በብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቅዱስ ገብርኤል ሊቃውንት የቀረበ ዜማ

  Рет қаралды 79,600

EOTC TV

EOTC TV

2 жыл бұрын

Пікірлер: 66
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
የቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይድርብን አቤቱ እምላካችን አባቶቻችንን ጠበቅልን በቃ በለን አሜን
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 жыл бұрын
ይበል ነው ዜማችን ቅዳሴያችን ሰማያዊ እንጂ ምድራዊ አይመስልም እኮ እንቁ መርጌታ ነው ለዚህ ሊቅ ደመወዝ ይነሰው? ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@kidistbahiru1278
@kidistbahiru1278 2 жыл бұрын
ቃል አጠቃቀም 🥰🥰🥰 የተማረ ይግደለኝ
@user-vg6wn3zr6u
@user-vg6wn3zr6u 2 жыл бұрын
በእውነት ልብ የሚማርክ ዜማ ነው በረከቱን ያድላችሁ ሊቀ ጠበብት መምህር ሰላሙ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ጸጋውን ያብዛልህ!!!!!!
@selamusiyoum
@selamusiyoum 2 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ምስጋናው
@aberemihete8083
@aberemihete8083 2 жыл бұрын
መንክር እግዚአብሔር በላእለ ቅዱሳኒሁ "በረከታቸው አይለየን !!!"
@tsegazeabmekbib1696
@tsegazeabmekbib1696 2 жыл бұрын
የቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን። የቀረበው ቃለ እግዚአብሔር ድንቅ ነው። ለሊቃውንቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@user-mx3tf8um8j
@user-mx3tf8um8j 2 жыл бұрын
እር በመዳኒዓለም ምን አይነት ድምፅ ነዉ ፡፡ ዝማሬ መላክን ያሰማልን ፡፡ አባታችን ነብሰዎትን በአፅደ ገነት ያኑርልን
@selamusiyoum
@selamusiyoum 2 жыл бұрын
ይህን መርቆሬዎስ ምን ብዬ ልግለጸው ድጓው እንደሆነ የአፍ መፍቻ ቋንቋው ነው ማነው የሚነግረን የዚህ ድጓ አመል መርቆሬዎስ እንደሁ ዝም ብሎን ሂዷል እብድ በጸባዩ ለሁሉ ያስፈራል ለመርቆሬዎስ ግን መንበር ያዘጋጃል ሁሉ ተናጋሪ ሰሚ በሌለበት ድንቅ ንግግር ነው በአርምሞ መሰማት በአርምሞ መናገር እንዲህ ከተቻለ ጥቂት ዝም ማለት ኧረ ማን'ን ገደለ ያን መሰል እርምጃ ያን መሰል ንግግር በአርምሞ ሲቀመጥ እንዴት ያደናግር የመርቆሪን አቡን እንደኔ ያለ ሰው እዘማለሁ ብሎ ጩኾ ከሚያጠፋው እስቲ በአርምሞ መርቆሪ ይዝመመው በሊቀ ጠበብት ሰላሙ ስዩም kzfaq.info/love/iK9rKy7Rw9Zi3kd1x8PcKQ
@alemtube8899
@alemtube8899 2 жыл бұрын
አሜን ፫ አባታችን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን
@yordanosyohannes9746
@yordanosyohannes9746 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ነፍሳቸውን ከአብርሃም ከይሕሳቅ ከያዕቆብ አና ከሁሉ ቅዱሳን ጋር በአጸደ ገነት ያኑርልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@majorasmerom5205
@majorasmerom5205 2 жыл бұрын
ሊቀ ጠበብት ሰላሙ ኖው መሪ ይበል ድምጽ በጣም ኣሪፍ
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ እኔ ሀፂያተኛዋ ልጅህን ይቅር በለኝ🤲😭😭አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን🤲እደት ልብን እረፍ የሚያደርግ ዜማ ነው ቃለ ሂወትን ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🤲💒✝️💒
@kahsaytsadik1094
@kahsaytsadik1094 2 жыл бұрын
የአባታችን የአቡነ መርቆሪዎስ አምላክ ታዓረቀን ስለ ብፁዕ ወቅዱስ ስትል
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉ ሊቃውንትን ያብዛልን እውነት ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ ነው
@besufkadbanteyehu772
@besufkadbanteyehu772 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ። በመቀጠል የቅዱስ አባታችን በረከት እና ቅድስና ለኛም ይድረሰን በረከታቸው ይደርብን!
@abebaleta1886
@abebaleta1886 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጴጥሮስ ወጳውሎስ ደብሬ ናፍቆኝ ነበር ስለ አየሁት ደስ ብሎኛል ገብርኤል ቤተክርስቲያንሲይምር እኔ ከሀገር ስወጣ ገና እየተሰራ ነበር እግዚአብሔር ለደጀሰላሙ ያብቃን አባቶቼ እግዚአብሔር በእድሜ በጤን ይጠብቅልን የአባታችን በረከት ይደርብን
@liyupage6975
@liyupage6975 2 жыл бұрын
አሜን
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
አቤት ዉበት ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑርልን!!!💚💛❤💒👏
@mekrezmedia
@mekrezmedia 2 жыл бұрын
የቅዱስ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን!!
@lovewins1074
@lovewins1074 2 жыл бұрын
ተዋህዶዪ ስንቱ ቀናብሽ መታደል መመረጥ ነው ተዋህዶ መሆን. ሀይማኖታችንን ተብቅልን ባርክልን እግዚአብሔር አምላክ ወይ
@habtamuhaile1049
@habtamuhaile1049 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! የቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@user-gd3lo5by2y
@user-gd3lo5by2y 2 жыл бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን
@behailudebebe1079
@behailudebebe1079 2 жыл бұрын
Beraktachew yedarben qale hiwet yasamalen
@keryodtube
@keryodtube 2 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን በጸሎታችሁ አስቡኝ 😭
@user-dh3yr6gm9y
@user-dh3yr6gm9y 2 жыл бұрын
ግሩም ዝማሜ
@mhiret
@mhiret 2 жыл бұрын
አቤት የኦርቶዶክስ ክብር ደስ ሲል ይሄኛው ዝማሜ ደግሞ ብዙም ጊዜ የማናየው ለየት ያለ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ቅዱስ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@msgnatkabotkabo3724
@msgnatkabotkabo3724 2 жыл бұрын
ነቦኖ መንግስተ ሰማይ የዎርሶም ንዓናከኣ ጠለለት ይግደፋልና
@berekethaile557
@berekethaile557 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ነፍሳቸውን ከአብርሃም ከይሕሳቅ ከያዕቆብ አና ከሁሉ ቅዱሳን ጋር በአጸደ ገነት ያኑርልን ልብህን እሚነካ ነው
@betemulugeta9782
@betemulugeta9782 2 жыл бұрын
It's so beautiful actually heavenly beautiful. It's unkind not to appreciate this regardless of whether you follow the religion or not. It's just amazing.
@user-et9sl9rh3m
@user-et9sl9rh3m 2 жыл бұрын
አባታችንን😭 ነፍስ ይማር😭😭😭😭
@fk3365
@fk3365 2 жыл бұрын
አባቶቻችን ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይሥጥልን ፣ ጌጦቻችን አባቶቻችሁ በሙያቸው እናንተን ሠጥተውናል እባካችሁ በሚያልፈው ዘመናችን በርቱና እናንተን የመሠሉ የቤተ ክርስቲያናችን ተክሎችን ሣትተክሉ እና ሣትተኩ እንዳታልፉ አደራ እላችኋለሁ ከዚህ በላይ የሚያረካ ዕረፍት የሚሠጥ ዘለዓለማዊ ክብር የሚያሠጥ በጎ ምግባር የለምና ። ኑሩልን ድንቅ ፀሎተ ፍትሀት ለብፁዕ አባታችን ዕድለኛው ፓትርያርካችን : ገፊዎቻቸው ተገፍተው በፈጣሪ ፍቃድ ከመንበራቸው ተመልሰው ማረፋቸው እጅግ ደሥ ብሎናል ።
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባቶቻችን
@user-rj8ry9ve4k
@user-rj8ry9ve4k 2 жыл бұрын
አባታችን ነፍሶትን በቅዱሳን ጎን ያድርግልን በረከትዎ አይለየንአሜን
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን 😢
@utftug3290
@utftug3290 2 жыл бұрын
አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ያተ ልጅ ስላደረከኝ ተመስገን
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 жыл бұрын
የቅድስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@savfdgcc7245
@savfdgcc7245 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትወት ይደርብን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን
@mamelove1191
@mamelove1191 2 жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደርብን።
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 2 жыл бұрын
አባታች በረከታቸው ይድረሰን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
ዝምተኛው አባታችን😭😭😭😭😭😭
@mezemirwrufael5038
@mezemirwrufael5038 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ።
@user-qv2ot5ql6d
@user-qv2ot5ql6d 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏❤❤💚💚💛💛
@Nagen_promotion7747
@Nagen_promotion7747 2 жыл бұрын
እናቴ ቤተክርስቲያን 🙏
@Lamenting24_7
@Lamenting24_7 2 жыл бұрын
12:20 I will put you where Joy is. O Holy father pray for us
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o 2 жыл бұрын
በፀሎት አስቡኝ እኔን ደካማው ወንድማችሁ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰበን ሁላችንን የኛ መልካም ወንድም
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይድርብን👐
@himahima2935
@himahima2935 2 жыл бұрын
አባታችን ነፍስ ይማር
@gmalgmal3752
@gmalgmal3752 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@MahiMahi-xq2eb
@MahiMahi-xq2eb 2 жыл бұрын
Berketachew yederbne 😭😭😭
@user-qv2ot5ql6d
@user-qv2ot5ql6d 2 жыл бұрын
😭😭😭💔💔😭😭ነፈሰይማር😭😭😭💔💔💔🙏🙏
@dhshhhdd8429
@dhshhhdd8429 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😭😭😭✝️✝️✝️🕯🕯🕯🕯🙏🙏🙏🙏
@fyyf7184
@fyyf7184 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯🕯
@mebrateayele7499
@mebrateayele7499 2 жыл бұрын
Berketach yederben yekdus abatachen
@rahmanmohd8003
@rahmanmohd8003 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-wg5uh5jl9n
@user-wg5uh5jl9n 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@phun4379
@phun4379 2 жыл бұрын
ሁሉ ሊቅ ሁሉ ሊቃውንት እኔስ?
@behayluasgdom1890
@behayluasgdom1890 2 жыл бұрын
በአለም የሚለየን ነገር ይህ ዶግማ ሰላለን ነው
@woubiamlak8003
@woubiamlak8003 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ja6SqLSg0KjUYo0.html ከቀኑ 6 /12 ስዓት ቃላትና ቋንቋ ሊገልጡት የማይችል ምህረት ተስጠን
@aberemihete8083
@aberemihete8083 2 жыл бұрын
መንክር እግዚአብሔር በላእለ ቅዱሳኒሁ "በረከታቸው አይለየን !!!"
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 жыл бұрын
አባታችን፣አገርአችን፣አስብልን፣አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 15 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 69 МЛН
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ ውእቱ ያድኅነነSynced Sequence
8:44
ማኅበረ ዲያቆናት ዘሽሮሜዳ ሥላሴ - Deacon Association Of S.T
Рет қаралды 669
🔴 የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች || Ethiopian Orthodox Mezmur || @-Ledatube
1:02:33
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 15 МЛН