በድንግል ማርያም ማንነት ለሚያማቸው ብጹዕ አቡነ ፍሊጶስ የሰጡት ምላሽ - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር

  Рет қаралды 4,743

ተዋሕዶ መንደር Tewahedo Mender

ተዋሕዶ መንደር Tewahedo Mender

23 күн бұрын

በድንግል ማርያም ማንነት ለሚያማቸው ብጹዕ አቡነ ፍሊጶስ የሰጡት ምላሽ - የ ተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
🛑የ5 ደቂቃዋን የተማሪዎች ጸሎት ት/ሚኒስትር ከለከለ - የ ተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
#የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #ስብከት
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg

Пікірлер: 124
@user-ev7ek8im6q
@user-ev7ek8im6q 18 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም አባታችን የተናገሩትን በትክክል አዳምጡ
@menaebmesgenyib9673
@menaebmesgenyib9673 18 күн бұрын
አይናችን፡ነሽ፡እናታችን፡ቅድተ፡ቅዱሳን፡ድንል፡ማርያም፡የጌታችን፡እናት።ኣንችን፡ኣይንኩብን፡
@yordanoszewudu9050
@yordanoszewudu9050 15 күн бұрын
አይናችን ነሽ ድንግል ማርያም!!!
@user-uz6uk6zm2v
@user-uz6uk6zm2v 22 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም
@rahelterefe8367
@rahelterefe8367 20 күн бұрын
አባታችን ይፍቱን።።እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ።።
@alemuregasa6949
@alemuregasa6949 20 күн бұрын
የጌታችን እናት ማርያም አይናችን ነሽ ማርያም !
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 20 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም ❤❤❤❤
@etaferahumeherete4113
@etaferahumeherete4113 18 күн бұрын
አባታችን የስተማሩት ትትክክል እና ግልፅ ነው። እሱ እረሱ እየሱስ ክርስቶስ እኔን ያይ አብን አየ ብሏል ። ይህንን የሰማነው እሱ ከድንግል ማርያም ተወልዶ ነው። ምን ያህል እፅቡ ድንቅ ነሽ ድንግልዬ
@HelenDabi
@HelenDabi 21 күн бұрын
ዓይናችን ነሽ ማርያም
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y 13 күн бұрын
አይናችን ነሸ ማርያም (1000)
@asefashnegussienegussie9934
@asefashnegussienegussie9934 21 күн бұрын
እናንተም፡ ማርያም፡ ማርያም፡ አትበሉ። ድንግል፡ ማርያም፤ ቅድስት፡ ማርያም፤ እመቤታችን፤ በሉ። ስሟን፡ አንጠልጥላችሁ፡ አትጥሯት። እኛ፡ እንኳን፡ አንቱ፡ እንባላለን። የራሳችንን፡ ሁኔታ፡ መመልከት፡ አለብን። ባለቤቱ፡ ያቀለለውን፡ ባለዕዳ፡ አይቀበለውም። አመሰግናለሁ።
@almazamohammed498
@almazamohammed498 17 күн бұрын
አይናችንነሽማርያምእናቴ
@almazamohammed498
@almazamohammed498 17 күн бұрын
አንናችንነሽማርናምእናቴ
@user-bk3fz5vh9z
@user-bk3fz5vh9z 19 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም🙏
@Ye-maryam
@Ye-maryam 20 күн бұрын
አይን ብቻ አይደለም የደም ስራችን ነች የጌታችን እናት ምክንያተ ድሕነታችን ንፅሒት ቅድስት የተመረጠው የተ ወደ ደች እናታችን ናት
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 20 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 20 күн бұрын
ዓይነናችን ናት ማርያም
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q 21 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም ማርያም ማርያም አንችው ነሽ ተስፈው ለአዳም ኪዳነ ምሕረት ኪዳነ ምህረት ኧኧኧኧኧ በተሰደደ ጊዜ ከገነት በተሰደደ ጊዜ ከገነት አንችው ነሽ ተሰፈው ለአዳም ኪዳነምህረት ኧኧኧኧኧኧ በተሰደደ ጊዜ ከገነት በተሰደደ ጊዜ ከገነት የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 1መልአኩም፡ወደ፡ርሷ፡ገብቶ፦ደስ፡ይበልሽ፥ጸጋ፡የሞላብሽ፡ሆይ፥ጌታ፡ከአንቺ፡ጋራ፡ነው፤አንቺ፡ ከሴቶች፡መካከል፡የተባረክሽ፡ነሽ፡አላት። ርሷም፡ባየችው፡ጊዜ፡ከንግግሩ፡በጣም፡ደነገጠችና፦ይህ፡እንዴት፡ያለ፡ሰላምታ፡ነው፧ብላ፡ዐሰበች። መልአኩም፡እንዲህ፡አላት፦ማርያም፡ሆይ፥በእግዚአብሔር፡ፊት፡ጸጋ፡አግኝተሻልና፥አትፍሪ። ፤እንሆም፥ትፀንሻለሽ፡ወንድ፡ልጅም፡ትወልጃለሽ፥ስሙንም፡ኢየሱስ፡ትዪዋለሽ። ርሱ፡ታላቅ፡ይኾናል፡የልዑል፡ልጅም፡ይባላል፥ጌታ፡አምላክም፡የአባቱን፡የዳዊትን፡ዙፋን፡ይሰጠዋል፤ ፤በያዕቆብ፡ቤትም፡ላይ፡ለዘለዓለም፡ይነግሣል፥ለመንግሥቱም፡መጨረሻ፡የለውም። ፤ማርያምም፡መልአኩን፦ወንድ፡ስለማላውቅ፡ይህ፡እንዴት፡ይኾናል፧አለችው። ፤መልአኩም፡መልሶ፡እንዲህ፡አላት፦መንፈስ፡ቅዱስ፡ባንቺ፡ላይ፡ይመጣል፥የልዑልም፡ኀይል፡ ይጸልልሻል፡ስለዚህ፡ደግሞ፡ከአንቺ፡የሚወለደው፡ቅዱስ፡የእግዚአብሔር፡ልጅ፡ይባላል። እንሆም፡ዘመድሽ፡ኤልሳቤጥ፥ርሷ፡ደግሞ፡በእርጅናዋ፡ወንድ፡ልጅ፡ፀንሳለች፥ለርሷም፡መካን፡ትባል፡ ለነበረችው፡ይህ፡ስድስተኛ፡ወር፡ነው፤ ለእግዚአብሔር፡የሚሳነው፡ነገር፡የለምና። ፤ማርያምም፦እንሆኝ፡የጌታ፡ባሪያ፡እንደ፡ቃልኽ፡ይኹንልኝ፡አለች።መልአኩም፡ከርሷ፡ኼደ። ማርያምም፡በዚያ፡ወራት፡ተነሥታ፡ወደ፡ተራራማው፡አገር፡ወደይሁዳ፡ከተማ፡ፈጥና፡ወጣች፥ ፤ወደዘካርያስም፡ቤት፡ገብታ፡ኤልሳቤጥን፡ተሳለመቻት። ኤልሳቤጥም፡የማርያምን፡ሰላምታ፡በሰማች፡ጊዜ፡ፅንሱ፡በማሕፀኗ፡ውስጥ፡ዘለለ፤በኤልሳቤጥም፡መንፈስ፡ ቅዱስ፡ሞላባት፥ በታላቅ፡ድምፅም፡ጮኻ፡እንዲህ፡አለች፦አንቺ፡ከሴቶች፡መካከል፡የተባረክሽ፡ነሽ፥የማሕፀንሽም፡ፍሬ፡ የተባረከ፡ነው። ፤የጌታዬ፡እናት፡ወደ፡እኔ፡ትመጣ፡ዘንድ፡እንዴት፡ይኾንልኛል፧ ፤እንሆ፥የሰላምታሽ፡ድምፅ፡በዦሮዬ፡በመጣ፡ጊዜ፡ፅንሱ፡በማሕፀኔ፡በደስታ፡ዘሏልና። ከጌታ፡የተነገረላት፡ቃል፡ይፈጸማልና፥ያመነች፡ብፅዕት፡ናት። ፤ማርያምም፡እንዲህ፡አለች፦ነፍሴ፡ጌታን፡ታከብረዋለች፥መንፈሴም፡በአምላኬ፡በመድኀኒቴ፡ሐሴት፡ታደርጋለች፤ የባሪያዪቱን፡ውርደት፡ተመልክቷልና።እንሆም፥ከዛሬ፡ዠምሮ፡ትውልድ፡ዅሉ፦ብፅዕት፡ይሉኛል፤ ፤ብርቱ፡የኾነ፡ርሱ፡በእኔ፡ታላቅ፡ሥራ፡አድርጓልና፤ስሙም፡ቅዱስ፡ነው። ፤ምሕረቱም፡ለሚፈሩት፡እስከ፡ትውልድና፡ትውልድ፡ይኖራል። ፤በክንዱ፡ኀይል፡አድርጓል፤ትዕቢተኛዎችን፡በልባቸው፡ዐሳብ፡በትኗል፤ ገዢዎችን፡ከዙፋናቸው፡አዋርዷል፤ትሑታንንም፡ከፍ፡አድርጓል፤ ፤የተራቡትን፡በበጎ፡ነገር፡አጥግቧል፤ባለጠጋዎችንም፡ባዷቸውን፤ለአባቶቻችን፡እንደ፡ተናገረ፥ለአብርሃምና፡ለዘሩ፡ለዘለዓለም፡ምሕረቱ፡ትዝ፡እያለው፡እስራኤልን፡ ብላቴናውን፡ረድቷል። ፤ማርያምም፡ሦስት፡ወር፡የሚያኽል፡በርሷ፡ዘንድ፡ተቀመጠች፡ወደ፡ቤቷም፡ተመለሰች ሰለዚህ እኛም ትዉልድ ነንና እናመሰግናታለን ብጽህት እንላታለን ገብርኤል በሰማይ ኤልሳቤጥ በምድር ዮሐንስ በማህጸን ውስጥ ሁኖ ሰገዶላታል አመሰግነዋታልና እኛም ልጆቿ እናመሰግናታለን ንጽህት ድንግል ተሰፋችን ክብራችን እንላታለን መናፍቃን በእውነት ይህን ቅዱስ ቃል የሉቃስን ወንጌል ቀዳቹሁ ትጥሉት ይሆን እኛ የትም አላመጣነውም አንብቡት እሰኪ የሉቃስን ወንጌል ወዮዮ ልቦና ይሰጠን በእውነት
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@alemuregasa6949
@alemuregasa6949 20 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም !
@SaraJorje
@SaraJorje 22 күн бұрын
አይናችን ነሽ ድንግል ማርያም አንቺን አይኩብን
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 20 күн бұрын
ማርያም እናቴ
@dammambb2660
@dammambb2660 21 күн бұрын
ዓይናችነሽማሪያም
@asefashnegussienegussie9934
@asefashnegussienegussie9934 21 күн бұрын
አይናችን፡ ናት፡ ድንግል፡ ማርያም። እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ የሰጣት፡ ማዕረግ፡ ነው። ድንግል፡ ማርያም። ቅድስት፡ ድንግል፡ ማርያም። ብፅዕት፡ ድንግል፡ ማርያም። እመቤታችን፡ ድንግል፡ ማርያም። እናንተም፡ እንደጓደኛችሁ፡ እናታችሁን፡ ማርያም፡ እያላችሁ፡ አትለፍልፉ። ድንግል፡ ድንግል፡ ድንግል፡ ማርያም፡ በሉ። እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😃 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😃 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😃 ሰዐሊ፡ ለነ፡ ድንግል።
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@AmakelechMekuria
@AmakelechMekuria 21 күн бұрын
ዐይናችን ነሽ የጌታችን እናት ማርያም✿✿✿
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 20 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 21 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@ermiasaynekulu2628
@ermiasaynekulu2628 14 күн бұрын
yedenegele mariyame seme setera telate yechachale. Ayenachene neshi mariyame hulune yayenebeshi yetewahedo lejoche anewedeshalene ❤❤❤
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 14 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@menaebmesgenyib9673
@menaebmesgenyib9673 18 күн бұрын
ኣይናችን፡ናት፡ማርያም
@tigaethio
@tigaethio 22 күн бұрын
እናታችን ቅድሰት ድግል ማረያም አው አው እግዚአብሔር ያመነ በተ ናት ክብረ ለእናታችን አው አብ የወደዳት መፈስ ቅድስ የጸለባት ንጽህነዋ ቅድንሰዋ። ወዘተ ማን እንድስዋ አይነችን ማረማያም
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@redmoon7610
@redmoon7610 20 күн бұрын
እመ ብርሃን የአለም ብርሃን ያለም ብርሃን ናት
@maranatachalla3428
@maranatachalla3428 20 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማሪያም!!!
@user-bv3je5gl9m
@user-bv3je5gl9m 22 күн бұрын
ጊዜ የሰጣቹ ቅሎች ተረጋጉ አይናችን ነሽ ማርያም
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@HagereMedia442
@HagereMedia442 22 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ለምታቀርብልን አስተማሪ ነገሮች
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 22 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤mariyam 🙏 ♥
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 19 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማሪያም አንችን አይንኩብን
@user-zg5lo1vu1c
@user-zg5lo1vu1c 19 күн бұрын
Ayinachen nesh Mariam Egziabheren yayenibesh
@dammambb2660
@dammambb2660 21 күн бұрын
ማሪያምእናታች
@user-tq7xd4hp7f
@user-tq7xd4hp7f 14 күн бұрын
Ayinachen nesh mariyam!
@user-uz6uk6zm2v
@user-uz6uk6zm2v 22 күн бұрын
እናመሰግናለን ቃለ-ህይወት ያሰማልን
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 22 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 20 күн бұрын
አይናችነሽ ማረያም ድንግልማረያምን / አትኩብን/ አይናችነሽ ማረያም እናቴ ዛሬ ለመኖሬ ከሞት ወደህይወት የቀየረችልኝ እመብዙሀን ምስጋና ይገባሻል የጌታችን የመድኃኔታችን የወለደችን ድንግልማረያም እንወድሻለን መናፍቃን ልቦና ይስጣችሁ ወደቤቱ ይመልሳችሁ
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 20 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@Ethioenate
@Ethioenate 22 күн бұрын
አይናቺን ነች ማርያም ።
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@mastrmastr7588
@mastrmastr7588 20 күн бұрын
ዓይናችን ነሽ ማሪያም ዓይናችን ነሽ ማሪያም ዓይናችን ነሽ ማሪያም
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 20 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@kesistsehaygetahun1081
@kesistsehaygetahun1081 13 күн бұрын
ዓይናችን ነሽ ማርያም እውነት ነው
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 12 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለነው።🙏🙏🙏
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 22 күн бұрын
አይናችን ናት ማርያም 🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 22 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@SolomonGetaneh-np1fg
@SolomonGetaneh-np1fg 22 күн бұрын
ዓይናችነሽ ማርያም
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@SeheneLisanu
@SeheneLisanu 20 күн бұрын
Aynachenesh mareyam
@Getinet-jt7xw
@Getinet-jt7xw 22 күн бұрын
አባታችን የተናገሩት ምንድነው ስህተቱ እንደ ድንግል ማርያም ንጽሕትና ቅድስት ምድር ላይ ባይኖር ወልድ የማን ማህጸን ውስጥ ይሆን ነበር ዓይናችን ነሽ ማርያም
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@meseretaseffa4795
@meseretaseffa4795 21 күн бұрын
Ayinachinnesh mariam!
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@tigaethio
@tigaethio 22 күн бұрын
ድሮም መንፈቀ መናፈቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጣቸው
@mutemute9914
@mutemute9914 20 күн бұрын
❤❤❤
@user-tb7ce3fl7f
@user-tb7ce3fl7f 20 күн бұрын
Aynachn nät maryam
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 20 күн бұрын
ወይመናፍቅ እደዚመናፍቅይበድምድረዝንብ
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 20 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@MariamawitAbera-lj9sv
@MariamawitAbera-lj9sv 19 күн бұрын
Bemgemeria lemalet yefelegut abatachin teredu keza ... Degmo abaten atenkubegn Yena abat Christina begachew new yetenesahut yesilasan lijinet yesetugn abata bereketwo yederebin
@linaejabo8229
@linaejabo8229 22 күн бұрын
Aynachen nesh mariam ❤❤❤❤❤
@hiwotbekele-xw8ez
@hiwotbekele-xw8ez 22 күн бұрын
Aynachen nesh Mariam
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@user-br6rb8jo7x
@user-br6rb8jo7x 22 күн бұрын
Ayanachine nashi mareyame
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@linaejabo8229
@linaejabo8229 22 күн бұрын
Enquan beselam metah wendme 😊😊😊
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 22 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@selamgebretnsae6880
@selamgebretnsae6880 22 күн бұрын
AEYNACHN NAT EMEBETACHN ENATACHN YE MESKEL SR STOTACHN DNGL MARYAM ❤
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 22 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም ወይ መቃጠልበዚህ ልክ የእመቤታችን ስም ሲነሳ እንዲህ መርመስመስ ደሞ ለምተወን ለማስመሰል ተዘጋጅታበት መስቀል አድርጋኦርቶዶክስነኝ ለማለት
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 22 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@asefashnegussienegussie9934
@asefashnegussienegussie9934 21 күн бұрын
እኛም፡ ከነሱ፡ የባስን፡ ጨፋሪዎች፡ ነን። ምንም፡ አያሳዝንም። እኛም፡ ከነሱ፡ ብሰናል። ምን፡ እንደምናደርግ፡ ምን፡ እንደምንፅፍና፡ እንደምናወራ፡ አናውቅም። እነሱን፡ ትተን፡ እራሳችንን፡ ብናውቅ፡ ይሻላል። ፈራጅ፡ እግዚአብሔር፡ ብቻ፡ ነው። እግዚአብሔር ፡ ይፍረድ፡ ወይስ፡ የሱን፡ ቦታ፡ ወስደን፡ እያጎራን፡ ነው። እስኪ፡ ዝም፡ እንበል። ይህን፡ ሁሉ፡ መከራ፡ ራሳችን፡ እንዳመጣነው፡ ገና፡ አልተረዳነውም። አመሰግናለሁ።
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
በእኛ ስም ሁሉንም መጨፍለቅ ትክክል አይደለም። የወገኖቻችንንም ስህተት ለማረም መወያየት ተገቢ ነው።
@kesistsehaygetahun1081
@kesistsehaygetahun1081 13 күн бұрын
አንተ መልካም ሰው ነህ ቀጥልበት
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 12 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለነው።🙏🙏🙏
@Godloveus1
@Godloveus1 20 күн бұрын
ችግሩ ለልጆች የሚነገሩ እና የሚሰጥ ትምህር አደባባይ አምጥቶ ልጆችንም ማደናገር ለሰዳቢም አሳልፎ መስጠት ምን ይሉታል እሷ ባትኖርን ምን አመጣው ብፁእ አባታችን በብዙ መንገድ ነገርን ለመሰንጠር እንዲመች አድርጎ ከመናገር መጠንቀቅ ያስፈልጋል
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 20 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳን
@almazamohammed498
@almazamohammed498 17 күн бұрын
ጌዜየሰጣቹቅልጭቅላትተርጋጉጉ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 20 күн бұрын
ምድረቡናቤትያደገመናፍቅ ሊቅአባታችንንመተቸትለዛውም ዘመናቸውን በሙሉ መጽሃፍቅዱስ ያነቡ ምድረጫጩትእየሱስ ክርስቶስን ታቃላቹ ኧረመናፍቅስትዘገንኑ ውይበስማም ሲኦል መግባት
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 20 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 20 күн бұрын
አንተነጫጫጩባሱፍለብሰህ ደንስ ቸብችብ ዘንድሮ ምድረመናፍቅፈልቶባቹዋል እበዱ እመቤታችንን ከማመን የሚያናውጥ የለም መናፍቅ በሰልፍ ገመድይዛቹ ተሰቀሉ
@user-eh7ur2zu1s
@user-eh7ur2zu1s 20 күн бұрын
አንተ ግን መጽሐፍ ቅዱስ አንብበህ ተውቃለህ ወይ?
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 20 күн бұрын
አይ ሉተሮች ምንይሻላቹዋል
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 20 күн бұрын
አዎ! እንዲህም ስላልኩ ቅር እንደሚላችሁ ይገባኛል!
@kezira4
@kezira4 21 күн бұрын
የዚ ቻናል ባለቤት:: የበግ ቆዳ ለብሰህ: በኦርቶዶክስ ስም አታጭበርብር:: ሌላኛው ቻናልህ ላይ ገዳዬችን እያሞገስክ:: እዚህ መተህ ለኦርቶዶክስ ተቆርቋሪ ትመስላለህ😔😔
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
ግና ምን አይተሽ ኦርቶዶክስ ያቃጥልሻል።
@kezira4
@kezira4 21 күн бұрын
@@TewahedoMender-ov8iq ኮሜንቱ ምን እንደሚል በትክክል ተረድተሀል ለመሆኑ:: 😂😂😂😂
@tamiratgebre29
@tamiratgebre29 21 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም
@YehualashetMomo
@YehualashetMomo 22 күн бұрын
ዓይናችን ነሽ ማርያም
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q 21 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም ማርያም ማርያም አንችው ነሽ ተስፈው ለአዳም ኪዳነ ምሕረት ኪዳነ ምህረት ኧኧኧኧኧ በተሰደደ ጊዜ ከገነት በተሰደደ ጊዜ ከገነት አንችው ነሽ ተሰፈው ለአዳም ኪዳነምህረት ኧኧኧኧኧኧ በተሰደደ ጊዜ ከገነት በተሰደደ ጊዜ ከገነት የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 1መልአኩም፡ወደ፡ርሷ፡ገብቶ፦ደስ፡ይበልሽ፥ጸጋ፡የሞላብሽ፡ሆይ፥ጌታ፡ከአንቺ፡ጋራ፡ነው፤አንቺ፡ ከሴቶች፡መካከል፡የተባረክሽ፡ነሽ፡አላት። ርሷም፡ባየችው፡ጊዜ፡ከንግግሩ፡በጣም፡ደነገጠችና፦ይህ፡እንዴት፡ያለ፡ሰላምታ፡ነው፧ብላ፡ዐሰበች። መልአኩም፡እንዲህ፡አላት፦ማርያም፡ሆይ፥በእግዚአብሔር፡ፊት፡ጸጋ፡አግኝተሻልና፥አትፍሪ። ፤እንሆም፥ትፀንሻለሽ፡ወንድ፡ልጅም፡ትወልጃለሽ፥ስሙንም፡ኢየሱስ፡ትዪዋለሽ። ርሱ፡ታላቅ፡ይኾናል፡የልዑል፡ልጅም፡ይባላል፥ጌታ፡አምላክም፡የአባቱን፡የዳዊትን፡ዙፋን፡ይሰጠዋል፤ ፤በያዕቆብ፡ቤትም፡ላይ፡ለዘለዓለም፡ይነግሣል፥ለመንግሥቱም፡መጨረሻ፡የለውም። ፤ማርያምም፡መልአኩን፦ወንድ፡ስለማላውቅ፡ይህ፡እንዴት፡ይኾናል፧አለችው። ፤መልአኩም፡መልሶ፡እንዲህ፡አላት፦መንፈስ፡ቅዱስ፡ባንቺ፡ላይ፡ይመጣል፥የልዑልም፡ኀይል፡ ይጸልልሻል፡ስለዚህ፡ደግሞ፡ከአንቺ፡የሚወለደው፡ቅዱስ፡የእግዚአብሔር፡ልጅ፡ይባላል። እንሆም፡ዘመድሽ፡ኤልሳቤጥ፥ርሷ፡ደግሞ፡በእርጅናዋ፡ወንድ፡ልጅ፡ፀንሳለች፥ለርሷም፡መካን፡ትባል፡ ለነበረችው፡ይህ፡ስድስተኛ፡ወር፡ነው፤ ለእግዚአብሔር፡የሚሳነው፡ነገር፡የለምና። ፤ማርያምም፦እንሆኝ፡የጌታ፡ባሪያ፡እንደ፡ቃልኽ፡ይኹንልኝ፡አለች።መልአኩም፡ከርሷ፡ኼደ። ማርያምም፡በዚያ፡ወራት፡ተነሥታ፡ወደ፡ተራራማው፡አገር፡ወደይሁዳ፡ከተማ፡ፈጥና፡ወጣች፥ ፤ወደዘካርያስም፡ቤት፡ገብታ፡ኤልሳቤጥን፡ተሳለመቻት። ኤልሳቤጥም፡የማርያምን፡ሰላምታ፡በሰማች፡ጊዜ፡ፅንሱ፡በማሕፀኗ፡ውስጥ፡ዘለለ፤በኤልሳቤጥም፡መንፈስ፡ ቅዱስ፡ሞላባት፥ በታላቅ፡ድምፅም፡ጮኻ፡እንዲህ፡አለች፦አንቺ፡ከሴቶች፡መካከል፡የተባረክሽ፡ነሽ፥የማሕፀንሽም፡ፍሬ፡ የተባረከ፡ነው። ፤የጌታዬ፡እናት፡ወደ፡እኔ፡ትመጣ፡ዘንድ፡እንዴት፡ይኾንልኛል፧ ፤እንሆ፥የሰላምታሽ፡ድምፅ፡በዦሮዬ፡በመጣ፡ጊዜ፡ፅንሱ፡በማሕፀኔ፡በደስታ፡ዘሏልና። ከጌታ፡የተነገረላት፡ቃል፡ይፈጸማልና፥ያመነች፡ብፅዕት፡ናት። ፤ማርያምም፡እንዲህ፡አለች፦ነፍሴ፡ጌታን፡ታከብረዋለች፥መንፈሴም፡በአምላኬ፡በመድኀኒቴ፡ሐሴት፡ታደርጋለች፤ የባሪያዪቱን፡ውርደት፡ተመልክቷልና።እንሆም፥ከዛሬ፡ዠምሮ፡ትውልድ፡ዅሉ፦ብፅዕት፡ይሉኛል፤ ፤ብርቱ፡የኾነ፡ርሱ፡በእኔ፡ታላቅ፡ሥራ፡አድርጓልና፤ስሙም፡ቅዱስ፡ነው። ፤ምሕረቱም፡ለሚፈሩት፡እስከ፡ትውልድና፡ትውልድ፡ይኖራል። ፤በክንዱ፡ኀይል፡አድርጓል፤ትዕቢተኛዎችን፡በልባቸው፡ዐሳብ፡በትኗል፤ ገዢዎችን፡ከዙፋናቸው፡አዋርዷል፤ትሑታንንም፡ከፍ፡አድርጓል፤ ፤የተራቡትን፡በበጎ፡ነገር፡አጥግቧል፤ባለጠጋዎችንም፡ባዷቸውን፤ለአባቶቻችን፡እንደ፡ተናገረ፥ለአብርሃምና፡ለዘሩ፡ለዘለዓለም፡ምሕረቱ፡ትዝ፡እያለው፡እስራኤልን፡ ብላቴናውን፡ረድቷል። ፤ማርያምም፡ሦስት፡ወር፡የሚያኽል፡በርሷ፡ዘንድ፡ተቀመጠች፡ወደ፡ቤቷም፡ተመለሰች ሰለዚህ እኛም ትዉልድ ነንና እናመሰግናታለን ብጽህት እንላታለን ገብርኤል በሰማይ ኤልሳቤጥ በምድር ዮሐንስ በማህጸን ውስጥ ሁኖ ሰገዶላታል አመሰግነዋታልና እኛም ልጆቿ እናመሰግናታለን ንጽህት ድንግል ተሰፋችን ክብራችን እንላታለን
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@HelenDabi
@HelenDabi 21 күн бұрын
ማርያም እናቴ
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@nibretazazi6127
@nibretazazi6127 20 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 22 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@mussiewondetadesse5672
@mussiewondetadesse5672 22 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@BIZUBIRU-if7vt
@BIZUBIRU-if7vt 22 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@user-zt6rl8bi5x
@user-zt6rl8bi5x 22 күн бұрын
ዓይናችን ነሽ ማርያም
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 21 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@TGHm-jc5il
@TGHm-jc5il 14 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም
@eyerusalemgirma6642
@eyerusalemgirma6642 18 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም
@user-of1gy2iz9w
@user-of1gy2iz9w 20 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም
@yabbaltesfaye3488
@yabbaltesfaye3488 3 күн бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 20 күн бұрын
ዓይናችን ነሽ ማርያም
@TewahedoMender-ov8iq
@TewahedoMender-ov8iq 20 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
የአስቴር አለማወቅ በአደባባይ ሲገለጥ...
51:03
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 173 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 60 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 84 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 78 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 107 М.
🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
54:05
🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
50:23
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 40 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 60 МЛН