No video

በቤተ ክርስቲያን ላይ ሊመጣ ያለው ታላቅ አደጋ || ዜግነታቸውን የቀየሩ 18 ጳጳሳትና 63 የደብር አለቆች || መምህር ብርሃኑ አድማስ

  Рет қаралды 17,701

Semayat Media

Semayat Media

6 ай бұрын

በቤተ ክርስቲያን ላይ ሊመጣ ያለው ታላቅ አደጋ || ዜግነታቸውን የቀየሩ 18 ጳጳሳትና 63 የደብር አለቆች || መምህር ብርሃኑ አድማስ

Пікірлер: 33
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 ай бұрын
ቤተክርስቲያን አንዲት ናት ተዋህዶም አንዲት ናት ።"ዜግነት"የሚሉት ተዋህዶን ለመከፋፈል ይረዳል ብለው አስበው ነው ።ይህ ከንቱነት ነው እንዴት ፓለቲካን እና እምነትን መለየት ያቅታል ? እነሱ ምን ያድርጉ እኛ እያንቀላፋን እላያችን ላይ ኩአስ እየተጫወቱ ነው ። የአባቶቻችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ዜግነታችን ገነት መንግስተ ሰማያት ነች 👍👏
@meazagenet4428
@meazagenet4428 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን እና ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይታደግልን 🙏🙏🙏 በቀጥታ ቆስቁሰው ቆስቁሰው ወደ አዘጋጁት ወጥመድ መርተዋቸዋል። እግዚአብሔር ይሁነን።
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ስንት ፈረንጅ ነው አዲስ አበባ ውስጥ የፔንጤ እምነት የሚሰብኩት ጣሊያኖች ካቶሊክ ውስጥ ያገለግላሉ ሲሳይ አንድም ቀን ስለጃዋር ዜግነት ሲናገር አልተሰማም ስንት ዘመን ሲየሽቃብጥ እንደሚኖር ይገርመኛል
@solomonmebratu5370
@solomonmebratu5370 6 ай бұрын
ምን ችግር አለው ለአባቶች ሲሆን ነው ? ስንቱ ባለስልጣን ነው ዜግነቱ ቢጣራ 70% ዜግነት የላቸውም ?
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 6 ай бұрын
እንኳን ለበአታ ለማርያም ወራዊ መታሰቢያ በዓል:ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ::ቅዱስአባ ዕብልይና አባ ያዕቆብ መስተጋድል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን::ስጣን የምህድበት አካህዱ የምሰራው ብያጣ ደሞ በዝግነት እረ ልኡል እግዚአብሔር ክዝህ በላይ እንዳናሳዝንህ ልቧና ስጠን የመጣብንን ቁጣና መአት ፀጥ አድርግልን የአባቶቻችን በረክታቸው ለኛ ለምናምነውለሁላችንምይደርብን
@eke1914
@eke1914 6 ай бұрын
God is great for everything 🙏
@ayneyeshy1041
@ayneyeshy1041 6 ай бұрын
እምነት፡የሌላቸው፡ፖለቲከኞች፡ሥራ፡ነው።። ከውጪ፡የመጡ፡ስለፖለቲከኞች፡፡ ከውጪ፡የመጡ፡ባለሥልጣኖች፡።።እንዲሁም፡የአብይ፡ሚስትና፡ልጆች።።ምን፡ታሰበላቸው።።ሲሳይ፡አጌና፡ለህዝብ፡መልስ፡ስጥ።።
@berihunkahsegn
@berihunkahsegn 6 ай бұрын
እንፀልይ።እግዚእብሄር።ይረዳናል።ዥም።እይልም።በልብ።እምነን።ክነገርነው።ይስምናል።እት።ጠራጠሩ።ሊቀጣን።ስለፈለገ።ነው።እጅ።ፍርዱ።እይተውም።ካሀዳወች።እዴት።።ግዜ።እይኖራቸውም
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 6 ай бұрын
አሁን ሁሉም ነገር ገብቶናል አባቶቻችን እንትን እና ቤተክርስትያናችንን ለመጠበቅ ዝግጁ ነን እናተ ብቻ እዘዙን ትዛዛችሁን እንሰማለን
@sosetg1
@sosetg1 6 ай бұрын
ልንገራቹ እኛስ ምእመኑ ተቸግረን ነው ዜግነት የቀየርነው እነሱ ምን ሆነው ነው መነኩሴ እንዴት ደግሞ ሃገር ክደናል ለሆዳችን ስንል ዜግነቴ አሜሪካዊ ነኝ ብዬ መደረቡ ይሻላል እኛ እኮ አገሬ አሜሪካዊ ነው ትውልዴ ኢትዮጵያዊ ነኝ 😢
@MegaAbya
@MegaAbya 6 ай бұрын
ደክሞናል ታክቶናል እንደ ዜጋ በአገራችንን በእምነታችን መኖር ካልቻልን ሕዝብ ምን እየጠበቀ ነው አህዛብ በሚመራት አገር ኢትዮጵያ ከጥንታዊነት ማማ ፈጥፍጠው የመናፍቅና የአህዛብ እልምን እኔን ለማድረግ ዳንኤል ክብረት አብሮ እየስራ ምስጥራችንን ቅርሳችንን እያዘረፍ እኛ ተኝተናል እኛ ወሪ ብቻ ግን እንደእዝብ እንደ ዜጋ ከወሪ ወተን እርምጃ መውሰድ አለብን ይበቃል የተኛ ትውልድ ይነሳ አማራ እየታረድ ትግራ ተድፍራ አክሱምን ለመቀራመት ተነስተዋል ዛሪ በቤተክርስቲያን የምንስማው ከቸርች አልስማንም ከመስኪድም ሲዘረፍ አልስማንም
@senaithagos8687
@senaithagos8687 6 ай бұрын
ቤተክርስቲያን የምትመራው በራሷ ህግ ነው አንጂ በመንግስት ህግ አይደለም ህጋም ቤተክርስቲያን ዜግነት አላወጣችም ቤተክርስቲያን ከፈለገች የውጭ ዜጋን አስመጥታ እንዲያገለግል ታደርጋለች
@elizabethlagiso9228
@elizabethlagiso9228 6 ай бұрын
ሲሳይ ምን ደህና ነገር ያወራል ለወሬ ብሎ ተንኮል አስቦ ነው
@cartok5042
@cartok5042 6 ай бұрын
ምንም ፈተና ነው ዜግነታቸውን ይመልስ።
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 6 ай бұрын
ሰው እኮ በዜግነት አይደለም ኦርቶዶክስ የሆነው ኤርትራ እኮ የኢትዮጵያ አካል ነበረች አሁን ግን የለችም ግን በአንድ ኦርቶዶክስ እምነት ነን ደሞ የውጪ ዜግነት ክሕደት አይደለም ምክንያቱ ቅዱስ ጳውሎስ ቅዱስ ጴጥሮስ አቡነ አረጋዊ ቅዱሳን እኮ ዜግነታቸው ኢትዮጵያ አይደለም
@user-vy9ib1vl1f
@user-vy9ib1vl1f 6 ай бұрын
አሳዛኝ ዜና ብላችሁ ብላችሁብጹዓን አባቶቻችን ለመለያየት የሚደረግ ዜና ነውና አባቶች በቅድስና ስራ ቢነገር በሞላ ዓለም ሀገራቸውና ይኸንን ቀደ 5:44 🎉 5:50 ም ብሎ የሐዋርያት ሥራ በየትም ቦታ ሀገራቸውና ቢሆንም ዓለማዊ መንግሥ ሊገባበት አይፈቀድም ስለዚህ አባቶች እንደ ዓለማዊ አይደሉምና ፠
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 6 ай бұрын
እረ ነገሩ እንደዉ ጠብ አለሽ በጀቦ ሆኖ ነዉ ኦንጂ ምንም ነዉር የለበትም በፖስፖርት የዉጭ ዜጋ መሆን።
@sosetg1
@sosetg1 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ መግባት የማይቻልበት ግዜ ይደርሳል እያሉ አባቶች ተናግረዋል 😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 ай бұрын
😢😢እረ አሁንስ ሰላም የሚወራበት ናፈቀኝ😢😢እግዚአብሔር ሆይ እርዳን❤❤
@cartok5042
@cartok5042 6 ай бұрын
ያሌላ ሃገር ህግ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህግ ምን ይላል ነው ጳጳስ ሲሆን ህግ የሚሻር መሆን የለበትም በኦርቶዶክስም እምነትም ከግብፅ የሚመጡ ተሿሚ ጳጳሳት እንዲቀርና ኢትዮጵያዊ እንዲሆኑ የተፈለገበት ምክንያት አለው በተጨማረም የአሜሪካዊዜግነት ሲሰጥ ለአማሪካ መንግስት አስብ ብቻ ለመቆም ቃል ገብተው ስለሆነ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ አንድ እርምጃ ለመውሰድ ብትነስ የሚቋማት ጰሷ ጋር ነው ።
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 6 ай бұрын
ስለ ቅዱስ ጳውሎስ ያንብቡ
@user-bh1cq8ym2q
@user-bh1cq8ym2q 6 ай бұрын
81 የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ኣገልጋዮች ኣገራቸውን፣ ቤተክርሰቲያናቸውንና ሊያገለግሉ የተሰየሙላቸውን ምዕመናን ክደው የሌላ ኣገር ዜግነት ሲወስዱ የኢትዮጵያዊነት መንፈሳቸውና ስሜታቸው የት ነበረ? ይህ ሊመጣ እንደሚችል ያኔ ጠፍቶባቸው ዛሬ ነው የታያቸው? እንግዲህ በመረጡት ኣገርና ባሕል ተጠቅመው የካዱትን አገርና ሕዝብ ሰላም አያንሱ። ገፋ ካለ በኢትዮጵያ እንደመረጡት የዓለም አቀፉ ሕግ ጠብቀው እንደ ማንም ባዕድ ሆነው ይግቡ። በመሠረቱ የተሠየሙት የተወሰነ ሕዝብ ወይም ዘር ካድሬ ሆነው ዘብ ሊቆሙ ነው ወይም ዘር ሳይለዩ ለተሰየሙለት ሕዝብ ሁሉ እኩል መንፈሣዊ ኣገልግሎት ለመስጠት ነው? እነዚህ የኢትዮጵያ ኦረቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንፈሣውያን ሥዩማን በሰይጣናዊ የትግራይ ጦርነት ዘመን በምዕናኖቻቸው ፊት ቆመው "ከሰው ሰይጣን ይሻለናል" ብለው ሲሰብኩ እውነተኛ ምንነታቸውን፣ ማንነታቸውን፣ እምነታቸውንና ለእዚኣብሔርና ለሰው ሁሉ ይሁን ወይም ለሌላ እንደቆሙ ቁልጭ ኣድርገው ገለጠዋል። የፓለቲካ ካድሬዎች ሆነው ይኸንን ሁሉ ግፍ በወንድማቸው የትግራይ ሕዝብ ላይ ሲያውጁ ብፁዕነቶቻቸውና መንፈሣዊነታቸው የት ሄዶባቸው ነበረ? "ክፋት ኣንድ ብቻ ደግ ነገር ኣላት፣ ወደ ባለቤቷ ትመለሳለች" እንደሚባል ይኸው እንግዲህ! ቤተክርቲያን እንግዲህ ውስጧን ትፈትሽ!
@senaithagos8687
@senaithagos8687 6 ай бұрын
መንግስት በሀይማኖት መግባት የለበትም የሚል ህግ አለ ኦርቶዶክስ ውስጥ እየበጠበጠ ያለው የኦሮሚያን ቤተ ክህነት እመሰርታለሁ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል የነበረ በጉልበት አሁን ገብቶ የኦርቶዶክስ ቤተ ክህነት ስልጣን ይዞ እየሰራ ያለው ቄስ በላይ ነው ሰላይ ከመንግስት ጋር እየሰራ ያለው ምህመኑ ተባብሮ ካላስወጣው አባቶች አቅም የላቸውም
@user-pq2wq7lv6d
@user-pq2wq7lv6d 6 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት ለምን ያስጠላቸዋል፣ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ኢትዮጵያውያኑን አያገለግሉምን፣ 1ኛ መቶ ክ/ዘመን ከ21ኛ ጋር ታመሳስላለህ፣ አገራቸው ባይመች ከሕዝባቸው ጋር አይሰዋምን፣ ይህ ራስ ወዳድነት ነው፣ አንተም አታንሻፍፍ
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 6 ай бұрын
Alamawe Orthodoxn matfate new.
@mamomamomamo12345678
@mamomamomamo12345678 6 ай бұрын
ፈረንጅ አግር በምቾ እየኖሩ ደሀውን ለጦርነት ማነሣሣት ከጳጳሳት አንጠብቅም እዝያው ቅሩ
@fkadunegash628
@fkadunegash628 6 ай бұрын
አንተ አንባቢ ተባዩ አንተ አአምሮህና ዓይንህ ታውረዋል አንጂ ይህ ካድሬም የዘራውን ነው አያጨደ ያለው ግን ላንተ አሱ አይታይህም አስቲ መለስ በልና የተናገራቸው ከሱ መውጣት ያልነበራቸውን ንግግሮች ደግመህ አዳምጥ
@daddubai8470
@daddubai8470 6 ай бұрын
ወደት ወዴት ነው የአለም ካቶሊክ በአንድ ጳጳስ ነው የምተዳደረው መንበራቸውም ቫቲካን ነው።የኛው ግን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ይላል ይህ ወሰን አለው ግብፅን አያዝም ግሪክን አያዝም ወዘተ ነው የቫቲካኑ ግን ሁሉንም ሰለሚያዝ የሌላ ዜጋም ቢሆነ ይችላል።አንተ ግን በኃይማኖት ሥም ሀሰት ስትዘራ ፈጣሪን አትፈራም።አሁን አንተ ጎጠኛ እንጂ ሃይማኖተኛ ነህ ማለት ይቻላል?
@AlmayhuAyele-tp4ux
@AlmayhuAyele-tp4ux 6 ай бұрын
እውነት እንነጋገር ከተባለ የሀይማኖት አባቶቻችን ዜግነታቸውን ሲቀይሩ አልያም የሌላ ሀገር የዜግነት መታዎቂያ ባለቤት ሲሆኑ የፈቃደ ሥጋ ስሜትና ፍላጎት ተገዥ ሆነው እንጅ ለመንፈሳዊ ሥራ ይሆናቸው ዘንድ እንዳልሆነ ሆድ ሲያውቀው ዶሮ ማታ እንዲሉ ነው ።እውነት ሀይማኖታቸውን ሀገራቸውንና ሕዝባቸውን ያስቀደሙ ከሆነ የሌላ ሀገር ዜጋ መሆንን በተፀየፉ ነበር ። አይደለም ሕይወታቸውን ለፍቃደ ነፍስ የሰጡ አባቶች ዓለማዊ የሆኑ ሀገራቸውን እና ሕዝባቸውን አጥብቀው የሚወዱ እልፍ ኢትዮጵያዊያን ለረጅም ዘመን በአውሮፖና በሌሎች ዓለማት የሚኖሩ ወገኖቻችን ከሚኖሩበት ሀገር የዜግነት ወረቀት መውሰድ እየቻሉ ኢትዮጵያዊነታቸውን አስቀድመው እንዳሉ ያደባባይ ሚስጥር ነው ።እኔ የመንግሥት ክልከላ በዚህም ሆን በሌላ የማውቀው አንዳችም ነገር የለም ።ነገር ግን የእኔ የሀይማኖት አባት በፍፁም የሌላ ሀገር ዜግነት አላቸው ብየ አንድም ቀን ጠርጥሬም አላውቅም በእውነት ስሰማ በጣም ነው ያዘንሁት ።ግን ለምን?ሞትን ፈርተው?አሜሪካዊ በመሆናቸው ሞትን ማምለጥ ይችላሉ? መከራንስ? ፃድቃን ሰማዕታት መከራን በፀጋ ተቀብለው በሐይማኖት መፅናትን አስተምረውናል የእኔ አባቶች እንዲህ ሁነው ማየትን ነበር የምሻው ።ለመሆኑ ኢትዮጵያዊ ሁነው ሀዋራዊ ሥራ ለመሥራትስ ማን ከለከላቸው ?።ያም ሆነ ይህ ዛሬ ላይ እያየን ያለነው ከጥቂቶቹ በቀር ይመክሩናል ያስተምሩናል የፈጣሪን መንገድ ያሳዩናል የምንላቸው አባቶች ከገመትናቸው በታች እየሆኑብ እያዘንና እያፈርን አቀርቅረን እንድንሂድ እያደረጉን ይገኛሉ ።በእውነት ሌት ከቀን ልባችንን ከፍተን ፈጣሪያችንን እንለምን ።መፅናኛችን ይህው ነው ።
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 6 ай бұрын
የሐዋርያት ስራ 22 : 26---29.........
@fkadunegash628
@fkadunegash628 6 ай бұрын
አረ ትንሽ አፈሩ ይህ ካድሬ የተናገራቸው ፖሎቲካዊ ንግግሮች ጠንቅቃቹ ትውቃላቹ የተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ፍትሃዊ ተቓም ብሆን ኖሮ ይህ ሰው በቀጥታ ከስራው መባረር ነበረበት ። ስለ ሰማይ መንግስት መስበክና ስለ መሬትያዊ መንግስት ሃላፊና ግዝያዊ መሆኑን አየሱስም የመጣበት ዋና ስራው ስለ ሰማዩ መንግስት ለመስበክና መንግስትህ ትምጣ አያልን አንድንጸልይ ነው ያስተማረው ታድያ ይህ ሰውየ ሲሰብክ የስማነው፡ የወያኔ መንግስት መምጣትና አለመምጣን ነው ይህ ንግግሩ ከተናገራቸው ፖሎቲካዊ ንግግሮች አንዱ ነው ብዙ ፖሎቶካው ዲስኩር ሲ ሲሰብክ የስማነው፡ የወያኔ መንግስት መምጣትና አለመምጣን ነው ይህ ንግግሩ ከተናገራቸው ፖሎቲካዊ ንግግሮች አንዱ ነው ብዙ ፖሎቶካው ዲስኩር ሲይደርግ ነው የተሰማው ታዲያ አናንት ትንሽ አይቀፋቹሁም ወይ ይህን ካድሬ ደግማቹ ደጋግማቹ ብጹአ ና አቡነ አያላቹ ስትጠሩ አስፋሪዎች ናቹ ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ
@hailmariam8501
@hailmariam8501 6 ай бұрын
እነሱ ከቀየሩ ቆይተዋል እኔ የሚደንቀኝ እንደነሱ ግፍ ና ጭካኔ ምዕመኑ በሀማኖቱ ፀንቶ መገኘቱ ነው።እነሱ አደል እንዴ ጦርነት አንዳንዴ መፃቅዱስም ይፈቅዳል እያሉ እየባረኩ ጦርነት ሲያስጀምሩ የከረሙ። አሁንም እግዚአብሔር ይፈረድባቸው መፍረዱ አይቀርም ቢዘገይም።
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu 6 ай бұрын
መ/ር ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ፡ ቃለ ሕይወት፡ ያሰማልን። የካቶሊኮችን የአሠራር ልምድ፡ በፍጹም የኦርቶዶክስ አድርጎ መውሰድ ተገቢ አይደለም። ሲሳይ አጌና፡ ለቤተክርስቲያኑዋ ተቆርቆሮ አይደለም። ሢሣይ አጌናን አሽቁዋላጭ ነው ያልከው ሰውዬ ነፍስህን አይማረው። ነገር ግን በአሠራር በኩል ይህ ክፍተት የሚፈጥር ከሆነ፡ ጳጳሳቱስ ቢሆኑ ኢትዮጵያ ምን አድርጋቸው ነው ዜግነት የሚቀይሩት። ለምድራዊ፡ ምቾታቸው እንጂ ለመንፈሳዊ ትሩፋት አይደለም።
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,8 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 117 М.
🛑 አስቸኳይ |  ተዘርፈናል ! የማይታይ የለም!! #ethiopian #orthodox @nsiebho
28:12
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,8 МЛН