No video

"በዲጄ ሊ መበለጤ..." / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist

  Рет қаралды 1,016,616

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayoha...
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Пікірлер: 4 100
@ashanetse
@ashanetse 2 жыл бұрын
ልጅትዋ ብስለትዋ ጥንካሬዋ በራስ መተማመንዋ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ አምናለሁ ደግሞ ስታምሪ❤❤❤ የትሻለ ነገር እንደሚገጥምሽም እርግጠኛ ነን አንዳንዴ የሆነ እድሜ ላይ ልክ የመሰለን ነገር ብስለት እድገት ሲጨምር ሞኝነት ነው ሚሆንብሽ በእርግጥ ብዙ ቪዲዮአችሁን ከዳኒ ጋር አይቻለሁ በፍፁም ይሄን አትጠብቂም ግን አንዳንዴ እንዲህ ነው ሁሉም ለበጎ ነው ብሎ ወደ ቀጣይ ህይወትና ስራ ህይወት ይቀጥላል ቀላል አይሆንም ግን ያልፋል አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ እንዳንቺ ታዋቂ አርቲስቶች እንኳን እንዲህ በኮንፊደንስ ሲያወሩ አላየሁም አንቺ ሀገራችን ውስጥ ካሉ ተዋናይ ውስጥ አንደኛ ና ምርጥ ተዋናይ ሆነሽ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ የግዜ ጉዳይ ነው በርቺ ቆንጆ ነሽ !ጎበዝ ነሽ፣የምትመኚውን መሆን ትችያለሽ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ💐💐💕💐
@tafac3814
@tafac3814 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ መኖር ለምትወጅበት ቀን አበቀሽ !!!!!/berchi yene konjo ahunim ichin ken tireshialesh .… bizu melkam neger indiyagatmish imegnalew ,igzer inbashin yabisilish!
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
Betam
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@tafac3814 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
በጣም ልዩ ናት
@tsionayalew645
@tsionayalew645 2 жыл бұрын
ፅግዬ የኔ ጠንካራ 💪 የኔ ጀግና 😍 የኔ አስተማሪ 👩‍🏫 የኔ ንግስት 👸 የኔ ቆንጆ 🥰 የኔ ሁሉ ነገር ብዙ ነገር ከ አንቺ ተምሪያለው እመቤቴ ኪዳነምህረት በሄድሽበት ትከተልሽ በጣም እወድሻለሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘
@ALMIMEDIA318
@ALMIMEDIA318 2 жыл бұрын
😍😍
@ALMIMEDIA318
@ALMIMEDIA318 2 жыл бұрын
😍😍
@Betiye
@Betiye 2 жыл бұрын
Ara 🤣🤣🤣🤣🔙ሁሉ ነሽ 😂
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
የዛሬው እእ እእ እዉነቱን ዘረገፈችዉ ደምሩኝ ዉዶቼ😘😘👍
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@Betiye ሰብ ኧርጊኝ
@zenbechteshom6641
@zenbechteshom6641 2 жыл бұрын
በማርያም ምን አይነት ደስ የምትል ልጅ ናት❤ አሁንም እመብርሃን ህልምሽን እውን ታድርግልሽ❤
@temitube1959
@temitube1959 2 жыл бұрын
ወላሂ ፕራንክ ነው
@soliyanayaronami7829
@soliyanayaronami7829 2 жыл бұрын
ለሁለታችሁም ትልቅ ክብር አለኝ ስለናቴ የመሰከራችሁ እሷ ትቁምላችሁ ከችግርና ከመከራ ትጠብቃችሁ እመቤቴ ሁሌም ሙሉናት የጎደለባችሁ ስሟን ስትጠሩ ትሙላላችሁ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ፅጌን ማነው እንደኔ የሚወዳት👍👍👍ዳኒ ግን አይንህን ግለጥ😏 እረ ጠላትሽ ያልቅስ ማማ በእምነትሽ ላይ ያለሽ ጥንካሬ 😘😘ሀኒ የኒ ፍቅር
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mariye ❤❤
@user-jg3fd3vh8v
@user-jg3fd3vh8v 2 жыл бұрын
ቆይ ግን የፍቅር ግንኙነት አላቸውደ በስራ ብቻ መስሎኝ ግንኙነታችን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-jg3fd3vh8v ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@mekedasdeferew9642
@mekedasdeferew9642 2 жыл бұрын
አረ ይቺልጅ እንደኔ ናት እኔም ማርያም የምታወራኝ ያህል ነው ማወራት
@mekedasdeferew9642
@mekedasdeferew9642 2 жыл бұрын
አረ ይቺልጅ እንደኔ ናት እኔም ማርያም የምታወራኝ ያህል ነው ማወራት
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 2 жыл бұрын
ስለመቤቴ ስለመሰከርሽ አክባሪሽ ነኝ ሁላችንም በጣም አሳዛኝ ታሪክ አለን በተለይ በስደት ያለነው ብቻ እመቤታችን ካለች ሙሉ ነን ክብሯ ይስፋ የኔ እናት ፅግዬ አይዞሽ በጣም ብዙ መስራት ትችያለሽ
@ALMIMEDIA318
@ALMIMEDIA318 2 жыл бұрын
😍😍
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 2 жыл бұрын
እመብርሃን ክብሯ ይስፋ!
@ALMIMEDIA318
@ALMIMEDIA318 2 жыл бұрын
@@fikertefentahun9800 አሜንንን🙏
@senaitgetachew1781
@senaitgetachew1781 2 жыл бұрын
ሃና አታጣይ አግባብይ ሰውየው ነው የሚባለው? 😭😭😭😭😭ፅግይ አይዞሽ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@looniesey4428
@looniesey4428 2 жыл бұрын
ልጅትዋ በጣም ጎበዝ ናት : ሃኒቹ የሰው ኣክባሪ እንወድሻለን 🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺
@ashbirmulugeta4849
@ashbirmulugeta4849 2 жыл бұрын
ምሽት 9 ሰአት ስራ ቦታ ሜርላንድ ውስጥ ብቻዬን ልክ እንደህፃን ልጅ እያለቀስኩ የተመለከትኩት ኢንተሪቪው, ዋው በጣም አዝናለሁ ወንድ ልጅ ሲያለቀስ ይደብራል እኔ ግን አልቻልኩም, እርግጠኛ ነኝ ያሰበችበት ቦታ እንደምትደርስ. እግዛብሄር ያሳካልሽ
@user-pf3sl6gq6p
@user-pf3sl6gq6p 2 жыл бұрын
በጣም 😭🥰
@zizomoha3678
@zizomoha3678 Жыл бұрын
ያጋጥማል✌
@Mesi____27
@Mesi____27 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ የምያሰለቅስ ነገሮች አሉት የኔና የፅጌ ህወት ተመሳሳይ ነው ፅጌየ የኔ ጠንካራ ኪዳና ምህረት ያሰብሽውን ያሳካልሽ🙏🙏💗💗💗💗💗💗💗💗ሀኒቾየ ኑርልን
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚
@user-rh6jg7qo5u
@user-rh6jg7qo5u 2 жыл бұрын
እውነት እውነት ❤❤❤
@Teddy6596
@Teddy6596 2 жыл бұрын
Aman
@lidiyagirma9063
@lidiyagirma9063 2 жыл бұрын
Betam new metewedew gen aleteredatem gen edayekochew eferalew
@bontutegegn6732
@bontutegegn6732 2 жыл бұрын
tsige royal betam nw mewedish ayzoshi eshi wude minm aydlem yelfal
@medi7110
@medi7110 2 жыл бұрын
ከስንት መከራ ያደነችኝ እናቴ እመቤት ምስጋዬ ይድረሳት የሁላችንም መፅናኛ ናት ❤🙏 የአምላክ እናት 🙏❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
በጣም🤲🏻♥️
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@mrkbemrkbe6748 ደምሪኝውዴዋቤተስብእናሁን
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 2 жыл бұрын
ewnet new
@Acnt12
@Acnt12 2 жыл бұрын
Amen same here
@nuradinusman1498
@nuradinusman1498 2 жыл бұрын
የአምለክ እነት
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ሁሉም ሰው የራሱ ቁስል አለው 😭😭😭 ሀኒዬ ፅጌ እወዳቹሀለው በርቱልን
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz 2 жыл бұрын
አች በዚህም አለሽ በይ ግቢና ደምሪኝ ልደምርሽ
@yesewzertamir8296
@yesewzertamir8296 2 жыл бұрын
የሚገርም አገላለፅ ነው ።ሴትነት ክብር መሆኑን የሚረዱ ኢትዮጵያዊያን ወንዶች በፐርሰንት በጣም ኢምንት ናቸውና ሴትነታችሁንና ቁንጅናችሁን አሸናፊ ለማድረግ ተስፋ ባለመቁጠር ከፈጣሪ ጋር ታግሎ ማሸነፍ ነው።
@sablibabi1183
@sablibabi1183 2 жыл бұрын
ፅጌ እመብርሃን የገለፅሽበት መንገድ እኔም አስለቀሰኝ🥰🥰🥰አሁንም ከጎንሽ አትለይሽ አላማሽን ሁሉ ከፊትሽ እየቀደመች ታሳካልሽ🥰ሃኒ እንደ ሁልጊዜ 😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏
@ayshatube4989
@ayshatube4989 2 жыл бұрын
ፅጌ አንቼ ያሳለፍሽው ህይወት ከኔ ጋር አንድ አይነት ህይወት ነው እውነትሽ ነው ሁሉም ያልፋል😭😭😭😭🙏🙏❤❤
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
ደምሩይ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@lztoutube8165 እሽ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
አይዞሽ ጠንካራ ሆነሽ ተበቀያቸዉ💓💖💓💓
@user-om1qy8ml9c
@user-om1qy8ml9c 2 жыл бұрын
..
@smtelecom2334
@smtelecom2334 2 жыл бұрын
የኔ እናት ፅጌየ ጠንካራ ልጅ ነሸ እመብረሀን ትረዳሸ ሁሌም እመቤቴ ከጎናችን ከሆነች ምንም ነገረ ማለፍ አያቅተንም ክብረ ምሰጋና ለእመቤታችን ይሁን
@eadieadi2456
@eadieadi2456 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል ..... ሀኒዬ & ፅግዬ ተባረኩ እወዳችሗለው .
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
የእውነት በእንባ ነው የሰማሁት ሂወት በልጅነት በፈተና ማለፍ አንዳንዴ የማያልፍ ይመስለናል ግን በእመብርሃን ተስፋ አንቆርጥም የልብሽን መሻት አሁንም ድንግል ማርያም ትፈፅምልሽ የኔ ቆንጆ ሀንዬ ተባረኪ
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
Dingil mariyam keyet meta ???? Gud eko nw
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
@@Dimbi378 ለመናፍቃን ቦታ የለንም ያልተጠራችሁበት ቦታ ጥልቅ አትበሉ የእርጎ ዝንብ ይመስል ኤጭ አሁንስ አስጠላባችሁ ምንድነው በማይመለከታችሁ ቤት እየተገኛችሁ የምትቀላውጡት የእናተ እየሱስ እናት የሌለው ይሆናል እኛ ጋር ያለው እየሱስ ግን እራሱ ያከበራት እናት አለችው ታድያ እሱ ያከበራትን እኛ ለምን አናከብራትም አዎ ብዙዎች የሷ ስም ሲነሳ ያቃጥላችኃል ያው ምንም ማረግ አይቻልም ድንግል ማርያም የጌታችን እናት ናት እንወዳታለን እናከብራታለን ጠላት እርርርርርር ይበል በቃ ምንም ማረግ አይቻልም ሃሎ ሰምተሻል አይደል? ሁለተኛ ገብተሽ መልስ እንዳትፅፊ በማይመለከትሽ ቤት
@yemesrachetakel3418
@yemesrachetakel3418 2 жыл бұрын
ሀናንየ ግን እኮ የምወድሽ የማከብርሽ ለም እደሆነ ታቂለሽ በእድሜ ትንሽ ነው ብለሽ እዳርቲስቶቻችን ባላየ አታልፊም ምርጥ ሴት ነሽ ኑርልኝ ሀናየ ወድሻለው ❤
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
እኔምዉዴ ኣሥገርማኛለች
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
እመብረሀንን ይዞ ተስፋ አይቆረጥም ጌታን ለመውለድ ፀጋን የተመላች የኛን ችግር ለመፍታት አይከብድም እመብረሀን እመብዙሀን እመአምላክ የመላእክት እህት የሰማእታት አክሊል የሁሉ መዝናኛ የፈጣሪ በታች ከፍጡራን ሁሉ በላይ የሆነች ድንግል ማርያም ክብር ይግባት አሜን
@hirut7396
@hirut7396 2 жыл бұрын
ክብር ለእመቤታችን የድንግል ምልጃ ፀሎት አይለየን ስለ ድንግል ተነግሮ አያልቅም ማርይም ማርያም ማርያም ስማን ጠርቶ ያፈረ የለም
@romandesse7472
@romandesse7472 2 жыл бұрын
ይገርማል ንግግራ ከአዋቂ በላይ ነዉ ሳቅሽ እንባሽ ይጋባል እዉነት ነዉ እመቤቴ ማርያም በጠራት ቁጥር ትደርሳለች አንድ ነገር ላካፍልሽ በድንገት እህቴ ትሞትና በጣም ጭንቀት ዉስጥ ገብቼ ታመምኩ ከዝያ ድንግልን እንዲህ ብዬ እለምናት ነበር በቃ ልጅሽ አድጓል እኔ ያላደጉ ልጆች አሉኝ አሁን እኔን እቀፌኝ ብዬ ጮኬ በእነባ ነበር የምጠይቃት ዛሬ የዛን ጊዜ ትዝታ ወሰድሽኝ የኔ ቆንጆ የምር ያለ እድሜሽ ብስል ያልሽ ጫወታ አዋቂ አይዛሽ ያሰብሽበት ትደረሻለሽ እንደኔ ከዚህ ቃለ መጠይቅ በዋላ የምታለሚዉ የመድረክ ሰራ ትሰሪያለሽ አይዛሽ የማያልፍ ነገር የለም
@sitt73
@sitt73 2 жыл бұрын
እኔም ወንድሜ በ አጋጣሚ ሞተ... ተመሳሳይ ስብራት ገጥሞኛል ግን እስካሁን ልቤ አልተጠገነም!እነደናንተ እኔንም በወደደችኝ💔💔💔😭🙏
@romandesse7472
@romandesse7472 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የተሰማሽን ነገር ጠይቂያ እመኝኝ ድንግል ማርያም ልታረጋጋሽ ትመጣለች ደሞ የምር እያለቀሽ ሰትጠይቂያ የምታወራሽ እስኪመስልሽ ድረስ ነዉ የምታያት አይዛሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በአደባባይ ስለመቤታችን መመስከራችሁ በጣም ደስ ይላል። ሐንዬ ሁሌም ስሟን ጠርተሽ አትጠግቢም። እናት ልጁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። 💚💛❤️ ፅግዬ የኔ ቆንጆ በጣም ጥንካሬሽ ደስ ይላል። 👍
@MrAsaye
@MrAsaye 2 жыл бұрын
Subscribed!
@zebidertamire7829
@zebidertamire7829 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ ኪዳነ ምህረት ለኔም ሁሉ ነገሬ ናት ሃኒቾ ፀጉርሽ ሲያምር በጣም ነው የምወድሽ ፅግዬ አይዞሽ አንቺን መሳይ ልጅ አግኝቶ ነው ባይሆን እንኳን ተይው ለአንቺ የተሻለ ነገር አለ
@amehustube6357
@amehustube6357 2 жыл бұрын
ወይ ሰው ሲቦርቅ ሲታይ ምንም ችግር ያሳለፈ አይመስልም አይዞሽ አላህ ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ጽጊ ዳኒ ደሞ እስከ መጨረሻው አንድ ላይ ያርጋቹ
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 2 жыл бұрын
😭😭💔አይዞሽ ፅጉዬ የሁላችን እናት እመብርሃን ክብሩን ትውሰድ እኔም ሲከፋኝ ለሰው መናገር አልወድም ለድንግል ማርያም ነው ማወራው እሷም ተሰማኛለች፣ታረጋጋኛለች ክብር ለሷ ይሁን🙏🙏🙏💞በእመቤቴ 💞አላልፋቸውም ያልኳቸውን ቀኖች ያስጨነቁኝን ያስለቀሱኝን ቀኖች አልፌ ዛሬ ነበረ ምላቸው ብዙ ነገሮች አሉ እናም አይዞሽ ፈተና ያጠነክራል በርቺ
@betyshiferaw4605
@betyshiferaw4605 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 2 жыл бұрын
አብይ ከነግብርአበሮቹ ህፃን ሴት አራጆች ናቸው አገር መምራት አይችሉም።ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾
@affrasatigist2127
@affrasatigist2127 2 жыл бұрын
ይቺ ትንሽ ልጅ የኪዳንዬን ምስክርነት ነው የተናገረችው እሷን ይዛ በበረከት ነው የምትኖረው አይዞሽ ሁሌም የተሻለውን የድንግል ልጅ ይሰጥሻል
@keedaw6764
@keedaw6764 2 жыл бұрын
ፅጌ የኔ እናት አይዞሽ ሁሌም በህይወትሽ ሁሉ ኪዳነ ምህረት ትቅደምልሽ እህት አለሜ💚💚💛💛💛💖💖💖
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱሰ ክርስቶስ አመስግኒ ምስጋና የሚገበው ለእግዚአብሔር ነዉ
@meseretshumi7328
@meseretshumi7328 2 жыл бұрын
ተባረኪ እህታችን አቤት የእመብርሃን ስም ሲጠራ እንደኔ ደስ የሚለው ስንት ሰው አለ ውስጤ በሃሴት ይሞላል ድንግልን ጠርቶ ያፈረ ማንም የለምና
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@abebamuche186youtube
@abebamuche186youtube 2 жыл бұрын
❤እኔ
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 2 жыл бұрын
ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ድንግል ማርያምን ይዞ ቀና ያላለ ማን ነው ፍቅሩዋ የገባው እንዲህ ያነባል አይዞዋችሁ በመከራውስጥ ያላችሁ ድንግል ማርያም ከመድሐኒአልም ጋር ታስታርቀናለች እኛማ በየትኛው ምግባራችን ስሙን እንጠራለን
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 2 жыл бұрын
ፀግዬ የኔ ጀግና የእውነት አንቂ አንደበቶች ማለት ነው ለብዙወች ብርታት ትሆኛለሽ 🙌
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
እውነት ነው ረሀብን የሚረዳው ሰው የተራበ ነው👍👍የትወና የስራ ፍቅር እንዳለሽ በጣም ግልፅ ነው እና የምወጃት ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ ጎበዝ ነሽ ጥንካሬሽ ደስ ይላል ደግሞ ትዳርም ሆነ ምን ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው የሚሆነው 👍💕
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
ፀጊየ ኑሮሽ እስለቀሰኝ 😭 ህመምሽ ይገባኛል የኔ ማር እይዞኝ እናቴ ኪዳነ ምህረት እመ ብርሃን ብርሃን የሆነው የምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ትጠብቅሽ ትልቅ ቦታ ታድርስሽ ተባረኪ ያንቺ የሆነውን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ብዙ ኑሪ 🙏❤️😇
@amhara74
@amhara74 2 жыл бұрын
ፅጌ እና ዳኒ መጋባት የነበረባቸው ፅጌ😍😍😍😍😍😍
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mariye ❤❤❤
@ekramyoutube4927
@ekramyoutube4927 2 жыл бұрын
ምን ሁነው ነው
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@ekramyoutube4927 ደምሪኝ
@ALMIMEDIA318
@ALMIMEDIA318 2 жыл бұрын
😍😍
@ዳጊwomen2119
@ዳጊwomen2119 2 жыл бұрын
የኔም ምኞት ነው እመቤቴ አንድ ታድርጋቸው በጣም ደስ ይላሉ
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 2 жыл бұрын
ሃኒየ ስወድሽ ጽጌ ጎበዝ በርቺ እመቤታችን ድንግል ማርያም የሁላችን ጥላ ከለላ ናት እኔም ስማ ጠርቼ የፈለኩትን ሁሉ ተሳክቶልኛል ክብር ምስጋና ለእናታችን ቅድስት ቅድሳን ድንግክ ማርያም ይሁን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
እመብርሀን የያዘ ምንም አይጉልበትም ክብር ይግባቸው ለእናት እና ልጁ 🙏🙏🙏 💛💚❤️🇪🇹👌💯👍❗️
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 2 жыл бұрын
ክብር ለስሟ ይሁን እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ሀሳብሽን ትሙላልሽ ፅግዬ እኔም ጭንቀት በከበበኝ ጊዜ መናገርም አልችልም ስእሏ ፊት ቆሜ አለቅስ ነበር ከጭንቅ ወጣው የነገንም እሷ ታውቃለች ።🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍
@user-vs8ct6pw7d
@user-vs8ct6pw7d 2 жыл бұрын
እናታችን ኪዳነ ምህረት መጨረሻሽን ታሳምርልሽ የእውነት በጣም ነው ያስለቀሽኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ያልፍል
@tube-yv6zq
@tube-yv6zq 2 жыл бұрын
ፕራንክ ነው አትጫጩ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@tube-yv6zq ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@saraadmasu7158
@saraadmasu7158 2 жыл бұрын
Girl power! you so strong, brave young girl. your words are powerful tells me how mature you are. Don't give up, especially on your dream. I hope to see you succeeded in life and fullfill your dream. I believe you can do it. Go girl! the future is bright
@nigistleul1993
@nigistleul1993 2 жыл бұрын
Omg you're something else ❤ I want to see you there on the spot light where you want and should be.
@sewasew
@sewasew 2 жыл бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ Peace, love, unity for the people of the world.
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 2 жыл бұрын
አሜን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@hiwotalene4458 ደምሩኝ
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ምስጋና ይግባው እግዚአብሔር
@kibenshchichiso896
@kibenshchichiso896 2 жыл бұрын
Ooooooooooooooooooooo
@ALMIMEDIA318
@ALMIMEDIA318 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@ethiopia1903
@ethiopia1903 2 жыл бұрын
ይገርማል ..ሁሉም ሰው አካሉን በልብስ ህመሙን በሳቅ ሲሸፍን ምንም ያለበት አይመስልም ነገር ግን ብዙ ሰው በልቡ የተሽከመው የራሱ ጩኸት አለው..ያን ጩኸት አጠገቡ ያለው ሰው አይሰማም በጩኸቱ ወይ ደግሞ በህመሙ ልክ ሊሰማው አይችልም ..ፈጣሪ ግን ሁሉንም ሰምቶ በጊዜው ያስተካክላል ..ይድንግልን ነገር የሷን ፍቅር የቀመሰው ያውራ!!
@debegullilat6282
@debegullilat6282 2 жыл бұрын
ጽጌ አይዞሽ ላንቺ ያለው አይቀርም ❤❤❤
@samiramohammed8547
@samiramohammed8547 2 жыл бұрын
እውነት ወላሂ ማን እንደፈጠረን ጌታ ተስፋ ቆርጬ ሞቴን ስጠባበቅ እንዳልነበር ዛሬ ያ ሁሉ አልፎ እንዴት አለፈ ብየ ዙሬ ሳስበው ልቤ ይደማል ጌታየን ይበልጥ እወደዋለሁ በምን ቃል ይሆን አመስግኝህ የምጠግበው አልሀምዱሊላህ
@user-lu8lo8sy5z
@user-lu8lo8sy5z 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም 🙏ሀኒዬ ፀጊዬ የኔ ማሮች እመብርኃን ትጠብቃችሁ
@lidiaestifanos2588
@lidiaestifanos2588 2 жыл бұрын
ufff andebetish yibarek,,,,,,full confident full knowledge ,,,,,, i wish tilk bota derisesh lesetoch andebet endemitogni,,,,,,,, melkam ngr hulu yigtemish,,,, egziabher yibarikesh ,,,,,
@tgyemariyamliji6106
@tgyemariyamliji6106 2 жыл бұрын
በእውነት ድንግል ማርያም እንዳከበራችሁዋት ታክብራችሁ በመንገዳችሁ ትቅደም ጥሩ ምስክርነት ነው👍👏👏
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
kkkkkkkj
@hanaanteneh1053
@hanaanteneh1053 2 жыл бұрын
ፅግዬ አንች ወርቅ ነሽ ሁሉም ነገር በጊዜው ውብ ይሆናል ❤❤❤
@elhamelham4917
@elhamelham4917 2 жыл бұрын
አወነትነው
@tibasheselman1922
@tibasheselman1922 2 жыл бұрын
እውነትነው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@elhamelham4917 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@tibasheselman1922 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 2 жыл бұрын
ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾
@gelayetesfaye4998
@gelayetesfaye4998 2 жыл бұрын
ስለእመቤቴ ምስክርነት ስትናገሪ እያለቀስሽ አስለቀሽኝ ለተቸገረ የምደርስ ሩሁሩህ እናት ስላለን ክብርእና ምስጋና ይግባታል በየቤቱ ብዙ ቁስል አለ ግንእሷን የጠራ እባ ታብሳለች አይዞሽ አሁን በእምነትሽ ፅኚ መጨረሻውን ደሞ ታሳምርልሽ ሐንዬ የኔ ቆንጆ አንድ ቀን ፈጣሪ ካለ ባገኚሽ ደስ ይለኛል በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ስራዎችሽን ስለምከታተል ኑሪልን
@bettyhabeshawi2433
@bettyhabeshawi2433 2 жыл бұрын
ፀጌ አልወድሽ አልጠላሽ ነበር ዛሬ ነገ እባዬ ልቆምልኝ አልቻለም እውነትሽ ነው ከቤተሰብ ተለይቶ መኖር አቀዋልሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍😍
@rozalove7257
@rozalove7257 2 жыл бұрын
ፅጌ የኔ ቆንጆ የምር አብሬሽ ነው ያለቀስኩት 😥😥 ያሰብሽውን አላህ ያሳካልሽ በጣም ነው የምወድሽ
@user-le1kl4ow1z
@user-le1kl4ow1z Жыл бұрын
ሀኒቾ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ ፅግዬም የኔ ቆንጆ ፍጻሜሽን ኪዳነ ምህረት ታሳምርልሽ ፣ በአደባባይ የመሰከርሽላት የእንጦጦዋ ኪዳነ ምህረት ትቁምልሽ፣ ሃገራችንን ሰላም ታድርግልን ባለጌዎቹን ደግሞ ልቦና ትስጥልን
@selamambachew3065
@selamambachew3065 2 жыл бұрын
የሁላችንንም መጨረሻ ኪዳነምህረት ታሣምርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 2 жыл бұрын
ሀኒ በነገራችን ላይ ፅጌን ወላሂ ከልቤ ነው የምወዳት😍
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige konjo
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@yordi8453 ደምሩኝ ቤተሰቦቼ😍
@ALMIMEDIA318
@ALMIMEDIA318 2 жыл бұрын
😍😍
@elhamelham4917
@elhamelham4917 2 жыл бұрын
እኔም ማሬ
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
ሀኒቾ ሰው አክባሪዋ ዛሬ በጣም አምሮብሻል😍ፅጌ እና ዳኒ በጣም ያስቀኑ ነበር በስመአብ ወወልድ ህይወት እንዲህ ናት ፅግዬ ኪዳነምህረት የልብሽን ትፈፅምልሽ እምባሽን ታብስልሽ ☝መጨረሻሽን ታሳምረው ከልጅዋ ታማልድሽ እናቴን ይዞ ያፈረ የለም
@bezaadinew2704
@bezaadinew2704 2 жыл бұрын
Enate emebete
@selamawitnegash1235
@selamawitnegash1235 2 жыл бұрын
የቅድስት እናታችን ኪዳነምህርት ልጆች ሁሉ ደስ ይበላችሁ መመኪያ እናት ሰላለችን በእውነት ደስ ይበላችሁ
@mariamawitbelaynesh8804
@mariamawitbelaynesh8804 2 жыл бұрын
ያላትን በራስ መተማመን እንዴት እንዳደነቅኩት ዋው በርቺልን የኔ ጀግና ነሽ ከልቤ ፡፡ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ አምናለሁ፡፡ ደግሞም የትሻለ ነገር እንደሚገጥምሽም እርግጠኛ ነኝ፡፡ ውስጥሽ ትልቅ እምቅ ጥበብ እንዳለ ይታየኛል ጎበዝ እንኳን የምትፈልጊውን ለማግኘት ብለሽ ወደ እማትፈልጊው አስጠሊ ህይወት አልተዘፈቅሽ ፡፡ ከገባቸው ትልቅ መልዕክት ነው ሴሰኞች ሁሉ እግዚአብሄር ይቀጣል ደግሞ አይዞሽ ውዷ♥
@cabanatibbs7879
@cabanatibbs7879 2 жыл бұрын
ፅግዬ ኪዳነምህረት ሰሚ እናት ነች ! እኔን እንደሰማችኝ ሁላችሁንም ትስማችሁ 🙏
@frexentertainment
@frexentertainment 2 жыл бұрын
amennnn🙏🙏🙏
@tsionwendu5355
@tsionwendu5355 2 жыл бұрын
Amne Amne Amne
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@frexentertainment ደምሪኝውዴዋበቅንነትበፈጣሪ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@sadorkiya2306 ደምሪኝውዴዋበፈጣሪ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@tsionwendu5355 ደምሪኝውዴዋበፈጣሪ
@tizitafirehun4730
@tizitafirehun4730 2 жыл бұрын
ከቃል በላይ ጠንካራ ሴት ነሽ +እመቤታችንን የያዘ አፍሮ አያውቅም እሷ ታበርታሽ 🥰🥰
@naninati3235
@naninati3235 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ትለያላቹ ህልማቹ በሙሉ እመቤቴ ከልጇ ከወዳጇ በሙሉ ይሳካላችኋል ሁሉም ይሆናል በእመነት ፀቶ መኖር ፍሬዉ ያማረ ነዉ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 2 жыл бұрын
ከዛሮ ጀምሮ ለፀጌ ትልቅ ቦታ አለኛ ለካስ እንደዚህ አዋቂ ልጀ ነች በጣም ጣንካራ ሴት ነች ሐኒዬ በጣም ነው የምውድሽ የማከብርሽ ደግሞ በጣም እያማርብሽ ነው ሁሌም ቀሚስ ልበሽ በጣም ያምርብሻል ፀጌ WOW ነሽ አስተሳስብ ብሎ ዝም ።
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 жыл бұрын
😭😭😭😭ፅግዬ በማርያም አታልቅሺ ስወድሽ ማርያም እግዚአብሔር አለ
@abush4371
@abush4371 2 жыл бұрын
ይቺ ደግሞ ከየት የመጣች የእመብርሀን ወዳጅ ነች በናታችሁ። ለዘመኑ ወጣቶች ሁሉ ተምሳሌት የምትሆኝ ምርጥ ልጅ ነሽ። ኪዳነምህረት በሄድሽበት ሁሉ ትከተልሽ
@meseretselemon4776
@meseretselemon4776 2 жыл бұрын
Amen
@senedamrham1648
@senedamrham1648 2 жыл бұрын
ጽጌ ጠካራ ሴት። ካቺ ብዙ ትምርት ወስጄ ኣለው ብየ ኣስብ ኣለው እና ኣይዞሽ ያቺ ኣድናቂ ነይይይይ&𝙞 𝙡𝙤𝙫𝙚 𝙮𝙤𝙪 𝙛𝙧𝙤𝙢 𝙚𝙧𝙞𝙩𝙧𝙚𝙖🇪🇷
@RadzoI
@RadzoI 2 жыл бұрын
በእውነት አስተዋይ ነሽ ይሄንን ልጅ ከጭቅላትሽ አውጭው ፈጣሪ እዬንን ያደረገው ለመልካም ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል አይዞሽ ደአንሄል አትበይው ጋንሄል ብትይው ይሻላል እምነት የለውም ባለጌ ነው እውቅና ፈልጎ ነው
@merinatube6287
@merinatube6287 2 жыл бұрын
ፅጊዬ የኔ ማር እፍፍፍፍፍ ለእመብርሀን ያለሽ ፍቅር በጣም ያስቀናል ለኔም የስደት ስቄ የክፉ ቀን መከታዬ እወዳታለዉ ልክ እዳቺ ካቺም በላይ እመቤቴ አሁንም ከክፉ ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንሽ ትሁነን ማር🙏❤❤❤😘😘😘
@user-nv2ju4mj9k
@user-nv2ju4mj9k 2 жыл бұрын
ስለ እናቴ ስሰማ ዉስጤ ፍክት ብሎ ነው 🙏❤ የናቴ ልጅ አይዝሽ ♥️
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz 2 жыл бұрын
ፅግዬ አይዞሽ ዳኒ ያንች ነው ለካ ሁሉም የየራሱ ቁስል አለው😢😢እመብርሃን እኔም ከብዙ መከራ አድናኛለች በስደት ላይ ምስጋና ይድረሳት💕🙏💕😍😍😍
@rosemekdes824
@rosemekdes824 2 жыл бұрын
እኔም ይሄ ነው የማይባል ስቃይ አሣልፊያለው እራሴን እሥከማጠፋ ጥረሥ ያሁሉ አልፎ እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚ በቅቻለው ለናቴ ለድግል ማርያም ክብር ምሥጋና ይገባታል ይሄነው የማይባል ስቃይ አሣልፋኛለች አብሬሽ አለቀስኩ 😢😢😢😢😢😢
@linanathan116
@linanathan116 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 መጨረሻሽን ታሳምርልሽ 🙏
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
Amen 🙏💕
@mmn6045
@mmn6045 2 жыл бұрын
Amen🙏
@ephrem03
@ephrem03 2 жыл бұрын
ስለ ኪዳንዬ የሕይወት ምስክርነት ደስ ይላል ❤❤❤❤
@ALMIMEDIA318
@ALMIMEDIA318 2 жыл бұрын
😍😍
@melachqwe8853
@melachqwe8853 2 жыл бұрын
ኪዳንየ ለመቤታችን ነው አረ አረ እናስተውል
@ejgtue522
@ejgtue522 2 жыл бұрын
ሀንየእመቤቴትባርክሺሠላምሺይብዛ
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 2 жыл бұрын
@@melachqwe8853 ⁉️
@yedengllje4815
@yedengllje4815 2 жыл бұрын
Emberhannnn❤️❤️❤️❤️
@tsehayneshtamr4831
@tsehayneshtamr4831 2 жыл бұрын
ፅጌ የኔ ወብ አስለቀስሽኝ እኮ ሁላችን በዚ ህይወት ነው ያለፍነው እና የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሁኝ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻሽን ያሳምረው ሀኔ የኔ ሠው አክባሪ በጣም ነው ምወድሽ መድሐኔአለም ያክብርሽ!!!!
@mesiyegeta7321
@mesiyegeta7321 2 жыл бұрын
ጠንካራ ልጅ ነሽ ለሌለ ወጣቶች ካንቺው ብዙ ይማራሉ ብዬ አስባለሁ💕💕💕💕⚘
@maryamemne
@maryamemne 2 жыл бұрын
ፅግየ እብድ ነበር የምትመስይኝ ጐበዝና ጠንካራ ልጅ ነሽ ለካ እመቤቴ ማርያም ቀሪ ዘመንሽንም አብራሽ ትሁን እፍፍ እኔም ወላጅ የለኝም እናት አባት ባይኖረኝም መፅናኛየ እመቤቴ ናት ብርክክ ብየ ስቅስቅ ብየ አልቅሸ ስነግራት እዛው ነው እንቅልፍ የሚወስደኝ ቅልል ብሎኝ እፍ ፅግየ የኔ እብድ እመቤቴን ስላመሰገንሽ አከበርኩሽ ሃኒየ የኔ ፍልቅልቅ ስለጋበዝሻት አመሰግናለሁ
@alem502
@alem502 2 жыл бұрын
ሐገራችን"የተሸከመችው"ጉድ"እኮ"ቤት"ይቁጠረው"መቼም"ግልፅ"ሰው"መቼም"አይወደድም"ጌታ"ይጠብቃችሁ😭💔❤❤❤
@TODAY4TOMORROW712
@TODAY4TOMORROW712 2 жыл бұрын
በጣም ግልፅ ሰው ይኮረኮማል!🥺🥺🥺
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@TODAY4TOMORROW712 ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@tarikuoyicha1892
@tarikuoyicha1892 Жыл бұрын
Ayizoshi tsigiye wanaw lezimuti alememechachetishi beki new yefelegishin geta yasakalishal
@Hyab_ye_mami
@Hyab_ye_mami 2 жыл бұрын
ፅጌ የኔ እማ አች ጠንካራ ሴት ነሽ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደማይሽ አምናለሁ እማዬ አንድ ማወቅ ያለብሽ ነገር ሴት ነሽ ወጣት ነሽ ሴትነትሽ ቀርቶ ወጣትነትሽ በራሱ ውበትሽ ነው አንድ ወንድ ዛሬ ትቶኝ ሄደ ብለሽ ሌላ ነገር አትሰቢ ብቻ አች እራስሽን አክብሪ❤ ውድ ሴት ነሽ❤ውድነትሽ የገባቸው ገና ብዙ ወንዶች ይመጣሉ እኔ ውድ ነኝ በይ🤗አች ነሽ የቀረሽበት እንጂ እሱ አልቀረብሽም አች በጣም ውብ ጠንካራና በራስሽ እምትተማመኝ ሴት ነሽ አምናለሁ ታኮሪኛለሽ🙌
@Ayu_tube
@Ayu_tube 2 жыл бұрын
ወይኔ ጽጌ እንደዚህ አስተዋይ አትመስይኝም ነበር ሁሌ በፖራንክ ስለማይሽ ነው መስል ጎበዝ ጠንክሪ በራስ መተማመንሽ ኮንፌደንስሽ በጣም ነው ደስ የሚለው ግን አብረሽ አስለቀሽኝ አመ ብርሃንን አመ አዶናይን ይዞ ለምኖ ማን የፈረ አለ አንወጣም ካልንበት ድቅድቅ ጨለማ የምታወጣን ክብር ምስጋና ይገባት።
@munahamdu9497
@munahamdu9497 2 жыл бұрын
እፍፍ ፅጌ ተቸግሮ ያየ ያቀዋል አስለቀሽኝ 😭😭አይዞሽ የኔ ዉድ
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብ አርጊልኝ እማ 🙏
@toyba_tube132
@toyba_tube132 2 жыл бұрын
በጣም 😥
@tibasheselman1922
@tibasheselman1922 2 жыл бұрын
እውነት እኔም በጠም አስለቀሽን ፅጊዬ የኔ እናት አይዞሽ የኔ ቆንጆ አንች ጠፈጭናገሪናሽ ውለህ እኔ ፕሪንኮችሽ በጠምነው እውደሎ እውነት አይዞሽ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@toyba_tube132 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@tibasheselman1922 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@mamesime8027
@mamesime8027 2 жыл бұрын
እመቤቴ አምላክ እናት ላመስግንሽ ቀን ከለሊት ለልጅሽም ክብር ውዳሴ ተቃርባለች ዘወትር ነፍሴ አሜን በእውነት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን በልቦናችን ተሳድርብን አይዞሽ እህቴ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
@molamola263
@molamola263 2 жыл бұрын
ልጂቱ ቅምም ናት ቀረቺበት
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@molamola263 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@messijed1889
@messijed1889 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እህታችን በርች ጠንካራ ነሺ ሀንዬ እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ከጤና ኑሬልን እመቤታችን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድርሰሳት ከነልጅዎ የብርሀን እናት የሁላችንም መፅናኛ ማህደር መለኮት ናት
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ፅጌ የእዉነት ከእድሜሽ በላይ አስተዋይ እና ጠካራ ሴት ነሽ ለኝም ጥሩ ጥንካሬ እና ትምህርት ነዉ የሰጠሽን በጣም ነዉ የወደድኩሽ ጀግና ነሽ ኪዳነ ምህረት እናቴ አሁም የልብሽን መሻት ሞልታልሽ ትልቅ ቦታ ላይ ደርሰሽ ታሳየኝ ኪዲዬ እናቴ ለሷ ምን ይሳናታል የደሀ እናት ናት ኡፍፍፍፍ ሂወት ለአዱ ፈተና ለአዱ ደስታ ናት ግን ሂወት ደስ የምትለዉ በፈተናዎች ስትታለፉ ነዉ ፈተናዎቹን ደሞ በጥንካሬ እና በስኬት ሲታለፉ ደስ ድላል ከምንም በላይ ደሞ ፈጣሪ ሲረዳ ሁሉም ሰዎ የራሱ የሆነ ቁስል አለበት ፈጣሪ የሁላችንም ሀሳብ እና ምኞት ያሳካልን 🙏🙏🙏በጣም አስለቀሽኝ ሁሉም ነገር በጊዜዉ ዉብ ይሆናል ሀኒዬ የኔ ሳቂታ ቴኪዉ ፅጌን የመሰለች ጀግና እና ጠካራ ሴት ስላቀረብሽልኝ 💕💕
@kalkidanti5777
@kalkidanti5777 2 жыл бұрын
ፅግዬ እህቴ አመብርሀን ባለፈው ችግርሽን እንዳሻገረችሽ ወደፊትም ህልምሽን ታሳካልሽ ይሳካልሻልም ሁላችንም ብዙ ውጣ ውረድ እያሳለፍን ነው ያለነው ለሁሉም ግዜ አለው ሀኒዬ ክበሪልን ♥♥
@bfjtjfggh2583
@bfjtjfggh2583 2 жыл бұрын
ፅግዬ,ኣይዞሽ,የኔማር,ሁልምያልፋልየኔቆንጆ💖💖😢
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@bfjtjfggh2583 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@jerusalemdelelegn2816
@jerusalemdelelegn2816 2 жыл бұрын
ፅጉዬ የኔ ውድ የኔ እንባ ይፍሰሰ ይበል የሴት አንበሳ ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሶ ሸፍን አርጋ ያሰብሸበት ታድርሰሸ
@etalembekele8831
@etalembekele8831 2 жыл бұрын
እማኮ እኔም አልቻልኩም ሀንዬ እውነት ነው ያለእመብርሃንማ ምን ውበት አለን ፅግዬ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ……….
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ ለሁላችሁንም ምስክር ነች እሷ የአዘ የአፋር የለም ሁላችሁን ም ውስጥ ቁሰል አለ አይዞሽ እህቴ በክርስቲያን መፅናት መጨርሻው የአማር ነዉ ሁሉም ግዜ እግዚአብሔር ማመሰገን ብቻ ነዉ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይጠብቀን💚💛❤️❤️🙏
@meserethabtemariam4992
@meserethabtemariam4992 2 жыл бұрын
ሀኒ ቆንጆ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ምርጥ የጥበብ ሰው የሚያስቀና የስእብና ባለቤት በጣም እወድሻለሁ
@ALMIMEDIA318
@ALMIMEDIA318 2 жыл бұрын
😍😍
@kadeijahusen3585
@kadeijahusen3585 2 жыл бұрын
ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ የሰዉን ስሜት በደንብ ተረድተሽ ሲያለቅሱ አልቅሰሽ ሲስቁ ስቀሽ የምትረጃቸዉ ነገር የልብሽን ንፁህነት ያስረዳል
@ALMIMEDIA318
@ALMIMEDIA318 2 жыл бұрын
😍😍
@eyerusalembirhanu9211
@eyerusalembirhanu9211 2 жыл бұрын
እንዲህ እሚነግርልን ነዉ ያጣነዉ ቡዙዎቻችን ችሎታ እያለን እድሉን አላገኘንም በነዚህ እንዝላሎች ምክንያት ግን አናቆምም እቀጥላለን የኔ ጎበዝ ፅጊዬ
@etsehiwotyihune2834
@etsehiwotyihune2834 2 жыл бұрын
ፅግዬ ዛሬ ስለእንጦጦ ኪዳነምህረት ስትናገሪ ምን ያክል ውስጤ እንደተደሠተ በቃ ደስ የሚል የደስታ እንባ ለሀመሮዋ ኪዳነምረት ቃል የለኝም የእናትነት ጣእሟን ያወቀ እንደዚህ ይመሰክራል ልዩ ናት ከቃላት በላይ
@AbnetTesfaye
@AbnetTesfaye 2 жыл бұрын
በጭራሽ አለቅሳለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር🥰 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እናት አለን የምታብስ እምባ....ኪዳነ ምህረት አምባ መጠጊያ ናት🙏
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 жыл бұрын
እውነት ፅግዬ ዛሬ ይበልጥ ወደድኩሽ ለካስ እንደዚህ አይነት በሳል ሰው ነሽ!!! የኔ ቆንጆ ስለድንግል ማርያም ስትመሰክሪ አስለቀሽኝ አይ ህይወት ፅግዬ የኔ ውድ ታምሪያአለሽ ደግሞ ጠካራም ሴት ነሽ በርችልን እማ ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ አንችም መልካም ሰው ነሽ
@sociacell9164
@sociacell9164 2 жыл бұрын
እኔም እወዳታለሁ ግን እንደዚህ አስተዋይ ሴት አትመስለኝም ነበር
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 жыл бұрын
@@sociacell9164 በጣም ምስኪን ናት
@Ethiozala
@Ethiozala 2 жыл бұрын
Omg she has beautiful mind soul &look , Tisge stay strong keep shining, I can see she has a very big future! Even if she is hearted still she wish the best to the ppl, 👌
@tesfayebogale6169
@tesfayebogale6169 2 жыл бұрын
እውነት ነው እመቤቴን ጠርቶ ያፈረ የለም ደግሞም በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ አሁንም የምታምኛት የሁላችን እናት ትርዳሽ
@abyeberu5384
@abyeberu5384 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ገራሚ እሴት ልጅ ❤️ አንቺን አግብቶ እሽሩሩ እያለ እንደብሃር እቃ የሚጠነቀቅልሽ ባል ይገባሻል
@fisthumgetachew8660
@fisthumgetachew8660 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ♥ እመብርሃን የጭንቋ አሁንም ትጠብቅሽ ትረዳናለች🙏👏♥️ እኔንም አስለቀሽኝ😥
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@workenshewoldegeorgies5044
@workenshewoldegeorgies5044 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
🙏🙏
@romanamulugeta2331
@romanamulugeta2331 2 жыл бұрын
በጣም ቀላል ነው ይሄ ነገር ከሁለት ነገር አያልፍም ። 1ኛ• ትንሽ ከሸቃቀሉ በኋላ ፕራንክ ነው ። 2ኛው • ልክ እንደ ሁለት እናትና ልጅ ።እናትየው ኦነግ ሸሌ ( ሼኔ ) ሆና ትተውናለች ። ልጇ ደግሞ የሶሻል ሚዲያዎች ፋራዎች ላይ ሙድ ይዛለች ። የገንዘብ ጉዳይ እንኳን መሰዳደብ መዋረድ ቀርቶ ሰዎች ለገንዘብ ብሎ ሰው ይገላሉ። የገንዘብ ፍቅር ከልክ ሲያልፍ ደግሞ እናት አባት እህት ወንድም ሳይቀር ያገዳድላል ። ለማንኛውም እኔ በጣም ደብሮኛል ልጁ የጓጓ ይመስላል በዲጄ ሊ ላይ ተንጠልጥሎ ታዎቂ ለመሆን ። መቼም ጥቁር ህዝብ ተዛዝለን ካልሆነ ዳገት መውጣት አንችልም እራሳችንን ችለን ። ግን የሰው ስም እያጠፉ እና በሰው ደም እየቀለዱ ከሶሻል ሚዲያ ገንዘብ ከሚለቃቅሙት የሰይጣን አሽከሮች የነዚህ ልጆች ጫወታ ይሻላል ። ሳስበው ዲጄ ሊ ፊልም ውስጥ ያለችበት ይመስለኛል ።ምክንያቱም ሃበሻ የፈለገ ፈጣጣ ጎረምሳ ቢሆን እንኳን ባደባባይ በእድሜ ከናቱ እኩያ ጋር ፍቅር ያዘኝ አይልም ። እነሱም ይቺን ነጥብ ነው ሊጫወቱ የፈለጉት ። ንቅሳት እስከ መነቀስ ነጥብ ላይ ለመድረስ 😒ሞኔ ሞኔ ሞኔኔኔኔኔኔ አይይይይ ዩቱዩብ 🥱
@eskedarzeleke5708
@eskedarzeleke5708 2 жыл бұрын
Amazing women, great meaningful conversation 💯👏👏 more like this will change alot of negative men and women. Thanks for sharing 👍
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፅጌዬ እውነት አንቺ ልዩ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ እውነት ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ እመምና የእይወት ታሪክ አለው ሁሉም ሰው ልብስ ለብሶ ስቆ ሲኖር ምንም የሌለበት ይመስላል በርቺ አንቺ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይስጥሽ የኔ ዉድ ❤️ ሃንዬ እናመሰግናለን ይቺን ምርጥ ልጅ ስላቀረብሺልን የኔ ዉቦች ወዳችዋለው ❤❤️
@rozarozena7749
@rozarozena7749 2 жыл бұрын
የኪዳንዬማ ነገር ብዙ ነው ክብር ለናታችን ይሁን አሜን
@zebibetube771
@zebibetube771 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትክክል ነች እኔም ደርሶብኛል የምትችል ሳይሆን የምትመቻቸዋን ይመርጣሉ ጠባቦች ናቸው።
@bigibigi6386
@bigibigi6386 2 жыл бұрын
Hani you are so kind. Tsige you are psychologically mature. Hope see you at the top Floor of success.
@zewudineshmengistu5438
@zewudineshmengistu5438 2 жыл бұрын
ሀና በጣም ነው ምወድሽ የኔ ውድ ጽጌ ውስጤን ነው የተናገረችልኝ ሁፍፍፍፍ እናንተ በሙያችሁ ያለውን አወጣችሁት እረ መሥሪያቤት ቢሮ ሴትነታችንን መማራችንን ጠላን አንቀን መግደል ነው የቀረን ሴትነት በቃ ራሡን የቻለ ትልቅ ችግር ሆኖብናል ምድረ ደቃቃ ተሠብስቦ መሀይም ሁላ ተጫወተ
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 273 М.
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 31 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 12 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 6 МЛН
ዳኒ ዴጄ ሊን ዱባይ አገኛት Dj lee
12:54
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 338 М.
Dagi D prank ተደረገ
28:28
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 595 М.