በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 13 | BeHig Amlak Season 2 Episode 13 | Ethiopian Drama

  Рет қаралды 187,293

Arts Tv World

Arts Tv World

5 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 205
@SADORATUBE
@SADORATUBE 5 ай бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏❤
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 5 ай бұрын
Amiiiiiiiiiinnnnnnnnnnn
@onefuny
@onefuny 5 ай бұрын
Amen
@DerejeGezu
@DerejeGezu 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@user-xf8ql8dq4l
@user-xf8ql8dq4l 5 ай бұрын
Amen.....🙏🙏🙏🙏
@fayachemeda6654
@fayachemeda6654 5 ай бұрын
amen
@techsador
@techsador 5 ай бұрын
ይህን ድራማ እንደ እኔ በጣም የተመቻቹ፣ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Funworld-yf8df
@Funworld-yf8df 5 ай бұрын
Berta
@mandesta2204
@mandesta2204 5 ай бұрын
ይህ ድራማ እውነተኛ የሀገራችን ሀብታም ነን ባዪች የህሊና ድሆችን ተግባር ቁልጭ አድርጎ የሚየሣይ ነው በርቱ ::
@negini7
@negini7 5 ай бұрын
ብዙ ምርጥ ድራማ አይቻለው እንደዚ አይነት ግን ዋው !!!!!!
@TheoDRoss-Tedi
@TheoDRoss-Tedi Ай бұрын
ቀ ዳ ዳ
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 5 ай бұрын
ክንዴ የንጉሥ ካራክተር መጫወት ያለበት ሰው ነው ነገረ ሥራው ሁሉ የጀግንነት ነው❤
@slmti5827
@slmti5827 5 ай бұрын
በጣም!
@Robell135
@Robell135 5 ай бұрын
ጌታን ይመቸኛል
@milu-tube18
@milu-tube18 4 ай бұрын
የክንዴ ትክክለኛ ስም ካወቃችሁ ንገሩኝ please
@slmti5827
@slmti5827 4 ай бұрын
@@milu-tube18 His name is ክንዴዋ😂😂😂😂
@milu-tube18
@milu-tube18 4 ай бұрын
@@slmti5827 😄😄😄 አትቀልጂ ከምሬ እኮ ነው ብዙ ስራዎቹ በጣም ድንቅ ናቸው ማሪያምምን he's great man 👏ግን እስካሁን ስሙን አለማወቄ ተናደድኩ 😌
@edentomas1244
@edentomas1244 5 ай бұрын
በሕግ አምላክ !!!! ምርጥና ምርጥ ድራማ !!😍😍😍😍
@missemebaite1994
@missemebaite1994 5 ай бұрын
የዚህ የድራማ ሱስ አዙሮ ሊደፋኝ ነው ብቃታቸው ጥራቱ ሁሉ ነገሩ አንደኛ ነው❤❤❤
@ethio4ever850
@ethio4ever850 5 ай бұрын
እኔም አዙሮ ሊደፋኝ ነው
@bituu126
@bituu126 5 ай бұрын
እየተንቃቃን ሆነ እንጂ
@tayiba4872
@tayiba4872 5 ай бұрын
ዋዉዉዉዲራማ ብሎዝምነዉ ይመቻችሁ አቦ
@TheoDRoss-Tedi
@TheoDRoss-Tedi Ай бұрын
ቀ ዳ ዳ
@woubeshetbelachew7138
@woubeshetbelachew7138 5 ай бұрын
ፊልሙ መልካም ይዘት ያለውና ትምህርታዊ ነው:: የምሰጠው አስተያየት ቋንቋ አጠቃቀምን ነው:: ፊልሙ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ እንደመሆኑ የቋንቋ አጠቃቀሙም እስከተቻለ ድረስ ሙሉ በሙሉ በአማርኛ መሆን አለበት:: እንግሊዝኛ ቃላቶች ብዙ ቦታ ሲሰኩ እየሰማን ስለሆነ ብታስተካክሉት የፊልሙ ውበትም ይዘትም ምሉዕ ይሆናል:: አማርኛ እንዲዳከም ለረጅም ጊዜ የተደረገውን ጥረት ባለማገዝ ወጥ አማርኛ ቃላትን በመጠቀም ቋንቋውን ልታዳብሩ የወቅቱ ተግባር እንደነ የግል ሃሳቤን ወርውሬአለሁ::
@fikerabi9151
@fikerabi9151 5 ай бұрын
*_ፈጣሪ_*_ ሆይ እንደ ዘሜ ያሉትን ወንዶችን ከምደረገፅ ያጥፋልን_ 😒
@birhangemechu1712
@birhangemechu1712 4 ай бұрын
አሜን 😂😂😂
@user-bc3qe5tq1h
@user-bc3qe5tq1h 4 ай бұрын
Are ynuru😂
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 5 ай бұрын
ባለ ስልጣን እና ሀብታሞች እንደዚህ ተገደልን አልተገደልን ጥላት መጣብን አልመጣብን ብለው ተሽቆጥቁጠው ነው እንዴ የሚኖሩት ባይኮን ይቅር 😢
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 5 ай бұрын
ክንዴ ዋዉዉዉዉ የንጉሥ ካራክተር መጫወት ያለበት ሰዉ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@magifikr4063
@magifikr4063 5 ай бұрын
ድራማ እናንተ ስሩ 👍👍👍👍👍👍
@habiibjacam-of4vg
@habiibjacam-of4vg 5 ай бұрын
ይህ ድራማ ማለት ሁለተኛ እረኛዬ ማለት ነው 👌👌👌
@Mydream1212
@Mydream1212 5 ай бұрын
Amazing ድራማ ❤ቸሩ እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን አሜን አሜን
@misganawayele
@misganawayele 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ድራማዎች ብበዙ በቃና ማንም አይጀጃልም ነበር
@onelove9191
@onelove9191 5 ай бұрын
ዳይሬክተር ጥበብን ይሰራታል ሶል ተባረክ በቃ ከቃላት በላይ ነው ስራቹህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪respect our brother's
@tigistya
@tigistya 5 ай бұрын
ሰለሞን አለሙ ፈለቀ ያለበት ድርሰት ሁሌም ጥርት ያለና አጓጊ ነው
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 5 ай бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ፤ ክንዴና ሚካኤል ታምሬ ዛሬ ሰቅለውታል፡፡ ግን ግን አንዳለችው ዘፋኟ ቆይ የወዳጅ ወንድ ልጅ ከኢዜል ፍቅረኛ ጋር አንዲህ በቀላሉ በመተማመን እህቱ ከዱባይ ህክምና አቋርጣ አንድትመጣና በችሎት ምስክርነት ቃሏን እንድትሰጥ አደረገ የሚለው ትዕይንት ትንሽ ባለፈው ከአባቱ ጋር እህቱ ውጭ ሄዳ እንድትታከም ሲያሴር ከታየው ጋር አይጋጭም? ነው short memory
@amanuelmeresa1358
@amanuelmeresa1358 5 ай бұрын
የልጁ ሴሰኝነት ፀባዩን አስቀይሮታል ብለህ ብታስብስ
@merigebru2816
@merigebru2816 4 ай бұрын
እውነት ያስተምራል ፈጣሪ ይባርካቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ym4qg3tj9u
@user-ym4qg3tj9u 5 ай бұрын
ስላም እና ጤና ለሁላችንም❤❤❤❤❤❤
@lijmayk2121
@lijmayk2121 5 ай бұрын
ዋው ብቻ ነው የሚባለው ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤
@NetsanetTucho
@NetsanetTucho 5 ай бұрын
መልካም ሳምንት ይሁንልን ሳሙንት በሰላም ያድረሰን ❤
@eliasabdella2475
@eliasabdella2475 4 ай бұрын
ይሄን ሲትኮም ባየው ባየው የማልጠግበው ነው ከደራሲው ጀምሮ ተዋኔዎቹን ጨምሮ በጣም አንደኛ ብየዋለሁኝ👏👏👏👏👏👏
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹከ እንደ ዘቤ ኣይነት ወንዶች ይጠብቀን😢❤
@momethio3664
@momethio3664 5 ай бұрын
ወዳጅ ዓይኑ😳 ተገልብጦ ልወጣ ነበር😅
@birhangemechu1712
@birhangemechu1712 4 ай бұрын
ክንዴ ጀግና ዋው
@user-ts4cu3zw6y
@user-ts4cu3zw6y 5 ай бұрын
ኸረ ይሄ ዘመነ የተባለ ጉድ ከድራማው አስወጡልን☹️☹️
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ዘሜ ሸክሻኪ ነው
@Sumeyadesalewu-ns5me
@Sumeyadesalewu-ns5me 5 ай бұрын
ከሱ የባሰ ቢመጣሰ😂😂😂
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@abelfekadu6589
@abelfekadu6589 5 ай бұрын
ለምንድነው በሳምንት ሁለቴ የማትለቁልን 😢😢😢
@Firiyyeshawa3764
@Firiyyeshawa3764 5 ай бұрын
Amri yane konjo❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 4 ай бұрын
Omg kinde you’re a king 🤴 your character is a king and you’re the best character ever
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 5 ай бұрын
አንደኛ ድራማ ይመቻችሁ አቦ ስላከበራችሁን ክበሩልን ❤😊
@fvv1680
@fvv1680 5 ай бұрын
ዋውውው ክዲ ጀግና🎉🎉🎉🎉
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 5 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ
@tarikmisganaw4226
@tarikmisganaw4226 5 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@misrak7932
@misrak7932 5 ай бұрын
yemedam kimemoch yet nachu isti alen belu be like
@user-ym4qg3tj9u
@user-ym4qg3tj9u 5 ай бұрын
Alen alen❤❤❤
@user-ym4qg3tj9u
@user-ym4qg3tj9u 5 ай бұрын
ስላም እና ጤና ለሁላችንም❤❤❤
@NetsanetTucho
@NetsanetTucho 5 ай бұрын
Well Come 🤝guest ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y 4 ай бұрын
It's a movie with a great actor, keep it up👌🏻
@user-nu8ph5ey4t
@user-nu8ph5ey4t 5 ай бұрын
Perfect true acting
@manayeabare3682
@manayeabare3682 5 ай бұрын
Wowa I really love this film please don't stop please my brother and sister konjo film
@tadeletanga7157
@tadeletanga7157 5 ай бұрын
It was really amaizing.
@user-cl3vw3up7c
@user-cl3vw3up7c 5 ай бұрын
ምርጥ አዲስ ለየት ያለ አክተር , በርታ !!!!!!!
@asterieweldamichael5455
@asterieweldamichael5455 4 ай бұрын
Azi no 1
@mishamoadena
@mishamoadena 3 ай бұрын
Wow Nice ❤❤❤❤❤
@Ethio1993
@Ethio1993 5 ай бұрын
ውይ ይሄን ድራማ እንዴት ደስ እያለኝ እንደማየው አትጠይቁኝ 🥰
@user-eu9vv3om8d
@user-eu9vv3om8d 4 ай бұрын
ዋው በጣም
@judyshiferaw3699
@judyshiferaw3699 5 ай бұрын
Wow wow wow well performance keep up the good work 👏👏👏
@etsegenetdemeke6044
@etsegenetdemeke6044 4 ай бұрын
I love this 😊
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 5 ай бұрын
በርቱልን ውይ ሥወዳችሁ❤❤❤
@abfele812
@abfele812 5 ай бұрын
እንዴት በፍቅር እንደማየው ይህ ድራማ እባካችሁ እንዳታቋርጡብን ደረጀ ካሳ ምርጥ ካራክተር ነበር ቀየራችሁት?
@alemayehufikade8133
@alemayehufikade8133 5 ай бұрын
nice one
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 4 ай бұрын
ወይኔ አይኑ ሲያስፈራ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
ዋው አጉዋጊ ሆናል ይሄ ድራማ
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️
@MohamedGaffar-gx2zq
@MohamedGaffar-gx2zq 4 ай бұрын
Une excellente série, bravo pour les acteurs et le réalisateur, ❤
@user-ju7to7bb5i
@user-ju7to7bb5i 4 ай бұрын
ክንዴ ምርጥ ጀግና
@almazsime4584
@almazsime4584 5 ай бұрын
Wow!
@DHT2721.
@DHT2721. 5 ай бұрын
ዋው ክንዴ
@user-pm7cu1jh1w
@user-pm7cu1jh1w 5 ай бұрын
ዋው ምርጥ ብቃት ክንዴን እንደ የሚወደው
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 5 ай бұрын
በርቱ የኔ ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤❤
@ethio4ever850
@ethio4ever850 5 ай бұрын
የዛሬው ይለያል❤❤❤❤❤
@hanaandualem7805
@hanaandualem7805 5 ай бұрын
Yabda new👏🏿
@makih.m6685
@makih.m6685 5 ай бұрын
ቀጣይ እጠብቃለን መልካም ሳምት አይዘሜ መጨረሳህን ማወቅ ጋጋሁ🥺🥺🥺❤❤🥰 ኑሩልኝ
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 5 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪
@BasliyosGezachew-vn9vy
@BasliyosGezachew-vn9vy 5 ай бұрын
ክንዴ ወይኔ ትወና ይችላልልልል👏👏👏
@user-lx7oo9vj2j
@user-lx7oo9vj2j 5 ай бұрын
የምወዳችሑ የኔልዩወች እንኳን በደሕናመጣችሑልኝ እሳምንትድረስ እየጓጓሑ ልሞትባችሑነዉ እባካችሑ ቶሎቶሎኑዉልኝ
@Henna1992
@Henna1992 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ov1em5qn9d
@user-ov1em5qn9d 4 ай бұрын
waw ክንዴ 🤘
@NatiNati-dc3ki
@NatiNati-dc3ki 5 ай бұрын
Wow megerm achrarse 👏
@sisay78
@sisay78 5 ай бұрын
በሕይወቴ ካየኃቸው ተከታታይ ድራማ የዝህኛው የበህግ አምላክ ይለያል በጣም አሪፍ ነው
@sihinshiferaw7232
@sihinshiferaw7232 5 ай бұрын
አሁን ላይ ይህን ድራማ ማየት አቁሜ ሰብሰብ አድርጌ ላየው ነው እያሰብኩ ነው
@fkrfkr7563
@fkrfkr7563 5 ай бұрын
ዋው ያበደ ነው የዛሬው
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 5 ай бұрын
ውይይይይይይ መጨረሻው ያበደነውውውውው
@fvv1680
@fvv1680 5 ай бұрын
🎉🎉🎉ዋውውው
@setotatube9709
@setotatube9709 4 ай бұрын
ደስ እሚል ድራማ ነው😍😍😍😍 ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እደዚህ አይነት ሕግ ቢኖር ኖሩ ስንቱ ፍትህ ፍለጋ ደም እንባ ባላለቀሰ ነበር😢😢😢
@HhNn-yv5zo
@HhNn-yv5zo 5 ай бұрын
ይህ ዲራማ ይለያል❤❤
@selamyeshi3131
@selamyeshi3131 5 ай бұрын
Knden yemiwed ❤😊😊
@user-yp8jd5co4p
@user-yp8jd5co4p 5 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም ለልቤ ግን እያሰባችሁ
@AeshanafTesfaye
@AeshanafTesfaye 5 ай бұрын
Wowwo
@emiye2521
@emiye2521 5 ай бұрын
❤❤❤
@ቃልዬ
@ቃልዬ 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-um1ec7ne4n
@user-um1ec7ne4n 5 ай бұрын
አት ክንዴ ስወዶት 😍
@addisabateneh5475
@addisabateneh5475 5 ай бұрын
ክንዴ 💪💪💪
@user-gh7tw8ex6f
@user-gh7tw8ex6f 5 ай бұрын
እበካችዉ በሳምንት ሁለቴ አሰይን ❤❤❤❤
@yrgg1047
@yrgg1047 5 ай бұрын
Ye ewunet betam new ye magagaw egzbiher selam fikiran andanta le hulachinam yesatang weganochachina 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
@user-gx8bf2ii4n
@user-gx8bf2ii4n 5 ай бұрын
Wawo እኛ ሀገር ድራማ አሁን ገና ጀመረ ምን አለበት በሳምን ሁለት ቀን ብታረጉት❤❤❤❤
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 5 ай бұрын
"😂😂😂😂ዘሜ በኤልዳ ላይ ይደረባል ወይ"
@Tsion25
@Tsion25 5 ай бұрын
ክንዴ❤❤❤
@user-vn3rw1ob8k
@user-vn3rw1ob8k 4 ай бұрын
እንደኔ የተመቸውማነው
@RozeRozee-tq5px
@RozeRozee-tq5px 4 ай бұрын
🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@user-jc6zk1fx6d
@user-jc6zk1fx6d 5 ай бұрын
ወላሂ ክንዴ እና የክንዴ ታዛዣ ስወዳቸው ኡፍ
@MubashirAhmed-gz9yr
@MubashirAhmed-gz9yr 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-po9se4kn8r
@user-po9se4kn8r 5 ай бұрын
የዛሬውማ ይለያል ❤❤❤❤
@asterabraha7968
@asterabraha7968 5 ай бұрын
ወይኔ የወዳጅ አይን ስያስፈራ በስምአብ እግዞ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 5 ай бұрын
👍👍👍👍🤲
@s0lomon150
@s0lomon150 4 ай бұрын
wow ክ ን ዴ
@user-kp7pp7bj6y
@user-kp7pp7bj6y 5 ай бұрын
ሀሳብ ምኞታቹ መዳኋኔአለም ይሙላላቹ❤❤
@menbere1865
@menbere1865 5 ай бұрын
ያበደ ነው የምር ቀጥሉበት
@Ffffffff7552
@Ffffffff7552 4 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ከአምስት ደቂቃ ቡሀላ አሳልፎ የሚጀምረዉ ?
@almaz7677
@almaz7677 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉👍👍👍
@chefardude2720
@chefardude2720 5 ай бұрын
Ethiopian version of prison break!
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 34 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 937 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 17 #9Gnaw Shi Part 17
34:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 604 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 38 "መሆን የምፈልገው..." pt.2
26:03
ማንደፍሮ ሙሉ  ፊልም Mandefro Full Ethiopian film 2024
1:39:18
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 8 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 25 МЛН
Все мы немного НИКА!
0:17
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 2,8 МЛН