሽራችሁ
@user-oo9ys2or7e
@user-oo9ys2or7e 3 жыл бұрын
እ ህ ት ደ ም ሪ ኝ በ ቅ ን ነ ት
@tubr7613
@tubr7613 5 жыл бұрын
እመቤት ቅድስት ድግል ማሪያም አንቺ ምህረቱን እዘጅላቸዉ አንቺ ዳብሻቸዉ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ በጣም ያሳዝናሉ የምህረት ክንዱን አምላክ ይዘርጋላችሁ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 5 жыл бұрын
ወይኔ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ግን የኔ እንባ ምን ሊረዳቸው ፈጣሪ እሱ ይማራቸው እማምላክ በምህረት እጆቿ ትዳብሳቸው 😭😭
@user-oo9ys2or7e
@user-oo9ys2or7e 3 жыл бұрын
ሰላም እ ህ ት ደ ም ሪ ኝ በ ቅ ን ነ ት
@user-qg9rq5bg8p
@user-qg9rq5bg8p 5 жыл бұрын
ያረብ አላህ ያሽራችሁ ያአላህ አንተ በእዝነትር አድናቸው ያረብ
@user-nr6fs3bm3x
@user-nr6fs3bm3x 5 жыл бұрын
የኔ ማሮች ሲያሳዝኑ አላህ በእስነቱ ጤናችሁን ይመልሳችሁ
@shebakashebaka1464
@shebakashebaka1464 5 жыл бұрын
አላህ ሱወ አፊያችሁ ይመልስላችሁ ያረብ ይከብዳል ብቻ
@jsnzn6551
@jsnzn6551 5 жыл бұрын
የኔ ማሮይ አላህ ይዲርስላቺሁ
@comment4934
@comment4934 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይድረስላችሁ አፈር ያብላኝ አታስለቅሱኝ እባካችሁ ወይ ያማል እመአምላክ ትድረስላችሁ አይዞችሁ ፀልዮ እግዚአብሄር አለ
@iyesuusiddooboqonnaakoo5139
@iyesuusiddooboqonnaakoo5139 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እኔን ለኔ ያርገው በውነት ውስጤን አመመኝ ልቤ ተስበሬ አይኔ እንባን እቀርሬች ምንም ባላደርግላቹ በፀሎት ከጎናቹ ነኝ
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 жыл бұрын
ኡሁ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱን ያዉርድላችሁ እንደወላጅ አመመኝ ጌታ ጥበበኛ ነዉ በማያልቀዉ ቸርነቱ ይጎብኛችሁ እደጉ ተመንደጉ ያሰባችሁት ይሙላላችሁ 💚💛💓💋
@yemariyamliji9999
@yemariyamliji9999 5 жыл бұрын
እመብርሃን ከጎናችሁ ሁና ከፊት ከኋላ ከቀኝ ከግራ ሁና ትከተላችሁ የወንቅሸት መላክ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብረኤል ወደ ደጁ ሄዳችሁ ለመፈወስ ያብቃችሁ የበረሃው መናኝ የአባታችን በረከታቸው ይፈውሳችሁ አሜን በእውነት ድናችሁ መስክራችሁ ትመጣላችሁ ቤተሰቦቻቸው ደስተኞች ሁነው እግዚአብሔር እንደሚያመሰግኑ 100%አምናለሁ
@user-wq8ud8ui2f
@user-wq8ud8ui2f 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኛችሑ
@jahjzjz7511
@jahjzjz7511 5 жыл бұрын
ወላዲታ ቃላ በምህረት ምህረቱን ትላክላቹ
@marie9698
@marie9698 5 жыл бұрын
እመብርሀን ምህረት ትላክላችሁ የኔ ማሮች እናት እና አባታቸው እንደምንም ብላችሁ ወንቅሸት ገብርኤል ውሰዷቸው ይድናሉ በርግጠኝነት
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ የኔ እናት በጣም ነው የሚያሳዝኑት ኡፍ
@elhamkbret7198
@elhamkbret7198 5 жыл бұрын
የኔ ማሮች አስለቀሳችሁኝ አላህ በሽታችሁን ነቅሎላችሁ እንደልጅ ቦርቃችሁ ተጫውታችሁ ያሰባችሁት ያድርሳችሁ
@user-oz8jw3vr8q
@user-oz8jw3vr8q 5 жыл бұрын
ውይ በእግዚአብሔር ስም ሲሳዝኑ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎበኛችሁ እህቶቼ አሰባችሁት ሞልቶ ለማዬት ያብቃን ልብ ይነከል
@user-kd6fh3nw6h
@user-kd6fh3nw6h 5 жыл бұрын
ውይይይይ የኔ ቆንጆዋች ያለም ሁሉ መድሀኒት እሱ ይፈውሳቹ ድንግል ማሪያም እናቴ እሶ ከመድሀኒታቹ ታገናኛቹ ::
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 5 жыл бұрын
ኡፍ ያማል ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላቹ በጣም አመመኝ መድሀኒያለም ይማራቹ ኡፍ
@martamarta9861
@martamarta9861 5 жыл бұрын
የኒማሮች የድንግል ማሪያም ልጅ መዳህኒያለም በምህረት እጁ ይዳብሳችሁ ኡፋአ የኔ እንባ ይፍሰስ በመቦረቂያ እድሜአችሁ የሀዘን እንባ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
يا الله አፊያችውን ይመልስላቸው ያረብ ምንም የማይሳንህ ጌታ ያረብ
@tiruworkfentaw7267
@tiruworkfentaw7267 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክላቸው በእምነት ጠበል ውሰዷቸው
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሄር ይማራችሁ እህቶቸ ለእሱ ሁሉ ይቻላል እና እመብረሀን ትዳብሳችሁ ጸበል ዉሰዶቸው ወላጆች
@user-oo9ys2or7e
@user-oo9ys2or7e 3 жыл бұрын
እ ህ ት ሰላም ደ ም ሪ ኝ በ ቅ ን ነ ት
@user-dq6wt8jn2n
@user-dq6wt8jn2n 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ
@user-ko1qf3vo9o
@user-ko1qf3vo9o 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማራችሁ እመብርሀን በምልጃዋ ትዳብሳችሁ ማሮች።
@weletakidan2813
@weletakidan2813 5 жыл бұрын
የእኔ እህቶች አይዞአችሁ እኔ ላልቅስላችሁ እማምላክ ወላዲተ አምላክ በምህረት እጃቿ ትዳብሳችሁ
@hanalove9601
@hanalove9601 5 жыл бұрын
እመብርሀን በንፁህ እጆቿ ትዳብሳችሁ የኔ ማሮች እባካችሁ ወንቅሽት ገብርሔን ውስዷችው ይድናሉ እመኑኝ ለኔም ታምር ተስርቶልኛል
@SalamSalam-cn8wn
@SalamSalam-cn8wn 5 жыл бұрын
እባካችሁ ወደጌታ ሂዱ ቸርች ሂዱ እ/ር አምላክ ሰላሙን ያብዛላቸው
@saranigatu6037
@saranigatu6037 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛችሁ የኔ ወገኖች። እንካን ሁለት ልጅ አንድም ይከብዳል አምላክ ይማርላችሁ
@sunnyzenbe9711
@sunnyzenbe9711 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርላቸው ፀበል ቅባ ቅዱስ ፀሎት አስደርጉላቸው በሽታ ሁሉ በሴጣን ነው ይድናሉ በፀሎት በርቱላቸቅ እግዚአብሔር ይማራቸው
@maremawel3195
@maremawel3195 5 жыл бұрын
እኔን ይክፋኝ አላህ ያንሳላቹ ውዶቼ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭
@sabinesafi2448
@sabinesafi2448 5 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሄር ይማራችሁ ኡኡኡፍፍፍፍ ያማል በዚህ እድሚያቸዉ መሳቀቅ
@iamalwaysinthelineofethiop2770
@iamalwaysinthelineofethiop2770 5 жыл бұрын
የማያልቅበት ቸሩ አምላካችን በምህረት እጁ ይዳብሳቹ
@fgrgxybf5852
@fgrgxybf5852 5 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር አምላክ በምሕረቱ ይጎብኛቹሁ ወላዲተ አምላክ እመብርሃን በአማላጅነቷ ትደረስላቹሁ
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 5 жыл бұрын
ያረብ ልጆቻችን ክፊ እዳታሰማን ያረብ እሱ ይማርላችሁ ውይ ከባድነው ምናባቴ ልሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
በጣም እህት😢😢😢😢😢
@user-ws7vp6ks8p
@user-ws7vp6ks8p 5 жыл бұрын
በጣም ያምል በልጅ አቅም አላህ ይጠብቃቺሁ የኔ ፍልልቅ
@user-vd2vj4ex3h
@user-vd2vj4ex3h 5 жыл бұрын
በጣም ያምን
@user-cy2em2mh5w
@user-cy2em2mh5w 5 жыл бұрын
ያአላህእሱበራህመቱያሽራችሁየኔማሮች
@nejuneju5523
@nejuneju5523 5 жыл бұрын
በጣም ያማል ፈጣሪ ጤናቸውን ይስጣቸው ሁሉም ለበጎ ነው ነገም የተሻለ ቀን ነው
@reditdamsee8831
@reditdamsee8831 5 жыл бұрын
እንዴት ያሳዝናል ፈጣሪ ይማራቹ የኔ እንቦቀቅላዋች ብዙ ህፃናት አሉ በልብ ኬዝ የሚሰቃዩ ፈጣሪ ሁሉንም ይዳብሳቸው እንፀልያለን ለሁሉም ህፃናት ባጠቃላይ እንደሚድኑ ተስፋ አለኝ
@KemboTube-sx7lj
@KemboTube-sx7lj 5 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብሳቹ ልዑል እግዚብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
@Hayat-nu3fm
@Hayat-nu3fm 5 жыл бұрын
አላህ ይርዳቹሁ ያረቢ
@mahletmahlet6648
@mahletmahlet6648 5 жыл бұрын
እውነት ያማል እግዚአብሔር ምህርት ይላክላችሁ
@azmraazmra5874
@azmraazmra5874 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማራችሁ
@azizhagos486
@azizhagos486 5 жыл бұрын
ደቀያ ደቀያ ደቀይ አነ ከነብዓልከን ጸላኢከን የንባዕ ረቢ ይቀንጥጠልከን ሕማምክን
@user-sp3lb1fp4x
@user-sp3lb1fp4x 5 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ምህረቱን ትላክላቹሁ የአቅማችንን እናደርጋለን የወለደ ችግሩን ያቃል ፈጣሪ አብሮአቹሁ ይሁን ልጆቹም ፈጣሪ ህልማቹን ያሳካላቹሁ አይዞአቹሁ በባእድ ሀገር ያለነው ፈጣሪ የልጆቻችን ክፉ ነገር አያሰማኝ
@tigistdejene5067
@tigistdejene5067 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማራቸው እነዚህን ብላቴናውች
@user-ib8pf9xd6t
@user-ib8pf9xd6t 5 жыл бұрын
ማሮቸ አላህ ጠናችሁን ይስጣችሁ ያረብ እር እኔስ አስለቀሳችሁኝ እናንተን የሚያህሉ እህቶች አሉኝ አላህ ያሽራችሁ በጣም ነው ወላሂ ያሳዘናችሁኝ በጣምም አስለቀሳችሁኝ አሁን በናንተ እድሚ የደዝህ መታመም በጣም ያሳዝናል
@madinamadina6907
@madinamadina6907 5 жыл бұрын
Allah yerdachu
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ እረ አንድ ተአምር አውርደህ እነዚህን ህጻን ታደጋቸው በአሁን ሰአት ጤነኛ ልጅ እንኳን ማሳደግ ከባድ ነው እማምላክ በምልጃዋ ትርዳችሁ
@user-pe6td3gu6q
@user-pe6td3gu6q 5 жыл бұрын
እደው ወላሂ ውስጤን በላችሁኝ አላህ ያሽራችሁ በዚህ እድሜ አይይይይ ስታሳዝኑ ።
@user-bz1nr6jk8l
@user-bz1nr6jk8l 5 жыл бұрын
እህህህህህህ ያአላህ አላህ ያሽራቸው በጣም ያሳዝናሉ አላህ ጤናቸውን መልስ እና ህልማቸው ያሳካላቸው
@MohdAli-qh2nq
@MohdAli-qh2nq 5 жыл бұрын
እፍፈፍፍ አቤቱ ጌታሆይ የድንግል ማርያምልጅ ቸሩ መድሀኔአለም አተ ምህረቱን ለክላቸው በዝህ እድሜያቸ እፉ ውሥጤነው የተነካው እመቤቴ ትጎብኛችሁ የኔ ውዶች
@ehhejsh5060
@ehhejsh5060 5 жыл бұрын
አህቴቼ እመቤቴ ከልጅዋ ከወዳጅዋ ጋ ትድረስላቹ የኔ ማሮች ወደ ፀበል ያለበት ቦታ ውሰዳቸው
@yemariyamliji9999
@yemariyamliji9999 5 жыл бұрын
ቅዱስ ገብረኤል ከጎናችሁ ይሁን የአባታችን በረከታቸው ባላችሁበት ይታደጋችሁ
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ይርዳችሁ ውይይይይ😢😢😢😭😭እስኪ እነዚህ ልጆች ምን ያውቃሉ😭😭
@rozaendres4927
@rozaendres4927 5 жыл бұрын
አላ ያሽራችሁ የኔ ወዶች ፈጣሪ የተመኛችሁትን ያሳካላችሁ
@zedhabashaw5866
@zedhabashaw5866 5 жыл бұрын
እኔም በሰው አገር እየተሰቃየሁ ነው አሏህ ይድርስልን
@seadaali5566
@seadaali5566 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-ns9wz1ih9v
@user-ns9wz1ih9v 5 жыл бұрын
የናዝሬቱ እየሱስ የይድረስላችሁ እመቤቴ ድንግል በምልጃዋ ትጎብኛችሁ
@user-xq5do6vc2b
@user-xq5do6vc2b 5 жыл бұрын
እኔን ይዴከመኛ ማሬ አላማሽን ገብርሄል የዴረስልሽ አባቴነው ለኔ ብዙነገር አዴሪጉልኛል አይዙቹሁ የመላክ አለቃ ገብርሄል ይባርቹሁ
@user-rz5tt5wx4w
@user-rz5tt5wx4w 5 жыл бұрын
ያአላህ ያረብ አላህ ይድረስላችሁ ያረብ አፉያችሁን ይመልስላችሁ ያአላህ ያረህማን አተ ድረስላቸው በራህመትህ እህህህህህህ
@zeynebbinteselam5787
@zeynebbinteselam5787 5 жыл бұрын
እፍፍፍ የኔ ሚስኪኖች እውነት የልብ ህመመም በጣም ከባድ ነው አላህ በራህመቱ ያሽራችሁ ሙሉ ጤናችሁን ይመልሰው
@mululove2162
@mululove2162 5 жыл бұрын
Egzabeher yimarachu yene konjowoch uuuufff betam yikebdal
@tizitayemaryamlij2709
@tizitayemaryamlij2709 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ።
@aaniyaaaniya4027
@aaniyaaaniya4027 5 жыл бұрын
አቤቱ የሰማይ አባቴ እንቧዬን ጨረስኩ መስዬ ረኤዲ ምን ላድርግ በድንግል ማርያም አንጀቴን በላችሁኝ ውድ ጎረቤቶቼ ምን ላድርግ ብቻ በሰላም ድናችሁ ያሰባችሁበት ለመድረስ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@user-up1lo3ir1n
@user-up1lo3ir1n 5 жыл бұрын
ያላህ አስለቀሳቹኝ የልብ በሽታ እኳን የልጆች ለኛም ከባድ ነው ህመሙ ያለበት ነው ሚያቀው እኔም አለብኝ ዱአ አርጎልኝ ኡፋ እህቶቼ አላህ አፋያ ያርጋቹ
@user-cu6qp6mx1p
@user-cu6qp6mx1p 5 жыл бұрын
እግረኞቸ እግዚአብሔር ምህረቱ ያውርድላችሁ እመቤቴ ማርያም እባክሽን ዳሻቸው አይዞችሁ እግዚአብሔር ታርክን ቀያሪነው
@user-hm4hf2dl7e
@user-hm4hf2dl7e 5 жыл бұрын
እመብርሀን ከናተ ጋራ ትሁን የኔ እንባ ይፈሰስ ውይ እንዴት ያሳዝናል
@user-yv1fd8ze8t
@user-yv1fd8ze8t 5 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ ያርብ ወይኔ አላህ በራህመቱ. ይርዳቹ
@user-fb3fj2jy1p
@user-fb3fj2jy1p 5 жыл бұрын
ደስ የሚል አባት ልጆቹን አላህ ያድንላችሁ
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 5 жыл бұрын
የኔ ማሮቸ አሏህ ሙሉ ጤናቺሁን ይመልስላቺሁ ምንም የማይሳነው ጌታ አይዟችሁ ገና ብዙ ነግር ትሰራቹ ለሀገራቹ ለቤተሰባቹ ለራሳቹ ማሮቸ ውድድድድድድ 😢😢😢
@asmabinttube1203
@asmabinttube1203 5 жыл бұрын
አላህ ምረቱን ያውርድላቹ ሀባይቢ ኡፍፍፍፍ
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ጎብኛቸው
@zaharaseiezahara217
@zaharaseiezahara217 5 жыл бұрын
አላሆይ የተጨነቀን ልብ አተፈርጂ ገዘብ ያላችሁ ወገኖቼ የተቸገርን ሠው እርዱ የስራችሁን ከፈጣሪ ታገኛላችሁ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 5 жыл бұрын
እግዛቤር ይማራቸው
@tsigemorgese4887
@tsigemorgese4887 5 жыл бұрын
የኔቆንጅዋችእግዚብሔርይማራችሁእመቤቴማርያምትዳብሳችሁ
@user-rj5zs3kp7z
@user-rj5zs3kp7z 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይድረሥላችሁ እህቶቼ
@only7389
@only7389 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህከቱ ይጎብኛቹህ እባካችሁ ፀበል አስጠምቆቸው
@sarabilliner3142
@sarabilliner3142 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አግኝቻለሁ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማራችሁ
@hananwellyawa2861
@hananwellyawa2861 5 жыл бұрын
የኔ ውዶች እኔን ይመመኝ ኡፍፍፍ ፈጣሪ ምህረቱን ይለግሣችሁ ኡፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ
@taibamohammed6736
@taibamohammed6736 5 жыл бұрын
አላህያሺሪቸሁ አይዙቸሁ ደሰ የሚላ ነገረ ህዩ
@nasalawad3921
@nasalawad3921 5 жыл бұрын
አላህ አፉያ ያድርጋቹ የኔ ጨቅላዎች
@sabimoke8851
@sabimoke8851 5 жыл бұрын
የአለም ሁሉ መድሐኒት የሖነው እሱ ክርስቶስ እየሱስ ፈጽሞ ይማራቹ የኔ ቆንጆወች
@barakaaldi4857
@barakaaldi4857 5 жыл бұрын
እኔም ልጄ የልብታማሚ ናትእግዝያቤር ይድረስላችሁ
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
እንዴ ትልቅ ጡት 😳
11:47
LEWI 🫰
Рет қаралды 496
የት ናት? | Yet Nat?
27:50
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 103
🛑ማርክ ከኛ ተደብቆ የማይሆን ነገር ሊያደርግ ነው 😱
19:39
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 20 М.
Не смотрите на эту картину!
0:38
ИЗЮМЕР
Рет қаралды 2,8 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 11 МЛН