No video

በውሃ ውስጥ አልፈናል አላሰጠመንም....ዘማሪ ወርቅነህ አላሮ | Presence TV | 17-Mar-2019

  Рет қаралды 349,143

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

5 жыл бұрын

አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. Many Blessings!
Note:-Reuploading our Videos and Audios without permission restrictedly prohibited.
#SubscribePresenceTv #SuraphelDenmissie

Пікірлер: 234
@user-rf6ts3bq5t
@user-rf6ts3bq5t 4 жыл бұрын
ዘርማዘራችሁን በወንጌል መውረስ የምትመኙ ስንቱች ናችሁ እኔ አንደኟዋ ነኝ
@user-fh8no9uv9w
@user-fh8no9uv9w 5 жыл бұрын
እኔ ግን ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙራቹ ውስጤ ነው
@jesusistheonlywaytoheaven862
@jesusistheonlywaytoheaven862 5 жыл бұрын
My dear sister Jesus loves Muslim!!! He died for everyone!!! He is the only way to Heaven!!! Believe only in Jesus and you will have enteral life!!! The Bible says in John 3:16-17 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
@jesusistheonlywaytoheaven862
@jesusistheonlywaytoheaven862 5 жыл бұрын
May the lord Jesus Christ bless you abundantly dear sister Miriam!!!
@mh6773
@mh6773 Жыл бұрын
ለኢየሱስ ልብሽን ክፈች እህቴ እውነተኛ አምላክ ለሆነው ለእሱ ❤
@workutekelwold2781
@workutekelwold2781 Жыл бұрын
ለኔ የተዘመረ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክ።
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 5 жыл бұрын
አዝ፦ በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል ፡ አላሰጠመንም ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል በእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሄደናል ፡ አላቃጠለንም ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦይደንቃል ባለፍንበት ፡ መንገድ ፡ የጠበቀን ያሻገረን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን እስከዚች ፡ ቀን ፡ ድረስ ፡ የጠበቀን የደረሰልን ፡ እግዚያብሄር ፡ ይመስገንልን በሁሉ ፡ ላይ ፡ ስልጣን ፡ ያለው ፡ ጌታ በቃልህና ፡ በስራህ ፡ የበረታህ የጉልበቱ ፡ ጽናት ፡ የሚራመድ ጥልቁን ፡ ባሕር ፡ አረገልን ፡ መንገድ ያንን ፡ ባሕር ፡ አደረገልን ፡ መንገድ አዝ፦ በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል ፡ አላሰጠመንም ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል በእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሄደናል ፡ አላቃጠለንም ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦይደንቃል ባለፍንበት ፡ መንገድ ፡ የጠበቀን ያሻገረን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን እስከዚች ፡ ቀን ፡ ድረስ ፡ የጠበቀን የደረሰልን ፡ እግዚያብሄር ፡ ይመስገንልን ምንም ፡ ያህል ፡ እሳት ፡ ቢነድም የመከራ ፡ እቶን ፡ ቢያይልም እግዚአብሔር ፡ የተባዥው ፡ አስተማማኝ ፡ ማምለጫ ፡ አለው አስተማማኝ ፡ ማለፊያ ፡ አለው አዝ፦ በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል ፡ አላሰጠመንም ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል በእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሄደናል ፡ አላቃጠለንም ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦይደንቃል ባለፍንበት ፡ መንገድ ፡ የጠበቀን ያሻገረን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን እስከዚች ፡ ቀን ፡ ድረስ ፡ የጠበቀን የደረሰልን ፡ እግዚያብሄር ፡ ይመስገንልን እንደአገኘን ፡ መከራ ፡ ብዛት እንደነደደው ፡ እሳት ፡ ብርታት እስከዛሬ ፡ ዘር ፡ አልባ ፡ አልቀረንም እግዚአብሔር ፡ ግን ፡ ይልቅ ፡ አበዛን እግዚአብሔር ፡ ግን ፡ በጤና ፡ አኖረን አዝ፦ በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል ፡ አላሰጠመንም ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል በእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሄደናል ፡ አላቃጠለንም ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦይደንቃል ባለፍንበት ፡ መንገድ ፡ የጠበቀን ያሻገረን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን እስከዚች ፡ ቀን ፡ ድረስ ፡ የጠበቀን የደረሰልን ፡ እግዚያብሄር ፡ ይመስገንልን
@tsenuyeashnaye2786
@tsenuyeashnaye2786 4 жыл бұрын
Thank you!
@bezuneshjimma7849
@bezuneshjimma7849 4 жыл бұрын
God bless you 🙏
@user-lc4ty9fd2w
@user-lc4ty9fd2w 5 жыл бұрын
ያላለፍነው ምን አለ ምንስ ቀርቷል የእግዚያብሄር ምህረት ቸርነቱ ከኛ ጋር ሆኖ ኡኡኡኡኡኡ አባ ከፍ በል እስከ ዛሬ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እናት አባት የማይችሉትን አመሌን ችለህ ይሃው በይቅርታክ ዛሬን አየው የምህረትህን ጥግ ምገልፅበት ቃላት አጣው
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 жыл бұрын
ሠናይት ግርማ እውነት ነው ምህረቱ ይቅርታው ከአእምሮ በላይ ነው
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 жыл бұрын
እረጋ ያለ ሰር ሰዶ ሚገባ መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱሰ ዘመንክን ይባርከው ያድናል ይታደጋል የዳንኤል አምላክ የአንበሳውን አፍ ይዘጋል አሚን አሚን🙏🙏🙏
@kennedyabraham7916
@kennedyabraham7916 2 жыл бұрын
አባ እወድሃለሁ አመሰግንሃለሁም you were there in every step I took መዝሙረ ዳዊት 23:4፤ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ፡ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
@markosmarye
@markosmarye 5 жыл бұрын
Why am I crying? Oh my God you were there on my darkest moments. Thank you Jesus for carrying me until this minute.
@kidistdesta6519
@kidistdesta6519 5 жыл бұрын
Amen lek new wndme weletaw fikiru mehert chernetu yasleksal
@salamawitbaradedi319
@salamawitbaradedi319 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባራክ ውንድማችን እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም መዘሙራችሀ ውስጤ ነዉ
@fikiredoda
@fikiredoda 5 жыл бұрын
Ammennnn enem tamarikehalo
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 4 жыл бұрын
Tebareku ye tewahedo ehit ena wendmochachen.
@salamawitbaradedi319
@salamawitbaradedi319 4 жыл бұрын
@@mekdestamiru6931 ስመ ይባረክ ወርሻ ወረሰን ገዘሁን ጠበቆ በቤቱ አኖረን
@aselefechnana2799
@aselefechnana2799 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመን የተባረከ ይሆ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@firewabebaderigue7121
@firewabebaderigue7121 2 жыл бұрын
Haleluja
@eyasubogale7592
@eyasubogale7592 Жыл бұрын
ሰምቼ መቼም የማልጠግበዉ መዝሙር ነዉ ዘመንህ ይለምለም❤❤❤❤❤❤❤❤በረከታችን ነህ❤❤❤❤
@momona7637
@momona7637 3 жыл бұрын
Where was I the last two years? how come I didn’t listen this soul quenching mezemure? I feel sorry for my self for not enjoying this amazing gospel song for the past two years. God bless you!
@natnaeltseggai8145
@natnaeltseggai8145 5 жыл бұрын
We can here u from all arround the world... From eritrea in us.. We love u brother.. God bless u
@te0B
@te0B 2 жыл бұрын
Bless you our brother/ it's a song comforts us through ups and downs/ praise be to God in Jesus Christ's name, Amen
@amneamne3871
@amneamne3871 5 жыл бұрын
አሜን እውነት በውሀ ውስጥ አልፋነል አላሰጠመንም!
@fifi9417
@fifi9417 5 жыл бұрын
Amen amen haleluja እልልልልልል በውሀ ውስጥ አልፈናል አላሰጠመንም በእሳት ውስጥ ሄደናል አላቃጠለንም ኦ ይገርማ አሜን አባት ሆይ ስምህ ይባረክ
@beckyyeswa
@beckyyeswa 5 жыл бұрын
wow wow
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ወርቅዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ለምልም
@user-jt3rn8tx2i
@user-jt3rn8tx2i 11 ай бұрын
God is my light and salvation unto my life. Glory to his holyed name
@biniyammesfin8695
@biniyammesfin8695 Жыл бұрын
የሻግራል እየሱስ ስምህ ይክበር አሜን🙏🙏🙏🙏
@user-bc8lp2hc2e
@user-bc8lp2hc2e 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ሙ ከፍ ይበል በሰማይ በምድር የሚመስለው የለም
@user-bi7cm2fe4z
@user-bi7cm2fe4z 3 жыл бұрын
ኡፉይይይይይ እርክት ነዉ ያልኩት
@addiswoled6526
@addiswoled6526 4 жыл бұрын
ጌታ ዪባርክህ ወንድሜ አሜን አሜን የሚደንቅ መዝሙር ነው ሁሊም ስሰማው አዲስ የሆንብኛል ማቆም አቃተኚ ጊታ ዪብዛለክ 🙌🙏
@yeshiharegassefa5878
@yeshiharegassefa5878 Жыл бұрын
ተባረክ ሁሌም አንተ ስትዘምር በጣም እባረካለሁ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@dink-adis-zimare01
@dink-adis-zimare01 Ай бұрын
Amen,... Uffff,.....Dessssssi alegn. TEBAREK BEYESUS
@user-cm8qv6pp9b
@user-cm8qv6pp9b 5 ай бұрын
ኣሜንንን ወደከሳሶቼ በየሱስ ስም ተመለሰ
@ephremkassu8536
@ephremkassu8536 Жыл бұрын
አሜን !!!! ለጌታ ለኢየሱስ ክብር ይሁንለት ላሻገረን🙏🙏🙏
@jcjcvtugfjdjdjxgvyv9587
@jcjcvtugfjdjdjxgvyv9587 Жыл бұрын
አሜን አሜን በውሃ ዉስጥ አልፈናል አላሰጣመንም ሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን
@user-kb2zf3wf5f
@user-kb2zf3wf5f 3 жыл бұрын
Egziabher yimesgen!!!
@lalacan6003
@lalacan6003 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️ጌታ ይ መ ስ ጌታ
@lalacan6003
@lalacan6003 Жыл бұрын
🙏🙏🙏አግዚአብሔር ይ መ ጌኝ
@user-rf6ts3bq5t
@user-rf6ts3bq5t 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መዝሞሮችክ ያረሰርስ አሉ ዘመንክ ይለምልም
@tsigewolde7668
@tsigewolde7668 5 жыл бұрын
አሜን ክብር ለሰራዊት ጌታ!!!!!❤
@-thejoyofthegospel4587
@-thejoyofthegospel4587 11 ай бұрын
🔘
@godisthekey7326
@godisthekey7326 11 ай бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen selhulu amilakina yemsegn 🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻may God bless you abundantly you are so blessed be blessed mor with your beautiful family and also your ministry's 🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@betibeti4402
@betibeti4402 4 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ለሚያሲነሳቾ አጋልጋዮቾ የጌታ የእየሱስ ሲሙየተባራከዪሁን
@birukfekadu
@birukfekadu Жыл бұрын
ታህሳስ 16/2015 7:36 ከባድ ወራት፤ የመኪና ግጭት ፤ ለሳምንት የዘለቀ የልጆች ህመም ድጋሚ(2012 ክርምት ሰምቼዋለሁ) "እኔ ነኝ ያለው"ላይ በዚህ ተስፋ ቃል ጎበኘኝ።
@lalacan6003
@lalacan6003 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን
@netsanetbekele917
@netsanetbekele917 2 жыл бұрын
GOD IS GREAT!! This song is always and the message tell something to my life
@te0B
@te0B 2 жыл бұрын
To me too
@asmerettesfamichael5
@asmerettesfamichael5 3 жыл бұрын
Werkneh my brother God bless you too much
@omega4407
@omega4407 5 жыл бұрын
workye tebarek
@user-fu7gy4dz7o
@user-fu7gy4dz7o 10 ай бұрын
እየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@misrakgashaw4136
@misrakgashaw4136 Жыл бұрын
Qweee my God !!!!this is my real history !!!!my brother God bless you forever!!!!
@mesinani1234
@mesinani1234 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@miracletd577
@miracletd577 2 жыл бұрын
እየሱስ ያድናል። ኑ ወደ ሚያድነው ጌታ
@fewusetv1316
@fewusetv1316 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ! አሜን
@frewuareko8769
@frewuareko8769 Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏
@tsenuyeashnaye2786
@tsenuyeashnaye2786 4 жыл бұрын
Its blessing to read all this blessing comment . praise God
@fantatikl5651
@fantatikl5651 8 ай бұрын
Our God is medicine for all humankind
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
የነብስንስ ደወና ህመም ማን የፈውሳል ውስጥን ድምፅ አልባ ንግግር ጆሮው ያደምጣል የስንቱን ውስጥ የሀዘን እምባን እጅህ አብሷል 🙏🙏🙏🙏🙏
@MeriMohamed-me6sj
@MeriMohamed-me6sj 4 күн бұрын
እግዚያብሔርይባርክ❤
@selamhagos414
@selamhagos414 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ክብር ክብር ክብር ላንተ ይሁን። ተባረክ ወንድሜ። በጣም የምወደው power full ነው።
@tsenuyeashnaye2786
@tsenuyeashnaye2786 4 жыл бұрын
አዎ እግዚአብሔር ታማኝ ነውና ፍቅር ነው ይደንቃል
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 4 жыл бұрын
gloriy to God Almighty thank you Jesus Christ !!!
@AffectionateDimSum-rj8cd
@AffectionateDimSum-rj8cd 6 ай бұрын
እውነት አልፈናል አሜን ተባረክ ወንድሜ
@hiwotmulugeta6785
@hiwotmulugeta6785 4 жыл бұрын
በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል ፡ አላሰጠመንም ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል በእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሄደናል ፡ አላቃጠለንም ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦይደንቃል
@tizuselam9944
@tizuselam9944 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን❤
@madenamadenah1311
@madenamadenah1311 5 жыл бұрын
Tank you lord
@kebrongetachew5794
@kebrongetachew5794 4 жыл бұрын
Geta ehesus abzito yibarkh yemaykort yezema munch yiflekilh zemenh biruk yihun
@fikirtelegess3937
@fikirtelegess3937 4 жыл бұрын
God bless you በዉሀ ዉስጥ : በእሣት ዉስጥ ሄደናል እስከዝች ቀን የጠበቀን እግ/ይመስገን @@@@@@@@@@@@ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን Amne Amne
@duniamekonnen7986
@duniamekonnen7986 3 жыл бұрын
Only God helped us through!
@saradanielle2101
@saradanielle2101 5 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይማስገን ሃሌሉያ እልልልልልል ሃሌሉያ እልልልልልል አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባረክ ዛማን ይባረክ
@saraoumer1171
@saraoumer1171 5 жыл бұрын
አሜን አባት ሆይ ስምህ ይባረክ
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ 👏👏
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!!!
@adanechmola4606
@adanechmola4606 2 жыл бұрын
ወርቅዬ ተባረክልኝ መዝሙሮችህ ሒወት ይዘራሉ እያለቀስኩነዉ እመሠማቼዉ
@tikiklrenato1834
@tikiklrenato1834 5 жыл бұрын
Ewnet new be bezu chger weset alifenali gen altfanem limen eysus kengara neber ewnet zemar be mulu hiwota yezerali zemenk yibarek aman amen amen ameeeeeee amen amen ameeeeeee amen amen
@shdhrjdj6214
@shdhrjdj6214 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🙌🙌🙌🙏🙏ELLLLLE geta yibarek tebarek
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 2 жыл бұрын
God bless you werknah
@tsehayayele6073
@tsehayayele6073 Жыл бұрын
Thank you out almighty God workeye be blessed
@elsiwache7612
@elsiwache7612 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen 🙏
@DD77731
@DD77731 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yeshiderwaro7363
@yeshiderwaro7363 3 жыл бұрын
wawa jesus ❤❤💘💘💘💘💜💜💜💜💜💚💚💚💚🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💛💛💛AMEN.amen.💛🙏🏽🙏🏽
@tensumamush9918
@tensumamush9918 5 жыл бұрын
Amennn Amennnn Egziyabher Yimesgen Tebarek Betifu
@kukuzewude482
@kukuzewude482 3 жыл бұрын
Amen yimezgen
@kureyegtakureyegta4449
@kureyegtakureyegta4449 5 жыл бұрын
አመን ነመንንን ይመስጌን የጠበቀን የተሸከመን ሀለሉያ
@user-ht5uq9xt8y
@user-ht5uq9xt8y 5 жыл бұрын
Abetiii moges alebik geta zemen yebareki
@fixsell1224
@fixsell1224 5 жыл бұрын
AMEN Amen Amen Hashuuuuuuuu elelelelelelelelele Amen god bless you Amen Amen wow Amazing worship Amen
@dinkineshwolancho3045
@dinkineshwolancho3045 5 жыл бұрын
Amen amen yedereselinn Geta yibareki wondime tebarekiiii
@hubantiabebe5018
@hubantiabebe5018 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢ተባረክ እልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ
@user-ep8kp6wi6o
@user-ep8kp6wi6o 4 ай бұрын
Keber le egziabher❤🙏🙏🙏
@bellaaiye7261
@bellaaiye7261 2 жыл бұрын
Ameen taga yibezalik wodim💗
@selamhagos414
@selamhagos414 Жыл бұрын
God Bless You more & more
@tinsaete9459
@tinsaete9459 2 жыл бұрын
Wendme werkneh egzabher ywdedh lezelalem
@asteraabbiremelkaa3014
@asteraabbiremelkaa3014 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen halluyyua elelelelelele elelelelelele elelele elelelelelelelelelelelele elelelele
@musiehabte6871
@musiehabte6871 Жыл бұрын
Amen Egziabher ymesgen
@musiehabte6871
@musiehabte6871 Жыл бұрын
Egziabher amlak ybarek
@user-ih2bl7qz9d
@user-ih2bl7qz9d 5 жыл бұрын
እሜንአሜንአሜን🙌🙌💒 እልልልልልልልተባረክ👏👏💌 አሌሉያእስይእስይአሜን💒🙌👈
@worbituwordofa4541
@worbituwordofa4541 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen halelueya geta eysues yebarekhe
@tsegayhgebru6639
@tsegayhgebru6639 5 жыл бұрын
Praise God!
@addisaschalw7988
@addisaschalw7988 5 жыл бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ከዚህ ይበልጥ
@user-du6cu5wl8s
@user-du6cu5wl8s Жыл бұрын
Ameen yashagral geta yikibreliny.
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egziabeher yemasgen Teberak ye Egziabeher saw
@selamawittadesse5706
@selamawittadesse5706 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen this is amazing god bless you
@user-um9hi2tc4q
@user-um9hi2tc4q 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Tebarek Eyesus Geta New Eyesus Hoy Tebarek
@mohammedalamiri8358
@mohammedalamiri8358 5 жыл бұрын
Suriye geta abizeto yebarikih tebarekilegn ye ewenat warikiyen sel gabezekaw betam naw mewadaw gin est tayikilen lamin tefa esu eko liyu tsega alaw
@hebamichele7130
@hebamichele7130 3 жыл бұрын
እስከዝች ቀን የጠበቀን ይመስገን
@tensumamush9918
@tensumamush9918 5 жыл бұрын
Uuuuuufffff be enba new yechereskut semiche tebarek abate
@kiyarabi9440
@kiyarabi9440 5 жыл бұрын
Amen amen amen tebareku geta yibariki
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 5 жыл бұрын
Amen tebareku dasi yemil mezamer
@ermidemisei6696
@ermidemisei6696 2 жыл бұрын
ታበራክ ወንድሜ
@KiyatTube
@KiyatTube Жыл бұрын
Amen ababa kesintu asmeletikegn, simhi yikiber
@kotoornhnoor8294
@kotoornhnoor8294 3 жыл бұрын
Hamene esekezare yetbkene yezelaleme habate yebareke
@dhdg3040
@dhdg3040 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@mohammedwote9666
@mohammedwote9666 5 жыл бұрын
bless you!!!
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
ቅጥር ሰርተህ keter sertehe girma belete/ ግርማ በለጠ Live Worship @MARSILTVWORLDWIDE
18:57
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 41 М.