No video

በሀይማኖቴ ሙስሊም ብሆንም ቤቴ ለሁሉም በአል …የክብር ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ ከ23 አመት በኃላ በህይወት አንድ ከቀረው ልጇ ጋር ተገናኘች | Seifu on EBS

  Рет қаралды 404,732

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

በሀይማኖቴ ሙስሊም ነኝ … አንጋፋዋ ተወዳጅ ድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ ከ23 በኃላ መፅናኛ ከሆናት ልጇ ጋር | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 300
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ እኔ ብቻ አይደለሁም ሙስሊም በመሆኗ የተገረምኩ ማንም አስቦት የማያውቀው ይገርማል አዝመራው የኔ ፍልቅልቅ ❤
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
እኔም አላቅም ነበር
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ገና ዛሬ አወኩኝ አላውቅም ነበር ብቻ ምንም ትሁን ምን አላህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት አላህ ህዳያም ይስጣት
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Жыл бұрын
እኔም ለረጅም አመት አቃታለው ሙስሊም መሆኗን ዛሬ ሰማው
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
እኔ አቃለሁ ግን ታለባበሷ ቀይራእንደሁብየነበር ማሻአላህ አላህቶበትንይወፍቃት
@maheltendale
@maheltendale Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወዳት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት እኔም ዛሬ ነው ሀይማኖቷ ያወኩት ❤❤❤
@riimethiopia4661
@riimethiopia4661 Жыл бұрын
ያረብ እንደ አሊ ቢራ መጨረሻዋን አሳምርላት🤲 ለኛም አላህ ሂዳያ ይስጠን!
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ
@fatomseid954
@fatomseid954 Жыл бұрын
አሚንንን
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ🤭በጣም ደስ ይላል ከአሁን በኃላ ያለዉ እድሜሽ እስቲግፍረ አድረገሽ ፀጉረሽን ሸፍነሽ ወደአላህ ተመለሺ ሞት መች እደሚመጣ አይታወቅም እናቴ
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i Жыл бұрын
ኢሻአላህ ተመልሳእዴማያት ተስፍአለኝ
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
@@user-uc4eg7yh4i ኢንሻአላህ እስካሁን በሀይማኖትዋ መቆየት አላህ ቢወዳት ነዉ እኛም ድአ እናደረግላታለን
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
ኢሻአላህ ትመለሳለች እኛ ዱአ እናድርግላት ለናታችን
@lemmaeshetu968
@lemmaeshetu968 Жыл бұрын
@@zaynabaa4034 ፈጣሪ የፈቀደ እለት ትመለሳለች እስከዚያ እናበርታት ከጎኗ እንሁን
@user-co8gz9eh1s
@user-co8gz9eh1s Жыл бұрын
ፊት ለፊታችን ለሚመጣው ለታላቁ ለረመዳን ወር ልብሽን በተውበት ከፍቶልሽ አድስ የተወለድሽ ህፃን እዳደርግሽ መልካም ምኞቴን እመኝልሻለሁ አላህየ የተውበት መንገድህን ምራት
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
11 ልጅ ሙሉ ሞቶባት ቆማ መሄዳዋ ታምር ነው አላህ ያብርታሽ ጠንካራ እናት ነሽ የኔ እናት ሀዘን ከባድ ነው❤
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ላይችል አይሰጥ ብርቱ ሴት ደስ እሚለው ክፍተቷን እሚሞሉላት ጓዴኞች የሙያ አጋሮቿ
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Ewnet new. Allah Demo Hidaya Yistat bezih Edme Zefen Minm Aytekimatim
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ሕይወትና ሞት አብረው የሚጓዙ መንታ ማድረጉ ፤ እንዲሁም መፅናናቱም አብሮ መስጠቱ . . . ሌላ ምን ይባላል 😕
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
በጣም
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
ሙስሊም ናትዴ ጉዴ
@tonaworld
@tonaworld Жыл бұрын
ማሪቱ የኔ ሸጋ የኔ ንግስት 💚💛❤ በተረፈ በሀይማኖቷ የተነሳ ምንም ከማለታቹ በፊት ማሪቱ ወሎዬ መሆኗን እወቁ ❤ አለቀ ✊
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ደጉ የወሎ ሰው ሁለገቡ ህዝብኮነው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
ሂዲ ባክሽ ዘር ለገብሬ ስጣቸው የትም አልደርስንም ይህ ዘር መቁጥር የደም የጭካኔ አይነት አሳይን ዘር ከሀይማኖት አይበልጥም
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
@@user-gp9sf9cn7g 👌😘
@tonaworld
@tonaworld Жыл бұрын
@@user-gp9sf9cn7g "አይምሮህ የት ሄዶ እንደሚስብ አየህ እራስህን መርምር" እኔ ለማለት የፈለኩት ስለ ወሎ እወቅ ወሎ ማለት ከአክራሪነት እና ከሀይማኖት መነጣጠል አንድነትን ይመርጣል ማሪቱ እናተ እንደምታስቡት አይነት ሙስሊም እንድትሆን ከወሎ ውጪ መወለድ ይኖርባታል ✊✊ ወሎ ❤
@abebechmina841
@abebechmina841 Жыл бұрын
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
ዘፈን በቃሸ በቀረዉ እድሜሸ እግዚአብሔር እያመሰገንሸ ለነብሽ እደሪይ ሞት መቼ እንደሚመጣ ስለማናውቅ ሑላችንም ለንሠሓ ያብቃን ☦️💒💚💛❤
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ኮሜንት ነው ሠኒ👍👍👍❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@gujtuu4282
@gujtuu4282 Ай бұрын
አሚን የኔውድ
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Жыл бұрын
ውድ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ወገኖቼ እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ❤🤲
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሩኝ ወገኖቸ ስወዳቹህ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
@@sebletube7412 ደመርኩሽ ደምሩኝ የተዋህዶ ልጆች ሴብስክራይብ እእርጉልኝ
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Жыл бұрын
አሜን፫
@nebattube9895
@nebattube9895 Жыл бұрын
ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤❤❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬ
@michaelzeferu3586
@michaelzeferu3586 Жыл бұрын
Amen 🙏
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w Жыл бұрын
አሚንንን
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f Жыл бұрын
Amiin
@Hyab..16
@Hyab..16 Жыл бұрын
Amen 🥹♥️🙏🏼
@fafi_mehamed
@fafi_mehamed Жыл бұрын
አሏህ የተውበቱን በር ይክፈትልሽ
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
አሚን ያረብ ገና ዛሬ ሙሥሊም መሆኗን ሠማሑ
@fafi_mehamed
@fafi_mehamed Жыл бұрын
@@alinaalina212 ወላሂ እኔም
@user-hc3hu4fe7c
@user-hc3hu4fe7c Жыл бұрын
እደአሊቢራ ሞቻዋሲደርስ ትቶብታለች አይአለመታደል በስተርጂና ክርስትና አላህመጨረሻችንን ያሳምረው
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
አሚንያረብ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
አሚን ያረብ ወላሂ ብትቶብት ዴስ ባለኝ
@zed9732
@zed9732 Жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ! ሰፕራይዝ ነዉ የሖኩትኝ ብል ማካበድ አይሖንም!!! አላሕ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ እናት አለም 💝
@ommohmed1843
@ommohmed1843 Жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
Amen
@semiramohammed9312
@semiramohammed9312 Жыл бұрын
Amin
@Mekatubewello
@Mekatubewello Жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጣት
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖቼ ሰላማቹ ይብዛላቹ💚💛❤
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q Жыл бұрын
👍🇪🇹🌹
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
አሜን 🤲
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በአላህ ደምሩኝ ዉዶቸ
@eveali6794
@eveali6794 Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድድድ 💐💐💐🇪🇹🌻🌻🌻
@user-jo8pf3qq3y
@user-jo8pf3qq3y Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@asas1800
@asas1800 Жыл бұрын
አልሓምዱሊላህ ሀይማኖትሸን አልቀየርሸም አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አሚን
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በአላህ ደምሪኝ እህታለም
@MT-ii4hl
@MT-ii4hl Жыл бұрын
እንኮን አልቀየረች ደግሞ ለዘፋኝ ምኖ አስደሰተሽ አለባበሶ ዘፈኖ የሙስሊም አለባበስ ይሄ ነው ዘፈኖስ በእናንተ ተቀባይነት አለው እንኮን እዛው ሆነች ጨፋሪና አስጨፋሪ እዛው
@helenahelena7617
@helenahelena7617 2 ай бұрын
@@MT-ii4hl አዎ እናተ የኢትዮጵያ የባህል ልብሥ መልበሥ ለእናተ ሀጥያት ነዉ?
@012345678952645
@012345678952645 2 ай бұрын
ወሎ የሐይማኖት ችግር የለም አላየህም ሙፍቲን እስላም ክርስቲያኑ የሚወዳቸው የእግዘብሔርን ሰው ።
@Alhamdulilah244
@Alhamdulilah244 Жыл бұрын
ወሎ ላይ የሀይማኖት ችግር የለብንም ወሎዬዎች ፍቅራቸው ያስቀናል ❤
@user-nd1uu9dg6j
@user-nd1uu9dg6j Жыл бұрын
በጣም ፍቅር ነን
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
Bertam tasqenalachihu selamachihu yibiza ❤🤲
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg Жыл бұрын
ሰውን ለማስደሰት የአላህ ድንበር መጣስ ምን ይሉታል
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg Жыл бұрын
ሰውን ለማስደሰት የአላህ ድንበር መጣስ ምን ይሉታል
@DunyaTube-uu8ic
@DunyaTube-uu8ic Жыл бұрын
ወደኔ ትዩብ ጎራ ብላችሁ ወዳጅ ሁኑኝ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አላህ ሂዲያ ይስጥሽ እናቴ ሙስሊም እህቶቼ ዱዐ አድርጉላት አላህ ተውበትን እንዲወፍቃት አትሰዳደቡ አትስደቧት ሙዚቃ አብሯት የኖረ ስለሆነ ዱዐ እናድርግላት ያረብ አላህ ይመልስሽ
@zebiderasfaw
@zebiderasfaw Жыл бұрын
አላህ ሂዲያ ይስጥሺ ከዚህ በሏላ ተዉበት አድርጊ ሞት ሲመጣ አያማክርም እናት አለም
@mekyaseyd5721
@mekyaseyd5721 Жыл бұрын
ትክክል😥😥😥😥😥ኣላህ ይቅር ይበላት እኛንም ከድህ ኣይነት ኣላህ ይጠብቀን🕌🕌🕌❤😥😥😥😥☝☝
@user-nx4dj6gz1w
@user-nx4dj6gz1w Жыл бұрын
ያአሏህ አሏህ በመጨረሻው እድሜሽ ሂዲያን ይስጥሽ ሙስሊም ነኝ ስትይ የተሰማኝ ደስታ ያአሏህ በጭራሽ ሙስሊም አትመስለኝም ነበር
@HhhhHh-nr2ct
@HhhhHh-nr2ct Жыл бұрын
እኔ ዱአ አድርግልሻለሁ አላህ በቁርአን ሂፍዝ ይቀይርልሺ ይሄሁሉ ጭብጨባ ለነገው አኼራሺ አይጠቅምሺን የኔቆንጆ ካሁን በሁላ ያለውን እድሜሺን በተውበትና በእቲክፋር የምትጨርሺው አላህ ያድርግልሺ
@atxlimoservice9379
@atxlimoservice9379 Жыл бұрын
አላህ ነው ሂዳያ ሰጪው ዱአ ብቻ አድርግላት መጀመሪያ እራስህ በርታ ለራስህ እርግጠኛ ሁን በተረፈ እንደዚህ እያላችሁ ነው ማህሙድ አህመድን ያራቃችሁት የከፈረው
@shemseiasultan5854
@shemseiasultan5854 Жыл бұрын
@@atxlimoservice9379 እውነትህን ነው ደርሶ ፍርደሰ ሰጪ የሆናሉ
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z Жыл бұрын
ሂድያ ከረበል ዓለሚን ነው አሏህ ሂድያ ይወፍቃት እናታችን ያረብ
@HAMER_1
@HAMER_1 Жыл бұрын
ይችን ኮሚንት የምታነቡ በመሉ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 😍😍😍💚💚💛💛♥♥
@user-jq1zx2bk3c
@user-jq1zx2bk3c Жыл бұрын
አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@zahara612
@zahara612 Жыл бұрын
የሠውን ልጂ እንደፈለገ የሚያገለባብጠው አላህ ተውበትን ይወፋቅሽ እናታችን አደጋ ላይ ነሽ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
ሙስሊም አትመስለኝም ነበር የኔ እናት እሄሁሉ ልጅ ማጣት ከባድ ነው አላህ ያጽናሽ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ
@user-ds5wl6yn4f
@user-ds5wl6yn4f Жыл бұрын
አላህ ሆይ ለማሪቱ ተውበት ወፈቀህ ደስታየን ሙሉ አድርግልኚ
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም እና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የጤና ፣ የፍቅር እና የደስታ ይሁንልን!!! መልካም በዓል ​የአምባሰሏ ንግስት ማሪቱ ለገሰ እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ የኔ ውድ እናት💚💛♥በጣም እኖድሻለን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ::
@seadayimam1138
@seadayimam1138 Жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይሥጥሽ እናታችን ካሁን በኋላ ተወበት አድርጊ 😥 ለነፍስችን እናሥብላት
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
ሳህ
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j Жыл бұрын
👍👍
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ሳህ
@user-fy9xy5ej5z
@user-fy9xy5ej5z Жыл бұрын
ሚስኩን ግርም ብሎኛል ሙስሊም መሆኖን አላህ ሂድያ ይስጥሽ የኔ እናት!!
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Жыл бұрын
ለራስሽ አስቢ በማ$
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Жыл бұрын
አሚን. ያረብ !!!
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
@@tigistmamo7604 ሙሰሊም በሰም ሳይሆን በተግባር ሲገለፅ ነዉ አሁንም አላህ ሂዳያ ይሰጣት ከዘፈን ምንም አታተርፍም ጌታዋን ማሰቆጣት እንጂ የተዉበትን በር አላህ ሳይዘጋብን ወደሱ ያቃርበን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ
@aminaaden2921
@aminaaden2921 Жыл бұрын
@@reyuyenu340 Amin
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን እንኳን አደረሳችሁ እያልኩ በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ አምላክ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እናንተ ለኛ ዩቲዩብ ለምንሰራም ሆነ ለሀገር ለቤተሰብ መሰረቶች ናችሁና🙏
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህቴ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬ
@wendimuterakeng3665
@wendimuterakeng3665 Жыл бұрын
ታላቋ የኢትዮጵያ ኩራት የሆኑት ክብርት ዶክተር አርቲስት ማሪቱ ለገሠ እንኳን ወደ እናት ሀገራቸው በሰላም መጡልን🙏🙏 እንድሁም በአለም የሙዚቃ ኢንደስትሪ ውስጥ የተካተቱት አርቲስት አስቴር አወቀም በሰላም ይምጡልን🙏🙏
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Жыл бұрын
አብዱ ከበደ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ከእናትህም ጋር ስለተገኘህ
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Жыл бұрын
ገና ዛሬ ሙስሊም መሆኗን ሳቅ የኔ ዘካታ😍😍😍😍😍😍😘
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
የጉ የወሎ ሰው ሁሉ በጁነው
@user-tp3yc8yi8l
@user-tp3yc8yi8l Жыл бұрын
ሙስሊም ናትዴ ገና ዛሬ ሰማሁ
@tube551
@tube551 Жыл бұрын
ብዙ አመቴ አውቃለሁ
@tititube9079
@tititube9079 Жыл бұрын
ሙስሊም ነች ቤተሰቦቿም ሙስሊም ናቸዉ የትዉልድ ሰፈሯን አቀዋለሁ ሰብስክራይ አርጋችሁ የማሪቱን ሀገር ጎብኙ🥰🙏🙏🙏🙏
@zuzubnitmohamde9011
@zuzubnitmohamde9011 Жыл бұрын
እኔራሱገናዛሬአወኩ አላህ ሂድያይስጥት በዚህእድሜዋ
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Жыл бұрын
ማርየ የኛ ዘንካታ እንወድሻለን የወሎዋ ንግሥት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥሽ
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c Жыл бұрын
ኦ ማርዬ ሙስሊም እንደሆነች አላውቅም ነበር የኔ እናት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
ሴብስክራይብ እእርግኝ የተዋህዶ ልጂ እሽ
@eneenenegni1212
@eneenenegni1212 Жыл бұрын
ማሪቱ ከልጅነቷ ጀመራ ነበር ሙዚቃ የጀመረችው አያቴ አብሮ አደግ ጓደኛዋ ናት ስለሷ ብዙ ትነግረኛለች የአንባሰሏ ንግስት የደሴዋ እመቤት እንኳን ደና መጣሽ
@zeynebzelelew1288
@zeynebzelelew1288 Жыл бұрын
አሜሪካን ሃገር የመስጊድ ችግር የለብንም ማሻ አላህ በጣም ብዙ ሙስሊሞች አለን በጣም ብዙ ብዙ ጀመአወች አለን ማሻ አላህ ገና መስጊዱም ሙስሊሙም ይበዛል
@yaredyared7496
@yaredyared7496 Жыл бұрын
ማን ጠየቀክ ስለ መስኪድ ?
@santemedical6802
@santemedical6802 Жыл бұрын
tell saudi arabia to help ethiopian christians build their church
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@najato8808
@najato8808 Жыл бұрын
ዉሰጂኝ እስኪ ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ አሜሪካ መኖር እፈልጋለሁ
@aminaaden2921
@aminaaden2921 Жыл бұрын
@@santemedical6802 And Vatican to build 🕌
@temuamare8436
@temuamare8436 Жыл бұрын
አናታችን ሺ አመት ኑሪል እማየ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
Kene lijuwa Amen
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
ማርዋ ለገሰ እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል እናት አለምዋ😍😍💐💐💐
@rosiemitu4543
@rosiemitu4543 Жыл бұрын
የኔ እናት ማርዋ እድሜሽን ያርዝምልን የኔ ወሎዬ የአነጋገር ዘየዋ እራሱ እንዴት እንደሚያኮራኝ እናቴን የምትመስለኝ ስታወራ ❤❤❤
@fatima-jk3mh
@fatima-jk3mh Жыл бұрын
እትዩ ማሪቱ በጣም ነዉ የምወድሽ በአላህ ወደ አላህ ተመለሽ ሞት አይቀር ለሁላችንም አሁን ዘፈን በቃሽ ለጀነት ቤትሽ ወደአላህ ተመለሽ ስወድ
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
ገድ ሙስሊም ነኝ አላህ ሀቲማሽን ያሣምርልሽ
@hikma8958
@hikma8958 Жыл бұрын
አሚን
@hayatmohmed2305
@hayatmohmed2305 Жыл бұрын
አሚንን
@hayatali4353
@hayatali4353 Жыл бұрын
አሚን
@aterera1047
@aterera1047 Жыл бұрын
ብሸቅ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 Жыл бұрын
አሜን
@user-ox5fb3mq7u
@user-ox5fb3mq7u Жыл бұрын
እኔ የመዳም ቅመምነኝ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የኢቶቢያንም ህዝብ በሙሉ አላህ ይጠብቃቸው
@bkhm6433
@bkhm6433 Жыл бұрын
ቲሽ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
አይባልም ለኩም ዲኒኩም ወል የዲ ሰዉን ለማሰደሰት ጌታሸን መክዳት አይጠበቅብሸም የተወለደ ልደት ሚያከብር ጌታ የለም።
@user-ox5fb3mq7u
@user-ox5fb3mq7u Жыл бұрын
@@reyuyenu340 ምነው ቄሮ ምን እሚመለከትህ ነገር አለ ስለኔ እምነት ያልኩት እኔ አተ አላልክ
@user-ox5fb3mq7u
@user-ox5fb3mq7u Жыл бұрын
@@bkhm6433 ክክክ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
@@user-ox5fb3mq7u አላሁ አክበር ምንድነዉ ያልሸዉ?? ቄሮ 😂😂😂😂😂😂😂ሶሪ እኔ ሰዉ ነኝ ሙሰሊም መሰለሸኝ ነበር መምከሬ አሁንም አይባልም ከሰማሸ ሰሚ ካፊር እንዲወድሸ ሙሰሊም እህትሸን መሰደብ ሙናፊቅነት ነዉ እሺ ቢገባሸ ከምንም ነገር በላይ ሰዉ እንዲወደኝ ዲኔን አላሰድብም ።
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
የኢትዮጰያ ልጅ ያማራልጅ ፈርጥ የዎሎ ዉበት ሁሌም የማይቀየር ድምጽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔዉድ ❤💃
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ የኔ እናት በስው ሀገር ሆኖ ሀዘን መስማት ህመሙ ከባድ ነው ከውስጥ አይወጣም ፅናቱን ይስጥሽ
@nanigebre3747
@nanigebre3747 Жыл бұрын
በፍቅርና በሰላም ከነልዩነቶቻችን መኖርን ከወሎዬዎች መማር ነው። ማርዬ የኔ ድምጸ መረዋ ጠንካራ እና ጎበዝ ሴት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ
@BELA18113
@BELA18113 Жыл бұрын
ከቴዲ አፍሮ ጋ አብረው የቅንብር ስራ ቢሰሩ እንዴት ደስ ይል ነበር ብርቅዬ አርቲስት ነች
@mahiwoloyewa6528
@mahiwoloyewa6528 Жыл бұрын
ባላፈ ተጠይቃ እንደሚሰሩ አውርታለች ቴዲ እሽብሏል🙏
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ዘሪቱ ሺ አመት ኑሩ ማነው የሚወዳት እንደ እኔ👍👍
@mamityisma3010
@mamityisma3010 Жыл бұрын
ደ/ር ማሪቱ
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
@@mamityisma3010 ya Dr. Maritu
@mulleralem178
@mulleralem178 Жыл бұрын
ኧረ ማሪቱ ነው 😅😅😅😅😅
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ የኛ ቆጆ ወሎየ❤❤❤!!
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
ማሪቱ በይ
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 Жыл бұрын
አላህ ሂዲያ ይስጥሽ እናታችን ዱኒያ ጠፊ ነች በቃ ተዉበት አድርጊ እናታችን በቃ በቃ ሙስሊም መሆንሽን ገና ዛሬ ሰማሁ ወላሂ ግን ይብቃ ሰዉ እንደመሆናችን ሞት አለበን እስከዛሬም መቆየትሽ እ በቃ በቃ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው የኔ እህት ስው ስላለ ሳይሆን እሱ መንገዱን ያሳያት እንደ አርስቲስ አሊ ቢራ
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 Жыл бұрын
@@eyarslaewarkneh4548 ሳህ አላህ ይምራት በቃ ይበላት መንገዱን ይመራት
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 Жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሺ አብሽሪ እማ አደርግሻለሁ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Жыл бұрын
የአምባሰሎ ንግስት እንኮን በሰላም በጤና ለሀገርሽ አበቃሽ ❤💕
@addisababa_
@addisababa_ Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የአዲስ አበባን አዳዲስ ቪድዮዎች በቻናላችን ታገኛላችሁ
@zamzamyasen5099
@zamzamyasen5099 Жыл бұрын
ልጃሥ ሙሥሊም ነው ንገሩኝ
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ማርዬ የአምባሠሏ ንግስት ለካ ሙሥሊም ነሽ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ❤🙏🙏🙏አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ለሞቱት ልጆችሽ ሺ ያርግልሽ ያለውን ልጅሽን እማ
@aglanzeyad6542
@aglanzeyad6542 Жыл бұрын
ሙሰሊም መሆኖ ደሰ ገርሞኛል አላህ ሂድያ ይሰጥሸ
@sadahalhabse3256
@sadahalhabse3256 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም በጣም ገርሞኛል አኡዙ ቢላሂ ያረብ መጨርሻየን አሳምርልኝ
@nebuwan8681
@nebuwan8681 Жыл бұрын
Eko
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በአላህ ደምሩኝ እህቶቸ
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
እኔ ራሱ በጣም ገረመኚ አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
ቅቅቅቅቅ ምንዋ ጋ ነው ሙስሊምነቷ ረቢ ሂድያ ይስጣት በስ እንጅ ሙስሊም አትባልም
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ መሆናችን ነው ደስ የሚለኝ አቤት አለባበስ አንቺ ብቻ ልበሺ ውበትሽ በጣም በጣም እናመሰግናለን ታሪክ የማይረሳው ስራ ነው ለአገር የሰራሽው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
እሪኩም የሚለው ሙዚቃ በስመኣም በጣም ተጫውታዋለች። ድምፇ ያው ነው። ደስ ይላል። የማሪቱ ድምፅ ደግሞ ያው የታወቀ ነው፤ ውብ ድምፅ ነው ያላት።💚💛❤
@tube3356
@tube3356 Жыл бұрын
የሙስሊም አርቲስቶች ተወይዘሮ ማሪቱ ተማሩ ተሷ የበለጠ ዘፋኝ የለም ግን ሀይማኖቷን አልቀየርችም በጣም ጀግና ጠካራ ሴት ናት አላህ እዲሜ እና ጤና ይስጦሽ አላህ አይቸግርዉም አሁንም ተሙዚቃ አላህ ያዉጣሽ አላህ በቃ ይበልሽ
@FiRlovee3952
@FiRlovee3952 Жыл бұрын
ያአላሏህ ማማየ አላህ ሂድያ ይስጥሽ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ እስከዚ እድሜሽ ያሳለፍሽውን ይቅር ይበልሽ አላህ ተውበትን ይወፍቅሽ ያረብ ጨነቀኝ ወላሂ
@meditube9150
@meditube9150 Жыл бұрын
የኔ ወሎዬ እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ አላህ ይሶብርሽ በሞት ላጣሻቸው ቤተሰቦችሽ የኔ እናት በሰው ሀገር ሁኖ የቤተሰብን ሞት መስማት በጣም ያማል ዘፈኑስ ይቅብሽ የኔ ውርቅዋ
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ፈጣሪ ሁላችንም እንዲህ በሰላም ለሃገራችን ዙረን ማርፈያችን በሰላም በጤና ከበተሰባችን አገናኝን።የኔ እናት ደስ ብሎናል እንኻንም ለሃገርሽ ሜረኢት በቃሽ💞
@ZeraYakob
@ZeraYakob Жыл бұрын
እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ ማሪቱ!
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 Жыл бұрын
ሙስልምነኝ ስትል እደተ ደስ እደለኝ አልሀምድልላህ አላህ ህድያ ይስጥሽ ያርብ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
ከምር እኔም ዴስ አለኝ ሀይማነቷን አለመቀየሯ
@sdfggsdfg357
@sdfggsdfg357 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@paulton1234
@paulton1234 Жыл бұрын
ዛሬ ደሴ ስትገባ መስቀል ያለው ቀሚስ ለብሳ ነበር።
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 Жыл бұрын
@@user-pv8ws9je1z ወላህ ዜሬ ኤፍብላይ ኮቻ ስተገባ መስቀል ያለው ቀምስ ለብሳ ሳይ እደት እደደነገጥኩኝ አሁን ነብሴ ተመለስች ድአ እናድርግላት ቶበት እደወፍቅት ያርብ እዳል ብራ
@addisababa_
@addisababa_ Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የአዲስ አበባን አዳዲስ ቪድዮዎች በቻናላችን ታገኛላችሁ
@user-ox8ot3bn3k
@user-ox8ot3bn3k Жыл бұрын
የወሎዋ ንግስት እንኳን በስላም ለሀገርሺ አበቃሺ😘🇪🇹😘
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 Жыл бұрын
ሙስሊም ናት አጃኢብ አላህ ተውበትን ይወፍቅሽ ለሁላችንም መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው ተውበት ያድርጉ እማማ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
አንቺ አድርጊ መጀመሪያ ጭንቅላትሽ ላይ ጨርቅ ስላረግሽ ጻድቅ ነሽ ማለት አይደልም እኮ ክክክክክ
@rim1060
@rim1060 Жыл бұрын
Sawi yafalgawin gaymanote makatal mabtu nawi. Mini agavashi
@jamilajal9132
@jamilajal9132 Жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 አኑቾ ሞን አነደደሽ ሆጀበ ኡኩ በመፅሀፍ ቅዱስሞ ተዙወል መፅሐፍ ቅዱስሞ ሱት ልጅ ተሸፈፉን ትልበስ ይለል ግን እኑቱ ረቆት ትህደሉቾ እየሱስ በመፁፉ ቅዱስሞ በቁረሄንሞ ነብይነወ ግን እነቱ አንድ አብን ክደቾ ስወለድሞ ወንድ ልጅ ተብሉ የተወለደዎን እየሱስን አመለክ ብለቾ ተመልከለቾ በመፅሀፍ ቅዱስ ዎስጥ አበዘኙ አድስ ክደን ዎስጥሞ በሉለሞ ብዙ ወንግሉቸ ዎስጥ ነብይ ነኙ ተልኩወሉኝ እየለ ይነገራል እየሱስ እነቱ ግን አይዱለሞ አመለክነ ብለቸ እየሱስን ተመለከለቾ የተሰሰትሽ ነሽ መቸሞ እወነትን ስለመትወዱነወ እንጀ ለእስልምና የለቾ ጥለቾ ነወ እደዘ የቀጠቀጠሽ
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
የአምባሰሎዋ ንግስት ማሪቱ እንኩዋን ለሐገርሽ አበቃሽ በጣም ጠንካራ ነሽ የቀረውን እስከ ልጆቹ ይባርክልሽ ለአንቺም ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ፀሐይም በጣም ጥሩ ሰው ናት እንወዳችሁአለን እናከብርአችሁአለን
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 Жыл бұрын
አረ ዘፈን ሀጢአት ነው ይላል ቅዱሱ ቃል ስለዚህ አልበም ለማውጣት የጌታ ፈቃድ ይሁን ባትሉ እላለሁ በተረፈ ቆንጆ ድምፅ አላችሁ ማሬ እንካን ለሀገርሽ አበቃሽ የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው ፈጣሪ ያፅናሽ ረጅም እድሜ ጤና ይስሽ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
በጣም ይማገረም ነዉ ማሪቱ መስልም ናት ሆ ይገረምል ፍጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጠሸ አይ ሀገር እናት በተወልዳችሁበት የአሁን ዘመን ልጅ ክፍፍልን ሀገሬ ፍጣሪ ሰላምሸን ይመልስልሸ ❤🙏🙏🙏
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
እኔም ደነገጥኩ ቲክቶክ ሠምቸ ነው ለማረጋግጥ ካደበቷ እዚህ የመጣሁት አላህ ሂድያ ይስጣት አይ ዱኒያ በዚህ እድሜ ሙዚቃ
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Жыл бұрын
እንኳን በሰላም በጤና ለ ሃገርሽ አበቃሽ ❤🤲 ላያስችል አይሰጥም የኔ እናት በጣም ብርቱ እናት ነሽ ያሉትን ያብዛልሽ በሰላም በጤና ያኖራችሁ ❤❤❤🤲🤲🤲
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ሙስሊሞች ግን ምነው የገነት በር ዘበኛ ነን አላችሁሳ ምናለ ስለራሳችሁ ነፍስ ብትጨነቁ ምናገባችሁ ስለሷ በየሄዳችሁበት እኛ ብቻ አዋቂ አትበሉ እናንተ ምን ስራችሁ እስኪ እራሳችሁን ፈትሹ🙄🙄🙄🙄
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 2 ай бұрын
እህታችን ስለሆነች ያገባናል
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 Жыл бұрын
የኔ ንግስት እንኳን ለሀገርሺ በቃሺ በሠውሀገር እንኳን ሀዘን ደስታእራሱአይቻለም አይዞችሁ እርጀምእድሜና ጤና ይስጥሺ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ
@wengaleamaha3751
@wengaleamaha3751 Жыл бұрын
በጣም ነው የገረመኘ ሙስሊም መሆኗን ዛሬ ገና ነው ያወኩት ፊታውራሪ አመዴም ሙስሊም መሆናቸው ያወኩት ያረፉለት ነው ይሔ ነው ኢትዪጵያዊነት እንደናንተ ያለውን ያብዛልን 😘🥰❤🇪🇹
@allahmdulilahrbintabdu9429
@allahmdulilahrbintabdu9429 Жыл бұрын
አላህ ቶበትን ይወፍቅሽ ይህ ሁሉ ልጅ ሙቶባት አላህ ላያስችል አይሰጥም ያረቢ አላህ በኢሳለምም ያጽናሽ ዘፈንን በቃሽ ይበልሽ ያረብ አላህ ያግራልሽ የኔ እናት ማርዬ አይዞሽ አድ ልጅ ማጣትም ከባድነው
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
እንወድሻለን ማሬዋ እረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥሽ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ደምሪኝ ዉዴ
@mohammedyasin4673
@mohammedyasin4673 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ስትል ወላሂ በጣም ደስ ነው ያለኝ አላህ ይጠብቅሽ 🙏ነገር ግን አንዳንድ ወንድሞቼ አለባበስ በማየት ብቻ የሚሰጡት አስተያየት አልተመቸኝም? ካሳለፈችው ሒወት ከኖረችበት አለም እስልምናዋን ይዛ መቆየቷ በእራሱ የአላህ ባርያ እና ወዳጁ መሆኗን ነው ያሳየኝ እምነት ከውስጥ እንጂ ከላይ አይደለም እነአጅሬ አሉ አይደል ከላይ መስለው ሲቀርቦቸው ውስጣቸው 👹 የሆኑ! በመጨረሻም እደ ሸሪዓዉ አህካም መመራት ግዴታ ነው ይህንንም አውቃለወ ነገር ግን ለእኔ ማሪቱ ጀግናናት👍 ዋናውነገር ካቲማ ሲያምር ነው ማሪቱእዬ አላህ በእስልምና እረጅም እድሜ ስጥቶሽ መጨረሻሽንም በሸአዳ ያርግልሽ🙏🕋
@seadaseid2984
@seadaseid2984 Жыл бұрын
ወላሂ ኮመንት እያየሁ ስድብ ብቻ ለምን ይሆን የኛ ልጆች በሄዱበት ስድብ ውይይይ
@lifeishard9951
@lifeishard9951 Жыл бұрын
​@@seadaseid2984 የተሳደበ የለም አላህ ህዳያ ይስጥሽ ማለት ስድብ ሆነ እንዴ?🙄
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q Жыл бұрын
የወሎዋ ንግስት ሺ አመት ኑሪልን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 Жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ የአምባሰሏ ንግስት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኛ ወሎየዎች ሙስሊም ክርስቲያን በፍቅር ነው ተከባብረን የምንኖረው
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
በሰደት ያላችሁ እቶቸ በሰላም ላገራችን ያብቃን በዱአ አንረሣሣ በሰው አገረ ከመቅረት ይሠውረን 👏👏👏👏
@user-yd4ph8ep2i
@user-yd4ph8ep2i Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@susutube6227
@susutube6227 Жыл бұрын
አላህ ሂድያውን ይስጥሽ እናቴ ለዚች ቀሪ እዱኒያ ብለሽ አሁን ወዴ ጌታሽ ተቃረበሽ እሱን መገዛት ነው ያለብሽ በቀሪ እድሜሽ
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Жыл бұрын
የኔ ንግስት ድምፀ መርዋዋ እዳች አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ💒💒💒💒💒💒🕌🕌🕌🕌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሪኝ እህቴዋ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
@@sebletube7412 በማርያም ስላልሽ ግን ማንም ቢለኝ አላልፍም በርቺ
@yaasminmaxamuud4314
@yaasminmaxamuud4314 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሺ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ማራችን የኛ ንግስት እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ነፍ አመት ኑሪልን 💚💛❤🙏
@addisababa_
@addisababa_ Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የአዲስ አበባን አዳዲስ ቪድዮዎች በቻናላችን ታገኛላችሁ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ዉዶቸ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
የአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌼🌷
@abdureamanaman6648
@abdureamanaman6648 Жыл бұрын
አላህ ትክክለኛውን መገድ ይምራሽ የአላህ የተውበት በር ሁሌም ክፍትነው ቶብቺ ይብቃሽ
@fatumaabderehman6791
@fatumaabderehman6791 Жыл бұрын
መርቷት እማ ሙስሊም ነኝ አለች እምነቷን አልከደች ዘፈን ነው የዘፈነችው ያ ሊላ ነው ዋናው እምነቷን አልካደችም የማይባል አትበሉ
@abdureamanaman6648
@abdureamanaman6648 Жыл бұрын
@@fatumaabderehman6791 ዘፈን ይፈቀዳል እያልሽ ነው ትክክለኛውን መገድ ብታቅ ዘፈን በዚህ እድሜዋ ባልዘፈነች ነው ሙስልም ነኝ ማለቷ ብቻ በቂነው እያልሽ ? ነው ከከከከ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Жыл бұрын
እረ እናታችን አላህ ኸድያ ይስጠወት ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሙስሊም ክርስቲያኑ ተከባብሮ የሚኖርባት ሀገር ናት እኛ የምንባላው በሶሻል ሚዲያ ብቻ ነው ክርስቲያን ጓዴኞች ውድድ🇪🇹💐🌹
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
ተባረኪልን የኔ ውድ 💞 እኛም እንወድሻለን 🙏🙏
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
@@gajsbbsjsnnajvsnana2134 🙏😘
@maheltendale
@maheltendale Жыл бұрын
የኔ ውድ እኛም እንወዳችኋለን❤❤❤😍😍😍😍
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
Esum eko awqew le poletika yemiyagacun tenkolegnoch silalu new. Fetari yalshifachew
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ትክክል እኛ አንጨካክንም
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 Жыл бұрын
ሙስሊም ነሽደ ገና ስስማ🤔 አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ማማ
@rimyoutube9063
@rimyoutube9063 Жыл бұрын
አላህ ህድያ ይስጥሽ
@user-mc5mq5cx8r
@user-mc5mq5cx8r Жыл бұрын
ማሩቱዬ የወሎ አድባር እናታችን እድሜ ይስጥልን
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p Жыл бұрын
በስመአብ በጣም ከባድ ነው ጠንካሮች ናችሁ እግዚአብሔር አሁንም ብርታትን ይስጣችሁ የሞቱትን ነፍስ ይማር የማይሞት የለም ሁላችንም ተከታይ ነን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ሰሞኑን ሚድያው ቀውጧል እኔ ግን አላወኳትም ሙስሊም ናት ነውዴ ያላችሁኝ አላህ ወዴቀልብሽ የመልስሽ የኔ እናት
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 Жыл бұрын
Eni melew muslim hona yemetzefenew eswa becha nat endi ?
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
እስከዛሬ ዘፈንሽ አሁን ግን ዘፈን በቃሽ ሀይማኖትሽ የሚያዘውን ስርአት ፈፅመሽ ወደፈጣሪሽ ተመለሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ትክክል ኮሜንትሽ ተመቸኝ
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 Жыл бұрын
Thank you haniye
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y Жыл бұрын
ማርየዋ የእኔ ዘንካታ የወለዋ መገን ጥንካሬሽን አለማድነቅ አይቻልም እንወድሻለሁ እማዬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያቆይልን ኑሪልን 💚💛❤👏
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
አላህ ቶበትን ወፍቆሽ በሂጃብሽ ተውበሽ ከዘፈን ወጠሽ ለማየት ያብቃን ያረብ የእኛንም መጨረሻ ያሳምረው
@zahraabdul6564
@zahraabdul6564 Жыл бұрын
እንኳን ለ አገርሽ አደረሰሽ የ እኔ እህት! እኔም አላህ ለ አገሬ ያድርሰኝ🤲🏽
@shambelakele3437
@shambelakele3437 Жыл бұрын
ሺ አመት ኑሪልን
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v Жыл бұрын
አኡዙቢላህ በዚህ እድሜዋእኮ አላህን ለመገዛት ዝግጁ አይደለችም ዛሬም ለመዝፈን ዝግጂናት እኮ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኚ
@zuzuali1491
@zuzuali1491 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@lifeishard9951
@lifeishard9951 Жыл бұрын
አሚን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ማርዬ... እንኩዋን ደስ አለሽ... እንኩዋን ለዝች ቀን በ ከይር አደረስሽ... የፈስስን ውሀ መሬት ይመጠዋል እንጂ አናፍስውም... ያንቺ ህመም.. የሄም ህመም ነው.. ሀዘን... ልብ ይስብራል.. ያውም በስደት ዋናው ይቺን ቀን ማየትሽ... ይሄምያልፋል ለሁሉም... ቀን አለው የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም ማራዋ.. ሆድ ይፍጀው አቦ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😘
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 Жыл бұрын
እኔ ዛሬከና አወኩ ሙስሊም መሆኗን የኔናት እድሜ ከጤና ይስጥሺ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬሬ
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w Жыл бұрын
ሙስሊም መሆንዋን ገና ዛሬ ነው ያወቅኩት እናቴ በጣም ነበር የምትወድሽ እነቴ ስለምትወድሽ እኔም እወድሻለው ሺ አመት ኑሪልን ❤❤❤😘😘😘
@zhulagabetube2080
@zhulagabetube2080 Жыл бұрын
እኔም አስቤ አላቅም
@hggu6240
@hggu6240 Жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይሠጠሸ አላህ ምን ይሣነወአለ ቶበት አደረገሸ ወደ ጌታሸ ተመለሺ ሙዚቃ ትተሸ
@lemmaeshetu968
@lemmaeshetu968 Жыл бұрын
ፈጣሪ የፈቀደ እለት ትመለሳለች እስከዚያ እናበርታት ከጎኗ እንሁን
@lewiaman
@lewiaman Жыл бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ።
@meazameles7307
@meazameles7307 Жыл бұрын
ሙስሊም መሆንዋን ያወኩት የቤተሰቦቹዋ ኢንተርቪው አይቼ ነው ግን ኢትዮጵያዊት እናታችን ናት ማርዬ እንዲህ ሁሉን ያማከልን ነን እኛ ኢትዮጵያውያኖች ጠላት ይፈር
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Жыл бұрын
ወይኔ ማርየ ገና ዛሬ ሙስሊም መሆኑዋን አወኩ ማሻ አላህ ተባረካላህ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ሙስሊም ክርስታን ወሎየ ድምቀት አድነት
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ደጉ የወሎ ሰው
@seadesalih8344
@seadesalih8344 Жыл бұрын
ቀሪ ሂወትሽ የተዉባ የንስሃ ያድርግልሽ
@susumohammed9985
@susumohammed9985 Жыл бұрын
ሱበሀነ አላህ ውስጤ ይጠራጠር ነበር ብዙ ቀሚሶቿ መስቀል የላቸውም ነበር ሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ማርየም ሂዳያ ይስጥሽ ይስጠን ከአፊያ ጋር
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 Жыл бұрын
ማርዬ የኔ ውድ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ!
@rimtube1335
@rimtube1335 Жыл бұрын
ወላሂይ ሙስሊም መሆኗን ዛሬ አወኩ አላህ የህዲኪይ ያርብብብብ 😘
@Boo900Aa-zj2is
@Boo900Aa-zj2is 3 ай бұрын
አላህ ሂዳያውን ይስጥሽ የኔ እናት ተውበት አድርጊ ዘፈን ይብቃሽ የጌታችን እዝነት ሰፊነውና ምህረቱን ጠይቂ እኔም አላህ ልብሽን እድመራው ምኞቴነው. በመቀጠልም እንኳንም. ለሀገርሽ አበቃሽ
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН
ማሪቱ ለገሰ ወሎ ኮምቦልቻ ገብታለች
9:16
Mamila Arts
Рет қаралды 131 М.