በድብቅ የተቀረፀ አበጀሽ እና ታዴ (ስራ ላይ) (Bedibik Yetekeretse New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 38,743

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

5 ай бұрын

Пікірлер: 115
@user-rs6oy8ic1t
@user-rs6oy8ic1t 3 ай бұрын
እስኪ ማነው እደኔ እናበጀሽን የሚወዳቸው በላይክ አሳዩን
@user-fy8vc1iz5c
@user-fy8vc1iz5c 5 ай бұрын
አያ ታዴ ሙላሡ ጤፍ ይቆላል አበጀሽ አምላስህ ላይ ቆመች 😄😄😄
@mathermam2626
@mathermam2626 5 ай бұрын
ታደአበጀሺታዝናኑአላቹሁየመዳምጩኸትታሥረሡንአላቺሁ
@ayalewatalayanley6395
@ayalewatalayanley6395 5 ай бұрын
አያ ታዴ አበጀሽ ሁሌም አትጠገቡ እናተን ለማየት በጣም ነው እምቸኩል
@Ra.com65
@Ra.com65 5 ай бұрын
ሁሉም አይጠገቡም አታበላልጡ::
@tigestmelke1734
@tigestmelke1734 5 ай бұрын
አበጀሽ የሌለችበት ምንም እይደምቅም በጣም ነው እምወድሽ እንቺና እያ ታዴ ትክክለኛ እክተር ናችሁ keep going እኔ በጣም ነው በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በቃ ትችላላችሁ:::
@Shewaye991
@Shewaye991 5 ай бұрын
ስሙ እናንተ ተዋናይ ቲቪዎች እንዲያው ለመሆኑ ሁሌ ስከታተላችሁ የታዴ የልጅ እናት ጥሩዓለም ብርቁ ኃይሌ አለሜ እና የእበጀሽ አጎት አያ ጥላዬ ከናንተ ውስጥ ተሰውረዋል ብዙ አዳዲስ ልጆች ሰብስባችኃል ልንገራችሁ ድራማችሁ እንደ ተውደደ እንዲቀር ከፈለጋችሁ እነዚህ ከላይ የተጠቀሱትል ልጆች አምጡአቸው የተጀመረውንም ተከታታይ ድራማችሁን ጨርሱት ብያችኃለሁ በተለይ አበጀሽና የታዴ የልጅናት በጣም ነበር የምታምሩት አበጀሽም የምትደምቂው በጥሩዓለም ነበር ስለዚህ በአስቸኳይ እነዚህን ልጆች አምጧቸው ያለዚያ ምንም አታምሩም
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ ሁሌም ከካሜራ ጃርባ ያለውን ትእይንት አሳዩን የሳቅ ምንጭ እኮ ናችሁ😂😂😂❤❤❤❤
@user-pt5df7vn2b
@user-pt5df7vn2b 5 ай бұрын
እወነትነው ግን
@user-gi7qc3bc1k
@user-gi7qc3bc1k 5 ай бұрын
የአበጀሺ ወንድም ጨረቃ ብርቁ ደግሞ ከታደሰ ጋ ተጣልቶ ሲሯሯጡ የነበረው ፀይሙ ልጅ የት አሉ 😢😢😢😢😢
@user-ti4do5tz4s
@user-ti4do5tz4s 2 ай бұрын
እረ በሳቅ እሶን እሶን የሚመስል ዝንጀሮ አላለም እኔደሞ ስወዳት
@chuchumike3286
@chuchumike3286 5 ай бұрын
እኔ እንደው በቃ ሁላችሁንም እኮ ንውየምወዳችሁ በቃ እያንዳንዳችሁ አንድ በአንድ የሚወደድ ንገር አላችሁ በተለያየ ቲያትሮች አይቻችሃለሁ እያንዳንዳችሁ ስጦታ አላችሁ ያው አበጀሽ ንገሩዋ ሁሉ በፁም በፍፁም በተለይእናት ሆና ስትስራ በቃ ትክክልየእውንት በየቤቱ ያለውን የእናትንት ባህሬ ንው የምታንፀባርቀው እኔጃ እንዴት እንደምገልፀው ታደስን አግብታታደስ በላዬዋላይ ወደሌላ ሲሄድ በተለይ የወለዱ እናቶች እያወቁት ታግስው አብርው የሚኖሩትን የእውንቱን ባህሬ ንው ያሳየቸው ባሁን ግዜ ግን እውንት አለእንደዚህ እማወራ ለማንኛውም ሁላችሁም🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷👌👌👌👍👍👍👍👍👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 5 ай бұрын
ቪዶ ስለቁ ሰአትአይታችሁ ልቀቁ ብዙተመልካችእንድታኙ ማታ ቢሆነ አሪፍነው
@user-pd6hs1uf8f
@user-pd6hs1uf8f 4 ай бұрын
የአለምወርቅ የኔፍልቅልቅ❤❤❤
@user-sk2jb9up2u
@user-sk2jb9up2u 4 ай бұрын
እናተ ያገሬ ልጆች እስኪ ብርቁን አምጡት ተጣልታችሁም ከሆነ ታረቁ❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 ай бұрын
የሳቅ ቀን ነው ሰላማችሁ ይብዛ❤
@self-possessed
@self-possessed 5 ай бұрын
I am truly amazed by your collective talent, especially Tadesse and Abejesh🤩🤩🤩
@mintwabmint270
@mintwabmint270 5 ай бұрын
Yes they’re talented
@tadegeayana9489
@tadegeayana9489 5 ай бұрын
ባሪያት ቆንጆ ትችይበታለሽ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅አያ ታዴና አበጀሽ ድምቀቶች❤❤❤
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 5 ай бұрын
ወይታደሰ የሳቄ ድምቀት ኑርልኝ❤❤❤❤❤
@kalkal8332
@kalkal8332 5 ай бұрын
የአያ ታዴ ዉሸት ቆሞበእግሩ ነዉየሚሄደዉ እግዚኦ😅
@Ra.com65
@Ra.com65 5 ай бұрын
😂
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 5 ай бұрын
😂😂ልክ እንደ አብይ አመድ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 ай бұрын
ይሮጣልምኮ 😀😀😀😀
@user-dm6qp7ud6m
@user-dm6qp7ud6m 4 ай бұрын
ትንሹ አብይ አህመድ
@user-nb6dr2hm6g
@user-nb6dr2hm6g 4 ай бұрын
😂😂😂
@nebiahmed3297
@nebiahmed3297 4 ай бұрын
Thank you from Uk 😁😁❤️🙏🏽
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
አይ ዲስኩር እውነትም ዲስኩር 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤አያ ታዴ
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 5 ай бұрын
ቡና የምታፈላዉ ሥወዳት💓💓💓💓💓
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 ай бұрын
የአዬ ታዴ ውሸት በእግሩም በእጁም ነው ቆሞ የሚሔደው ግን በጣም ነው የሚያስቀኝ በውሸቱ ሲጀነጅን በተለይ😀😀😂😂
@werdemihrte5966
@werdemihrte5966 4 ай бұрын
አይ ታዴ እደልቡ 😂😂😂😂 አበጁ ነፍስ ናት ወጥራ ነው ያዘችህ ትችላላችው አደኛ ታዴ ብጥርቁ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 5 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ተሰብስባችሁእግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ጠብቆ በሰላም በአንድነት ይሰብስበን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@amrentube740
@amrentube740 4 ай бұрын
የኔ ማሮች ስወዳችሁ
@user-eq6bh6hi6d
@user-eq6bh6hi6d 4 ай бұрын
Abejeshin sewedat❤
@alamadan717
@alamadan717 5 ай бұрын
ወየው ዛሬ በሳቅ ልቤ በሰበሰ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በርቱልን በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretMekonn-bc1xl
@MeseretMekonn-bc1xl 5 ай бұрын
በሰብሰ😂😂😂😂😂
@alamadan717
@alamadan717 4 ай бұрын
@@MeseretMekonn-bc1xl የምሬን ነው ከመሳቄ ብዛት ልቤን አመመኝ እንባየም ከአይኔ እረገፈ ጉድኮ ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 5 ай бұрын
ይለያል የዛሪዉ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@endeshaw527
@endeshaw527 5 ай бұрын
ኧረ አያታዴ ተመችተውኛል ፈጠራወ ይቀጥሉበት!!!! ግን የአይኔ አበባ የት ሂዳ ነው ዛሬ ለምን አልመጣችም?
@mahilet1817
@mahilet1817 4 ай бұрын
Ay aya tade
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 4 ай бұрын
ታዴና አበጀሽ የሳቄ ምጮች😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሱስ ሆኑብኝ😅😅😅😅
@user-pd6hs1uf8f
@user-pd6hs1uf8f 5 ай бұрын
የኔውዶች ስወዳችሁ❤❤❤
@wubewuletaw4769
@wubewuletaw4769 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 5 ай бұрын
አረ አያ ታዴ ቻይንኛ አልተቻልክም 😂😂😂😂😂❤❤
@user-kr9cc3bh9h
@user-kr9cc3bh9h 5 ай бұрын
የኔ ውዶች ባህላቸውን አክባሪ❤❤❤
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 4 ай бұрын
አያ ታደሰ አላስወራ አለችህ ውሸት 😅😅😅ስወዳችሁ አለባበሳችሁ ደስስሲል በቲቪ ኑ
@user-eu6hw2qc1b
@user-eu6hw2qc1b 5 ай бұрын
ውድ ወችየ
@ZeynebaAhmed-pn7lh
@ZeynebaAhmed-pn7lh 3 ай бұрын
Ay tada wushat
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 5 ай бұрын
Tade❤❤❤❤😂😂
@user-uo2xd2ru4t
@user-uo2xd2ru4t 5 ай бұрын
Stamru❤❤
@segenetmogesadafer6736
@segenetmogesadafer6736 5 ай бұрын
BERTU
@gagababa7443
@gagababa7443 5 ай бұрын
😊😊😊
@HjcyVnvc
@HjcyVnvc 4 ай бұрын
1:26
@user-uo2xd2ru4t
@user-uo2xd2ru4t 5 ай бұрын
😂😂😂tadi❤
@HjcyVnvc
@HjcyVnvc 4 ай бұрын
Yayesh..yetade..tebeka..honalech
@user-qm5kg6lf5y
@user-qm5kg6lf5y 4 ай бұрын
ወይኔሰውድችህ❤❤❤❤😂😊
@user-ln9uw9eg1y
@user-ln9uw9eg1y 5 ай бұрын
Qinawu kabadinow 😂😂😂😂😂
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 5 ай бұрын
እንዲ ነው የሚያምርባቸው በፍቅር ሰትሰባሰቦ
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 5 ай бұрын
እነዚህ መቼ ተነጣጥለው ያውቃሉ ሁሉም አብረው ነው እኮ የሚሰሩት እነ ሃይሌ እና እነ ብርቁ ናቸው የተነጠሉት
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 5 ай бұрын
@@biruketawitkefelegn8010 ከእንደሊሎቹ እዳየነጣጠሎ ነው
@MeseretMekonn-bc1xl
@MeseretMekonn-bc1xl 5 ай бұрын
ጨረቃም እይ ጥሌም 😂
@user-eq9jj2tj3b
@user-eq9jj2tj3b 5 ай бұрын
አያ።ታዴአቤት።ውሽትት።ክክክክ
@user-qm5kg6lf5y
@user-qm5kg6lf5y 4 ай бұрын
አይትዝታብችሀ ገራናፍቅሻኝ😅😅😅😅
@mekinali3028
@mekinali3028 4 ай бұрын
በራቱ በራቱ የጀመራቺሁትን ጨርሱት ሌላዉ የአቶ ተደሰና የወ/ሮ አበጀሺ የትዳር ተሞክሮ ቀለ መጥየቅ ይደረግላቸዉ
@wasansan5781
@wasansan5781 5 ай бұрын
.ያየሺና.አበጀሺ.ታደሰ.በ1መለያየትየለባቸዉም.ይጀምቃልነገሩ
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 4 ай бұрын
አቤት. ውበት ሻሺ አጠማጠም❤❤❤❤
@winaTUb
@winaTUb 4 ай бұрын
ደሥሥትሉኛኮወላሂ❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
ደርብዬ ሰርቄ ነው እምወድህ
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😅😅😅
@beretukanMeles
@beretukanMeles 3 ай бұрын
ዛሬ ታዴ እና ብራሀኑጁላ ጋር ተመሳሰሉብኝ😂😂😂
@gjvj7116
@gjvj7116 5 ай бұрын
አበጅሽ 😂😂😂😂
@ethio1283
@ethio1283 5 ай бұрын
😂😂😂😂 ሸና እንዪ አሠቅሎ አሉ ምን ማለታቸዉ ነዉ
@mrn3878
@mrn3878 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@almazekaseye7172
@almazekaseye7172 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-lu6cf5qx3z
@user-lu6cf5qx3z 4 ай бұрын
ትንሽ ልቀሳቀስ አላለም
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 4 ай бұрын
እሷን እሷን የመሰሉ ዝጆሮ እገል ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hiamhuot843
@hiamhuot843 3 ай бұрын
እረበሳቅልሞትነዉ😂😂😂😂😂
@userd42
@userd42 4 ай бұрын
እንደው,ደስ,እንደምትሉኝ,የናፈቀችኝን,ኢትዮጵዬን,ታስታውስኛላችሁ,ኮሚኮች,አስቂኞች,ናችሁ,ኑሩልን,አቦ,በሙሉ,አርእስቱ,የሚያስቅ,ይመቻችሁ
@almazyilma1007
@almazyilma1007 5 ай бұрын
እረ እኔ የምለው ታደሰ ሴት ማተራመሱንም ውሽት መዶሰከሩም እውነት ማሰመሰሉንም በምን ቸካነው?
@SalamSalamah
@SalamSalamah 4 ай бұрын
ወይኔይሂቪድውሲለቁየትሂጀነው😮😮😂😂❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
ሞትኩበሳቅ
@user-lu6cf5qx3z
@user-lu6cf5qx3z 4 ай бұрын
እረአበጀሽ
@Mamite926
@Mamite926 4 ай бұрын
Ato Taddess , you learned this laying from Ethiopian parliament. Abegesh, it was better if you take Abby position
@user-qm5kg6lf5y
@user-qm5kg6lf5y 4 ай бұрын
አይይትድሰ😂😂😂😂😂😂😂
@betawrash3393
@betawrash3393 4 ай бұрын
እኔ እምለዉ አያ ጥላየ እና ብርቁን አምጥሉን የት ሄዱ
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 4 ай бұрын
ታምራላቹ ወግ ለዛ አለው ሁሌ ድራማቹ!ነገር ግን በጥቁር ሰው ላይ ያለው አመለካከታቹ ገርሞኛል ደግሞም አሳፈሮኛል እውነት ለመናገር በዚህ ዘመነን
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 4 ай бұрын
መደነቂያ የት አለች እኔእወዳታለሁ❤❤❤
@user-iv8rf5io3s
@user-iv8rf5io3s 5 ай бұрын
አይ ትህትና የገጠር ውድ ደምቅ ቱ ብቻ. ምግብ. ባይበሎም. እደው እጠገባለሁ. ከክጣማ በልቃጣ ስው. የናት ይብልጣል😅
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 ай бұрын
በቀልድም ቢሆን ሰው በዝንጀሮ መምሰል ጥሩ አይደለም!! ይችን ልጅ በብዛት ሰራተኛ አርጋችሁ ነው የምታቀርቧት ጥሩ አይደለም እኛ አገር የቀላ ብቻ ነው ቆንጆ የሚመስላቸው ይህ መቆም አለበት.
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 2 ай бұрын
ተሳስተሻል ይሷብቻአይደለችም ሁላቸውምእየተቀያየሩነው እሚሆኑትኝ ቡዙ ቲዩብአላቸው ባልና ሚስትም እየሆኑ ይሰረሉ ሳናቅ ማቀጣጠሉ ጡሩ አይደለም??
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 5 ай бұрын
ከካሜራ ደርባ ነው ወይስ ትወና😊
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 4 ай бұрын
ለሚገባው ቅኔነው የሚያወሩት ማርቆስ መጥቼ ባያቹህ😊😊😊😊
@user-md7jz6yi4r
@user-md7jz6yi4r 4 ай бұрын
አልገባኝም አኔ
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 4 ай бұрын
@@user-md7jz6yi4r 😀😀😀ኧሯ
@user-pd6hs1uf8f
@user-pd6hs1uf8f 4 ай бұрын
አይታደሰ አሻጉሊት ይመስል አፍጠው ያዩሀን😂😂😂😂😂😂
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 5 ай бұрын
ብርቁስ?
@KibenashBekele
@KibenashBekele 4 ай бұрын
የአራት ኪሉው አምሰትጰአመት የተቀደደውን. አጋባብህ ታዴዴዴዴ አበጀሸዬ አማራ ሁኑ የሚቀደደውውን እየተከተልሸጰጉጉሩሩውን ወትፌ
@user-sf4go7oo9x
@user-sf4go7oo9x 4 ай бұрын
ድስኩሮች መልሱልኝሲ ታደሰና አበጀሽ የእውነት ባልና ሚስት ናቸውዴ 😅😊????
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 3 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው❓❓❓
@Kaseyegg
@Kaseyegg 5 ай бұрын
የኔውቦችሥወዳቹሁደሞባርችንበጣምነውየምወዳትደሥታላለች❤❤ስላምላገራችን
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 4 ай бұрын
አያ..ታዴ..መንግስት..ወደደህ
@ruikyaside5734
@ruikyaside5734 4 ай бұрын
ያየሺ ሺታሺቃብጥ😂
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 2 ай бұрын
እናንት የአብይ ሠዎች ስራ የላቹ ነገር ጎንግኑ የጊዜው ሰው
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 5 ай бұрын
የታደሰውሸት እራስ አዙሮ ይደፍል ደምግፊትያለባችሁ እዳታዳምጡየታየን ወሬክክክክክክክክክ
@KibenashBekele
@KibenashBekele 4 ай бұрын
ትክክል ልክ አበጀሸሸ ሸሸ ውሸታም በዝቱ አፎን ከፍቱ. እያዳመጠ በውሸት ሀገር ፉረሰ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 3 ай бұрын
አይ ታደሰ ውሸትክኮ በአባይ በረሀ ብሎ በመተማ ብሎ ሱዳን ይገባና ከዛን ግብፅ ደርሶ አባይ ውሀ መልሶ አባይ በረሀ ይመልስሀል 🤣🤣🤣🤣😜🧐
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 5 ай бұрын
አይ ታደ እራሥ እራሥህን አሉህ አበጀሽ እና ያኛው ሠውየ በቃ መዋሻ ጊዜ አላገኘህም😂😂😂
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
ሰሩልን  ምርጥ አዲስ የገጠር የገጠር  ድራማ (Serulin New Ethiopian Dirama ) 2024
30:05
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 50 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 11 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 195 МЛН
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 36 М.
"ልሸዉ" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Lishew New Ethiopian Dirama) 2024
22:52
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 147 М.
አስነሳዉ አዲስ የገጠር ድራማ( Asinesaw New Ethiopian Dirama) 2023
14:24
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 124 М.
ተገላልጠሽ አትምጭ!! 😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
18:15
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 19 М.
አፈላች አዲስ የገጠር ድራማ(Afelach New Ethiopian Dirama) 2024
33:08
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 42 М.
"ብር አምባር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Birr Ambar New Ethiopian Dirama) 2024
34:50
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 11 МЛН