No video

በደሴ ከተማ የመጀመሪያዋ ሴት ሾፌር (አሽከርካሪ)

  Рет қаралды 72,374

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

በደሴ ከተማ የመጀመሪያዋ ሴት ሾፌር (አሽከርካሪ)

Пікірлер: 99
@SolomonVA
@SolomonVA 3 жыл бұрын
የደስ ደስ ያላቸው ልበ ሙሉ እናት ናቸው፡ ማንነታቸው ሁላችንን ያስተምራል፡ እግዚአብሔር በጤና ጠብቆ ፤ ረጅም እድሜ ሰጥቶ የአገር አድባር እንዲአደርጋቸው እመኛለሁ።
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 3 жыл бұрын
ወይዘሮ ሙሀዘ የወሎ ቆንጆ በጣም ለግላጋ የሚያምሩ ሴት ወይዘሮ አኔ ከትምህርት ቤት ስንሄድ ወይ ስንመለስ በመንገድ ላይ ፈዘን ነበር የምናያቸዉ አሁን ደሞ ገሀገር ዉጭ ሆኘ በዚህ አጋጣሚ በማየቴ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆእረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥወት ባጋጣሚ ሀገሬንም አስታወሱኝ
@tsegaberhan2382
@tsegaberhan2382 3 жыл бұрын
ልበ ሙሉ፣ ታታሪ፣ ቆፍጣና፣ ጀግና እናት። ዕድሜና ጤና ይጨምርልዎት።
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ እነዚህን የመሰሉ ጠንካራ እና ጀግና እናቶች እስካሁን ያለመታወቃቸው ትክክል አደለም :: ለአዲሱ ትውልድ ሞዴል መሆን የሚችሉ የሰለጠኑ እናት ናቸው:: ታሪካቸው በመፅሀፍ በፊልም መልክ ቢዘከር ጠቃሚ ነው:: ብዙ ትምህርት ሰጪና አነቃቂ ታሪክ ያላቸው እናት ናቸው:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾
@seidaragaw4527
@seidaragaw4527 3 жыл бұрын
ወ/ሮ መዓዛ ደግና ሩህሩህ እናት ናቸው። ዕድሜና ጤና ይስጣቸው። ዘመናዊና የጓደኞቻችን እናት በመሆናቸው በርቀትም ቢሆን ከቮልስ ዋገናቸው ጋር አውቃቸዋለሁ። በዘመኑ በዚያ ዕድሜዬ በአድናቆት ነበር የማያቸው። አሁንም ረጅም ዕድሜ እመኝላቸዋለሁ።
@dissehsn4021
@dissehsn4021 3 жыл бұрын
እናቴ እድሜ ይስጥልን የሀገሬ እሴት ነወት ውብ የሆኑ ወሎየ ነወት መልካም በአል እናቴ:: ድሮም የወሎ ስው የስለጠነ ነው::
@addisneger1356
@addisneger1356 3 жыл бұрын
ወዘሮ ሞሃዘ ፍስሃ ጀግኔት ሁሌ እንዳማረብሽ ኑሪ ።አንችነሽ ያለሽን የቀረሽን አክስት እድሜሽን መድሃኔዓለም ያርዝምልን ።🙏
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 3 жыл бұрын
ዋውውው አክስትህ ናቸው?
@bamlakuyeshanew2069
@bamlakuyeshanew2069 3 жыл бұрын
የሰው ልህቀት (የማህበረሰብ)እንደዚህ ነው መሆን ያለበት ,መማር የሚጠቅመውም እንዲህ አርቀን እንኳን የሰው ሕይወት ቀርቶ ለአትክልት (ደን) ለምን ጠፋ ብሎ የሚቆጭ ማህበረሰብ ነበር የተገነባው አሁን ግን ሰው የሚታረድባት አገር አፍርተን ያም ብሎ መማር ሲገባቸው ሰው የሚአፈናቅሉ ,የሚአርዱ እዛው እንዳሉ ያሉ (የጋርዬሽ ስርዓት) ጎረቢታችሁ ኖረው ሳይ እና የእናታችንን አስተሳሰብ ሳወዳደር እባካችሁ አትዝረፋ ሰርታችሁና ተምራችሁ በላባችሁ ለመበልፅግ ሞክሩ እላለሁ አገር የምትበለፅገው በተማረ ሕብረተሰብም ስለሆነ
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታረክ The Lady still going strong...
@gashteshe6869
@gashteshe6869 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሰራተኛ ነበረች ወ/ሮ ሞሀዘ ፍሰሀ
@rosiemitu4543
@rosiemitu4543 3 жыл бұрын
የኔ እናት የኔ ጀግና ስወዳት እኮ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አሁንም እንዳማረብሽ ነሽ ሁሌ ይመርብሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል miss you 🥰🥰🥰😘😘😘
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 3 жыл бұрын
Brave, heroes, dedicated for to Ethiopia and Ethiopian's the past generations. Mama you're the role model of this generation. Big respect for this Ethiopian brave family 👏👏👏.
@negussiekebede8539
@negussiekebede8539 3 жыл бұрын
እትዬ ሞሃዘ ፍስሃ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ።
@tyrgggchgfu6013
@tyrgggchgfu6013 3 жыл бұрын
ዋው ኮቻ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@user-mq2eh7cr5y
@user-mq2eh7cr5y 3 жыл бұрын
በአዴን በድኑ የአማራ ጠላት በእውነት
@user-hx2sg5bz6d
@user-hx2sg5bz6d 3 жыл бұрын
የሴት ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሴቶች አርያ ነውት
@abrahama.mikael8781
@abrahama.mikael8781 3 жыл бұрын
እትዬ መአዛ እንኳን አደረሰሺ። መጥተን እንጠይቅሻለን።
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
ትልቆ ሰው እና ሕፀናት በጣም ነው የምወደው እማምየ እድሜና ጥና ይስጠውት
@wubalechgessese1250
@wubalechgessese1250 3 жыл бұрын
እትዬ ማሀዛ እንኳን ለዚህ አደረሰሽ ፣እረዥም ዕድሜና ጤና እመኝልሻለሁ ። ሙሉጌታ ደጄኔ ብሩ
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 3 жыл бұрын
መታደል ነው ሴቶችን የምታኮሪ ነሽ የእኔ ፈርጥ። ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ!!!
@sharjah2729
@sharjah2729 3 жыл бұрын
እትዬ ሙሀዘ እንኳን ሰው መሬት አንዲራቆት የማይፈልጉ እናት ናቸው
@tube2611
@tube2611 3 жыл бұрын
ጀግና ሴት ዋ ዉ እድሜና ጤና ይስጦዎት
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 3 жыл бұрын
የክብር ዘውድ የደፋች (አበባ የመሰለ ሽበት) ውድ ጀግና እናት!! እንኳን ለእናቶች በአል በሰላም አደረሰሽ! በእድሜ እናቴ ብትሆኚም በፍቅር፣በድፍረት አንቺ አልኩ፣ይቅርታ ።አምላክ ፈቅዶ ደኑ እንዲመለስልሽ ፣በስምሽም እንዲሰየም ምኞቴ ነው ።እናታችን ኑሪልን፣በአካል ለመተዋወቅ እመኛለሁ።ከአክብሮት ጋር!
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 3 жыл бұрын
ኣርኣያ ናቸው!
@dissehsn4021
@dissehsn4021 3 жыл бұрын
ትክክል ጥሩ ነገር መስራት ልክ ብለዋል;;
@damtewgizaw3586
@damtewgizaw3586 3 жыл бұрын
ለረጅም ጊዜ ያሽከረክሩት ኩምቢ ቦልሰ ዋገን መኪና ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 3 жыл бұрын
የኔ እናት እዴት ደሥ ይላሉ ከዚህ በላይ እርጂም እድሜና ጤና ይሥጦት እማ
@marrykifle875
@marrykifle875 3 жыл бұрын
ስጡአችው ያልሙበት ለኝህ ጅግና ኢትዮጵያዋት
@mlove4025
@mlove4025 3 жыл бұрын
በጣም ዴስ ይላል 👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fayzamohammed3179
@fayzamohammed3179 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜእናጤና ጀግናእናትናት
@emebetkidanu9621
@emebetkidanu9621 3 жыл бұрын
ሞሐዘዬ በጣም ደስ ይላል ያ የኔ ጀግና የሚልሽ ወንምሽ ባዬ ቀና ብሎ
@user-cp4sj3mb6i
@user-cp4sj3mb6i 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ደስ ስትል!
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 3 жыл бұрын
ራዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እንመኝልዎታለን።
@selamlalem2062
@selamlalem2062 3 жыл бұрын
God bless you abundantly beautiful mum🙌🙌🙏🙏👌😘👏
@husanhusan8906
@husanhusan8906 3 жыл бұрын
አሪፍ። ነወ። 👍💚💛❤👈
@melkamubogale6225
@melkamubogale6225 3 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጦት መልካም ስራ የምሰራ ሰው እድሜው ረዥም ነውና ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት
@marrykifle875
@marrykifle875 3 жыл бұрын
እድሜ ይሥጡት
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 3 жыл бұрын
ደሴ መድሀንያለም አካባቢ፣ ሞተር ሳይክል የምትነዳ ሴትዮ ነበረች። ልጅ ሆነን ስታልፍ ለማየት መንገድ ቆመን እንጠብቅ ነበር።
@debebeseyoum7081
@debebeseyoum7081 3 жыл бұрын
ወ/ሮ መአዛ ደሴ የመጀመሪያ ሴት ሹፌር አይደሉም የመጀመሪያዎቹ እናቴ ወ/ሮ አባይነሽ ሽበሽ እና ልእልት መድፈሪያሽ ወርቅ ነበሩ
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 3 жыл бұрын
እኔ ሳውቃቸው ሌላ ሴት መኪና የሚነዳ የለም በዛን ጊዜ።
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 жыл бұрын
@@sussegemsmean7064 እሱም ከዛ በፊት ነው ያለው ግን አደንቃቸውዓለሁ እኔ አለሁ መኪና አይደለም ሳይክል,ሰርግ ሳልደፍር የቀረሁ!
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 3 жыл бұрын
@@mulubirara7956 ክክክክ በጣም እሳከኝ።
@emebetkidanu9621
@emebetkidanu9621 3 жыл бұрын
ይቅርታ ያልጨመርኩት ያንን ደን እኔና ባለቤቴ ያክስትዋ ልጅ ከካናዳ መጥተን ጎብኝተነዋ በዚያን ግዜ ከኛ ጋር አብረን የመጡም ጒደኞቻችን ጎብኝተዋ ተወረስ ስትል በጣም ነበር ያዘንኩት
@hailemikael7805
@hailemikael7805 3 жыл бұрын
2
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 жыл бұрын
ጀግና ነዎት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ለእኛ ለወጣቶች ብርታት ነዎት💕💕💕💕💕
@hananegash9349
@hananegash9349 3 жыл бұрын
My dear. Mama I love you very much and God bless you and your family all the time 🙏💕⌚💕💕💕⌚💐💐💐
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
አላህ እብዝስቶ ጤናና እድሜ ጨምሮ ይስጠዎት ውብ ኢትዩጽያ ዊ
@smartcityfool
@smartcityfool 2 жыл бұрын
ሁለተኛው ኢንተርቪዩ እየተቃረበ ነው? የደኑ ነገር መልስ አግኝተዋል?
@hannawagaye4486
@hannawagaye4486 3 жыл бұрын
Yega gobez akist e/r edemena tena yestelen 🙏🏼❤️❤️
@alemayehumekonen7884
@alemayehumekonen7884 3 жыл бұрын
Etey muhazeya btamdas blognal slayehush edmena ren a ystesh
@sala638
@sala638 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋም ጎበዝ ናት፥ ፈገግታዋ እና አክብሮቷን አድንቂያለሁ ❤
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 3 жыл бұрын
አንኳን አደረሰሁ
@hanasolomon4711
@hanasolomon4711 3 жыл бұрын
AMEM Amem Amem thanks
@marrykifle875
@marrykifle875 3 жыл бұрын
ሲያምር እስይ እግዚአብሔር ይጠብቅውት
@alemejigukassa8681
@alemejigukassa8681 3 жыл бұрын
Very nice 👌 you are awesome 👌
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Essay betam dessert yellow Happy Birth day
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 3 жыл бұрын
ረቢ ነዊሕ ዕድመን ጥዕኛይ ይሃብካ ማሚተይይይ
@Tube-vm4vd
@Tube-vm4vd 3 жыл бұрын
ጅግና እናት
@lehulumgezaalew1669
@lehulumgezaalew1669 3 жыл бұрын
Ahunim edimachewn yechemrlachew betam telke sew
@jdmgj5723
@jdmgj5723 3 жыл бұрын
በርችይ:እናታችን
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 3 жыл бұрын
😍❤❤
@sandselsaied9380
@sandselsaied9380 3 жыл бұрын
❤️❤️
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ገናጥሬ ነወት ጀግና እናት 👌👌👍👍👍
@selamlalem2062
@selamlalem2062 3 жыл бұрын
ዐበባው፣መጋረጃው፣ሲያምር።ልክ፣እንደሙዐዝ።
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 3 жыл бұрын
ደሴና ኮምቦልቻ አንድ ነዉ እንዴ ?
@user-bg4qd1yj9o
@user-bg4qd1yj9o 3 жыл бұрын
አወ ብዙም አይራራቅም
@hanasolomon4711
@hanasolomon4711 3 жыл бұрын
THANKS
@husanhusan8906
@husanhusan8906 3 жыл бұрын
💚💚💛💛❤
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Enda Murata yala sew yabzalen
@user-mm6dy3qo9q
@user-mm6dy3qo9q 3 жыл бұрын
Amesegnalehu! አገሬን አየሁ፣ትልቅ ሰው አየሁ፣የጠፋሽውንም ጋዜጠኛ አየሁ።
@solomongerma2406
@solomongerma2406 3 жыл бұрын
Seatbelt አይዘንጉ።
@ageriemekonnen2642
@ageriemekonnen2642 3 жыл бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 3 жыл бұрын
Jegna enate nachew fexaarii xeena ke edme gar abzeto yisxachu
@betelhemwerku8126
@betelhemwerku8126 3 жыл бұрын
ጋዜጠኘዋን ስወዳት
@ruthassefa567
@ruthassefa567 3 жыл бұрын
💚💛❤🎉🤩💕💕💕💯💯💯
@foziyayimer2603
@foziyayimer2603 3 жыл бұрын
የመንግስት ባለስልጣናት የሰሩት ግፍ በጣም ያሳዝናል
@miskoutesfaye1930
@miskoutesfaye1930 3 жыл бұрын
እትዬ ሙሀዛ እኮ
@almazbati2519
@almazbati2519 3 жыл бұрын
የደን ጠላት የሆነ ትውልድ ነው የተፈጠረው አባቴንም 2 መንግስት ነው ያለማውን ደን የቀማው
@teshigermekuryi6039
@teshigermekuryi6039 Жыл бұрын
ሥለሺ የሚባሉ ፓሊሥአባል ማእረጋቸውንበላቅም የሣቸው ባለቤት ናቸውየመጀመሪያየሤት ሾፌር የነካሡ ሥለሺእናት ናቸው የመጀመሪያ የደሤ የሤት ሾፌር
@ayelechtube
@ayelechtube 3 жыл бұрын
Era.yen.akechuleo.Addis.Abba.ayeri.hanba..manora.bete.alechu.Daniel.
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 3 жыл бұрын
ብአዴን የደንም ጠላት ነው።
@todtod5393
@todtod5393 3 жыл бұрын
Dedeb Tengara !!!
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 3 жыл бұрын
@@todtod5393 ደድብ ጠንጋራ ለርሱ የማይበጅ ነው። ስሙም ብአዴን/ብልፅግና አማራ/ውሻ ተብሎ ይጠራል።
@todtod5393
@todtod5393 3 жыл бұрын
@@RasEthiopia. Weshela
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 3 жыл бұрын
@@todtod5393 ናና ግረዘኝ።
@todtod5393
@todtod5393 3 жыл бұрын
@@RasEthiopia. Be Fass Woys Be Metrbya ?? choose one
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 жыл бұрын
እ/ር ካለ እንዲህ ነው!
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 3 жыл бұрын
ለምን እንደዚህ ሆነ የደም ጉዳይ ያጠያይቃል።
@user-ww8ec7lu7j
@user-ww8ec7lu7j 3 жыл бұрын
ልጁ አርጂቷል ከእርሳቸው
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Yeha metadel new ke semay ye 5rseta settable new
@user-hv7uk3ir8x
@user-hv7uk3ir8x 2 жыл бұрын
ምን ትመሰላለች ጎተት 🤮
@marthagebrehiywot6391
@marthagebrehiywot6391 3 жыл бұрын
U don’t have a better things to
@tube2611
@tube2611 3 жыл бұрын
ጀግና ሴት ዋ ዉ እድሜና ጤና ይስጦዎት
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 42 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 11 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
#ethiopia #ነፃነታችን እስከምን ድረስ ነው? #ethiopianews #may 18, 2024
35:08
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 8 М.
የአረንጓዴ አሻራ ለደን ልማት
4:42
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 113
#ethiopia #የጋራ እሴት የለንም? #ethiopianews #july 1, 2024
49:39
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 9 М.