በሀዘን ምክንያት ነው ከሙዚቃ የራኩት…. የእኔ ሀብት ተጋኖ የሚወራው.. ድምፃዊት አሰፉ ደባልቄ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 843,775

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

ሰው ጋኑንን አይሰብርም ጠላው ስላለቀ bit.ly/3GJHTr3 ድምፃዊ ዲበኩሉ ታፈሰ ጃኖ ባንድ
በሀዘን ምክንያት ነው ከሙዚቃ የራኩት…. የእኔ ሀብት ተጋኖ የሚወራው.. ድምፃዊት አሰፉ ደባልቄ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 100
@nesibualagaw8282
@nesibualagaw8282 2 жыл бұрын
አሰፉ ደባልቄን የማይወድ ኢትዮጵያዊ የለም ኑሪልን እድሜ ከጤና ጋር!!
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
ተሳስበን ተደጋግፈን ያዝልቀን ሁሉን አልፈን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤😭😭😭😭
@annajon1887
@annajon1887 2 жыл бұрын
😭🤗😏🐱
@jafaroromotube1964
@jafaroromotube1964 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🤖🤖🤖🤖🤖🗣🗣🗣🗣
@liaaye3126
@liaaye3126 2 жыл бұрын
@Jafar Juntaw go to ur page
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 2 жыл бұрын
እድሜዬን ወደድኩት ለካ ያ ደግ ዘመን እንደዋዛ አለፈ እስቲ የዘመናችንን የዘመን ደግነት ለአዲሱ ትውልድ አሳዩልን
@merongetachew8808
@merongetachew8808 2 жыл бұрын
ያልታደልን የኛ ዘመን የተመረዘ ትውልድ ሆነን እያነባን አለን ዘመኔን ጠላሁት የድሮውን ስናይ የአሁኑ አንገት ያስደፋል
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 2 жыл бұрын
እሰፉ ደባልቄ የልጅነት ትዝታዬ ነሽ የኔ ደርባባ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@betselotmuche6230
@betselotmuche6230 2 жыл бұрын
ድምፅሺ ምንም አልተቀየረም የእኔ ቆንጆ እናቴ እንዴት እንደምትወድሽ💟
@senyetsisay8040
@senyetsisay8040 2 жыл бұрын
Yename Enate
@lililetel9128
@lililetel9128 2 жыл бұрын
Asefu you are amayzing lady man netsh yinebebal thank you ihtalem
@tezeratadegegne697
@tezeratadegegne697 2 жыл бұрын
Bnjnjjjijjkk
@SamsungJ-ij3kj
@SamsungJ-ij3kj 2 жыл бұрын
የነአሰፎ ዘመን የደግ ዘመን ነበር ክፍት የሌለበት ያ ዘመን ቢመለስ ደስ ይለኛል ሀገራችን ከዚህ ስቃይ ወታ ፆለቴ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@danielabraham5901
@danielabraham5901 2 жыл бұрын
Sikay yelelebet? Really?
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 2 жыл бұрын
ለዘፋኞቹ ሊሆን ይችላል እንጂ ያኔም መገዳደል ነበረ እናቶች ወንድ ልጅ ባልወለድኩኝ ብለው የተመኙበት የክፈለ ሀገር ጉዞ ችግር ነበረ በየቦታው ሽፍታው ህፃናት አይሉ አሮጊት ሹፌር አይሉ ቄስ በመንገድ እያስቆሙ እየገደሉ ስንት መከራ ነበረ ግን ሲያልፍ ስለሚረሳ ነው የኢትዮጵያ ታሪክ መገዳደል ነው ደስ የሚለው ስንስማማ ደግሞ እንረሳው አለን ደግሞ ስንጣላ የድሮውን እያነሳን ቁስል እናካለን የአሁኑ ግን የሚረሳ አይመስለኝም ምክንያቱም እያንዳንዱ ነገር የተሰራው ወንጀል በቪድዮ ነው ያለው ከባድ ነው ብቻ ታሪካችን መገዳደል ነው ፈጣሪ ብቻ በቃችሁ ይበለን
@belalilula6909
@belalilula6909 2 жыл бұрын
@@ruhamadelina356 eritrawyan dgmo bederg wetader btam yteseqayenbe yetegedelnbet yetarednbet metfo zemen nebere yemayresa tebasa 😭😭💔💔
@danielabraham5901
@danielabraham5901 2 жыл бұрын
@@belalilula6909 edia enante demo, ende ergo zimb beyebotaw tilik new.
@belalilula6909
@belalilula6909 2 жыл бұрын
@@danielabraham5901 ewnet siweta betam new yemyanad'dach engdi metfo tarik ayresam ::
@sseqota6300
@sseqota6300 2 жыл бұрын
ወ/ሮ አሰፉ ብዙ ትዝታዎችን ቀሰቀስሽብኝ። ስለ ሁሉም ነገር አመሠግናለሁ ተባረኪ።
@quaragonder4735
@quaragonder4735 2 жыл бұрын
የተባረክሽ አሰፉ ደባልቄ ባለሸ እውነተኛ ማንነት ; ለሰዎች ክብር ስላለሽ አድናቂሽ ነኝ❤ሕያው እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ❤😍
@danielderse1533
@danielderse1533 2 жыл бұрын
ወይኔ አሰፉ ደባልቄ ስወድሽ እኮ የልጅነት ፍቅር ያጣጣምኩት ዘፈኖችሽ ትዝ አለኝ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል በርቺ ሰው ሁሉ ሰርቶ የድካሙን ማግኘት አለበት
@epyemimo5214
@epyemimo5214 2 жыл бұрын
እረ እኛም አለን።
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት ታምሪያለሽ አየ ፍሲል የባህል ኪነት በጣም ልጅ ነበርኩ መድረክ ላይ ስተወጭ በጣም ህዝብ ይወድሽ ነበረ ሁሉም የዘመኑ ወጣት በጎንደር ከተማ ዘፈኑ ሁሉ በየቦታዉ እንዴዉ ክብረት አለም ነበር በጨረታዉ ዋዉ የእድሜን ግማሽ ወደ ኋላ መለሽኝ አሁንም እወድሻለሁ አሰፍየ
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
ሰይፍ አላወክበትም አሰፍየ ግን ምንሞ አልተቀየርሽም
@dagnegetnet3378
@dagnegetnet3378 2 жыл бұрын
አሰፉዬ የልጅነት ትዝታዬ ነሽ፡፡ ስላንቺ ብዙ ማለት ይቻላል፡፡ ነገር ግን አንቺ ብዙ ካልተዘመረላቸው ምርጥ የድምጽ ተሰጥኦ ካላቸው ጥቂት ድምፃውያን መካከል አንዷ ነሽ፡፡ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ፡፡
@annajon1887
@annajon1887 2 жыл бұрын
بحيوت ياش ايمسلنم نبر سلايحوش ديتنانن،🤗🌟👍
@minyichilengida2363
@minyichilengida2363 2 жыл бұрын
አሰፉዬ የዘላለሜ የፍቅር ውጥን የጀመርኩት በአንቺ ዘፈኖች ። እነዚያ የልጅነት ትዝታዎቼ ዜማሽን በሰማሁ ቁጥር ድቅን ይላሉ ። ከዘመናት በሁዋላ ስላየሁሽ ነፍሴ ሃሴት አደረገች ።ኑሪልኝ ።
@esubalewabraham2917
@esubalewabraham2917 2 жыл бұрын
ሴፍሻ እዴት እደምገልፅልህ ባላቅም ለረጅም አመታት ላያት ስፈልግ ነበረ ከምነግርክ በለይ ነው የምውዳት በስራዋ አሰፉ ዛሬ አንቺን በማየቴ ደስተኛ ነኝ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ
@Addistoday
@Addistoday 2 жыл бұрын
የአሰፉ ንግግሯ አይጠገብም ። ሰይፍ እናመሰግናለን!👏👏👏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
አሠፉ ሥወድሕ የኔ ድምፀ መረዋ ለእናትሽም ለወንድምሽም ነፍስ ይማር በጣም ቅን ሰው ነሽ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@meheretkebede9541
@meheretkebede9541 2 жыл бұрын
በአንድ ነጠላ ዜማ ምድር የሚጠባችሁ አስብበት ይሄ መማሪያ ነው። አሰፉ የምትገርሚ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@Jackson-arada
@Jackson-arada 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ።ማን እንደ ድሮ
@AmharawTeraraw
@AmharawTeraraw 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትክክል
@ethiopianairlines9881
@ethiopianairlines9881 2 жыл бұрын
Betame new yemewdate ❤❤❤💋💋💋😭😭😭
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 2 жыл бұрын
Yawunochma eyogne malet yabezalu
@solomonb9458
@solomonb9458 2 жыл бұрын
Asefu Debalke is an Ethiopian icon. I am very happy to see this Ethiopian queen in such a wonderful state. Respect🙏
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ በጣም ቆንጆ ድምፅ ነው ያለህ። የኔ ቆንጆ እያለ ከሚዘፍነው ያ አስቂኝ ዘፋኝ " ስሙ ጠፋኝ" አረ እንኩዋን ጠፋብኝ። ብቻ ከሱ አንተ 100% ትሻላለህ።
@genetgamlack8241
@genetgamlack8241 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@syitda2321
@syitda2321 2 жыл бұрын
ውስጣችን ሙሉ ሲሆን እንዲህ እንረጋጋለን። እርጋታሽ ውበት ነው። ዉቢቷ አሰፋ።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
አሰፉዬ ፀባይ ሰናይ የኔ ደርባባ ስላየንሽ ደስ ብሎናል እንወድሻለን❤❤❤
@hideatg6312
@hideatg6312 2 жыл бұрын
I never enjoyed any artist interview like this I went back to about 30 years and remember all my childhood friends, how young and innocent we were so many wounderful memories. And I can feel your pain too . The whole day I’m still saying WOW
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y 2 жыл бұрын
about 35 years ago approx was 13 years old when I gave asefu in the tegbared Konseret I snuck into it and when she was singing I hugged her and she laughed so warmly and hugged me so warmly I didn't even get such a warm umearmug from my mother and felt so warmly she made me feel love the first time thank you Asefu I wish you all love and happiness
@alexemmadebor3698
@alexemmadebor3698 2 жыл бұрын
Lucky you
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 2 жыл бұрын
ህህህምምምም😫 ትዝታ ከባድ ነው ጥሩ ነገር መቸም አይረሳም ትልቅ እቅፍም ለማቀፍ ጥሩ ልብ ይጠይቃል
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y 2 жыл бұрын
@@ferehiwottaye9062 definitely
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 2 жыл бұрын
So sweet!
@user-bi2xd4zj1y
@user-bi2xd4zj1y 2 жыл бұрын
እናቴ ና አክስቴ እንዴት እንደሚወዷት 😍😍 አሁንም ምንም ያልተነካ ድምፅ ፐ የሚገርም ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏🙏
@milan8639
@milan8639 2 жыл бұрын
She is the cutest and my first favorite artist of all the time! ❤️❤️❤️
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
በግንባር ለሚዋደቀው ለጀግናው ሰራውታችን ለአማራ ሀይል እና ለአፋር አይል ሁሉ እመም ክብረት አለም መታሰቢያው ይሁንልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💪💚💛❤
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 2 жыл бұрын
ክረምት እና ችግር አይቀርም ማለፋ:: ኢትዮጵያ ይሄ ክፋ ግዜ አልፎ ያሳየን::
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አልፎ ያሳየኖ
@essyaskarra9910
@essyaskarra9910 2 жыл бұрын
ዋው አሰፉ እስከዛሬም ድምፅሽ በነበረበት መልኩ መቆየቱ ያስገርማል ድንቅ ነው።
@webrstseleshi2292
@webrstseleshi2292 2 жыл бұрын
ኸረ ሰይፋ በህይወቴ እንደ አሰፉ ደባልቄ የምወደው የለኝም እባክህን አገናኘኝ
@mwoldu7926
@mwoldu7926 2 жыл бұрын
Seifu did great!
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 2 ай бұрын
አሰፉየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የልጀነቴ ዝካያት እናቴ በጣም ነው ምወዳት አችንም ቤተሰቦችሽን አቃለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፍጣሪ ያሳብሽን ይሙላልሽ ድምፀሽ እዳለ ነው😢😢😢
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ንግንግር ማንም አንድ ወርድ አላዋጣም ግን በዘር እና በቋንቋ ኢትዮጲያ እንዲህ መሆኗ ይገርማል፡፡ አሰፉዬ ተባረኪ አምላክ ይጠብቅሽ በእኔ በጣም ልጅ ሆኜ በቲቪ አይሸ ነበር ከኬኔዲ መንገሻ ጋር ስትዘፍኚ
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 2 жыл бұрын
እውነታዎች.... 💚የአስቴር አወቀ ድምፅ 💛የእርጎዬ ቤተሰቦች ድምፅ ❤የአሰፉ ደባልቄ ድምፅ እና የእኔ ኑሮ መቸም አይቀየር።
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 2 жыл бұрын
🥰😍👌
@layanrola7416
@layanrola7416 2 жыл бұрын
😂😂
@jenethussen3982
@jenethussen3982 2 жыл бұрын
ኮክክክክክክክ አብሽር ኑሮውስ ይቀየራል
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 2 жыл бұрын
😀😀😀አይዞን ኑሮ ይቀየራል መንፁህ ልብ መፀለይ ለፈጣሪ ታማኝ መሆን ከዛ መጣር መጣጣር ከዛ ፈጣሪ ይረዳናል
@genetgamlack8241
@genetgamlack8241 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
ምርጥ አርቴስት አስፉ ደባልቄ እንኳን አየንሽ በጣም አምሮብሻል
@wobebele579
@wobebele579 2 жыл бұрын
አሰፉ በራስ መተማመንሽን የስራ ሠው መሆንሽን ስነስርአትሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ።እድሜና ጤና ይስጥሽ ለልጅሸ ጭምር ።
@josephabraham7788
@josephabraham7788 2 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸውና ከማከብራቸው ጥቂት ዘፋኞች ኣንዷ ናት ኣሰፉ! ድምፇ ለኔ ህልም ነው!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር!!
@buzaendale9203
@buzaendale9203 2 жыл бұрын
አሠፉ ደባልቄ ሥላየዋት ደሥ አለኝ እናመሠግናለን ሤፉ
@cynthiababa8377
@cynthiababa8377 2 жыл бұрын
የኔ ልእልት ነሽ አሰፋዬ ትዝታዬ
@andualemmengistu9668
@andualemmengistu9668 2 жыл бұрын
አስፉ ድምጽሽ እንደ ትላንቱ እንደ ጠዋቱ ነው በጣም ነው የማደንቅሽ
@solomonalazar8812
@solomonalazar8812 2 жыл бұрын
እሷስ ዘፋኝ ናት ግን i am proud to you seifu 😀😀😀
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
የአገሬ ሰዉ ስወድሽ እኮ እማዬ ነፍ አመት በሰላም እና በጤና ኑሪልን የምወድሽ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ይገርማል ልጅ ሆኜ ነበር የማቅሽ አሁንም ለውጥሽ ብዙም አይደለም በጣም የማደንቅልሽ ባህልሽን አማርኛሽን አስከብረሻል አንዳንዶችኮ በ3 አመት ሲመለሱ አማርኛ እንደጠፋባቸው የሚያምታቱት ነገር በራስ መተማመን የሌላቸው ካንቺ ይማሩ
@asterbekele9478
@asterbekele9478 2 жыл бұрын
አሰፉዬ ድምጽ ብቻ ሳይሆን በጣም ጥሩ ጸባይ ያላት ኢትዮጵያዊት ናት: በጤና በእድሜ ይባርክልን
@truworkwube5569
@truworkwube5569 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በጣም ደስ ይላል ሁለታችሁንም እረጂም አድሜ ይስጣችሁ ቴዲንም እግዚአብሔር ይስበው።
@MS-dq7yh
@MS-dq7yh 2 жыл бұрын
የአብዛኞቹ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ትህትና ያስቀናል። የኛ ሰው ደስ ይላል። ፍቅር ከኤርትራ።
@joeambaye8681
@joeambaye8681 2 жыл бұрын
Danger - our final destination is mutual distruction and never ending war.
@hosanacutepie2875
@hosanacutepie2875 2 жыл бұрын
Thanks
@helenb8411
@helenb8411 2 жыл бұрын
ውይ ሰይፉየ በጣም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ ከ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷የልጅነትግዜየን መለሳችሁኝ አሰፉየ ምወድሽ እድሜና ጤና ይስጣቹ👏👏👏
@makdeaumer5555
@makdeaumer5555 2 жыл бұрын
የኛ እገሮቹ ባንዲራችንን ይረግጣታል ያቃጥላታል እያችው ሌላ እገር መሬት እንኳን መውደቅ የለበትም ክብር ለእገሬ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️✅
@gezegeta923
@gezegeta923 2 жыл бұрын
The most humble and golden voice! Love her! I will visit her when she is back!
@tilahunsalas8144
@tilahunsalas8144 2 жыл бұрын
That special and beautiful voice of hers is still intact! God bless her!
@munitdereje2994
@munitdereje2994 2 жыл бұрын
She is too humble.God bless you sister
@abdulazizemohammed7996
@abdulazizemohammed7996 2 жыл бұрын
Munit
@dawitazin1590
@dawitazin1590 2 жыл бұрын
በህጻንነቴ በጣም በፍቅር የምወዳት የኔ ኣሰፉ መጀመርያ ሳያት እምባየ እንደ ጉርፍ ወረደ ታሪክዋ ስሰማ ደግሞ እጅግ ኣዝኛለው የኣስመራ ልጅ ሆኜ ኣሜሪካ ነው የሚኖሮው እና ሁሉም ያለቹ እውነት ስለ ኣሜሪካ እንደዚ ሆነሽ ማየቴ ግን ደስ ብሎኛል
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
አሰፉ በጣም የምወዳት ሙዚቀኛ! ጨዋና ጎበዝ!!
@ermieduction3182
@ermieduction3182 2 жыл бұрын
Her music backed me those lovely childhood days.when I went to school I always listen her music.
@degelamalaje60
@degelamalaje60 2 жыл бұрын
አሰፍየ ከ32 አመት በጏላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ አይን አፋር ❤
@kasayeayele3658
@kasayeayele3658 2 жыл бұрын
Respect! Long Live Asefu Koo. Welcome back to your motherland after many years, our Legend. Conservative, Humble! Thank you for enjoying us and us to brought us to childhood memory.
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
አሰፍዬ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ዘፈንሽን እየሰማን ነዉ ያደግነዉ ኑሪልን
@kiflealemu8720
@kiflealemu8720 2 жыл бұрын
አሠፉ ከማደንቃቸው የእኔ ዘመን ሙዚቀኞች አንዷ ናት ፡፡ ከብዙ ዓመታት በኋላ ስላየኋት ደስ ብሎኛል ፡፡ አሁንም ድምጿ እንዳለ ነው ፡፡ ሠይፉ አመሠግናለሁ !
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
የምገርመው ይሄን ሁሉ አመት እዛ ኖራ አንድም ቋንቋ አትቀላቅልም እትዮ ውስጥ ያሉቱ ባሰባቸው እኮ ቋንቋ መደባለቅ
@rahelhaseb795
@rahelhaseb795 2 жыл бұрын
Awon, tekekel bleshal
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Жыл бұрын
ወሬ አታብዙ። አሜሪካ ኖሮ ሁሉ ነገሩ ጎንደር የሆነ አለ ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ቁጭ ብሎ ድብን ያለ ኒውዮርከር አለ። የገባው ያውቃል፣ እማታውቅቱን አትዘላብዱ ጠባብነታችሁን ነው እምታሳዩት።
@abejeabiy1491
@abejeabiy1491 2 жыл бұрын
You are in the heart of many Ethiopians', still the unforgettable 1980's melody is alive. Thank you so much Seifedin for inviting and helping us to see Our respected artist Asefu. God Bless our Country.
@peace4all178
@peace4all178 2 жыл бұрын
Mother’s love is unconditional. Long live Enate and all of your mothers.
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
You are very honest and humble person! Respect 🙏
@ebz1040
@ebz1040 2 жыл бұрын
አስፉ ምርጥ ስው ነች ተፈጥሮዋ ደግሞ ልዩ ግርም ትለኛለች ኢትዮጵያዊ በሀሏን ያላጓደለች ጨዋ ስርአት ያላት ነች ዘፈኗን ውድድ የማረግላት የጉርምስናዪን ግዜ በሷ ሙዚቃ ነበር ያሳለፍኩት አሁንም ድምፃ እንዳለ ነው እድሜ ቀጤና ይስጥሽ እስፉዪ የሴት ጀግና ዲሲ ላይ ከፍ ያልሽ ነሽ ሁልግዜ ከፍ በይ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ውዴ
@mengeshamulugeta8895
@mengeshamulugeta8895 2 жыл бұрын
አሰፉ ደባልቄ በጣም የማከብራት እህት ነች እድሜና ጤና ይስጣት
@shottellfit
@shottellfit 2 жыл бұрын
ልጅነታችንን ካደመቁልን ምርጦቹ አንድዋ ባለመረዋ ድምጻዊት አሰፉ ደባልቄ።እናመሠግንሻለን።እንወድሻለን።እድሜና ጤና ይስጥሽ አሰፉዬ። ሠይፉዬ አንበሳ ነህ።ኑርልን።
@selamnekulu1731
@selamnekulu1731 2 жыл бұрын
The song reminds me my childhood 😭 🇪🇷
@selenahaile1027
@selenahaile1027 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ወስጥ ያሉ ኮሜዲያን እንካን እደሰይፋ ዘና አያደርጉኝም ፈታ ነዉ ያረጋችሁኝ
@user-il6kb8cm6k
@user-il6kb8cm6k 2 жыл бұрын
አሰፉዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በድምፅሽ ብቻ ነበር የማውቅሽ መኖርሽን እራሷ አላውቅም የማይቀየር ድምፅ ዋው ሴፍሻ እናመሰግናለን
@danielkidane4527
@danielkidane4527 2 жыл бұрын
አሰፉዬ እንኳን ደህና መጣሽ እኔም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤናውን ያድልሽ ስልክሽን የሚያውቅ ቢኖር ቢልኩልኝ እደውልልሽ ነበር አድናቂሽ እና አክባሪሽ የሙዚቃ ስራሽንም አደንቀዋለሁ ትሁት እና እረጋ ያልሽ
@peacelove9531
@peacelove9531 2 жыл бұрын
you are amazing singer Happy to see you Asefu Debalke ,, You are so calm and beautiful , Love your music Emett kiniret Alem is super hit .. I remember my mom too , its hard to forget I feel you sis Mya They RIP ..
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 жыл бұрын
wow. she is so lovely. her voice is still the same. Seifusha zefagne bitten yawatahal. I loved her songs and still.
@tsegayyeman3173
@tsegayyeman3173 2 ай бұрын
እኔ ሰይፉ በጣም የምጠላ ሰው ጋብዞ የቀለም አስመስሎ ይዘልፋል ! ነገርግን አሰፉ ደባልቄ ሰለምወዳት ብቺ ይህን ቃለ ምልልስ የሰማሁት ለ አሰፉ ደባልቁ❤❤
@tessam8154
@tessam8154 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ይገርማል አሰፉ የልጅነት ትዝታዬን ነው ያመጣሽው ድምፅ ያው ቁርጥ የድሮው እርጋታዋ እንዴት ደስ ይላል መታደል ነው
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ባህሪ እንዳለሽ መገመት አያደጋትም እንኳን ፎቅ ኖሮት በስኒከር ጫማ አሚያቧርቅ ባለበት ዘመን ሀዘንን ድል መተሽ ስቃይን ረግጠሽ በአሸናፊነት ለራስሽ መኖርሽ ይመችሽ❤
@meirafw5419
@meirafw5419 2 жыл бұрын
She is so beautiful 😍 & Her voice is so vibrant.
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 2 ай бұрын
ስይፉ በጣም ይቀረዋል to be journalist ብዙ አዋቂዎች የሚሰሙት አይመስልም በማስተዋልና፣የተጠያቂዎችህን፣ማንነት ቀድመህ ጥያቄዬ ምን ምንድን መሆን አለበት ለዚህ ሰው ብለህ ግዜ ውሰድ ዝም ብለህ እንቶፈንቶ ጥያቄህ ያሳቅቀናል አድማጮችን
@andualemtadesse9124
@andualemtadesse9124 2 жыл бұрын
Amazing personality and kindness! Bless you!!
@alemdemissie1124
@alemdemissie1124 2 жыл бұрын
የዘፈን አድናቂ አይደለሁም But this lady is so humble. Bless you!
@MatuSala-7
@MatuSala-7 2 ай бұрын
U look so humble too Alem because we r attracted to z likes of us ,yeah?
@saaaasss2137
@saaaasss2137 2 жыл бұрын
አሰፏዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል አሁንም በጣም ቆንጆ ነሸ
@berhanu9307
@berhanu9307 2 ай бұрын
በእውነ በጣም ብዙ ጊዜ ኣሰባታለሁ ሰለየሁሽ በጣም ደሰ ብሎኛል የኔ ትውለድ ሰለሆንሽ ኩራት ይሰማኛል መልካም ስነምግባርሽን ይዘሸ ስለቆሽ በእውነት ብዙዎች ኣረዓያ ሊያደርጉሽ ይገባል!!
@Menelik27
@Menelik27 2 жыл бұрын
ኸረ ሰይፉ በጣም ጎበዝ ነህ።አሰፉ ደግሞ ድምጿ የድሮ አሰፉ ነች ይገርማል።እንኳን ደህና መጣሽ።
@kehugu
@kehugu 2 жыл бұрын
I had been to her bar in DC a couple of times. She is so humble and hard working.
@e39_m55
@e39_m55 2 жыл бұрын
What’s the name? if you don’t mind I want to go.
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 2 жыл бұрын
@@e39_m55 የእኛ ባር አሁን ከሷ ነው የሰማሁት😃
@e39_m55
@e39_m55 2 жыл бұрын
@@ferehiwottaye9062 huh “የእኛ bar “ ? 🙄😂 I live in Virginia for the past 3 years and never heard of it, maybe I need to get out more to habesha places..😂
@benawagash244
@benawagash244 2 жыл бұрын
ውይ!!!!አሠፍዬ!!!!ደጏ!!!!ቅኗ!!!!የዋሁዋ!!!!ስወድሽ!!!!ድምጽሽ ያው እንደ ልጅነትሽ እንዳለ ነው!!!በሰላም በጤና ያኑርሽ!!!
@gebeyawenbiale1734
@gebeyawenbiale1734 2 жыл бұрын
She is so kind !
@user-cu2ik1cy5d
@user-cu2ik1cy5d 2 жыл бұрын
የኔ እናት የናት ሞት የሆድ እሳት ነው የወንድምሽንም የናትሽንም ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን አይዞሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ ልጅሽንም አንችንም በሰላም በጤና አብሮ በፍቅር ያቆያችሁ ልጅሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ እወድሻለሁ
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
ስገርም ቀዝቃዛ ሽኩርምምምምምም❤ እንኳን በደህና መጣሽ❤️ አው ልክ ነሽ የኛ ሰዉ ስለሰው ያወራል እጂ ስለራሱ አያወራም ደግም ድምፅሽ እንደድሮው እንደነበር ነው ተጠቀሚበት
@redietad2142
@redietad2142 2 жыл бұрын
Beautiful lady ....she is sooo polite I luv how she speaks 💓
@sinnithm.6972
@sinnithm.6972 2 жыл бұрын
ዋውውውውው የልጅነት የጆሮየ ምግብ የሆነ ቅላጼ ድምጽ ኣስፉ ደባሊቄ ስለ ኣየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ከ 30 ዓመት በሃላ ነው ያየሁሽ ገና ልጅ ነሽ ያለሽው ጌታ ይባረኽ
@ethiopiayeneyene8265
@ethiopiayeneyene8265 2 жыл бұрын
የምወድሽ አሰፉ ድንቅ አርቲስት አንዲት እንኳን እንግሊዝኛ አትቀላቅል ይህን ሁሉ አመት ተቀምጣ ተመልከቱ የማንነት ብቃት የሰው ሀገር በረገጥን በማግስቱ እንግሊዝኛን መከራውን የምናበላው ቤት ይቁጠረን ብቻ አሰፉዬ ትለያለሽ
@rahelhaseb795
@rahelhaseb795 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-pz4gm8cr7d
@user-pz4gm8cr7d 2 жыл бұрын
በባንድራችን ደምቀዋል ባለሙያዎቹ ሀገር ወዳጆች
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ🇪🇹
@kukayordi1934
@kukayordi1934 2 жыл бұрын
የማይቀይር ድምፅ 😍😍😍
@enatyemaryamlj2283
@enatyemaryamlj2283 2 жыл бұрын
ይገርማል ይችን ዘፋኝ ልጅ እያለው አባቴ ሙዚቃዋን በካሴት እየገዛ ሲያጫውት በካሴቱ ላይ ፎቶዋን አይቼ እገረም ነበር ድምፁዋም በሚገርም ሁኔታ አልተቀየረም አሁን እንደዚህ በቪዲዮ ሳያት ተገርሜያለው ደስም ብሎኛል ❤️❤️❤️ ከምንም ነገር በላይ ደሞ ብልህና ታታሪ ሴት መሆኑዋ አስደስቶኛል😍😍😍 ቀሪ ዘመንሽን ደሞ እግዚአብሔርአምላክ በቤቱ እንዲያሳምርልሽ ምኞቴ ነው
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 2 жыл бұрын
ወይኔ አሰፉዬ!! እርጋታና አነጋገርሽ ድንቅ ነው።
@muluderbie3260
@muluderbie3260 2 жыл бұрын
😆😆😆በአሁኑ ስአት ድምፅ አለህ ገራሚ ቅኔ ነው 😆😆
@kasuanteneh8028
@kasuanteneh8028 2 жыл бұрын
😂😂
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 2 жыл бұрын
Bettam
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 2 жыл бұрын
እውነቷን ነው ድፍረት ካለ ማንም እየጮህብን አይደል።
@muluderbie3260
@muluderbie3260 2 жыл бұрын
@@abebeyenenew5795 ቀላል ይጮኻሉ 🤔የሙዚቃ ትርጉም ወደ መጮኽ ቀየሩብን 😆
@adyamtata3811
@adyamtata3811 2 жыл бұрын
Endeza new yalchew kkkkkk
@genetwoldearegay1527
@genetwoldearegay1527 2 жыл бұрын
Wow! She is Amazing!❤️
@tigista7276
@tigista7276 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር አሰፉ ስወድሽ እኮ እኔም አሜሪካ ነው የምኖረው ከ20 አመት በፊት ኢትዮጵያ እያለሁ ሁሌ አዳምጥሽ ነበር አሁንማ የልጆች እናት ሆኜልሻለሁ ግን ከልቤ ነው የምወድሽ በ15 እመቴ በፍንዳታ ጊዜ ነው የወጣሁት: ሳንድዬጎ ስትይ እዛ ነው የምኖረው: ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ እናመሰግናለን ሴፉ::
@bethela9060
@bethela9060 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሰው ማንንም ሆኖ ፈልጎ አልተወለድም። አሰፉ እኔ አላወራውም ይቅር ይቅር ብለሽ በዘፍንሽብት ሰአት የ16 አመት ሆኜ እናቴን ያጣሁብት ጊዜ ነበርና እሱ ዘፈን አዲስ ወጥቶ ሃዘንተኛ ሆኜ ጔደኛየ ጋር ሰው ቤት ሄደን ነብር የሰማሁት ተንሰቅስቄ ነው ያልቀስኩት፣ ቤት ሄጄ ታላቅ ውንድሜን እንዲገዛልኝ ጠይቂው፣ ሃዘንተኛሁኜ በዛ ካሴት አለቅስ ነበር። በጣም የምወድሽ ዘፋኝ ነበርሽ።
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
እንኳን ህይወትሽ እንዳሰብሽውም ባይሆን ረሳካልሽ. ልክ ነሽ ሁላችንም የማይነገር ታሪክና ስሜት አለን።
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 2 жыл бұрын
Nice to see asefu after long time Humble and she know what to say wow
@natynahu625
@natynahu625 2 жыл бұрын
በእውነት እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን
@wondwossengebreyesus6773
@wondwossengebreyesus6773 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው!!! የወጣትነት ትዝታችን! በህይወት ቆይተሽ ከብዙ አመታት በኋላ ለሀገርሽ በመብቃትሽ ደስ ብሎኛል። ወደ ዘፈን እንደተመለስሽ ዩቲብ ላይ ያደመጥኩት "እረኛው" የሚለው ዘፈን "ለኔ ፀሎት" ያልኩት የውስጥ ጩኸትሽና የሀገር ፍቅርሽን ይመሰክራልና ከልቤ አደንቅሻለሁ። መልካም ዘመንና ጤናን እመኝልሻለሁ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
አሰፉዬ ሁሌም ደህና ሁኝልን ኑሪልን አሁንም ቆንጅዬ ነሽ ።
@kassayezewdie2271
@kassayezewdie2271 2 жыл бұрын
አንበሳ 🦁 ነሽ፣ ጀግና፣ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ!!
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 2 жыл бұрын
She's so lovely and humble
@hayemiwendi5626
@hayemiwendi5626 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሲፉ ከድሮወቹ ቅርስ አንዶን አመጣህልን የሽመቤትንም እና ብርቱካንን ዱቦለን አቅርብልን
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 100 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 47 МЛН
ጄነራል ተፈራ እና ገዱ አንዳርጋቸው ምን አገናኛቸው?
42:05
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 3,1 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 2,6 МЛН