በድሬ - ከዚራ ላይ ትኩስ ምግብ ቀማመስን /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 129,115

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 190
@user-sw3rd9ii3y
@user-sw3rd9ii3y 2 жыл бұрын
ዮኒየ ሰው አክባሪነትህ በቃላት እሚገለፅ አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ትለያለህ
@beritoberito4139
@beritoberito4139 2 жыл бұрын
Ba tikik New betam
@user-ug3rs4jk3w
@user-ug3rs4jk3w 2 жыл бұрын
ድሬ የፍቅር ሀገር ሁሉም አድነው ባለባበስም ባመጋገብም የፍቅር ሀገር የማይናናቅ የማይኩራራ ሁሉም ባድነት ፍቅር ናቸው ወይኔ በጣም ነው የናፈቀኝ የድሬ ምግብ በተለይ መክሰስ 😘😘😘😘😘
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
ወድሜ ሰብ አርግልኝ
@keyethio830
@keyethio830 2 жыл бұрын
Thank you for Showing us Dira, God bless Dire, please show us more about Dire I miss my country Dire ♥♥♥
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
ዮኒ የኛ ውድ ወንድማችን ውድድድድድድድ እናረግሀለን ebs ን ድንቅ ታረገዋለህ በተለይ ትዝታችን!!!
@sitranayeinatuanafaki2942
@sitranayeinatuanafaki2942 2 жыл бұрын
ዮኒ ትህትናህ ደስ ሲል
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ድሬ ደዋ ሄጄ ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ ኦ የኔ ፍቅር ሀገሬ ❤❤ ካትረን ወይም መክሰስ ንፍሮ በድንች ድንች ሰላጣ እረ በጣም ብዙ ነገር አለ
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
ዮወኒዬ የኔ ትሁት ሰው አክባሪ እግዚአብሔር ያክብርህ♥♥♥
@kidistyared4682
@kidistyared4682 2 жыл бұрын
የኔዋ ምርጥ ሀገሬ ውብ እኮ ነሽ ዮኒዬ ከድሬ በመሆንህ እኮራለው ድሬዋ ህይወቴ♥
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ዬኒዬ ቢሲካ ስወድ እኮ እኔም ከሀገር ሳሎጣ ማታ ማታ ገደቆሬ ና ሀሩን ዳቦጋር አልቀርም ድሬደዋ ሁሉ ነገራ ይለያል ❤
@user-rx7jv2ms6c
@user-rx7jv2ms6c 2 жыл бұрын
ጥሎብኝ የድሬ ሰው እወዳለው 3ወር ተቀምጫለው ፍቅር ነው ኡፍፍ
@tenayeahmedsadick3123
@tenayeahmedsadick3123 2 жыл бұрын
CORRECTION- "Catren" is not even a word that exists! In this case, I think you all wanted to refer to "Quatre heures" which is tea time (afternoon break time) or "meksess" in amharic. I grew up in Legehar (being a family of the "Chemin de fer") we used this word a lot, and couldn't go on without correcting this and providing the right meaning/explanation of "quatre heures". Yonas- thank you for this program and bringing up all memories of Dire Dawa :)
@user-rx7jv2ms6c
@user-rx7jv2ms6c 2 жыл бұрын
አቦ ድሬ በፍቅር ነው ምወደው 3ወር ስቀመጥ ፈታ ብዬ ነበር ጓደኞቼ ናፍቃቹኛል ኮኔሎች
@kemekem1366
@kemekem1366 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የፍቅር ከተሞች ድሬዳዋ ሐረር አዋሳ ደሴ እነዚህ ከተሞች የፍቅር ከተሞች ናቸው ሌሎችም አሉ ግን እንደነዚህ አይሆኑም
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አይ ዬኒ ጨዋታ ያውቃል እኮ ተባረክ አቦ
@titiwolde8153
@titiwolde8153 2 жыл бұрын
ዮኒዬ እኔም ካገር ሳልወጣ ከሴፍ ቀደስ ነበር ዘይትና የፉርኖ ዱቄት የምንገዛው ወረፋው ትዝ ይለኛል
@ziy7130
@ziy7130 2 жыл бұрын
ሴፍ ቀደሲ አስታወሰንኮ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዮኒዬ አተ ስጎርስ ሚርበኝ ነገርስ 🤣🤣🤣 ዋው እዴት ያስጎመጃል ዮኒዬ የኔ ትሁት ይመችክ ውይ ግን እራበኝ 🤣🤣🤣 ዮኒዬን ሳይ ብላልኝ ከሰው አይን ይጠብቅህ ዮኒዬ
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Dear Neju..Absheri.1ken abrene enbelalen.
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
@@yonaskebede5611 እሺ ዮኒዬ ቃል ገብተካል በሰላም ላገሬ ያብቃኝ ኢንሻአላህ እንገናኛለን ዮንዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠን
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
@@yonaskebede5611 እኔንስ ዮኒ በyou tube ስራ ጀምር 💚💛💜👍👍
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 2 жыл бұрын
@@yonaskebede5611 ያንተን ትህትና እውነት እኔም እድጋባኝ እፈልጋለሁ በጣም የማከብርህ የምወድህ ምርጥ ተመልካችህ ነኝ
@mathdeme5060
@mathdeme5060 2 жыл бұрын
Hi guys, i have a correction. The phrase catren is not arabic at all and it is wrongly pronauced. But it's orgin is french. It must be pronauced Quatre heures means Teatime or Coffie Break with small Snack at four in the afternoon. It has to do at that time of the french railway company from Djbuti to Addis Abeba. By the Way in Western europe is very commen till today.
@firehiwotfikire921
@firehiwotfikire921 2 жыл бұрын
Be fetary 50birr kemch geba dire gn betam😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ ትሁት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ድሬ የፍቅር ሀገር 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@fekadukebede5812
@fekadukebede5812 2 жыл бұрын
ዮኒ ማኛው ከልብ ንፁህ ሰው የተባረክ ነህ ተባረክ አቦ አመሰግናለሁ
@user-ug7jt7ox1n
@user-ug7jt7ox1n 2 жыл бұрын
ክክክክ ማሸአሏህ ዮኒ ደህና የመንገድ ለይ ሼፍ ወቶሀል
@roottekele4269
@roottekele4269 2 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ አገር ኑርልኝ 🙏 አገሬን የምታስናፍቀኝ ኢትዮጵያ አለች አልጠፋችም ነይ የምትለኝ ተስፋዬ እንዲኖር የሚያረግ ነው ሁሌ አቀራረብህ 💔
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 2 жыл бұрын
ዮኒዬ መልካም ሰው ሰው አክባሪነትክ እጅግ በጣም ደስ ይላል
@lydiawoldegabriel1344
@lydiawoldegabriel1344 2 жыл бұрын
Thank you Yonas for showing my hometown Dire.
@badoegirtube7629
@badoegirtube7629 2 жыл бұрын
እንጠፋለን እንበራለን ይሄ የህይወት መንገድ ነው 😫😫😫
@mikebenyam8892
@mikebenyam8892 2 жыл бұрын
I like your program my Dire Dawa. Your Ethiopian follower from Zambia. Keep it up.
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
Wow 👍amazing and fabulous Dradwaa. I like 👍the guys nice altitudes God bless bro. Thanks for this fantastic programs. 👏. Love ✌and peace for all Ethiopians.
@alegntamahmmde7682
@alegntamahmmde7682 2 жыл бұрын
ዬኒ በጣም ነዉ ደስያለኝ ግን ንኔ ከሌላዉ የተለየ አሳብ ነዉ ያለኝ ምክንያቱም አ.አ የሚኖሩ የድሬ ተወላጆች በጣም ብዞ ይኖሮሉ ቡዬ አስባለዉ ስለዚ ከኢቤስ ጋር ለየት ያለ የካትረን ወይም የመክሰስ ሰአት ለምኝ አነዘጋችም ዮኒ ምክኝናቱም በተለያነዩ ምክንያቶች ወደ ድሬደዋ ለመምጣት የተቸገረ ይኖራል ዮኒ ስለዚ ለምን አ.አ ላይ የድሬደዋ ነዋሪዎች ያሉበት ብታዉች ለምን የካትረን ፌስትባል አናዘጋችም ዩኒ ስለዚ ሀሳብ አለኝ ዮኒ።
@user-ug7jt7ox1n
@user-ug7jt7ox1n 2 жыл бұрын
በእውነት ደስ ስል
@zinetfentabil4225
@zinetfentabil4225 2 жыл бұрын
ድሬ ሲባል በጣም ደስ ይለኛል ግን በስም ብቻ ነው የማቃት የሆነ ግዜ ተሳክቶልኝ አገሬን እየዞርኩ እጐበኛለው ኢንሻአላህ
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
ድሬ የፍቅር ሀገር አቦ ሲመች👍❤❤
@rahmatnoor4531
@rahmatnoor4531 Жыл бұрын
ስላም አሊኩም እዲት ነሽ እኔ በግሊ እዉድሻልዉ ነገር ግን 1 ቭዲዮ ላይ እያዉራሽ በመሀል መርያምን አለሽ ምን አስበሽ ነዉ ሙስሊም አድልሽ ወይ ወይስ ከርስተያን ሆነሻል ??
@User-xt1hb
@User-xt1hb 2 жыл бұрын
ዩዉኒ. ትትናህ ሰዉ አክባሪነትህ ይለያል. ፈጣሪ. ይጠብቅህህ
@user-ks8pj8hk2w
@user-ks8pj8hk2w 2 жыл бұрын
ይሁኔ ምርጥ ሰዉ ሰዉ አክባሪ እዴሜና ጤና ይስጥህ አቦ ይመችህ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
ቤት ነው የሚመስለው ደስ ሲል
@tigist1217
@tigist1217 2 жыл бұрын
የዮኒ ድምፁን ስወደው
@ummabdlla9535
@ummabdlla9535 2 жыл бұрын
I missed Ethiopia bread my childhood remind me so much. Bread with haeny jam etc
@roottekele4269
@roottekele4269 2 жыл бұрын
የአፋር ህዝብ የሚገባውን ትኩረት ያልተሠጠው ህዝብ
@naomi6tube947
@naomi6tube947 2 жыл бұрын
Yoni you are an amazing man ❤
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 2 жыл бұрын
ዮኒ ድሬ ወደ ትዝታ ወሰድከን ጥሩ ፕሮግራም በዚህ ቀጥልበት
@hayatabera3050
@hayatabera3050 2 жыл бұрын
ዩኒ ልዪ ሰው
@amenanori4410
@amenanori4410 2 жыл бұрын
እኔ የድሬ ልጅ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ
@alexone532
@alexone532 2 жыл бұрын
Esti ye dire lij atabishign
@sasaalajmi7213
@sasaalajmi7213 2 жыл бұрын
ኢቶ🇪🇹 ሥ መጣ ዲሬ እዲትወስዱኝ ዲሬወች እማና🌹
@amenanori4410
@amenanori4410 2 жыл бұрын
@@sasaalajmi7213 ችግር የለውም ብቻ አንቺ ለመምጣት ያብቃሽ
@melkamtweld2249
@melkamtweld2249 2 жыл бұрын
ዮኒ በርታ በጣም ደስ ይላል ዝግጅቶችህ
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 жыл бұрын
Yemigerem new yeethiopia yenuro huneta yasasebal ,Arif koyeta neber yoni tsegi telo mehede beewenetu yawatal , enamesegenalen
@hiritihaile4068
@hiritihaile4068 2 жыл бұрын
Yoniye swedh i love Ebs couse of yoni
@yodiemeru203
@yodiemeru203 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ጎበዝ!!!
@user-ez3zg6kd3m
@user-ez3zg6kd3m 2 жыл бұрын
አይ ሲያስጎመጅ ምነው እኔም እዛ በተገኘሁ ❤👌
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 2 жыл бұрын
ቤርሳቤህ የያዝሽውን አላማና ራዕይ በምድረ ኢትዮጵያ አስፋፊው እባክሽ… ይህን ነገር እኔ በግሌ ብዙ ግዜ ሳስበውና በዩቲዩብ በብዛት ስከታተለው የነበረ ነገር ነው… ምናልባት የኢትዮጵያን የምግብ ዕትረትና አመጋገብ የሚቀይር ሊሆን ይችላል ብለን እናምናለን
@beritoberito4139
@beritoberito4139 2 жыл бұрын
Yoniye siwodiko jagin New New tabaraki egzabhere yibarikik tabaraki hiwotik yibariki zamanik yibariki mawoxate yehun ♥️♥️♥️♥️♥️❤❤❤❤
@jannaj39
@jannaj39 2 жыл бұрын
She’s so sweet🥰
@sharashara6634
@sharashara6634 2 жыл бұрын
Ebakachu Silkun Bitisaxulignina Biyawarau Dasitahe Wodaryela nabara
@bisankedir6605
@bisankedir6605 2 жыл бұрын
ዮኒየ የኔ ማኛ 🥰🥰🥰💐💐💐
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
ድሬ ድሬ ዋውው
@zedwelega
@zedwelega 2 жыл бұрын
Yoniye ye dire konjo sew akbari nuriln👍👍👍❤❤❤
@marilou5118
@marilou5118 2 жыл бұрын
Tout sur Dire Dawa est magnifique, très bonne idée
@dagmenaoll6231
@dagmenaoll6231 2 жыл бұрын
Deder deder my born city/ webe/abera gizawi newi Yetmarkuti i live usa rightnow
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 жыл бұрын
ወይ ዮኒ በሳቅ እኮኘዉ የምትገለዉ አቦ ይመቻችሁ !!!!
@user-jr3jt1ei7i
@user-jr3jt1ei7i 2 жыл бұрын
ዮኒ አረበኛ እሚችል ይመስለኛል
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 2 жыл бұрын
ድሬ፣ንፍቅቅቅቅቅቅቅቅቅ፣ብላችሁኛል፣ኑሩልን፣፣
@user-om6mw7kb6t
@user-om6mw7kb6t 2 жыл бұрын
ይቺ ናት ሀገሬ
@ajmanajmanajman5052
@ajmanajmanajman5052 2 жыл бұрын
Abo yemechi yoniye dera yarada ye magna ager yemechachu we love you mama dera💚💛♥️
@kiyaalamayoo1501
@kiyaalamayoo1501 2 жыл бұрын
Wawooo betam yitaftal 💕💕💕💕💕👍
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 2 жыл бұрын
ሀገር ገብች ዶሮ ማርባት አለብኝ
@alexone532
@alexone532 2 жыл бұрын
Abiren enisra
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 жыл бұрын
አቦ ድሬ አገሬ ስወድሽ እኮ አቦ ዮኒ እስኪ ሰላጣውን አጉርሰኝ
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 2 жыл бұрын
እረ ካትረን በአረበኘ አደለም በፈረንሰይ ነው
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 2 жыл бұрын
የኒዬ የኔ ፀባይ ሰናይ
@azizataha7014
@azizataha7014 2 жыл бұрын
I miss you my home
@emanjimma730
@emanjimma730 2 жыл бұрын
Yoniye lesew lig yaleh Akbirot des yilal tegbari ke mesmesal ye stada new❤👌
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
ወድሜ ሰብ አርግልኝ
@kiflehaile4176
@kiflehaile4176 2 жыл бұрын
ዮኒ ግን ምን አይነት ትሁት ሰው ነህ??? ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ?? ከሚያለቅሰው ጋር አልቅሰህ ከሚስቀው ጋር ስቀህ ካዘነው ጋር አዝነህ ተግባቦትህ አክብሮትህ ዳርቻ የለውም ፍቅርህ መገለጫህ ነው ስታለቅስ አብሬህ አልቅሼም አውቃለሁ ከሰዎች ጋር ያለህን መቀራረብ ሳይ ወዲያው ዘመድ ትሆናለህ የጠፋችውን ኢትዮጵያ ሳይሆን የድሮዋን ኢትዮጵያዊነትን እያየንብህ አገራችንን ታስናፍቀናለህ መጥተን እናገኝሃለን አንድሁለት ቀን በኔ ሂሳብ እያዝናናሁህ የማሳልፍ ይመስለኛል ሁለተኛ ሰው ትሁቷ እሷም አብራህ የምታለቅሰው ፀጊ ነች ሁለታችሁ የ ኢቢኤስ ሞገስ ናችሁ ከናንተ ፕሮግራም ሌላ አላይም ዕድሜ ይስጣችሁ
@user-si9vm4iv2w
@user-si9vm4iv2w 2 жыл бұрын
አላህ ካለ አቧ ናፍቀሽኛል መጣልሻለው በዚህ 2.3ቀን
@hamudawol9213
@hamudawol9213 2 жыл бұрын
i Love you dire😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍🏻
@rtygu6991
@rtygu6991 2 жыл бұрын
Yoniye sitgors erasu tasikenaleh betam
@jamilatube4417
@jamilatube4417 2 жыл бұрын
ዩኒ ሰው አክባሪ
@user-du9jv8eo6y
@user-du9jv8eo6y 2 жыл бұрын
ዮንዬ ዘመን የለምልም ❤
@user-si9vm4iv2w
@user-si9vm4iv2w 2 жыл бұрын
የድሬ ልጅ አይደለችም በሷ እድሜ ያሉ የድሬ ልጅ ሆኖ ሴፍ ቀደስን የማያውቅ የለም
@kedraismail824
@kedraismail824 2 жыл бұрын
Abo likneh sefqedes yemayaq ye dire lij yelem
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
በፆም እየባላች አይደል እዴ 🤔🤔
@hanagirma4135
@hanagirma4135 2 жыл бұрын
Yoniii techilaleh 👌👍
@asterayeabiy981
@asterayeabiy981 2 жыл бұрын
አቦ ሀፈተ ኢሳ ት/ቤትን አስጎብኘን እስቲ ዮኒ
@girmadesta3539
@girmadesta3539 2 жыл бұрын
እነዚህ አይነት ሴቶች ናቸው አርአያ የሚሆኑ።
@sharashara6634
@sharashara6634 2 жыл бұрын
Yoniye Malkam Saw Baxam New Yemiwodikina Yemiyakabrk Kana Betasabochik Tabarika Qirr
@hayatmuhamad3761
@hayatmuhamad3761 2 жыл бұрын
ሰወደህአተልጀለሰውክብረያለህአተንአየሁ
@zinet4736
@zinet4736 2 жыл бұрын
አቤት አይተን እንዴት እደምታደርገዉ ስትጎረስ ታሥቀኛለህ ይመችህ የወናሥ
@biznashwandimoo5043
@biznashwandimoo5043 2 жыл бұрын
ብራቦ ኑሮ በዘዴ ሰዉ ኑሮ ተወዶ ሳይሆን ዘደዉ ጠብቶቤትኔዉ ሚቸገረዉ በሰላሚ ለአጌረ አብቃኝ ፈጣር
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
ወይኔ ድሪየ ናፍቆትሽ ባስብኝ ሳይሽ ፍቅር ብቻ
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 2 жыл бұрын
ዬኒ አበላልህ እኮ ምግብ ያስረባል
@simegnfeyisa3906
@simegnfeyisa3906 2 жыл бұрын
Betam new yemiyaskenagn yihe lij
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
Yony enjoy yemechehe you learn fast food from lemleme
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 2 жыл бұрын
ፆም የለም ከእነ ዩኔ ቤት በተረፈ ጥሩ ነው ብሉ የተባረከ ምግብ ይሁን።
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
ወድሜ ሰብ አርግልኝ
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 2 жыл бұрын
ወይ ድሬ የትዉልድ አገሪ ካትረን ማለት መክስስ ማለት ነው የድሪዋልጂ
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 2 жыл бұрын
የድሬዳዋ ምግቦች ወደ አዲስ አበባ ቢመጡ ምናልባት ሰው ደህና ምግብ በጥሩ ዋጋ ያገኛል ብለን እናምናለን
@ganet4158
@ganet4158 2 жыл бұрын
WwwwwwYoniyeeeee❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹direeeeeee
@EPSEth
@EPSEth 2 жыл бұрын
Wedenelachuhale meret gize ahune delivery 🚚 miret hasab new ሰዉ doordash Wey Uber eat yetekem 🚴
@mintesinotshewarega7320
@mintesinotshewarega7320 2 жыл бұрын
Yoni 1gna
@yonashenry6446
@yonashenry6446 2 жыл бұрын
Dire fiker💖
@abebadrbe1039
@abebadrbe1039 2 жыл бұрын
Deri yefkeri hageri
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 жыл бұрын
Emeye weda
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 2 жыл бұрын
Yoni kmemu tichilibetaleh
@ayuyeamaryamleje7347
@ayuyeamaryamleje7347 2 жыл бұрын
ጎመዠሁ😅😅😍😍😍
@selamawitkebede4276
@selamawitkebede4276 2 жыл бұрын
Amrobihal yoniye
@mimimimi5858
@mimimimi5858 2 жыл бұрын
Wowwwooo
@queenaddis2003
@queenaddis2003 2 жыл бұрын
The first thing I did was to be a part of the world and the other is a great way to get the chance to win a game that is the case with the same time as a result of a few years back ⬅️ and a few others are doing it is not the only one who has a very nice to have the opportunity for the first time
@ahmedmuktar9367
@ahmedmuktar9367 2 жыл бұрын
Galatomo
@haitsaid5831
@haitsaid5831 2 жыл бұрын
❤❤❤
@hayatmuhamad3761
@hayatmuhamad3761 2 жыл бұрын
ደሬንመጎብኝትእፈልጋለሁ
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 43 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 59 МЛН
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 12 М.
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 3,6 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 3,1 МЛН