በድብቅ 4 ሚስት እና 9 ልጆች ያሉት ግለሰብ ሲጋለጥ

  Рет қаралды 125,878

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

6 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 149
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 6 ай бұрын
ምንጊዜም ሴት ልጅ መማር መስራት አለባት ራስን መቻል የመሰለ ነገር የለም
@MesheshaAyechew-rw8mx
@MesheshaAyechew-rw8mx 6 ай бұрын
አዎ ነጻነት የተፈጥሮ ስጦታ ነው የአገሬ የኢትዮጵያ ወጣት ሴቶች ተማሩ ከትዳር በፊት የአንድ ሙያ ባለቤት ሁኑ። በራሳችሁ ተማመኑ በኛ ዘመን ዝምታ የጥሩ ጠባይ መገመቻ ነበር። ትዳር ግን የሁለት የሴትና የወንድ ጥምር ነው። በጋራ ሀሳብ ይወሰናል። በተለይቅድመ ተውውቅ የተደበቀ ፀባይ ለማቅ ይቻላል። ልጂ በናትና በአባት ማደግ አለበት ብየ አምናለሁ።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 6 ай бұрын
ገመቹ ኮመንቱን አነበብኩት አብዛኛው አድማጭ ድጋፉን ለባላቸው ሰጥቷል አብዛኛው ስሜት ይሰጣል ወንድ ህጻናትን ደፍሮ በነጻ በሚለቀቅበት አገር ቤቱን ሳያጓድል የተፈረደበትን ፍርድ አድማጮችሽ ተቃውመዋል። ለአስተማሪነቱ ማስደንቀጡ መልካም ቢመስልም ንብረቱ ባክኖ እሱም ለእስር መዳረጉ በተራ ሰው እይታ ግር ይላል። ይህን እንዲያጠሩ የተለያዩ ባለሙያዎችን ጋብዘሽ ብታወያይ መልካም ይሆናል።
@rahel6046
@rahel6046 6 ай бұрын
ጎበዝ ነው ሁሉንም መከባከብ ከቻለ የስንቱን ሴቶች አገባሻለው እያለ እድሜአቸውን የሚጨርስ አለ አያችሁ 12 አመት ብቻ ፍርዱ
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 6 ай бұрын
ደውይለት በቃ አንቺንም ያግባሽ
@KokebaGoraw
@KokebaGoraw 5 ай бұрын
12 አመት ብቻ ተፈረደበት ነው ያለችው ምነው አልሽ አንቺ
@Romana7777
@Romana7777 6 ай бұрын
እኔ ግን ይሄ ሰው አጠፋ የምለው ነገር በፎርጂት ወረቀት ማግባቱን ነው። በተረፈ ዲቃላ አሳቅፎ አላውቅሽም ብሎ የሚክዱ ወንዶች በሞሉበት አፍሪካ ሃገር ላይ ሁሉንም በተሟላ ኑሮ ለማኖር መሞከሩ እና ደግሞ ልጆቹ በእንጀራ አባት ከሚያድጉ ጥሩ ነው ሐይማኖት ከሌለው ። ሐይማኖት ካለው ክርስቲያን ከሆነ ግን ከአንድ ሴት በላይ ሃጽያት ነው ። እኔ ከአንድ ሴት በላይ ወይም ከ አንድ ወንድ በላይ ያለ ግንኙነት አልደግፍም ።
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 6 ай бұрын
ሴቶች ብዙ ግዜ ብር የለዉን ሰው የያሉ ለዛም ብሩን ብቻ የገበሉ የሰዉዬን መንነት ሰየገቡ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 6 ай бұрын
ግለ ሰቡ የሰራው ስህተት በጣም ክፉና ነውር ነው ብዙ ጊዜ የምታቀርቡት ስለ ውንዶች በደል ነው የሴቶችን ክፉ ስራም ብታቀርቡልን መልካም ይሆናል በጣም በሴቶች በደል ላይ የተነጣጠረው አስትያየት የሴቶች አክቲቪስት ያስመስላችሗል የመጨረሻ ግቡም ጤናማና ትራዲሽናል ጋብቻን አጥፍቶ ተመሳሳይ ጾታዎችን ግሎሪፋይ ስለሚያደርግ አስቡበት።
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 6 ай бұрын
አላህ ፈቅዶለታል አታሽሟጡ እሡ ሙሥሊም ተሆነ ይፈቅዳል ማሽአላህ❤❤😂😂😂
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 6 ай бұрын
Muslims Bihon debeko nw ende ymiyagbaw
@Meseret-uq3jn
@Meseret-uq3jn 6 ай бұрын
ዝሙታሞች እንደናንተ የተግማማ የለም 1 ሠው 7 ጉድጓድ ውስጥ እየገባ ቱ እናንተን ማሠብም አልፈልግም።
@ribka9596
@ribka9596 12 күн бұрын
ሂጂና 5ተኛ አርጎ ያግባሽ🙄
@user-wl4np4uv3y
@user-wl4np4uv3y 6 ай бұрын
ግን ካላጎደለባቸው ምንችግር አለው ያገሬ ወንዶች በየቦታው እየወለድ እየጣሉ አደለ እንዴ
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 6 ай бұрын
ታዳ ምንችግራ አለው ሁሉንም ካሰተዳደረችው ስንቱ ክ20በላይ ሴትላይ ምንም ወጭ ሳያወጣ ገና አገባችሀለው እያለእ የሴቶችን ያበላሹ እያሉ አግብቶ ወልዶ እያሥተማራ እያሥተዳደረ ያለን ሰው ማስራ አይክብድም
@user-uf9qf9sp6k
@user-uf9qf9sp6k 6 ай бұрын
እኮ 😂😂
@dawg929
@dawg929 6 ай бұрын
እኮ ተካበደ። ተሸወደ እንጂ ሳይፈርምላቸው አራቱንም ይዞ መኖር ይችል ነበር። ጥሩ ጠበቃ ቢኖረው አንድ ቀን አይታሠርም ነበር
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 6 ай бұрын
😂😂
@hewansibhatu7413
@hewansibhatu7413 6 ай бұрын
Esir bet hedesh agbew
@shewarkabtadesse6941
@shewarkabtadesse6941 6 ай бұрын
4 gawa mesto anche nesh enda😅😅😅😅😅
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 6 ай бұрын
ታዲያ ምን ችግር አለ ሁሉም ችሎ ካኖረ።ስጀምር ሴቶች ብር ያለዉ ብቻ ይሁን እንጅ ምንም አያጣሩም።ስንቶቻችን በየቦታ የተጋደሙ አይደሉም ምን ታካብዳላችሁ ለዝህ ዱቄታም ፍት
@ryhxgy
@ryhxgy 6 ай бұрын
ትክክል
@muhammadhussien228
@muhammadhussien228 6 ай бұрын
እረ ጀግና ነው ማስተዳደር ከቻለ
@merhaba9036
@merhaba9036 6 ай бұрын
የኛ ወንዶች ሲኖራቼው እድህ ናቼው በድህነት ቂጣቼውን እየቆሉ ማንም እፍ ብሎ ሲያልፋቼው ነው የሚወዱት
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 6 ай бұрын
እኔ አልገባኝም በገዘብ አቅም ካለዉ ሁሉንም ማስተዳደር ከቻለ ምን ችግር አለዉ ቢገባ
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 6 ай бұрын
Be muselem heyimanot newa esu emifekedew
@sofyasoso3084
@sofyasoso3084 3 ай бұрын
ችግሩማ ሙስሊም አለመሆኑ ብቻ ነዉጅ ማስተዳደር ከቻለ ይመቸዉ ከዝሚት ማግባቱን ሳላደንቅ አላልፍም
@FatimaMohammed-ws5is
@FatimaMohammed-ws5is 6 ай бұрын
እውነት በጣም አስተማሪር ነው እኔ ከልጅነተ ጀምሮ የማንም ጥገኛ መሆንን በጣም እጠላለሁ እናመሰግናለን ጡሩ ትምርት ነው
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 6 ай бұрын
ወድልጅነዉ አለመናገር መብቱነዉ ካስተዳደራቸዉ መዉለድ ማሳደግ ከቻለ ምችግር አለዉ
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 6 ай бұрын
እና ይሄ ህግኮ ለኛ ለሙስሊሞችነው ለሌላው በድብቅ መሠለኝ የሚቻለው በይፋ ማግባት አይችሉም ከ1በላይ
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 6 ай бұрын
@@Ekram-dh4jg አይዋ እኮ እዚህጋ ጠቅልለዉነዉ ሚወሩት እኛንም ይጨምራል ብየነዉ
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 6 ай бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
@user-ed9zg6bt7i
@user-ed9zg6bt7i 6 ай бұрын
አሁን ቢፈታቼው ማነው የሚያስተዳድራቼው አሁን ልጆቹን የበደላቺሁት እናንተ ናቺሁ እርሱ ሳይሆን ክፉዎቺ ግን ተመቺቷቼው ነበር የሚኖሩት አይ ቅናት
@lehulutube9063
@lehulutube9063 6 ай бұрын
የባከነ ትውልድ ። ክርስናችንን አጥብቀን የማንም መቀለጃ እንዳንሆን።
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 4 ай бұрын
Fear God and keep his commandments.
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu 6 ай бұрын
አይሴቶችሰንባል፣ብርሰንል፣የዉሰጡንማንነት፣አናይም፣አይዘንድሮ😢😢😢😢😢😢
@Davidm127
@Davidm127 6 ай бұрын
ይገረማል የምር በዚህ ታሪክ የማቀው ሰው አለኝ
@tup6492
@tup6492 6 ай бұрын
awun mindinew 😳 tifatu ba igawi agibto ba sirat iyastedadere. Jegna new getan ❤❤❤❤
@user-nu9el1nj6b
@user-nu9el1nj6b 6 ай бұрын
አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን 😢😢
@asseb5268
@asseb5268 6 ай бұрын
አሸባሪና ፋሺዝም መንግስት ያለባት ሃገር በየቀኑ ሠዎች በማንነታቸው የሚገደልባት ሃገር ‼️ የባሰ እያለ...👆 4ት ሚስት ማግባቱ ምንድነው ወንጀሉ⁉️
@SSs-nl7gs
@SSs-nl7gs 6 ай бұрын
እኮ
@user-uc6sr6ls9t
@user-uc6sr6ls9t 6 ай бұрын
ነገሩ ጥፋት ነዉ : ነገር ግን ስንት ሌላ ባለጌ ወንድ አለ ህፃናትን የሚደፍር የእበት ትል . ከዚህ የበለጠ ወንጀል ስርቶ ከ 5 አመት በታች ብቻ የሚፈረድበት ::
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 ай бұрын
አንድንዶች ገንዘብ ካልቸገራቸው በቀር ምን እየተካሄደ ነው ?ብለው አይጠረጥሩም ቢያዬም የማይናገሩ አሉ ብዙ መስራት የማይወዱ ሰነፎች አሉ። ሰውየው ግን ዘመድ አዝማድ ፣ጉአደኛ የለውም?ይህን ያክል መሸፈን መቻል ትልቅ የውሸት ጥበብ አለው።ሽማግሌ ፣ሚዜ የሚይዘው የማያውቃቸውን መሆን አለበት ።ያሳዝናል ። ሁለታችሁም ምርጥ ሀሳብ ነው የምትሰጡ 👏👏👍
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 6 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው
@AmehaHabib-br3qq
@AmehaHabib-br3qq 6 ай бұрын
እኔ የምገርመኝ ይህ ግለሰብ ሃብት ንብረት ኖሮት ማስተዳደር በበቅ ሁኔታ ከቻለና ይህንም አምነው ገብተውበት ምንም ሳይጎድላቸው እያኖሬንነው ምስቶችም እንደዚህ ግፍ ፈጽሞብናል ብለው ሳያመለክቱ በራሳቸው ፍቃደኝነት በተመቻቸንኑሮ ከኖሩ ችግሩ ምንድነው ይህ እርኩሳዊ ቅናት ነው አሁን ልጆቹንም ለአደጋ የተጋለጡት በእናንተ ጣልቃ ገብነት ነው በሙስልም እኮ አቅም ካለው ማስተዳደር ከቻለ ከሶስት እስከ 4
@glad5038
@glad5038 6 ай бұрын
ማስተዳደር ከቻለ ያግባ ዝሙት ከመስራት ይሻለል ወንጀለኛ አይየለም መለቀቅ አለበት
@AmehaHabib-br3qq
@AmehaHabib-br3qq 6 ай бұрын
ግለሰቡ በጋብቻብላይ ጋብቻ በምል እንጅ መክሰስ ያለበት ይህን ይህን ያህል ፍርድ በእሱ ላይብመወሰኑ አግባብ አይደለም ለአራተኛው ሚስት ከፈታችው ብጋብቻ ላይ ጋብቻ ፈጸመ ከተባለ መፍታትና የሞራል ካሳ ብቻ ነው የምገባት ይህን ያህል ማግነን አግባብ አይሆንም ከዝህብበላይ ግድያ የፈጸሙ እንኩዋን ይህን ያክል ጫጫታና ፍርድ አያገኙምና አግባብነት ይሌለው ነው ብዬ አምናለሁ
@TamirDebeb
@TamirDebeb 6 ай бұрын
😢😢😢😢በትክክል ይህ ነገር ጥሩ ትምህርት ነው❤❤
@kuralove2988
@kuralove2988 6 ай бұрын
ጀግና በ... ነው ማለት ነው
@tsi119
@tsi119 6 ай бұрын
Wey gud 😢😢😢
@zaytunaadam595
@zaytunaadam595 6 ай бұрын
እኔ አድናቂው ነኝ ሁለንም እኩል ማስተዳደር ከቻለ ጎበዝ ነው እንደወጀል ተደረጎ 12 አመት መፈረድ የለበትም ኤኔ ሴት ደፍሮ ቢሆን እኮ በዚ ደረጃ አይቀጣም
@betidereje270
@betidereje270 6 ай бұрын
Selam selam😢😢😢😢
@abibeyene8492
@abibeyene8492 6 ай бұрын
ሰላም
@zufanberheberhaneberhe1577
@zufanberheberhaneberhe1577 6 ай бұрын
ምን ችግር ኣለው እስላም ኣራት ያገባ የለ እንዴ ብዙ ልጆች ም ይወልዱ የለ እንዴ ህይወታችን ተበላሸ ግን ኣይሉም እልቅንስ የሰውየውንም የሴቶቹንም ህይወት ኣበለሻሻችሁት
@user-wl4np4uv3y
@user-wl4np4uv3y 6 ай бұрын
እኮ ማሽቃበጣቸው ነው
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 6 ай бұрын
ወይ ጉድ ኣራርቆ መዉለድ ማለት እንዲህ ነዉ😂😂
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 6 ай бұрын
😂😂😂😊
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 6 ай бұрын
Dear Bisrat, our society favor men in general esp if he is rich. Women, in the other hand, are the victims. No body give them a shoudèr to cry on and make them stand on their feet. I feel sorry for the wives. I guess it is what it is. Keep your head up, ladies!!! Tomorro is another day.Thanks🎉🎉🎉
@susutube2726
@susutube2726 6 ай бұрын
ይዛሬው ሀሳብ የም ር እውነተኛ ታሪክ ነው ይችሴት እኔ ነበርኩኝ ግን አልሀምዱሊላህ ልክ እንደህልም የሚመስል ከእንቅልፌ ነቃሁኝ ለሱ እሚመቸውን እንጅ ለኔ እሚያስፈልገኝን ባህሪ እርግፍ አድርጌ ትቸነበር ያልሽው ነገርትክክል ነው #ጎረቤት ጏደኛ የሆነ ባል መሆን አይችልም #perfect ቃል ነው የውስጤን ነው የተናገርሽው
@fedillafedo260
@fedillafedo260 6 ай бұрын
ooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo
@almaz2abebe842
@almaz2abebe842 6 ай бұрын
amelke hoye men gudd now egzhoo😢😢😢
@kuri847
@kuri847 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-rd3fq1tx3t
@user-rd3fq1tx3t 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 6 ай бұрын
😢
@dawg929
@dawg929 6 ай бұрын
ምን አረጋቸው? አንድ ቀንም መታሠር አልነበረበትም። ደርቦ አገባኝ ካለች ፍቺ ትጠይቃለች እንጂ ሠውየውን ማሠር ግፍ ነው
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 6 ай бұрын
ሰላም ውዶቼ በጣም ነው የምወደቹ ስቀጥል አይ እነዝህ ወንድ የምበሉት ፍጥረት ምን አለባት መልካም ነገር ብትሰሩ እስከመቼ ነው እንሰሳ የምትሆኑት እባካቹ ሴቶችዬ እረሰቹን አስከብሩ
@gigike1500
@gigike1500 6 ай бұрын
Kormaw!!yihen seytan erasu yiferawal😢😢😢
@NatanemAraya
@NatanemAraya 6 ай бұрын
የኔ ህይወት እኮ ነው የሚመስለው ራሴን ለባሌ አሳልፌ የሰጠሁት ስረገጥ ነበር እግዚአብሔር ይምስገን አሁን ከዛ እየወጣሁ ነው ። አብረን ያፈራነው ሀብቱ ንብረቱ ትቸለት
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 6 ай бұрын
ስንት ጊዜ አብረው ቆየሽ?
@NatanemAraya
@NatanemAraya 6 ай бұрын
7አመት
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 6 ай бұрын
እኔ በጣም እሚገርመኝ ሙስሊሞች 4ማግባት ይችላሉ ማስተዳደር ከቻሉ እኩል ሲባል የሚማችሁ አንድ አግብቶ በድብቅ 10 ሲይዝ ኖርማል የሚመስላችሁ ሰወች ግን ደናናችሁ ወይ 😢
@hanamareyamgetnet2333
@hanamareyamgetnet2333 12 күн бұрын
አይ ሴቶች 😢😢😢
@seadamohamed495
@seadamohamed495 6 ай бұрын
ማስተዳደር ከቻለ ያግባ 😮😮😮😮😮
@user-uf9qf9sp6k
@user-uf9qf9sp6k 6 ай бұрын
እና ወና ልጆችን እና ምስቶቹን ከታከበከበ ምን ችግር አላው ሆ 😂😂😂ሴት በዝቶዋል
@m.g5367
@m.g5367 6 ай бұрын
Dedeb
@ryhxgy
@ryhxgy 6 ай бұрын
ታዳ ሳይቸገሩ ካስተዳደራቸዉ ምችግር አለ 🙄
@genetmoges5608
@genetmoges5608 3 ай бұрын
ተራኪው በጣም ደስ ይላል ብስራትም ደስ ትላለች
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 4 ай бұрын
People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ. Pray and believe the bible. Heaven and hell are real places. ❤
@AsterDrajee-lo4ew
@AsterDrajee-lo4ew 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮mmmmeee
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ!!❤
@user-ko8vm6rp7e
@user-ko8vm6rp7e 2 ай бұрын
Ereee ewnet new ! Ene yederesebig betam kebad new 💔guwadegaye sew astewawkag agbichew yhew mekera ayalehu 😂
@user-qk4bd2xk8e
@user-qk4bd2xk8e 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
@ZEDYOUTUBE-bi9ds 6 ай бұрын
ወይጉድድድድድየባስአለው
@kirasKasiya
@kirasKasiya 6 ай бұрын
ልጅ ማሳደግ እኮ የስራዎች ሁሉ የበላይ ስራ ነው የልጆችን ማንነት መቅረፅ ይህን ለምትሰራ ሴት ክፍያዋ ...ወንዱንስ ማን አሳድጎት ብቻ ዝም ይሻላል
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p 6 ай бұрын
Lemini yiferedibetali kechale yasitedadirachwe arifinwe
@ryhxgy
@ryhxgy 6 ай бұрын
ታዳ ዝሙት ካልሰራ በህግ ካገባቸዉ ምኑነዉ ችግሩ
@almaztolla4677
@almaztolla4677 6 ай бұрын
😱😱😱😱😱😱😱😱😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@MahirFedilu-pp4cj
@MahirFedilu-pp4cj 6 ай бұрын
ስንትና ስንት ሰዎች በየቦታው ቅምጥ አስምጦ ሚያጭበረብር እያለ ይህ ሰው አራቱንም ማስተዳደር ከቻለ እንደኔ ወንጀለኛ ነው ብዬ አላምንም
@user-cl6ln5fd1u
@user-cl6ln5fd1u 6 ай бұрын
ethuopia Wust New gin 😢😢😢😢😢
@Gabriel-pv6sq
@Gabriel-pv6sq 6 ай бұрын
What reason to lie 😢
@user-ng3mm5yl7c
@user-ng3mm5yl7c 6 ай бұрын
ግን ለሁሉም ፍቅር መሥጠቱን አትርሱ ሥንት ሠው ነው ሚሥቱን የሚገለው ቢያንሥ ለሁሉም እኩል አርጎ ይዧቼዋል ሥንት ሠው ነው ድቃለ እዬወለዱ አባት አልባ ህፃን የሚፈጠረው እናም አራት ማግባቱ አይገርምም ዋናው እኩል ማዬት ነው
@user-ep7jd9cy4b
@user-ep7jd9cy4b 6 ай бұрын
ዛሬ ገና አቅለሸለሻቹኝ በጣም በረዳቹብኝ
@user-ep7jd9cy4b
@user-ep7jd9cy4b 6 ай бұрын
የሰውየው ቀሽምነት አለመናገሩ ብቻነው እየነገራቸው ቢሆን ከአርባ ሴት ምናልባት ሶስቱ እንቢ ቢሉ ነው አሁን እንቢ ያሉት ብሩን ስለሚካፈሉ ነወ😅
@jkedja
@jkedja 6 ай бұрын
ማስተዳደር ይችላል ወይ በቂ ገንዘብ ይኖረው ወይስ እንዴት ኑሮውን ቻለው???
@tgethio6945
@tgethio6945 6 ай бұрын
ይቅረ ይበለን
@Lore9072
@Lore9072 6 ай бұрын
ታሪክ አፃፃፍ ላይ ልተሰሩበት ይገባል። በ"ግን" ተጀምሮ በ"ግን" ያልቃል
@tedlajyousseb-bt4cd
@tedlajyousseb-bt4cd 6 ай бұрын
❤❤🎉😢😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 6 ай бұрын
ፍርዱ ተገቢ አደለም በጣም ተጋነነ የገደለ ሀያ አመት እየታሠረ አገባ ቡሎ 12አመት አልበደላቸዉም አማልቶ እያኖራቸዉ ነዉ
@emajudinJemal
@emajudinJemal 5 ай бұрын
Isu dirijet iyakafatalachaw lijochun private school iyastamara naber. Sintu ale aydele ka 10 set aswalido yamikid. Tinish takabafe
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 6 ай бұрын
የገዘብ ነፃነት የሄወት ነፃነት ነው
@kibitadese696
@kibitadese696 6 ай бұрын
አኛ አትዮጵያ ኞች inkwanm ሃብታም አርጎ አልፈተረንም
@user-fl8tw6fv5r
@user-fl8tw6fv5r 6 ай бұрын
SNT wenjel eyale esun tasralachu?
@tedlajyousseb-bt4cd
@tedlajyousseb-bt4cd 6 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢❤❤🎉🎉😢😢
@chefgeni7700
@chefgeni7700 6 ай бұрын
የ24 አመት ልጅ ምን አባቷ የ45 አመቱን ጎልማሳ አገባች አፍቅራዉ😂😂😂😂😂😂
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 6 ай бұрын
ምን ችግር አለው ?
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 6 ай бұрын
እሱስ፡ፊቅር ካለ፡ቺግር፡የለውም
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 6 ай бұрын
በለውውውውውውው አታምጣው ስለው አምጥቶ ቆለለው ማለት አሁን ነው ። ምን አይነት ልክፍት ቢለከፍ ነው በሚስላይ ሚስት ላይ ፊጥ ያለው ??? ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ
@Meron292
@Meron292 6 ай бұрын
Dispora wondenew yetem sete eyskmete yemhede. Melake eymsele yesinte sete emba ede yalbachew....... Minew esum keza new ende meta?
@jkedja
@jkedja 6 ай бұрын
ነገሩ ድራማ ነው እውነተኛ ኑሮ
@SultanSalamo-vs4kn
@SultanSalamo-vs4kn 6 ай бұрын
ሴትኀት መለት የተጠበቀ መልበስ መለት ነው
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 6 ай бұрын
ብር ስበዛ አይምሮ ይደፊናል የሀፊታምነገር፡ስራው የወረደነው
@aminakebede3225
@aminakebede3225 6 ай бұрын
ታላጎደለባቸው ምን ችግር አለው ፉርዳችሁ ይገርማል
@Yegeter.ljitube.1
@Yegeter.ljitube.1 6 ай бұрын
ነብስ ያጠፋም 12አመት አይታሠር ሀገራችን 😅😅😅😅😅ሙስሊም ከሆነ በስርአት ካስተዳደረ መብቱነዉ ብዙተባዙ ዝሙትአልሰራ በስርአት አግብቶነዉ ፅኑእስራቱ ምንይሁታል ሴቶች ብርእያያችሁ አይናችሁ አይታወር በደብአጥኑ ሰዉየዉን ሂወትሳይበላሽ ሳትሰበሩ💔😥
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 6 ай бұрын
ማግባቱን ያግባ ነገርግን ነግሮ የመረጠውን መንገድ ያመነችውን የመረጠችውን ቢያገባ ምንም አልነበረም እሱግን እውነታውን ደብቆ ሴቶቹ ሳያውቁ ሆነእንጂ ።
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 6 ай бұрын
Ye Habesha wendoch Mechem tinish siyagegu yikunetenetalu mistin askemto ezam ezam merot yiwedalu lili gobez nech deresechibet bizuwoch ehitoch endezih yisheeedalu ensemalen bizu balehabtoch endezih yishewdalu setochye bakışı yet eyameshe sigebam hone silkun off bemiyadergbet wekt ena business trip eyale beyegizew siweta mebanen alebachihu degmo erasachihun atitalu zinth belu lebabsu tekuwakalu hulem lebetachihu mebrat hunu
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 ай бұрын
ግን እኮ በሙስሊሞች ህግ ሁሉንም ካስተዳደር ይቻላል!! በክርስቲያን ግን ፍፁም ክልክል ነው. ሌላው ሴቶች ለምንድን ነው ከወንድ እጅ የሚጠብቁት. ፍቅርም ሳይኖሬቸው እኮነው ያስተዳድረኝ እንጂ ብለው አብረው የሚኖሩት. 😮
@sofyasoso3084
@sofyasoso3084 3 ай бұрын
ቆይ ጥፍቱ ምንድነዉ 4 ሴቶችጋርኮ ቢዘሙት ምንም አይባልም ጋብቻ ወንጀል ሁኖ የሚታይበት ዘመን ዝሙት ቢሠራ ባልታሰረ ነበር ጥሩ ነዉ የሰራዉ ባይ ነኝ በዛላይ ይረዳቸዋል
@lbabalbaba1114
@lbabalbaba1114 6 ай бұрын
Sewyew menem alagwadelebachewm lchochun Beane srat tastemral yastedadiral mentions new muslim kehone deg aderege
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 6 ай бұрын
ምንችግር አለው ሀብት አለው በስራአት ያስደድራል
@GosayeEskinder
@GosayeEskinder 6 ай бұрын
የምር በጣም ጎበዝ ሰው ነው ምክንያቱም ሰው አንድ ቤት እንኳን በገንዘብ በግዜ አጠቃቀም እና ሚስቱን ለማስደሰት በማይቻልበት ዘመን ይሔንን እንዴት እናደሰበው እንኳን መገመት ከባድ ነው እንኳንስ ለማስተዳደር ይቅርና
@abed4668
@abed4668 6 ай бұрын
Seweyew dureye yemeslal
@bizuneshbefikadu3823
@bizuneshbefikadu3823 2 ай бұрын
አንባቢው ታናድዳለህ አልተዘጋጀህም
@matusala8322
@matusala8322 6 ай бұрын
4 ምስት 9 ልጆች? የሰው ህይወት ደንታ የለለው መንግስትና ህዝብ! ለራስህ በቀን ሁለት መብላት ያልቻልክ 9 ልጆችህን ማን ይቀለባል: ያንተ/ያንቺ መከራ ለትውልድ ከመሻገር አርፋችሁ ተቀመጡ ወይም ኮንዶም ተጠቀሙ::
@EliasKedir-qu2yp
@EliasKedir-qu2yp 6 ай бұрын
እና ማስተዳደር ከቻለ መብቱ ነዉ ወሬ
@ntsuzewdu6510
@ntsuzewdu6510 6 ай бұрын
ያንተስ ከፍ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 6 ай бұрын
በእውነትም ግብስብስ ነው እኔ ኮመንት መስጠት አልወድም ግን ይህ ሰውዬ ግብስብስ ነው
@zemuzemu1619
@zemuzemu1619 6 ай бұрын
Tigy
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 6 МЛН
የወንድሟን ሚስት የምታሰቃየው ሴት
43:52
Sile HiwotTV
Рет қаралды 187 М.
HE’S BACK! 😰
0:11
HeyItzPuppies
Рет қаралды 7 МЛН
Что делать, если вас проглотит анаконда???
0:59
Время знаний
Рет қаралды 2,8 МЛН
Creeper HEAD Fish Tank
0:26
RAWWFishing
Рет қаралды 9 МЛН