No video

በክልሉ ውስጥ የሚገኙ የፋኖ አባላት ከከፍተኛ የሥራ ኀላፊች ጋር በባሕርዳር ውይይት አካሄዱ።

  Рет қаралды 75,094

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

2 жыл бұрын

የKZfaq ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
bit.ly/2RnNHCq

Пікірлер: 225
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 2 жыл бұрын
ፍኖ ደሜ ነው 💚💛❤️💪💪💪
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 жыл бұрын
ፋኖ ያማራ ክንድ ቀኝ እጅ
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Жыл бұрын
ፋኖ ተነስ ከዳተኛ ፋኖ የፃነት
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Жыл бұрын
አትሞቱብን በሴራ የሚያሳዝነን የክልሉ መግስትነው
@user-zr1rh6lx4x
@user-zr1rh6lx4x 2 жыл бұрын
ፋኖ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ ውድድድ
@abebeamha9519
@abebeamha9519 2 жыл бұрын
ፋኖ ዘላለማዊ ክብር ይገባቸዋል። ብአዴንን አትመኑ ነገ አሳልፎ ይሰጣችሗል።
@user-mq2eh7cr5y
@user-mq2eh7cr5y 2 жыл бұрын
በትክክል ......ለፍኖዎች ትንቃቄ ያስፈልጋል መልሰው እንዳይበላቸው
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Жыл бұрын
ፋኖ በየደረስክበት አትመን ወድሞቸ አትመኑ ይሄን ሰይጣን ንቀሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉ
@user-ly7vt4mx7o
@user-ly7vt4mx7o 2 жыл бұрын
ፋኖ ትጥቅ ስንቅ ተሽከርካሪ ከተሟላለት እመኑኝ እናሸንፍ አለን
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 2 жыл бұрын
አማራ.በወኘው.መተማም.ይቀር..ማንኛውም.መሣሪያሊሞላይገባል...ተጰደመ.ተተራበ.ቡሀላተመርዳት..ተረባረብን.ማሞላትነው..ማንኛውመሣሪያ..ባለሀብቱም.ሊሥቡበትይገባል.ቀዲም.መከላከል.ነው.ተወደምንቡሀላመረዳቱ.የትም.አያደረሥም.
@getnetdessalegn6149
@getnetdessalegn6149 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እንዲህ አብሮ መስራቱም፣ አሰራር መዘርጋቱም።
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 2 жыл бұрын
ፋኖ ደሜ ነዉ ኑሩልኝ አቦ
@shahidashahida8714
@shahidashahida8714 2 жыл бұрын
ጀግኖች ፋኖወች እናሸንፋለን
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 жыл бұрын
ፋኖ ጀግና የኢትዮጵያ አሌንታ 👈 የአማራ የክልል ባለስልጣኖች 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🧐🧐🧐ሆድ ይፍጀዉ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
ፍኖ አንበሳችን ኑሩልን
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 2 жыл бұрын
ፍኖ ውስጤ ነው
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l 2 жыл бұрын
ለኔ ደሞ ልቤ ነው
@wewee2380
@wewee2380 2 жыл бұрын
ፋኖደሜነው
@wewee2380
@wewee2380 2 жыл бұрын
ፋኖየኢትየባልጂፋኖየኢትዮጲያጀግናናቸው
@user-px5yg2is5m
@user-px5yg2is5m 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ፋኖ ማለት ሲከብዳቸዉ ዛሬ ፋኖ አንበሳ ነዉ አሉ ገና ጁንታዉም በአፉ ይመሠክራል ልቡማ ያቃል ፋኖ የአገር ኩራት ፋኖ የአማራ አንገት 😘😘😘😘😘ፋኖ🐅🐅🐅🐅🐅🐅🤲💪
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 жыл бұрын
ቀላል
@user-en5td9ly9n
@user-en5td9ly9n 2 жыл бұрын
ጠባእን አሁን ጦርነት እየመጣ ነዋ አሁን ፋኖ ይፈልጋሉ እነዚህ ሆዳሞች ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል☝☝☝
@alember9524
@alember9524 2 жыл бұрын
ፋኖ😍😍❤️❤️💪
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 2 жыл бұрын
ፋኖ ደሜ ለማንነቴ ምስዋት የሚከፍልኝ ጀግና
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
አይዞን አማራ ገና ነው አይዞን ፋኖ!!
@abdu9056
@abdu9056 2 жыл бұрын
ይገርማል አገኘሁ ተሻገር ፋኖን መስብስቡ ደስብሎኛል ፋኖ ወደፊት አንድነታችንን እናጠክር አማራ አንድ ከሆነ ያውቁናል
@user-tn4lc1gp9s
@user-tn4lc1gp9s 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቾ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
አይዞን ፋኖ ጀግናው አዴፖን በጥርጣሬ ማየት ጥሩ ነው ድል ልአማራ ህዝብ
@endalknebyu2241
@endalknebyu2241 2 жыл бұрын
በህይወት እስካለሁ ድረስ የእኔ ብቸኛ ጀግና ማለት ፍኖነት ነው ትልቅ የሀገር ፍቅር የሚያገበግበው የምሁራን እና የጀግኖች ስብስብ ነው።
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 жыл бұрын
ቀላል
@kemekem1366
@kemekem1366 2 жыл бұрын
ፋኖ ጀግና ከጎናችሁ ነን
@MohammedMohammed-ib3de
@MohammedMohammed-ib3de 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ኸናተጋ ይሁን ድል ለፋኖቻችን ድል ለሚኒሾቻችን ከጎናችሁ ነኝ 🇪🇹❤️🇪🇷👍
@user-fk5un5eu9m
@user-fk5un5eu9m 2 жыл бұрын
እናተ ጀግኖች
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
አይዞን አማራ ፋኖ!!
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 2 жыл бұрын
good job አማራ በርቱ ወገኔ። አማራ ኢትዮጵያ።
@sarabihonan9372
@sarabihonan9372 2 жыл бұрын
ፋኖ 💚💛❤️ፋኖ 💚💛❤️ፋኖ 💚💛❤️ወገኖቸ ደሞቸ እደእርግብ የዋህ እደ እባ ብ ልባም ሁኑ ብአዴንን አትመኑት ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏
@zizyomer193
@zizyomer193 2 жыл бұрын
እኔ ከመንግስት ጋር ፋኖ መስራቱ አይጥመኛም ማንንም አትመኑ ፋኖ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o 2 жыл бұрын
አማራከሌለኢትዮየለችምጀግኖችእግዛብሄርከናተጋርይሁን
@maryamenateyezelalembete9064
@maryamenateyezelalembete9064 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ፋኖ ኢትዮጵያን በጀልባ ይዞ የሚያሻግራት ነው ሁሌም ከጎኑ መሆን አለብን ❤️❤️❤️
@user-gf3rb5ms4i
@user-gf3rb5ms4i Жыл бұрын
ፈጣራ አምላክ ይጠቢቃቺሁ ድል ለአማራ ❤❤❤❤❤❤❤
@asdrasdr7357
@asdrasdr7357 2 жыл бұрын
ፍኖ..ጀግና..የጀግናጀግና..የአማራ.ህዝብ..ቶሎ..ደራሺ..ፍኖ..አላህ.ከናተጋር..ይሁን..ፍኖ.የአማራ..ጀግና
@Kassabantelay
@Kassabantelay 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው። እጅግ በጣም ደስ ይላል ህዝባችንም ቀና የሚልበት ጊዜ፣ ወደሰላማችንና ወደ ልማት የምንመጣበት ጊዜ ቅርብ ይሆናል።
@helenkonjo4776
@helenkonjo4776 2 жыл бұрын
ፊኖ ፊኖ ፊኖ የኔ ጀግናውች ኑሩልኝ ነፂነቴ በናተ ደም ነው
@user-zf5uh3dw1w
@user-zf5uh3dw1w 2 жыл бұрын
ፊኖ አደለም ሄሉየፋኖ ነው ስማቸው
@MohammedMohammed-ib3de
@MohammedMohammed-ib3de 2 жыл бұрын
ፋኖ ሚኒሻ የአማራ ልዮሀይል ደሞቼ
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 2 ай бұрын
ደሜዋ ፍኖዋችኑሩልን
@mohamedbedaroaii7524
@mohamedbedaroaii7524 2 жыл бұрын
ፋኖ ኑሩልን ግን ለአማራ ትጥቅና ነጻነት የለንም ረእሠ መሥተዳድርም ሆነ የፊደራል መንግሥት አማራን ያሥታጥቅ
@tedrostedi8912
@tedrostedi8912 2 жыл бұрын
ፋኖ ጀግና የኢዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ። አብርሃም ጀግና የአማራ ልጅ ። ገዱ ድንዝዝ ስንት አማራ አስበላህ። አገኘሁ ተሻገር የሰው ክፉ
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 2 жыл бұрын
ፋኖ ፋኖ ፍኖ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የኢትዮጵያ አለኝታ
@user-ij3jp5yg3f
@user-ij3jp5yg3f 2 жыл бұрын
አማራነት ፍኖነት ነው❤
@user-sr3yi2fr5h
@user-sr3yi2fr5h 2 жыл бұрын
ክብር ይከባቸውን ጋዳፍን ይሻሉ ግድ ነው ጀግኖች ናቸሁ
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 2 жыл бұрын
አይ ግብስብሱ አዴፓ ፋኖ አሸባሪ እያለ ሲያዋክብ ከርሞ አሁን ሲጨንቀው አንበሳዬ አንበሳዬ ማለት ጀመረ😜😜😜 ፋኖነት ይለምልም💪💪💪💪💚💛❤☝🙏🙏🙏
@user-px5yg2is5m
@user-px5yg2is5m 2 жыл бұрын
እኮ እንኳንሱ ጁንታዉም ገና ፋኖ አንበሳ ነዉ ይላል 🤣💪💪💪💪ፋኖ🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@teferafentaw4100
@teferafentaw4100 2 жыл бұрын
በሃቅ ላይ የተመሠረተ ተጋድሎ ጀግኖቻችን በርቱልን
@yohannesyajohn5711
@yohannesyajohn5711 2 жыл бұрын
ፋኖ የጁንጣው ስራ ነው። መከላከያን ተቀላቀሉ መከላከያ ውስጥ ብዙ ሙያ ኣለ። ሳይንስ የሚጀምረው መከላከያ ውስጥ ነው🇪🇹🇪🇷🇸🇴🇰🇪
@tesfayedagne4956
@tesfayedagne4956 2 жыл бұрын
የፋኖ ትርጉም አልገባህም ማለት ነው ፋኖ በሰላም ጊዜ አራሽ፣ቀዳሽ፣ነጋዴ የመንግስት ሰራተኛ ሲሆን በጭንቅ ጊዜ ደግሞ ተኳሽ ነው ።እድሜ አይገድበው፣ትምህርት አይገድበው፣መከላከያ ደግሞ ቋሚ ስራው ሃገርን መጠበቅ፣መስፈርት ያለው፣የትምህርት ደረጃ እድሜ፣ቁመት፣ክብደት፣ህገመንግስት የተቀበለ የሚሉ ።
@eyobadis4350
@eyobadis4350 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ በርቱ ልን እኛም ከጎናችህ ነን
@jdmgj5723
@jdmgj5723 2 жыл бұрын
ፋኑዋች:በርቱው👌👂
@weddy2560
@weddy2560 2 жыл бұрын
ፋኖ ባይኖረ ኖሮ አማራ ቀረቶ አብይና መላውኢትዮጵያ የትአባቱ ይገባነበረ እያንዳንድህ የባእዴን መከራህን ያቀለለህ ፋኖየ ኑሩልኝ
@beettube1521
@beettube1521 2 жыл бұрын
ፍኖዋች በርቱ
@Hikmaee
@Hikmaee 2 жыл бұрын
የኔማሮች ስታምሩ
@sadaali3375
@sadaali3375 2 жыл бұрын
የአላህ ለሀገራችን ሰላም አምጣልን
@user-qg3mg3ie6q
@user-qg3mg3ie6q 2 жыл бұрын
አገኘሁ የተናገረውን ሁሉም ልብ ሊለው ይገባን አንዳንድ ያማራ ሆዳሞች አሉ በገንዘብ የሚገዙ ወንድሙን እሚያጋልጥ መንገድ እሚመራ እንፎርሜሽን እሚያቀበል
@badmawededu6078
@badmawededu6078 2 жыл бұрын
ጀግናውና ሀቀኛው ፋኖ ሀገር ወዳድና ህዝብ አክባሪ ሲሆን ለሀገርና ለህዝብ የቆመ፣ የሚዋጋና በጀግንነት ድል የሚያደርግ ምንም መወላወል የሌለበት ሁሌምና ከልቡ ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ ፋኖ መነሻው አማራ ቢሆንም መዳረሻው ግን ሁሌም ኢትዮጵያና ሁሉም የኢትዮጵያ ሀዝብ ነው፡፡ ፋኖ ሰላማዊ፣ ሀገራዊና ህዝባዊ ከሆነ ከማንኛውም ጋር የሚቆም፣ የሚመክርና የሚሰለፍ ጀግና ነው፡፡ ስለሆነም የአማራ መንግስት ብቻ ሳይሆን በተለይም የፌደራል መንግስት ይህን ሀገራዊና ህዝባዊ የሆነ ጀግና ሀይል ለሀገርና ለህዝብ ጥቅም በትከክል ለማዋል ይቻል ዘንድ ዘመናዊ መሳሪያ፣ ትጥቅ፣ መኪና፣ ገንዘብና ሌላም አሁኑ ለፋኖ በመመደብ ከመከላከያ፣ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ ጋር በተዋቀረ መንገድ በመስራትና በመሰለፍ በትክክል ሊጠቀምበት ይገባል፡፡ ፋኖን እንደ እሱነቱ በትክክል መጠቀም ቢቻል ጁንታውም ሆነ ማንኛውም ውስጣዊና ውጫዊ የሀገርና የህዝብ ጠላት ሁሉም በአንዴና ለዘላለም እንደሚጠፋ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ እናም የአማራ መንግስትና ፌደራል በተቀናጀ መልክ ፋኖን በብቃትና በትክክል በመደገፍ እንደ ፋኖነቱ በሚገባ ሊጠቀሙበት ይገባል፡፡
@tyrgggchgfu6013
@tyrgggchgfu6013 2 жыл бұрын
ለፋኖ እውቅና መስጠት ተገቢ ነው።👏👏👏👏
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 2 жыл бұрын
አስፉት ከጎጃም ከጎንደር ከሸዋ ከወሎ አንድ ፋኖ አላማ ያላችሁ ፍፁም ጥቅም የማያሸንፈው የአማራ ህዝብ ልዩ ነው። ጥቅም አያግበሰብስም። በርቱ አማራ አማራ ከሆነ በኋላ እንደሰው መኖር ይጀምራል። ፋኖ ጀግኖች የኢትዮጵያ የጭቁን ህዝብ አለኝታ። ኩረት። በርቱ።
@haiethio9259
@haiethio9259 2 жыл бұрын
ፋኖ የአማራ የብረት መዝጊያ ነው ።
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 2 жыл бұрын
ፋኖ ልቤ💛🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sarasaraa4332
@sarasaraa4332 2 жыл бұрын
🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯ፍኖ
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
አደራ ፋኖ ከብአዴን ብልግናው ፓርቲ ተንኮል ተጠንቀቁ!!
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 2 жыл бұрын
ፋኖ የአማራ የጀርባ አጥንታችን ከእግዚሐብሔር ቀጥሎ መከታችን ሰላምና ጤናን ድልን እመኝላችዋለው ደሞቼ😍😍😍😍😍
@ethiopiasamira1259
@ethiopiasamira1259 2 жыл бұрын
ፋኖ የአማራ ህዝብ አለኝታ😘😘💚💛❤
@user-tx9oc3rv4y
@user-tx9oc3rv4y 2 жыл бұрын
ፎኖ ዬኝ ጄግኖቺ አላህ ይጠብቃቺሁ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
አላህ አላቹህ የአማራን ባንዳ በአማራ ስም የሚነግዱ ለህወሀትና ለኦነግ ሼኔ የሚሰሩ ባናታቸው ድፋቸው እንደ አፋር አጥራ ባንዳውን እርምጃ መውሰድ ።
@abby8509
@abby8509 2 жыл бұрын
አገኝሁ ላማራ ህዝብ አይመጥንም ስት ህዝብ አለቀ ተራበ ፋኖ እናተ ከፈጣሪጋር ነፃነታችንን ትመልሱልን ይሆናል💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@bizualemwondie6008
@bizualemwondie6008 2 жыл бұрын
እባካችሁ የአማራ ባለስልጣናት ለፍኖ የሚፈልጉትን የጦር መሳሪያ በበቂ እንዲቀርብላችው ከመንግስት ጠይቁ ክብር ለፋኖ የክፉ ቀን ናችሁ !!!! አነድ የማሳስበው ቢኖር ለፋኖ TPLF የወሰዳቸው ን (የዘረፋቸውን ) መልሳችሁ አምጡ ታሪክ እንዳይወቅሳችሁ አደራ አደራ......
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ፈኖ ጠላትን ይደፋል አሺትቶ አፈንፍኖ ተምር ነኝ የማምየየ እህት የፋኖው
@meskeremneway4765
@meskeremneway4765 2 жыл бұрын
ፋኖ አንበሳው ተገፍቶ የማይወድቀውያለ ያለደሞዝ አገሩን ለሚያገለግለውእስቲ አንድ ግዜ ለፋኖ
@yayeshmenale9965
@yayeshmenale9965 2 жыл бұрын
ፍኖ ጀግና
@elisabethgessesse3939
@elisabethgessesse3939 2 жыл бұрын
ፋኖዎች የሀገር ባለውለታ ናችሁ አባቶችም ነበሩ የፋኖ ደረጃ ስነምግባር ይውጣ ስማችሁን ጠብቁ ግን ካድሬ አያተረምሳችሁ! በርቱ!
@sebiletafese6049
@sebiletafese6049 2 жыл бұрын
ያማራ ባለስልጣናት የቁርጥቀን ልጅ ለሆነው ለፋኖ ክብር ልሰጡት ይገባል ፋኖ እያደረገ ያለው ተግድሎ እራሱን መፀዋትነት እያደረገ አማራንም ኢትዮጵያንም የታደገው ጀግናችነው ፋኖን ያልደገፈ አማራ አማራን አይውክልም በራሱስንቅና ትጥቅ ነው እየተዋደቀ ያለው ክብር ለፋኖ
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
ያማራ ፋኖ ስሙ ይበቃል
@user-ly7vt4mx7o
@user-ly7vt4mx7o 2 жыл бұрын
ፋኖ ያማራ የጀርባ አጥንት ነው
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 2 жыл бұрын
ፉኖ ባይኖረ ኑሮ ትህንግ በልታን ነበረ
@mesfinbelayneh7881
@mesfinbelayneh7881 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው እንጅ! የምን በጎሪጥ መተያዬት ነው። ማንን ለማስደሰት? እናንተ አንድ ስትሆኑ እኛ አንገታችን ቀና ይላል። የተደቀነብን አደጋ ለእርስ በርስ ጠብ ፋታ የሚሰጥ አይደለም። ተዋደዱልን፣ አንድ ሁኑልን፣ እናመሰግናለን።
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 2 жыл бұрын
እፋፋ መቸይሁን የአማራ ጥላትየሚቀፋው
@fasilfasil6702
@fasilfasil6702 2 жыл бұрын
ፋኖን ማደረጃት ያስፈልጋል አማራን ወደፊት ለማራመድ.
@helperyanesh8006
@helperyanesh8006 2 жыл бұрын
ፋኖደሜ እሥትንፋሤነው።
@workneshdebebe2105
@workneshdebebe2105 2 жыл бұрын
እውነት. ነው
@shumshuha
@shumshuha 2 жыл бұрын
እውነት ጊዜው ቢረዝምም እንድ ቀን እውነታው ይታወቃን ፋኖየ የአማራ ህዝብ በህይወት እንድንኖር ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን!!!!
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e 2 жыл бұрын
የኔ አንበሶች ሴራ እንዳይኖር እራሳችሁን ጠብቁ መንግስትና በአዴን ጥላት መሆኑን ለአንድ ሰከንድ እንዳትዘነጉ
@abrhamzeleke3387
@abrhamzeleke3387 2 жыл бұрын
ፉኖ ደምና ነፍሴ ነው !!
@mulatkassa2626
@mulatkassa2626 2 жыл бұрын
ጀግኖች በርቱልን፦
@queencrown1674
@queencrown1674 2 жыл бұрын
Just focus your Target 🎯 on the EVIL JUNTA TPLF ☠️ By having your unit It's good to see you all together for our people 💪💪💪💚💛❤️
@Hala-yn1qj
@Hala-yn1qj 2 жыл бұрын
ፍትህፍትህፍትህለወሎህዝብ
@user-gf3rb5ms4i
@user-gf3rb5ms4i Жыл бұрын
ያማል በደልእሥከመቸ ክቢር ይገባቺሀል ድል ድል ኢትጰን የምትጠቢቁ እናተ ናቺሁ ትክክል፡፡
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 2 жыл бұрын
ፋኖ የጀግና ልክ እኮ ናችሁ ።እናንተን የማያከብር ኢትዮጵያዊ ካለ ከምድረ ገጽ ይጥፋ
@seidbelete3750
@seidbelete3750 2 жыл бұрын
ፊኖ የአማራ የኢትዩቢያ መከላከያነው
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 2 жыл бұрын
ፋኖ የማስፈልገው ብዙ አለ ይሟላለት
@Tsehay6773
@Tsehay6773 2 жыл бұрын
ፍኖ💪💪💪💚💛❤
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 Жыл бұрын
ፋኖ ለአማራ መከታ ጋሻው ነው አንዳንድ ልክስክስ ሊኖር ይችላል ያንን የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለበት።
@liveletlive7055
@liveletlive7055 2 жыл бұрын
👉Belom💪TDF👍Belom👈 🎈💛🎈💛🎈💛🎈💛🎈💛🎈
@getalemdemlie6387
@getalemdemlie6387 2 жыл бұрын
betam arif new
@aligemalgemal9489
@aligemalgemal9489 2 жыл бұрын
ፈኖደጀናቺንነውአትንኩብንእናመሰግናቸዋለን
@user-zp1fn7yw4v
@user-zp1fn7yw4v 2 жыл бұрын
አማራው ታርዶ አለቀ በኛው አመራሮች በተሤረብን ሤራ 😭😭😭
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 3 ай бұрын
የንፁሐንደምያሸንፋልአይቀርም
@mrythrayeaw1529
@mrythrayeaw1529 2 жыл бұрын
ፍኖ ፍኖ
@user-sp1be8tr7k
@user-sp1be8tr7k 2 жыл бұрын
አዉነትነዉ
@user-yw6rk5us5l
@user-yw6rk5us5l 2 жыл бұрын
አገኘሁትክክልብለዋል
@haleema3219
@haleema3219 2 жыл бұрын
ደሞቸበርቱልኝ
@kamilahmed5040
@kamilahmed5040 2 жыл бұрын
ታዳ መሳሪያው የታል በባዶው ጀግንነትየለም የወሎ ሰወች መሳሪያ ድረሱልን እያለኮነው አልሰማችሁትም ነውአስመሳይልትሉት ያማራህዝብ ኢትዮጲያንውደታው ጥያቄውስጥ መችይገባል እስኪ ለአማራ ይፋለም አማራን ነፃእናውጣ በየአቅጣጫው እንደቅጠል እየረገፈ ኢ ት ማለት አማራ ነፃ የወጣቀንነው ሌላየለውም አማራ ተግዞ ኢት ልትኖር አትችልም
@teddyyeshitela8298
@teddyyeshitela8298 2 жыл бұрын
Helena begenzeb ayshetem🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@addismedirek2498
@addismedirek2498 2 жыл бұрын
ፋኖን መደገፍ መንግስት ለራሱ ህልውና ሲል የሚያደርገው ግዴታ ነው።
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 2 жыл бұрын
ውይ ብአዴን እየ አሁን ነቃችው ዋጋ እሚከፈልን አክበሩ
@jdmgj5723
@jdmgj5723 2 жыл бұрын
ትጉሉን:የህዝብ:አድርጉት
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
28:00
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 1,2 М.
ሰበር ዜና አርብ ነሀሴ 10/2016/ አድስ መረጃ
ዜድ የመቅደላዋ zed Tube
Рет қаралды 220
ሰበር ዜና ዓርብ ነሀሴ 10//2016//ዓ.ም
Fetiya yabnetwa
Рет қаралды 49
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН