በዕዳ የተያዘ ትውልድ ሁሉን የማጣት ዕዳ ያለብን ወገኖቸ ሆነናል Memehir Girma Wondimu 601

  Рет қаралды 24,229

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

7 ай бұрын

በዕዳ የተያዘ ትውልድ ሁሉን የማጣት ዕዳ ያለብን ወገኖቸ ሆነናል 601#subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 262
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቡራኬዎ ትድረሰን
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ❤❤❤ እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤
@genetabay8968
@genetabay8968 6 ай бұрын
አባ አሌልኝ ኑሩልኝ እድሜ ጤና ለአባቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እጅግ የምወ ት እባቴ ኑሩልዝን❤❤
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 6 ай бұрын
አሜን❤
@liyamotton2066
@liyamotton2066 6 ай бұрын
@@ZemenayNigatuአዎዋናው ትምህርቱን ማግኝት ነው ሳይቆራርጥ
@user-od5mo5be5l
@user-od5mo5be5l 5 ай бұрын
❤😂😂😂😂❤❤❤❤@@user-ts9nc5fv5f
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 7 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የትምህርታችን ርዕስ በእዳ የተያዘ ትውልድ ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ ጆሮየ እስኪጮህ ድረስ ሰምች ትንሽ ቆይች ምንም የለ 0ነኝ ጌታ ሆይ እረ በቃሺበለኝ የደነደነ ልቦናየን ክፈትልኝ 😢
@ayeytmareyamlij4958
@ayeytmareyamlij4958 6 ай бұрын
😥😥
@user-jl1ns2kn2r
@user-jl1ns2kn2r 7 ай бұрын
አባታችን ሰላም ለናንተ ይሁን እኖዴት ሰነበቱ? እንኳን ደህና መጡልን አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@liyamotton2066
@liyamotton2066 6 ай бұрын
አባታችንመላክ መንክራት መህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ እንሜውቶን ያርዝምልን በጣም እንውዶታለን
@Bai7509
@Bai7509 6 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚኣብሄር የሰራዊት ጌታ እዳ የገባሁ ክፉእ ባርያህ ነጘ 😢😢 በመንግስትህ አስበን 🙏
@yekidanemehretlegamen860
@yekidanemehretlegamen860 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የሰጠን የሜብታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ከዉድ ልጅዋ ጋራ ከርሷ ጋር ትሁን በረከትዎ ይደርብኝ ❤
@user-vz2xx9mq7h
@user-vz2xx9mq7h 7 ай бұрын
እናቴክዳነምህረት፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ትስጥልኝአሜን
@ABIGAIL12562
@ABIGAIL12562 6 ай бұрын
ኣቦይ መዓረይ :ቃለ ሂወት የስምዓልና ጸግኡ የብዝሓልኩም :በረኸትኩም ይሕደረና:ብሓቂ ናይ ዕዳ ትውልድ እግዚአብሄር ይቅረ ይበለልና እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ ስለ ወላዲትካ : ኣቦይ ብጸሎትኩም ዘኩሩኒ
@melesedesalegn
@melesedesalegn 6 ай бұрын
አባቴ ሺ ዓመት ያኑረዎት ሥንቶቻችን በመተት ታሥረን መድኀኔዓለም ደረሠልን በእርሠዎ ላይ አድሮ የድንግል ማርያም ልጅ ምሥጋና ይድረሠው
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 7 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ማህደረማርያም ነኝ❤❤❤
@gebrhiwetgebrmaskle3559
@gebrhiwetgebrmaskle3559 6 ай бұрын
አረ ባክ የት ነው ምየስተሙሩ?
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@selemawimebrahtom376
@selemawimebrahtom376 6 ай бұрын
የዘመናችን መጽናኛ ኣባት፡እንኳን በደህና መጡልን
@kidye16ema
@kidye16ema 7 ай бұрын
ኪዳነምህረት ትጠብቅልን🌷ቃለህይወት ያሰማልን አባታች በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🌿🌾🙏አሜን 🙏
@fantakebede5008
@fantakebede5008 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን !
@saneta3925
@saneta3925 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን እረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ጎይታና ይመስገን ይመስገን ይመስገን ብሓቂ ሰለ ኩሉ ነገር ቃልህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡር ኣቦና 🤲✝️
@MelatYebarkot
@MelatYebarkot 6 ай бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አባታችን እድሜ ና ጤናውን ያድሎት ፀጋዎት ይብዛ በርሶ አድሮ ጌታ ያደተረልኝን እኔና እንደኔ አይነቱ ነው የሚያውቀው አባቴ እርሶ እኔን ብቻ ሳይሆን ትውልድ ሁሉ ጠቅመዋል ጌታ ይጠብቆት ❤
@SebleTemsgen-zz2lh
@SebleTemsgen-zz2lh 2 ай бұрын
አባታችን ለዘላለም ያኑርልን እንወዶታለን መምህር ኖት እጅግ !!!!! ኑሩልን አሜን
@belibeli8619
@belibeli8619 7 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡ በረከትዎት ይደሪብን አባቴ በፀሎት አስቡን ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ❤🙏
@user-ji6pt9bi2c
@user-ji6pt9bi2c 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታች በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@user-ji6pt9bi2c
@user-ji6pt9bi2c 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@mywife-jx7mw
@mywife-jx7mw Ай бұрын
Abatachin selam ena tenawon rejeme edeme yestilen AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏
@user-yf9sz7fi9v
@user-yf9sz7fi9v 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 6 ай бұрын
እኳን ደናመጡልን አባየ ፅጋውን ያብዛለወት ትውልድ ጠፍቷል😢😢😢😢እግዚያብሔር ይፍታን
@taddeselema1646
@taddeselema1646 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን። እውነተኛ የምድራችን ሐዋሪያ ኖት። እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድሎት
@henimak2727
@henimak2727 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖት
@betefage9697
@betefage9697 7 ай бұрын
እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን፡፡እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን፡፡እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን፡፡
@user-ms3by7ou3c
@user-ms3by7ou3c 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏
@shitawshitaw6797
@shitawshitaw6797 7 ай бұрын
አባታችን እኳን በሠላም መጣችሁ ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 7 ай бұрын
እንኳንሰላም መጡ አባታችን❤❤❤❤
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመሰገነ ይኹን አሜን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤
@teweldezinabu9712
@teweldezinabu9712 Күн бұрын
Egzibhier thegawet yabzlet Abatachin32’s🙏🙏🙏
@YordiAlemu
@YordiAlemu 7 ай бұрын
አሜን አባታችን
@ruggasssd1664
@ruggasssd1664 6 ай бұрын
ኣሜን. ኣሜን. ኣሜን. ኣባታችን❤❤❤
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-dj6tc9fo4u
@user-dj6tc9fo4u 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታች ቃል ህይውት ያስማልን አሜን
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 7 ай бұрын
የኔ አባት እረጂም እድሜ ነሠ ጤና ይስጥወ❤❤❤❤
@smerhsoso7490
@smerhsoso7490 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከቶም ይሕደረና ክቡር ኣቦና
@melesedesalegn
@melesedesalegn 6 ай бұрын
የዚሕ ዘመን ሐዋርያ በእውነት በጣም ነው የምወደዎት ምክንያቱም ሥንቱ የታሠረ ተፈታ አባቴ እድሜውን ያድለዎት መድሐኔዓለም አባቴ
@betefage9697
@betefage9697 7 ай бұрын
እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን፡፡ ቃለህይወት ያሰማልን
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመስገነ ይኩን አባታችን:ረጅም :እድሜ :ይስጥልኝ ቃለ ህይወቱን ያስማልን
@Saraha2459
@Saraha2459 6 ай бұрын
አባታችን የማቶሳለህን እድሜ ያድሎት 🙏🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 6 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አባ መዳን ናፍቆኛል ይፍቱኝ
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 5 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@tebygebru3169
@tebygebru3169 6 ай бұрын
አሜን ኣሜን ኣሜን
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 7 ай бұрын
ቅድስት ኪዳነ ምህረት እድሜና ጤና ትስጥልን አሜን አሜን አሜን አባቴ
@KsaKsa-mf5js
@KsaKsa-mf5js 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመልና አባታችን ፀጋዉ ያብዛሎውት በረከቶው ይድረሰኝ
@hsgfshwhsbsvsfv9988
@hsgfshwhsbsvsfv9988 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶችሁ ይደርብኝ አባታችን ይፍቱኝ ልጃችሁ ወለተ ማርያም ነኝ❤❤❤
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 7 ай бұрын
አባትዬ የኔ መምህር ጸጋው ይብዛሎት አረጅም እድሜና ጸጋው ያብዛሎት
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ❤❤❤ በረከታቸው ይደርብኝ አባ ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አሜን
@astertefera151
@astertefera151 7 ай бұрын
ውድ አባቴ በረከቶ ባለሁበት ይድረሰኝ ከነ ልጆቼ ሊቨርፑል ዩኬ በእርሶ ትምህርት ሰላም አግኝቻለሁ እርጅም እድሜ ይስጥልኝ
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 6 ай бұрын
በእውነት በጣም ድንቅ ወቅታዊ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን የኔ ስስት 🥰🥰🥰
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 7 ай бұрын
አባቴ የኔ አባት ሰላሞት ይብዛ እንዴት አደሩ የኛ ወርቅ አባታችን, ሁልግዜ አመሰግኖታለው አከብሮታለው ነፍሴም በሐሴት ትሞላለች ሲመጡ, አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በጤና ያኑርልኝ ከመላው ቤተሰቦዎ ጋር፣⛪🌻🌹🙏
@user-ev9wc6wl5v
@user-ev9wc6wl5v 7 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ❤
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 6 ай бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ በጸጋ እና በሞገስ የተሞላው መንፈሳዊ ትምህርቶ ሁሉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@merrymeery2731
@merrymeery2731 7 ай бұрын
አባታችን,እነኳን,ደህና,መጡ አሜን,አሜን,አሜንበፀሎቶት,አሰቡኝ,አባቴ
@alexjijo9080
@alexjijo9080 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቡራኬዎት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 6 ай бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 6 ай бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@user-jk4zt1pq5l
@user-jk4zt1pq5l 6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንንንን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በረከቶት በሁላችን ላይ ይደር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 6 ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲 « ጌታ ሆይ ! እዳ የገባሁ ባሪያህ ነኝ »😭 ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚ይባርኩኝ😭አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@genettesfaye6703
@genettesfaye6703 7 ай бұрын
Abattachin unkani dana maxuu❤ Walat gabre'eli Walda yhanisi Walda Aragawi Ba tsalotachu asibuni❤🎉
@eiskeyastamirat1705
@eiskeyastamirat1705 6 ай бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ለአባታችን እግዚአብሄር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mussiehabtom6434
@mussiehabtom6434 6 ай бұрын
አሜን አቦና ቃል ሂወት የስመአለይ ፀሎይ ፀጋ በረከትኩም አይፈለየና ሉኡል እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን አቦና
@abatnehmelka3265
@abatnehmelka3265 6 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን በጸሎትዎ ያስቡኝ🌲🌴☘🌿🪴🌱🌲
@kwkw2678
@kwkw2678 6 ай бұрын
እግዚያቤሔር ይማስገን እግዚያቤሔር ይማስገን እግዚያቤሔር ይማስገን አሜን አባ እንደምን አሉ አባታችን
@meron7563
@meron7563 6 ай бұрын
አጠገቦት ያለችው የመብርሀን ስዕል አድህኖ ደስ ስትል።ቃለ ህይወትን ያሠማልን። ስክሪን ሹት አረኳት።
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 6 ай бұрын
Zegawean yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen kelhewate yasamalean ❤❤❤.
@webit312
@webit312 6 ай бұрын
በእድሜ በጤና ያቆይሁ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤
@tsigeabate3608
@tsigeabate3608 7 ай бұрын
አባቴ እርሶን አግኝቼ ለመባረክ እግዚአብሔር ያብቃኝ
@TesfayeSolomon-cy2cl
@TesfayeSolomon-cy2cl 6 ай бұрын
አባቴ እንኩአን በሰላም መጡ. እድሜና ጤና ይስጥልኝ. በረከትዎ ይድረሰኝ.
@fikirashenafe2862
@fikirashenafe2862 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ካለብኝ መከራ ሁሉ እርሶን አባት አድርጎልኝ በቃ እስኪለኝ አግኝቼዎት እስክፈወስ ጓግቻለው እድሜና ጤና ይስጦት።
@TiruneshMekonnen-ge6fg
@TiruneshMekonnen-ge6fg 7 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonhailemariam788
@solomonhailemariam788 7 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ በእርሶ ላይ አደሮ ለሚያስቸምረንና ለሚመክረን አግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ለርሶም እድሜ ከጤና ጋር ያድል ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን
@hanahailu8956
@hanahailu8956 6 ай бұрын
በረከቶት ይደርብኝ አባቴ እድሜና ፀጋ ጤና ይስጥልኝ
@girmaabera7619
@girmaabera7619 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እማ ፍቅር ይሆነች ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ እናታችን ጽዮን ማርያም 🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅እናታችን ክዳነምርት እና ክርስቶስ ሰምራ 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ሰማእቷ ቅዲስት ኣርሴማ 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆የዳውት ልጅ ዬይ ማርን 🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍 አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️አባታችን እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ታኑረቹ ከነቤቴሰባቹ 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢🤲🤲🤲🤲🤲📖📖🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛⚖️💚💛❤️💚💛❤️💚💛⚖️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ወለተ ሚኬኤል ና ፍቅርት ማርያም አባታችን ብፀሎት አስቡን 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አድማቸውን ያሪዝምልን ፀጋው ያብዛልት በፀሎታቸው ኣስብን ወለተ መድህን እያላች እህቶች ዎድሞችየ እናታችየ ኣባታችይ በረከታችው ይደሪብን አባታችን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
@user-dl1ek1by1i
@user-dl1ek1by1i 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢አሜን አሜንአሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን 😢😢😢በትክክክክክክክክል የኔአባት 😢😢
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@luladaid9912
@luladaid9912 6 ай бұрын
Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤
@kidankifle9671
@kidankifle9671 6 ай бұрын
ABATACHN BRAKEWOT YDRESEN 🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 6 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 6 ай бұрын
እንኳን በሰላም ማጣቹልን አባታችን እውነት ቃለ ያሰማል ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤
@user-lj6yg8xb2s
@user-lj6yg8xb2s 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 6 ай бұрын
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@gettegirma5100
@gettegirma5100 7 ай бұрын
Amen.Amen.Amen🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@yordanosberihun1677
@yordanosberihun1677 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanizit21
@hanizit21 6 ай бұрын
መምህራችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እመአምላክከልጆ ጋር በእድሜ በጤና ትጠብቆዎት😢❤❤❤
@user-hv8wu4mv2k
@user-hv8wu4mv2k 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤AEMEN amen amen amen amen amen amen amen.....🎉🎉🎉
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 7 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በረከቶት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-ev9wc6wl5v
@user-ev9wc6wl5v 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@lekiea2384
@lekiea2384 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-ml9jl9gh6e
@user-ml9jl9gh6e 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን የኔ አባት እንካን ደህናመጡልን እባታችን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባቴ
@tsgegebrezgi557
@tsgegebrezgi557 7 ай бұрын
Kelhewet yasemalem abatsin❤❤❤
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
50:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 8 М.
በመጀመሪያ ዲያብሎስ የሚያጠቃቸው ማንን ነው? Memehir Girma Wondimu Video 627 #subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ
47:22
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 29 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
ቀድሼ ላግባሽ ❤
17:24
Zufan maereg
Рет қаралды 3,7 М.
የሰው ልጅ ለማፍዘዝ መተት በ ስልሳ ሺ ብር 45 || የአዲስ አበባ ደብተራ | Komos Aba Samuel Tesema
39:31
Komos Aba Samuel Tesema - ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ
Рет қаралды 21 М.
" እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤  ማቴ 3:15   September 14, 2023
47:56
Memehir Girma Wondimu Video 431 የቅዱስ ገብርኤል ስም የዕብራይስጥ ትርጉም ( גבראל) ቁጥር 2 ልዩ ትምህርት
40:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 19 М.
From View Of Rearview Mirror, Can The Driver See That Position !
0:11
Водитель бмв не ожидал такого #дуракинадороге #shorts
0:18
Дураки на дороге
Рет қаралды 1,8 МЛН
Ауди скайсфера
0:28
Vladione
Рет қаралды 2,2 МЛН
#рек #automobile #авто #авария #машина #топ #ремонт
0:29
Анастасия Адаева
Рет қаралды 3 МЛН