በካርቶን ውስጥ መጋዘን ገብቶ የሰረቀው ሌባ ታሪክ አይረሳኝም (ተወዳጇ የፖሊስ ፕሮግራም ጋዜጠኛ ኮማንደር ብርቄ ወ / ገብርኤል የት ናት?

  Рет қаралды 51,405

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 44
@gklidya9351
@gklidya9351 2 жыл бұрын
አይ መልካም ግዜ የሀቅ በሀገር ፍቅር ከልብ የሚሰራበት ግዜ,,,,,,, ነበር ። የኔ እመቤት በጣም እናመሰግንሻለን። ኢቢኤስን ዮኒን አመሰግናለሁ። በርታ እንደነዚ ትምህርት የሚሰጡ የሀገር ኩራቶችን በማየቴ ደስ ብሎኛል። አሁን ላይ ላሉ ፖሊሶች የቀድሞዎቹን በማቅረብ ለነሱ ትምህርት እንዲሰጧቸው ቢደረግ ኮማንደርን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ዮኒ ስርዓትህ በጣም ደስ ይላል ቢሲንካ
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 2 жыл бұрын
እንዲህ እይነት ጀግና ሴቶች ለሃገራችን ይበርክቱልን ጀግኖች ሃገር ወዳዶች
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x 2 жыл бұрын
ጀግና እኮ ናችሁ የድሮዎች ፖሊስ እድሜሽን ያርዝመው ጤና እና ሰላሙን ይስጥሽ
@mekdibest215
@mekdibest215 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የምንወዳቸው ሰዎች ስለምታሳዩን
@temayob906
@temayob906 2 жыл бұрын
ብርቅዬ ምርጥ ሀብታች ነሽ ኑሪልን 👍👍👍
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 2 жыл бұрын
እናንተ ኦኮ ስነምግባራችው ይበቃል እንደው የአሁኖችን በስነምግባር ለመቅረፀ መንግስ እናንተን ለምኖ በክብር መቅጠር አለበት 💚💛❤የአገር ከብርና ጀስነምግባር ስራት የላችው የተከበራችው ናቸው ክበርልን አኔ አስደስተሽኝል።🙏GBU
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 жыл бұрын
እሰይ የኔ ማር አለሽልን በጣም ናፍቀሽን ነበር ብርቅዬ ግርማ ሞገስሽ አሁንም አለ ኑሪልን የኔወርቅ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
እንደ እሷ ያሉ ጎበዝ፣ ብቃቱ ያላቸው ሰዎች እንዳይሰሩ ሲደረግና ወደ ጎን ሲገፉ ያሳዝናል።
@wagibelete4163
@wagibelete4163 2 жыл бұрын
ለሙያውም ለሀገርም በጣም ባለውለታ!ትዝታችን ነበራችሁ እድሜን ከጤና ያድልልን
@tijsttijst4757
@tijsttijst4757 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ምስጋናየን አቀርባለሁ እነዚህን ጀግኖች የአገር ተምሣሌቶች ካሉበት ፈልጋችሁ ስላገናኛችሁን ክብር ለኢቢኤስ በርቱ በዚህ ቀጥሉ አሁንም ብዙዎች ይኖራሉ
@yesasye3947
@yesasye3947 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና አየሁሽ ብርቄ ወ/ገብርኤል ጀግና ነሽ !!!.......ምን ያደርጋል በእናንተ ጊዜ ቀረ ......❤️❤️❤️
@dejenmengistu830
@dejenmengistu830 2 жыл бұрын
ጥሩ የህይወት ጉዞ ነው ያሰማኸን። በእውነት የኢትዮጵያ ነገር ግን በጣም ያሳዝናል፤መቼ ነው ግን እንዲህ አይነት ለሃገሩ የሚያስብ የሚከበርበት እና ህልሙ የሚሳካበት? ስማ^ትክክል ነኝ ብለህ የምታስብ ሁሉ ቆም ብለህ እንደገና አስብ !!!!! ትልቅ መልዕክት ከዕውንተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ኮማንደር ብርቄ
@mekdibest215
@mekdibest215 2 жыл бұрын
ድምፃ ሲያምር
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያቆይሽ በጣም ደስ የምትይ ጠንካራ ሴት ነሽ ኑሪልን !!!
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 жыл бұрын
ወይ ዘመን እናተን የመሰለ ልጆች ያፈራች አገር ዛሪ ልጆችዋን በመብረት ስትፈልግ ያሳዝናል እኔም የፖሊስ ልጅ ነኝ በእናተ ዘመን የነበሩ ሻለቃ የድሮ ፎተ ሳይ ነው ትዝታው የተሰማኝ 🤔🤔🤔🤔😍😍😍😍😍😍
@gmalmu650
@gmalmu650 2 жыл бұрын
My hero ❤ kindly accept my sincere appreciation with you long life
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን"!"!!!!!
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 2 жыл бұрын
ዋው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን ፫
@zemzemfayiso2274
@zemzemfayiso2274 2 жыл бұрын
Thanks ebs
@yabiyteddssa6284
@yabiyteddssa6284 2 жыл бұрын
Good progress 🙂
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ጎበዝ፡ነሺ፡በርች፡ውዴ
@fasilariam4521
@fasilariam4521 2 жыл бұрын
በነ ተክላይ ማንጁስ ምናምን እየተመራ እንዴት አይውደቅ ቤቱ , ኮማንደር ልክ ነሽ በጣም ያንገበግባል እንደዚህ መዳከሙ የፖሊስ ክበብ ኦሜድላ........
@wesendeksisa4342
@wesendeksisa4342 2 жыл бұрын
ማህረግ አሁን እንደፈንድሻ ሳይታደል እንደ ወርቅ ነጥረሽ የኮማንደር ማረግ ስለገኛሽ ክብር ይገባሻል
@user-nb9ub9uh9j
@user-nb9ub9uh9j 2 жыл бұрын
ጌታን ፖሊስ ወታደር ብሆን ደስታየን አልችለውም አይ ስደት ጉድ ሰራኸኝ ነገሩ አላማርርህም እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እሆን እሆን ይሆናል
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 2 жыл бұрын
ዋዉ ይች ሰው አሁንም ከማንም አጎብዳጅ ሆድ አደር ጋዜጠኛ ታስከነዳለች :: መንግስት ሆይ እንደነዚህ አይነት ሰዎች በሚድያው ዘርፍ ምርጥ አማካሪዎች መሆን ይችላሉ አይንህን ክፈት ::የግል የሚድያ ባለቤቶችም ባላት የካበተ ልምድ ፕሮግራም ነድፋችሁ ብትስራላችሁ ፕሮግራማ ሙዚቃ ከሆነ ድምፅ ጋር ትርፋማ እንደምትሆኑ ቃል እገባልችሓለሁ ::
@paulosdula6922
@paulosdula6922 2 жыл бұрын
It is kind of hard to put anything over me. I am impressed by this lady unlike the bush PhD's abound In Ethiopia. Best of all, her honesty is unnerving. Kudos to her.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
የድሮ ፖሊሶቻችን ሥርዓት ያላቸው ነበሩ.. ዋ! ጊዜ...
@mekdibest215
@mekdibest215 2 жыл бұрын
የድሮ ፓሊስ እኮ ጀግና ጨዋ ብቁዎች ነበሩ
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m 2 жыл бұрын
ያሁኖቹናቸዋ በአደባባይሴትልጂ በጠረባ እሚዘርሩት ሆዳሞች።
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 2 жыл бұрын
Gagena Ethiopia 🇪🇹
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Enden Stegi Yemwed Like
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 2 жыл бұрын
የድሮዎቹ በከፈሉት ዋጋ ነው የዛሬዎች የምትኖሩት ልታመሰግኑ ልታከብሩ ልታስታውሱአቸው ይገባል:: ድሮ ቀረ ለሙያ ፍቅር መስራት ዛሬ በዘመድ ,ለገንዘብ ወይ በጉሩፕ ወይ ደሞ መልክ ሆናል ጥበብ እና ሞያ
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 2 жыл бұрын
Wey tekyershe soory betam telk seu mselshe
@user-lx9zy7vg7f
@user-lx9zy7vg7f 2 жыл бұрын
እንዴ እድሜዋ ትልቅ ነች ግን ጥሩ ላይ ነች
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 2 жыл бұрын
Ewent neu.dena nat
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 2 жыл бұрын
Koyeta selayewat neu
@user-lx9zy7vg7f
@user-lx9zy7vg7f 2 жыл бұрын
@@user-ot1jw3lf8cmsete ልክነሽ እንዲያውም ከሌሎች ትሻላለች
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
💚💚💛💛❤❤😍🙏👏🕊👌
@hamh3998
@hamh3998 2 жыл бұрын
ለካ ስንቶቹን ዘንግተናል ዋው ይቅርታ
@hurumeregassa5249
@hurumeregassa5249 2 жыл бұрын
She lair she cames from Atgaya she has husband his name is Gadlu his work teacher she lived Sendafa with her husband and 2 children in 1963 Ethiopian calander to went to Adiss Ababa with her husband .after that she divorce her husband
@fatma1808
@fatma1808 2 жыл бұрын
Malikam.set.malat.komadar.inatinashii
@degneshbedewi7370
@degneshbedewi7370 2 жыл бұрын
Abat wubet. sitamri
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 22 М.
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 1,6 МЛН
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Walking Streets 워킹스트리트
Рет қаралды 51 МЛН
Вы так любезны
0:16
KOTVITSKY
Рет қаралды 1,6 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 38 МЛН