No video

በአዲስ ቤት ማዘርን ሰርፕራይዝ አደረግናት በደስታ አለቀሰች 🥰🥰🥰

  Рет қаралды 285,097

Fani Samri

Fani Samri

Жыл бұрын

Our Company
Befiker Design ❤️Architecture,Interior,Furniture,Finishing
Contact us
+251 93 531 6776 or 0968727221
👇
መጋረጃ ማዘዝ ለምትፈልጉ
IKIZ CURTAIN
+251 92 358 6960
Telsem Design
0911792634

Пікірлер: 1 000
@mimit-h2418
@mimit-h2418 Жыл бұрын
Fiker design phone numbers are overlapping so check on your phone and fix it.
@fanisamri4394
@fanisamri4394 Жыл бұрын
0935316776
@kuwaitcity7052
@kuwaitcity7052 Жыл бұрын
👍👍🧣🧣🧣🧣🇪🇹🇪🇹👍👍👍🧣🧣👍
@Lagadadhitube
@Lagadadhitube Жыл бұрын
Wowo Ezaber yebarakachu❤
@user-lv5zf7cc5v
@user-lv5zf7cc5v Жыл бұрын
​@@fanisamri4394እስቲ ልደውልና ላውራሽ
@user-lv5zf7cc5v
@user-lv5zf7cc5v Жыл бұрын
በምን ስልክ ቁጥር
@tsehaysermolo7774
@tsehaysermolo7774 Жыл бұрын
ብዙ ደከማ ለፍታ ለዚህ ያበቃችን እናት ይህ ይገባታል እድሜ ከጤና ጋርይስጥላቻሁ
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 Жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ናቸው እንዴ ? እዚጋር ኮሜንት ያደረጉት "ዕድሜ ከጤና ጋር "😂❤
@tsehaysermolo7774
@tsehaysermolo7774 Жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥላችሁ ማለት እና መመረቅ ምን ከእማማ ዝናሽ ጋር ያገናኝዋል የዚህን አይነት ኮመንት መሰጥት ስልጣኔ መስሎህ/መስሎሽ ከሆነ ግን ስህተት ነው
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
​@@tsehaysermolo7774በትክክል የልቤነው የተናገርሽው
@jamila4395
@jamila4395 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሲያምር
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Жыл бұрын
አሜን ትክክል
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
እድለኛ ነህ ምርጥ ሚስት ነው ያገባኸው❤ ማሻአለህ በሉ ከአይን ለመጠበቅ ሳምሪ ግና እናትህ ቀጣም ሊመርቋት ይገባል
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@teyba577
@teyba577 Жыл бұрын
Mashallah
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
ለራቁት ነው ማሸአላ እምንለው😂😂ሙስሊም ከሆሽ ልታፍሪ ይገባል ይች እኮ ክብር የሌላት ወራዳ ናት😂ጥሩ ሚስት ማለት ጎዳዎን የበተሰቦን ገበና እማታወጣ ናት😂እናቶን ባደባባይ ሸርሙጣ ያለች ወራዳ እኮ ናት እናት ምንም ትሁን በግሎ ታመነጫጭቃት ግን ባደባባይ ሰድቦ ለሰዳቢ እኮ ነው የሰጠቻት
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
​@@aiqutbano1845ሰውን የሚያስከብረው ስራው ነው። እናት ማለት እንደዛ ነው እንዴ
@khadijamohammed3612
@khadijamohammed3612 Жыл бұрын
እናትም የልጇን ገመና ማውጣት የለባትም ነበራት ልጅቷ ሚሥኪን ናት
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
የናት ምርቃት የሚወድ እስቲ በላይክ አሳዩን ውዶቼ እኛንም ለዚ ያብቃን አሜን 💞 🙏🙏🙏
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k Жыл бұрын
ደምሪኝ
@martagrmay3190
@martagrmay3190 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን
@muleredagahmus1518
@muleredagahmus1518 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
ሳምሪዬ አንቺ Brilliant የሆንሽ ልጅ ግርም የምትይ ጎበዝ በሁሉም ነገር ጥልቅ የሆነ Vision አለሽ አንቺን ያለማድነቅ አልችልም ለአማችሽ ያለሽ ክብር እና ፍቅር❤ እነሱም እንደዛው እንዴት እንደሚወዱሽ ❤እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ሁሌም ከፍታን እመኝላችሗለው ፍቅራችሁ ብዝትዝት ይበልላችሁ!!
@meazamekonnen5495
@meazamekonnen5495 Жыл бұрын
ማዘርክ ግን ሳምሪን አቅፎ ስመው መመረቅ ነበረባቸው የምር እውነተኛ ሚስት ነች በእውነት
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
በጣም
@negusngus7253
@negusngus7253 Жыл бұрын
Ko kuratgna nachiew
@hewotgizaw3255
@hewotgizaw3255 Жыл бұрын
samreyy betam tiru lbei alesh tebarekey
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
የአዲስአበባ ሰዎች እደዚህያለነገርአያቁም አልመርቋትም
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 Жыл бұрын
በትክክል
@user-pk1jy7sp3n
@user-pk1jy7sp3n Жыл бұрын
አላህየ እኔም እናቴን የማስደስትበት ገዘብ ወፍቀኝ😢😢😢😢😢
@tiruyetesfayeabebe3796
@tiruyetesfayeabebe3796 Жыл бұрын
አሜን ይሙላልሽ
@user-pk1jy7sp3n
@user-pk1jy7sp3n Жыл бұрын
@@tiruyetesfayeabebe3796 አሚን ውደ
@rahmatube1535
@rahmatube1535 Жыл бұрын
ይወፍቀን ያረብ እኔም የሁሌ ምኞቴ ነው ግን ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም አረብ ሃገር ጉልበት ይጨርሳል እንጂ አላሰለፈልኝም ግን ከአላህ ራህመት አልቆርጥም
@taybaomar6677
@taybaomar6677 Жыл бұрын
አሚንንንን
@user-pk1jy7sp3n
@user-pk1jy7sp3n Жыл бұрын
@@rahmatube1535 እኔም እዳችው ሁኘ ነው እናቴን ከምንም ካማንም በላይ ማስደሰት እፈልግና በዛብለ በዝህ ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም እስኪ በዱአ አንረሳሳ
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 Жыл бұрын
የእናት ውለታ በምንም የማይከፈል ከባድ ነው 😢 እድሜና ጤና ለናቶቻችን 🤲
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
ያረቢ ጌታዬ እኔንም እህቶቸንም አግኚቶ ተማጣት አተ ጠብቀን በተለይ እኛን የመዳም ቅመሞችን
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
Amen ❤❤❤❤❤
@aminasaeed99
@aminasaeed99 Жыл бұрын
​@@user-ft9no6co4dአሚን
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
ጎበዞች ናችሁ የልጅ አዋቂ ናችሁ እኔም ህልሜ ነው እናቴን ማስደሰት ያሳካልሽ በሉኝ😭
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
እኔም
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd Жыл бұрын
ያሀሳብሽን በሙሉ ያሳካልሽ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@FatySamደምሪኛዋ🎉❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@AminAmin-ov4ydደምሪኛ
@user-io5mo4uc6o
@user-io5mo4uc6o Жыл бұрын
ያሳካልን የመዳም ቅመሞች❤❤❤
@titits9047
@titits9047 Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታቹህ ላክ ግጩኝ❤❤🎉🎉🎉congregation 🎉🎉
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@mimikebede4456
@mimikebede4456 Жыл бұрын
ፍኔ ሳምሪን ውበትዋን ማድነቅ ማክበር ሳምሪም ማመስገን ማክበር በጣም ጥሩነው ለትዳር 🙏🏽🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 Жыл бұрын
በጣም
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@kokobeeun3188ደምሪኛ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Жыл бұрын
እናትና አባቱን የሚከባከብ ሁሉ በልጆቹ ያግኘው አላህ የናተንም መጨረሻ ያሳምርላችሁ ሳምሪ የምር ጀግናሴትነሽ በልጆችሽ አግኝው❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤🥰
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Жыл бұрын
​@@sebelyoutubeእሽ
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Жыл бұрын
​@@FATLMAJEMALእሽ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
እናት የህይወት ቁልፍ ናት ፋኒ እናትህ ይገባታል። ❤❤❤
@romiye3921
@romiye3921 Жыл бұрын
እናንተን አለማድነቅ አይቻልም ስምሪዬ ለማቾችሽ ያለሽ ክብርና ፍቅር የልጅ አዋቂ ቅንነታቹ እንዴት ዴስ ይላል ❤❤ ብቻ ምርጥ ጥንዶች ብርቱ ቀጥሉበት ስራችሁንም
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናትን ማስደሰት ለእናታችሁ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ ፋኒ እና ሳምሪ እናታችሁን እንዳስደሰታችሁ እናንተም በልጆቻችሁ ተደሰቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
ዋው ከምንም በላይ ሳምሪ ለአማትሽ ያለሽ ክብር ጎበዞች❤❤❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
እናትን ማስደሰት , መታደል መመረጥም ነው 🙏🏿❤ ተባረኩ በልጆቻችሁ ተካሱ !! አይለያችሁ 🙏🏿
@AlexTube472
@AlexTube472 Жыл бұрын
ታድላችሁ እንዴት ደስ ይላል ሳምሪ ኣንቺ ኣለማድነቅ ኣይቻልም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@hassenhussensabri8075
@hassenhussensabri8075 Жыл бұрын
ጎበዝ ሳምሪ ይሄን ያንቺን መልካምነት ያሳያል በዚህ ጊዜ እንዳንቺ አይነት ለባል ቤተሰብ ጥሩ አስተሳሰብ ያላት ሴት ማግኘት ብርቅ ነው በርቺ አላህ ይጨምርልሽ❤❤
@asterasenakew9954
@asterasenakew9954 Жыл бұрын
እናቴን እንደዚህ ማስደስትበት ቀን❤❤❤❤❤
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናትን ማስደሰት ፈጣሪንም ማስደሰትነው።ተባረኩ ግብዞች ልጆቻችሁ እድግ ይበሉላችሁ❤❤❤
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
እናት እኮ የልጅ አዋቅ የልጅ ቅመሞች ናቹ ማሻላህ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤😢
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@user-kg7tf7ub9i
@user-kg7tf7ub9i Жыл бұрын
ፈኒ በጣም እድለኛ ነህ የቺን የመሰለች መልካም ሚስት ሰለሰጠህ ፈጣሪህን አመስግን አንተም ምራጥ ነህ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
አናታችሁን ማስደሰት ትልቅነገርነው ለካ ይሆንየመሰለ ቁምነገር እየሰራችሁነው ስትዝናኑ የነበረው❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
@@sebelyoutube ደምሬሻለሁውዶ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@MDARIF-rh4cdደምሪኛ
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh Жыл бұрын
የናተም እንዲህ የሚያስደስት ልጆች ይስጣችሁ ❤ መውለዲ እንዲህ ነው ተባረኩ ። እንዲህ እናቶች ሲስቁ ነው የሚያምሩት እንኳን ደስ አለዎት እናታችን 🎉🎉🎉🎉
@aynalemyealmi2967
@aynalemyealmi2967 Жыл бұрын
እኔም ለእናቴ እንደዚህ አይነት ቤት ነዉ መስራት የምፈልገዉ እግዚአብሔር ያዉቃል❤
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዘመናችሁ ይባረክ በልጆቻችሁ ተካሱ። ፋኒ መልክህ ቁጭ እናትህን ነው ለ እናትህን ዕድሜና ጤና ይሰጥልህ ' ሳምሪም መመስገን አለባት በጣም ጎበዝና ብልህ ልጅ ናት።
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
ልጅ ከወለዱ አይቀር እድህ ነዉ ቃላት አጠርኝ ❤
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 Жыл бұрын
ሳምሪ የአለም ምክንያተ አልወድሽም የኔ ጀግና ተባረኪ እጆችሽ ፈጣር ያሳደገልኝ ቃላት የለኝም ላንቺ ❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤😢❤
@user-mg9xi6oi8i
@user-mg9xi6oi8i Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናት እንደዚህ ስትደሰት ማየት ከምንም በላይ መታደል ነው እኔ መቼ ይሆን እናቴን ሀገሬ ገብቼ እንደዚህ የማስደስታት 🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤🥰
@etalem3581
@etalem3581 Жыл бұрын
ይገባሻል ማርያምን አንቺ እኮ ጀግና እናት ነሽ
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Жыл бұрын
ሳምሪ መልካም ልብ ልዩ ነሽ ፋኒ ትለያላችው🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የናት ደስታ ከምንም በላይ በውነት 💙💙💙❤️🏆🏆🏆
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@serkaasmare5065
@serkaasmare5065 Жыл бұрын
እኔንም እግዚአብሔር ቤት እንድሰጠኝ ፀሊዩልኝ እናታሳምሩልኛላቹ ❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын
አይዞሽ እህት ጸልይ መዳኒያለም አባታችን ይሰጥሻል እኔም ይደርሰኛል ሳልል ለዛውም መገናኛ ላይ 40/60 ኮንዶሚኔስ ሰቶኛል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ተመስገን
@serkaasmare5065
@serkaasmare5065 Жыл бұрын
@@user-mc2qb8fr5g እግዚአብሔር ይመስገን እህት በጣም ነው እንኳን ጌታ አረገልሽ
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын
@@serkaasmare5065 አሜን አሜን አሜን እህቴ ላንችም ይርዳሽ
@Airsumengi-nn3gk
@Airsumengi-nn3gk Жыл бұрын
የኔ እናት መናገር አቃታቸው እናንተም ፈጣሪ በወጣ ይተካ የኔ ውዶች ምርቃታቸው ይድረሳቹ ፈጣሪ ባላቹበት ይጠብቃቹ በጣም ደስ ነው የምትሉት
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
ጅጅ ይሄንን አይታ የሆነ ቀን ቤተሰቡን ማብጠልጠ ሏ አይቀርም ፋኒ እና ሳምሪ ትለያላችሁ ምርጥ ሚስት ሳምሪቲ ተምሳሌታችን ነሽ የባልሽን ቤተሰቦች አክባሪ ነሽ ፈ ፈጣሪ ያክብርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Жыл бұрын
ምን አገበት ልጃ አይደል የስተካከላለት ደሞ ረሰቻ የጀመሩትን ነው የጨረሱት
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
@@reyanyoutub2743 ጅጅን አለማወቅ🤣🤣🤣
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z Жыл бұрын
ጂጂ ጥሮተኛ ባል ስላላት አዳነች አቤቤ ትስራላት
@user-hp8gz2xo1m
@user-hp8gz2xo1m Жыл бұрын
የዛሬዉ ልዪነወ መልካም የስራጊዜየኔማሮች ስወዳችሁ በረቱ እድሜጤናለእናታችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤😢
@bettyggirma
@bettyggirma Жыл бұрын
በዚህ ምድር ላይ እናትን እንደመካስ የሚያስደስት ነገር የለም እግዚያብሔር ይጠብቃቹ🙏🥰
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ቤተሠብ አረጊኝ ማሪኝ ❤😢
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
እውነት ነው😥
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
እናትከዚህበላይይገባታል
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@sebelyoutubeደምሪኛ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@user-hx1pm4rh9nደምሪኛ
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c Жыл бұрын
የናት ደስታ ማየት ቀላል አደለም ለናት አቅም የፈቀደው ሁሉ ቢደረግ ያሳል እጂ አይበዛም ሳምርዬ ፋኒ እግዝአብሔር ጨምሮ ይስጣቹ በጣም ምያምር ቤት ነው የሰራቹላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
እናትን ስትደሰት ማየት እጂግ ያስደስታል የደስታ የሰላም የፍቅር ቤት ያድርግለወት
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤😢❤❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
ለእናት ይገባታል ጎበዞች❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ ❤😢
@destayemekuriyalj4740
@destayemekuriyalj4740 Жыл бұрын
ቤት ለእንቦሳ የፉኒ እናት በሰላም በጤና ኑሩበት በጣም ነው የሚያምረው 😍😘
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
እድለኛ ነህ ምርጥ ሚስት ነው ያገባኸው❤ሳምሪዬ አንቺ Brilliant የሆንሽ ልጅ ጎበዝ በሁሉም ነገር ጥልቅ የሆነ Vision አለሽ አንቺን ያለማድነቅ አልችልም ለአማችሽ ያለሽ ክብር እና ፍቅር❤ እነሱም እንደዛው እንዴት እንደሚወዱሽ ❤እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይክፈላቹሁ በልጆቻቸሁ እናንተንም ደስ ይበላቹሁ ፋኒ በዚህ ዘመን እንዲህ የመሰለች ባላጋር ሚስት ስለተሰጠህ ጥዋትና ማታ እግዚአብሔርን አመስግን ሳምሪየ የልጅ አዋቂ እንዲህ ለማረግ ብዙ እራስን ይፈትናል ይህን አልፈሽ ሞጎሱን ፈጣሪ ሰቶሻልና ተባረኪ የኔ ውብ
@emebetemebet1075
@emebetemebet1075 Жыл бұрын
ቤተሰብን እንደማስደሰት ውስጥን የሚያረካ ነገር የለም እግዚአብሔር ይባርካቹሁ
@Samsung-dw9lp
@Samsung-dw9lp Жыл бұрын
ሳምሪ አችን ያገባ የታደለ ነዉ !! እናትሽ በሠአቱ ስታብድ የነበረዉ ወዳ አደለም ልጇ ልዩ ስለነበርሽ ነዉ!!! በያሁሽ ሠአት እደመማለሁ ማሻ አላህ ያችንም ቤተሠብ እደዚህ ሰርፕራይዝ አርጊያቸዉ
@mahletwubie3875
@mahletwubie3875 Жыл бұрын
,እናቷበምንምክንያት ነዉአብዳየነበር❤❤❤ዉዴ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
​@@mahletwubie3875inda manignawum einate yhie bale ayigebashim new yalechiyu lache kaze balaye yigebashele bila new yetakotechiyu gin allah ande adergechew
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
ለምሳሌ በምኖ ተደመምሽ😂😂ሙስሊሞች ግን ጤነኛ ናችሁ እደት በዝሙተኛ ትደመሚለሽ በተሰቦን ከማታከብር
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
@@aiqutbano1845 manew zumitagna
@lubabatube7975
@lubabatube7975 Жыл бұрын
ኢላሂ ከማያልቀው ካልተነካካው ሲሳይክ ወፍቀኝ እና ሚስኪንን እና የቲሞችን የማበላ የማለብስ ቤተሰቦቸን አቢይን ኡሚይን የማስደስትበት አንተው ወፍቀኝ እደቤተሰብ ደስታ ምንምን ነገር የለም እድሁም ለውዱባሌ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Very good but just to correct design faults. For small space such as the living room you dont need 3pieces of sofas , there lackd space for small dining table due to too many sofas. Picture on wall are not positioned proportionally they are too small and high ., The hieght of the cooker is higher than the work top this shows that there wasn't any enough planning for the kitchen white goods., Kitchen needs extractor fan. Weldone for not using red .
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአጋዝተ አለም ስላሴ አመታዊ ክብረ በዓል
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k Жыл бұрын
እሙየ ደምሪኝ
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi Жыл бұрын
@@user-dt8qk6py7k እሺ እማ ነይ እንደማመር
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@EMUETHIOTUBE-lh3giደምሪኝ❤😢
@jonlovbab2857
@jonlovbab2857 Жыл бұрын
የናትን ደስታ እደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ 1000 ዓመት ኑርበት ገብርኤልን የኔ እናት❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 Жыл бұрын
በቀጣይ የሳሎኑን በር በእንጨት በር አስቀይሩ ከደከማችሁ አይቀር አሁን ያለው በር ከቤቱ ጋር አይመጥንም
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 Жыл бұрын
ዋውው በጣም ያምራል ድዛይኑ ድኮሩ ቀለሙ ምርጫችሁ ውብ ነው ሳምሪ ፋኒ ምርጥ ስራ ሰርታችኃል👍👍👍👍👍
@kasutube8310
@kasutube8310 Жыл бұрын
በረከት ይሞላበት ቤታቹሁ ባላቹሁ ይጨምርላቹሁ❤ የድግል ልጅ ይባረካቹሁ❤
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
@@user-dt8qk6py7k ney
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
አቦ የናት ደሥታ የሚያሥደሥታቺሁ። ላይይክክ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ🥰❤
@user-rl3kp8kt3z
@user-rl3kp8kt3z Жыл бұрын
የእውነት እኔ ብዙ ኮመንት አልወድም ደስ ካለኝ ላይክ ብቻ ነው ማደርገው ግን የናት ነገር ሆነና ደስስስስስስስ አለኝ ልጆቻችሁ ይባረኩ ፋኒዬ ሳምሪዬ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
እግዛቤር ብድራችሁን ይክፈል እናንተም በልጆቻችሁ ብድር ይድረሳችሁ ቤተሰብ እጅ ለእጅ ተያይዞ ሲረዳዳ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም
@mimikebede4456
@mimikebede4456 Жыл бұрын
ሳምሪና ፍኔ እኳን ደስአላችሁ በርቱ! ፍኔና ምርጥ ትዳር እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🙏🏽🙏🙏🏽🙏💕💕
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k Жыл бұрын
ሚሚየ ደምሪኝ
@ganzabeberhen
@ganzabeberhen Жыл бұрын
መጀመሬያ ስራችሁን አስመረቃችሁ በእናታችሁ መልካም የስራ ዘመን❤❤❤❤❤
@user-ef5co1jg2k
@user-ef5co1jg2k Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጤና በእድሜ የምትኖረበት የፍቅር ቤት አላህ ያዲረግላችሁ ። በዚህ አጋጣሚ ቤት መስራት በጣም አዲካሚ ነው ልብ ያሽራትታል
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
ያረቢ ሁሉም እናትና አባት በልጆቹ ይረፍ ወላሂ የመውለድ ትርጉሙ ትልቅ ነው እኛንም በልጆቻችን ያድርሰን❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ዋው ደስታችሁ ሠላማችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ምርጦች ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ዎዴ❤❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@Enen550
@Enen550 Жыл бұрын
ሳምሪ ትለያለሽ ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራ አናት ክፋ አይካንት እድሜኤ ከጤና ያድላት ምረጥ ጥዶች አይለያች❤❤❤❤
@Judy-up1gj
@Judy-up1gj Жыл бұрын
ጉደሳሚሪ ለዝህ አበቃችሁ በ4አመት አያሁችሁ ከምረ ወለዳችሁም አየሁችሁ ፍቅርርርር ያብዛላችሁ ማሻአላህ በረቱ ያን ጉደ አልፋችሁ በጣም ገረመኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidu715
@kidu715 Жыл бұрын
ቅመሞች የበረከት ቤት ይሁንላችሁ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@kidu715
@kidu715 Жыл бұрын
@@sebelyoutube በርቺ ደምሬሻለሁ
@jarmu9113
@jarmu9113 Жыл бұрын
ሳምሪ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ግን ፈጣሪ ምናለ እናትሽን ወደ ቀልቦ መልሶት ተስተካክላ እንደዚህ እንደ ፉኒ እናት ብትከበር ኤድሜ ልኮን የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደረገመታ ባትኖር አይ አለመታደል አንቺን የመሰለ ልጅ እያላት እሶ በፓለቲካ ተልከሰከሰች ፈጣሪ ያስተካክልሽ ፀልይ
@peacetube1099
@peacetube1099 Жыл бұрын
ስታስቀኑ በማርያም እኔ መች ይሆን የእኔንም የባሌንም እናት እንደዚ ሰርፕራይዝ የማደርግበት የኢኮኖሚ አቅም የሚኖረኝ ምስኪን😢😢መታደልም መመረቅም በእናት ሲሆን ደስ ይላል እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ ምርጥ ነገር ነው ያደረጋችሁት ሳምሪ አባትሽን ስታገኙት ቪዲዮ አልሰራችሁም ወይስ እኔ ነኝ ያላየሁት እዚ በመጣችሁበት አጋጣሚ አባትሽንና ያባትሽን ቤተሰቦች ስታገኙ አላየሁም መጥፎም ሆኑ ጥሩ ብታስታውሷቸው ጥሩ ነው
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ ውዶች ❤እናት እንዲህ በልጇቿ ስትደስት በጣም ደስ ይላል የበረከት ቤት ይሁንላችሁ🙏ምርጥ ዲኮረሺን አድርካችሁታል ለናተም መልካም የሥራ ዘመን ይሁንላችሁ🙏❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ ❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@Mihretu559
@Mihretu559 Жыл бұрын
ፋኒ በጣም ነዉ እማደንቅህ ለቤተሰብህ ለእናትህ የምታረገዉ ጥረትና እንክብካቤ ደስስ ይላል::ብዙ ግዜ ወንዶች ካገቡ በዋላ ለቤተሰባቸዉ አያስቡም ይባላል ግን ዉሸት መሆኑን ባንተ አየዉ እድሜ ይስጥህ::ካንተ ቡዙ ሰዉ ይማራል ብዬ አስባለዉ
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Жыл бұрын
መልካም ልጅ ለቤተሰቡ እረፍት ለሃገሩ ኩራት ነው ተባረኩ ማዘር እንዴት ደስ እንዳላቸው እድሜ ጤና ይስጥላችሁ
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Жыл бұрын
በጣም በጣም ደስይላል ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾 ልእናታችሁ እንደዚህ በማድረጋችህ በጣም መታደል ነው! የልጅ አዋቂ ናችሁ👌🏾
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
እፍፍፍ እናት ይሄ ስያንሳት ነው እናት ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅም እናቴ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ናፈቀሽኛል❤❤❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ ነው የሚለው የእናትን ደስታ ማየትእንዴት ደስ እንደሚል
@masart9631
@masart9631 Жыл бұрын
ዋውውው የኔ ምርጦች የምር እንደናንተ አይነት አስተዋይ ሺ ጊዜ ይወለድ ትለየለቹ👌❤
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 Жыл бұрын
ሀገር. ገባችሁ አ ሳምሪ ቶክሾ ጀምሪ. በጣም. አስተዋይ ድምፀ ምርዋ ነሽ
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 Жыл бұрын
መፅሀፍ ቅደስ ላይ እድሜህ እንዲረዝም እናትህንና አባትህን አክብር ይላል በጣም ልዩ ናችሁ ሳምሪዬ አንቺ ልባም ሴት ነሽ የዘራሽውን በእጥፍ እጨጁ መልካምነት ለራስ ነው የልጆችሽን ወግ ማዕረግ እዪ ሳምርዬ ልዩ ሴት ነሽ ተባረኪ🙌😘
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Жыл бұрын
ሳምሪዬ ሁሉንም ወድጀዋለው የከለር ምርጫሽ ሁሉ ልዩ ነው ተባረኩ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
እናት የገባታል እንኳን ደርሳቹላት የእናት አንጀት ይመርቃችሁ ቤታቹን አብርሃሙ ስላሴዎች በበርከት ይሙሉት በልጆቻቹ ተደስቱ ልክ እደናታቹ በልጆቻ እንደተደስተች
@kukutsione8246
@kukutsione8246 Жыл бұрын
የፋኒዬ እናት ይገባሻል በጣም ጨዋ ሴት ነሽልጅሽንም ሳላደንቅ አላልፍም ሳምሪም ተባረኪ
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Жыл бұрын
አይጂጂ ይቺንየመሰለች የልጅ አዋቂ ወልደሽ ነበረ ያንቺንም መኖርያ እንደዚህ ነበረ የምታረገው በእውነት እናት ሲደሰት ማየት በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ፋኒና ሳምሪ ትለያላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 Жыл бұрын
Bezu yayeshebet lejeshe lezeh abekashe kesamery ga geta yebarkachew
@hayatetupe1790
@hayatetupe1790 Жыл бұрын
ማሻአላህይ ጎበዞች. ባወጣ ይተካችሁይ. እንኳን ደሳላችሁይ. እረጂም እዲሜ ይስጣችሁይ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Жыл бұрын
ሰው ምኑን ይመስላል ኑሮውን ስታምሩሁ እድሜ ይስጦት እናት ይገባወታል
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናት ይገባታል የስላም የፍቅር የጤና ቤተ ይሆን ደሰ ሲል በማርያም እግዚአብሔር ይስጣችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ!!!!❤️🙏
@user-us9dd7jc4x
@user-us9dd7jc4x Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔውዶችየ ግን የፋኒ እናት ሳምሪን መርቂ
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 Жыл бұрын
ፋኒ ለእናትህ ጥሩ ነገር በማድረግህ እግዚአብሔር ይባርክህ የሳምሪም ትብብርና ፍቃደኝነት ስለተጨመረ የተሳካ ሆኖአል። አርእስታችሁን ግን ሰርፕራይዝ አደረግናት የሚለው ብቻ ቢሆን በቂ ነው ምንም የማልቀስ ሁኔታ ስላልነበረ ሁኔታቸው እንደውም የሚያውቁና እንደማያቁ አክት እንደሚያደርጉ በደንብ ያስታውቃል ለማንኛውም አዲስ የጀመራችሁትን ቢዝነስ ለማስተዋወቅ ያቀዳችሁበት መንገድ ተሳክቶላችጏላ በርቱ መስራት ያስከብራል
@wagitame9564
@wagitame9564 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ታድላቹ እናትን ከጠበቀችው በላይ ማስደሰት መታደል ነው ስራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ💕🙏💕እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰቶ በደስታ የሚኖሩበት ቤት ይሁንላቸው💕🙏💕
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@stenabereket5563
@stenabereket5563 Жыл бұрын
እሰይ ለናት ይህም ሲያንስባት ነው እናንተም ትልቅ ሃሳብ ነው አስባቹህ ያደርጋቹት ይህን ደስታ በፈጣሪና በልጆቻቹህ አግኙት ሳምሪ ኤንድ ፋኒ 😊😊😊🇪🇹🇩🇪 ሃገራችን ሰላሙን ያብዛልን ያለንበትም ምድር እንደዛው።
@user-ti6te3ek6q
@user-ti6te3ek6q Жыл бұрын
የሚገርም ስራ ነው የእውነት ስምሪን ግንባርዋን ሳምልኝ እንዳትቀና ወንድ መስየህ ሴት ነኝ ሃሃሃ እናትህ በደንብ ይመርቁዋችው እናንተ ክልል አስተዋይወች ነፍ አመት በደስታ ያኑራችው በጣም ነው እምታምሪት ትልቅ ደረጃ ላይ እጠብቃችዋለው ይህ ጂማርያችው ነው ምክንያቱም ማረግ ትችላላችው እተማመንባችዋለው
@kedestterefe697
@kedestterefe697 Жыл бұрын
በጣም ድረስ ይላል ተባረኩ ሳምሪና ፍኒ ተባረኩ በልጆቻችሁ ተካሱ ማዘር እንኳን ደስ ያለሽ እድሜና ጤና ይስጥልን
@zadzad3653
@zadzad3653 Жыл бұрын
ፋኒ and ሳምሪ በመጀመሪያ በጣም ከማደንቃቸውና ከማከብራቸ ዩትዩበር መካከል በአንደኛ ደረጃ ላይ ናችሁ ሲቀጥል ስራችሁም ልክ እንደናንተው ደስስስስ የሚል ነው በተለይ ደግሞ ልክ እንደናንተ በራሱ ድዛይን በናተው እጅ ሰርቶ እናት ተደስታ ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር የለምና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከነልጆቻችሁ እኔ ይሄንን ቪድዮ ሳይ እስከመጨረሻው እያለቀስኩኝ ነው በር ተባረኩ ኢንሻ አላህ የኔንም እናት በዚህ መልኩ ሰርታችሁ እንደምታስደስቱልኝ ሙሉ ተስፋ አለኝ ወዳችኋለው❤❤❤
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
የፍኑ እናት እርጋታዋ ደስ ሲሊ ❤❤❤❤❤❤አለባበሳ ስወድላት ምርጥ እናት ይገባሻል
@busyline5298
@busyline5298 Жыл бұрын
ፋኒ እና ሳምሪ ዋው ብያለሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበልላችሁ ❤❤
@marti612
@marti612 11 ай бұрын
ዋው የምር ደስ ይላል❤እናት ደስ ሲላት ከማየት በላይ ምን አለ 😢ፈጣሪየ ሆይ እኔም እንደዚህ እናት አባቴን አስደስቸ ለመመረቅ ያብቃኝ 🙏😥❤❤❤
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ! ቤት ለእንቦሳ!!!
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ 😮ይሄን ስራ በጣም ነው የምወደው ግን ምን ያረጋል አሜሪካ ተቀብሬ ቀረሁ ሳምርዬ ቅጠሩኝና አብሬአቹ ለስራ ከዚህ ግዜ ጨራሽ አገር አውጡኝ አገሬ መኖር ነው ምኞቴ በልጆቻቹ😔🙌
@user-hs3sj3vk4z
@user-hs3sj3vk4z Жыл бұрын
ጎበዞች ቁም ነገር ያላችሁ ጥዶች እኔ ሰላደምቃችሁ አላልፍም እግዚአብሔርን ስለናተ ብዙ ነገሮችን አልነ በመጨረሻ ግን ልዩ ስራወችን እየሰራችሁ ፍቅር ምን እደሆነ ለኢትዮጽያ ሕዝብ አሳያችሁ ለብዙ ሰው ትምሕርት ናችሁ ኑሮን ለመቀይር 🥰❤️🙏
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 Жыл бұрын
ሳምሪ ፋኒ ምን ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርካቹ ፡ በእውነት ይህ ለእናት ምን ማለት እንደሆነ ቀላል አይደለም ፡በጣም ነው ደስ የሚለው ፡በጣም ያማረ የተባረከ ስራ ነው የሰራቹት ፡ ስራው ቀላል አይደለም ከባድ ነው በራሴ ቤት አውቀዋለሁ ፡ አልቆ ቁጭ ነው ያለው ፡ ከናንተ ግን ብዙ አይድያ አግቻለሁ ፡ እኔም እንደ እናንተ ለሁለት ወር ሄዴ አንደ በረንዳ ለማሰራት የነበረው ስቃይ 🙈 እናንተ በጣም ብዙ ነው የሰራቹት ፡ በርቱ ተባረኩ ከነ ቤተሰባቹ ፡ማዘር እንኳን ደስ አሎት ❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያምራል የአለም ቤት ይሁን ፋኒና ሳምሪ በደስታ ኑሩ የወለዳቹሁት ይባረኩ።
@tigist-tf8dt
@tigist-tf8dt Жыл бұрын
ዋዉ ነዉ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ነፍ አማት ይኑሩበት እናን እንደማሰደሰት ያህል ምን አለ❤❤❤
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 55 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 14 МЛН
ብቻዬን ከሁለት ልጆች ጋር ⛔️⛔️⛔️
16:33
የፊሎ ልደት ተቀወጠ !!
16:45
Fani Samri
Рет қаралды 243 М.
ሳምሪ 3 ልጅ አረገዘች?🥰🥰🥰
12:28
Fani Samri
Рет қаралды 264 М.
ፊሎ ፀጉሩዋን ለምን ተቆረጠች ☺️
15:37
Fani Samri
Рет қаралды 142 М.
ቃልና ሃዲስ ልጃቸውን አሳቀፉኝ Surprise Video
23:46
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН