በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የስትሮክ እና አንጎል ህክምና ማዕከል /በስለጤናዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 92,865

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 151
@user-ov9xu7dh5r
@user-ov9xu7dh5r Жыл бұрын
መቼም ዋጋው ሁሉን ያማከለ ነው። ለሀብታም ብቻ አይደለም። በእውነት በደስታ ብዛት እንባዬ ነው የመጣው። በውጭ የሚገኝ አይነት እንደውም በሚበልጥ በሚባል ደረጃ የሆስፒታል ሴቲንግ እና የህክምና መሳሪያውን በማየቴ። ሴንትራል ኦክሲጂን ....👌👍 ዶር ወንደሰንም እንዲሁም ሌሎቻችሁንም ከልብ እናመሰግናለን። እንደ እናንተ አይነቶቹን ወደ ሀገራቸው መተው በሞያቸው መተው አገራቸውን እና ህዝባቸውን የሚያገለግሉ ያብዛልን። ሀገራችን ውስጥ በቀላሉ መዳን የሚችሉ በሽታዎች በሀኪም እና በመሳሪያ እጥረት ብቻ ሳይሆን አንዳንድ ቦታ ላይ መሳሪያው እያለ እራሱ የመሳሪያውን የአጠቃቀም እውቀት ባለመኖሩ እራሱ በቀላሉ መዳን የሚችሉ ወገኖቻችን ህይወት ሲያልፍ ተመልክተናል። እንዲሁም በቀላሉ በአመጋገብ እና በአካል እንቅስቃሴ መከላከል የሚቻል እንደ ስኳር በተለይ type 2 ደም ብዛት ያሉ በሽታዎች ወገኖቻችን ሰለበሽታው በቂ እውቀት ባለመኖር እና ሀኪም ጋር አመታዊ ቼክ ኣፕ ባለማድረግ ብቻ ለሞት እና እግር እሰከመቆረጥ ደረጃ ይደርሳሉ። ሌሎችንም ስፔሻላይዝድ ማእከል ያብዛልን። ህዝባችን የተሻለ ህክምና ይገባዋል ብለዋል እውነትም ይገባዋል። በተረፈ በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁንም። 🙏🙏🙏
@srjson20
@srjson20 Жыл бұрын
አይ መጀመሪያ የድሃና የሃብታም በሽታ ለይ።
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤
@merabe-y6j
@merabe-y6j Жыл бұрын
So happy to see Dr Wendoson. He was part of a crest-2 clinical trial which is a clinical Trail that involves both neurologists and cardio vascular Interventional professionals. When I first read about his involvement with this study I was happy to see a fellow Ethiopian taking part as a PI. So happy what he has in store for Ethiopia
@derejebirru5964
@derejebirru5964 Жыл бұрын
what amazing job you did for your people and country GOD bless you, my brother
@meharikidanemariam9524
@meharikidanemariam9524 Жыл бұрын
Great accomplishment Dr Wondwesen! May God multiply and gives more wisdom to overcome all the health odds.
@martasila5996
@martasila5996 Жыл бұрын
Congratulations! Ethiopia is blessed. Keep up the good work.
@theoh210
@theoh210 Жыл бұрын
በጣም ሚደነቅ ነው ለአገር መስራት ይሄ ነው ስንት አመት በውጭ የለፋበትን ባገር ላይ ፍሬውን መብላት መባረክ ንው Good job Doc !! 👍
@sosenawondimu2572
@sosenawondimu2572 Жыл бұрын
Dr wendoson amazing job you did for our people and our country thank you 🙏
@gomegu3557
@gomegu3557 Жыл бұрын
wow wow this is amazing thank you doctor Wondewossen thank you EBS🙏
@waffaetaha2578
@waffaetaha2578 Жыл бұрын
May Allah bless you and your work in assisting those who need a surgeon like you
@MelakuBalachakiso1569
@MelakuBalachakiso1569 Жыл бұрын
የእክምና መሳሪያዎችን በለሞያ ዶክተሮች አገራችሁን ልትረዱ ሁሉን አሳክታችሁ ተከፍቶ ስራ ጀምራችሁ በማየቴ ፈጣሪ የአሰባችሁት አብዝቶ ያሳካላችሁ ይባርካችሁ
@BrakethroughJ123
@BrakethroughJ123 Жыл бұрын
Just WoW.....What an excellent inspirational doctor!
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ጣፍጭ ሕብረተሰቡ እዲገባው አድርገሽ ዶክተሮችን በድንብ አብራርተሽ ስለምትጠይቂው ጥያቄ ከልብ እናመሰግናለን ተባረኪ 🙏🙏💞💞
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው ደስ ይላል ይብዛላችሁ። ህዝብን በቅንነት ለማገልገል ቅን ልብ ያላቸው ባለሙያዎች ከሌሉ ስራችሁን የተመሰገነ አያደርገውም። ባሁን ሰአት ያለው ህክምና ልብን የሚያወርድ እደሆነ ይታወቃል ።
@markoriosadafre673
@markoriosadafre673 Жыл бұрын
excellent presentation. It is about time our people get this kind medical service. Thank you.
@garifield1
@garifield1 Жыл бұрын
I am proud of you all. Let us spread the information to all Ethiopians!!!!
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል Qualified ዲያስፖራዎች እግራቸው ገብተው ሲያገለግሉ ግን በጣም ችግር እየሆነ የመጣው ብዙ unqualified የሆኑ የጤና ባለሞያዎች በየሆስፒታል ውስጥ ተሰግስገው በጣም ችግር እየፍጠሩ ነው CPR እንኳን መስጠት የማይችሉ ናቸውና ለዚህ ነው መትረፍ የሚችሉ ወጣቶቻችን እለ እድሜያቸው እያጣናቸው ስለሆነ ጤና ጥበቃ በጣም ክትትል ሊይደርግ ይገባል እሁን የተያዝው ገንዘብ ብቻ ነው instead የሰውን ሕይወት ከማትረፍ
@helenabara9337
@helenabara9337 Жыл бұрын
Also if its fer price will be great , it helps alot of people this is my opinion! Thank you again for your hard work for your own Cantry!!
@hiruth9501
@hiruth9501 Жыл бұрын
❤❤❤🙏አገራችንን ሰላም ያርግልን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ💛
@asheberyitena6518
@asheberyitena6518 Жыл бұрын
በዚህ ቀጥሉበት ነው ፣የምለው ፣አገራችንን ለመታደግ ፣የተመረ እያስፈልገናል ፣እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፣እገራችንን።
@helenabara9337
@helenabara9337 Жыл бұрын
What a brilliant achievement, so proud amazing job! Its really good news for people who have struggle with this kind of Dessis .thank you Dr God bless!
@derejebekele8641
@derejebekele8641 Жыл бұрын
This is a wondeful thought that you decided to help your people.How is the price.
@abbeyasres7994
@abbeyasres7994 Жыл бұрын
You are the best doctor ethiopia proud of you
@betelmak4212
@betelmak4212 Жыл бұрын
አድራሻው ግለፁት እባካችሁ
@QatarQa-ki7jm
@QatarQa-ki7jm 2 ай бұрын
እህቴ ደኩተር ወንዶሰነ ቁጥር አገንተሸ ከሆነ ላኪልኝ
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
ጀግና ጀግና ሰው አለን እኮ አቅም መሳሪያ ብቻ ነው አገላለፁ እራሱ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ
@ah6121
@ah6121 Жыл бұрын
Waww... this doctor has studied and studied! Bravo!!
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
እንዲህ ነው የተማረ ማለት ደሀ ወዳድ ህዝብን ለማገልገል ብለህ እዚህ መገኘትህ በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ወንድም ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ያንተ አይነት ሰው ነው
@almasalmas6764
@almasalmas6764 Жыл бұрын
Wow! Amazing
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
ያርቢ ጥነችንን ስጠን
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x Жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ያበርታችሁ ለውቀታችሁም አላህ የበለጥ እውቀትን ይጨምርላችሁ
@nebiljemil956
@nebiljemil956 Жыл бұрын
Thank you doctor 😘
@alexanderzenebe6136
@alexanderzenebe6136 Жыл бұрын
በጤና ዘርፉ ካድሬዎች ባይገቡ ደስ ይለኛል።
@tabor1968
@tabor1968 Жыл бұрын
Dr, Wondesen lezeleakemu yebarkhe, yeweledkew, Zerhe yebarek, Medhen yehonut Ejochehe yebareku, nefe edmen yestehe, Amen Leykun Leykun
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 Жыл бұрын
i really don.t know what to tell you doctor how many people will be the solution you really deserve respect
@teferi4028
@teferi4028 Жыл бұрын
የሚገኝበትን ሙሉ አድራሻ ብታሳውቁን የብዙ ሰዎችን ህይወት መታደግ ይቻላል
@danimelaku1
@danimelaku1 Жыл бұрын
Amazing, God bless you Dr.
@meseretminasse3844
@meseretminasse3844 Жыл бұрын
አድራሻው የት ነው ይነገረን እባካችሁ EBS
@yihena4041
@yihena4041 Жыл бұрын
CMC አደባባይ ወደ ሰሜን አቅጣጫ ካራ ከመድረሳችን በፊት ሰንሻይን ሪልስቴት ነው ያለው ።
@selamdabeba1116
@selamdabeba1116 Жыл бұрын
@@yihena4041 ስሙ ምንድነው ያኪቤቱ
@yetemsolomon
@yetemsolomon Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 Жыл бұрын
Amazing
@EmuArfat
@EmuArfat Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🤲🤲
@mahlettesfaye480
@mahlettesfaye480 Жыл бұрын
ዋው ዋው ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች
@zuzubenetbabababa2299
@zuzubenetbabababa2299 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣምጥሩነው
@abebamehreteab5748
@abebamehreteab5748 Жыл бұрын
Doktor i really appreciate your education and explanation. I am suffering with pudendal nerv on the pelvic area please give me answer.? I am out of Ethiopia but they can't help me.
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Жыл бұрын
Finally!!!!! After we lost many Ethiopian family's .Atleast the hope started. Is it included Cardiovascular center?? Open heart surgery.....??? Thank you God
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
የዚች ኣለም ነገር ይገርማል። ኣንዳንዱ ሃገር ለማፍረስ ይሰራል፣ አንዲህ ኣይነቱ ሰው ደግሞ የተሻለ ኑሮውን ትቶ የሃገሩን ህዝብ ለማገልገል ይሰራል: 💚💛❤ God bless this doctor and people like him 🙏
@lomilomi9211
@lomilomi9211 Жыл бұрын
Wowow Amazing work thank doctors wendeson Please i need hospitals to remove tatu/nikisat/
@kingcell4953
@kingcell4953 3 ай бұрын
Wooow yhe btam lhgerchen tkmyi new bertu ymibrtata sera new❤
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
ሊያዬ ጀግና በርቺ 😘
@hello3623
@hello3623 Жыл бұрын
Selam kale mechem bezu neger linay enchilalen
@bahrukedir7486
@bahrukedir7486 Жыл бұрын
Wow wow..
@abebamehreteab5748
@abebamehreteab5748 Жыл бұрын
As you are nerv spesialist, i have one question. Can pudendal nerv get treatment there????????
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
ችግር አለ የዚህ በሽታ ተጠቂ በይቤቱ ሞልትዋል ግን ምን ይዞ ይምጣ ጎበዝ ብሩስ ነገር ህህህ የሚድን ሰው ሁሉ ይሞታል እኮ እኛ ሀገር አቅም
@thereisonlyone6357
@thereisonlyone6357 Жыл бұрын
Excellent! Do they have MRI machine?
@fesum5361
@fesum5361 Жыл бұрын
mekedi einamesegnalen betam tekami programoch new yemtserilen
@HgdHds-lc7hd
@HgdHds-lc7hd 2 ай бұрын
አድራሻ አስቀምጡ❤❤❤❤❤
@mahemuedworku2310
@mahemuedworku2310 Жыл бұрын
Betam des yelal bertaln doc.,,,clinicachihu bota betkumgn des yelgn please
@dawitseyoum1837
@dawitseyoum1837 Жыл бұрын
In the mighty name of Jesus bemgerfu kusele tefewshalew
@MimiMimi-cc9kz
@MimiMimi-cc9kz Жыл бұрын
👍👍👍❤️❤️
@seifumamo7494
@seifumamo7494 Жыл бұрын
This center can give surgery or any other recommended treatment for Trigeminal Neuralgia pain. My sister is seriously affected with one side of her face with strong fast and sharp burning pain. Currently this pain comes constantly. Please let me know if this center gives solution for this pain. Thanks,
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 Жыл бұрын
ወገንን ለመርዳት ወስናችሁ ወደሀገራችሁ ስለተመለሳችሁ ግዚአብሄር ያስባችሁ :: ገንዘብ ጠቃሚ ነው ከዚያ በላይ ግን የመኖር እድል ለወገን መስጠት ትልቅ እርካታ ይስጣል:: ውጭ የምትኖሩ የተለያየ ሙያ ያላችሁ እንዲሁ ሀገራችሁ መጥታችሁ ወገናችሁን ብትረዱ ትልቅ እርካታታገኛላችሁ:: ፈተናያጋጥማችሁአል ግን ታሽንፉታላችሁ ከዚያ ለሀገር እድገት ለወገን ጤንነት ስታመጡ ትባረካላችሁ በርቱ እላለሁ::
@Happy-780-
@Happy-780- Жыл бұрын
መንግስት እንደነዚ አይነት ባለሙያወችን በወሬ ብቻ ሳይሆን በተግባር ድጋፍ ሊደረግላቸው ይገባል ላገራቸው እድገት አስበውሲመጡ በብዙ መንገድ ድጋፋቹ ያስፈልጋቸዋል ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ 🙏🙏🙏ሳላደንቅ አላልፍም 👌👌👌
@bersagm202
@bersagm202 Жыл бұрын
Where is the location🤔
@drbiniambirhanu5627
@drbiniambirhanu5627 Жыл бұрын
❤❤❤
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 Жыл бұрын
በርካታ ሌሎችም Specialists እንዲገቡ ያበረታታልና ከውጭም ከውስጥም ያገኘሀቸውን resources share ለማድረግ እንዴት እናግኝህ?
@SeadaJemal-my8zj
@SeadaJemal-my8zj 9 күн бұрын
bereka hun doctery EDMA YESETELN
@tsegenettadesse7293
@tsegenettadesse7293 Жыл бұрын
የት ነው የምታውቁት አድራሻውን ብትነግሩኝ
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x Жыл бұрын
የጀርባ ህመም የድስክ መሸራተት መታከም ይችላል ምን አባት ሳልሞት ለሀገሬ ባበቃኝ አላህ ሱባሀነው ተአላህ
@SamuelAlemu-xs9hr
@SamuelAlemu-xs9hr 2 ай бұрын
@selamawitsamuel1566
@selamawitsamuel1566 Жыл бұрын
Where is the place
@alhamdulilah9367
@alhamdulilah9367 Жыл бұрын
አንድ ለወጥ ኢቶዮጵያ ይሄን ህክምና አየሁ በርቱ
@lalatesema9529
@lalatesema9529 3 ай бұрын
wow were is address give them
@dkm1666
@dkm1666 Жыл бұрын
is it in ethiopia ?i cant believe it if it is congra good job
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏💚🙏
@tewodrosnegussie4733
@tewodrosnegussie4733 Жыл бұрын
አድራሻው የት ነው???
@tsegenettadesse7293
@tsegenettadesse7293 Жыл бұрын
የት ነው አድራሻው
@yetimworkabate9747
@yetimworkabate9747 7 ай бұрын
Betam des yilal gn ahun le stroke mulu hikmnaw mn yahl yifegal
@samgoshu7242
@samgoshu7242 Жыл бұрын
I work inteventional rediology more than two decade, most of my time in Neuro interventional. I wish I help him out while I am in vacation in Addis.i am sure he knows if I tell him people work with him.
@mulugetaasfaw8347
@mulugetaasfaw8347 Жыл бұрын
አድራሻውን ግልፅ ብታደርጉልን??????
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Жыл бұрын
* EGZIABEHARE BLESS Everyone Involved in this GREAT Medical ENDEAVOR!!!! Simply an IMPRESSIVE Beginning for the GREATER Goal You guys have in mind!!!!! * Could I Say, Our BELOVED Homeland ETHIOPIA, is Finally Calling her CHILDREN Home!! I mean, the Most EDUCATED and CARING Medical Professionals, who - otherwise - would have Spent their Most Productive Professional Life, Somewhere in the World; when Their Homeland Needed them, so bad!! Looks like, that Situation is Changing, Though SLOWLY!! * I'm Positive; this same TREND Holds with Professionals in Many Other Fields!! The RIGHT TIME to LIFT ETHIOPIA: To the ETHIOPIAN RENAISSANCE!!!!! * The Host, Beautiful Mekdes, along your Camera men/women; GREAT JOB!!!!! THANK YOU!! GO EBS!!!!!
@SeadaJemal-my8zj
@SeadaJemal-my8zj 9 күн бұрын
oufey A l hamdU lilah
@nigistsabab3777
@nigistsabab3777 Жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤🙏🏽
@melumelat3692
@melumelat3692 Жыл бұрын
How i can find his address pls
@user-uo1xb6zt9z
@user-uo1xb6zt9z 8 ай бұрын
aderashawn lakulen
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
መቅዲዬ ❤️❤️እናመሠግናለን ግን አድራሻው የት ??
@user-zx2ul6lh2e
@user-zx2ul6lh2e 8 ай бұрын
ከመገናኛ መሪ አደባባይ ትወርጅና ታክሲ ትይዝና ሰመሪታ ሆስፒታል አውደኝ ትይዋሽ ሰመሪታ ሆስፒታል ታገኝዋለሽ
@nnmm2536
@nnmm2536 Жыл бұрын
endet dessyilal. Allah yeblt kff by hgera edmna ent tena yistacihu
@user-sc9hw9vh1c
@user-sc9hw9vh1c Жыл бұрын
Pls Botawn Negerun
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x Жыл бұрын
ዶክተርዬ ቁጥራችሁን አኑሩልን እባከዎን
@berekettsegaye6719
@berekettsegaye6719 Жыл бұрын
Please 🙏
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
የዶክተሩ ትህትና ደስ ይላል። እሱ በሁለት እጁ ሲጨብጣት፤ ጋዜጠኛዋ እንደ ጓደኛዋ በአንድ እጅዋ ጨበጠችው። ዶክተሩን በጣም ነው የወደድኩት።
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
እዚህ ሰንደላንድ ሆ/ል ውስጥ ከአንገት በላይ ጆሮዬን ብዬ ገብቼ ቅድም ያሳየንን ተኝተ ወደ ጉድጉድ ውስጥ ሲያስገባ ነው ያየሁት ኢትዮጵያ ከአደጉት አገርች ጋር እኩል ሆነች ነው ሰንደለንድ ሮያል ሆ/ል ይባላል ።
@salamsala9871
@salamsala9871 Жыл бұрын
Abate ena basedate hugne cheqate yabate hemama nawu menabate laderegawu abaye geta yaqoyelgne enje hemsmeken kagonek betamemelke yene abate egezabere yemarelshe balugne
@MahderHaftu-vj4qi
@MahderHaftu-vj4qi 6 ай бұрын
ዶክተር እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ እየተሰቃየው ነው እባክህ ኣድራሻህን ፃፍልኝ
@hudamohammed6916
@hudamohammed6916 Жыл бұрын
ደክተር በጣም ነው የተደሰትኩ እውነት ከአላህ በታች አባቴን ታድኑልኛላችሁ ተስፋ አለኝ ተስፋ አልቆረጥኩም ነበረ ጌታ ነው የረዳ ያለምንም ዘመድ ያለምን ረዳት አባቴ እያሰታመምኩ ነው ድረሱልኝ
@fetiyadrsha2152
@fetiyadrsha2152 Жыл бұрын
Dersha ytinw
@selamdabeba1116
@selamdabeba1116 Жыл бұрын
@@fetiyadrsha2152 አድራሻ ስጡን አባቴ ታሞብኛል በስትሮክ
@bereketnige6995
@bereketnige6995 Жыл бұрын
አድራሻ?
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
እኛም ከነዚህ እኩል ኢትዮጵያዊ እንባላለን ወይ ምናባላ ሰዎች እነ ሸኔ እነ ክላሽ ስንቁ ፍራ ህዝብ ክላሽ ጥይት ሙያ ነው ላንተ ሁሌ ዘራፍ የምትል ፍራ ምን ስልጣኔ ያልነካው ህዝብም እንግዲህ ከነዚህ ጋር ኢትዮጵያዊ ይባላል ቁሬማም እኔ ባልማር እንኳን ለህዝቤ ፍቅር ሰላምን እድገትን እመኛለው በጉልበት የምረዳውን እየረዳው ነው ያቅሜን ለሀገሬ ሰላም ፍቅርን ሁሌ ይመኛለው
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዬ ይቅናሽ ‼️
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
ጥሩ ነው የአንጎል ህክምና መኖሩ ይህ ኑሮ ውድነት ካልቀነሰ ይህ ህዝብ የአንጎል በሽተኛ መሆኑ የማይቀር ነው
@tighist331
@tighist331 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዋ መሖኖት ያኮራል ።
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲💕💕
@mohamedali-cn4xu
@mohamedali-cn4xu 9 ай бұрын
ያትነውያልው
@hamh3998
@hamh3998 Жыл бұрын
ሊያዬ ስወድሽ ልጅሽን ዳሪሊኝ
@hudamohammed6916
@hudamohammed6916 Жыл бұрын
ዶክተር ለምኜም ቢሆን አሳከመዋለሁ
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 204 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
የማንቋቋት ማሳጅ
25:40
Fana Television
Рет қаралды 32 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 56 М.
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 403 М.
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 10 МЛН