" በደሌን ተውክልኝ ወይ ቢለው የቱን አለው .ፍፁም ምሮት ነበርና" / የቡና ሰዓት ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ /

  Рет қаралды 131,968

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 258
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
This man is a gift for our country, big respect Dr wedajeneh 🙏
@mimilulu3436
@mimilulu3436 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ምንወድህ ምናከብርህ ድንቅ ማንነት ያለህ ብርቅዬ ኢትዮጲያዊ ነህ🙏🥰
@selammamo5619
@selammamo5619 3 жыл бұрын
Betam ewnet new
@sada7016
@sada7016 3 жыл бұрын
Enema besemaw besemaw alselchem
@travisvids1471
@travisvids1471 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንን ይባረክ 💚💛❤️
@selamtekeste970
@selamtekeste970 3 жыл бұрын
God bless you Dr.
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
ምን ግዜም ብስማው የማይስለቸው ምርጡ ጀግና ኢትዮጵያውያዊ ደኩተር ወዳጀነህ👏🏾ስምህን ያወጡልህ ስወች እግዚአብሔር ሹክ ብሏቸው መሆን አለበት ወዳጀነህ ያሉህ😀 እውነትም ምርጥ ወዳጅ👏🏾👏🏾 እግዚአብሔር እድሜ ጤና እንዲስጥህ አጥብቄ ተመኝውልህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 жыл бұрын
ስሙን "ሰዎች" ሳይሆኑ ያወጡለት እናትና አባቱ ናቸው😆
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 3 жыл бұрын
@@ethiopianpoettsedidawit5738 እናትና ኣባቱ ክስው ኣይመደቡምም እንዴ ጅል አራሚ
@dagiadu7641
@dagiadu7641 3 жыл бұрын
አንደበተ ርቱዕ ዶ/ር ወዳጄነህ👏👏🙏
@serajmohammedumer6449
@serajmohammedumer6449 3 жыл бұрын
ጥልቅ የሆነ እውቀት ነዉ ዶ/ር ወዳጄ ነህ አመሰግናለሁ ።
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
Dr ወዳጄነህ ምርጥ አስተማሪ big respect for you👏🏾👏🏾👏🏾
@mulumola6561
@mulumola6561 3 жыл бұрын
Dr. Wodajenhe ! Your doing your part , Great to haven you brother I have a 👍💪🏾✊ for you & God bless you 🙏🏾
@bezawesen9066
@bezawesen9066 3 жыл бұрын
አንተን ስሰማ ምን ያህል መንፈሴ እንደሚታደስ. እድሜና ጤና ይስጥልኝ ክብረት ይስጥልኝ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ትክክል!!! ትቶ የመሄድን የመሰለ ነገር የለም!! ግዜና ሰአት ነው እንጂ ሁሉ ነገር በሰአቱ ይሆናል። እውነት። ምህረቱ አያልቅም። ወደፊት ማሰብ ትልቅ ስጦታ ነው!! መቅድዬ አነሰብን ሰአቱ ሌላ ግዜ እንጠብቃለን። ትምህርትቤት የገባሁ መስሎ ነው የተሰማኝ። እጅግ ከልብ እናመሰግናለን። የዛሬው የቡና ሰአት እንግዳ ዶ/ር ወዳጄነህ🙏🙏
@sefjos3123
@sefjos3123 3 жыл бұрын
በቀል የእግዚአብሔር ነው👍
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 3 жыл бұрын
ተባረክ ጥሩ መልእክት ነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ አንደበተ ርቱእ መንፈሴን አደስከው በግላችንም በሀገራችንም ላይ ያለን የድሮ በቀል ተተን እግዚአብሔር አምላክ ወደመልካሙ ነገር ይመልስን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሰው: full of wisdom.
@rihanaali6889
@rihanaali6889 3 жыл бұрын
Enam👍
@zawdezz3681
@zawdezz3681 3 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነእ የምርጦች ምርጥ የማይጠገብ ሰው ከአንደበቱ እርጎ ነው የሚወጣው
@ayalk_ddy
@ayalk_ddy 3 жыл бұрын
አቦ 1ኛ ዶ/ር ወዳጄነህ የሃገሬ ትልቅ ሰው ነክ '' የማይገኝ መገለጥ ነው ''
@buonavita4175
@buonavita4175 3 жыл бұрын
Dr Wedage is the smartest person ever...
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እንቁ ሰው 😘😘 አንተን የማይወድ የዳቢሎስ ማደርያ ነው ረዥም እድሜን እንደ ማቱሳላ ያድልልን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 жыл бұрын
በጣም ብስማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ሰዉ በጣም ነዉ ምወድህ አላህ እድሜ ከጤና ይስጥል
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 3 жыл бұрын
ማርያምን የማይስለቺ ስው
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶክተር የሚሠማ የሚማር ካለ ወቅታዊ መልእክት ነው መቅዲም በርቺ ጎበዝ እየተማርሽ እያስተማርሽን ነውና የልጅ አዋቂ ነሽ ጎበዝ ስትባይ ደሞ እንዳትኮሪ እንድትበረቺ ነውና ቀጥይበት
@nounaphones3020
@nounaphones3020 3 жыл бұрын
ለምንድነው ግን አጭር ደቁቃ የሆነው ይሄን የመሰለ ጣፍጭ ትምህርት
@melakualula941
@melakualula941 3 жыл бұрын
ስላጠረ ነው የሚጣፍጠው። ማር እንኳ ሲበዛ ይመርራል።
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 3 жыл бұрын
ዶር/ወዳጄነህ አላውቅም እባክህ የምታስተምራቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው የራስህ youth ቢኖራህ ብዙ ልንማር እንችል ነበር በጣም ለደከም ነው ብርታት ትሆነናለህ 🙏🙏🙏❤❤❤
@wowwow3098
@wowwow3098 3 жыл бұрын
የአንተን አሳብ ሁሌ በመከተሌ እጅግ ደስ ይለኛል!!!!!🙏❤❤❤
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 3 жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ የሚልና ትምህርት የሚሁን በጥሩ አገላለፅ የማይጠገብ ንግግር በጣም እናመሰግናለን 🙏
@dan_tv
@dan_tv 3 жыл бұрын
I like this man. He is great and humble simply. GBU
@haregituyerdaw4976
@haregituyerdaw4976 3 жыл бұрын
ለሚሰማ በጣም ትልቅ መልክት ነው ።ብዙ ጊዜ ሰዎች ሲበድሉኝ መበቀል ባልፈልግም መርሳት እና መልሸ ከዚያ ሰው ጋር መኖር ያቅተኛል
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 3 жыл бұрын
So do I . From now I will forgive not forget.
@almaznegash3708
@almaznegash3708 3 жыл бұрын
You are amazing person God bless you 🙏Dr.
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 жыл бұрын
You’re genius!🙌🏽👍🏾 እኔስ ስለአገሪ ስለኢትዮጽያ ግራግብት ነው ያለኚ, በእውነት ከኢትዮጲያ ምንም ጥቅም ኖሮኚ ሳይሆን .ሁልመናዬ በዘመኔ በውጩ አለም ነው ግን ስኢትዮጵያ በጣም ያሳስበኛል ኢትዮጵያ ስላምሺ ይብዛ ሕዝቡ ይቅር ተባብሉ ሕዝቡ ኖሮውን ቢያሽንፍ ጡሩ ነው! 🙏🏽👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 3 жыл бұрын
ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ እውነትም ወዳጅነህ ! መምህር ሆይ ተባረክ ።
@ethmeku5878
@ethmeku5878 3 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግንሀለን ዶክተር ወዳጅነህ እንደ አንተ አይነት ለኢትዮጵያ ችን ያብዛላት እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርከዉ !!!!
@betelhemkidane7692
@betelhemkidane7692 3 жыл бұрын
Thank you Dr. Amazing message! GOD bless you!!!
@tewodrosbeyene6099
@tewodrosbeyene6099 3 жыл бұрын
ከልብ ነው የማከብርህ ምርጥ ሰው ነህ።
@Zaza-zc5ry
@Zaza-zc5ry 3 жыл бұрын
ዶ /ር ውዳጄንህ ስወድልህ ሀሳብ ፣እነጋገር ፣የቃላት እጠቃቅምህን።
@bisratasfha7782
@bisratasfha7782 3 жыл бұрын
Am very excited to see you dr may God bless you more and more......by the way God spoke to me on this interview 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇿🇦
@road3941
@road3941 3 жыл бұрын
What did he say? Let us know
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ጎበዝ በክፈያም አይገኝ ትምህርት ህ🌾🌾🌾
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነሕ-ማኽረነ-እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ መልካም ሰው ነሕ!! [[የእናት-እና-ያባቶቻችን-ጸሎት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ]]‼️ እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥሕ ዶክተር ❤❤❤
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 жыл бұрын
የምወድህ ወዳጅዬ! እግዚአብሔር አዕምሮህን አብዝቶ ይባርክልህ🙏
@azebbekele4300
@azebbekele4300 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ትልቁ ኢትዮጵያዊ ዶክተር ወዳጄነህ
@user-vw7ql7ze5b
@user-vw7ql7ze5b 3 жыл бұрын
ዋው ዶክተር ምርጥ መልክት ከልብ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 👍❤👍❤
@temayob906
@temayob906 3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጅ በመሆንህ እኮራለሁ ደ/ር ወዳጄነህ አቦ ይመችህ እኔ የድሬዳዎ ወንድምህ ነኝ 👍👍👍👍❤❤
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
DR/እናመሳግናለን በጣም ጡሩመልክትነው
@jedijaralb
@jedijaralb 3 жыл бұрын
ዶ.ር ወዳጄነህ እግዚአብሄር ይጠቀምብሃል
@tiktoksky37
@tiktoksky37 3 жыл бұрын
ከባድ ሰው መልሶችህ ቦንብ ናቸው
@tesfayebedoro2942
@tesfayebedoro2942 3 жыл бұрын
God blessed you more Dr
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 жыл бұрын
Dr wedagene I learn a lot thank you for share bravo bless you wonderful.
@solseyoum
@solseyoum 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም ትምህርት። በቀል ስር የሰደደ ችግር መሆኑን፣ ገዳቱንን፣ ህክምናውን በሚገባ የተነተነና ያስተማረ እጅግ አስፈላጊ ሀገራዊ ትምህርት ነበር። ትልቅ ምስጋና ለዶር ወዳጄነህ። ጎበዝ ጠያቂ ቆንጂት እና EBCም ከፍ ያለ ምስጋና።
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 3 жыл бұрын
Wow Amazing lesson!! ዳክተሪ መሃረና ጊታ ይባርክክ :: ለሃገሪ ብቻ ሳይሁን ለግለሰባትም የሜጠቅኝ ምክር ነው :: ተባረክ 🙏🏽
@kelet1727
@kelet1727 3 жыл бұрын
Brilliant human being God bless you Dr. wedagen .
@Habeshakidsincanada
@Habeshakidsincanada 3 жыл бұрын
wow I’m impressed the way you expressed everything . You’re blessed
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 3 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ ብሠማህ ብሠማህ አልጠግብህም አንደበተ መልካም
@getachewadane4913
@getachewadane4913 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው ዶ/ር!!
@AT-fu3sp
@AT-fu3sp 3 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ በዚህ ወቅት ለአደረግሽው ጥያቄ መልስ ለሰጠው ለተባረከው የኢትዮጵያ ልጅ እና ለአንች የዓለም መድኃኒት እድሜና ጤና ይስጣችሁ እያልኩ እኔ የ80 ዓመት እናታችሁ በጣም የሚደነቅና ሁሉም ይህን ትምህርት ተቀብሎ በተግባር እንዲያውለው ላላየውና ላልሰማው ማስተላለፍ የእኛ ተግባር ሲሆን ሰሚና ተቀባይ ይስጠን:: አሜን!!!
@mulumola6561
@mulumola6561 3 жыл бұрын
What a topic ? All is true ! You right Dr. This is crucial time to do forgiveness for our people & for our Country for ones & forever ! It’s a great lesson like a class room ! Thank you Dr.Wodajenhe , We learn to much 🙏🏾
@biredegu9306
@biredegu9306 3 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄ ምርጥ ሠው
@semer44
@semer44 3 жыл бұрын
አንተ እውቀት ከጣፋጭ አንደበት ጋር የሰጠህ ግሩም ድንቅ የሀገሬ ልጅ። ተባረክ!!
@natiami9249
@natiami9249 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም አመሠግናለሁ🙏🙏🙏
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
እውነትህን ነው ዶክተር እግዚአብሔር ይርዳን!
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ በጣም ምርጥ መምህር ተባረክ
@sebletakele9466
@sebletakele9466 3 жыл бұрын
እረ ዶ/ር ወዳጄነህን ሁልጊዜ አቅርቡልን።
@Justdoit.527
@Justdoit.527 3 жыл бұрын
Hello Dr .Wedje thank you .I wish you create ur own you tube channel ,not only you have knowledge but also amazing explanation skill ,you are awesome .
@habtamu84
@habtamu84 3 жыл бұрын
I always enjoy your discourse Thank your Dr Wedajeneh. Thank you Sunday afternoon with EBS teams for inviting him, ye buna seat is lovable.
@abdbula5288
@abdbula5288 3 жыл бұрын
Dr. ወዳጄነህ thank you for sharing about the power of forgiveness. It is the only way we can overcome the numerous challenges and complicated issues we're in as a nation. I agree with you. It should be the first step we should take in nation building. God bless you more.
@ethio-alem5989
@ethio-alem5989 3 жыл бұрын
Really we need this guy more often..ebs please keep bringing him
@elsabekele8124
@elsabekele8124 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ የሆነ መልእክት ነው
@raptors583
@raptors583 3 жыл бұрын
Thanks so much God blessed 💕
@mulumola6561
@mulumola6561 3 жыл бұрын
Thank You EBC Tv World Wide 👍 Bring this type of topics which teaches a lot for our people in your schedules most of the time 👍 job
@laltube5983
@laltube5983 3 жыл бұрын
Grate respect to this man
@kalitemtime7392
@kalitemtime7392 3 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ያንተን ስም ካየሁ አታመልጠኝም:: እናመሰግናለን
@Ffrita2068
@Ffrita2068 3 жыл бұрын
Me too
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
እኔም
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 жыл бұрын
እኔም::
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 3 жыл бұрын
After what ever happened... thinking about revange is like poisoning your life for ever... The best medicine for any wrong miss did to you is forgive but not forget. Be a better person.
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 3 жыл бұрын
አቤት ዶክተር ለምን የራስህ ፕሮግራም ኖሮህ ብታስተምረን ኡህ ትምህርትህ እዉነት አይጠገብም። ተባረክ።
@etaferahusemere2609
@etaferahusemere2609 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ድንቅ አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው። ይህንን ሰው ደጋግማችሁ አቅርቡልን። እንጠቀምበት
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ወዳጀነህ መሃርነ እናመሰግናለን። እሁድን በኢቢኤስ ግን ጠቅልላችሁ ለምን አባል አታደርጉትም 😋
@haregituyerdaw4976
@haregituyerdaw4976 3 жыл бұрын
ጥያቄ እና መልሳችሁ በጣም የተዋሀደ የሚገርም ነው።
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
የሚመቸኝ ሰው 💔
@amarechkebu6821
@amarechkebu6821 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ!!!
@SolZeAyn
@SolZeAyn 3 жыл бұрын
best Ethiopian Dr. Wodajeneh we love you so much.
@dawitbirbo2509
@dawitbirbo2509 3 жыл бұрын
Thank you Dr.
@HilinaT
@HilinaT 3 жыл бұрын
አንደበተ እርእቱ Dr ወዳጄነህ ምናለ ተከታታይ ትምህርት የምታስተምርበትን ፕሮግራም ቤኖርህ???
@getuambaw8556
@getuambaw8556 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@chaltualemu3885
@chaltualemu3885 3 жыл бұрын
Great advice 🙏🙏
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 жыл бұрын
Dr wedaje kale hiwot yasemalen be Ewunte turu mekr newu Egziabher yistelen
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 3 жыл бұрын
በጣም እወዳለሁ ወዳጄነህ ታናሽ ወነድሜ ።
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 2 жыл бұрын
EBC ሁሌም መልካም አዋቁውቹ ሰውች አቅሩብሉን እባካቹ ኢትዮጵያ ከሲሚት ወጥተን እናድናት
@senaityemane8323
@senaityemane8323 3 жыл бұрын
Dr wedajeneh enameseginalen gin lilh emifeligew yerash program aqumeh hzibun bitastemir witetama endemihon alteraterim bizu wede wetatu matelalef yalebih ewiqet aleh shair argew ya lante tiliq mebarek new ,lilh ewedale eritrawit ehtih minalbat ene yalawekut program kalew demo litasawqugn eteyiqalew
@yoditalemayehu6213
@yoditalemayehu6213 3 жыл бұрын
Really God bless u Dr wedajenah.
@tesfaalembeimnet7698
@tesfaalembeimnet7698 3 жыл бұрын
Amazing,educative discussion.በዚህ አጋጣሚ አራት እግር ያለው እንስሳ ሁሉ ዝሆን እንዳልሆነ ሁሉ የካንሰር ህመምተኞች እና ወፍራሞችን ቂመኛ አርገን እንዳናስብ።
@folefollow9751
@folefollow9751 3 жыл бұрын
Dr. Wedage Betam tilik sew neh egziabher yibarkih
@kidistchernet5476
@kidistchernet5476 3 жыл бұрын
Ameseginalehu doctor!!!
@yeshemebetalem8706
@yeshemebetalem8706 3 жыл бұрын
Thanks Dr you 🙏
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 3 жыл бұрын
Renew your mind! The person full of knowledge!
@genetgebre3041
@genetgebre3041 3 жыл бұрын
Dr. you are so amazing, smart
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
Yene wed asetemari enenem lewetekegn betam erasen enedayena bekelen be meheret malef andegna merechaye enedihon enedasebna enedaderg redetegegnal .amesegenalew. may God bless u and ur families more and more.
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 3 жыл бұрын
Thank you Dr !
@negessogebre1538
@negessogebre1538 3 жыл бұрын
Dr. Thank you very much. You have given us good lesson. Qeri zemenih yetebareke yihun mirxu memihrachin Le agetachin ye qurx qen lij
@solomonassefa7241
@solomonassefa7241 Жыл бұрын
ቅን እና መልካም ኢትዮጵያዊ ዶክተር ወዳጄነ
@mimishasrat1882
@mimishasrat1882 3 жыл бұрын
May God bless you more.
@tenanisro9218
@tenanisro9218 3 жыл бұрын
ይሄ ሰው ለኢትዮጵያውያን የተሰጠን ስጦታ ነው
@mahidergirma7982
@mahidergirma7982 3 жыл бұрын
Let God bless you more and more
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 3 жыл бұрын
INDEED, THANK YOU FOR SHARING!!!
@hawashayetrn5175
@hawashayetrn5175 3 жыл бұрын
May God help us to have mercy.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
የህይወት መርሆች
32:34
Bank of Abyssinia
Рет қаралды 205 М.
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,9 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,9 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 20 МЛН