በጎነትን መጨመር

  Рет қаралды 34,777

Evangelist Yared Tilahun

Evangelist Yared Tilahun

3 жыл бұрын

ይህ በጎነትን መጨመር በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ የተሰጠ ትምህርት በ2ኛ ጴጥሮስ 1፥1-11 ባለው ክፍል ላይ የተመሠረተ ሲሆን ሦስት ዋና ዋና ክፍሎች አሉት። 1ኛው ከቁጥር 1 እስከ 4 ያለው በእግዚአብሔር የተደረገልንን በጎነትና የተሰጡንን ሦስት ክቡር ሥጦታዎች የሚያሳይ ነው። 2ኛው ከቁጥር 5 እስከ 7 ያለውና በሠጠን በጎነት ላይ ለሌሎች በጎ በማድረግ ሰባት ባሕሪያትን ልንጨምርበት እንደሚገባ ያሳያል። 3ኛውና የመጨረሻው ክፍል እነዚህን የበጎነት ባሕሪያት በእምነታችን ላይ ብንጨምር የምናገኛቸውን አምስት ክቡር ውጤቶች የሚያሳየን ነው። ይህንን የጊዜውን ቃል እስከ መጨረሻው ድረስ በትጋት በመከታተልና ከሕይወት ጋር በማዋሃድ የበጎነት ማማ ላይ እንድትወጡ ምኞቴ ነው።

Пікірлер: 119
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ፣ ይባርክህ ሁል ጊዜ ፣ በቅነት ፣ ስለምታገለግለን ፣ የሚያስፈልገንን ፣ የመንፈስ ምግብ ፣ ስለምታቀርብልን ።
@medhindawit6450
@medhindawit6450 20 күн бұрын
I blesssssss u in the big excellence name Jesus
@salameskyes7240
@salameskyes7240 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ የሚገረም ቃል❤
@eyesusfikir9501
@eyesusfikir9501 2 жыл бұрын
ወንጌዊ ተባረክ!
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ ለካ እስካሁን ስቼ ነበር አሁን በዚህ ትምህርትህ ክስተት አመለጥኩ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ትዳርህ ትውልድህ ይባረክ!!!
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኛም እውነተኛ በረከት ምን እንደሆነ በአንተ ጌታ ገልጦ አሳይቶናል እርፍ ብለን እንኖራለን በአንተ ምን ያላሰወቀን አለ የማናውቀውን ሁሉ አሳወቀን ስሙ የተባረከ ይሁን።
@tsegakahase7944
@tsegakahase7944 2 жыл бұрын
Amen and amen 🙏🙏❤️
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 жыл бұрын
ተባረክ!
@meseretgirma2330
@meseretgirma2330 2 жыл бұрын
Ameeen ጌታ ይባርክ ታባራክ ፃጋ ይጫማሪል
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 3 жыл бұрын
Amen
@thomasthomyy9243
@thomasthomyy9243 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta yibareki. tabaraki kibre lageta yihun
@yonite4355
@yonite4355 Жыл бұрын
I thank God for such a blessing. Thank you brother Yared for your faithfulness
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 2 жыл бұрын
God Bless you Evangelist Yard !
@ukubagebremariam5160
@ukubagebremariam5160 3 жыл бұрын
Amen kbr le Geta Yesus yhun
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ምናልባት ከ5 ጊዜ በላይ የስማሁት ጣፋጭ የእግዚአብሔር ቃል ፀጋው ይብዛልህ ያሬዶ
@almazgetnet8138
@almazgetnet8138 3 жыл бұрын
Tebarek 👍👍😍😍😍😍🦻
@hiwetbesdet1296
@hiwetbesdet1296 3 жыл бұрын
Tebarek wendemé....tsega yibzalh.
@efud8358
@efud8358 3 жыл бұрын
Thanks 🙏
@liyahailemariam7038
@liyahailemariam7038 3 жыл бұрын
እንደሙሽሪት በሙላት መግባት ይሁንልን ዋውው
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 жыл бұрын
ጌታን ስለ ባርያው አመሰግናለሁ ፀጋ አብዝቶ ይጨመርልህ🙏🏾
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 жыл бұрын
ሥለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለጌታ ክብር ይሁንለት ያሬድ በእጥፍ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው አንተ ትለያለህ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ያሬዶዬ ዘመንህ ይለምልም 🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigisthabte9541
@tigisthabte9541 Жыл бұрын
Thank u God bless u more
@suzanachefik4188
@suzanachefik4188 2 жыл бұрын
🙏
@elroielianabff
@elroielianabff 3 жыл бұрын
God bless you brother Yared Tilahun
@liyahailemariam7038
@liyahailemariam7038 3 жыл бұрын
ገዳማውያናን አለማውያንን ራስን በመግዛት ማምለጥ የሚደንቅ ንግግር ነው። ኡፍፍ
@shimalismathewos1909
@shimalismathewos1909 3 жыл бұрын
ዋዉ ተመቸኝ
@addisalemwolde1755
@addisalemwolde1755 3 жыл бұрын
ያሬዴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ መልዕክት ነው !
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 3 жыл бұрын
ኦ!!! ያስገርማል! ህይወት የሌለው ኣፈር መሬት ዘር ሲዘራበት ኣፈሩ ህይወት ዘርቶ ያበቅላል!! ከዘሩ የተነሳ ነው ኣፈሩ ያበቀለው! እንዲሁም በኛ በሞትነው ህይወት ቃል ሲዘራብን እምነትን ወልዶ ህይወት ኣበቀለ!መጀመሪያ እግዚኣብሄር የሰጠን እምነት ነው!! ጌታ ይባርክህ ለሂወትና ለእግዚኣብሄር መምሰል ለእግዚኣብሄር ፍቃድ ለመኖር ለማምለክ የሚያስፈልግን ሁሉ ሰጥቶናል.....ኦ እንዴት ሃብታም ቃል ነው!የምንኖረው በዙሪያችን የሞቱ የደረቑ የጠወለጉ በሞሉበት ነው...ኦ ኣይኔ ተከፍቶ እንዲህ ባስተውል!የእግዚኣብሄር በጎነት ከራሱ የመነጭ ነው ከመለኮቱ ሃይል የወጣ በገዛ ክብሩና በጎነቱ! የሰው በጎነት ግን ከተደረገለት ባንድም በሌላም በኩል ባገኘው በሚያገኘው ስለሆነለትና ስለተዛመደው ነው በጎ የሚያደርገው።የኣምላኽ ግን ምንም ስለተደረግለት ስለሚደረግለት ኣይደለም...እንዲሁ በጎነቱ ከራሱ ነጎ ያደርጋል እጅግ ታላቅና የተከበረ ተስፋ የመለኮትን ባህሪን እንድንካፈል ተሰጥቶናል!ልናመጣና ልናደር ልናመጣ የማንችለውን ሰጥቶናል ኣሁን ግን ማድረግ የምንችለውን በሃላፊነት እንድናደርግ ይጠበቅብናል!ይህን ያህል ትልቅ ነገሮች ተሰጥቶን መኖር ግን ይጠበቅበናል! መሰረቱ የሱ ነው ከሱ ነው ያንን ለመግለጥና መኖር እንደእግዚኣብሄር ባህሪ መኖር የኛ ሃላፊነት ነው !
@henokabraha894
@henokabraha894 3 жыл бұрын
God bless you
@rosemare8314
@rosemare8314 2 жыл бұрын
Geta semu yebark Hule yestemernal. Wendimachen geta tebarkh
@masaratphonetastic4360
@masaratphonetastic4360 3 жыл бұрын
መዝ 106:14 በምድረ በዳ እጅግ መመኘት አበዙ በበረሓም እግዚአብሔርን ተፈታተኑት ።። ክፈ መኞት ያዕ 1:14 ነገር ግን እያንዳንዱ የማፈተነው በረሱ ክፉ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ነው እነጭምረ ምን? በጎነነትን ዕውቀትን ረሰን መግዛት መጽናትን እውነተኛ መንፈሳዊነትን ወንድማዊ መተሳሰብን ፍቅርን ጨምሩ ። ፍሬ ቢሶች ከመሆን ይጠብቋችኋል።።። Powerful teaching thank you
@zowetube6600
@zowetube6600 3 жыл бұрын
lord Jesus we are lived by your goodness
@masaratphonetastic4360
@masaratphonetastic4360 3 жыл бұрын
እምነት ተስፋ የክብረና እጅግ ትልቅ ይሆን ነው አሜን haleluyaa
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ያሬድ ።
@hanamamo6648
@hanamamo6648 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ መልእክት ነው
@woubishetbezuayehu4644
@woubishetbezuayehu4644 3 жыл бұрын
ወዳጀ የአባቴ ብሩክ ወ/ዊ ያሬድ,የዘመኑን ገለባ ትምህርት በሚያራግፈው ድንቅ አስተምሮትህ አቤት ደስታየ! እግኢሀብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ!!!
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 3 жыл бұрын
አሜን
@kokobehelina9940
@kokobehelina9940 3 жыл бұрын
አሜን በኢየሱስ ስም ዘመንህ ይብዛ
@frayg6560
@frayg6560 3 жыл бұрын
Thank u brother yared every day Am learning new ...what a spiritual gift of teaching u have!! May the grace of God be with you!!🙏🏾🙏🏾❤️❤️😀
@Sami-dn8sz
@Sami-dn8sz 3 жыл бұрын
Bizu Bizu tebarek yibizalih Amen!!!!!!!
@z.brikhti9954
@z.brikhti9954 2 жыл бұрын
Tebarek wendem Yared 👋
@hirutyedemufire8758
@hirutyedemufire8758 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባረክህ😍😍😍
@zewditudano5897
@zewditudano5897 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ቃልህ ከማር ወለላ ይልቅ ይጣፍጣል እንኖርበት ዘንድ እንድትረድን ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህ ርትህ ግሩም ነው የፀዳ
@tsegaabraham5078
@tsegaabraham5078 3 жыл бұрын
Thank you my brother,wonderful teaching may God bless u more & more.
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@rachelnegussie8981
@rachelnegussie8981 3 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ
@berissalamessa7181
@berissalamessa7181 3 жыл бұрын
I will listen this sermon again it is not enough to listen only one time.stay blessed man of God and thank you.
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 3 жыл бұрын
God bless you.
@ethiopiankidssongsandgames678
@ethiopiankidssongsandgames678 3 жыл бұрын
Always upgrading my spirit with your teaching !! What a teacher !!
@getachewgawe6621
@getachewgawe6621 2 жыл бұрын
Sq
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz 3 жыл бұрын
Wow very Powerful teaching hallelujah God bless you Amenn🙏🙏
@birukwondimu456
@birukwondimu456 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክህ።
@hilemariamtaddess571
@hilemariamtaddess571 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህን ግሩም ቃል በአንተ ስለተናገረኝ አመሰግነዋለሁ ።
@negedetsehayseifu3139
@negedetsehayseifu3139 3 жыл бұрын
ወንድሜ ያሬድ ተባረክ
@mesretalmo7420
@mesretalmo7420 3 жыл бұрын
Blessed 🙏❤
@bekaludile1281
@bekaludile1281 3 жыл бұрын
God is good
@Aw-wm7lx
@Aw-wm7lx 3 жыл бұрын
You are a gift from God !! Stay blessed brother.
@liyahailemariam7038
@liyahailemariam7038 3 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን፣ ትምህርትህን ስሰማ ሰማያዊ ከፍታ የጨመርኩ ስለሚመስለኝ እጅግ ደስ ይለኛል። ባንተ ውስጥ ሆኖ የሚያስተምረን ጌታ የተባረከ ነው።
@tesfayegelela5162
@tesfayegelela5162 2 жыл бұрын
@hilemariamtaddess571
@hilemariamtaddess571 3 жыл бұрын
outstanding word of God.
@astergudu4723
@astergudu4723 3 жыл бұрын
AMEN.be blessed
@Amha395
@Amha395 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ያሬድዬ ድንቅ ትምህርት ነዉ
@liligigi6455
@liligigi6455 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Pastor Yared God bless you 👏👏
@elizadavid7336
@elizadavid7336 3 жыл бұрын
Evangelist Yared you are amazing. Wonderful teacher. May God bless you more.
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@yoditdesalign8091
@yoditdesalign8091 3 жыл бұрын
Yaredo እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ያለምልምህ 🙏
@josephbtyejoseph5231
@josephbtyejoseph5231 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 жыл бұрын
God bless you brother yared tilahun and thank you
@awelmohammed6821
@awelmohammed6821 3 жыл бұрын
God bless You our brother dear Evangelist Yared Tilahun!!!
@christiantsegaytewelde450
@christiantsegaytewelde450 3 жыл бұрын
Yaredo zemenih ylemlim.
@gospel2359
@gospel2359 3 жыл бұрын
ጌታ በብዙ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ ፀጋውን ያብዛልህ
@yeshigizaw3356
@yeshigizaw3356 3 жыл бұрын
God bless you yaredye
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 3 жыл бұрын
ወድሀለው ያሬዶ
@pastordawitgirmaeshetu7337
@pastordawitgirmaeshetu7337 3 жыл бұрын
More grace GOD bless you
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 жыл бұрын
God bless you !
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 3 жыл бұрын
ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ እየተጠቀምኩብህ ነው ስልኬ የሞላው የአንተ ትምህርት ነው
@simeyabate4849
@simeyabate4849 3 жыл бұрын
As usual an amazing teaching! Gbu!
@miretegetachew3332
@miretegetachew3332 3 жыл бұрын
God Bless you!!
@ephrataelias8792
@ephrataelias8792 3 жыл бұрын
WOW powerful be blessed !!!!
@sl6109
@sl6109 3 жыл бұрын
Wow... ayine salkedin new yechereskut. Geta yeredagnal, it will be a milestone for me.
@masaratphonetastic4360
@masaratphonetastic4360 3 жыл бұрын
Yaredo love u እምነት ከእግዚአብሔር ተሳቶናል
@DegineshDaana
@DegineshDaana 3 жыл бұрын
nurlgin ye eyesus jegina
@halemtessema9256
@halemtessema9256 3 жыл бұрын
God bless you too. I heard this recording now for a fourth time. I wanted to be soaked with the message, which is profound for an intentional living - knowing what I have already received from God through the work of Jesus Christ and my responsibility in my growth.
@newjourney5096
@newjourney5096 3 жыл бұрын
Dear Ev.Yared God bless you ,I always watch your video for concrete assurance messages of faith ,I looked for teaching about teselonian 4:13-18
@fetsumweldetnsae6741
@fetsumweldetnsae6741 3 жыл бұрын
About faith in Ephesians chapter 2:8,9 also says that,faith is given to us from God .For by grace you have been saved through faith, and that not of yourselves; it is the gift of God, 9not of works, lest anyone should boast.
@rosemare8314
@rosemare8314 2 жыл бұрын
Ye geta qale Ende Mar yetafetal
@zelalemamare6572
@zelalemamare6572 3 жыл бұрын
ወንድሜ ከጌታ ቀን በፊት ላይህ እናፍቃለሁ
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Жыл бұрын
ርእሱና ትምህርቱ ይለያያል ርእሱ ጥቂት ነውየ ተብራራበት ነው።
@abigailsolomon8803
@abigailsolomon8803 3 жыл бұрын
Dear Yared- really wonderful and refreshing teaching. May the Lord bless u richly! That said, I have a question. In verse 4, it says “promise” in Amharic and Tigrigna versions, but almost all English versions say “promises”. Which one is correct? If plural is the right one, what are the promises in relation to participating in the divine nature?
@muludegaga4098
@muludegaga4098 3 жыл бұрын
Amen brother Yared how powerful when God’s word is explained clearly, I say again brother Yared is gift to the church.God bless you and your family.
@haymidenbel223
@haymidenbel223 3 жыл бұрын
Wow!! God bless you. "እግዚአብሔር message አይቀርም method ግን ይቀይራል"
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 6 ай бұрын
@45:45 ምክንያቱም ያጡት ዋናውን ነው፤ ተስፋ!!
@eftahizkiel1885
@eftahizkiel1885 3 жыл бұрын
Ante yetebarke sew tega yizalih
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
Maed Tube ላይ ሰብስክራይብ አድርጉ ጀማሪ አካዉንቲንግ ተማሪዎች ትጠቀማላችሁ
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 3 жыл бұрын
ማስታወቅያው ግን ችግር ነው
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 3 жыл бұрын
እስቲ የተሰጡንን 7 ነገሮችና 5 ቱን ውጤቶች የሚነግረን? በሉ እንጂ...
@kassahunwoubeshet6309
@kassahunwoubeshet6309 3 жыл бұрын
In as much as paradoxical it may seem, the love of money (the god of this world) hugely reigns in almost majority of the Christians today are more consumed with such deceitful lust or desire. It is very scary not to know that we as a Christians who were supposed to be a light to this world, we became as one of them who are in darkness. Remember, this how inspiration inquired through the mouth of Christ, “If the light within you is dark, how great is your darkness?” Very fearful!!! “No man can serve two masters: for either he will hate the one, and love the other; or else he will hold to the one, and despise the other. Ye cannot serve God and mammon.” ‭‭Matthew‬ ‭6:24‬ ‭KJV‬‬ “Ye hypocrites, well did Esaias prophesy of you, saying, This people draweth nigh unto me with their mouth, and honoureth me with their lips; but their heart is far from me.” Matthew‬ ‭15:7-8‬ ‭KJV
@eh6654
@eh6654 3 жыл бұрын
Wendeme, the last time I checked you were opposing PM Hailemaryam for justice in Ethiopia. Menew ahun sentu setared sidefer zem alek? Green cardu alekeleh?
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 3 жыл бұрын
መክ 3: 1-8
@eh6654
@eh6654 3 жыл бұрын
@@yamalyamal6691 Enante le telachachu tekes eyetekesachu sew yemtegelu weshetamoch. Egeziabher amara weyem ethiopiayawi aydelem. Esti ahun ke tenesh gize behula mot yanten bet siyankuakua yehenene tekes teteksalhe leraseh
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 3 жыл бұрын
@@eh6654 አሁን እስቲ ማን ይሙት ይሄ ጥቅስ እንዲህ ያናግራል። አንተ/ቺ ቤት የገባው ሞት ሲያስለቅሰኝ የሳቅኩብህ/ሽ እንዲመስልህ/ሽ የሚያሳምንህን/ሽን ክፉ መንፈስ ጥሎህ/ሽ እንዲሄድ ምኞቴ ነው። እኔና አንተ/ቺ ዘራችን ክርስቶስኮ ነው ፣ በተራ በተራ ሞት እየተመኘን ስንኖር አይደብርህም/ሽም?
@eh6654
@eh6654 3 жыл бұрын
@@yamalyamal6691 ende ante aynetu new gera gebtot gera yemiyagabaw. Esti lene setetseley bezaw kechalek sew lemiyabalaw le merih tseleylet.
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 3 жыл бұрын
@@eh6654 እንዴታ ለመሪ እንድንጸልይማ የ እግዚአብሔር ቃል ያዘናልኮ። እኔም እጸልያለሁ፣ እሱም የ ጌታ ባርያ የ ጸሎት ሰው ነው ። አታስብ/ቢ
@hailuberhe8139
@hailuberhe8139 3 жыл бұрын
You are preaching on you mind but you are aunty Chris 666
@daryosdady7987
@daryosdady7987 3 жыл бұрын
ላንተ መልካም ነው የትግራይ ፣የአማራ ህዝብ እየሞተ በየቀኑ በሰላም ደረስን ትላለህ ቆሻሻ ባለጌ አንተ ብሎ ወንጌላዊ፣ stand with truth
@henokabraha6918
@henokabraha6918 3 жыл бұрын
God bless you
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 3 жыл бұрын
Amen
መልካሙን ገድል መጋደል
1:10:02
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 27 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 212 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 36 МЛН
አንድ መንፈስ፣ አንድ ተስፋ፣ አንድ አካል ክፍል 1
44:45
ተፈጸመ! (ቴቴሌስታይ)
57:21
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 23 М.
There is hope! ተስፋ አለ!
38:09
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 20 М.
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | የምኞት ፈተና
1:06:51
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 18 М.
ባሕሪ - CHARACTER
1:53:50
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 20 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН