በህዝብ ፊት ተምበርክካ ምስጋና አቀረበች || ልጇ ወርዶባት ባሏ አሶጥቷት መስማት መንቀሳቀስ መናገር ያቃታትን ሴት ተቀብሎ በዙ ስቃይ አይቶ አዳናት

  Рет қаралды 71,306

ክህሎት

ክህሎት

6 ай бұрын

በህዝብ ፊት ተምበርክካ ምስጋና አቀረበች || ልጇ ወርዶባት ባሏ አሶጥቷት መስማት መንቀሳቀስ መናገር ያቃታትን ሴት ተቀብሎ በዙ ስቃይ አይቶ አዳናት #donkey #eyohamedia #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #rohe #ethioinfo #kehelot

Пікірлер: 700
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 5 ай бұрын
ወይ ልጂቷ ፈገግታዋ ዉበቷ የታየዉ በላይክ አሣዩኝ
@user-qr7ew4rn8n
@user-qr7ew4rn8n 5 ай бұрын
የሀገራችን 1ኛ ሰው ነው ሽልማት ይገባዋል የምትሉ በ like 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 5 ай бұрын
😂ይለሽርሙጥናውነወይሽልማቱ አገርጎረበት ቤተሰብድሮዬሸኛትመሰለሾይ ጠፍታእዬሸረሙጠችእደሆነ እረወቁ😮😮😮😮
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 5 ай бұрын
የዛረዉ ይለያል እልልልልልልልል ሁሉ ጊዜ እንደዝ አይነት ያገጠማቹ ❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 5 ай бұрын
ደምሪኝ ጋይስ
@EyeyHhhd
@EyeyHhhd 5 ай бұрын
Peligulini edezzii Ayinetiiu uuuufffffffffff🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 5 ай бұрын
ደምሪኝ ልደምረሽ
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 5 ай бұрын
ክክክክክ ፈገግ ያረገኝ ኮሜት እዉነት ነዉ በክፉ ነገርኮ ጀሯችን ፈነዳኮ ዛሬ ግን መልካም ነገር ሰምተናል
@user-nb2tl8kk4s
@user-nb2tl8kk4s 5 ай бұрын
👏👏👏
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 5 ай бұрын
❤❤❤ይሄ ሽልማት ይገባዋል ባሁኑ ሣአት እንደሡ ያለ ወንዲ የለም እንኳን በወንዲ የተሠበረችን እሚጠግን ደህናዋንም በሥራአት አይዙም እዲሜና ጤና ይሥጥህ
@HeluTube31
@HeluTube31 5 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ከክፉ ነገር አሏህ ይጠብቃችሁ የለፋችሁበትን ገንዘብ ተጠቀሙበት ተደሰቱበት አጊጡበት❤❤❤❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 5 ай бұрын
ሙቤ ዱኒያ ፏ❤
@furiduri8440
@furiduri8440 5 ай бұрын
ሙቤ ዱኒያፎ
@AskaalaaShibiruu
@AskaalaaShibiruu 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 5 ай бұрын
اللهم امين يارب العالمين ❤
@GgcgGhhg
@GgcgGhhg 5 ай бұрын
ሙቤ አይደለም በስሙ ከፍተው ነው​@@furiduri8440
@HeluTube940
@HeluTube940 5 ай бұрын
መልካምነት ለራስ ነዉ ክፋትም ለራስ ነው ዛሬ ላይ ያጠመድከዉ የክፋት ወጥመድ ራስክን ጠልፎ ይጥልሃል መልካምን ስሩ❤❤❤❤🌹🌹
@DinkineshEmana
@DinkineshEmana 5 ай бұрын
የሀገራች ምርጥ ወንድ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ጀግና ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንን ይባርክክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aishanuri2750
@aishanuri2750 5 ай бұрын
ሁለታቹም እድሜና ጤና ይስጣቹ እቤታቹ ልጅ ፀጋ ይግባላቹ
@user-ws9ym2zm9j
@user-ws9ym2zm9j 3 ай бұрын
አሜን
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 5 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ባል ነው አንዱ ያቆስላል ሌላው ያክማል አይ ይህች ዓለም ክርስቶስ ናና ገላግለን
@RutaTube472
@RutaTube472 5 ай бұрын
የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁደምሩኝ🌹👍
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት በስደት የለን በተለይ
@amaamm2402
@amaamm2402 5 ай бұрын
አሚንንንን
@GgcgGhhg
@GgcgGhhg 5 ай бұрын
አሜንን
@fitsumgebremichael
@fitsumgebremichael 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉
@user-li9xh8sl1i
@user-li9xh8sl1i 5 ай бұрын
አሚንን የረብ❤❤❤❤
@KidistHaile-et7ob
@KidistHaile-et7ob 5 ай бұрын
ከብዙ የሠቆቃ ጉዳይ ገና ዛሬ አአምሮዬን አይኔን ጆሮዬን በሠላም አደረ ተመስገን አምላኬ ሁሌም አንደዚህ የልብ ፍቅር የምናይበት ዘመን ይሰጠን
@melawit-melawit
@melawit-melawit 5 ай бұрын
የመልካምነት ጥግ ፈጣሪ ያክብርህ ወንድማችን እንዳንተ ያሉት ደጋጎችን ያብዛልን ትዳራቹንም ይባርክላቹ🙏🥰
@user-pf7qk5ui9h
@user-pf7qk5ui9h 5 ай бұрын
ሺ አመት ያኑራቹህ በፍቅር የእውነት በዚህ ስዓት እድለኞች ናቹህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@HalimaAhamaf
@HalimaAhamaf 5 ай бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ የልባችንን ፈጣሪ ሞልቶልን ባገራችን ተደስተን ከቤተሰብጋ የምንኖር ያርገን ያረብ 🤲🤲😪😪
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 5 ай бұрын
የእውነት ዋው እድህም አይነት ሰው አለ አረ ለኛም ፈጣሪ ታዴ እንቁ ሰው ነው።
@user-uh1hs6xs1z
@user-uh1hs6xs1z 5 ай бұрын
ይሸለምየምትሉ ባሎ😢❤❤❤❤
@kibewgebraiel3066
@kibewgebraiel3066 5 ай бұрын
እስኬ ለእሷ እግዚያብሄር መልካም ወንድ እንደሰጣት ሁሉ ለአንተም መልካም ፈሪሀ እግዚያብሄር የምትፈራ ሴት እንዲሰጥህ መልካም ምኞቴ ነው።
@khadijakoko4914
@khadijakoko4914 5 ай бұрын
ምርጥ ባል ምርጥ ወንድም
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 5 ай бұрын
የኔ አባት እድሜ ከጤና ጋር ከሀብት ጋር ይድልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 5 ай бұрын
ምርጥ ባል ምርጥ ሚስት ቆጂየ ናት ደግሞ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@yidnaderea7618
@yidnaderea7618 5 ай бұрын
የልቡ ቅንነት ከአነጋገሩ ያስታውቃል እሷ ያለችውን ሁሉ አልተናገረም ለሷ ሼም እንዳይዛት ይጠነቀቃል ምትገረም ወንድ ነህ ትለያለህ ያሀ ገለባ ግን የእጁን ያግኝ ቢጥላትም የወደቀ ሚያነሳ ጿዲቅ ስው አዘጋጀላት ቤታቹ በልጅ ይባረክ ትዳራቹም የዘላለም ይሁን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 ай бұрын
መልካምነት ለ እራስ ነው!!! መልሶ ይከፍላል !!! መልካምነት ምቹ ትራስ ነው ይደላል !!! ለስው ለማዘን ስው ብቻ መሆን በቂ ነው !!! መልካም ስዎችን እንደ ምድር አሽዋ ያብዛልን !!! 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️ አይለያችሁ ወልዳችሁ ሳሙ !!!
@meryem85
@meryem85 5 ай бұрын
እንባዬ መጣ ኡፍ ለሞላው ፍጡርህ ጌታዬ እኛንም ሹፈን😩
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 5 ай бұрын
ያኛዉ ቀረችበት
@jenetiyoutube771
@jenetiyoutube771 5 ай бұрын
ወላሂ እደት እዳሳቅሽኝ😂😂😂 አሚን እኛንም ሹፈን ክክ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 5 ай бұрын
አሜን ይሹፍን 🙏🏻😁😁
@user-em7je2lk2s
@user-em7je2lk2s 2 ай бұрын
😂😂❤አሜን
@akaletedla5940
@akaletedla5940 5 ай бұрын
❤ በጣም ታምሪያለሽ ባልሽም እግዚአብሔር ይባርከው በትዳራችሁም በልጆችም በአጠቃላይ በኑሮአችሁ ተባረኩ❗ 🙏🙏🙏🙏🙏
@MayoshaTa
@MayoshaTa 5 ай бұрын
ልጅቷ የንግግር ብቃት የላትም እንጂ ታሪኳ ረጅምና አሳዛኝ እና የጥሩ ወንድን ማንነት ያየንበት ነዉ
@user-tx1mg1dk8j
@user-tx1mg1dk8j 5 ай бұрын
ዋው ዋው በጣም ይገርማል ሁለቱም ንፁህ ሰዎች ናቸው ዛሬ አሪፍ ፕሮግራም አሳየህን እስኬ ሁላችሁንም አመሠግናለው የተባረከ ትዳር ይሁን
@argetoall6484
@argetoall6484 5 ай бұрын
ጨካኝ እንዳለ ሁሉ መልምነትም አለ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ይጨምርላቸው እስከመጨረሻው በልጅ ይባርካቸው ልጁ ስጦታ ይገባዋል ሽልማት ❤❤❤❤❤❤እስኬው የኛ የዘመናችን መልካም ሰው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 5 ай бұрын
በሽታ አልፈራም የሚለዉ ጀግና መጣልን። በከፋ ዘመን የማይጠነቀቅ ጉድ ነዉ።
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እንድዝህ አይነት ደጉ ሳምራዊ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 መልካም ቤትሰብ ያሳደግህ ነህ ትልያልህ 🙏🏾🙏🏾 ውልዱ ክበዱ 🙏🏾🙏🏾
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 5 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ሰወችን ያብዛልን 🤲
@asimaru5913
@asimaru5913 5 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥህ እንደዚህም አይነት ወድ አለ ከ አይን ያውጣቹሁ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 5 ай бұрын
በጣም ይገርማል ወላሂ እደዚህም ሰው አለ አዳድይ እደዚህ አዲሴ ነገር እንስማእጂ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ እልልልልልልልል
@zulfabashir1297
@zulfabashir1297 5 ай бұрын
ህወት,ሁሌ,ጌዜ,አማረጭ,አለት,እንደዚ,አይነት,ሰዉ,የብዘልን,😢😢❤❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 5 ай бұрын
እስክንድር እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 5 ай бұрын
ዋውውው የዛሬው ይለያል በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ አብራችሁ አርጁ❤ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ!!!
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 5 ай бұрын
ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችን በደስታ ያበስራው ክእናተ ቤትም ደስታ ልጀ ንብርት ፍቅር ስላም ደስታንእድሜ እና ጤና ይስጥችህ ተባርክ
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 5 ай бұрын
እውነት ምናለ ሁሌ እደዚአይነት መልካም ስው ብናይ
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w 5 ай бұрын
የተባረከም ሰው አለ እናንተን ሳይ መልካም ሰው አለ ተስፋ አደርጋለሁ።
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 5 ай бұрын
መልካም ሰው እግዛቤር በምድራችን ላይ ያብዛን ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዛቤር ክሶሻል ፍቅራችሁን ይባርክ❤❤❤❤❤❤
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 5 ай бұрын
የዚልጅ ልብ ከሙሴ መንፈስ ተወስዶ ለሰባ ሰው እንደተሰጠ ❤❤❤❤❤የዚልጅ ልብ ለብዙሰው ቢከፋፈል ብዙ ወችን ቅን ይሆኑነበር ❤❤❤❤❤
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 5 ай бұрын
ብኖራትና ትንሽም ቢሆን በስጦታ ብታረገው ይበልጥ ደስ ይል ነበር እንደአቅሙ ነው ሰው እሱ ለሷ እሷም ለሱ ስጦታዎች ናቸው
@RabiyaKonju
@RabiyaKonju 5 ай бұрын
ይሸለም እምትሉ በላይክ
@user-jb2om7io5p
@user-jb2om7io5p 5 ай бұрын
በጣም ደስይላል የናት ልጅ በእህት በወንድሙ በተጨካከነበትዘመንመልካምሠውማግኛት❤❤❤❤
@mimizd5828
@mimizd5828 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የእኔ ውድ ጨዋ ወልዶ ያሳደገሽ ትዳራችሁ ይባረክ በልጅ በበረከት ቤታችሁ ይሙላ። ታዴ አንተን የመሠለ ደግ ሰው እንዳለ እና ለክፉ ወንዶች አስተማሪ ስለሆንክ አሁንም ፀጋውን ያድልህ እድሜ ጤና ይስጥህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ። ክህሎት በርቱ እናመሰግናለን 🙏🥰🥰🥰
@tigstdesta3363
@tigstdesta3363 5 ай бұрын
እንደዛንት ዎንዲህ በብር አይገኝም እዉነት ነው ከትም አይግንም ♥️♥️♥️ለአንዲህ ስህ ትምርት ነው
@lidacall4468
@lidacall4468 5 ай бұрын
እረ እደዚህ አይነት ወድ አለወይ፡መልካሞችን ያብዛልን፡እግዚአብሄር❤❤❤
@user-wl8mi6mo8r
@user-wl8mi6mo8r 5 ай бұрын
ያረቢ እነዚህን ሳይ ተስፋ አለኝ ህይወት ጥሩም ነገር አለ አልሀምዱሊላህ❤❤
@user-vm4ox5by2u
@user-vm4ox5by2u 5 ай бұрын
እህት ወድሞቸ በስደት ያላችሁ አላህ ያላሰባችሁትን የማታ እጀራ ይስጣችሁ ያረብ😭🤲
@user-fi7xi7by3e
@user-fi7xi7by3e 5 ай бұрын
አሚን ያረብ❤
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp 3 ай бұрын
አሚን ያርብ😢😢 ባስራስድስት አመታችን መእተን ይህው ውይልጂ የለ ውይንብርት የለ የስራብዛት ውግብ ታማሚ ሁነን ቀርን
@2-zm2eo
@2-zm2eo 5 ай бұрын
አይለያችሁ ቢኖራት ስጦታ ትሰጠው ነበር ከስጦታ በላይ ጥሩ ቃል ነው በርቱ
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 5 ай бұрын
ዋውውው የአመቱ ምርጥ ባል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 5 ай бұрын
አልሃምዱሊላ ዛሬ ደህና ነገር ሠማን ንፁህ ፍቅር ይሥጠን
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 5 ай бұрын
❤❤❤ፈጣሪ እድሜ ጤናውን ያድልህ ወድሜ❤❤❤ እንደዚህ አይነት ወንድ ማግኘት በዚህን ሰአት መታደል❤❤❤
@user-gi2yo7kz7x
@user-gi2yo7kz7x 5 ай бұрын
የ2016 የአመቱ ምርጥ ጥንዶች በተለይ ወንድየው የአመቱ ምርጥ የዋህ ደግ አዛኝ ሩህሩህ ወንድ ያንተን ተመሳሳይ በመሬት ላይ እንዳ አሸዋ ያብዛልን
@sebkbur6019
@sebkbur6019 5 ай бұрын
ለባልየው ፈርቼለት ነበር ሰው ጠርታ ልትፋታው መስሎኝ። ፍቅራቹ ይዳብር በልጅ ተካሱ በጣም ብርክት ሰውነሽ። ዛሬ ሰው እናቱን በሚገድልበት ዘመን ውለታው በዚህ መልኩ መመስከርሽ ድንቅ ነሽ
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 5 ай бұрын
መልካም ሠዉ ዘመንኸ ይባረክ❤❤ ተባረክ
@BemengedeMedia-op8ii
@BemengedeMedia-op8ii 5 ай бұрын
የክህሎት ወዳጆች
@beletearagaw
@beletearagaw 5 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ለብዙቻችን ይህ ነገር አነተ ባልየው ምርጥ ባል ነህ በእውነት እንደዝህ አይነት ስውም አለ እንዴ እስከምያስብለን ድረስ ስለ እንተ ስትነግረን እና በዝሁ ቀጥሉበት እንደዝሁ እርስ በራሳቹ እየተፋቀራቹሁ ውለዱ ክበሩ ከጥሩ ጤናና ፍቅር ጋራ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 5 ай бұрын
አላህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ወንድም ዘመንህን ይባርክልህ
@appilefuj7052
@appilefuj7052 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ ወንድሜ አሰንዳተ ያሉት ወንዶች ይብዙልን
@kibewgebraiel3066
@kibewgebraiel3066 5 ай бұрын
ምንኛ መታደል ነው አይለያችሁ ወልዳችሁ ለወግ ለማዕረግ ያብቃቸው።
@saadaalain6606
@saadaalain6606 5 ай бұрын
ልጅም ሀብትም ፍቅርም ይሥጣችሁ ወንድ ማለት እደዚህ ነዉ አችም ጎበዝ ነሺ ምክንያቱም ሥንት ልክሥክሥ ሴቶች አሉ ኩላሊት ያህል ተሠተዉ እምከዱ ሁለታ ችሁም አደኛናችሁ❤❤❤
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክኸ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን በጣም ደስ ትላለህ ቆንጅዬ ሚስት እግዚአብሔር ሰጠህ ዉለዱ ክበሩ
@kbb7400
@kbb7400 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የባረከው ስው ነው ትዳራችሁን ያለምልምላችሁ የተባረከውን ኑሮ ይስጣችሁ ያንንም ጥሎ የጠፋ አረመኔ ልብ ይስጠው🙏🏾
@zeekonjo6339
@zeekonjo6339 5 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል እልልልልእልልል በጣም ደስ ይላ ያዝልቅላች ደስ ሲሉ አይለያችህ ዉለዱ ዝመዱ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመስገን ዛሬ ገና ጆራችን ጥሩ ነገር ሰማ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 ай бұрын
መልካምነትም መጥፎነትም መልሶ ይከፍላል ደግነት ለራስ ነው ከቻልን ደግ እንሁን መልካም እንስራ ካልቻልን መጥፎ አንሁን መጥፎ አንስራ እስኪው ምርጥ ሠው😘
@Mkd4028
@Mkd4028 5 ай бұрын
መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አይለያችሁ 🙏
@naidalo5047
@naidalo5047 5 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወድማችን አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ
@semiratofik3884
@semiratofik3884 5 ай бұрын
በጣም ምርጥና ድንቅ ልጅ ነው አላህ ይባርከው
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 5 ай бұрын
ትዳራችሁን አምላክ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ቤታችሁ በደስታ ይሞላ
@masa5699
@masa5699 5 ай бұрын
እስክንድር ልጅ እያላት የተቀበላት ተንሳኤ ምን ደረሱ በድጋሜ አቅርባቸው ❤️❤️❤️
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 5 ай бұрын
የመልካምነት ጥግ ሺ አመት ያኑርህ ወድሜ ትለያለህ❤❤❤ ያመቱ ምርጥ ሰዉ
@romangina5121
@romangina5121 5 ай бұрын
የተባረከ ሰው የምር ፈጣሪ እጀራ በጀራ ይሰጥህ የኔአባት ተባረክ የምር ፈጣሪ ይክሳል ጀግናነህህህህህ❤❤❤❤
@WiaTube770
@WiaTube770 5 ай бұрын
ክህሎት መልካም ሰዉ ሰላም ይብዛ ደምሩኝ ቅመሞቼ🌹❤💜💘💝
@AbynAbyn
@AbynAbyn 5 ай бұрын
ከዚህ ሰውዬ ተማሩ ሴቶችም ወንዶችም ሁላችንም ፍቅር ፍቅር መታደል ነው
@user-bq4vq9vf5n
@user-bq4vq9vf5n 5 ай бұрын
ክፉ ሰው እንደ አሌ ሁሉ እጅግ በጣም ጡሩ ልባም እግዚአብሔር ፋራ የሌባት ሰው እንደ አሌ አምኔን ከሰው ታስፋ አለመቆራጥ ነው የስታማሪን 👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️
@zed8788
@zed8788 5 ай бұрын
የተረጋጋ አስተዋይ ጋዜጠኛ በርታ እሶንም እንኮን እግዚአብሔር በመልካም ሰው ካሳት የሆነ ስጦታ ነገር ብታዘጋጅለች ጥሩ ነበር ለምሳሌ አበባ 🎉🎉🎉🎉
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 5 ай бұрын
ውይ ማመን ያቅታል ይህንን ሰው ሴት የሆንሽ እናት የሆንሽ ስሜቱን የገባችሁ. ይህንን ሰው ባርኩት
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 5 ай бұрын
EGZABHIRU.ABZTO.YBRKWE
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 5 ай бұрын
አላሀምዱሊላህ ጀሮዬ ኸይርሰማ ቅንብቦችን አላህያብዛልን
@comceilll6490
@comceilll6490 5 ай бұрын
አቤት ዉበት የልጅቱ ❤❤❤ አብራቹሁ ኑሩ ❤
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 5 ай бұрын
ለሁላችንም እዲ ያለ ባል ይስጠን❤❤
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 5 ай бұрын
ባል ሳይሆን ሽርሙጥናነው😅
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 5 ай бұрын
አንዳንዴ የማይጠቅሙንን ሰዎች ፈጣሪ በምክንያት ከህይወታችን ያወጣቸዋል ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው❤❤❤
@njatnjat3281
@njatnjat3281 5 ай бұрын
ይህንልጅ ስልኩ በትልክልኝ እስኬ መሸለም ፈልጊ ነበር በጣም መልካም ሰዉ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 ай бұрын
❤❤❤
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 5 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ወንድሜ የመልካምነት ጥግ ፍቅር እስከ ማቃብር ይሁላችሁ ወገኖች እንዲህ ያለ ወንድ ካለ ለኔም አጋቡኝ ስደት መርጭቶኛል
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 5 ай бұрын
ወንድማችን ታዴ እዳተ መልካም ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤👌🙏
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅን መልካምነት ለእራሰ ነዉ :: እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረው ❤️🙏
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 5 ай бұрын
መልካም ሰው ተገኝ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@sebleebrahimsebleseble6996
@sebleebrahimsebleseble6996 5 ай бұрын
እስክንድር መልካም ሰዉ ዛሬ ጥሩ ነገር አሳየህን ሁሌ ስቃይ መስማት ሰልችቶኝ ነበር
@asimaru5913
@asimaru5913 5 ай бұрын
ስሚ ብትቀየሪ እኔ እራሱ እረግምሻለሁ አሁን የድሮ ባልሽ ቆጨኝ ብሎ ይመጣል ተጠንቀቂ
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 5 ай бұрын
😂😂
@fozisaditube4934
@fozisaditube4934 5 ай бұрын
ጀግና ወንድ ነው ወላሂ በቃ ጀግና ማለት እሱ ነው አላህ ህይወታችሁን በሙሉ ደስተኛ ያድርጋችሁ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 5 ай бұрын
የኔጌታ:ታድለህ:ንፁልብአለህ:እመቤቴ:ትጠብቅህ:ትዳራችሁ:ይባረክ❤❤❤❤
@SaraSara-bv4lt
@SaraSara-bv4lt 5 ай бұрын
Wowowow amazingጌታ ለዘላለም አይጡልምም😢😢😢😢😘😘😘😘😘😘🙋🙋
@chaltugemechu3340
@chaltugemechu3340 5 ай бұрын
Waqayyoo umurii guutuu isaa jirachiisuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢namni akanas nii jiraa eddaa😢😢😢
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey 5 ай бұрын
Aja,iba dhuga❤❤❤❤
@SifuObse
@SifuObse 5 ай бұрын
አግዚአብሔር የምስገን ዳና ዜና ላማን ዛሬ❤❤❤❤ፍቂር ራችሁ የብዛሉ 🎉🎉
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 5 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያዝልቅላችሁ
@birtukan2095
@birtukan2095 5 ай бұрын
ለካ እድህም መልካም ወደ አለ ተመስገን ♥️❤️
@bezawerklakew7489
@bezawerklakew7489 5 ай бұрын
ይገርማል እኔ እንዲህ አይነት ወንድ አለ ብዬ አላስብም በጭራሽ ይገርማል
@aynadiskassaw5580
@aynadiskassaw5580 5 ай бұрын
እልልልልልል እደዚህ ደገሰው አለ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@shibrushibru9163
@shibrushibru9163 5 ай бұрын
ከስጦታ ጋራ ቢሆን እንዴት የበለጠ ደስ ይል ነበረ 🎉🎉🎉🎉
@Sofi24434
@Sofi24434 5 ай бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እውነት የሚገርም ሰው ነው የኔ ቆንጆ አይለያቹ Wow😘❤️🙏
@AsterEsheta
@AsterEsheta 5 ай бұрын
ዋው እስኬ ልክ እንዳንተ ምልካም ሰው ደስሴሎ ትዳራችሆ በልጅ ይባረክ ክርስትናውን እስክንድር ስጡት በማርያም እንተ ም ፈጣሪእያቀይርህ ሁሊደስተኛሆነህኖር
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
አዲስ መኪና ገዛን Audi Q3 🥰🥰🥰
24:41
Fani Samri
Рет қаралды 49 М.
የሞተ ቆዳዎን  ያስወግዱ፣ የወጣትነት መልክዎን  ይመልሱ/How to exfoliate your skin properly.
19:11
Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት
Рет қаралды 10 М.
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН