ብቻዬን በወሰንኩት ዉሳኔ ዉብዬ ጥላኝ ሄደች😭

  Рет қаралды 79,634

Nahi Tube

Nahi Tube

11 күн бұрын

#nahitube #habesha #couples

Пікірлер: 535
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 9 күн бұрын
ኧረ ይደብራል ናሆም እድህማ አታስለቅሳት የቤትኪራይ አገፈገፋት ውቤዬ የኔ ምስክን😢😢❤❤❤❤❤❤
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 9 күн бұрын
ደምሪኘ❤❤❤
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 9 күн бұрын
ልጄ እንደፈለገ የሚቦርቅበት አየእናት ሁልግዜ የምታስበዉ ለልጇ
@osratgold7930
@osratgold7930 8 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@helinagebeyehu
@helinagebeyehu 9 күн бұрын
የኔ እናት ውብየ አሳዘነችኝ 😢 እኛም አስዘን ቤታችን ባንክ ተበድረን ፈጣሪ አልፈቅደው ብሎ ከሰርን ቤቴን ባንክ እንዳይወርስብኝ ብየ የ2 አመት ልጄን ጥየ ተሰደድኩ እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ከፍየ ቢቱ ተለቀቀልኝ እኔም ወደሃገሬ ልገባ ትንሽ ግዜ ቀረኝ ቤት ቦታ ባሁኑ ሳአት ለመግዛት ከባድ ነው የደረሰብኝን ላካፍላችሁ ብየ ነው 😊
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 9 күн бұрын
እሰይ እንኳን ተመለሰልሽ የኔ ጀግና አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
@Zehara9
@Zehara9 8 күн бұрын
ሄሉየ ደምሪኝ
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 8 күн бұрын
🙏🙏👏👏👏
@beletudebele5964
@beletudebele5964 8 күн бұрын
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@helinagebeyehu
@helinagebeyehu 8 күн бұрын
@@lubabayimam4598 አሜን እህታለም💕
@kidistbunaro2267
@kidistbunaro2267 8 күн бұрын
ሚስት ወልዳ የቤት እማቤት ስትሆን እንደ እቃ ለምታዩአት ወንዶች ጥሩ ትምህርት ነው😢😢❤❤❤
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa 9 күн бұрын
ሴት ልጅ እኮ ለቤቷ ሟች ነች😢ፕራንክ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በፈጣሪ 😢
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 9 күн бұрын
ደምሪኘ ❤❤❤
@bbbbjjjj5979
@bbbbjjjj5979 9 күн бұрын
Ahizok xeena yisxachu bet tisaralachu
@bbbbjjjj5979
@bbbbjjjj5979 9 күн бұрын
Burcuqo minmin ansa ka mangadle
@bbbbjjjj5979
@bbbbjjjj5979 9 күн бұрын
Abet masmasal nahi
@deme-zs5tc2qf8e
@deme-zs5tc2qf8e 9 күн бұрын
​@@tigistteketel3363ነይ እነደማመር
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 9 күн бұрын
ለሴት ልጂ ክብር ይኑርህ እደዚህ እስከምኩን ድረስ ለምን አነግራትም ብራክ መሆኑን እያወክ እምታስለቅሳት ኢጪ አበዛችሁት አይዞሺ ዉብየ የኔ እናት የልጃችንን ስትል አጀቴን በላችኝ
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 9 күн бұрын
ናሆምን ውብየን 200k,እናስገባው ውዶቹ
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 9 күн бұрын
እሺ እኔንም ደምሪኘ❤❤
@user-og5oi4jh8e
@user-og5oi4jh8e 9 күн бұрын
አወ።ደስነበረየሚለኝ200k❤ቢገቡ ።እስከዛሬ አልገብም ማለት ነዉ በጣም ቆዩ🌹
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 8 күн бұрын
Betam
@BetygirmaBaqala19
@BetygirmaBaqala19 8 күн бұрын
Yess❤❤
@osratgold7930
@osratgold7930 8 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤👍🏻​@@tigistteketel3363
@user-tr5ud2yd1s
@user-tr5ud2yd1s 9 күн бұрын
ናሂ አታስለቅሳት ዉብኤን ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት🥰🥰🥰🥰🥰
@Balcho3213
@Balcho3213 9 күн бұрын
prank እንደዚህ ልብ የሚሰብረ ነገር ባትደራረጉ ጥሩ እንኳን ብዬ እኔ ራሴን እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ
@Zehara9
@Zehara9 8 күн бұрын
መሲየ ደምሪኝ
@erbikaeyoub6332
@erbikaeyoub6332 9 күн бұрын
comment የሚታነበቡ ሁሉ ሰላም ለናንተ ይሁን እረ ስንት ሜልካን ስራ እያለ የእናንተ ልባችን የሚያቁ ስል ስራ ትመጣላችሁ ኧረ ፍራንኮ ይብቃን
@Zehara9
@Zehara9 8 күн бұрын
ረብቃየ ደምሪኝ
@user-ib2kn5xh3e
@user-ib2kn5xh3e 9 күн бұрын
😢😢የኔ እናት በየሱስ ሰም በጣም ነው ይምስማው ጌታን በየሱስ ሰም ጎበዝ የኔ ጥንካራ ሴት ጎበዝ
@Zehara9
@Zehara9 8 күн бұрын
ናርዶስ ደምሪኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 күн бұрын
ጉዞ ወደ 200K እነ ናሂን😊❤❤
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 9 күн бұрын
ደምሪኘ ❤❤❤
@alemazalie221
@alemazalie221 9 күн бұрын
መጨረሻውን አሳየን😢 ውብየ ጎበዝ የልጃችነን ተስፍ አሳጣህውአለች😢😢😢
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 9 күн бұрын
በትክክል ነው በአሁን ጊዚ እንደ አይነት ሰዎች ነቾ የበዙት አስተማሪም ነው ታስናነም ነው❤😂 በርቱ እና አመሰግናለን ላይክ ግጩት 👍👍
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 9 күн бұрын
እህታለሜ ደምሬኝ በቅንነት የኔውድ❤
@Zehara9
@Zehara9 8 күн бұрын
እህት ደምሪኝ
@sadasada6123
@sadasada6123 5 күн бұрын
ወላሂእኔእራሡ እደዚህነዉያለቀሥኩት አባቴ ባታይን ሺጡብኝ ተፎቅ እራሤንአጠፋለሁየ እናቴየሀገር ያለህ ብላ መሬቴን አሥመለሥኩ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 9 күн бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@rahmet2268
@rahmet2268 9 күн бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም
@halimamoehamade3933
@halimamoehamade3933 9 күн бұрын
ሠላላሁወሠለም😊
@sadahali8035
@sadahali8035 9 күн бұрын
ስለላወሊወሰለም
@AshrekaTamam
@AshrekaTamam 8 күн бұрын
sellolalehi woselemi❤❤
@user-fi1ff2zm9l
@user-fi1ff2zm9l 8 күн бұрын
S.A.W❤❤❤❤
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 8 күн бұрын
የእኔ እናት ውብየ በጣም አሳዘነችኝ ማርያምን አስለቀሰችኝ ለልጇ ስትል እናት ምንም ትሆናለች❤❤❤
@hirut7396
@hirut7396 9 күн бұрын
እናትና አባት ልጅ ከወለዱ በኃላ ለኔ ማለት ይተውና ለልጄ ማለት ይጀምራሉ ውብዬም ለልጄ ስትል አንጀቴ ስፍስፍ ነው ያለው ይሄ ፕራንክ እምትሉትን ነገር ተው በማርያም 😢😢😢😢
@Zehara9
@Zehara9 8 күн бұрын
ሄሩቴ ደምሪኝ
@user-go6hd9sy5l
@user-go6hd9sy5l 9 күн бұрын
ወይኔ ውብየ ዛሬ ተገተሻል የኔ ውዲ ቻይው❤❤😂😂😂😂😂
@AdisDayne-nx7cl
@AdisDayne-nx7cl 9 күн бұрын
ዉብ አይዞሽ አንችም ናሆም ታስለቅሳልሽ 😢😢 ቆንቆ ፋራክ ነው ግን ጥሩ ትምርት ነው እውነት
@user-xn7ow5zf8v
@user-xn7ow5zf8v 9 күн бұрын
ኧረ ይደብራል ናሆም እድህማ አታሰለቅሳት❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 8 күн бұрын
ሀኒየ ደምሪኝ
@mulu5
@mulu5 9 күн бұрын
ከባድ ፕራንክ ነዉ 😢😢ቦታ ማለት ልጅ ማለት ነዉ ዉብዬ እዉነቷ ነዉ አስተማሪ ቪድዮ ነዉ ዛሬ ላይ ስደት እምጠማዘዘዉ በሰዉ ሀገር ለልጆች ነዉ😢😢
@naatytube
@naatytube 9 күн бұрын
አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን አበረታቲኝ ቅመሞችዬ አበረታቱኝ❤🙏😔
@user-xg7ew4zb8r
@user-xg7ew4zb8r 5 күн бұрын
አረኩሽእህቴበርች❤
@naatytube
@naatytube 5 күн бұрын
@@user-xg7ew4zb8r የኔ ማር🙏❤
@workelove3235
@workelove3235 8 күн бұрын
አልቃሻ በሁሉም ነገር መረጋጋት የሚባል የለም እንዴ😮
@user-zn6fw1mb4g
@user-zn6fw1mb4g 8 күн бұрын
iko
@user-ns2pf2it8c
@user-ns2pf2it8c 9 күн бұрын
አይ እናት እናትም ናት ልጄ የሚባርቅበት እንደፈለገ አለች አያቹ ከፈጣሪ ቀጥሎ በዚህ ምድር ላይ እሷን የሚመስል ማን አለ ነገር ግን አባትም ያዉ ነው ግን እናት ትበልጣለች💕💕💕💕😀😊😍
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 8 күн бұрын
እናት እኮ ለዩናት ለራሷ ሳይሆን ለልጇ ነውየምታስበው እንኳንአንችየወለድሽው እኔምሳልወልድ ለልጀ እያልኩነው የሰራሁት
@Redu78978
@Redu78978 9 күн бұрын
አይ ፕራንክ የሚሉት ጉድ የኔ እናት ይሄ የቤክራይ አገፍግፏፏታል ቦታዉን ብቻነዉ የምፈልገዉ አለች😢😢❤❤❤
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 9 күн бұрын
ደምሪኘ❤❤❤
@user-pb7ik5ff4n
@user-pb7ik5ff4n 9 күн бұрын
ውይ ናሂ አታስለቅሳት ውብዬ ውይ አሳዘነችን😢
@shegabesta909
@shegabesta909 9 күн бұрын
አስከፊታል ይቅርታ ጠይቅ እውነት ነው ውብዬ ትክክል ናት 🥰🥰🥰
@CleMobile-fz7wd
@CleMobile-fz7wd 9 күн бұрын
ዉብዬ እሱ ብራክናዉ ታርጋጋ አይዞሽ 😢😢😢
@Aste221
@Aste221 9 күн бұрын
አረ ናሂ ውብየን አታስለቅስብኝ😒
@emoydseta2899
@emoydseta2899 9 күн бұрын
😂አስሉተያየትስ
@SamiraBrahan
@SamiraBrahan 9 күн бұрын
😂😂😂😂ወይኔ ናሆ አላለም
@almiwo3730
@almiwo3730 8 күн бұрын
አይ ውብዬ አይዞሽ ❤❤❤❤
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 9 күн бұрын
ዉብዬ ሰራልሸ ናሂ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@dubaidubai793
@dubaidubai793 9 күн бұрын
ሁልም እነት ለልጄ እስቢ ነት ውብይ ለልጄ ነው የምታስበው እይዙሽ ቆጄ አታልቅሽ እር ነሁም ግፍ ነው አታስለቅስት በቃ
@user-uv7gb5fu2g
@user-uv7gb5fu2g 9 күн бұрын
አይዞሽ ወብዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 9 күн бұрын
የኔ እህትአይዞሽ
@AbdurRahman-yl6sf
@AbdurRahman-yl6sf 9 күн бұрын
arif farak naw❤❤❤
@user-oe9in8mi4g
@user-oe9in8mi4g 9 күн бұрын
የቤኪረራይነ ቀለብ ይከብዳል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
@user-pv3ou7eb8r
@user-pv3ou7eb8r 9 күн бұрын
😅😊😊
@user-pv3ou7eb8r
@user-pv3ou7eb8r 9 күн бұрын
20:10 20:10 20:11
@user-pv3ou7eb8r
@user-pv3ou7eb8r 9 күн бұрын
20:22
@user-pv3ou7eb8r
@user-pv3ou7eb8r 9 күн бұрын
20:32
@Nesrya.
@Nesrya. 9 күн бұрын
ውዲ።ደምርኝ
@barakatbarakat2439
@barakatbarakat2439 7 күн бұрын
ዉብዬ አይዞሽ ምስኪን 😭😭😭
@user-vb4mr6hm1t
@user-vb4mr6hm1t 9 күн бұрын
ዬ ሄሉ ዎድም ኮናዉ 😮😢😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 5 күн бұрын
ትልቅ ት/ት ነወ ወንደሜ ለሆዳደር ወንዶች የደርስ😢
@taibah5903
@taibah5903 8 күн бұрын
ኖሆም በጣምይደብራልአታሰለቅሳት ዉብዬየኔማር አይዞሽእዉትሽንነዉ ግንደሞ ትምርትአለዉ
@Eyueleshete8
@Eyueleshete8 9 күн бұрын
ናህ ተው ተው ዉብየን አታሰልቀስ ❤❤❤
@nayigachris5689
@nayigachris5689 9 күн бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤በትክክል ትምህረት ነው ለሌላው
@lopesohadiso
@lopesohadiso 9 күн бұрын
ይህ ፕራንክ ከለቆማቹዉ ይህ ትዳር አንድ ቀን.....
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 8 күн бұрын
የኔ ዉብዪ የኔእናት ማርያምን አስለቀሽኝ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ😢
@samira1164
@samira1164 9 күн бұрын
ትክክልናትጀግና
@EnthusiasticAtom-ml3rd
@EnthusiasticAtom-ml3rd 8 күн бұрын
የኔ ምስኪን አይዞሽ🥺
@fikrTubedr4nj
@fikrTubedr4nj 9 күн бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን ለልጇ ነው የምር ከና ካሁኑ የምታስበው አይ እናትነት😢😢😢😢
@RomiDubai
@RomiDubai 9 күн бұрын
Noremal new gen nahi sera kejemere buhala pirank tefabete😂❤
@sarasara347
@sarasara347 9 күн бұрын
ወብዬ የኔ ጀገና ብደረ መልሺ የኔ ቆንጆ
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 9 күн бұрын
ያበደ ፕራን ነው
@GenetWende
@GenetWende 9 күн бұрын
ስታሳዝን የኔ እናት እረ ናሂ በቀርስ የዚህ ፕራንክ አሳዘነችኝ ውቧ 😢😢😢😢😢ደሞ እንቅልፌን አጥቼ አፌን ከፍቼ ማየቴ ጥሩ ትምህርት ነው ግን እናመሰግናለን
@TobaA-ef2dj
@TobaA-ef2dj 9 күн бұрын
ወይኔ በጣም አስለቅስሽኝ የእውነት እኔ የቤት ክርያ ነው ከልጆች ለዪቶ ስደት ያመጣኝ
@user-dz3cg4ph5p
@user-dz3cg4ph5p 9 күн бұрын
ብራቮ ናሒ ፌክ ወይም ማስመሰል የሌለበት በትክክለኛ ፕራንክ እውነተኛ የውስጥ ስሜቷን ስላሳየኸን አሪፍ ነው ።ጥራቱን እየጠበቀ ያለ ፕራንክ ነው። ነገር ግን አስቀድመህ በዚህ ልክ ማብራሪያ ባታበዛ ጥሩ ነው። ምክንያቱም በእርግጠኝነት ለአቅመ አዳም እና ከዚያም በላይ የሆኑ የሚከታተሉት ስለሆነ ለኪደር ጋርደን ልክ የተረት አባት የነበሩት እንደ አባባ ተስፋዬ አይነት እስታይል ባታደርገው በጣም የቃላት ድግግሞሽ ባታበዛ ጥሩ ነው። ሌላው አንድ ባለትዳር በጋራ ያፈሩትን ንብረት በጋራ ስምምነት መሆኑን ማረጋገጫ ከሌለ ለገዢም ሆነ ሻጭ በህግ ፊት ውድቅ ነው አይሰራም። በተለይ የውልና ማስረጃ የጋራ ስምምነታችሁን በአካልም ይሁን የፅሑፍ ማስረጃ ሳይኖር ውሉን አያፀድቅም።ያ ማለት ህጋዊ አይደለም ማለት ነው። ስለዚህ ገዢ አስቀድሞ በመረጃ ላይ ተመስርቶ ተዋውሎ ህጋዊ ለማድረግ ሲል ቀብድ እንኳን ከፍሎ ቢሆን ለሙሉ ክፍያ በጠቀስኩት መስሪያ ቤት ሲጠናቀቅ እከፍላለሁ ብሎ የሚስማማውም ከዚህ ስጋት ለመዳን ስለሆነ የዚህ እንደ ትምህርት ሰጪ አርገህ ትንሽ ገነን አርገህ እንዲገባን ማብራሪያውን በዛ ማድረጉ ቀርቶ በአጭሩ ግልፅ አሳብ ከዚያም ወደፕራንኩ ብትገባ መልካም ነው። መደምደሚያው ላይ በማብራሪያው ጊዜ ስለፈጀህ ፕራንክ መሆኑን ነግረሃት ከዚያ በኋላ ያላትን Reaction የማባበልና የተሰማትን ጠይቀህ ስትመልስ የምናይበትን ጊዜ ማብራሪያ ላይ ስላባከንክ ሳናይ ቀረን። ለማንኛውም እያሻሻልክ የበለጠ በሳል ፕራንክ እንደምታሳየን እተማመናለሁ።
@fggg520
@fggg520 4 күн бұрын
ያአላህ ውሎሽን ነውደ ስጥፊ ያዋልሽው😂😂😂
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt 8 күн бұрын
የእውነት በእንባ ጀምሬ በእንባ የጨረስኩት ቪዲዮ ግን ማነው እደኔ ከልቡ ያዳመጠውና ትምህርት የወሰደበት ይገርማል ሴት ልጅ እኮ ሁለመነዋን ትወዳለች ትዳርዋን የእውነት እዴት ቸክ እደምታደርግ የእውነት በስመአብ ውቤ አልቅሰሽ አአስለቀሽኝ ጅግና ሴት
@user-cb2xx4wc3r
@user-cb2xx4wc3r 9 күн бұрын
የኔ ውድ ውብየ አሳዘንሽኝ የኔ የዋህ
@user-kj7dh4yi7j
@user-kj7dh4yi7j 9 күн бұрын
እውነት ነው ሴት ሳትሰማ ዎንድ ብቻውን መሸጥ መለውጥ አይችልም ጥሩ ትምርት ነው ዉብዬ አይዞሽ
@smeerhs638
@smeerhs638 9 күн бұрын
አይዞሺውብየሚስኪን
@user-pd6zk2ej6f
@user-pd6zk2ej6f 9 күн бұрын
ውይይይ እኔ አፈር ልብላልሽ ውብዬ ምነው ናሆም እንደዚህ ስታለቅስ ቶሎ አትነግራትም
@zahraeshetu7182
@zahraeshetu7182 9 күн бұрын
አይይ ሥታሣዝን 😢😢😢😢😢😢
@santagezu7833
@santagezu7833 9 күн бұрын
አንደኛ ነበርኩኝ ማዳም ጠርታኝ አራተኛ አስደረገችኝ
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v 9 күн бұрын
ክክክክ
@Faithbemnet
@Faithbemnet 9 күн бұрын
እናት ለልጆቾ እና ለቤቷ እሳቢናት👍👍👍
@sameramohammed
@sameramohammed 9 күн бұрын
የኔናት የቤት ኪራይ ይከብዳል
@Nesrya.
@Nesrya. 9 күн бұрын
ውዲ።ደምርኝ
@sameramohammed
@sameramohammed 7 күн бұрын
እሽ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 8 күн бұрын
እእፊ አሰዘናችኝ በዲንጋጤ አዲ ናጋር ብቶንስ አይዞሺ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 8 күн бұрын
ኤጭ ነገ ፕራንክ ትላላችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@alemzertube4322
@alemzertube4322 8 күн бұрын
ትክክል ነህ እኔም ገጥሞኛል ብቻ ግን በዝምታ አለሁ😢
@shiwotyoutube7006
@shiwotyoutube7006 8 күн бұрын
ሤትል ለቤት ለሀገር ለልጅ ለሁሉ መሠረትነች
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 8 күн бұрын
ኧረ ይደብራል ናሆም ዉብዬ የኔ ወድ አታስለቅሳት💜💜💜💜💜💜😭😭😭😢😢😢😢😢❤❤❤❤በጣም ያሳዘናቲ
@HaymanutFiqaduu-ip2rt
@HaymanutFiqaduu-ip2rt 9 күн бұрын
😢😢😢 ayizosh hubiyee
@user-yz8wq8
@user-yz8wq8 9 күн бұрын
እጭ ፕራክ ሚባለው ነገር ጠላውት የምር በጣም አሳዘነችን አይዞሽ ዉብዬ 😢
@user-hs8dd9ht8e
@user-hs8dd9ht8e 9 күн бұрын
ፕራክነው
@tsehaymegersa2145
@tsehaymegersa2145 9 күн бұрын
Prank beza eeechii
@TatuKarkidan
@TatuKarkidan 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Wow yene konjo 😢😢😢😢😢😮😢 Ayzosh wde😢😢😢😢
@user-dp1jh3up8d
@user-dp1jh3up8d 5 күн бұрын
ሚስኪን አሳዘነችኝ የኔም ምኞት ቤት ነበር አሁን አልሀምዱ ሊላ ተጀምሯል በሰላም እድጨረስ ዱአ አድርጉልኝ
@user-mq8ji2uc3v
@user-mq8ji2uc3v 9 күн бұрын
ዉብየ ተገኝተሻል😢😢ቻይዉ ግን ስታለቅስ አዘንኩ😢😢😢❤❤❤❤
@TsehayTse
@TsehayTse 9 күн бұрын
ልቦና ይስጣችሁ ፕራን እያላችሁ ሰዉ የምታስለቅሱ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 9 күн бұрын
የኔ እናት😢
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 9 күн бұрын
ኸረ እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርባችሁ የምትሉ👍👍👍👍👍👍
@GenetMtku
@GenetMtku 8 күн бұрын
አስተማሪ ነው ናሂ
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 9 күн бұрын
ዉይ ይሄን ፕራክ ባሰራዉ ጥሩ ነበረ በተለይ በዚህ ጊዜ የቤት ኪራይ አስመርሯል😢
@user-xz8ed9oi1i
@user-xz8ed9oi1i 9 күн бұрын
ዛሬስ አሳዘንሽኝ
@bezuasrate481
@bezuasrate481 9 күн бұрын
ስታምሩ ❤❤❤❤❤
@SmilingCherryDumplings-yk4tp
@SmilingCherryDumplings-yk4tp 9 күн бұрын
የኔናት አስለቀሺኝ የምር ውይይ ከባድ ፍራክ ነው ምላሹን ቻለው ባልየው
@masratalamu1450
@masratalamu1450 9 күн бұрын
😂❤❤❤ 🥰 arif farAk naw😢😢
@MedinKiduse
@MedinKiduse 9 күн бұрын
እናት ሁሌም ለልጆ ነው ምታስበው😢 ወዲያው አትነግራትም እዴ ምን ሆነክ ነው
@user-zp5xv1tu6e
@user-zp5xv1tu6e 8 күн бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን ግን ትልቅ ትምህረት ነው እናት ለራሳ ሳትል ለልጃ ነው እምታስበው የልጀ ተስፋ ገደልከው አለች እካ የኔ እናት ውብየ አስተውይ ነሽ እግዚአብሔር መዲሀኒአለም ደንግል ማርያም የልብሽን መሻት እናት እና ልጅ የፈፅሙልሽ እማየ😢 ናሆም አይዞህ በጣም ደነገጠ የዋህ እና ትሁት ነህ እግዚአብሔር ይረዳህ ❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 күн бұрын
እውነት አሰለቀሰችኝ 😢😢😢😢 እረ እንደዚ አትሰራ
@user-ty4mg3zx1z
@user-ty4mg3zx1z 8 күн бұрын
አይይ😢😢
@ZakeyaKaram-nm9ji
@ZakeyaKaram-nm9ji 8 күн бұрын
ውቤ ተገኘች
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣችሁ በጣም ዱስ ትላላችሁ ቡርቱ❤❤❤።
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 8 күн бұрын
uuuffff webeyi yeninati piranki kibade new aliksekoni abershi 😢😢
@user-es1th7yn5d
@user-es1th7yn5d 7 күн бұрын
ዉብዬ yene ምስኪን 😢
@user-fi6zs4es2m
@user-fi6zs4es2m 8 күн бұрын
የኔ እናት❤❤🎉🎉
@user-kz2hu5df8z
@user-kz2hu5df8z 9 күн бұрын
Hayi,pirakiiii,,sawuni,tasabidaleee
@tigisit2534
@tigisit2534 8 күн бұрын
🙄እኔ ብሆን አለቀልህ እረ እንደዚህ ዓይነት ፕራንክ አታርግ
@rahmethussen8398
@rahmethussen8398 9 күн бұрын
welahi enym lilji bey tiy yemtahut bit lesralet bey nee 😢😢😢😢 enateko liljwa eji leraswa atenorm😢😢❤❤❤
@lulumedia1695
@lulumedia1695 9 күн бұрын
እንደዚ አይነት ፕራንክ አታደረጉ please
@HaregHaraka
@HaregHaraka 9 күн бұрын
ሴቶች ስንናደድ አይጣል ነው ለካ ናሆም ነው ስሙ እኔ ናሂ ነበር የማቀው በደንብ ተገኝተሻል ዛሬ 😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-bh1ln2wv6y
@user-bh1ln2wv6y 8 күн бұрын
Hubeyee jaganaa😢😢
ዳጊ የናሂ እዳ ከፍሎ አስለቀሰን😭❤️
25:50
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 29 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,1 МЛН
ከተማ ወሰድኳት፣ እሷ ግን አስከፋቺኝ!
52:02
በ ወይባ ጢስ አለሜን እየቀጨወ
2:20
Fasika Tola
Рет қаралды 19 М.
ዱባይን አየናት ከእግር እስከ ራሷ
18:37
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 100 М.
ጉድ ፈላ የዛሬ ቪድዮ ይለያል ቸሩ ጨለለ
28:05
Meri Tube ሜሪ ቱዩብ ቸሩ
Рет қаралды 18 М.
В поисках семьи😢😱
0:56
Следы времени
Рет қаралды 7 МЛН
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 13 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 81 МЛН
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
Опасные облака!😱🌩
0:20
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН