"በሀገር ቂም አይያዝም ...ኢትዮጵያዊ ሙስሊም በመሆኔ እኮራለሁ !" /ልዩ እንግዳ መሀመድ ካሳ በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 58,934

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide : linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ #Your​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 190
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
አቤት ለሞስሊም ወገኖቼ ክብር ይግባቸዋል!!! እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ 💚💛❤🙏
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 3 жыл бұрын
እኛም ለክርስቴያን ወገኖቻችን ካገቴ ዝቅ ብየ ክብር ሰጥቻለሁ መችም አነለያይም እኛ መዋድ ብቻ ሳይሆን ተዋልደናል
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 3 жыл бұрын
ዐንወዳችሁዐለንሽኩራን💟👍😍
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 3 жыл бұрын
እኛም አነወዳችሆለን ከምር
@fatum1999
@fatum1999 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እስኪ ስሞትልሽ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
@@fatum1999 ደምሬሻለሁ
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 3 жыл бұрын
Wow 🤩 ኢትዮጵያን እንዴት አድርጎ እንደገለፃት ከልብ ድስ ይላል 👏
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 3 жыл бұрын
እንደ ስምህ ደግ ሙሁር አስተዋይ ነው ኢትዮጵያዊ ነህ ወንድም መሀመድ ካሳ አላህ ያቁይህ እኔ ኢትዮጵያን በጣም ነው የምወዳት ድሮ ኢትዮጵያ ሆኜ እንኳን ውጪ ያሉት የኢትዮጵያን ባንዲራ ይዘው ሳይ አለቅሳለሁ ወላሂ ሀገሬ ቁጭ ብዬ ኢትዮጵያን ከመሰሰቴ የተነሳ ዛሬ አላህ ብሎ አሜሪካን ሀገር ቢመጣ የባሰውኑ ፍቅሬ ጨምሮ ኢትዮጵያን ብቻ ነው የማስባት ጥዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ቶሎ ብዬ ኢትዮጵያ እንዴት ሆና ይሁን ብዬ ዩቱብ ከፍቼ ዜና የምሰማው ሀገሬን በጣም ነው የምወደው አላህ ኢትዮጵያን ስለሰጠኝ ደስተኛ ነኝ ከእኔ ጋር የሚሰሩ አሉ የትግራይ ተወላጆች አላህ በሚያውቀው ኢትዮጵያን እወዳታለሁ ስላልኩኝ ጠመደውኝ ነው ያሉት አያናግሩኝም መንግስት ቢሄድ ሌላ መንግስት ይመጣል መንግስትን ጠልቼ ሀገሬን እንዴት ጠላለው እላቸዋለሁ እነሱ መንግስትን ጠልተው ኢትዮጵያን የሚጠሉት እኔ ኢትዮጵያን አልጠላም የፈለገ ነገር ቢሆን ኢትዮጵያዬን ማንም እናዳይነካት ነው አላህን የምለምነው ሰላቴን በሰገድኩኝ ቁጥር ስለኢትዮጵያ አላህን ሳለምን አላልፍም እንሻአላህ ሀገሬ ምንም አትሆንም በአላህ ተሶፋ አለኝ የሰጠኝን የምወዳትን ሀገር ማንም አያጠፋትም እንሻአላህ የቢላል ሀበሻ ሀገር ምንም አትሆንም ችግር ይኖራል ደግሞም ያልፋል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️✌️✌️✌️
@rabiaramtorabia3114
@rabiaramtorabia3114 3 жыл бұрын
ሀጋርን መውደድ ሱነ ነው ኦክት ሀገራችንን አለሀ ሰለሟን ይመልስልን
@user-gp8lc3yl3e
@user-gp8lc3yl3e 3 жыл бұрын
ኢስላም ሰላም ነው ፍቅር አንድነት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹💚💛♥️🇪🇹
@selamsalam5380
@selamsalam5380 3 жыл бұрын
መልካም አንደበት ያለው ሰው ነው መሐመድ ካሳ ከንግግሩ ብዙ መማር አለብን 27 አመት ብዙ ነገራችንን ተነጥቀናል
@genimk9464
@genimk9464 3 жыл бұрын
በዚህ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እያለን ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ መልካም ነገርን ከመስማት በላይ ልብን በሀሴት የሚሞላ ምን ነገር ይኖራል?! እናመሰግናለን ወንድም መሀመድ። ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 3 жыл бұрын
ማሜ ትልቅ ሰው አይምሮህ በጣም በሰላ ልበ ውን ምርጥ ሰው ነህ በርታልን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝነው አላህ ያቆይልን ይሄነው ኢትዮጵያዊነት
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️✌️☝️🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mulugetagoji93
@mulugetagoji93 3 жыл бұрын
እንዴት ኢትዬጵያን እንደገለጽካት ልቤን አረካኸኝ ሀሌ ተናገር ሁሌም እሰማሀለሁ። ምሁር ምጡቅ አገላለጽ ውነቱን ብቻ ። ኢትዬጵያዊ ስለሆንኩ ይበልጥ ኮራሁ። እድሜ ይስጥል ወንድሜ!!!!!!!
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 3 жыл бұрын
መሐመድ ካሣ ማራኪ ጣፋጭ ትክክለኛ ሐሳብ ያመነጨ ነው ኢትዮጵያዊ ነኝ እኔም አዎን ኢትዮጵያዊነት የሰላም ዘብነት ነች በጣም በጣም እናመሰግናለን
@tsehaifenta1620
@tsehaifenta1620 3 жыл бұрын
እንደ መሐመድ ያሉ ኢትዮጵያዊያንን አብዝቶ ጤናና እድሜ ይስጥልነ::
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር@/yetilove
@user-um5pk1tg7y
@user-um5pk1tg7y 3 жыл бұрын
እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አላህ እዳተ አይነት ሰው ያብዛልን
@taybatayba8799
@taybatayba8799 3 жыл бұрын
ኢስላም ሂወቴ ኢትዮጵያ ኩራቴ
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 жыл бұрын
አገርሺም ህይወትሺ ነው ብዙ የነፍስ ዋጋ የከፈሉ ስዎች አገራቸው ህይወታቸው ስለሆነች ነው ።በእኛ አስተምሮ አገርሺ እናት አገርሺ እናትሺ ነች ህይወትሺ ናት ተብለን ነው ።ነገር ግን ነፍስሺን በገነት ያስገባል ማለት አይደለም በህይወትሺ ስትኖሬ ግን ህይወትሺ ናቸው ።
@dawitkebede1080
@dawitkebede1080 3 жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊ።
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
እዳተ አይነቱ እግዚአብሔር ያብዛልን
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 3 жыл бұрын
ማሜ ትልቅ ሰው አለባበሱ ስለኢትዮጵያ ያለው እውቀትና ግንዛቤው ተመችቶኛል 💚💛❤😍
@user-hg6er4nd7b
@user-hg6er4nd7b 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የገለፀብት በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 3 жыл бұрын
ማሜ ማሻአላህ ትልቅ ንግግር ነው ሰሚ ካለ 👍🌹🥰
@atseday
@atseday 3 жыл бұрын
Wow he's real Ethiopian who can explain in positive way. What a wonderful explanation 💚💛❤
@seidjemal5984
@seidjemal5984 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክ ወንድሜ በጣም ትልቅ እና አስአስፈላጊ ትምህርት ነው የሰጠከን ❤️
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ስው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ የገለፃክበት በጣም ድንቅ ነው 🙏🙏
@user-gd4te5pp6c
@user-gd4te5pp6c 3 жыл бұрын
መሸአለህ አለህ ይጨምርልክ ኢድሚክን አለህ የርዝምልክ
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 3 жыл бұрын
ማሻአላ ደስ የሚል ንግግር አላህ ይጨምርልህ ዮናስ በጣም ምርጥ ሰው ስወደው ሁለታቹ ይመቻቹ
@shewayeselassie4180
@shewayeselassie4180 3 жыл бұрын
Oh my God what a person I am so proud to hear this, God bless Mr. Mohamed Kassa and thank you Yonas!!!!!
@zedotube6461
@zedotube6461 3 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እዳንተ አይነቱ ያብዛልን. አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ
@silencepower6367
@silencepower6367 3 жыл бұрын
አስደናቂ የሆነ አገላለፅ ነው የሰማሁት ዛሬ ፤ ለሀገርህ ያለህ ፍቅርና የተጠቀምክባቸው ቃላቶች ተመችተውኛል ! በርታ ወንድሜ!!
@ferdeegemdel5451
@ferdeegemdel5451 3 жыл бұрын
ግሩም የሆንክ ሰዉ ከየት መጣህ ደስ የሚል አስተሳሰቡ ያንተ አይነት ወደ ቡርሀኑ ወደ መሀል ይንጣልን የተባረክ አንደበተ ፍቅር የሞላዉ ልቡ ቡርሀን ያበራል።
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 3 жыл бұрын
❤️🌷
@habeshawiwetate592
@habeshawiwetate592 3 жыл бұрын
የጉዞ አድዋ መሰራቸ ና መሪነው
@user-vr8qv3bt2o
@user-vr8qv3bt2o 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህህህህ ወንድሜ ዩናሳ በርታ ጉበዝ ልጅ ነህ ለሰው ያለህ ክብር ያስደስተኛል
@agriarbto3507
@agriarbto3507 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዛብሄር እድሜና ጠና ይስጥህ እኔን በሂወቴ ከሚያስጠሉኝ ነገሮች ዋናወቹ በሃይማኖትና በብሄር የሚደረጉ እኛን የማይገልጹ አንተ እንደገለጽከው ሳይሆን በተቃራኒው የሚተርኩ ወሬኞች ያቆሰለውን ጆሮየን አከምክልኝ ይባርክህ እኛ በሃይማኖትና በብሄር ሊከፋፍሉን የሚሞክሩ ወገኖቻችንን በቅጥረኝነት በመያዝ ሊያተራምሱን የሚፈልጉ ሃይሎች ምልሽ ይሁንልን ያድምጡት እስኪ ሃይማኖት ያለው ሰው እንድህ ነው ፡፡
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 3 жыл бұрын
ንግግርዎት አፅምን ይቀሰቅሳል አቤት ቃላት አጠቃቀሞት ነብስን ያድሳል እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን እጅ ለእጅ ተያይዘን ያባቶቻችንን ታሪክ እንደግማለን በፍቅር በአንድነት ታሪክ እንሰራለን በዘር በሀይማኖት የምንከፍፈልበት ጊዜ ያቆማል ሁላችንም በአንድነት ጫፍ እስከጫፍ ለእድገት ታትረን እንሰራለን ጥላቻ የትኛውንም ድንበር አያሻግረንም እኛ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ነን በበሀል ወግ ታንፀን ነው ያደግነው እኛ ኢትዮጵያዊያን ኦርቶዶክሶች ነን ከአለም ለየት ያልን በበአል በወግ የታነፅን እኛ ልዩ ህዝቦች ነን አለም እኛን መሆን አችልም ምክኒያቱም የታሪክ ደሀ ናቸው እኛ የሌለን ነገር የለም እባካችሁ ታግለን ድህነትን ብቻ እናሸንፍ ያለን ነገር ብዙ ነው በማይሆን ነገር ሀገራችንን አናስጨንቃት 🙏ሀገሬ ፍሬሽ ይብዛ ከቃል በላይ እወድሻለሁ እማማማማማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹(ሲትራ
@eyerusalemtesfaye8045
@eyerusalemtesfaye8045 3 жыл бұрын
ዋው ማሜ ትልቅ ሰው !!!!! ዩኛ ፖለቲከኞች ምን ይላሉ ይሄን ሲሰሙ መቼም ሌላ ምን ይባላል ጨምሮ ፈጣሪ ያብራልህ::
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 3 жыл бұрын
Mohamed Kassa no one can explain the beautiful Ethiopian society more than you. We lived in Ethiopia and Ethiopia lived in as fore ever that was how we are. Thank you brother.
@aminayassin5913
@aminayassin5913 3 жыл бұрын
መሐመድዬ እላህ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን በርታልን አላህ ከጎንህ ይህን እንግዲህ እንደአንተ አይነቱን በሚሊዮኖች ያብዛልን
@aminatyoutube3583
@aminatyoutube3583 3 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 3 жыл бұрын
ኑ ቁራአን በተጂዊድ እንማማር
@mensurseid502
@mensurseid502 3 жыл бұрын
ጣፋጭ አንደበት አቦ ጤናና እድሜ ይስጥህ
@zeousapollo2236
@zeousapollo2236 3 жыл бұрын
ኩሩ ሙስሊም ይመችህ አቦ እንደዝህም ዓይነት ሙስሊም አለ wow proud of you my Muslim bro
@rabiaramtorabia3114
@rabiaramtorabia3114 3 жыл бұрын
ሁሉም እትዮጵያዊ ሙስልም በሀገሩ ዙርያ ያለው ስነ ልቦነዊ ምልከተው ከሙሀመድ አንድ አይነት ነው ለዝህም መስራጃ በሀጋራቻው/ በአበይ ዙርያ ሽንጠቻውን ገትራው ምከራከሩ ብዙ ሙሀመዶችን አሉ መያት ከቻልሽ
@tesfaun7888
@tesfaun7888 3 жыл бұрын
እኔ የሚገርመይ አንድ ነገር እኔ ያደኩበት አገር ሙስሊም ና ክርስቲያን አብረን ነው ያደኩት
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 3 жыл бұрын
እኔም ልክ እዳቺ ዘመድ ኮረቤት ጋደነኛ ልዩነት የለንም
@nooranoora7839
@nooranoora7839 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ግርም ይለኛል በሁላችንም አካባቢ እንደዚህ ነው ያደግነው ይኸን የዋሸቀ ፖለቲካ አላህ ያጥፋፈ
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 3 жыл бұрын
አራ ሁላችንም ነው አሁን የመጣብን ባለ ነው እንጂ ግረ የገበን
@hawa3569
@hawa3569 3 жыл бұрын
ሁሉም ነዉ እህቴ
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ጋሽ መሐመድ ጤናንና እድሜን ሰቶ ያቆይህ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
መሐመድ ልክ እንደ ነብዩ ኢትዮጵያ ስትወድ ከልብህ ነው 😘😘😘😘😘😘😘😘 አንተንና ኡስታዝ አቡኪን እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ነው ምወዳቸው 😘😘😘😘😘😘 እንደናንተ አይነቶቹን ሺህ ትውለድ እማማ ኢትዮጵያ ☝️☝️☝️😘😘እድሜን እንደ ማቱሳላ 🤲🏽🤲🏽👈👈ያድልልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን በዘረኝነት በሽታ ለተያዝን ሁሉ ሰላሙን ይላክልን ☝️☝️☝️እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ትውልዴ ጎጃም እጅግ ገጠር ውስጥ ነው ምንም ሙስሊሞች ከለሉበት አካባቢ ማለት ነው አዲስ አበባ ነው ያደግሁት ለማንኛውም እምነት ተከታይ እጅግ ክብር አለኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@fishm6323
@fishm6323 3 жыл бұрын
Thank you so much 💚💛❤️
@yohannesyajohn5711
@yohannesyajohn5711 3 жыл бұрын
መሃመድ ካሳ ስለሰጠጅን ምክር እጂግ እናመሰግማለን ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 3 жыл бұрын
ዋው እነዴት ጎበዝ ነህ !!!!ማሻላህ !!!ክብር ለአንተ !!!!
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 жыл бұрын
ድቅ ኢትዮጵያዊ ብየ ሀለሁ
@weliyumohamed7994
@weliyumohamed7994 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ማሜ
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 3 жыл бұрын
ማሸአላህ
@shitufikir6781
@shitufikir6781 3 жыл бұрын
waw des yemil chewta edimh yirzem betam des yemil chewata mashalh
@eyobmitiku1588
@eyobmitiku1588 3 жыл бұрын
የእውነት ክብር ይገባሀል
@rodaa3723
@rodaa3723 3 жыл бұрын
ማአሻአላ አላሕ ይጠብቅክ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@menberelegesse7855
@menberelegesse7855 3 жыл бұрын
ዎው አንዴት አደርግዉ ነው ኢትዮጵያን የግልፅዋት የማድንቆት ኢትዮጵያወይ ነዎት አምስግናልሁ ይባርኩ
@zeda966
@zeda966 3 жыл бұрын
I appreciate this Ethiopan man speech, he is trying to Express bold Ethiopia, historic Ethiopia, how generation Express Ethiopia and understand about Ethiopia ! Thank you
@menamamo1146
@menamamo1146 3 жыл бұрын
Mame you're amazing guy thanks more GOD bless your and family 👏👏👏👏👏💪💪🇪🇹🇪🇹✋
@enaya0481
@enaya0481 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ😍🇪🇹🇪🇹
@user-ov7hr8ok8c
@user-ov7hr8ok8c 3 жыл бұрын
መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ በጣም ደስ በሚል አገላለፀ ነዉ የገለፅከዉ
@abukebina4173
@abukebina4173 3 жыл бұрын
Wow Yehe saw talak naw! Great respect to Mohammed Kassa.
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
እህት ወንድሜች አሰላመ አለይኩም ወራህሙቱላሂ ወበረካቱሂ ቁራአን አብረን እናዳመጥ በኢትዮጵያ ከቀኑ ሰባት ሰአት ሁላም ጥያቄም መልስ ማታ በኢትዮጵያ ከምሽት አራት ሰአት ኑ እንማማር እንውቅ
@aminatyoutube3583
@aminatyoutube3583 3 жыл бұрын
ባለ ብዙ ታሪኮች እየፈለጋችሁ በማቅረባችሁ እናመሰግናለን ሀይማኖት ዘር ነፃ የሆነ እንወድሀለሁ እውነት ኢትዩ እናንተ ጋር አለች ያረብ ሀገራችንን ሰላም አላህ ያርገው ያረብ በዘር በሀይማኖት አትከፍፎለን ፍቅርን በአብዛልን ያአላህ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 3 жыл бұрын
ኑ ቁራአን በተጂዊድ እንማማር
@taybamohammed4528
@taybamohammed4528 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@mulazz252
@mulazz252 3 жыл бұрын
ይህ ሰው ❤❤❤❤❤❤
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 3 жыл бұрын
አቤት ውበት❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💌። ስንት ሰው ይናደዳል።
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 жыл бұрын
ቀላል በጣም ወላሂ እዴት እደሚቃጠሉ ከዚህ ወድሜ ትክክለኛ ሙስሊም አይቸበታለሁ ድቅድቅ፡ኢትዮጵያዊ
@user-jk2iy2ss7w
@user-jk2iy2ss7w 3 жыл бұрын
ምርጥ ሙስሊም ወንድምቻችን እንውዳችዋለን እንደዚህ አይነት ወንድምችን ኢቲዮጵያ የሚያስፈልጋት የኢትዩጵያ ህዝብ ካነበብክ ታሬክህን ታውቃለክ እባካቹ መጸሀፍ አንብቡ 💚💛❤
@hagereethiopia1512
@hagereethiopia1512 3 жыл бұрын
Wow wow Fetari yakbrek Ethiopian Endakeberk🙏🙏🇨🇬🇨🇬
@user-bx1gl3go8n
@user-bx1gl3go8n 3 жыл бұрын
ማሽአላህ
@nooranoora7839
@nooranoora7839 3 жыл бұрын
የኔ በሻሻ አላህ እድሜህን ያርዝመው
@senaitshimelis6048
@senaitshimelis6048 3 жыл бұрын
Wow Very Amazing brother God bless you.Ethiopia have intelligent children.We need teach new generation yes we need use our resources & we need talking about our country good stuff wonderful staff because it is True.Ethiopia yyyiiii We love you.God bless you both.
@semiryesuf24
@semiryesuf24 3 жыл бұрын
አቤት comment እራሱ ደስ ይላል አንድ ትችት እንክዋን አላየውም ምንው ባላለቀ ነው ያልኩት በቃ ኢትዮጽያውኒት!! ብዙ ታሪክ ያዳፈናቸው የማናቃቸውን እንዲሁም የተረሱ ጀግኖቻችን በ ሁሉም ሀገራችን ክፋሎች ከምስራቅ እስከ ምራብ ከሰሜን እስከደቡብ እየጠቃቀስክ ብዙ የኔ ብቻ ይታወቅልኝ እሚል በበዛበት እኛ እሚለው ትክክለኛ ሀሳብና አሸናፊ ሀቅ መሆኑን አስረግጠህ ስለነገርከን አናመሰግናለን እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ጅዛኩሙላሀ መሀመድ ካሳ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
ይሄንን የመሰለ ሰዉ ምነው ከሚዲያ ጀርባ ደበቃችሁት መፅሐፍ የለውም ወይ? ማሜ አላህ ያቆይህ ከተናገርካቸው አንድም ጠብ የሚል ነገር የለውም ቀኑን ሙሉ ብታወራ አትሰለችም አትጠገብም ወኔህ ደስ ይላል ታሪክ እወዳለሁ አቦ በረካሁን አላህ ያቆይህ በወሎ ቋንቋ
@edrisabdela3092
@edrisabdela3092 3 жыл бұрын
Thank U Mame, ur Special.
@eezxx2997
@eezxx2997 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ሙህር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
@mulugetaa722
@mulugetaa722 3 жыл бұрын
ቅንነት እራሱ መሀመድ ካሳ ነው።
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 жыл бұрын
Regeme edma yesthe Anbesaaa👍👍🙏🙏👏👏
@bethlihemalwab4029
@bethlihemalwab4029 3 жыл бұрын
Thank you Mohammed
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 3 жыл бұрын
አልሏሕ አደራ ሰጠን አልክ አተያዩ ፍችው ድንቅ ነው ተሰምቶ አይጠበቅም ራበኝ ላሉ ከቀብር ለሚመለሱ መንገደኛ ያላትን ሁለት እንጀራ ለሁለት ሰዎች አብልታ ሁለት ልጆቿ ከት ቤት ሮጠው ሲመጡ ጓዳ ገብታ መሶቡ የሚጨምር መስሏት ስትከፍተው ባዶ ነው አዎ እንግዳ ቅድምያ ይሰጣል
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
መሽአላህ እንኩን ሠላም መጣችሁ
@halalentertainment4013
@halalentertainment4013 3 жыл бұрын
a great man!! very proud of you
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 3 жыл бұрын
አላህ ጤናና እድሜ ይጨምርልህ ያረብ
@hyaytmhmadhyaytmhmad292
@hyaytmhmadhyaytmhmad292 3 жыл бұрын
መሸእላህ እገላለፅ
@siraktafere8173
@siraktafere8173 3 жыл бұрын
Wow Nice God bless you
@candaceitsmydam9892
@candaceitsmydam9892 3 жыл бұрын
God bless you Muhammad kasa topical Ethiopiawi long leave I love my Ethiopia brother and sister Muslims Christian one people one mom 🇪🇹❤️
@semirafarisidris
@semirafarisidris 3 жыл бұрын
ግልፅነቱ እንዴት ደሰ ይላል ! proud to be Musilm Alhamdulilah!!! i really respct another Religion !!!!
@tigistmengistu1850
@tigistmengistu1850 3 жыл бұрын
መሀመድ ካሳ እግዚያብሄር ይባር
@zaharawalo4313
@zaharawalo4313 3 жыл бұрын
Woow mashallh👍👍👍☻
@sebrinaabdella4292
@sebrinaabdella4292 3 жыл бұрын
Masha Allah
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 3 жыл бұрын
Ye Ethiopia Amelake Abzito Yakeberlen Yoni betam Dssi Ye mele talaq sew New. 🙏
@emmaemma5982
@emmaemma5982 3 жыл бұрын
God Bless you ETHIOPIAwe Jagena EWNATGH Y-Ethiopia Taerke galsswetual.
@harikazintube6849
@harikazintube6849 3 жыл бұрын
Enamesegenalen mehamed Kas teru geze neber kedame keseatoch
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ።ያርቢ
@montruex1308
@montruex1308 3 жыл бұрын
(Enkuan sew Gindu zenach new ! ) I love it
@habtegajateklay2888
@habtegajateklay2888 3 жыл бұрын
Mashallah alah edme ysth konjo nggr moslimu krstianu beselam ynur abey 100 persent ye Eth now ayzachu kegonach nen ke eritrea
@user-eo1fx8om5l
@user-eo1fx8om5l 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@AmalAmal-mt2eg
@AmalAmal-mt2eg 3 жыл бұрын
Even his name it holds Muslim and Christian. Mohamed Kasa. Brother your name and last name really it makes you Ethiopan. Job willdone bro. Thanks.
@user-gh6pe2ko5j
@user-gh6pe2ko5j 3 жыл бұрын
ማሜ ምርጥ ሰው!!
@user-ql5qz7hn7o
@user-ql5qz7hn7o 3 жыл бұрын
የማንም ርካሽ ነውንጂ ሙስሊምም ክርስቲያንም በፀብ የሚበጠብጠው ክብርማ ያለው እንደዚህ ሀገሩን ለመግለፅ ቃላት ይመርጥላታል ውድናት
@salesale2542
@salesale2542 3 жыл бұрын
ኢሻአላህ ሀገራችንየአለምተምሳሌትሆናለች ብዙታሪክአላትና ሀያትይስጠንብቻ ሁሉምይመኛታል
@edengebeyaw6545
@edengebeyaw6545 3 жыл бұрын
This is Ethiopia I know. Egeziabeher tena yesteh yanureh
@salesale2542
@salesale2542 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እንዳተያሉጀግኖችይብዙልን ሀገራችንሰላሟንያብዛልን ሀገርንሀይማኖትንየሚያባሉ ከምድርያጥፋልን
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 жыл бұрын
ሰላሙአለይኩም መሀመድ እንወድሀለን
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 3 жыл бұрын
Melekam asetesaseb new yaleh kanet bezu temeheret mewesede alebet muselimume keresetiyanum good job 👏
@tesfayesemagn9045
@tesfayesemagn9045 3 жыл бұрын
Wow hagera sinte jegena alate
@user-nk2ok1bp7u
@user-nk2ok1bp7u 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
መሀመድ ካሳ መልካም ወንድማችን
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
አገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 15 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 40 МЛН
Мыла наелся
0:21
Pavlov_family_
Рет қаралды 2 МЛН