No video

🛑በህልም

  Рет қаралды 7,500

 Dream Tube

Dream Tube

8 ай бұрын

#love #live #like #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #share #subscribse #shorts #amazing #livestream

Пікірлер: 61
@tameratHabta-u1e
@tameratHabta-u1e 11 күн бұрын
ህልም በብዝአያጥምውርር
@Oromtitti5581
@Oromtitti5581 8 ай бұрын
Waleykumuselam warahmatullahi wabarakatuh❤ስለ ወርቅ ና ጌጣጌጥ እራሱን የቻለ ቪዲዮ ስሪልን ሲመችሽ❤አፈታትሽ ደስ ይላል ይማርካል እናመሰግናለን❤
@addismedia9882
@addismedia9882 8 ай бұрын
እኔም ስላስተያየትሽ አመሰግናለው የኔ ውድ የሊላህ እህቴ🙏😘 ኢንሻ አላህ
@Oromtitti5581
@Oromtitti5581 7 ай бұрын
❤❤❤​@@addismedia9882
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r Ай бұрын
❤🎉🎉
@tameratHabta-u1e
@tameratHabta-u1e 11 күн бұрын
ህልምበአያጥምውርር
@user-dp3pv5es5r
@user-dp3pv5es5r 2 ай бұрын
🎉❤❤❤
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@MermeEnders
@MermeEnders Ай бұрын
ጎርፍ በገደል ላይ ሲሄድ ከታየስ
@addismedia9882
@addismedia9882 Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ntV4ZsJqm56ym2Q.htmlsi=-E-j5PPFWpTWPY4n
@gudt5183
@gudt5183 8 ай бұрын
አ ወ ወ. በአሏህ እንዳታልፊኝ አሊማየ በአሏህ ያልኩሽ ስለጨነቀኝ በፉፁም አልልሽም ነበር በአሏህ ብሎ ያስቸገርኩ እንደሆን አውቃለሁ ለመጀመሪያ ለመጨርሻም ነው የምለምንሽ ይቀር በየነ ወደህልሜየ ልግባ በራሴ ሩቅያ እያደረኩ ነው ብየሻለሁ ከዚህ ቀም በህልሜየ የጫማ ሱቅ ሂዴ ጫማ ልገዛ ብየ ሳልገዛ ወደ ቤቴ ሂድኩ ከዚያአ እቤቴ እቤቴየ የቁራአን አያ በተደጋጋሚይ እቀራለሁ ከዚያ ከጂኑ ጋ እታገላለሁ እናም አሸነፉኩት አንድም ሳላቆራጥ እቀራለሁ የጂኑ ልሃጨእና ደም ትን ሽ. የነካኝ ከዚያ እታጠበዋለሁ እላለሁ መቅራቴን አላቆምኩም ሰውነቴየ እተንዘርረዘረ የጂኒውን ጫማ ቡጪቅጭቅ አድርጌ እጥለው አለሁ እናም በጣም እየቀራሁ እያለሁ አያተል ኩርስይን እየቀራሁ ብንን አልኩ
@addismedia9882
@addismedia9882 7 ай бұрын
ማሻ አላህ የመፈወስሽ ምልክት ነው ወላሂ እንኳንም አየሁት ባላየው እንዳለፍኩሽ ታስቢ ነበር ብቻ እየተፈወሽ ነው 🙏 በርች ። በህልም አያት አል-ኩርሲ ሲነበብ መመልከት ህልም አላሚው ለአምልኮ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያመለክት ሲሆን በየቀኑ የግዴታ ሶላቶችን ለመስገድ ከፍተኛ ፍላጎት ያለው እና የእምነት ጥንካሬ እና መልካም ስነምግባርን ያስደስተዋል. አያት አል-ኩርሲን በህልም ማየቱ አንድ ሰው በዙሪያው ካሉት የሚለዩት እና በግንባር ቀደምትነት የሚቀመጡ አንዳንድ ግላዊ ባህሪያት እንዳሉት ያሳያል። 📌በአካልም ሆነ በስነ ልቦና የታመመ ሰው በህልሙ አያት አል-ኩርሲን ሲያነብ ሲያይ ይህ ከበሽታዎች ነፃ መውጣቱን እና ከአሉታዊ ስሜቶች ለመገላገል የሚያበቃ የምስራች ምልክት ነው።
@gudt5183
@gudt5183 7 ай бұрын
ማሻሏህ ተባርከአሏህ ሸኩርን ጀዛኪሏሁ ኸይር ማማየ ኑኑኑ የአሏህን ቃል አንግሱ አፊያ ከአሏህነው ወደ እርሱም ኑኑኑኑ
@Hindia-sy3ew
@Hindia-sy3ew 4 ай бұрын
ብዙ ሆነን ጎርፍ መጣና ብዙ ከብት ጎርፊ ይወስዴል እኛም እናመልጣለን ወደምንሄድበትም አቅጣጫ ጎርፉ መጣብን በሁሉም አቅጣጫ መጣብን መሸ ሽ የምንችለው መሀልላይ አንድ ዛፍ ነበር ወደ ዛፊ ሸሸን መጠጊያ አገኙን ብዙ ነበርን
@DfDf-us9ld
@DfDf-us9ld 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-cr9vw4uq8d
@user-cr9vw4uq8d 2 ай бұрын
አሰላም፣አለይኩም ጎርፍ በበርስር እንዳይገባ በሩን፣እቆልፈ ፋለሁ፣ ከውጭ፣የቆሙ፣ሰውች፣አሉግን፣አላቃቸውም
@sebilmekuriyaw8932
@sebilmekuriyaw8932 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@fatumausban4261
@fatumausban4261 8 ай бұрын
አፋታጥስ ጥሩ ነው ግን ያገባ,ያልገባ ,የፈታ ሰሆን በድንብ ግልፅ ይሆናል
@addismedia9882
@addismedia9882 7 ай бұрын
ኢንሻ አላህ
@birhanewoliso7953
@birhanewoliso7953 8 ай бұрын
Selam eite endetnesh kezi befit yafateshilign elim satisasech new yafatashilign amsgnlw lelam stifelishelw fichilign yane wuddi
@tameratHabta-u1e
@tameratHabta-u1e 11 күн бұрын
ህልምበአያጥምበላት
@siifanbdi8495
@siifanbdi8495 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@menalelias7674
@menalelias7674 3 ай бұрын
Assalamu alaykum የእኔ ህም አድ ሀብታም ሰው ዝናብ በዘነበ ድፍርስ ውሀ ውስጥ አዲስ እምትመስል ጥቁር መኪና በድፍርስ ውሀው ተይዛለች እና በእድሜ ሸምገል ያሉ ዘመዶቼ ያን ድፍርስ ውሃ ለማሶገድ ውሃ ውስጥ ሆነው ይረባረባሉ እኔ የልጅነት ቆዳ ጫማዬን ያረኩ ይመስለኛል ውሀው ሳይነካኝ ተሻግሬ አድ ዘመዴ ቤት ብና ልጠጣ ስገባ ባነንኩ ሰሙኑን አድ ጭቀት ገጥሞኝ ነበር ከቻልሽ ፍቺልኝ ቴኪው😊
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 8 ай бұрын
❤❤❤❤ሀቢቢ ዎና የሚለው ውሰጥ ገብች ነበር ግን አልገባሸ አለኝ .በህልሜ ብዙም ያልጋገረ በረዶ ከሰር ሰማያዊ ውሀ ውሰጥ ያዛት ያዛት ብለውት ሊይዘኝ ያባርረኛል የምንሮጠው በዎና ነው ከዛ ደረሰብኝ ሊጎደኝ መሥሎኝ እሱ ግን ከንፈሬን ይሰመኛል .እባክሸ ፍችልኝ ትንሸ አለመረጋጋት ውሰጥ ነኝ
@addismedia9882
@addismedia9882 8 ай бұрын
ኢብኑ ሲሪን እንደሚያሳየው አንድ ሰው ራሱን በንፁህ ውሃ ውስጥ አግኝቶ ለመስጠም ሳይጋለጥ ሲዋኝ ትርጉሙ ለረጅም ጊዜ ሲጠብቀው የነበረው አንዳንድ ዜናዎች ሲደርሱለት የሚያገኘውን ከፍተኛ ደስታ ያሳያል። በታላቅ ጉጉት ጊዜ። ስለ ስሞሽም እንዳየሽ አልጠራጠርም
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 8 ай бұрын
@@addismedia9882 አመሠግናለው የኔ ውድ እህት
@Tinames-hl9ky
@Tinames-hl9ky 8 ай бұрын
Tsegawn yabzalish tesetosh btm Des yelal!
@addismedia9882
@addismedia9882 7 ай бұрын
Ameseginalew🙏🙏😍
@amenaadem1683
@amenaadem1683 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመትሏሂ ወበርካትሁ እህቴ ጀዛኪሏሁሀይርን እከታተላለሁ የምትለቂያቸውን ቪደው ጥሩነው እኔ አግብቸ ፈትቻለሁ ሌላአላገባሁም አርብሀገርነው ያለሁት እናማ የባሌ እህት ከተፋታን ቡሀላነው የሞተችው እና በህልሜ የሰወቸ ቤት ትመጣለች ከዛ ልብስይዛ ታድላለች እሷጋራ እናወራለን በሚያምር ፈገግታ ለኔ የሆነ ቀሚስ ቀይከለር እች ትለኛለች መቀበል እየፈለኩ አርተይው እላታለሁ በርላይ ቁመን እናወራለን ፍችልኝ እስቲ ሁቢ❤❤
@sadamohammed
@sadamohammed 8 ай бұрын
Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberekatuhu habibeti❤❤❤
@naima8338
@naima8338 8 ай бұрын
ትልቅ ባህር ንፁህ ውሀ በጣም ትልቅበሀርነው ልሻገረው ልግባበት እላለሁ አላገባሁም
@addismedia9882
@addismedia9882 7 ай бұрын
ባህር ሂወትን ይጠቁማል እንደ ሁኔታው ካማረና ከተረጋጋ ሂወትሽም እንደዛው
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 8 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም እህት በህልሜ የሻጣየ ቁልፍ ተሰብሮ አገኝሁት በአላህ በኮመት መልሺልኝ
@addismedia9882
@addismedia9882 7 ай бұрын
ሚስጥርሽ ይወጣል ወይም ያልተሳካ ጉዞ አለሽ
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 7 ай бұрын
@@addismedia9882 ያረቢ ከይር ኢሸአላህ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 8 ай бұрын
As wr wbtu hitee ine baletidari negni inam gini kebalebetega xirulayi adelenim fichi feligalewu inam behilime abirenu tegniten yebalebete biliti tekorito minim yelem botawu layii inam dengice mini honeki newu silewu amogni newu yilegnali fichilugni hitee huletegna newu yestafikuti
@addismedia9882
@addismedia9882 7 ай бұрын
በተቃራኒው የባሏን የወንድ ብልት እየመነመነ ባገባች ሴት በህልም ማየት በትዳር ውስጥ የሚፈጠሩ ችግሮችን እና በመካከላቸው የተፈጠረውን ልዩነት የሚያመለክት ስለሆነ ጉዳዩ እንዳይደርስባት ችግርን ለመፍታት ጤናማ እና አስተዋይ ሚስት መሆን አለባት። የማይፈለግ ሁኔታ.
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 7 ай бұрын
@@addismedia9882 shukireni hitee
@user-nh4dm9zp9m
@user-nh4dm9zp9m 7 ай бұрын
እኔ ዛሬ ያየሁትን ልገርሽ ፍችልኝ በደፈረሰ ጎርፍ በተራ እየዘለልን እንገባለን ጎርፉ ብዙነው እስካገታችን ድረስ ነው ገዛ ቀስ እያልን ተሻገርነው ደሞ ጎርፉ ከጫካ ነው ዛፎች ምናምን አለው 2. ከባሌጋ ሻወር ቤት ገብተን ልንታጠብ ባሌ ሳይተጠብ የታጠበ መስሎ ልብሱን ለብሶ ወጣ እኔግን ከቀፀጉሬ ጀምሬ በደብ በሳሙና እየፈገፈኩ አኮራፌቱ ድፍቅ እስከሚል ታጠብኩ
@addismedia9882
@addismedia9882 7 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/q7KihrtlktusoXU.htmlsi=CMZ4nUpkhBzbZaMr 👈 kzfaq.info/get/bejne/n7dkpdChmJmaoY0.htmlsi=9RQf8NGHLCEiSocN 👈
@fetiuser-dy8rk7he8t
@fetiuser-dy8rk7he8t 8 ай бұрын
አህሌን አሊማዬ በህልሜ የፍቅረኛዬ ቤት ሳሎኑ ክፍት ነው መኝታ ክፍሉ እየሰሩት ነው የመኝታ ክፍሉ በር ግን በጭቃ ዘግቶታል ከዛ እናቴ እኔ ደሞ አይ እናቴ ቤቱ እስኪያልቅለት ድረስ ነው የዘጉት ቤቱን እያሰሩት ነው አልኳት ልከፍተው ስትል ጊርዳው ላይ አረጓዴ የሆነ የተሰበረ ቅጠል በጭቃው ጊርጊዳ ላይ ነበር በጅዋ አነሳችው አስጨንቆኛል እስኪ በኮሜት ፍቺልኝ በአላህ
@addismedia9882
@addismedia9882 7 ай бұрын
ህልምሽ ጥሩ ትርጉም የለውም ባጭሩ ወደ ትዳር ለመዘዋወር ስኬት አይታይም ፈታኝ ሁኔታ አለ ወዳጅነት ፀድቋል
@fetiuser-dy8rk7he8t
@fetiuser-dy8rk7he8t 7 ай бұрын
@@addismedia9882 ልክ ነሽ የኔ ውድ ሹክረን አላህ ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-px5xu7mv7k
@user-px5xu7mv7k 8 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም እህቴ እኔ ያየሁት እንጢጥ እያልኩ ካክስቴ ልጅ ጋር እየሄድኩ የባሌ እህት ከሆላየ መታ ቡርትካኔ የሆነ ጉፍታ ትስጠኛለች ብዙም ከብቶም የምታባርር ይመስለኛል ለምን ታባሪራቸዋለሽ ስላት ጭዴን እንዳይበሉብኝ ነው ትለኛለች ጭዱም ከውስጡ ጭቃ አለው ከዛም እናቱን አገኛቸዋለሁ የሆነ ጥቁር ፍየል ይየ ይመስለኛል ወዴት ልውስጅው ነው ሲሊኝ ልሸጥው ነው እላቸዋለሁ እኔ ፈት ነኝ ከቻልሽ አሁኑኑ ፍችልኝ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ እህት ነሽ ጀዛከላህ ኸይር
@addismedia9882
@addismedia9882 7 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/aLmdqMV-vdjKlGg.htmlsi=JeIWTFnxiQKqaXnn 👈 በዛውም ሰብ አርጊኝ kzfaq.info/get/bejne/l7KUoNB70ta5iaM.htmlsi=sq7-yErdjA4ezI5C 👈ስለ ልብስ ነው ካላገኘሽው ፓርት 2 ላይ እይ
@laaalolap8547
@laaalolap8547 7 ай бұрын
በህልም ጊጥ ማይት ምድነው ሁለቀን አየሁ ግን አልበላችኝም
@MaryamA-rl3jg
@MaryamA-rl3jg 8 ай бұрын
ማማየ ስወዲሽ ፍችልኝ አስቤነው ጒዋደኛየ ከክርስቲያ ን ወልዳ አብራነው የምትኖረው እናም በህልሜ ከልጁጋ ተጣልታ ስቴድ መገዲላይ የተዘጋ ጉዲ ጎድ ስትረገጠው ወደውስጥ ትገባለች የሚረዳኝ ስፈልግ ማንም የለም እኔ ከልጁጋ ቁጭብየነበር እሱ ዝምነው የሚለኝ እና አደምንም ብየ ገትቸ አወጣሆት በኔም የተቆጣች ይመስለኛል ከልጁጋ ስለነበርኩ እኔም ኒቃሜን ለምን አለበስኩም ብየ እወዛገ ባለሁ ልጁ ግንክርስቲያነው
@MaryamA-rl3jg
@MaryamA-rl3jg 8 ай бұрын
ጉድጎዱ ደሞ ከስሩ ዉሀ አለው
@addismedia9882
@addismedia9882 7 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fNJdisR1rs25YHk.htmlsi=3qy5eVSAIGd7bni8
@AbdiNesru-un9nf
@AbdiNesru-un9nf 8 ай бұрын
አሰላም አለይኩም እኔ መሰጊድ ውስጥ ሽንኮራ ይዤ ገባሁ ከዚያ ብዙ ልጆች ጠይቀውኝ ቀንሼ ቀንሼ ሰጠሁአቸው ለኔ ልበላ ስል አገዳ ሆነብኝ ምንድነው
@addismedia9882
@addismedia9882 7 ай бұрын
አንተ ትንሽ ነው ወይም ቀላል ነው ብለክ ያሰብከው መልካም ነገር ለሌሎች ጥሩ መልእክት ይዞ ይገኛል
@amenaadem1683
@amenaadem1683 2 ай бұрын
ደግሞ ሴትዮየ ምግብ አጭትለኛለች የምግቤት የሚከዛው ውጭላይ ስሄድ ላመጣ የፈታሁትባሌ ቁሟል አኩርፎ ከዛ የሆነ ምግብ ይሰጠኛል ከዛ የሰጠኝምግብ የቀይ ስር ምግብነው ከዛ ከቤትመጥቸ እስከሚያቀጠቅጠኝ በላሁት ምድው ውዴ😂😂😂
@user-lx6vd2iz2h
@user-lx6vd2iz2h 6 ай бұрын
የኔ እህት እደው በማርያም መልሽልኝ በጣም ሰለጨነቀኝነው😭 አች እዳልሽውነው የኔም ግን እኔ ያየሁት ህልም ደሞ ገና አሻግሬ ሳየው ጎርፊንና ንፍሱን ወድሜን በጣም ስለምወደው የወድሜን ስም ጠራሁት ወይኔ ወይኔ ወድሜ አልሁ እኔ አለብሀገር ነውየምኖረው ወድሜ ደሞ ሀገር ቤትነው የሚኖርው እናም ጎርፉ አረብ ሀገርን አጠልቅልቆታን እኔያለሁበት ወይም እኔየቆመሁበት ብቻ ጎርፍ ያነካው ህሂን ስልሽ እኔጋ ያሉትን በሙሉ ወስዷቸዋን እስከቢቱድርስ እኔ የቆመሁባት ብቻ የቀረው እናም በናትሽ መልሽልኝ😭😭🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰
@addismedia9882
@addismedia9882 6 ай бұрын
የወንድምሽ ስም ወሳኝ ነው የጎርፉን ትርጉም አውቀሻል ወንድምሽን መጥራትሽ ድጋፍ ትፈልጊያለሽ
@sofiahassan1447
@sofiahassan1447 8 ай бұрын
ውዲ ካየሽው መልሽልኚ በውስጥ ፍቅርኛየ ብዙ አበባ ልኮልኚ ከዛ እያዳዱ ተበትኖ ያልቃል መጥፎ ይሆን
@addismedia9882
@addismedia9882 7 ай бұрын
አበባ ፍቅር ነው አያያዙን እወቂበት አላሁ አለም
@sewsenlove
@sewsenlove 7 ай бұрын
እህት ህልም መፍታት ተውሽ እንዴ?
@addismedia9882
@addismedia9882 7 ай бұрын
አልተውኩም የብርካታ ህልም ማለትሽ ከሆነ ግዜ ስላልተመቸኝ ነው 🙏 ይስተካከላል በቅርቡ ኢንሻ አላህ ❤️
@sewsenlove
@sewsenlove 7 ай бұрын
@@addismedia9882 insha allah
@tube_13
@tube_13 4 ай бұрын
ወደ ቤቴ ጎራ በሉ ❤❤❤❤❤
@dherakabale55
@dherakabale55 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
በህልም ወንዝ ማየት መሻገር መዋኘት ዝርዘዝር ፍቺ#deram
21:41
ቀይ ባህር yotube Red see
Рет қаралды 5 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
ህልሞችና ፍችዎቻቸው
13:26
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 53 М.
🛑በህልም #ተስፋ ሰጭ ህልሞች ✍️
24:53
Dream Tube
Рет қаралды 32 М.
በህልም ዝናብ ሲዘንብ ማለም ፍቺ#ethiopian #deram
14:11
ቀይ ባህር yotube Red see
Рет қаралды 10 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН