No video

በጅጉ ውብ የሆኑ የቤት እቃዎች ለረመዳን ታላቅ ቅናሽ 0972919037 ይደውሉ ይዘዙ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን

  Рет қаралды 95,604

Netse tube ነፂ ቲዩብ

Netse tube ነፂ ቲዩብ

5 ай бұрын

Пікірлер: 633
@hdd7815
@hdd7815 5 ай бұрын
እስኪ ማነዉ እደኔ ነፂን የሚወዳት በላይክ ❤
@Amina-fs8nn
@Amina-fs8nn 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ክፉ አይካቹ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ❤❤🎉🎉
@user-ce4vf6vm9j
@user-ce4vf6vm9j 5 ай бұрын
አሜን❤❤😂
@rodaa3723
@rodaa3723 5 ай бұрын
አሚን🤲🤲🤲🤲
@Semirtube01
@Semirtube01 5 ай бұрын
አሜን😊
@user-yu5je7ri1y
@user-yu5je7ri1y 5 ай бұрын
Amen😢
@user-zv8du7ty3w
@user-zv8du7ty3w 5 ай бұрын
አሚንን🎉
@Sariy177
@Sariy177 5 ай бұрын
ይችን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@GjjHhx
@GjjHhx 5 ай бұрын
አሚንንንንንንን
@Haymimesfin
@Haymimesfin 5 ай бұрын
አሜንንን
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 5 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@M.-dl6tk
@M.-dl6tk 2 күн бұрын
አሜን❤❤
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 5 ай бұрын
አራ ኡኡኡኡኡ እቃዎቹ ስያምሩ ነፂ ከአንቺ ነው የምገዛው ግን አሁን ቤት የለኝም😢😢
@hayte.mohammed8011
@hayte.mohammed8011 5 ай бұрын
ክክክ አላህ ቤት ይሥጥሽ
@lemra3523
@lemra3523 5 ай бұрын
አገራችን በሠላም ያስገባን ገዚ ከመግዛት አገራች ይሻል❤😊😊
@Rutatube7595
@Rutatube7595 5 ай бұрын
​@@lemra3523ደምሪኝ ውዴ❤
@user-gp4di5fp3s
@user-gp4di5fp3s 5 ай бұрын
Allah bet yistish ihite Andrew yinorishal insha allah
@fasikawande3558
@fasikawande3558 5 ай бұрын
አይዞን
@SaidaShow3
@SaidaShow3 5 ай бұрын
ከወጭ ሀገር የምናየቸወ እና ሀገራችን ቢኖሩ ብለን የምንመኛቸው እቃውች እዳለ አቺጋር አሉ ማሻ አሏህ የምን ካርጎ ነው 👍👍✅
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 5 ай бұрын
ነፂ ስትሞሸር ማየት የጓጓ ማነዉ ነፂዬ መልካም ሰው
@amermuzamelamer-fq8jh
@amermuzamelamer-fq8jh 5 ай бұрын
ማስጀመረ የቴን መየት ተመኜው
@erbth8165
@erbth8165 5 ай бұрын
በእውነት እህታችን ነፃነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ በጣም. ምርጥ ልጅ ነሽ ይህን ሁሉ እቃ እያነሳሽ ማሳየትሽ ትልቅ ነገር ነው በተረፈ በርቺ
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 5 ай бұрын
አዲት እቃ እራሱ ይዠ አልገባ አገር ስሄድ ነፂ ካች ነው የምወስድ ከቻላችሁ ወርቅ ብቻ ግዙ እህቶቸ ❤❤❤
@tube3507
@tube3507 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ፅድት ያሉ እቃዎች ናቸው
@ftafta-cc9zh
@ftafta-cc9zh 5 ай бұрын
ወይ ጉድ ማዳም ቤት ያለው እቃ ሁሉ ነፂጋ አለ ከውጭ እቃ ይዛችሁ እምትገቡ ከዚህ ተማሩ ሁሉም ነገር አገራችን አለ
@mrmm9874
@mrmm9874 5 ай бұрын
ዋጋውም ተመጣጣኝ እቃዎችሽ እንዳንቺ ውብ ናቸው ማሬ❤
@fanytesfaye
@fanytesfaye 5 ай бұрын
ዋው ሁሉም እቃዎች ሲያምር ነጽዬ በርቺ 🥰🥰🥰
@Rutatube7595
@Rutatube7595 5 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ❤
@user-zr2zu5fy5c
@user-zr2zu5fy5c 5 ай бұрын
ብር ይኑርን እጅ ሁሉም ነገር አገራችን ገብቷል እቃ ገዝታችሁ አትሂዱ ሁሉም እዛው አለ
@emiyeee1490
@emiyeee1490 5 ай бұрын
Woowww ነፂ ሲያምሩ እቃዎቹ በቃ ብሩን እንያዘውጅ ካቺ ነው ምንገዛው ❤መጀመሪያ ግን ቤታችን ይለቅልን የጀመርነው ❤ያልጀመሩትም አላህ ያሳካላቸውና ይስሩ ❤በርቺ ጎበዝ ነሽ የእውነት ❤❤❤❤ያረብ ሰላም ለሀገራችን ኢላሂ🤲❤️🇪🇹❤🤲
@RABIASEID-oi8zk
@RABIASEID-oi8zk 9 күн бұрын
ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ በፊት ቤቱ ይገኝና እንገዛሻለን በአላህ ፍቃድ
@user-hm4bo4gy8w
@user-hm4bo4gy8w 2 ай бұрын
ጎበዝ ነፃዬ የምፈልጋችዉ እቃዉች ሁሉ አቺጋ አሉ አንድ ቀን ኦርደር አደርግ አለሁ 🎉🎉
@user-go1ok4le6o
@user-go1ok4le6o 5 ай бұрын
በጣምየሚገርም የውጩእቃ አገራችንአለ ከዚህምንአስኮተተን ብራችንንይዘንሀገራችንእንገዛለን ነፂየ ጎበዝ በጣምየምፈልገውንእቃ ስላሳየሺኝ አመሰግናለሁ እዚህገዝቸልግባእያልኩእያየብኩነበር በቃ ከዚህምንአሸከመኝ
@eses9273
@eses9273 5 ай бұрын
ማሻ አላህ እኔም እዚህ አልገዛም ኢሻ አላህ አገር ስገባ አንችጋር እመጣለሁ ነፁየ በሰላም ያገናኘን ❤እወድሻለሁ
@user-ic1tv2il1p
@user-ic1tv2il1p 5 ай бұрын
ዋው እንዳለ የውጪ እቃወች አሉሽ በቃ ካርጎ ቼው በርች እግዚያብሔር ቢፈቅዲ ካገር ስገባ ቀጥ ብየ ካች ጋነው እምመጣው❤❤❤በርቺ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 5 ай бұрын
በጣም ያምራል እቃው No more ካርጎ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 5 ай бұрын
እኔ አገር ስገባ አንድ ነገር አሊዝም አቺጋር ነው ማዘው ኢንሻላህ በርቺ ውዴ
@ethiojole
@ethiojole 5 ай бұрын
ብር ብቻ ይኑር ሁሉም አለ በአገር ምን አስጨነቀኝ አንድ እቃ ካርጎ አላረግም ኢንሻአላህ የካርጎ የቀረጥ የታክሲ ምን አደከመኝ ሁሉንም ነገር ቡትዬ ነው እምገዛው በርቺ ነፂ
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 5 ай бұрын
ወላሂ እውነትሽን ነው
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 5 ай бұрын
ማሻ አላህ እቃወችሽ ፅድት ያሉ ናቸው ለዛ ያብቃኝጂ ካንች ነው የምገዛው ኢንሸሠ አላህ በጣም አምረውኛል እቃወችሽ
@halimatube6731
@halimatube6731 5 ай бұрын
እረ ነፂዬ እንቅልፌ አባረርሽብኝ ማሻ አላህ የምን አባቱ ካርጎ ነው ካርጎ እግሩን ይብላ የምፈልገው ነገር ሁሉ ነፂዬ ጋር አለ የመዳም ቅመሞች በቃ ከካርጎ ቆርጣቹ ጨክናቹ ውጡ ሁሉም የምንፈልገው አለ በሀገራችን
@kedsitkedsitbokona3646
@kedsitkedsitbokona3646 5 ай бұрын
አሁን እኔ ብር ብቻ ይዤ ኢትዮጵያ ስገባ ሩጫ የቤት ዕቃ መግዛት በጣም ያስደስተኛል 🥰
@user-zf9ix8ki7n
@user-zf9ix8ki7n 5 ай бұрын
ነፂ የኔ ቄጄ የምትሉለይክ
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
ነፂዬ እምር ብሎብሻል❤በርቺ ፅድት ያሉ ዕቃዎች አሉሽ ለሀገሬ ያብቃኝ ሁሉንም ከአንቺ እገዛለው የልብስ ካውያ ቢኖርሽ ደሞ👌❤❤❤❤
@shahamaha4372
@shahamaha4372 5 ай бұрын
ማሻአላህ እቃወችሺ በጣም ያምራሉ እገዛሺ ነበር ግን ወሎ ነኝ አይ እራቀኝ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 5 ай бұрын
ነፂዬ የኔፀባዬሰናይ እቃዎችሽ ደሞ ያማምራሉ ስታስረጂእራሱ ግልፅ አድርገሽነው❤❤❤
@nasryahkora4117
@nasryahkora4117 5 ай бұрын
ማሻአላህ እንዴት እንደሚያምሩ አይ የጊዜመለዋወጥ አንዱን እቃ 10 ሺ 5 ሺ ከዚ በፊት የተለያዩ እቃዎች እገዛ ነበር በትንሽ ብር ያሁኑ ግን ወይ በረካ የለው ስሙ ብቻ ትልቅ የተሻለውን ጊዜ ያምጣልን ማለት ነው ሌላ ምን ይባላል
@user-iz5ri1gs2c
@user-iz5ri1gs2c 4 ай бұрын
ዋው አገራችን ስገባ እቃ አያስፈልገንም ካችጋ እገዛለን ለዛ ያብቃንና የኔ ውድ የመዳም እቃ እኮ እዳለ አችጋነው ፍሮኑን እፈልገዋለው ❤❤❤
@SEMU1881
@SEMU1881 5 ай бұрын
ነፂ እኔ ሀገር ውስጥ ነኝ መብዛት ያሳየሽን እቃ ብዙዎች ጭማሪ አለው ውዴ ዋጋውን አስተካካይ ከምር
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 5 ай бұрын
እኔምለው ከዚህ ይሻላን በጣም ውድ ነው
@mesesaysha3384
@mesesaysha3384 5 ай бұрын
ማሻአላህ ጨረሰው የወጭ እቃዎች ናቸው 🍎🍎🍎🍓💋💋
@tube703
@tube703 5 ай бұрын
Masha allah ሁሉም የውጭ እቃ ነው ማሻ አላህ
@enat245
@enat245 5 ай бұрын
በየሱስ ስም በጣም ነው የሚአምሩት በርች ውደ❤❤👌
@amermuzamelamer-fq8jh
@amermuzamelamer-fq8jh 5 ай бұрын
ዋው ማሸ አለህ ፂዲት የለ የቤት ኢቀ ነው በርቺ ነፂዬ❤
@faisalfsail9561
@faisalfsail9561 5 ай бұрын
ነፅዬ በርች ሀገራችን ሰላም ትሁንልን እጂ እንገዛሻለን በርችአሁን ሀገራችን በጣም ያስፈራን ሁላችሁም ፀሎት አድርጉ በእውነት❤❤❤❤❤❤
@user-tq6cb9iq1t
@user-tq6cb9iq1t 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ በታማኝነት ጥሩ ጥሩ እቃወች እገዛሻለሁ ካገረ ስገባ😊❤
@dddbwjrchrsbrtfn3038
@dddbwjrchrsbrtfn3038 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ጥራት ያለው እቃ መጣም ደስ ይላል
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 5 ай бұрын
እቃዎችሽሪፍ ናቸው ግን በጣም ጭምር ያለው ውድ ነው
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 5 ай бұрын
ነፂ ለሰርጌ ድስት ስጭኝ😢😢😂😂😂😂ማሻአላህ ያምራሉ ኢሻአላህ ለማዘር ገዛላታለው
@ajman9189
@ajman9189 5 ай бұрын
ማሻአላህ በርቺ የኔ ውድ ሀገር ስገባ ኢንሻአላህ ማልገዛሽ ነገር አይኖርም
@fhxh2270
@fhxh2270 5 ай бұрын
እኔም
@difi3801
@difi3801 5 ай бұрын
ነፂዬ የሽኩርት ማሽን ካለሽ ቪድዮ ሥሪልን
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 5 ай бұрын
ዋውውውው የሚገራርም ምርጥ የቤት እቃ በተመጣጣኝ ዋጋ ነው እናመሰግናለን ነፂ ስንመጣ እንገዛሻለን
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 5 ай бұрын
ማሻአሏህ ኦፕኖ በጣም ወድጃታለሁ
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 5 ай бұрын
እድህ ዋጋ ስትናገሪ በጣም አሪፍ❤
@user-yl3bo1uq8b
@user-yl3bo1uq8b 5 ай бұрын
በጣም ሁሉምእቃ መሸአላነው ❤❤❤ እመዳሜቤት ያለው እቃ እዳለ እሷቤቴነው❤❤❤🌹🌹🌹❤❤መሸአላነጥ በርች
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 5 ай бұрын
አምሩብሽል የምእትሉ በላይክሙሽርት መልካም ትዳር
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
ሙሽሪት በርቺ ነፂ
@user-uc5kv1vt2h
@user-uc5kv1vt2h 2 ай бұрын
ሰላም ነጹ እኔ አረብ ሀገር ነው የአለውትእህቴ ቤተሰቦች አማራ ክልል ነው ያሉት እህቴ ስለዚ ታደርሽልኚ አለሽ አ???
@hebshawit
@hebshawit 2 ай бұрын
ማሻላህ ኳንቺ እጠልባለን ሀገር ቤት ከላክሺ ባስተማማኝ
@sadh237
@sadh237 3 ай бұрын
ነፂ የቤት እቃ በምሉ ብራድስት 3 ሆኖ ሌላው ሁሉም ነገር አንድ አን ደርዘን ሆኖ ከማንኪያ ጀምሮ ለምሳሌ ሲኒ አንድ ደረዘን የሻይ ብርጭቆ አንድ ደርዘን የውሃም እንደዛው ራከቦት አንድ ፌርሙዝ ሁለት ሆኖ በቃ ጨረሰ ቢባለ ስንት ይጨርሳል እስኪ ነገሪኝ
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 5 ай бұрын
ነፂዋዬ ጎበዝ እህት በርቺልን እናመሰግናለን❤❤❤ የኔ ጀግና
@ElfneshErduno
@ElfneshErduno 5 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ እግዚያብሄር ይጨምርልሽ
@mekiyamekiya2744
@mekiyamekiya2744 5 ай бұрын
❤❤❤❤ወዉ በጣም ያምራል እቃወችሺ በርች
@user-of1zg9th1x
@user-of1zg9th1x 2 ай бұрын
እቃወቹ ዋው ናቸው ግን ዋጋው ተወደደ😢😂❤
@amaamm741
@amaamm741 5 ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ በርች የኔ ጨዋ ሴት
@ፈኪ2
@ፈኪ2 5 ай бұрын
​@GAKZfaq-zp6wqቤተሰብ እንሁን
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@ፈኪ2ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@GAKZfaq-zp6wqደምሪኛ
@ፈኪ2
@ፈኪ2 5 ай бұрын
@@fatumawase ውዴ እኔ ቤተሰብሽ ነኝ አንቺ ካልደመርሽኝ ደምሪኝ
@adeyiegetahun632
@adeyiegetahun632 5 ай бұрын
Ummmmaaaaaaaa yene wede berchi
@emoydseta2899
@emoydseta2899 5 ай бұрын
ዋው፡ነው፡ነፂየ፡እናመሰግናለን🙏👏💋💝💞😘😘ባጣም፡እቃወችሽን፡ወደድኴቸው፡እኔም፡ካች፡እገዛለሁ፡ቤት፡ሴኖረ፡እሜገርም፡ነው፡የዜህ፡አገር፡ሙሉው፡እቃ፡አለ፡ማሰብ፡ቀረ፡ከውጭ፡ይዞ፡መግባት፡❤❤
@user-jq3mw6ex5l
@user-jq3mw6ex5l 5 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ጥራቱን የጠበቀ ምን ዋጋ አለሁ ሀገር ሰላም ቢሆን እያስገዛን እናጠራቅም ንፕበር 😢 ሰላም ለሀገራችን
@user-vr9cx6tz8p
@user-vr9cx6tz8p 5 ай бұрын
ዋው ነፂ ሲያምሩ ኢሄ እቃ ለማየት ናፈቀኝ ኢንሻእላህ 10ወር ቀርቶኛል ባቺ ነው ምገዛው የምን ካርጎ ነው የቡቴ ድምቀት
@Amina-fs8nn
@Amina-fs8nn 5 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራሉ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 5 ай бұрын
ነፂዬ የኔ ውድ እኳን መጣ😢😢እቃዎችሽ በጣም ያምራሉ ጎበዝ በዚ ሠሞን እደውልልሻለው የእኸቴ እቃ ሊወሰድላት ነውበጣም ያምራሉ😢😢😢😢❤❤❤
@zahrazahra-yd5ch
@zahrazahra-yd5ch 5 ай бұрын
ስልክ ካለሽ ንገሪኝ ደሞ ቦታዋ ስ የት ነዉ
@AliAli-e4r5q
@AliAli-e4r5q 19 күн бұрын
በቅዝቃዜ ግዜ ቤት የሚያሞቅ ቮይለር አለሽ
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 5 ай бұрын
ምርጥ ምርጥ እቃ ነው ያለሽ ነፅዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤
@user-cm6pc3ye4g
@user-cm6pc3ye4g 5 ай бұрын
ማሸ አላህ በጣም ነው ሚየምራው እንሸአላህ ሀገር ልገበ ነው አቺ ጋ መጥቼ እገዘለው በርችልን ውዴዋ
@user-nc8dz4mg4q
@user-nc8dz4mg4q 5 ай бұрын
ዋው ፂድት ያለ እቃ❤❤❤❤
@abrahamtesfaye5112
@abrahamtesfaye5112 5 ай бұрын
የፅዬ ስወድሽ አሁን አገር ልገባ ነበር ግን ብር የለኝ በትንሹ ሱቅ መሠራት የምቻለው በትንሹ ስንት ብር ያስፈልገኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sf2yr5px1k
@user-sf2yr5px1k 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔደርባባስወድሽ ጠፋሽብን እደናሽ ነፂየ የኔእህት በርችልን እንወድሻለን ኢቶዮ። ስገባመቸም እችን ማገኘት እፈልጋለሁ❤❤❤
@TigTig-um2vi
@TigTig-um2vi 5 ай бұрын
ነፂየ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔም ከችነው እያሰብኩ ያለሁት ትረትቢልኛለሽ አዝሻለሁ ❤❤❤
@user-wu6jf7xj8j
@user-wu6jf7xj8j 5 ай бұрын
ኩከርዋ አይመከርም ነፂ በሱ እየሰራሽ መብራት ቢጠፋ ይፈነዳል አደጋው ከባድ ነው
@sarasire9203
@sarasire9203 2 ай бұрын
አድራሻ ዬት ነው እኔ እንሻ አላህ በሌን እልከዋለሁ ብዙ እቃ መግዛት እፈልጋለሁ ልገበ ስል
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 5 ай бұрын
ከሁሉም እቃ የደነቀኝ ኦቭኑ ነው ቦታ የማይዝ ከላይ ወጥ ይሰራል ከስር ዳቦም ሌላም ይደፋል ያበስላል
@foziyatube1752
@foziyatube1752 5 ай бұрын
እኔ ሳኡድ ኩኪሩን 11ሌተር 140ሪያል ነው የገዛሁት እዚህ ሀሪፍ ነው ኢትዮ ውድ ነው በአሁኑ ሀዋላ
@foziyatube1752
@foziyatube1752 5 ай бұрын
የዛሬ 15ቀን
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 5 ай бұрын
,ልክነሸ.እህተ.በጣም.ወደነወ.ኢተዮ
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 5 ай бұрын
አዎ
@user-hs4ol4qk4r
@user-hs4ol4qk4r 5 ай бұрын
እዚህ ሁሉም ረካሸ ነው ኢቶቢያ ሱብን አላህ እኔ አሁን ነው የመጣሁት ውድ ነው ሁሉም ደሞ አሰሊ አይድለም
@mesertkifle233
@mesertkifle233 5 ай бұрын
ሙሽሪዬ እንኳን ደና መጣሽ
@Aboba-qi3oj
@Aboba-qi3oj 2 ай бұрын
አሪፍነው
@HikmaKasim552
@HikmaKasim552 5 ай бұрын
በርቺ ግን በዚህ ኑሮ ሀብታም ነው እቃ ሚገዛው
@user-yz4rq9eb8b
@user-yz4rq9eb8b 5 ай бұрын
እቃው ማሻአላህ ነው ግን ታላቅ ቅናሹ አልታየኝም
@sakinasakina3677
@sakinasakina3677 5 ай бұрын
መሸ አላህ ተለጀዎቺ የሚረሉ በጣም ሁሉም የሚረል
@mekyamekya855
@mekyamekya855 5 ай бұрын
እጣን ማጨሻው የሌትሩኩንም አምጪ በጡቁሩ በቻርጀር ሚሠራው
@fhkerkonjo8053
@fhkerkonjo8053 5 ай бұрын
እቃሽ ያምራል እናቴን ሸፓራዚ ታረግልኞለሽ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 5 ай бұрын
ነጺ በአላህ ተገዝቶ እራሳቹጋ በአደራ መስቀመጥ ይቻላልንዴ ብዙ ግዜ እጣይቅሻለሁ ግን አትመልሺም የቡትዬ ልጅ ነኝ በቅርቡ እመጣለሁ እንሻአላህ
@mulu5
@mulu5 5 ай бұрын
በቁጥር በዉስጥ አናግሪያት
@netsetube3161
@netsetube3161 5 ай бұрын
አው
@user-po7kh2qz6i
@user-po7kh2qz6i 5 ай бұрын
በጠም።ጡርነው ወገው የርብ እንም አገሬ።ገብቼ። ለመግዘት የብቀኝ🎉🎉🎉በርች
@HananAlhanan-ro1qt
@HananAlhanan-ro1qt 3 ай бұрын
ነፂየ ማሚ ጎጃም ቢቸና ታደርሳላቹህወይ እባክሽ ንገሪኝ?????
@user-wp2dh9mz8y
@user-wp2dh9mz8y 5 ай бұрын
ሲያምሩ ማሻአላ ክፍለ ሀገሪ መላክ ትችላላችሁ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 5 ай бұрын
ነፂበርችልን የኔቆጆ ❤❤❤ቤትበኖረኝጂ እቃስምርጥምር እቃለ ካገራችን እቃያለቤት 😢😢 እዉነትምኞቴ ቤትእዲኖረኝነበር አሁደግሞ ሁሉምነገረ ሰማይሁኗል
@syanashadunya7739
@syanashadunya7739 5 ай бұрын
ነፆዬ እንኪን ደነ መጠሽልኝ
@YhyhYhyh-di5hu
@YhyhYhyh-di5hu 5 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ነፃ ያለያለ😍😍😍😍
@tegeset-ik1oz
@tegeset-ik1oz 5 ай бұрын
ዋዉ በሰላም ያገሬ ያብቃኝ እመጣለዉ ሚገራርሙ ናቸዉ
@hindiyahussen2030
@hindiyahussen2030 5 ай бұрын
Mushrit ene eka akalew betam gobez quality yalew ena betam yemiyamru nachew 👌🏽🍀☀️🤍🫶🏽
@user-hp4wj2vh7k
@user-hp4wj2vh7k 5 ай бұрын
መሸ አለ በሪቺ እሸ አለ አገራ ስንገበ ኢንገዘለን❤
@Zabo-A3
@Zabo-A3 5 ай бұрын
Wow amazing 🎉🎉 ishaa allah beten carishee iqa tanchii naw yamigazaw baxam naw yamamrut wudow barchiliny🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@selam518
@selam518 5 ай бұрын
ከስደት ስመለስ ካች ነዉ የምገዛሽ የኔ መልካም😢😢😢😢😢😢
@yitayishasmara5040
@yitayishasmara5040 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም እቃ ነው ያለሺ
@user-kd2dj9sp1k
@user-kd2dj9sp1k 5 ай бұрын
ማሻአላህ ፅድት ያሉ እቃዎች አሉሽ ነፂ ወደ መቐለ መላክ ትችያለሽ ወይ
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 5 ай бұрын
ነጺ እንኳን ደስ አለሽያለም ያድርግልሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቺ
@user-wu6ix6ko2y
@user-wu6ix6ko2y 5 ай бұрын
ማሻ አላ ሁሉም በጣም ነው የሚያምረው❤❤
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 5 ай бұрын
አቤት እርጋታሽ ስወድልሽ እኮ የኔ ደርባባ እቃወችሽ እደት እደሚያምሩ ወሎ ነኝ እዳልገዛሽ
@tizitahhh4018
@tizitahhh4018 Ай бұрын
ሰላም ነፂ በጌታ ስልክሽን እንዴት ነዉ የምናገኝዉ የልብሱን ካዉያና እቃዉን የመተካሻዉን እፈልገዋለዉ እና እንዴት ላግኝሽ ማሬ
@netsetube3161
@netsetube3161 14 күн бұрын
0972919037
@netsetube3161
@netsetube3161 14 күн бұрын
0972919037
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
ቋይቶን ምድጃ
6:38
Ethiopian IP Authority (EIPA)
Рет қаралды 6 М.
የፍሪጅ ዋጋ በአዲስ አበባ
8:50
Godolyas electronics
Рет қаралды 1,6 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН