No video

ብለነው ብለነው ካልሆነ ነገሩ //የምንጊዜም ምርጡ ሰጠ ዘበኛው ድንቅ የማሲንቆ ጭዋታ

  Рет қаралды 108,006

Lasta tube

Lasta tube

Күн бұрын

i am #Eshetu_mersha the boy who #ETHIOPIAN traditional dancer,singer& poem writer.
i want to show and promote my #cultural_dance,music,poem with landscape & every rural servival life for worlds if you subscribe my chanel
you will get more benefits /funy videos,
Please #subscribe and share this kind chanel.
Thank you to visit me!
You tube chanel
👇👇
kzfaq.info...
Facebook
👇👇
/ moyzerye
Telegram-
👇👇
t.me/E3153

Пікірлер: 39
@degfawwende
@degfawwende 18 күн бұрын
ሰጠ እድሜና ጤና ከአንተ ጋር ይሁን
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 Жыл бұрын
ውይ ይህን ሠው ሥወደው አቤት ድምጽ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@user-uv9nh2rb7s
@user-uv9nh2rb7s 4 ай бұрын
እምወድህ ሰዉ ሰጠዬ እድሜና ጤና ላንተ
@user-tp5wk4wx2w
@user-tp5wk4wx2w 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው አየ ገጠር ትዝታ አሁንስ ሀገራችን አፈር አብቃን ደጉ ወገኔጋ ይሁንልኝ ደስታየም ሀዘኔም
@mekdes5013
@mekdes5013 2 жыл бұрын
እንኳን ማስንቆ ሰምቸ እንዳውም ከፍቶኛል ከናፍቆት ጋር 😭😭😭😭😭የምትኮሩበት እህት ወንድም ያላችህ ሰወች ታድላችህ ኡፍፍፍ ብቸኛ ከመሆን እግዚአብሔር ይጠብቃችህ
@abdosaad9933
@abdosaad9933 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት አይክፋሽ ሁላችንም ወንድምና እህቶች ነን
@mekdes5013
@mekdes5013 2 жыл бұрын
@@abdosaad9933 እሽ አመሰግናለሁ❤
@Lasta-tube
@Lasta-tube 18 күн бұрын
እኔ ወንድምሽ ነኝ አይዞሽ እህትዋ🎉
@user-oh4yc2ir1o
@user-oh4yc2ir1o 11 ай бұрын
በጣም ነው የምወድው የህቴ ሰርግ ላይ መቶ ሲያስደምመን ሳልቀርፀው መቅረቴ ሁሌም ይቆጨኛል በቻርጀር ችግር ፈጣሪ ይጠብቅክ። ሰጥየ 😊
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Жыл бұрын
ድምፁ አይጠገብም እባካችሁ ትልልቅ ሚድያወች ሰጠዬን አግዙት ልዩ ነው ❤️ እይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ትዝታ
@yeshibermarye1440
@yeshibermarye1440 Жыл бұрын
አይ ሀገሬ ሀገሬ ለምለም ምድር ላስታ ጨዋታው ማማሩ በሰጠ ዘበኛ መሰቆ ሲመታ አየ ኢትዮጲያ ቅድስት ሀገር ዛሬም ነገም ሁሌም ትለምልም
@tegistmoh2931
@tegistmoh2931 2 жыл бұрын
መቸ ይሆን ለሀገሬ የምታበቃኝ እግዚአብሔር አምላክ እባክህ ፈጣሬ ሆይ እርዳኝ ውዘኔ በሀገሬ ልጨርስ ደስታይን በሀገሬ አርግልኝ እፍፍፍፍፍ
@Lasta-tube
@Lasta-tube 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ የለመኑትን አይነሳም በርትተሽ ጠብቂ ትመጫለሽ
@getnetabebaw9903
@getnetabebaw9903 4 ай бұрын
ayzoshe ehete 1 ken yesakal
@tegistmoh2931
@tegistmoh2931 4 ай бұрын
@@getnetabebaw9903 አመሰግናለሁ ውድም አለም
@tigisttigst1851
@tigisttigst1851 2 жыл бұрын
የኔ ውዷች እሸትየ ሰጠየ ሰላማችሁን ያብዛው እኛንም ለቅድስቷ ሀገራችን በሰላም ያስገባን
@destawtadilo2913
@destawtadilo2913 Жыл бұрын
amen beselam nulen
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Жыл бұрын
ትዝታዬንአመጣህብኝ ሰጠዬ እድሜ ተመኘሁ።
@josephbeyene7188
@josephbeyene7188 2 жыл бұрын
"በሬው እየሳበ እምቢ አለ ማረሻው: ይህን ቀን ያየ ሰው እስቀመጨረሻው::" ግሩም አባባል በርቱ ዘመዶቼ
@Flagot20
@Flagot20 2 жыл бұрын
ወንድማችን እጅግ በጣም እንወድሕለን
@user-vb3lj5lf3d
@user-vb3lj5lf3d 2 жыл бұрын
ወየሰጠዘበኛውበጣምነውየምድክ
@getahunasfaw2509
@getahunasfaw2509 Жыл бұрын
አሁንስ አጠገብህ ሆኘ በነበር ወይኔ ድምፀ መልካሙ አሳምነው ፅጌን ስታነሳሳ የለሌለ ስሜት ነው ሚሰማኝ💔😭😭😭
@zinabemelkamu9270
@zinabemelkamu9270 Жыл бұрын
በርቱ አኛንም ለሀገራችን ያብቃን
@shawtube5177
@shawtube5177 2 жыл бұрын
በርታ እሼ😊😊❤
@ephihara6345
@ephihara6345 Ай бұрын
ቄሱ ራሱ በዜማው ተመስጠዋል:: ደስ ሲሉ::
@user-xb9yt6os3p
@user-xb9yt6os3p 4 ай бұрын
❤❤❤
@solomonabey391
@solomonabey391 Жыл бұрын
ዋው ድምፅ
@user-eb9di1ts9h
@user-eb9di1ts9h 11 ай бұрын
ጀግናዉ
@zamzamzamzam7127
@zamzamzamzam7127 Жыл бұрын
አማራዪዪ😭😭😭😭😭💚💚💛💛❤️❤️💖💖💖👄👄
@fikertadele3624
@fikertadele3624 2 жыл бұрын
አይ.ትዝታየ.እሸትየ.ትዝታየን.ትቀሰቅሱታላችሁ
@yonas4688
@yonas4688 Жыл бұрын
ትችላለህ
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 5 ай бұрын
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
@katyjohnson8760
@katyjohnson8760 Жыл бұрын
Yeha sew yemechegal endat new meshelem yemichalew wodeya😊w gifa yemilew des yelega😊l
@Lasta-tube
@Lasta-tube Жыл бұрын
አገናኝሀለሁ ምትፈልገውን ይዘፍንልሀል
@user-kn6hf5zr9v
@user-kn6hf5zr9v 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@faxumamohamdi1383
@faxumamohamdi1383 Жыл бұрын
❤❤😍😍😍😍
@user-xu9np4bc5w
@user-xu9np4bc5w Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@linkethio218
@linkethio218 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 20 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 197 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
#AzmariAbebeMebre || #የአበበመብሬትዝታዎች
32:07
Zema Ethiopia ዜማ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 10 М.
ህዝቡን ያስለቀሰው ቀረርቶ #ethiopian #ድንቅልጆች #ሽለላ
10:01
Tona World / ቶና ወርልድ
Рет қаралды 328 М.
Gojjam - Ethiopia
5:01
yigzaw atnafu
Рет қаралды 580 М.
ሰጠ ዘበኛ፡ባውሽ
7:54
mulugeta legesse
Рет қаралды 219 М.
የማይጠገበው አበበ መብሬ_እብናት ላይ ልሂድ ዝና ከሞላበት
23:35
Zema Ethiopia ዜማ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 31 М.
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 20 МЛН