በሕይወታችን ያሉትን ችግሮች መፍቻ ቁልፍ

  Рет қаралды 136,075

Dawit Dreams

Dawit Dreams

4 ай бұрын

በሕይወታችን ያሉትን ችግሮች መፍቻ ቁልፍ @dawitdreams | Ethiopia | Ethiopian | Netsanet Zenebe | breakthrough @Dawit Dreams CLIPS
In today's video on our weekly program, "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና," we have the pleasure of hosting Netsanet Zenebe, a renowned hypnotherapist and a dynamic businessman. Netsanet Zenebe will be sharing valuable insights on various topics, including business, personal life, and the importance of being thankful.
During the episode, Netsanet Zenebe will draw from his extensive experience as a hypnotherapist to provide practical advice on achieving success in business. His expertise will shed light on the power of the mind and how it can be utilized to overcome challenges and reach new heights in the business world.
Furthermore, Netsanet Zenebe will delve into the significance of maintaining a healthy personal life alongside professional endeavors. He will share strategies for achieving work-life balance and creating a fulfilling and harmonious lifestyle.
In addition to business and personal life, Netsanet Zenebe will emphasize the importance of gratitude. He will discuss how cultivating a grateful mindset can bring about positive changes in various aspects of life, including relationships, well-being, and overall happiness.
Join us for this captivating episode as Netsanet Zenebe shares his wisdom and insights on business, personal growth, and the transformative power of gratitude. Get ready to be inspired and motivated to take positive steps towards achieving your dreams. Don't miss out on this opportunity to learn from a true expert in the field. Subscribe to our channel and embark on this transformative journey with us. @dawitdreams @abrhamdreams
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook: - DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #Ermiyasamelga, #Motivation, #Transformation, #Meripodcast, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

Пікірлер: 167
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 4 ай бұрын
የህይወት ሀኪም. ነጻነት ዘነበ. ዘርህ እደ አሸዋ ይብዛ አይ ልዮ ሰው ነክ❤
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@hanandesalegn9375
@hanandesalegn9375 4 ай бұрын
ለሚያፈቅሩት ሰው ራሰን ከመጣል በላይ ምን ስጦታ አለ ታድለሽ ሰብሊ እንደ ነፂ ያሉ ባሎችን ያብዛልን አሜን....
@user-tg9xx4ne4m
@user-tg9xx4ne4m 4 ай бұрын
የህይወት ትርጉም የገባው ጀግና ነጺዬ አባቴ
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 4 ай бұрын
አዎን እንኳን ቆመው አጨበጨቡልሕ እንኳን ደግመው አጨበጨቡልሕ ዕድሜዬ 68 ነው የራስሕ ተሞክሮ ጭምር ሳይንሳዊ በሆነ ሁኔታ ሁሉንም በሚጠቅም መልክ ክርስትያን ሙስሊም ሳትል ኮረኮርከን በዋትስ አፕና በቴሌግራም ለቤተሰቤና ጓደኞቼ ለ80 ሰው ሼር አደረግሁት እጅግ በጣም ማራኪ መሣጮ አስተማሪ ነው። ከልብ ከልብ እናመሰግናለን
@sileshidem296
@sileshidem296 Ай бұрын
Selam endet nek wondime
@brhanetamrat9240
@brhanetamrat9240 4 ай бұрын
ምናውቀው ነገር ባንተ ሲወራ ሃይል አለው ነገሮች ምታብራራበት መንገድ ከራስህ ጋር ስለምታያይዘው ቀለል ይላል ። ዕድመ እና ጤና ላንተ ይሁን
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 ай бұрын
ወንድማችን ነፃነት እናመሰግናለን በተለይ ስለ ሰብሊ ስታወራ በጣምነው ደስ የሚለኝ ትዳሩንና ቤተሰቡን የሚወድሰው ለሀገር በረከት ነው ሌላው ሰብሊ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዳዊት ድሪምስ እና አብራችሁ የምትሰሩትን ሁሉ ከልብ አመሰግናለው❤❤❤
@Ayni_____
@Ayni_____ 4 ай бұрын
የምርም እውቀት ብቻ ሳይሆን የህይወት ትልቁን ቁልፍ እንድንፈልግ አድርገህናል 🥰እናመሰግናለን
@MikiTube663
@MikiTube663 4 ай бұрын
እሱ ሳይሆን እራስክን አድርግ በሰው ሳይሆን በራስ ተማመን
@fikirit7671
@fikirit7671 4 ай бұрын
#$
@Saleamlak-qn9tb
@Saleamlak-qn9tb 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዳዊት እና ነጻነት
@-zq1qz
@-zq1qz 4 ай бұрын
ነፂ የሕይወቴ መብራት ነው እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ና ጤና ይስጥልኝ
@user-xb3jt2iv5h
@user-xb3jt2iv5h 4 ай бұрын
ነፂ የኔ ምርጥ መምህር ሁሌም እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁኝ ያንተ ተማሪ በመሆኔ ከዛ ድብርት ወጥቼ ዛሬ ሂወትን በደስታ እየኖርኩ ነው ተመስገን አምላኬ
@betelhemsisay833
@betelhemsisay833 Сағат бұрын
Netsiye you are my role model
@hiwetmedia2683
@hiwetmedia2683 4 ай бұрын
የተግባር ሰው የሚገርም ትምህርት ነው amazing እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉
@AlebachewTube
@AlebachewTube 4 ай бұрын
በእውነት ይህች አገር እና እኛ ዜጎቿ በእናንተ ተስፋ አላት፣ አለን፡፡ ወዳጆቸ በርቱልን፡፡
@DestawAdno
@DestawAdno 2 ай бұрын
ምርጥ ምክር እናመሰግናለን ነፂ እና ዳዊት
@DanieltarikuDani
@DanieltarikuDani 11 күн бұрын
ሰላም
@kemalkak1448
@kemalkak1448 2 ай бұрын
የማይሰለች መምህር ነፃነት ዘነበ💚💚💚💚
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 4 ай бұрын
ቃል የለኝም ኡፍ እድሜ ይስጥ🥰🙏
@All_628
@All_628 4 ай бұрын
"...ምርጡ መድረክ የዳዊት ድሪምስ መድረክ ነው" እውነት ነው ከምርጥም ምርጡ! ነፂ ትምህርትህ ሁሉ ለችግር መፍትሔ ነውና እናመሰግናለን። ዴቭም ነፂም ከነቤተሰቦቻችሁ ሰላም፣ጤናና ረጅም እድሜን ያድላችሁ።
@wasemegersa8184
@wasemegersa8184 4 ай бұрын
በ አውነት ራዕዩን የኖረ ሰው ነህ ነፁ እኔ ትልቅ ምስክር ነኝ ምክንያቱም ህይወቴ በአወንታዊ መንገድ እየተለወጠ ነው. ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላንተ አና ለመላው ቤተሰብህ ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@tebakinegn-ww4sf
@tebakinegn-ww4sf 4 ай бұрын
በተግባር የሚገለጥ ትምህርት ነዉ። ተባረክ ነፂ
@BMTEC_Entertainment
@BMTEC_Entertainment 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ❤
@MamenSelomun-dj3hh
@MamenSelomun-dj3hh 12 күн бұрын
ምርጥ ሰው❤
@Senayit28
@Senayit28 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው በጣም ነው የምናመሰገነ dave&nets❤❤❤❤
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 4 ай бұрын
ቅዱስ ምካኤል ይጠብቅህ ወንድሜ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ❤❤
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 4 ай бұрын
Wow thank you for important speech Netanet and Dawit Dreams 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@samsime8198
@samsime8198 4 ай бұрын
Thanks nesti for the inspiration and life changing speech! 🙌 👏 🙏
@astertube5406
@astertube5406 23 күн бұрын
አሁንም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹው ነፂ
@Caanu57
@Caanu57 4 ай бұрын
egziyabiher hiwetehn yabralek natse
@fantu9185
@fantu9185 4 ай бұрын
This is true! Challenge is a gift. I love it. Thank you
@wegayehudemisie5189
@wegayehudemisie5189 3 ай бұрын
Thanks Netsi
@Dannytube46
@Dannytube46 4 ай бұрын
outstanding training thanks net oh my God seble Mother wow
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 4 ай бұрын
Thanks Dev &neti
@fitsumtesfaye907
@fitsumtesfaye907 4 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤ኑሩልን
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 2 ай бұрын
የመይሠለች ሠዉ ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@FevenYoseph-ku7wz
@FevenYoseph-ku7wz 4 ай бұрын
Thanks Netsi 🙏🙏🙏
@TeferaDeselegn
@TeferaDeselegn 3 ай бұрын
ተባረክ አመሰግናለሁ። ።
@user-jv4cw1fx6k
@user-jv4cw1fx6k 4 ай бұрын
እናመሰግናለነ ❤
@fikertegirma554
@fikertegirma554 3 ай бұрын
I love these guy❤
@mekiyaweriku6676
@mekiyaweriku6676 4 ай бұрын
እናምስግናለን👌🏻
@FikremariyamFikadu-i3u
@FikremariyamFikadu-i3u 3 күн бұрын
Nts8 thanks betam yhnn edl magegnet berau wow new
@muhammedabdulkerim8356
@muhammedabdulkerim8356 4 ай бұрын
Thanks Dawit dreams And netsanet.
@pharmatips2916
@pharmatips2916 4 ай бұрын
thanks Dave!!!
@naomibeyene9742
@naomibeyene9742 4 ай бұрын
Inspiring and powerful speech!
@YET64
@YET64 4 ай бұрын
Great presentation as usual. Amazing.
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 4 ай бұрын
Much respect 🙏🙏🙏🙏
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 4 ай бұрын
የቅዱስ ሚካኤል ኣምላክ ክበር ተመስገን ❤❤❤❤
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 4 ай бұрын
Love Those Who Will Love You When You Have Nothing
@ybcivilengineeringdesign1715
@ybcivilengineeringdesign1715 26 күн бұрын
እናመሰግናለን
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 4 ай бұрын
🥰🥰ጀግና
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 4 ай бұрын
Woow legend mind big respect 😊
@user-ip2gt7sk8d
@user-ip2gt7sk8d 4 ай бұрын
❤❤❤የ ሰዉ ን ኣእምሮ ሃኪም❤
@Siraj619
@Siraj619 4 ай бұрын
thanks so much
@ibsashowG7
@ibsashowG7 4 ай бұрын
Wowow
@AbdurehimTemam-h2c
@AbdurehimTemam-h2c 11 күн бұрын
Thank-you naghy ❤
@AlexanderFisseha
@AlexanderFisseha 4 ай бұрын
Watching this 8 seat lelit, Thank you netsi for all your contributions.
@BIRTUKAN-hb1ih
@BIRTUKAN-hb1ih 4 ай бұрын
Thanks brother !
@serkalem4543
@serkalem4543 4 ай бұрын
May God bless❤❤❤
@user-ev3uh3hh9y
@user-ev3uh3hh9y 4 ай бұрын
Thx netsi
@haymit3710
@haymit3710 4 ай бұрын
Egziabher ymesgen endeante aynet dnk memhr sleseten🙏
@srtarekechdeboch3839
@srtarekechdeboch3839 3 ай бұрын
Thank you so much God bless you are a great 👍
@getahundesalegn4365
@getahundesalegn4365 4 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ 👍
@Englishmusic-qi9fp
@Englishmusic-qi9fp 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@hayattube4240
@hayattube4240 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ❤❤
@f2world-ne7xb4wq1e
@f2world-ne7xb4wq1e 4 ай бұрын
ነፂ ጀግና ❤❤
@Haftom-en8gl
@Haftom-en8gl 4 ай бұрын
በጣም ደስይላላል ነፂ
@user-yu8nn4yg7v
@user-yu8nn4yg7v 4 ай бұрын
Egzabher ybarkachu nurulign❤❤❤
@AbduetupAhmodetpiy-tx8fq
@AbduetupAhmodetpiy-tx8fq 4 ай бұрын
Thanks bro
@LovelyBackgammon-dy6ou
@LovelyBackgammon-dy6ou 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አንተ ድንቅ ሰው❤
@Blackqueen_Tsedy
@Blackqueen_Tsedy 3 ай бұрын
Great speech👌🏾👏🏾❤️
@user-sc4km7mn3b
@user-sc4km7mn3b 4 ай бұрын
I always amazed by Nesi🎉🎉🎉
@SosinaEshete
@SosinaEshete 4 ай бұрын
waaw betam nazise amazing ❤❤❤❤
@mhratebarhaasfa2492
@mhratebarhaasfa2492 3 сағат бұрын
❤❤❤
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 4 ай бұрын
Wooow Nesti Yehiwet Meseret yalew Temehret New Kene Mulu Betesbik Tebarekilin!!!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@yisodop673
@yisodop673 4 ай бұрын
Wow amazing financial IQ peson thanks
@mesialayu8947
@mesialayu8947 4 ай бұрын
ነፂ የህይወቴ አስተሜሪ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ ደጋግሜ አዳምጥሀለሁ። እያስተማርክ ታዝናናለህ አመሰግናለሁ
@TadeseKassa-wn7ov
@TadeseKassa-wn7ov 4 ай бұрын
በናንተ በጣም እባረካለሁ ተባረኩ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን🙏
@user-kj6ne1fm5u
@user-kj6ne1fm5u 4 ай бұрын
ማዓረይ❤
@ZuriyashworkShemsuawol
@ZuriyashworkShemsuawol 2 ай бұрын
Ewnt walahi awko yeftren yawekal
@user-ze8co5hl4r
@user-ze8co5hl4r 4 ай бұрын
በጌታ ስም እግዚአብሔር ይባርክህ
@HayatIbti
@HayatIbti 3 ай бұрын
Hule ante betkerb ❤❤
@YET64
@YET64 4 ай бұрын
The presentation was truly enlightening, offering invaluable insights. The life journey of Nesant and Sebel is ripe for documentation, serving as a beacon of inspiration for others navigating challenges. Their ability to confront adversity head-on and triumphantly say no to problems is a model worth emulating, showcasing the power of resilience and determination in overcoming obstacles.
@DagmBoss
@DagmBoss 4 ай бұрын
My life docter lv you zemenachu hulu ybareklg
@TigstTesfaye-wc4tx
@TigstTesfaye-wc4tx 4 ай бұрын
ችግሬን ተቀብዬ እንዴት እንድምፈታው ስላስተማርከኝ በጣም በጣም አምሰግናለሁ.
@ThasfanishThasfanish
@ThasfanishThasfanish 8 күн бұрын
Dave Tena edema yestehe
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 4 ай бұрын
ነፃነት ዘነበ እድሜህ❤ ይርዘም
@destakeremela-pl4uh
@destakeremela-pl4uh 3 ай бұрын
for me real Ethiopian motivator Nesti. May GOD bless and much Love to you and to your family. 🥰🥰🥰🥰
@user-zf2fm2el3l
@user-zf2fm2el3l 11 күн бұрын
ትውልድ አትሸወድ ……………………… የቅርቢቱ ዓለም ስኬት አዳማዊው ምጡቅ ድካም ጥቂት ቢያጠቃቅም እንጂ ጥምን ቆርጦ አያረካም። መሰልጠንን የተጣባ ፣ የማሰይጠን አካሄድን፣ ልንነቃበት ይገባናል ፣ ከወደድን እንድንድን። በአላህ ይሁንብኝ በስልጠናው መድረክ በማነቃቂያ መልክ ወደ ትውልድ ቀልብ እንዲሰርጉ የሚደረጉ መልዕክቶች በአብዛኛው ውለው አድረው ከፈጣሪ የሚያጣሉ የጥመት መርሆዎች ናቸው። "እንዴት ?" ለምትሉ ፈጣሪን የመገዣ እምቅ አቅማችሁን አዱንያ ላይ በማተኮር እንዳትበሉ።በከንቱ እንዳታቃጥሉ። የሚለውን መለኮታዊ ጥብቅ ማሳሰቢያ ለማስታወስ ነው። ብታምኑም ባታምኑም የሰው ዘር ፍጹም ጠላት በሆነው በሸይጧን ፊት አውራሪነት እና ባለሟሎቹ በሆኑ በአዱንያ ባሮች የተቀናጀ ፕሮጀክት የአላህ ባሪያዎችን ከጀነት ጉዞ አዘናግቶ ወደ ጀሀነም እሳት ለመክተት በረቀቀ ስልት እየተሰራ ይገኛል። ፈሳድ በበዛበት መጠነ ሰፊ ሰዋዊ አስተምህሮት በተለይም የሙዕሚኖችን ቀልብ/Mindset/ ለማብከት እለት በእለት ጥረት እየተደረገ ይገኛል። ምኞት እንዲሰምር ፣ ህልሙም እንዲሳካ ፣ ሰው ምንም ቢፈጋ ራሱን ሊያረካ ፣ ምን በሙሉ አቅሙ ቢሰራ ዓለሙ፣ ጸረ ሓቅ ክህደት ያደነቃቅፋል፤ የአዱንያው ኔትወርክ አይፈቅድም ሲስተሙ። በመሆኑም በተቻለን መጠን ፈጣሪ ለሰው ልጆች የሰጠውን የህይወት መርህ ሓቁን በሚያስክድ ሰዋዊ ቀመር ቀይረን አንዳንተዳደር ትውልድን አደራ ለማለት ነው ። በነገራችን ላይ አንድ አምላክ ፈጣሪ የለገሰንን ተቆጥሮ የማይዘለቅ ጸጋ እያወቀ እንኳ ከመሞታችሁ በፊት "በሙሉ አቅማችሁ እኔን አምልኩኝ( ተገዙኝ)።" አለን እንጂ ማንንም የመጠቀ የፈጠራ ባለቤት ፣ ሀብታም ፣ ታዋቂ ሰው እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ሳትሆኑ አትሙቱ አላለም።ለዛውም "ሠልማችሁ እንጂ አትሙቱ " ማለቱ ሸይጣን ብቻ የማይወደው አለማቀፍ ሓቅ ነው። የላሚትዋ ምዕራፍ البقرة 2:132 وَوَصَّىٰ بِهَا إِبْرَاهِيمُ بَنِيهِ وَيَعْقُوبُ يَا بَنِيَّ إِنَّ اللَّهَ اصْطَفَىٰ لَكُمُ الدِّينَ فَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ በርሷም (በሕግጋቲቱ) ኢብራሂም ልጆቹን አዘዘ፡፡ ያዕቁብም እንደዚሁ ልጆቹን አዘዘ፡፡ «ልጆቼ ሆይ! አላህ ለናንተ ኃይማኖትን መረጠ።ስለዚህ እናንተ ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጂ አትሙቱ።» አላቸው። የኢትዮጵያዊያን ድህነት እና ኋላቀርነት ምንጩ ፈጣሪን በብቸኝነት አለማምለክ (አለመስለም )፣መንፈሳዊ አመጸኝነት እንጂ ሌላ ምንም አይደለም። ኢሳይያስ 1÷ 19 - 21 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤እንቢ ብትሉ ግን ብታምፁም፥ ሰይፍ ይበላችኋል፤ የፈጣሪ አፍ ይህን ተናግሮአልና። ፍርድ ሞልቶባት የነበረው የታመነችይቱ ከተማ እንዴት ጋለሞታ ሆነች! ጽድቅ አድሮባት ነበር፥ አሁን ግን ገዳዮች አሉባት። አላሁ አክበር ! በአላህ ባሪያ ሙባረክ አንተነክ (AHB)
@ribkashimels1038
@ribkashimels1038 3 ай бұрын
Enamsignalen
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 4 ай бұрын
Micha. You are the Awsome first of all I would like to appreciate for everything you doing. This guy Jammy. Is so blessed with his talent it is long overdue he should be milliner and so popular if he would’ve been in America or Europe or even now in Asia…so you guys work collaboratively with God’s Power. , Keny, or all other brothers and sisters to up lift yourselves and Africa all together. Peace and love ❤❤❤❤
@user-qe2vv4eu1s
@user-qe2vv4eu1s 2 ай бұрын
❤❤
@naeima2254
@naeima2254 4 ай бұрын
❤🙏
@sarahajjy8753
@sarahajjy8753 4 ай бұрын
Batam naw medaw thsnks
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 4 ай бұрын
ፍረሀት
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@TenayeFokadu6459-ow5dg
@TenayeFokadu6459-ow5dg 28 күн бұрын
🎉🎉
@AaKk-st3tq
@AaKk-st3tq 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@t2chickensfarm365
@t2chickensfarm365 4 ай бұрын
Thank you so much nesti
@FoziyJamale
@FoziyJamale 2 ай бұрын
Hi
@FoziyJamale
@FoziyJamale 2 ай бұрын
Hi
@SelemonTesgaye-p9y
@SelemonTesgaye-p9y 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ ❤❤
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 4 ай бұрын
ነፂዬ አተኮትለያለክ❤❤❤ዴቫእናመሠግናለን❤❤❤😂😂ሁላቹሁምትለያላቹ
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h 4 ай бұрын
ነፃነት ዘነበ በጌታ ይሁንብህ 200 ሺ ብር አበድረኝ ትልቅ ችግር ዉስጥ ነኝ እባክህ ሰርቼ እመልሳለሁ
@amanaklog7328
@amanaklog7328 4 ай бұрын
😂😂😂 bank ale eko or microfinance
@HayunaBintmom-yl4te
@HayunaBintmom-yl4te 3 ай бұрын
Amesegnalehu nurlgni
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 123 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
የምስጋና ተአምራዊ ሃይል/the power of gratitude @dawit dreams
19:13
Megabe Hadis Eshetu
50:02
ETH ADDIS
Рет қаралды 598 М.
ቅንመድረክ/Genuine Stage                   Design Your Future by Trainer Netsanet Zenebe
53:45
ቅን መድረክ / Genuine Stage
Рет қаралды 36 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 123 МЛН