No video

በኢትዮጵያ ታይቶ አይታወቅም ባደባባይ አደረገችው። ለታሪክ ይቀመጥ ... የሴት ልጅ የበላይነት በኢትዮጵያ የምንሰማውን ማመን አቃተን።

  Рет қаралды 133,899

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

11 ай бұрын

በኢትዮጵያ ታይቶ አይታወቅም ባደባባይ አደረገችው። ለታሪክ ይቀመጥ ... የሴት ልጅ የበላይነት በኢትዮጵያ የምንሰማውን ማመን አቃተን።

Пікірлер: 1 900
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 11 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ በጣም እወድሻለው አላለም ወደክነው በቴስታ ስትነቅልክ በጆሮክ ተንፈስክ ባፍንጫክ መስማት እንድትችል ታደርግሀለቻ
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@SAmu-wh2lp
@SAmu-wh2lp 11 ай бұрын
😂😂😂
@user-zd7mm3uy4e
@user-zd7mm3uy4e 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 11 ай бұрын
ኧረ ኮሜንት ዛሬ አልተቻላችሁም ሆዴን አሳመማችሁኝ😂😂😂
@sesaya1082
@sesaya1082 11 ай бұрын
እረ ሰዎች ሀገሬ መግባት ፈልጊ ምንም አልሞላም አለኝ ፀልዮልኝ
@samira4185
@samira4185 11 ай бұрын
እኔም ነኚ😢😢😢 ጥየዉ ልገባ ወሰኩ ሞልቶ ላይሞላ😢😢😢
@rabiya7321
@rabiya7321 11 ай бұрын
እኔም ነኝ 😭😭😭😭😭😭
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 11 ай бұрын
አይዞሽ ቆጆ
@user-td5fk6lg3y
@user-td5fk6lg3y 11 ай бұрын
እኔም አለሑ አይዞን
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 11 ай бұрын
አላህ ይርዳሽ
@mesi2112
@mesi2112 11 ай бұрын
ዋውውው የሴት ጀግና እንደሱ እነቂው እንጅ ይህ ወስላታ የልጅቷ ወኒ ያስደመመው ማነው በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 11 ай бұрын
😂😂 ዝም ብሎ እነቂው አለ እንዴ ሆሆ ምንም ሳያደርግ።
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 11 ай бұрын
​@@ethiomeznagna12እኒ የምፈራው ላተነው ያሹሀል ብየ ይጠብቅህ
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 11 ай бұрын
እኮ ትነቀዉ😂😂😂
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 11 ай бұрын
እኔም አድናቂዋ ነኝ ማነቅ ነው እንጂ ለነዚህ ልክስክሶችማ
@makedlyoutube2103
@makedlyoutube2103 11 ай бұрын
እኔ ራሡ እደዚህ ነኝ ወላሂ ክክክሀይለኛ ነኝ
@tij6
@tij6 11 ай бұрын
አይዞን ወገኖቼ ናገ ሌላ ቀነው 😢በርቱ አንድ ቀን ወደ አገርቺንን እንገባለን 😢😢
@marykuki6319
@marykuki6319 11 ай бұрын
አይቃርም❤❤❤❤
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 10 ай бұрын
​@@marykuki6319🎉🎉😂😂😂😂😂😮😮😮😮
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 10 ай бұрын
Amen
@saada7652
@saada7652 11 ай бұрын
ታማኝ ነን የምትሉ ብቻ ላይክ👍👍👍
@ZubaraUae-ih4jx
@ZubaraUae-ih4jx 10 ай бұрын
አደለሁም😂
@salm1314
@salm1314 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@sada-or9gx
@sada-or9gx Ай бұрын
ታማኝነኝ1001%
@Betty-lb1ct
@Betty-lb1ct 11 ай бұрын
ሴት ልጅ ለባሏ ስትገዛ ነው ደስ የሚለው ይሄ መንፈስ ነው ፀልይ ተረጋጊ ሲሰለቸው ጥሎሽ ይሄዳል😊😊
@ekraekram722
@ekraekram722 11 ай бұрын
ስትገዝ እናቱ ነው የምትመስሊው እደዚህ ነው የሚያስፈልጋቸው😅😅😅
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw 11 ай бұрын
ልጅቷ ፀበል ያስፈልጋታል
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 11 ай бұрын
ምን አረገች ደግ አረገች
@user-sb4zw4wq8i
@user-sb4zw4wq8i 11 ай бұрын
ያችሥ ከፋ ምን አጠፋች ማሥተፈሥነውጅ
@semirabereka6737
@semirabereka6737 11 ай бұрын
Yasuwa chuhate na yasuwa yaboksw haabe bicha limote and hamuse new yakraw kkkkk
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 11 ай бұрын
ወዳወንድ ከቤ ናት የሴት ልጂ ስነምግባር የላትም ሴት ልጂ ረጋ ስትል ፍቅረኛዋን ወይም ባሏን ስታከብር እሷም ትከብራለች በቃ ረጋ ያለች ደርባባ ሴት ዉስጤ ናት❤❤❤
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 11 ай бұрын
አወ
@haregmak1519
@haregmak1519 11 ай бұрын
ጌታን ጀግና የወንድ የበላይነት ቀረ😂😂😂😂ደሞ እንዲ አይነት ሴቶች ጥሩ ልብ አላቸው አፍቃሪና ታማኝ ናቸው።እኔ በጣም ወድጃታለው❤❤
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 11 ай бұрын
በርቱ እኛም የመዳም ቅመሞች ክህደት የሌለው ትክክለኛውን በፍቅር የተሞላውን ትዳር አላህ ይወፍቀን
@user-uy8jj1ph4c
@user-uy8jj1ph4c 11 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n 11 ай бұрын
አሚን አለሁመ አሚን የረበልአለሚን❤
@HgdhdHeheh
@HgdhdHeheh 11 ай бұрын
አሚንንን
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w 11 ай бұрын
የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌺🌺
@immoimmo8766
@immoimmo8766 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ababazahara548
@ababazahara548 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 11 ай бұрын
አሚን❤
@timatalakiyuotube360
@timatalakiyuotube360 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 11 ай бұрын
ለልጁ አዝነህ ስልኩ ላይ አይተህ እንዳላየ የሆንከውን ነገር አድንቂያለው👏👏👏👏
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 11 ай бұрын
እንዴት አወቃችሁ ግን😂😂😂😊
@zaranachandratube7839
@zaranachandratube7839 11 ай бұрын
​@@ethiomeznagna12👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-fi9pq9su3z
@user-fi9pq9su3z 11 ай бұрын
ይለያል ብሮ አይተህ እንዳላያህ ያርገው ነገር😅
@hawastars3005
@hawastars3005 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂lwandem kalgaz hultum alqalchu😂😂😂😂😂😂😂
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 11 ай бұрын
ቢናገርማ፣እሱም፣ጭምር፣አለቀለትበቃ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 11 ай бұрын
ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ አላህ አልሀምዱሊላህ የሴት ልጅ ስረአት አለው ሴት ልጅ የሚያምርባት የምትከበረው ሴት ስትሆን ነው በአደባባይ ቦክስ ስለዘረጋች ወንድ ላይ ቡጢ ስለተላፋች ጀግና አያስብላትም ሲጀመር ልጅቱ የሴት አክት የላትም ዱርዬጋ ስትላፋ ስትቀጣቀጥ የምትውል ነች
@user-pu5wq9ez9s
@user-pu5wq9ez9s 11 ай бұрын
ሲያሳዝን ልጅ ታይ አንቺ አክበሪው በተረፈ እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ 🥰
@SofiyaSofiya-fk9xm
@SofiyaSofiya-fk9xm 11 ай бұрын
ከሴት ጉልበተኛ ከወድ ቦክሠኛ ፈጣሪ ይጠብቀን😢😂😂😂😂
@kenyaatube-fy8mb
@kenyaatube-fy8mb 11 ай бұрын
Kkkkkkk😂😂😂
@user-ys1oz4vg1k
@user-ys1oz4vg1k 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
ልክ ነው እንኳን የሴት ተደባዳቢ የወንድም ተደባዳቢ ያስጠላል
@GgWobilo
@GgWobilo 11 ай бұрын
Hahaha
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 11 ай бұрын
ልጁ እኮ በፍቅር ሳይሆን በዱላ ነው አብሮ ያለው ቀጯል እኮ ፈጣሪ ይጠብቅህ😅😅😅
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 11 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ
@zewditubekele31
@zewditubekele31 11 ай бұрын
😅
@mezabekele4124
@mezabekele4124 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tube2433
@tube2433 11 ай бұрын
😂😂
@user-kl8zk4fn1o
@user-kl8zk4fn1o 11 ай бұрын
😂😂
@rahelamare9877
@rahelamare9877 11 ай бұрын
አቅራቢው በጣም ነው የምትመቸኝ አጠያየቅህ ለሰዎችም የምታሳየው አክብሮት በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል
@llllllllllllllll90-x9z
@llllllllllllllll90-x9z 11 ай бұрын
❤❤❤❤ተመስገን ሉዑል ይመስገን ❤❤❤ እንደባህሪዋ በጣም አስተዋይ ናት ያበርታቸው
@user-rk9xi3sc5h
@user-rk9xi3sc5h 11 ай бұрын
ስታስጠሉ ወንዳወንድ ናት የሴት ግርማ ይላተም ስነስርአት ሚያዝ አለባት ልቦና ይስጠን👏
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 11 ай бұрын
@user-hh4yn4ey6i
@user-hh4yn4ey6i 11 ай бұрын
ትክክል
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 11 ай бұрын
አረ ያሥጠላል ወድናት
@amenshow2384
@amenshow2384 11 ай бұрын
ሴቶች በርቱ እየመራን ነዉ 💪💪💪💪💪አንጠለጠለችዉ እኮ😂በዚህ አጋጣሚ ፍትህ ለልጁ
@newand9050
@newand9050 10 ай бұрын
ልጅቱ የሴት ወድናት ማለቴ ጀግና እና አትንኩኝባይ ናት ቀብራራነገር ነች ❤❤❤ጀግና❤❤❤❤
@rayarayuma-1647
@rayarayuma-1647 11 ай бұрын
ጀግና ሴት ነች እንደዚህ ነው እንጅ ወንድየው ግን ልፍስፍስ ነው አቋቋሙ እራሱ ያስታውቃል
@peaxhygxcha3797
@peaxhygxcha3797 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tesfaneshgonos3840
@tesfaneshgonos3840 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@zeditube4463
@zeditube4463 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሳወራ እራሱ ተሳቀቅ እኮ
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 11 ай бұрын
የዛሬ ኮሜንት ሆዴ ቆሰለ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Seid404
@Seid404 11 ай бұрын
ኧረ ይሄ ጀግንነት አይደለም
@user-cq2gw8ss6w
@user-cq2gw8ss6w 11 ай бұрын
ሳሚ በጣም ነው የሚመቸኝ የሚገርም ነው ፍቅረኛ እንዳለው የማውቀው ዛሬ ነው ታማኝ ሰው ነው በዚላይ ደግሞ ጀግና ተዋንያን ነው ፊልም ሰርቶ ማየት ነው ምፈልገው አይዞ ወድሜ ንፁህ ፍቅር እንዲ ነው ብሮ ከቻልክ ለታማኝነቱ ፈልገው እና አንድ ፊልም እንዲሰራ አገናኘው ጎበዝ ልጅ ነው ለታማኝነቱ እናንተም በርቱ❤❤❤❤❤❤
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n Ай бұрын
ከስልኩ ምንም በማጣትህ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ ነብሴ ልትወጣ ስትል ነዉ ምንም የለም ያልከዉ ግን እኔ ስጋቴ የእሷን ነበር እሱማ ተሽማቆ ሰዉ አይመስልም እባካችሁ የአካባቢዉ ልጆች ድረሱለት ጠይቃኝ እምቢ ብያት የቀጠቀጠችኝ እስከወድያኛዉ ታጠፋኛለች ብሎ እንጅ አፍቅሯት አይመስለኝም ስታዩት የወንድ ልጅ ወኔ አይታይበትምና እባካችሂ ድረሱለት
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 11 ай бұрын
😂😂😂 ወላሂ ኮመቶች በጣምነው የምታስቁኝ አላህ ይጠብቃችሁ 😊
@zeyas9716
@zeyas9716 11 ай бұрын
ቀላል ያስቁናል ነፍ አመት ኑሩልን
@user-ff3xu4hq8z
@user-ff3xu4hq8z 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 11 ай бұрын
እራ ልጁ ፍቅር ሳይሆን ዱላውን ፈርቶ ነው ያፈቅራት ሆሆሆሆሆ😂
@user-rb4mt2et7i
@user-rb4mt2et7i 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ሳ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 11 ай бұрын
ትክክል 💯💯💯💯😅😅😅
@fufuilu1212
@fufuilu1212 11 ай бұрын
ትክክል የምር አቴዩም እንዴ እንዴት እንዳደረገቾ ለልጁ ድምፅ እንሁንለት😢
@seniyasemantube
@seniyasemantube 11 ай бұрын
@@fufuilu1212 ክክክክክ ፉፉ እንዴት
@አልሃምዱልላህ
@አልሃምዱልላህ 11 ай бұрын
በትክክል😂😂😂
@mahdermedu5230
@mahdermedu5230 11 ай бұрын
ይሄን የፍቅር ታሪክ ፊልም ላይ ያየ👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂❤
@user-bl9ti4ip1e
@user-bl9ti4ip1e 11 ай бұрын
ለወንድ ልጅ ክብር ይኑርሽ
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
😅 ደምሪኝ እማ
@haregmak1519
@haregmak1519 11 ай бұрын
ክብር ምን ማለት ነው😏😏😏ሴትስ መከበር የለባትም
@Samirarawon-fl9ml
@Samirarawon-fl9ml 11 ай бұрын
ለሴትም ክቡር ይኑሩ
@Samirarawon-fl9ml
@Samirarawon-fl9ml 11 ай бұрын
ጀጊነ ሴት ነት😂😂😂😂😂
@KsaKsa-zu4nx
@KsaKsa-zu4nx 11 ай бұрын
አቦ ይምችሽ እውነት ነው ብንከባበር ጡሩ ነው አንድ ቀን ካመረረ ዋ!!!!!
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 11 ай бұрын
ታማኝ አለመሆን ያሳፈራል ማርያምን ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የወደፊት ባሌ ታማኝ ና ፈራህ እግዚአብሔር የሆነውን ስጠኝ እኔንም አስተዋይ ና ታማኝ እሴት አድርገኝ አምላኬ ግን ለልጁ ያስፈራል እረ ተይ 😅 😢😢❤
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 11 ай бұрын
ይህ ፍቅር ሳይሆን መጋኛነው የያዛቸው 😂
@user-ru5us9vf7m
@user-ru5us9vf7m 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-cl7nk9cs1n
@user-cl7nk9cs1n 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 11 ай бұрын
ልጁ አሳዘነኝ እየደበደበች ነው የምታኖረው ሴትልጅ ለወንድ መገዛት አለባት በስርአት ጋጠወጥ አትሁኚ ክብር ይኑርሽ ለፍቅረኛሽ
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 11 ай бұрын
ክክክ በዉን ግዜ መገዘት አለለቺም ወንዶቺንመ ሲጥ መረግ ነዉ ምሸለቸዉ😂😂😂
@Sara-nj4xu
@Sara-nj4xu 11 ай бұрын
ኧረ ደግ አረገች ይሔ ልክስክስ😂
@user-sz4jd1zo2x
@user-sz4jd1zo2x 11 ай бұрын
እኔ ብሁን ደፈቻት ነው የምህደው
@ababazahara548
@ababazahara548 11 ай бұрын
​@@Sara-nj4xuሓራም ልጁ ምሰክን ነው 😢
@fufuilu1212
@fufuilu1212 11 ай бұрын
ወላሂ እኔም ልጁ በጣም አሳዘነኝ ሴት ልጅ ምንም ጀግና ብትሆን መመታት የለባትም አሁን በግድ ደብድባ እንድያፈቅራት አደርጋ አረ አይነፋም እንደዝህ አይነት ፍቅር መቼ አይዘልቅም ፍቅር ከወንድ ስመጣ ነው ደስ ምለው 😂
@BizunehGirma878
@BizunehGirma878 8 ай бұрын
ታማኝ ሆና ያሳመነች የቺን ያራዳ ልጀ አየው ❤❤❤❤❤
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 11 ай бұрын
ጎበዚ የሴት ወድ ነሺ ወሏሂ እኔም ለናቴ እዲህ ብሆንላት በጣም አደቅሻለሁ ቆፉጠን ያለች
@yasminseeed-xo9em
@yasminseeed-xo9em 11 ай бұрын
ፍትህ ለወንድማችን 💔😭😭😭😂
@mita7976
@mita7976 11 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@toyba_tube132
@toyba_tube132 11 ай бұрын
😂😂😂😅😅
@zainabxx7382
@zainabxx7382 11 ай бұрын
አዎ ፍትህ ለወንድማችን ባደባባይ ጉልቤ ስትሆን ደበረችኝ ምንም ሳያደርግ ይህ ሁሉ አክት ሴት በወንድ ላይ ኧረ ላሺ ብታገኝበትማ ፊለፊት ገላው ፍርድ ቤት ልንመሰክር ስንቀርብ ታየኝ ኧረ ይች ሙሲባ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 11 ай бұрын
ዝም ብል እንዲህ ሴት ናች ትዳርዋ ስኬታማ😂😂
@jenetiyoutube771
@jenetiyoutube771 11 ай бұрын
😅😅😅
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 11 ай бұрын
ዋውውውውውውውውው ልዩ ሴት ለች ቃል አጣራኝ የእውነት❤❤❤❤❤❤❤ የሴት ጀግና
@remla48
@remla48 11 ай бұрын
ቢኖር ልጁ ላይ ደመ ከልብ ነዉ ምታሰገው በጉልበት ፍቅር ደስ የሚል ፍቅር ነበር ትላለህ በማንነትህ እና በክብር እየተዋረድክ
@user-hh4yn4ey6i
@user-hh4yn4ey6i 11 ай бұрын
ሚስት ለባሏ ትገዛ ይላል መፆሀፍ ቅዱስ ሴት ልጅ ለቧላ ክብር ሲኖራት ደስ ይላል ቢስ እንኳ ሰው ፊት ላለመናገር ሞክር አይደለም መምታት ይሄ መንፈስ ነው እንዲ የሚያደርግሽ
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 11 ай бұрын
የዛሬው ሙሉ ቪዲዮ በሳቅ የሚጨረስ ነው ሙሉውን በማየት አስደናቂውን የፍቅር ግኑኝነት ተመልከቱ እንዴት ወንድ ልጅ በሴት ይደበደባል ትውውቃቸው እራሱ ያስቃል በጩቤ ተወግታ ከሌባ አዳነችው????
@shetajordan7141
@shetajordan7141 11 ай бұрын
እንደዛሬ ሰቄ አላቅም
@user-fu7ku5kb5l
@user-fu7ku5kb5l 11 ай бұрын
😂😂😂 እሄስ አሻንጉሊት ነው 😂😂😂😂እዋይ
@taiba2868
@taiba2868 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ጉድ
@user-kq7tg2uc1z
@user-kq7tg2uc1z 11 ай бұрын
ኧረ ይች ዱርየ ናት እራሷ ልትሆን ትችላለች ያሰረቀችው ሆ ልጅ ተገዶ ነዉ ወዶ አይደለም 😢
@ababazahara548
@ababazahara548 11 ай бұрын
​@@user-kq7tg2uc1z😂😂😂
@asterbede4961
@asterbede4961 11 ай бұрын
ወይኔ ልጅቷ እሱ ያለ እኔ ደነገጥኩ😂😂😂😂😂😂. ከባድ ነች
@user-mv2nd3tf2n
@user-mv2nd3tf2n 11 ай бұрын
😅😅😅
@astertassew6581
@astertassew6581 11 ай бұрын
ጀግና ጀግና እምትሉ ትገርማላችሁ እውነት ይሔ አክብሯት እንጅ በፈጣሪም ይሔ አይደረግም
@mylovelyfamilygg4000
@mylovelyfamilygg4000 11 ай бұрын
በጣም ወጣ ያለ ፍቅር ይገርማል። ተገድዶ የቀረባት እንጂ ያፈቀራት ኣይመስልም። እስዋ ብቻዋ መድረክ ያዘችው ለእሱም ክብር ያላት ኣይመስለኝም። ፍርሃት ኣለበት በኣደባባይ ወንድነቱ ኣሰጠቸው። በቤታችን እንደስዋ ሴት ሳይሆን ወንድ ልጅ ለሴት እንደዚ ኣይመችም። የሴት ልጅ ውበት ትህትና ነው። በጣም ታስፈራለች ወንዳወንድ ነገር ነች።
@zed9651
@zed9651 11 ай бұрын
ጀግና ናት ቢያገባት ትገለዋለች ትቅርብህ አይሉኛ ናት ልጁ የወንድ አቋም የለዉም ምን ማሉት እችላለሁ አድየ ካንተ ጋር ይሁን
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 11 ай бұрын
ትገለዋለች ይች እብድ ናት
@SamiraMarbawa
@SamiraMarbawa 11 ай бұрын
😅😅😅
@HabibaHabiba-jp9bs
@HabibaHabiba-jp9bs 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@rabiaomair7065
@rabiaomair7065 11 ай бұрын
በቴስታብላነው ያመጣችው እኮ ትቷት ከሄማ ትገለው አለች ስሌውን አንቃ እንደ አመሏ ይያዛት እጂ
@sarasara-xf5wx
@sarasara-xf5wx 11 ай бұрын
አንዳንደ ጥሩ ነዉ በፍቅር ስለማይገባቼዉ በቦቅስ እያሉ ማኖር ነዉ የታባቱ😂😂😂😂😂😂
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 11 ай бұрын
ላይክ አርጉኝ ፈልጌው ነው በቃ
@GrDgg
@GrDgg 11 ай бұрын
ሴትዮዋ እዴት እዴት ያረጋታል ወድን ልጅ ታክብር ወድ ልጅ ክብር ነው እሱ በጣም።ነው የሚፈራት ወድ አይደል እዴ
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n Ай бұрын
የጌሙ አጫዋች ወንድሜ ፈጣሪ ዕድሜ ይስጥህ የዚህን አለም ጉድ እያወጣህ ህዝብን ከብዙ ነገር እያወጣህ ነዉና አብሶ ፍቅረኛሞችን
@molumulo570
@molumulo570 11 ай бұрын
ፍቅር ማለት እኮ መከባበር ነው ሴት ባሉን ታክብር ይላል እንደ ህፃን በሰው ፊት እያጠለጠለች እዉድዋለሁ ይባላል እንዲ😂😂😂😂😂😂
@user-uy8jj1ph4c
@user-uy8jj1ph4c 11 ай бұрын
EWunet mekebaber betame Asefelage new❤❤
@dagemadis6424
@dagemadis6424 11 ай бұрын
እኮ ከፍቅር ክብር ይበልጣል
@molumulo570
@molumulo570 11 ай бұрын
እንኳን ለወንድ ልጅ ሴትም ልጅ ክብርን ትፈልጋለች
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 11 ай бұрын
ግን ያስተዋልኩት ነግር ቢኖር እስካሁን ብዙ ፍቅረኛሞችን አይተናል ሴቶችም ሳይታመኑ እናያልን ግን ግን ወንዶች ምንም ጉልበተኛ ቢሆኑ ባንዴ ስልክ አልሰጥም ስላሉ ብቻ ሳይሆን የሴቶች ስልክ ውስጥ እማይሆን ነገር አይተው እንኩዋን በዚህ ልክ አምባገነን አይሆኑም እናማ ሴቶቻችን ምንም እንኩዋን ጉልበት ቢኖራችሁ ባል ባል ነው ለራስሽ ተከላከይ ግን በዚህ ልክ ባገኘሽው አጋጣሚ ቦክስ ያስጠላል ይህን ወኔ ይህን ጉልበት እሱን ለመደብደብ ሳይሆን ሂይወትን ለማሸነፍ ተጠቀሚበት በሰቀቀን እኮ አለቀልሽ
@user-nd2iw7hj4v
@user-nd2iw7hj4v 11 ай бұрын
ምስኪን ልጁ በጣም ያሣዝናል የሷ እልኽ የሱ ፍርሀት እንጀ ከሁለቱም ፍቅር የለም።ፍቅር ማለት በከባበር ነዉ በተለይ ለወንድ ልጀ ክብር በጣም አስፈላጊ ነዉ።!
@zedtube5602
@zedtube5602 11 ай бұрын
እር ውድሚ አትሁንህም ትገልህ አለይ በወቅቱ ልቀቃት እቺ ዱርየናት እደውድ ፀጉሯን እነነካካች😥😥😥
@user-sy9wk4dc8m
@user-sy9wk4dc8m 11 ай бұрын
እንለያይ ቢላት እኮ ትገለው አለች ማለት ነው ፈልጎ አይመስለኝም ልጁ በጣም ይፈራታል ፍትህ ሳይሞት በፊት እንድረስለት 😄😄😄😄😄
@tayuba1015
@tayuba1015 11 ай бұрын
ወይኔ 😂😂😂
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@abeba-abeba
@abeba-abeba 11 ай бұрын
አረወየው ዘድሮ😂😂😂😂😂😂😂
@Seid404
@Seid404 11 ай бұрын
ሳህ የምር😢
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-mu9xi6gg6r
@user-mu9xi6gg6r 11 ай бұрын
አላህ ከዉርደት ይጠብቀን ያጀመአ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 11 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 11 ай бұрын
አሜን
@Seid404
@Seid404 11 ай бұрын
አሚን
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 11 ай бұрын
ይች ድሞ ማፈርይ ነች ማርያምን ምን እድዚ ይራጋታል
@alembeletesona7040
@alembeletesona7040 11 ай бұрын
ጀግና ፍጣሪ ይባር@ ችሁ
@maeritube21
@maeritube21 11 ай бұрын
ዋዉዉዉ የሴት ጂግና እደዚህ ወስላታ ወንዶች እዳንች አይነት ሴት ይግጠማቸው😂❤❤❤
@user-lv8dl5tz5n
@user-lv8dl5tz5n 11 ай бұрын
ይመችሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@kiyuuyoutube6673
@kiyuuyoutube6673 11 ай бұрын
Mariman jegana neta adanqiwu newu wondan wusha mache kabara yiwudaletal❤❤❤❤😁😁😁😁😁😁👌👌👌👌💪💪💪💪
@jonimercy
@jonimercy 11 ай бұрын
ሰላም ለዚ ቤት ውይ ልጁ አሳዘነኝ ፍቅራቸው ደስ ይላል ታማኝ ፍቅረኛሞች ናቸው ደብድባ የራሷ ማድረጓ ደስ ብሎኛል ግን ደግሞ ሁሌ መደብደብ የለበትም እሱን ነገር ብታስተካክል አሪፍ ነው ዛሬ ገና ነው ታማኝ ፍቅረኛሞችን ያየሁት ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@user-rb3iq9cy9l
@user-rb3iq9cy9l 11 ай бұрын
አድናቂሽ ነኝ ግን ብዙም አታሳቂው መታመኑ ደሞ ደስ ይላል እኔ ፈርቼ ነበር አይታመንም ብዬ
@fikir.com.
@fikir.com. 11 ай бұрын
ወንዳወንድ እለኛ የሚያደርግሽ የቤተሰብ የዛርመንፈስነው እህቴ ፆም ፀሎት ስግደት ፀበልመጠመቅ አለብሽ ዪትዪብለዣይ ገጠመኝ አዳምጪ
@sabontusanyijawarmuhamad3324
@sabontusanyijawarmuhamad3324 11 ай бұрын
Respect for you sister ❤❤❤💪💪💪
@rahimarahima9141
@rahimarahima9141 11 ай бұрын
ወይኔ ወድሜ ፈጣሪ ይርዳክ አድቀን እዳትገለዉ የአላሕ አሽቆጠቆጠችዉኮ😢😢
@sishaia6875
@sishaia6875 11 ай бұрын
ደፋር እዴት ትጠይቃለይ እሱ ሳይፈልጋት አስገድዳ መትታ እወድሃለሁ ትላለች አታፍርም ወንድ ልጅ ሲያፈቅር ነው እጂ እሚማምረው እሱም ንክር ተመታሁ ይላን እሳ እንደወንድ እሱ እንደ ሴት ያድራን አሰዳቢ ነው ክብር ይኑሩሽ ለወድልጅ ተሰቅቆ ፈርቶ ነው እሚአወራው ሲያሳዝን😢😢😢😢
@user-wi9ey3hm7x
@user-wi9ey3hm7x 11 ай бұрын
ወይኔ ልጅ ሲያሳዝን በስመ አብ አለቀለት እየተደበደበ መኖር ልጅቷ የቲቢት መንፈስ አለበባት በስመ አብ
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 11 ай бұрын
በጣም 😢😢😢 አሣዘነኝ ጤነኛ አመሥለኝም
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 የታባአታቸው እንደዚህ ካአልተቀጡ ወንዶች ወጥ እረግጠዎል
@jalanedida9400
@jalanedida9400 11 ай бұрын
Lijitua gobez nat, litidenek yigebatal@@samiramitiku5068
@LuLu-ii2ih
@LuLu-ii2ih 11 ай бұрын
​@@samiramitiku5068😂😂
@user-wi9ey3hm7x
@user-wi9ey3hm7x 11 ай бұрын
ቀላል አናታችን ለይ ወጡ ኮ በማዳም ስቃይ ጋራ ኩራታቸው ራሳቸው መተው እኛ ስንታገስ ወጥ ረገጡ
@devotube2392
@devotube2392 11 ай бұрын
ለወንዱ የሰቀቀን ፍቅር ነው
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 11 ай бұрын
አስገድዳው ይመሥላል ኡፍ😂😂😂😂
@HayimFiker
@HayimFiker 11 ай бұрын
ክክክክክክክ ዱላ ፈርቶ የፍቅር ጥያቄ መቀበል
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 11 ай бұрын
ወላሂ እኔ በጣም ስለማፈቅረዉ ኮሽ ባለ ቁጥር አገቱነዉ ማቀዉ ግን ፍቅሩን ይቀንስበታል ያለቦታዉ ሲሆን ሚስኪን ነዉ ልጁ ወዳወድ አደለም ግን ቆፍጠን ካላለ አትስተካከልም መቸም እልኳ አይለቃት ቆፍጣና ቆራጥ ከሆነ ትተዋለች
@user-tz9rc3ol9m
@user-tz9rc3ol9m 11 ай бұрын
በጣም😛😁😁😁💝
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 11 ай бұрын
​@@user-zw6gl5hm6yዴምሪኝውዴ
@Nùh4424
@Nùh4424 11 ай бұрын
ወግን ለወገን ደራሽ ነው እና ለዚህ ልጅ ድረሱለት የሰቀቀን ፍቅር ነው
@HhHhh-rh1dp
@HhHhh-rh1dp 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Seid404
@Seid404 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@Nùh4424
@Nùh4424 11 ай бұрын
@@HhHhh-rh1dp እሷ ስታወራ ሽምቅቅቅቅቅቅ ይላል ሚስኪን
@helu.b2330
@helu.b2330 11 ай бұрын
ስታስጠላ በእግዚአብሄር ወንድን ልጅ እንደዚህ ማፈሪያ ወንዱ አናደደኝ በጥፊ አትላትም ሴት ልጅ ባሏን ቀጥ ብላ ማየት የለባትም አፈር ብይ😢😢
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 11 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለኔም እንደዚህ አይነት ባል ስጠኚ ስናደድ የማጋጨው😂😂😂😂
@MeeheMee-nr9nl
@MeeheMee-nr9nl 11 ай бұрын
😂😂😂አር ውደዛ ይቅርበት
@efuyegala1736
@efuyegala1736 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 11 ай бұрын
@@MeeheMee-nr9nl 🤣🤣🤣ተይ እንጂ
@yeneneshmelese3591
@yeneneshmelese3591 11 ай бұрын
😂😂😂
@MohamedAli-jo7qd
@MohamedAli-jo7qd 11 ай бұрын
😂😂 ያስብላል😀😀😀😀
@mahdermedu5230
@mahdermedu5230 11 ай бұрын
ታማኘ ነኝ ምትሉ ❤👍 የማዳም ቅመሞች የት ናቹልኝ 🤗❤❤️👍👍👍
@simar9234
@simar9234 11 ай бұрын
እኔ ታማኝ ነኝ
@nmlkklkk
@nmlkklkk Ай бұрын
እኔ ታማ ነኝ
@seidkedir6064
@seidkedir6064 11 ай бұрын
ትክክል ተናግሮዋል ስልኬን መቼም ቢሆን አልሰጥም ሰውችንም ቢሆን ደውዬ አልፈትንም ከፈተና ጠብቀኝ
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 11 ай бұрын
ዉይይይይይ በህይወቴ የምጠላዉ ወንዲ ቢኖር እንደዚህ አይነት ነዉ አኽኽኽኽ ለሤት እንደዚህ እጂ ከሠጣቺሁ ሁሌም የበላይ ልሁን ማለቷ አይቀርም ወንዶቺየ እራሣቺሁን አሥከብሩ ተፈለገቺ ጥርግ ትበል
@dagemadis6424
@dagemadis6424 11 ай бұрын
ለወንድ ልጅ ክብር ይኑርሽ ልጁ እኮ ሞራሉ 😮ተሸማቀቀ የኔምስኪን
@mesiyilma6778
@mesiyilma6778 11 ай бұрын
ሳታግትህ በሰአት አምልጥ ብሮዬ አቃ ልትገልህ ነበር እኮ ሆይ ሴቱ አጎለበተ
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w 11 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@Defend202
@Defend202 11 ай бұрын
😄😄😄
@user-pp8br4fm3x
@user-pp8br4fm3x 11 ай бұрын
😅😅😅😅
@yasminseeed-xo9em
@yasminseeed-xo9em 11 ай бұрын
😂😂😂
@user-km8rq8oz4u
@user-km8rq8oz4u 11 ай бұрын
እኔ ግ ን አላመኩም ታማኝነቱላይ የልጅቷ ሁኔታ አስርቶት ባላየ ስልኩን ነፃነዉ አለ ማነዉ እንደኔ ያላመነ
@user-se7zq6tn9p
@user-se7zq6tn9p 11 ай бұрын
ወንድል ወንድ ሲሁን ደስ ይለኝ እሄደሙ የባሰበት ሴት እንደ እሴት ሊመታ ጉድ እኩ ነው
@user-xy7qp4ks3j
@user-xy7qp4ks3j 11 ай бұрын
ፈጣሪህን አመስግን ውንድሜ በሠአቱ ተደብድበህ ስለተገላገልካት
@alemdemise1242
@alemdemise1242 11 ай бұрын
አይሴት አነቀችዉ ጀግና በረች
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 11 ай бұрын
ኣቦ ጅግና ነሽ ተባረክልኝ። ብቻ ጠንክሪ ራስሽን ጠብቂ። ለነዚህ ልክስክስ ግን በቦክስ በያቸው
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 11 ай бұрын
ታማኝ መሆናቸው ደስ ይላል
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z 11 ай бұрын
ኧረ ልጅቷ መንፈስ አለባት አንድ ቀን ውሃ ሳይል ነው የምገለው ልጁን ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ይቅርታ አድርጉልኝና ልፍስፍስ ወንድ አይመቸኝም 😂😂
@mesi5970
@mesi5970 11 ай бұрын
እረ ወይኔ የተመታ ኮመን ውሀ ሳይል😅😅😅😅😅
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 11 ай бұрын
ክክክክ
@user-kj6dr2xq4c
@user-kj6dr2xq4c 11 ай бұрын
ማነው እደኔ የስልኩን ብቻ አሳልፎ የማይ😂😂😂😂
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 11 ай бұрын
የዛሬው ሙሉው በሳቅ የሚገል ነው።
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 11 ай бұрын
እኔ የሁልግዜ ስራዬ ነው😂😂😂
@yeliyalltube2772
@yeliyalltube2772 11 ай бұрын
ena allwe
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 11 ай бұрын
የዛሬውንማ ሙሉውን እዩለት😂😂😂😂😂
@fasikawande3558
@fasikawande3558 11 ай бұрын
እኔ
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 11 ай бұрын
ወንድ፡ነሽ፡የሚላት፡የተቆጣጠራት፡አጋንንት፡በውስጡዋ፡አለ፡፡ለአንዱ፡ለቢጤዋ፡አሳልፎ፡የሰጣት፡ለት፡መኖር፡ታቆማለች።ፀሎት፡ያስፈልግሻል፡እግዚአብሄር፡ይርዳሽ።
@user-hh4yn4ey6i
@user-hh4yn4ey6i 11 ай бұрын
የሆነ የደበክለት ነገር አለ ታስታውቃለህ ግን ምርጥ ሰው ነህ ጎበዝ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 11 ай бұрын
የሴት ጀግና ብየሻለሁ ፍትህ ለወንዶች
@zainabxx7382
@zainabxx7382 11 ай бұрын
ይሄ ጀግንነት አይደለም ሁኔታዋ እራሱ የወጠጤ አክት ነው የምታደርገው ኧረ ተውኝ አልተመቸችኝምምም
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf 11 ай бұрын
ጀግንነት እንዲህ ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር ሆ
@Seid404
@Seid404 11 ай бұрын
ይሄ ጀግንነት ነዉ ጅል
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 11 ай бұрын
@@zainabxx7382 እሱን ልክ ነሽ ግን የልጁ ነገር ስታቀው እንዴ ሌላ ቢሆን አንድ ጥፊ ይሰጣታል መስኪን ነፈር ነው
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 11 ай бұрын
@@Seid404 ነገረኛ ነሽ የስድብ ሱስ አለብሽ እና ወንድ ልጅ አይደል አንድ ጥፊ አይሰጣትም ከርፋፋ ነው
@tigitigi4548
@tigitigi4548 11 ай бұрын
ማንኛቸው ናቸው ወንድ 😅ምስኪን ፍትህ ለወንድ ልጅ
@haimah7386
@haimah7386 11 ай бұрын
😅😅😅😅
@ytagsehulumyaginal
@ytagsehulumyaginal 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😢
@hawasayid3229
@hawasayid3229 11 ай бұрын
ጉድ በል ጎደር ይላል ያገሬሰው መተማመን እዳለ ሆኖ ሴት ከወንድ በላይ ስትጠራራ ያስጠላል
@merymerry3747
@merymerry3747 11 ай бұрын
እግዛብሄር ይስጥህ ፀጉራ እየቋጠረች የሴት ቅርፅ የሌላት ስዲ ኣደግ
@MesiMesi-oi7kb
@MesiMesi-oi7kb 11 ай бұрын
ጋዜጠኛው እራሱ ፈርቶቷል😂😂😂😂😂😂😂😂
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 11 ай бұрын
በጣም 😂😂😂😂
@user-kr7jp3rs9q
@user-kr7jp3rs9q 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@DnekiaManalbeh
@DnekiaManalbeh 11 ай бұрын
በጣም እዱሉን ለሷ ብቻ ነወ የሚሠጠወ ፈርቶሕ😅😅😅😅
@user-ps2rr2tx3f
@user-ps2rr2tx3f 11 ай бұрын
የሥራሽን
@efuyegala1736
@efuyegala1736 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@bashat5742
@bashat5742 11 ай бұрын
ዬሴት ጀግና 💪ጎባዚ ይመችሺ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 11 ай бұрын
ጎበዝ አይደለችምን ስለደበደበችዉ😢😢 ሲያሳዝን😢
@AsterBeyene-cp4gu
@AsterBeyene-cp4gu 10 ай бұрын
አቧ ይመችሽ ❤❤❤❤እድህ አይነትእህቶች ዉጤ ናችሁ ለወዳች ደሞ ይገባችኃል ,ለጅግን,የሌለ,አሳዘነኝ,ስገምትግን,አተ የደበከዉነገርአለ,,ጓአባባሎ ተመቸኝ
@mahigushish3862
@mahigushish3862 11 ай бұрын
ጀግና ነሽ የምር እንኳን እኔ አልሆንኩኝ እናቴ 32ጥርሱን ነበር የማራግፍለት የሞተ 😏😏😏
@sarasaralema6453
@sarasaralema6453 11 ай бұрын
መስኪን ማርያምን አሳዘነኝ ❤
@john21jo15
@john21jo15 11 ай бұрын
ውይ ሰታስፈራ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 11 ай бұрын
የምር ልጅቶ በስህተት ነው ሴት የሆነችው😂
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 11 ай бұрын
😂😂😂
@saw430
@saw430 11 ай бұрын
😢እፍ እኔም😢😢😢
@SaraSara-bh4jh
@SaraSara-bh4jh 11 ай бұрын
😂😂
@EteneshSolomon-bl4vw
@EteneshSolomon-bl4vw 11 ай бұрын
😂😂😂
@Meskerem-cf4mc
@Meskerem-cf4mc 11 ай бұрын
😂😂😂
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 11 ай бұрын
ወዮልሽ እህቴ ፀበል የሚይወስድሽ ቢይገኝ መልካም ነው ስላች እኔ ተሸማቀኩ አሳዳጊይሽን ታሰድቢያለሽ ምስኪይን ጥርሷ እስከሚይነጋነግ በጥፊይ ብታዞራት አይይይ አንተማ ተገደህ ነው የምትኖር🙏 ምን ይመስላል ደስ የሚይል ፍቅር ነው እኮ ነው ያልክ🤕
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 9 ай бұрын
አይዞሸ አምላከ ባለ ግዜ ሃገርሸ ትገቤያለሸ የአቤበቴ
@emu4249
@emu4249 11 ай бұрын
ልጂ ያሳዝናል ክምር ምስኪን ነው ልጂቶ ደግሞ የሌለ አባ ገነን ያጋነነች ናት
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 11 ай бұрын
ሁሌ አንደኛ ነኝ እኔ ጀግና ናት ልጂቷ😅
@abebugezaw42
@abebugezaw42 11 ай бұрын
ዋዋዋውውውውውው።ወላሂደስይላሉየምር።ልጂቷግንጀግናናትበውነት👍👍👍👍👍👍
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 11 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ስልኩ ውስጥ የሆነ ነገር አለ አንተም አይተሃል ግን ልጅቷ ትገለውልለች ብለክ ባላየ ማለፍህን ወድጄዋለው ይመችህ ጭምቅ ስታደርገው ልጁ ሹክክ አለኮ ምስኪን😢😢😢
@Fatima-jn8tk
@Fatima-jn8tk 11 ай бұрын
💪 ጎበዝ ክብርሽን በክንድሽ 😂 ወንዶች ኮስታራ ሴት የሚወዱት
@saadamohamad978
@saadamohamad978 11 ай бұрын
አይእሱም ጣልያለውሆኖነው እጂ የሞከረቺው ሌላውቢሆን 😂😂😂አለቀላት
@ughv4928
@ughv4928 11 ай бұрын
​@@saadamohamad978 ሳህ 😅😅😅😅
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 11 ай бұрын
ወንድ ነሽ የኔ ጀግና ♥️ 🤣🤣ደስ ነው ያለኝ 💪🏽💪🏽 መድሃንያለም አድኖታል ደርቦ ቢሆን ኖሮ ከመሬት ደባልቀሽው ነበር🙏
@jalanedida9400
@jalanedida9400 11 ай бұрын
Lijitua batam dess tilalech, She has a confidence, I appreciate her.
@mustekudir-nk5sc
@mustekudir-nk5sc Ай бұрын
በጣም ጀግናነት እውነት
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
ሮቤል ደነገጠ፡ ሊያገባት የነበረው ሰው ነው የላከኝ
28:53
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 82 М.