Рет қаралды 84,635
ጤናይስጥልኝ, ይህ ቪድዬ በቤታችን ውስጥ ባሉ ነገሮች ተጠቅመን በቀላሉ 2 የፊት መዋቢያ አሰራር ነው፤ የአማረ የተዋበ ቆዳን ማግኛ ቲፕ ነው። እንድትምክሩት እጋብዛለሁ, አመሰግናለሁ🙂❤️
Hello, This video is about how to make a two simple homemade face mask for healthy and glowing skin. It is my favorite skin care routine. I invite you to try it hoping you will like it and make it your skin care routine as well.🙂
Used products
Dove Beauty Bar for healthy-looking skin White
www.amazon.ca/Dove-Beauty-hea...
➊የፊት ማስክ, ❤Face mask
🔹1የሻይ🥄ጀለተን/ 1ፓኬ
1tea🥄Gelatin unflavored
🔹1/2የሻይ🥄ማር
1/2tea🥄Honey
🔹2የሾርባ🥄 ትኩስ ወተት
2table🥄warm milk
● በጣም ደርቆ ለማንሳት ካመመን በምቀ ውሀ በመታጠብ ማጽዳት እንችላለን። እኔ ይሄን የምጠብቀው እንዳስፈላጊነቱ በወር 1 ወይም 2 ጊዜ ነው። ሴንሴቲቭ ቆዳ ያላችው ባትምክሩት ይመረጣል።
➋የፊት ማስክ,❤ Face mask
🔸2የሻይ🥄ቱመሪክ
2tea🥄Tumeric power
🔸2የሻይ🥄እርጎ
2tea🥄Yogurt
🔸1የሻይ🥄ማር
1tea🥄honey
🔴የኢትዮጵያ እርድ ብዙ ጊዜ ሌላ ቅመምም ስለሚደባልቁበት ለቆዳችን ጥሩ አይደለም, ቱመሪክ ብለን ምንም ያልተደባለቀ እንድንጠቀም ብዬ ነው።
ይሄ ማስክ ለሀሁሉም የፊት ቆዳ ተስማሚ እና እኔ የምጠቀመው በሳምንት 1 ነው ብዙ ጊዜ ።ጥሩ ለውጥም አይቼበታለው,ብዙ ጥቅምን ለፊታችን የሚሰጥ በጣም የምወደው ማስክ ነው❤️
MUSIC
1)Tigist Ejigu /Endet-Neh & Nafkote/
2)Ikson (last summer) • Ikson - Last Summer (V...
Facebook Page : @cocohabeshatips / cocohabeshatips
Instagram : @cocohabeshatips
/ fitsumawitejigu. .
Fitsumawit Ejigu /COCO/
የካንሰር ጉዞዬ \ MY CANCER JOURNEY
• የካንሰር ጉዞዬ \ MY CANCER ...
• Chemotherapy/የካንሰር ጉዞዬ ፪
• Chemotherapy AC/ የካንሰር...
• My cancer journey/የካንሰ...
• 🚫ስህተቴ ያስተምር‼️My cancer...
Thank You.
#ethiopian #fitsumawit #cocohabeshatips