"በጎጆ መውጫ ድራማ እኔም ጎጆ ወጥቼበታለሁ" ተዋናይ በምናቡ ከበደ

  Рет қаралды 37,223

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
Symbol rate: 27500
Polarization: vertical
FEC: 5/6
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Пікірлер: 65
@melkamroulier896
@melkamroulier896 4 жыл бұрын
የወናስ እንዴት ደስ የምትል ሰው ነክ ስረአትህ አንተን ለመግለፅ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሰው ፣👍
@mesietube8261
@mesietube8261 4 жыл бұрын
እኔም መተንፈስ አቅቶኛል የአረብ ሀገር ኑሮ ከኑሮው አየየሩ ሙቀቱ የሚወብቅ ብርዱ ጭብጥ የሚያደርግ ምኑም የማይመች ኡፍፍፍፍፍፍ ሀገሬ እምዬ እናቴ ኢትዮጵያ መቼ ይሁን የምመለሰው ሁሌ በተስፋ መኖር
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
ወይ በምናቡ አለህ እንዴ ጤና ይስጥልን 💚💛❤👌
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እንግዳ አቀረባችሁልን በምናቡ ከረጅም አመት ጠፍቶ ዛሬ አየነው የገጠር ወግና ለዛ በጣም ነው የሚያምርበት በአዲስ ስራ ብትመጣ ደስ ይለናል እናመሰግናለን ዮኒ እና ፀዲ ።
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
ምናቡ ምርጥ ተወዳጅ አርቲስት ጎበዝ ነህ ስወድህ
@banjibanji425
@banjibanji425 4 жыл бұрын
ቀዳሜ ከሰዓት እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ሁልጊዜ ሳቁ የዛሬው ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል የሻይ ሰዓት የምንወደው አርቲስት በህይወት ራሱ ያላል ያለ አልመሰለኝም ነበር በጣም ደስ ይላል የ ወልዬ በጣም ታምራላችሁ የ ፊታችሁ ፈገግታ ከፍትፍቱ ፊቱ ይባላል ልክ እንደዛ ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@The1KOKIE
@The1KOKIE 4 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸው ቆየት ያሉ የቲቪ ድራማዎች በግንባር ቀደምትነት ከምጠቅሳቸው * ጎጆ መውጭያ(ዘሙ) እና * ብራ ድራማዎች ደራሲ በምናቡ ታደሰን ከረዥም አመት በሆላ በማየቴ እጅግ ተደስቻለሁ እንደሱ ባህሌን ወጌን አካባቢየን የገለፀልኝ ደራሲ አላገኘሁም እና በጎውን እመኝልሀለሁ
@tiruwerkerko8479
@tiruwerkerko8479 3 жыл бұрын
በምናቡ ከበደ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ምርጥ ተዎናይ ነው።
@user-hd1ep5so4z
@user-hd1ep5so4z 4 жыл бұрын
በምናቡ በጣም እሚወደድ አርቲስት ነው ክብረት ይስጥልኝ
@abrahamalebe6200
@abrahamalebe6200 4 жыл бұрын
ዘሙን አንስታችሁ ምን ላይ እንዳለች ሳጠይቁት አናዳችሁኛል በህጻን አእምሮየ ያየሃት ስለሆነ ነው መሰለኝ
@abeltesfaye6973
@abeltesfaye6973 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መናፈሻ ቦታና እንግዳ ነው ያቀረባችሁት። አመሠግናለሁ ! በርቱ።
@udddyydygdffggfufuhyf2374
@udddyydygdffggfufuhyf2374 4 жыл бұрын
ዋው ምናብ ከበድ በምርጥ ደራሲ እና ተዋናይ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
በምናቡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ebs እናመሰግናለን
@Gionawit16
@Gionawit16 4 жыл бұрын
ደስ የሚል አሪፍ ፕሮግራም ከአሪፍ እንግዳ ጋር!
@tube-zq2yh
@tube-zq2yh 4 жыл бұрын
አዎ በጣም ይጨቃል ሰው አዲስ አበባ ብሎ ሊሞቱ ነው ያደኩባትን ገጠር የትም አልፈልግም እንጀራ ሆነብኝ ነው ሀረብ ሀገር
@girmagebremariam734
@girmagebremariam734 4 жыл бұрын
ዩኒዪ የአንተንና የሰያን ብዙ የታሪክ ስፍራና ታሪክ አዋቂ ሰዎችን ስለምታቀርቡ የፕሮግራማቹ አድናቂና ተከታታይ ነኝ እና እድሜና ጤና የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው በርቱልኝ .
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
የሻይ ሰአትን እጠብቃለሁ ለካ ተለቋል አቀራረቡን ቀይራችሁት
@ahmednaser2960
@ahmednaser2960 4 жыл бұрын
I c him after long tym tnx EBS
@melkamayehu12
@melkamayehu12 3 жыл бұрын
Please please EBS let us know where and what Zemuye is doing now?
@eyerusmengiste225
@eyerusmengiste225 4 жыл бұрын
Visit Gonder too
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
በምናቡ በጣም አድናቂህ ነኝ
@asna9396
@asna9396 4 жыл бұрын
ምነው ebs ለምን ወደ ደቡብ ክልል ሄዳቹ አታሳዩንም ናፈቀን
@qassimnegash9962
@qassimnegash9962 4 жыл бұрын
በደቡብ ።ከከከከ ።ደፈረት። መደረጉ አናሳ ።ሓደረወ መጤ
@rahelworku6710
@rahelworku6710 4 жыл бұрын
ስላቀረባችሁት 🙏እንወድሀለን
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 4 жыл бұрын
የተቀመጣችሁበት ፓርክ ቀበሌ 4 መስጊዱ አካባቢ ነው ያለው ትምህርት ስንፎርፍ መደበቂያችን ነበረች ሰፈሬ ናፈቀኝ ትምህርት ቤቴም እደዛው
@qassimnegash9962
@qassimnegash9962 4 жыл бұрын
በእረግጠኛ ነት ።የተቀደደሺወመ።ማለቴ ።የትበዳሺውመ ።እዚወነው
@easypc2513
@easypc2513 4 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ፕሮግራሞችሁ
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 4 жыл бұрын
የሚወደድ ፕሮግራም
@abumod308
@abumod308 4 жыл бұрын
ጉርሻ Tube ደምሪኝ ደምሪሃለሁ
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 4 жыл бұрын
Ok
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
ጉርሻ ውስጤ ነህ ስወድህ
@cococake6803
@cococake6803 4 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው
@ethiopiatube7018
@ethiopiatube7018 4 жыл бұрын
ተዋናይ በምናቡ ከበደ nice
@rahelworku6710
@rahelworku6710 4 жыл бұрын
እባካችሁ ቢደገም ደስ ይለናል
@abrahamalebe6200
@abrahamalebe6200 4 жыл бұрын
በናታችሁ ዘሙዬን ጠይቁ የት ነው ያለችው
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 4 жыл бұрын
ኦማይጋሽ በምናቡ የሚባል ደራሲ ወይስ ተዋናይ አላውቅም ብቻ የቀንቅኚት ላይ አለበት
@workabebakinfu6802
@workabebakinfu6802 4 жыл бұрын
እውነቱን ነው
@bbgl5736
@bbgl5736 4 жыл бұрын
ምናቡ ከበደ የምርጦች ምርጥ አትጥፍ
@user-cp4zp9zi8j
@user-cp4zp9zi8j 4 жыл бұрын
ውቢቷ ባህርዳር የኔ ሽቅርቅር ስወዳት በፍቅር ነው ባል ፈልጉልኝ ከባህርዳር ነውጰመኖር የምፈልገው ማርያምን እግዚአብሔር ቢሳካልኝ
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 4 жыл бұрын
እሺ ማማየ እኔ አጋባሻለሁ አትስቢ. እኔ የባህርዳር ልጅ ነኝ
@user-cp4zp9zi8j
@user-cp4zp9zi8j 4 жыл бұрын
@@user-id5pp4qs3y የምርሽን ነው የደብረታቦር ልጅ ነኝ እየቀለድኩ አደለም ባህርዳር እና ሀዋሳ ውስጤ ናቸው
@qassimnegash9962
@qassimnegash9962 4 жыл бұрын
ነፈጠኛ ።ሓደረወ
@user-cp4zp9zi8j
@user-cp4zp9zi8j 4 жыл бұрын
@@qassimnegash9962 አተላ
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 4 жыл бұрын
@@user-cp4zp9zi8j እውነት የእውነቴን ነው ማማየ
@zebeanyali1753
@zebeanyali1753 2 жыл бұрын
ዘሙየየትደረሠች
@aschalewbeyene6037
@aschalewbeyene6037 4 жыл бұрын
እፀገነት እባክሽ እሄኛውን መልክሽን ሁሌም ተጠቃሚው። ጭቃው ይቅር።
@tensumamush9918
@tensumamush9918 4 жыл бұрын
Wiyy beminabu siwedih tefah
@rosenoire2075
@rosenoire2075 4 жыл бұрын
Tsegi Yoni be bahredare temeshtoishwale ketlubete;;;;;;;;;;
@ummabdlla9535
@ummabdlla9535 4 жыл бұрын
I really really love it that is my hometown lol .. I don't have times for this show to boring to me lol
@betlhemafeworki396
@betlhemafeworki396 4 жыл бұрын
Yoniya Swede gobez
@user-jc8gx6vc5h
@user-jc8gx6vc5h 4 жыл бұрын
ተው ደምሩኝ ያገሬ ልጆች
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ያገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ኑ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 жыл бұрын
እድሜ KZfaq መቸም ዘንድሮ ሁላችንም በማናቀው ጉዳይ ተንታኝ ሆነናል እስቲ እኔስ ለምን ይቅርብኝ። Subscribe adrgugn enem adergalehu
@seblenakonjo1332
@seblenakonjo1332 4 жыл бұрын
Weyyy demesi
@merafgetu7471
@merafgetu7471 4 жыл бұрын
Zare arfe engeda nw yakrbachute
@samrawitberhane1356
@samrawitberhane1356 4 жыл бұрын
Yoni meret
@marwanmarwan8289
@marwanmarwan8289 4 жыл бұрын
Semow manow
@user-xp2uo5sp2x
@user-xp2uo5sp2x 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jbSRm6yJqdrTnWw.html ቱርክ ኢስታንቡል 👆🏻👍
@abumod308
@abumod308 4 жыл бұрын
Mariyam Istanbul ደምሪኝ ደምሪሻለሁ መሪምየ
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 97 М.
ለጀማሪዎች አሪፍ ጥያቄዎች(subtle difference for beginners)
13:59
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 28 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
NEW ETHIOPIAN DERAMA_dem adreq_ በምናቡ ከበደ_ደም አድርቅ_bemenabu kebede official
12:37
በምናቡ ከበደ /beminabu kebede
Рет қаралды 10 М.
የት ናት? | Yet Nat?
24:44
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 1,3 М.
ብርጋዴር ጄኔራል ተፈሪ በንቲና ደርግ 1
24:02
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН