በደም ቃልኪዳን ከሰይጣን ጋር የተፈራረመች ወጣት | እግዚኦ ልጆቻችን ወደ ነበልባሉ እሳት እየተነዱ ነው! | ፌስቡክን ተጠንቀቁ | Rebuni Media

  Рет қаралды 79,951

Rebuni Media ረቡኒ ሚዲያ

Rebuni Media ረቡኒ ሚዲያ

11 ай бұрын

#ethiopia #rebunitube #rebunimedia #haletatv

Пікірлер: 163
@mihrettefera9627
@mihrettefera9627 10 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የአለም መድሀኒት ከዚህ ሁሉ የሚያድናው እርሱ ብቻ ነው ወገን ወደ ፈጠረን አምላክ እንመለስ ለልጆች አጥብቀን እንፀልይ
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ የምታስተላልፈውን አያለሁ ብዙ ግንዛቤ ወስጄበታለሁ ትውልድን ለማትረፍ ከዲያቢሎስ ክፉ ስራ እንዲወጡ የምታደርገው ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው እንደናንተ ያለውን ያብዛልን በሀገራችን እንደ ሰደድ እሳት የተሰራጨውን ክፉ መንፈስ ያጥፋልን 🙏
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 11 ай бұрын
ፈጣሪ እባክህን ልጆቻችንን ጠብቅልን አሜን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን በርታ
@sarademeke99
@sarademeke99 11 ай бұрын
እግዚአብሔርን አምላክ እርሱ ብቻ ጌታ መሆኑን ብናምን መፅሃፍ ቅዱስ ብናነብ ብንፀልይ ለስይጣን ማታለያ ባልሆንን ነበር።ተባረኩ
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤታችን ጥላዋን ትዘርጋላችሁ ቅድስ ሚካኤል የባሕራን ደብዳቤ እንደቀደደ የኛንም ይቅደድልን እግዚአብሔር ይታረቀን
@user-we1ty6ow6t
@user-we1ty6ow6t 10 ай бұрын
ወርቃአፈራሁ አሠፋ መኩሪያ ለማ አለማየሁ የአባዬ ልጅ ነኝ አብሮ አደገኛ የሚገርም ፅናት ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 11 ай бұрын
ጋዜጠኝ ወርቅ አፈራው ጌታ ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክ ለሀገር ለወገንህ ግድ ብሎህ በየጊዜው ጩህት ይላቆምክ ጀግና ብልህ ማጋነን አይደለም ህዝቤ ሆይ ለኝ ለኢትዮጵያውያን ማጣትም እፍረታችን አይደለም ማግኝትም ምናወራው ጉዳይችን አይደለም ሁለቱምንም ብልክ ስናራምዳቸው ስለኖርን አሁን ገንዘብ የማይመስል የቁጥር ክምር አሳይተው ስውን ግራ እይቡ ወደ ገደል እይመሩት ነው::
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 11 ай бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ክፉውን አርቀህ መልካሙን ዘመን አምጣልን አምላኬ ሆይ በአሁኑ ዘመን ያልተሰማ እንጅ ያልሆነ ነገር የለም አቤቱ በቃችሁ በለን😢🙏
@GetachewHurissa-lw4lf
@GetachewHurissa-lw4lf 11 ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ አንተንና መሰል እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ያኖችን ይባርክልን ከክፉ ነገር ይሰውርልን ።
@goodnews2392
@goodnews2392 11 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ወንድሞቼና እህቶቼ የኑሮ ውድነትን ወይም ግዜያዊ ችግርን መቅረፍ የምንችለው ተግተን በመማርና ዝቅ ብሎ በመስራት ነው። እባካችሁን ከዲያቢሎስ ጋር "ማኖ" እንዳትነኩ፣ እንዳትነካኩ። እግዚአብሔር አይወድም፣ በጣም ይፀየፈዋልና ፈጣሪን አታሳዝኑት? ፀልዩ ቃሉን አንብቡና ከዚህ ክፉ ዘመን አምልጡ።
@sasab2001
@sasab2001 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ ማስተዋልን ያድለን
@solianatube7946
@solianatube7946 11 ай бұрын
በእውነት ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው እግዚያብሄር ይጠብቅህ እድሜ ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሰለሰይጣ መረጃ አታውጡ ሰይጣንን ፕሮሞት ማድረግ ነው የምትሉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ ለኛ ለመሀይሞች መረጃ ያስፈልገናል
@user-vb4dw4pv8r
@user-vb4dw4pv8r 11 ай бұрын
እውነት ህይወት መንገድ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው::በእርሱ እመኑ ትድናላችሁ
@mollaworku2480
@mollaworku2480 10 ай бұрын
ሀይ ጋሸ እደትነህ በርታልን ስልክህን በምን እናግኝ ሲቀጥ የእሷን የእህታችንን ስልክ ስጠን በርታል በርታልን እግዚያብሄር ካንተጋር ይሁን
@waleligneeskeziaw5113
@waleligneeskeziaw5113 11 ай бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ አባታችን የሚያስተምሩትን ህዝቡ ቢማርበት ብታቀርቡት ጥሩ ነበር.
@daniboy1896
@daniboy1896 11 ай бұрын
እንዳንተ አይነቱ ነው እየጠፋ ያለው ሰውን አትከትል ክርስቶስን ተከተል
@user-yy8fd8vt1i
@user-yy8fd8vt1i 11 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስበን ማስተዋሉን ይስጠን
@filatebekele5160
@filatebekele5160 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ሁሉ ጠብቅልን ፣ልጆቻንን አደራ
@fiyoriseyoum7630
@fiyoriseyoum7630 10 ай бұрын
እግዚያብሔር ይጠብቀን እናንተም እግዚያብሔር ይስጣችሁ
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጸጋው ያኑርልን።
@user-kg8mz1ix2z
@user-kg8mz1ix2z 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanakebede282
@hanakebede282 10 ай бұрын
💚💛❤እግዛብሔር ይመሥገን ቤተ ተዋሕዶዎች። ወደ ጌታ እንማፀን ማረን እንበል 💔💔💔
@teqebakasa3845
@teqebakasa3845 10 ай бұрын
😮😮רקכ
@Hana-3838
@Hana-3838 11 ай бұрын
💚💛❤ጋዘጠኞቻችን ጌታ ይጠብቅልን ሐይል የእናትና ልጁ ነውና
@Myen0912
@Myen0912 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ለመልካም ነገር ሆነ ለመጥፎ ነገር ፍቃዱን አይጋፋም። ዕውነት መንገድ ህይወት እየሱሰ ክርስቶስ ብቻ ነው 🙏
@lidmek2127
@lidmek2127 10 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 11 ай бұрын
🙏እግዚአብሔር ያስበን ልቦናዉን ያድለን🙏😍😍😍
@mahiduki8157
@mahiduki8157 10 ай бұрын
እመብርሀን አንቺ ጠብቂልን
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 11 ай бұрын
በጣም ሰውን የእግዚአብሔርን ፍጦር አሳልፍ መስጠት እዲት ከባድ ነው የማይደርስ መስሉአቸው እኛም እንዳልከው ተርተርት ይመስላል ይላል መምህር ተስፍዬ መናገር ይከብዳል የምሰማው ይላል እናተ ከራሳቹ አወርዳቹ እኛ ልቡና ይስጠን እግዚአብሔር
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 11 ай бұрын
እኔ ይህንን ድሮ ድሮ ኢትዮፒካል ሊንክ በማዳምጥበት ግዜ ነው ኢሉምናቲ እምነት ቤተክርስትያን እንዳለ ሰሰማ ንየነበረው በይኮመንቱ እፅፍ ነበር ለማቃቸው እናገር ነበር ማን ሰምቶኝ እኛ የራሳችንን አሮ ስለ አሜሪካ ሀጥያት እናወራለን አሁን it’s too late ሆንዋል ውስጥ ውስጡን ተበክልዋል 😢😢እግዚአብሄር የተረፍነውን ልጆቻችንን በደሙ ይሸፍንልን
@hfhdhfhdh1086
@hfhdhfhdh1086 10 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ተፈጠርን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 11 ай бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን አሜን
@Maria_Henock
@Maria_Henock 11 ай бұрын
በርቱልን! እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳንደ።
@almaz9520
@almaz9520 11 ай бұрын
ወንድሜ እግዚእብሄር ይርዳህ እውነትን እየገለፅክ ባለህው ነገር እፀልይልሀለው እግዚእበሄር እቨናፈ ነዉ
@samrdejene4013
@samrdejene4013 10 ай бұрын
ለወላጆች ማስተላለፍ የምፈልገው ልጆቻችንን በእግዚአብሔር ቃል ኮትኩተን ማሳደግ እንዳለብን ነው በእግዜር ቃል ካደጉ ብስጭት ቢገጥማቸው እንኳን ወደ ሚያረጋጋቸው የእግዜር ቃል ወደ መንፈስ ቅዱስ ስር ያዘነብላሉ እሱም ያረጋጋችዋል::
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 11 ай бұрын
ወርቅዬ ሰላምክ ብዝት ይበልልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ 🙏🙏🙏በጣም እንወድካለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-dx5qf1zj5k
@user-dx5qf1zj5k 11 ай бұрын
ወንድሜ ወርቅ አፈራሁ እግዚያብሄር ይባርክህ በርታ
@queensheba2506
@queensheba2506 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ከኛ ጋር ይሁን🙏🏾🙏🏾
@axumawit140
@axumawit140 10 ай бұрын
ኋያሉ መድህን ኣለም ይጠብቅህ
@S.m543
@S.m543 11 ай бұрын
ላይክ ማረግ ያስፈልጋል ጠቃሚ ፕሮግራም ነው 👍👍👍
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 11 ай бұрын
ሕግዚያብሔር ይጠብቅ
@empressclementbushay7785
@empressclementbushay7785 11 ай бұрын
God bless you, my brother!! ❤
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 11 ай бұрын
የሳጥናኤልን ጎል ገልፆታል
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ከእንደዚህ ዓይቱ የሰይጣን አምልኮ ጠብቀን ሁሉም ቀሪ ነው የዘላለሙን ህይወት ምርጫችን ይሁን ብሩም ያልቃል
@martaabraha1305
@martaabraha1305 11 ай бұрын
ስጣን ክፍኖው ንግር ግን ይሱ ስራሕ ኣውቅን እኮ መምላስ ኖው ያልብን እንጂ ብፍጣሪ ስም ደሞ መንግደ ሆን ውርቅኣፍራው እጂግ ብጣም ኖው ማደንቅህ❤❤❤❤ እግዛኣብሔር ይጥብቅን ግዜው ክኣቅን ብላይ ክፍትዋ💔😭🙏💔😭🙏💔😭🙏💔😭🙏💔😭💔😭🙏💔😭🙏 ይ እምቢታችን ጽሎት እና ይ ቅዱሳን ጽሎት ኣይልይህ ይ ክንብትስብህ💔😭🙏
@kedus2010
@kedus2010 11 ай бұрын
Enamesgnalen fetari yitebken
@user-pm7gj5sb6j
@user-pm7gj5sb6j 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን ዘመኑ ከፍቷል
@martaabraha1305
@martaabraha1305 11 ай бұрын
ብጣም ክኣቅን ብላይ ክፍትዎል
@saroobelay3058
@saroobelay3058 9 ай бұрын
Exactly 👈
@HaymanotDebasAlemu-ug3us
@HaymanotDebasAlemu-ug3us 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥክ መከራው ሊበረታብክ ይችላል
@meazatefera1476
@meazatefera1476 10 ай бұрын
እግዞ ማኸረነ ክርስቶስ
@azebwolday9790
@azebwolday9790 11 ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን እግዚአብሔር ይስጥልን
@FebWege
@FebWege 11 ай бұрын
Egziaber ይባርካችሁ ትልቅ ስራ እየሰራችሁ new
@AlemZewid-sf5dz
@AlemZewid-sf5dz 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሰላሙን ያዉርደሰልን
@tesfayebimer9725
@tesfayebimer9725 10 ай бұрын
ወጣቶች እንስማ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 11 ай бұрын
በሚስጥር ይዘናል እያላችሁ ወጣቱ አለቀ ግን መደበቃችሁ አላዳናቸውምና
@kiruviel4339
@kiruviel4339 10 ай бұрын
Egzabeher yebarkeh
@saroobelay3058
@saroobelay3058 9 ай бұрын
Bertulin 🙏
@mymamking8293
@mymamking8293 11 ай бұрын
ግን እኔ የሚለው ፈጣሪ አይደለም እንዴ ሁሉ የሚሰጠው ለምንዲነው ለብር ብሎ ወደ ገሃነብ በራሳቹ ግዜ የምትገቡ ያአላህ ፆሎት ሲቀር ሰይጣን ነው የሚጠጋህ ፆሎት እናብዛ
@ayneabebagossaye-ex3kr
@ayneabebagossaye-ex3kr 11 ай бұрын
Egziyabher yitebikihe 🙏🙏🙏
@yohannes8242
@yohannes8242 10 ай бұрын
EGZIABHER YELEBEHEN HASAB YASAKALEHE JEGNA NEHE ENE ENANTEN KEMEMELKET ALBOZENKUM .BERTA.
@messiessi3635
@messiessi3635 11 ай бұрын
Berta 🙏🙏🙏
@alemayehuengida-nt4bb
@alemayehuengida-nt4bb 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ይስጥልን። ከክፉ ነገር ይጠብቅህ/ይጠብቃቹህ። እህቴም በርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል እግዚአብሔር ይዞ ያፈረ የለም እና። አሜን ፫ ጊዜ።
@freiweinihagos561
@freiweinihagos561 10 ай бұрын
Thank you for sharing this interesting story, I enjoy watching your video they are very educational thanks again 😀
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652 11 ай бұрын
Ya Allah kezi kifu zeman tebikan
@eviclaesen4475
@eviclaesen4475 11 ай бұрын
Egzabheer yitebiki... Imbrahn tatenkeri
@gmalmu650
@gmalmu650 11 ай бұрын
ወርቅዬ ተባረክልን በርታልን ትውልድን እናስመልጥ እንናጠቅ ዲያብሎስ ዘመኑ እነደ አሐቀ አውቆ እንደሚውጥ አንበሳ አፍን ከፋቷል 😢
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወርቅአፈራው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ እረረረ የኢትዮጵያ ነገር ግራ አጋባን አሁንማ የኑሮ መወደድ ገና ብዙ ነገር ያመጣብናል አድነን ማረን ጌታ ሆይ ✝️🤲
@bezavanloo4898
@bezavanloo4898 11 ай бұрын
Berto egzer yerdahu
@hanalegese137
@hanalegese137 10 ай бұрын
Werke fetriy edmana yestek
@rahmatidrees-ds9fy
@rahmatidrees-ds9fy 11 ай бұрын
Allah yitebiken and yadirgen aaaaamiiiiìn
@amenamen3356
@amenamen3356 11 ай бұрын
የልጅቷን ሙሉውን ልቀቁልን pls❤❤❤
@highhopes3456
@highhopes3456 11 ай бұрын
የልጅትዋን ሙሉ interview ልቀቅልን
@hannaayalow3657
@hannaayalow3657 10 ай бұрын
The parent resposibility to keep the family from evil spritual. Tell them to read bible and comminucate with God by fasting, pray, segedet and kurban. Ask God to sort out any problems. God bless
@tigistbush8875
@tigistbush8875 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ እና ደራሲ ወርቅ አፈራው የድንግል ማሪያም ልጅ ጥላ ከለላ ትሁንህ በርቱ እዚሚዲያ ላይ የምትሰሩት በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በርቱ ❤
@SalamSalam-ft6wg
@SalamSalam-ft6wg 11 ай бұрын
Egzabher yetbken
@NatnaelMesfin-kn5fz
@NatnaelMesfin-kn5fz 11 ай бұрын
berta wendemachen werkaferahu bezu wetatoch kezi endamnemar tesfa adergalehu
@rehanaabdulkadir5039
@rehanaabdulkadir5039 10 ай бұрын
Yeah Allah forgive us our sin yeah Allah protect us from evil yeah Allah protect our children yeah Allah 😢😢😢😢
@user-vb4dw4pv8r
@user-vb4dw4pv8r 11 ай бұрын
ክርስቶስ ኢየሱስ ሊመጣ ነው ንስሀ ግቡ
@AhmadAhmad-kq6ii
@AhmadAhmad-kq6ii 10 ай бұрын
አሜን ልብ ይስጣችሁ
@zedethiotube3879
@zedethiotube3879 10 ай бұрын
Egzabher Amilak kekifu neger Yitebiken
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 11 ай бұрын
ሁሉ ም በየእምነቱ ይሄን ጉዳይ ማስተማር አለባቸው ምን ያህል አስከፊ እንደ ሆነ ጋዜጠኛ ወርቅ አፈራሁ ጌታ ይጠ ብ ቅ ህ በርቱ
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 11 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ስይጣንን ድል ይሳው ስይጣን ሀይል የለውም ካልከዱበት አይመጣም ። ልብያለው ልብይበል 😢😢😢😢😢😢😢
@mareg-tariku7610
@mareg-tariku7610 11 ай бұрын
Werekiye fetari yitebekih endante ayinetun yabezalein
@azebmehari8639
@azebmehari8639 11 ай бұрын
የኔታ ረቡኒ ሆነህ መጣህ
@selamawitetegestu-tb3ii
@selamawitetegestu-tb3ii 11 ай бұрын
Egzabehere yetebekachu selemetaderegulene negere hulu enamesegenalene beretu
@geneteshetu3435
@geneteshetu3435 11 ай бұрын
Fetari Yetebkhi Asetmrchni
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 11 ай бұрын
Ezgioooooo Ezgioooooo Ezgioooooo mharena kirstos Ezgioooooo btmesie mengstka zekrena amawtana asebkelna Ezgioooooo Ezgioooooo Ezgioooooo 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔☝🏾⚖️⚖️⚖️⚖️💠⛪☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾💠⚖️⛪⚡☄️🔥⚡🔥☄️⚡🔥☄️⚖️⚖️⚖️🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾💔💔💔💔💔🙏🏾🙏🏾🙏🏾💠🇪🇷 Keep going my brother we have tooo less weak up Christian💠⛪🛡️⚖️🤲🏾😭😭
@alexslulu9782
@alexslulu9782 11 ай бұрын
የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ተገልጣል።ይህን ሁሉ ማሸነፍ ማምለጥ የሚቻለው በኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ያድናል
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 10 ай бұрын
Echi wshetwa new algebchim
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 11 ай бұрын
ባድ አምልኮ ሲመለክ የነበረበት ቤት ውስጥ ያደግን ሰዎች ነን እግዚአብሔር ይርዳን የገጠሩ ማህበረሠብ ነው እየተጎዳን ያለው እኔን ጨምሮ ወላዲት አምላክ ትጠብቀን አርሴማ፤ድንግል ማርያም፤ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቁን
@lilisolomon1898
@lilisolomon1898 11 ай бұрын
Enewdachehalen Ygeta tibeka ayeleyachu
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💀💀💀👹👹👹👹👹👹👹😭😭😭😭😭😭😭
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 10 ай бұрын
❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😂💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@asnetufa1240
@asnetufa1240 11 ай бұрын
ምንድነው ፡ የባግራውንዱ ፡ ድምፅ ፡ ይረብሻል
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 11 ай бұрын
ኧረ ወርቅ አፈራው ታዲያ ከቤተሰብ ጋር ተጠቨአላሁ በሚል ሄዶ እዛ ውስጥ መግባት ከምንም በምንም ምህረት የለውም ቅጥቅጥ አድርጎ ነው ከልኳ ማስገባት እኡንጂ ደግሞ አታናዷቸው ትላለክ ኧረ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 11 ай бұрын
ልጅ አይመታም የሚለው ነገር ት ውልድ አበላሽቷል
@hani9864
@hani9864 11 ай бұрын
የሱንም የኔንም ደም አርግተው ማለት አርገው ለማለት ነው ወይስ የደም መርጋትን ነው
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 11 ай бұрын
አወ አንፈቅድም
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 11 ай бұрын
የገባችበት ምክንያት ውሃ የማያነሳ ነው
@Sarongetnet-he5iu
@Sarongetnet-he5iu 9 ай бұрын
Ehiyen yakel bekumachine mutenal leka lijochachine eyetefu eyetekoraretu eyetegedelu eyetfu yemayemlesut lezih new leka yekidest dengel mariyam lije eyesuse kerestos alemen yadene tibakie esu new feracha yelenem gen metinekeku ayekefam lemelkam mekereh enamesegenalen
@berrybetty2336
@berrybetty2336 11 ай бұрын
ሰውን ለማስተማር መነሳታቹ ጥሩ ቢሆንም ፎቶዋን የለጠፋቿት ሴት ከምታወሩት ነገር ጋር ግንኙነት የላትም የንፁህ ሰው ፎቶ ሳታጣሩ አትጠቀሙ:: ጋዜጠኛ ወርቅአፍራው ይህን ካንተ አልጠብቅም!
@Hule-adis
@Hule-adis 11 ай бұрын
እኔ ግን ያንተን ቤተሰብ ስነ ሥርዓት ባየሁት
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 99 МЛН
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 18 МЛН
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН