No video

በመጨረሻም ሄሉ ከሀገር ወጣች በእንባ ሸኘናት😭😭😭

  Рет қаралды 172,174

Nahi Tube

Nahi Tube

Күн бұрын

#nahitube #couples #eregnaye

Пікірлер: 1 600
@RutaTube472
@RutaTube472 4 ай бұрын
ለመዝናናት ነው ኖርማን ነው 😊እኛም አለን በሠው ሀገር 7አመት 😢👍👍
@simeranred3153
@simeranred3153 4 ай бұрын
ጉረ በቻ ዘም አተየቸዉም በሀኑ ሰሀት በኢሞ አብራቸዉ እንደለዉ ነወ የማወረዉ የምን ለቀሱ ነወ መደሰተ ነወ ካገረ መወጣት
@wyimam9103
@wyimam9103 4 ай бұрын
መማረጥነዉእኔ6አመቴአልቆ7ገባ
@Zekiya-th9hn2mr5z
@Zekiya-th9hn2mr5z 4 ай бұрын
እኮ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 4 ай бұрын
ወከባ 😮😂እኛም አለን በሠው ቤት😮😂
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 4 ай бұрын
ለመመለስ ከሆነማ ምን ያስለውቅሳል 😅😅😅
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 4 ай бұрын
አታካብዱ እኛም አለን ከአስር አመት በላይ😢😢
@tube9011
@tube9011 4 ай бұрын
Bexam ወላሂ እኔ 11 አመት ሕነናል 😢
@martamekonen7455
@martamekonen7455 4 ай бұрын
የመጀመርያ ቀን በጣም አልቅሰናል 😢😢 በተለይ ልጅ ላለን ከባድ ነው😢
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 4 ай бұрын
ደምሪኝ ቆጀ
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 4 ай бұрын
iko❤
@user-dn2qn7tt2l
@user-dn2qn7tt2l 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@selamawitameha1747
@selamawitameha1747 4 ай бұрын
ዱባይ ደርሶ መለስ ለመምጣት ይህ ሁሉ ለቅሶ እኛ የማዳ ቅመሞች አለን አይደል ስታመታችን ወጥተን መመለስ ያቃተን😅😅
@asterbede4961
@asterbede4961 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እኮ
@user-ym7oh7gd9e
@user-ym7oh7gd9e 4 ай бұрын
ጉረኞች
@kkd8112
@kkd8112 4 ай бұрын
እኛ የማዳም ቅሞችኮ ጀግናነን የምን መነፍረቅ ነው ቆሰጠንበይ
@asterbede4961
@asterbede4961 4 ай бұрын
@@kkd8112 እኔ 6 አመት ሙሉ ከበትሰብ እሪቃለዉ እግዚኣብሄር ይመስገን እኛ የማዳም ቅመሞች ጀግና ነን በርቱ እሺ
@newcyberia3330
@newcyberia3330 4 ай бұрын
ke bet weto lemayak kebad nw I know😊
@saraabate1804
@saraabate1804 4 ай бұрын
ለመጀመሪያ ከሆነ ይከብዳል የቤተሠብ ፍቅሩ ናፍቆቱ ድባቡን ማጣት ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ከሷጋር ይሁን🙏
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
የኔ ጀግና ሂሉዬ የምር ፈጣሪ በሰላም ይሙልሳት ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያላሰባቹት የማታ እጀራ ይስጣቹ❤❤❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 4 ай бұрын
ደምሪኝ ቆጆ
@hfhgfgdhfgr4541
@hfhgfgdhfgr4541 4 ай бұрын
Ameeeen
@RawyaR-ws6so
@RawyaR-ws6so 4 ай бұрын
አሚን
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s 4 ай бұрын
አሚንንንን
@user-nz5rq4sm2z
@user-nz5rq4sm2z 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@afiyatube6273
@afiyatube6273 4 ай бұрын
እሄን ያምታንቡ ሁሉ ፍጣሪ ከክፉ ነግር ሽፍኖ ያጥብቃችሁ አሜን👍
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 4 ай бұрын
ከሜን አሜን አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emuadmasu873
@emuadmasu873 4 ай бұрын
Amen 🙏 🙏
@vipvp4386
@vipvp4386 4 ай бұрын
አሚንን❤❤
@user-vo2kn3pf6j
@user-vo2kn3pf6j 4 ай бұрын
Amen
@meditube147
@meditube147 4 ай бұрын
ወይ ሄሉ በስተመጨረሻ ተሳካልሽ በናቲ ምክንያት ሃሳብሽ ሰርዘሽ ነበር አሁን በቃ ተለያያቹ ማለት ነው አወሮፓ አገር የሻለኛል ብለሽ ስደት መረጥሽ ከወንድሞችሽ ዩቱብሽ ብትሰሪ ይሻልሽ ነበር ግን ስደት ካላዩት አያምኑምና አይተሹ ትረጂለሽ 😢😢😢❤❤❤❤
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 4 ай бұрын
አቤት ቅመሞች ለምን እንዋሻለን ቅመም የሆንው ከቀንቡሀላነው እኔመቸም የመጣሁት በበሀርነው ግን ገብቸ ቤተሰብሳናግር ኡኡኡኡኡ ብየም አልወጣልኝ 3 አመት ድረስ መቋቋም ነበር ያቃተኝ 3አመት ቡሀላ ትንሽ ጨከን ጨከን እያልኩ አሁን ውስጤ እምቅ ብሎ ቀረ አማራጭ ሳጣጂ እናም ቅመሞች እደኔ አመለካከት እራሳችንን ባቆልል ባይነኝ የተመቸው 👍 አሳዩኝ
@user-my8pz3dp6d
@user-my8pz3dp6d 4 ай бұрын
ዱባይ አይተናታል ኖማልቀሰ እኔ ይሂው 8አመቴ ሀገር ገብቸ. አላውቅም. የመዳም. ቅመሞቺ. ጠካራነን የምን ማልቀሰነው😂😂😂
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 4 ай бұрын
እኮ😮😮😮እኔ ስመጣ ወላ ምንም አላለቀስኩም😢 አውቄ አደለም ግን ፍዝዝ 😭🤣ብያለው እነሡ ያለቅሳሉ😂😢😢😭👈
@merrytube8231
@merrytube8231 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 4 ай бұрын
እኔ 7 አመቴ ማንም የሸኘኝ የለም ተቆልቆዬ ግብት 😢😢
@emoydseta2899
@emoydseta2899 4 ай бұрын
😢Edne
@user-my8pz3dp6d
@user-my8pz3dp6d 4 ай бұрын
ጉበዝነሸአ. እኔግን. ትን ተነፍርቄለሁ. የ😂😂😂​@@Fatma2300-pt2mp
@werkiya4894
@werkiya4894 4 ай бұрын
አይይይ እሷስ በአየር እኛ ይመንን አቋርጠን በግራችን የተሰደድን ምን እንበል😮 ኧረ የመዳም ቅመሞች ጀግኖች ነን እውነት
@user-yc7tf6gb6k
@user-yc7tf6gb6k 4 ай бұрын
ክክክክክክበጣምምም
@user-mo8yr6cm7y
@user-mo8yr6cm7y 4 ай бұрын
ሣ❤❤❤❤❤❤❤እኔምእዳችሁበበሀርነውየመጣሁትገናአመቴእየመጣነው
@SaraTesfaMichaelAbreham
@SaraTesfaMichaelAbreham 4 ай бұрын
አክብድቹ አኮ ሆይ በሙቅት ለመ ጠ በ ስ
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 4 ай бұрын
አታሺብኚ እሰከ ዘሬ ሰዬሰብ የዘገንናል😂😂😂😂
@meremebrahim6127
@meremebrahim6127 4 ай бұрын
አኮ
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k 4 ай бұрын
እናቱ የሞተችበትና ገባያ የኸደችበት እኩል ያለቅሳል አሉ እደዚህ ያለውን ነው
@belibeli8619
@belibeli8619 4 ай бұрын
እኮ😂
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 4 ай бұрын
እኔ ከወጠሁ ሰባት አመቴ😂😂😂😂😂😂
@user-zk3gj1gj3g
@user-zk3gj1gj3g 4 ай бұрын
እደናተያለውደሞ ያልተነካሰውግልግልያቃልይባላል
@SeedaMohked-pe5hd
@SeedaMohked-pe5hd 4 ай бұрын
ሀቂቃ እኔም አልቅሻለሁ እንደተመታ ሠዉ እናቴን አባቴን ጎረቤቶች ሠላም ብየ ሥለያይ ያአሏህ ከባድ ነበር
@uuuu6558
@uuuu6558 4 ай бұрын
እኮ 😂
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h 4 ай бұрын
እንኳንም ተሳካላት እኔም ከስንት አመት በዋላ ወደ ሀገር ልገባ ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ❤
@user-si3kh9wp6e
@user-si3kh9wp6e 4 ай бұрын
ሠላምገቢ እህታችን
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 4 ай бұрын
😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ አስለቀሱኝ በተለይ የሚዋደድ ቤተሰብ አይለያይ 😢😢😢እናት አባት እንኳንም ያልመጡ 😢😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ ከፋሲካ ጋር አየዋት ለተሻለ ነገር ነው ማለት ነው ማለቴ ዩቱዩብ ላይ እየሰራች እየታየላት ስለሆነ በዛ ቀጥላበት በሀገር መኖር አይቻልም ወይ ?ብቻ ያሰበችው ይሳካላት❤❤የናቲ ነገርስ😊
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 ай бұрын
ኮሜንት ላይ ያለው ናቲ አደለም ፌክ በስሙ የተከፈተ ነው ኢሄ ሁሉ ሰው ይሸወዳል 😊 ገብታቹ አታዩትም ቻናሉን
@saadaberhauno8701
@saadaberhauno8701 4 ай бұрын
ነቲማ ተዋት😮😢
@user-py5gd4zb5x
@user-py5gd4zb5x 4 ай бұрын
​@@saadaberhauno8701የምር በይ ትቷት ነውዴ እኔኮ ምን ሆነው ነው እያልኩኝ ነበር 😢
@beletudebele5964
@beletudebele5964 4 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@xpk5509
@xpk5509 4 ай бұрын
ናቲ እማቁጭ ብሏል😂
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf 4 ай бұрын
ለመዝናናት የምትሉ ሰዎች ግን እስከ መጨረሻ አይታቹት ነው አይ እናት 🤔
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 4 ай бұрын
ከቤት ወቱ ለማያቅ ሰዉ ከባድ ነዉ ኩመንቱች አረጋግጎት ከአኛጋር አታወዳድሮተ ዉብዬ አረፍች ከሂሉ ተንኩል ሂሉ ሰላም ተመለሺ የኔ የዋህ
@NattyTube2bi
@NattyTube2bi 4 ай бұрын
መልካም ጉዞ ሄለንየ የኔ ልእልት😢😢❤❤❤
@Swedaa
@Swedaa 4 ай бұрын
አተ ግን የት ነህ
@smeerhs638
@smeerhs638 4 ай бұрын
የትነህ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 4 ай бұрын
አተ😢የት ነክ አትሸትም😮😮😮😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 ай бұрын
ፌክ ነው በናቲ ስም የተከፈተ ነው አትሸወዱ ሰቡን እዩማ😂
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 4 ай бұрын
የተነህ
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 4 ай бұрын
ስደት ካገር መዉጣት ከባድ ነዉና መንገድሽ ለምለም ይሁንልሽ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 4 ай бұрын
ሰው ሲያለቅስ ካየሁ ምንም አለማልቀስ አልችልም አስለቀሳችሁኝ
@mnegn9913
@mnegn9913 4 ай бұрын
ሄሉዬ የምር ትናፍቅኛለሽ😢 ያ የእብድ ፕራንክሽ ሊቀርብን ነዋ😰 ስዎድሽ የኔ እብድ💗💗💗
@addisbaye9108
@addisbaye9108 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤c🎉
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 4 ай бұрын
ናሂ እና ዉብየን የምትወዱ እስኪ❤👍👍
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 4 ай бұрын
ደምሪኝ ቆጆ
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 4 ай бұрын
ለመዝናናት መስሎኝ ለዚህም ይለቀሳል ለማዳም ቅመምስ ማን ያልቅስላች ልጃቸውን ጥለው ለተሰደደዱ
@user-vh9xe1fe2v
@user-vh9xe1fe2v 4 ай бұрын
ትክክል እህቴ እናቱ የሞተቺበትና ወሀ የሄደቺበት እኩል ያለቅሳል አሉ
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 በቶክክል እህህህህሆህህ
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 4 ай бұрын
Ende Menem Bihon Kebetsb Setlyi Yileksal Mb Honachihu New
@soomebaby83
@soomebaby83 4 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢
@user-qg8wr4rx7g
@user-qg8wr4rx7g 4 ай бұрын
እናቱ የሞተችበትና ውሀልትቀዳ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል አሉ. እኛየመዳም ቅመሞች ለ7_8_9____የቆየን አለን ናፍቆት ሀሳብ ድካም ህመም. እህ. እረስንቱን ችለን 😢 አላህዬ. የእረፍት እንጀራን በሀገራችን ስጠን
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 4 ай бұрын
ኧረኔ 12 አመቴን ጨረስኩኝ ብቻ አልሀምዱሊላ
@user-qg8wr4rx7g
@user-qg8wr4rx7g 4 ай бұрын
@@ekramweleyuwa1207 አይዞን እህት አለም. አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 4 ай бұрын
መለየት ክፉ ነው ሄሉዬ እግዚአብሔር ከፊትሺ ይቅደምልሺ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንሺ መልካም እድል የሄድሺበት የተቃና ይሁንልሺ❤❤❤
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 4 ай бұрын
ችግር ለካ እንድህ ከሚወዱት ቤተሰብ ጋራ ያለያያል
@zainasied615
@zainasied615 4 ай бұрын
በጣም😢😢
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 4 ай бұрын
Bexma😢😢
@raheldal762
@raheldal762 4 ай бұрын
Where is nate
@dxb7358
@dxb7358 4 ай бұрын
ሄሉዬ ካምቱ ዱባይ ከፋሲካጋ አይቼሽ ዴስ ብሎኛል
@seadetube8022
@seadetube8022 4 ай бұрын
ዱባይ ነው የመጣችው የምርሺን ነው
@user-bj7gi1ek5s
@user-bj7gi1ek5s 4 ай бұрын
አወ
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 4 ай бұрын
ውይ ለመዝናናት እንዴ ታዲያ ለምን ታለቅሳላቹ ተሳስቆ መሸኛኘት ነው እንጂ እኛም አለን ላለመመለስ የወጣነው ልጅን የሚያክል ጥለን በሰላም ነይልን ውዷ
@hayatturki4697
@hayatturki4697 4 ай бұрын
ብዙም አታካብዱ ለመዝናናት ናት ኖርማል ነው እኛም አለን ከአስር አመት በላይ አለን 😢
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 4 ай бұрын
ምንም አያስለቅስም እንዴ እስከ መጨረሻው የማትመለስ አደረጋቹትኮ እኛስ ምን እንበል ወይ ጉድ ምንን ያለየ ምንን አያመሰግንም አለ አለ የአገሬ ሰው
@HaymiTube138
@HaymiTube138 4 ай бұрын
ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቅልኝ😢😢❤❤
@user-xp8in2mn7m
@user-xp8in2mn7m 4 ай бұрын
በሰው ስም አትነግጂ ሴትዮ😅
@user-pl3cc1xq7q
@user-pl3cc1xq7q 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@zinet4736
@zinet4736 4 ай бұрын
ቱ😂😂😂😂😂 ዉሸት
@tigist9632
@tigist9632 4 ай бұрын
😂😂😂😂ኧረ ተዉ ግን😂😂
@MahiTubj
@MahiTubj 4 ай бұрын
ሌባ😂😂😂😂
@gdhihvu7499
@gdhihvu7499 4 ай бұрын
አንዱ ወዶ ያለቅሳል እኛ የመዳም ቅመም አለን አይደል 18 አመት ከእህቶቼ ከተለያይው 😭😭
@almemu1214
@almemu1214 4 ай бұрын
እኔ 14😢
@yashi9994
@yashi9994 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ላገር ያብቃሽ❤
@zainasied615
@zainasied615 4 ай бұрын
​@@almemu1214😢😢😢😢አላህ በሰላም ያገናኛን እኔም በስደት 11❤
@helimahelima5706
@helimahelima5706 4 ай бұрын
ሡብሀን አላህ እኔም 15 አመቴ ነዉ ዱባይ ላይ አይይ ሥደት መጀመሪያ ሥንመጣ ለሁለት አመት ብለን መጣን
@zdzd5791
@zdzd5791 4 ай бұрын
እደው ውደች እዙሁኮ አረጀን እኔማ በዘግ መግባቴነው😂😂😂
@user-qu3ku6tc2p
@user-qu3ku6tc2p 4 ай бұрын
ናሂና ውብዬ እነባ የላቸውም እንዴ? እንደኔ የታዘበ ካለ ላይክ!
@user-jk1ys1xi2m
@user-jk1ys1xi2m 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂👌
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r 4 ай бұрын
😂😂😂
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 4 ай бұрын
ለምን ትዋሻሀለክ የፈረደበት ዱባይ ነው ቲክቶክ ላይ አይቻታሀለው😅😅
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 4 ай бұрын
natin lemanadedi yihonal Europe eyalu mata dubai ke faska gar ayitenatal 😂😂😂😂
@medanitmengistu3068
@medanitmengistu3068 4 ай бұрын
Ur true enm aychiyatlhu ke fasika gar​@@weyeinshtdiri8703
@user-il2bb6vs4q
@user-il2bb6vs4q 4 ай бұрын
የምን ለቅሶ ነዉ እኛም አለን ተሠደን የቀረነዉ ነዊስ አንችም እንደኛዉ እሰዉ ቤት ለመቀጠር ነዉ የምመጭዉ???
@user-pj7fl2ki9c
@user-pj7fl2ki9c 4 ай бұрын
ሄሉ በርቺ እንግዲ እመቤቴ ትከተልሽ ሁሉም ያልፋል።
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 4 ай бұрын
ምንም ይሁን ምንም መለያየት ከባድነው እግዚአብሔር በሰላም ወደሃሰብሽበት ያድርስሽ።🎉🎉ፈጣሪ የልቦናሽ ይሙላልሽ።🎉🎉🎉
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 4 ай бұрын
እኛም የዛሬ 16 አመት እንዲ ነበር ያለቀስኩት ዱባይ ነች ችግር የለውም ከፋሲካ ጋር አይቻት ነበር ሄሉ ቀጫጫ ዌልካም ብለናል
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 4 ай бұрын
እኔም አይቻታለሁ😂😂
@SeedaMohked-pe5hd
@SeedaMohked-pe5hd 4 ай бұрын
እኮ እኔም እያልኩ ነበር 🤕😜እና ሠከሡን አሜሪካ ብለዉ
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 4 ай бұрын
@@SeedaMohked-pe5hd ቀላል የበጠረቃሉ ቀዳዳ ነው
@kokabsa1654
@kokabsa1654 4 ай бұрын
እኔም አይቻታለው
@kokabsa1654
@kokabsa1654 4 ай бұрын
😂😂😂
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 4 ай бұрын
የመዳምቅመሞች❤ፈጣሪ ያሠባችሁትን ያሳካላችሁ❤❤❤
@emuadmasu873
@emuadmasu873 4 ай бұрын
Amen 🙏 🙏
@user-qu3ku6tc2p
@user-qu3ku6tc2p 4 ай бұрын
ውይ ከሷ መሄድ ቀይ ለባሹ ማልቀሱ አስለቀሠኝ"
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 4 ай бұрын
ሄሉዬ፡የኔየዋይእግዚአብሔርይከተልሽበሰላምገብተሽበሰላምተመለሺ
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 4 ай бұрын
እኔ “ድንግል ማርያም “ስል ደሰ ይለኛል “እናተስ::
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 4 ай бұрын
እኔ የአላህ ስል ውስጤ በደስታ ይፈነድቃል 😘😘😘
@Ethio531
@Ethio531 4 ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤​@@stgjjhsdcbbnjjj
@LeyuGirma
@LeyuGirma 4 ай бұрын
እኔም
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 4 ай бұрын
ሄሉ በሰላም ግቢ መልካም ጉዞ ይሁንልሽ የኔ ውድ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ❤❤❤😢😢
@user-nf7yf9ks1z
@user-nf7yf9ks1z 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gp8dw2oy5r
@user-gp8dw2oy5r 4 ай бұрын
dubai ለመሄድ የያዙኝ ልቀቁኝ አሁንም አልቀረም እንዴ ፍሬሽ ስለሆንሽ ነው እንጂ በአሁኑ ሰዓት አረብ አገር መሄድ ከክፍለሀገር ወደ አዲስ አበባ እንደመሄድ ነው😂😂😂😂
@Mube2423
@Mube2423 4 ай бұрын
Eko😂
@genetmelese7487
@genetmelese7487 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-vw9ux8vw9k
@user-vw9ux8vw9k 4 ай бұрын
እኮ 😂😂😂😂
@rahmashamil2438
@rahmashamil2438 4 ай бұрын
ከቤተሰብ መለያየት ያለው ህመም የሚያቀው እንደኔ ከቤተሰብ የተለየ ነው
@user-ew4pi8po3b
@user-ew4pi8po3b 4 ай бұрын
እኮ ለእኛ ለማዳም ቅመሞች😂😂😂😂😂
@meseretwodajo8793
@meseretwodajo8793 4 ай бұрын
ሄሉ ሰሳም ላንች ይሁን በጣም ጠፍተሽ ነበር ሰው በብዙ ነገር ያልፋል ዝም ብዬ እጠብቅ ነበር ከሀገር ትወጫለሽ ብዬ በምንም አልጠበኩም ግን እግዚአብሔር ያለው ይበልጣል አሁን በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ ተመስገን ሰላም ሁኚ የወጣሽበት አላማ አሳክተሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ ሰላም ጤና ሁኚ እወድሻለሁ በርቺ ጠንክሪ እራስሽን ጠብቂ ሰው ሀገር ነው ያለሽው ሀይል አትጠቀሚ በጥበብ ተመላለሺ እወድሻለሁ መሲ va❤❤❤❤❤❤
@WiaTube770
@WiaTube770 4 ай бұрын
በሰላም ያገናኛችሁ😢😢❤❤❤
@SqqeSww
@SqqeSww 4 ай бұрын
የመጀመርያ ግዜ ኮ ያስለቅሳል ከቤተሰብ መለየት ከሀገር መዉጣት ይከብዳል እኛም የመዳም ቅመሞች ከቤተሰብ ስንለይ ያላለቀሰ አለ ብዬ አላስብም እኔም የዛሬ ስድስት አመት እደዚ ነው ያለቀስኩት
@kkd8112
@kkd8112 4 ай бұрын
ወይማልቀሰ እኔሰ ማንም አያቅም ሰመጣ ኢግዚት ቆርጠው የሆነአገር ሲያወርዱን ብቻ ጠቅላላነጭ አፈርነው ትንሸ ተሰማኝጅ አላላቀሰኩም አልሃምዱሊላህ እኔ ሰሄድ አላለቅሰም ሰው ሲሄድጅ
@khyriasaleh43
@khyriasaleh43 4 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው ስ መሸኝት በሰላም ያድረሰሺ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ገቢ
@hanichotube
@hanichotube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ በእርግጥ ይከብዳል ግን ደግሞ ለአላማ ስለሆነ የወጣሽው በሰለም ስርተሽ ተለውጠሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ 😊❤❤❤❤❤
@user-qd3sf1mi1r
@user-qd3sf1mi1r 4 ай бұрын
ሄሉ ግን ለስራነዉ ለጉብኝት
@user-ub5vy5fi9n
@user-ub5vy5fi9n 4 ай бұрын
ለስራ ነዉ
@kokilema
@kokilema 4 ай бұрын
😂ክክክክክ እደው እደመዳም ቅመሞች ጠንኳራ እኮ ነን 8 አመት ያስቆጠርን ምንም የማይመስለን ለመዝናናት እንዲህ መነፋረቅ 😂
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 4 ай бұрын
በጣም እንደኛ ጀግና የለም አልሃምዱሊላህ 😢😢😢❤❤❤
@simeranred3153
@simeranred3153 4 ай бұрын
ሳህ አልአምዲሊላህ ጋጋተዉሰ የገረምኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 4 ай бұрын
አለን ሰባት አመታችን😢
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 4 ай бұрын
እኮ😮😮😮😮ወከባ😂😂
@GeletawBelete-kz6qj
@GeletawBelete-kz6qj 4 ай бұрын
ጉድኮነው ማካበድ ለመዝናናት ነውዴ አድህ የሚሆኑት እኔ ሰደት ሰመጣ የመጀመሪያየ ነው ማንም አልሸኘኝ
@abebatadese3690
@abebatadese3690 4 ай бұрын
ውይ እንኳን ሄደች እግዚአብሔር ከሷጋር ይሁን ፈጣሪ ልብ ይስጣት ተረጋግታ ማየት እንፈልጋለን ይቅናሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የናት አባትሽ ፀሎት ይከተልሽ
@user-ni5yo4wm1u
@user-ni5yo4wm1u 4 ай бұрын
አታካብዱ ድባይ አይተናታል ከፋሲጋ ጋር እኔም አለሁ የሰባት ወር ልጅ ትቼ 😢😢😢😢ግን እዚቤት ሰልችቶናል ሁሌ በቀል ነበር የምታስተምሩት ዛሬ ምን ተገኘ😂😂😂😂😂
@tamerdubai9317
@tamerdubai9317 4 ай бұрын
የኔ ዉድ እኔም እዳቼነኝ የሸኝኝ እኮ የለም አንድም ቤተረብ
@user-qu3ku6tc2p
@user-qu3ku6tc2p 4 ай бұрын
ከውብዬ ፕራን መደረግ ተገላገለች"
@user-pq7tg7bg1h
@user-pq7tg7bg1h 4 ай бұрын
ናቲ አይሸኝሽም ምን ሁኖ ነው በሰላም ግቢ አይዞሽ❤❤❤
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 4 ай бұрын
እንኳን እሚለቅስ አይቼ እንደውም ሆድ ይብሰኛል ሄሉየ አይዞሽ
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 4 ай бұрын
ወላሂ እኔም😂😂😂ምን ይሻለናል
@user-vi5tq8ys7i
@user-vi5tq8ys7i 4 ай бұрын
እኔሰ ብትዪ እውነት
@user-hq3dy1ne5o
@user-hq3dy1ne5o 4 ай бұрын
enam bexam😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 4 ай бұрын
አይዞን ሄሉዬ እንኩዋን ተሳካልሽ እኔም እንዲህ ነበር ያደረገኝ ወደ ስደት ስመጣ ከቤተሰብ መለየት ይከፋል ግን ደግሞ ህይወት ለውጥ ትፈልጋለች እና እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ መልካም ጉዞ ❤ግን ናቲ የት ሄደ አይሸኝሽም እንዴ
@muna4453
@muna4453 4 ай бұрын
ናቲግን ምን ሆኞነው መቶ ቢሸኛት አይ አፍቃሪ ድንቄም ፍቅር ናቲ አንተ ግን???
@Muluabate-ys4kr
@Muluabate-ys4kr 4 ай бұрын
እናቱ የሞተችበት እና እናቱ ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል አሉ🎉🎉
@feyzaShifa
@feyzaShifa 4 ай бұрын
ይገርማል 😂እውነትን ሽ ነው😢
@user-ko7ye8sx6q
@user-ko7ye8sx6q 4 ай бұрын
ደሙ ድባይ ለመምጣት ሽኝትና ለቅሶ አይነፍም ጉራ ነዉ መርካቶ ሂዶ መምጣት ማለት ነዉ ።
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf 4 ай бұрын
አረ እውነት
@juniaru9197
@juniaru9197 4 ай бұрын
Man dubai ale
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 4 ай бұрын
እኔ ግን ጥያቄየሆነብኝ ነገር ናቲ የት ሄዶ ነው???ለማንኛውም ፈጣሪ በመንገድሽ ይቅደም ይቅናሽ።
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 4 ай бұрын
የኔ ማልቀስስ ምን የምሉት ነው😢😢😢በሰላም ግብ እማ ሃሳብሽ ያሳካልሽ😢😢😢😢
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 4 ай бұрын
ወግ ነው ሲሰደዱ ማልቀስ እኛም አልቅሰን መተን ሰው ሃገር ቀርተናል እሷስስ ለመዝናናት ነው ቢሆንም ሲለዮ ይከፉል😢
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 4 ай бұрын
@@akjulan7084 🤣🫢ኤጭ አልሽኮ ለመዝናናት ነው ሲሉ የሰማሁት .... ጋ እና እንዴ
@selitefefamily6880
@selitefefamily6880 4 ай бұрын
ናቲስ አረ በእናታችሁ ይሳካልሽ ሄሉዬ🥰🥰
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 4 ай бұрын
ለእግዚአብሄር የነገርሽውን ይስማሽ በሄድሽበት ይቅናሽ ሁሉ የተመኝሽውን ይሁንልሽ በርቺ ሁሉም ለቁምነገር ይሁን🙏🏾🙏🏽💕♥️💕♥️💕🌹🌷🌹🌷
@user-tv5ww1wb2h
@user-tv5ww1wb2h 4 ай бұрын
የኔ ትዝ አለኝ አልቅሶ አስለቀሱኝ😢😢😢😢 በሠላም ያገናኝሽ ሄሉ😢😢አይ ስደት 😢
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 4 ай бұрын
,እኔስ ብቲ. ወላሂ 😢😢
@gamchutasfaye4063
@gamchutasfaye4063 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-tv5ww1wb2h
@user-tv5ww1wb2h 4 ай бұрын
😢😢አብሽርልኝ እህቴ መቻሉን ይስጠን ስደት ብቃቸው ይበለን ​@@Sahiba-ru9en
@fatmah1744
@fatmah1744 4 ай бұрын
ለመዝናናት ነው ለሸቃላነት😢የሄው 13 አመቴ ልፋትና ድካም ብታ በሰው ቤት😢
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 4 ай бұрын
እፍ አብሽሪልኝ እህት😢
@ekramtube6423
@ekramtube6423 4 ай бұрын
​@user-sዉደ ደምሬኚt4wi7hh7j
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 4 ай бұрын
አብሽር😢😢ኡፉፉፉፊ
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 4 ай бұрын
Absher yene enat🙏😔
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 4 ай бұрын
አብሽሪ እኔም 12 አመቴን ጨረስኩኝ
@tigstdesta3363
@tigstdesta3363 4 ай бұрын
በሰላም ግብ ሄልይ እንውድሻለን 🎉🎉❤❤
@dessalech899
@dessalech899 4 ай бұрын
አይዟችሁ በእውነት በጣም ይቀብዳል እኔም ከቤተሰቦቼ ከተለየው ቀና እየተሰማኝ 😭😭😭
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሄሎየ እግዚአብሔር በሚትሄጂበት ሁሉ እመቤቴ ትከተልሽ በርች ሄሎየ❤❤❤❤
@user-cy6hc6yf9k
@user-cy6hc6yf9k 4 ай бұрын
ሰው ለመዘናናት እየሂድ እንድህ በንባ ይሽኛ እኛ የመዳም ቀመሞች ለስንት አመት በሰው ቤት ልንስራ ስንሂድ አንድ ስው እኳን አይሸኝንም እኳን ሊረቅሱልን😢😢😢😢
@GhjbHjjh
@GhjbHjjh 4 ай бұрын
ለመዝናናት አይመስልም ለስራ ነው
@tsiontybe2040
@tsiontybe2040 4 ай бұрын
ምንድነው ምታለቁሱት እኛ ጋር ናት ዱባይ
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 4 ай бұрын
አዎ ዱባይ ነው የመጣችሁ
@zuzu1234
@zuzu1234 4 ай бұрын
ለመዝናናት ነው ወይስ የመዳም ቅመም ለመሆን😊😊😊😊
@sarahawler1292
@sarahawler1292 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hanansaedjabir8373
@hanansaedjabir8373 4 ай бұрын
የኔ ውድ በሄድሽበት ፈጣሪ ይገብቅሽ ወላሂ እምቧዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ከ 10 አመታት በፊት ከሀገር ስሰደድ ቤተሰቦቼም እንደዚህ ነበር ያለቀሱት😢
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 4 ай бұрын
እደመጀመሪያ ከባድ ነው ከቤተሰብ እርቆ መለየት አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ያሰብሽው ይሳካ❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 4 ай бұрын
ሔሉ ለምንድነው የምትሄጂው ❓❓❓ የምትወጃቸውን ቤተሰብ ጥለሽ❓❓❓
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 4 ай бұрын
ወይ ጉድ እኛ ምን እንበል እሷ ለጉብኝት ይህን ሁሉ ለቅሶ አይዞን ቅመሞችዬ😢
@user-hm4cc9ei1s
@user-hm4cc9ei1s 4 ай бұрын
ለመኖር ከሆነ ትልቅ ስተት ስደትን ያየ ያውቀዋል ይህን ሳቅሽን ደስታሽን ቤተሰብን ጥሎ ወይ አለማወቅ
@tigabuAndmimiwa7
@tigabuAndmimiwa7 4 ай бұрын
ኡፍ መለዬት ከባድ ነዉ ለዛዉም እንደ እናንተ ቤተሰብ በሰላም ግብልን ሄሉዋ 😂😂😂አራ ሃሃ መኪና ምን ይሰራል አላለም
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 4 ай бұрын
ብርቅ ነው እዴ
@user-dc7ir1xy2r
@user-dc7ir1xy2r 4 ай бұрын
ምን የስለቅሳል እኛ 10 አመት እየተቀጠልን ነዉ
@user-be7pl1th2x
@user-be7pl1th2x 4 ай бұрын
ትክክ ነዉ ያለከዉ እኔም ወተን ምንም ጥቅም አላገኛነም አገረ ላይ ነዉ ደስ የሚለዉ አገረህ ንጣይ እንጀራ መብላት አመኛለሁ❤❤❤❤❤
@user-pp2cn5ic5c
@user-pp2cn5ic5c 4 ай бұрын
እኔ አላምንም😳ሄሉዬ ወደስዴት መጣሽ ናቲ ጋር እንዴት ሆናችሁ ነው😢
@gojam409
@gojam409 4 ай бұрын
ወይ ጉድ ለቫኬሽንም ሲኬድ ይለቀሳል የደላው ሙቅ ያኝካል አሉ😂😂😂
@nenareu2882
@nenareu2882 4 ай бұрын
ሄሉ እግዚአብሔር ካችጋር ይሁን እደው እኔ ያለቀሰው ጋር አልቅሸ አየ ስደት ሆደ ባሻ አረገኝ🥺
@YeshiKebede-ob8ms
@YeshiKebede-ob8ms 4 ай бұрын
Anis mine ylohial
@user-qu3ku6tc2p
@user-qu3ku6tc2p 4 ай бұрын
ወላይታ የፉቅር ሀገር የኔ የዋሆች ለዘላለም ወላይታ ጨምራ ጨማምራ ትለምልም !
@user-gt5ms5pe3v
@user-gt5ms5pe3v 4 ай бұрын
የኔ አብሮማልቀስ መለየት ከባድነው ኡፍ እኔስመጣ ሠው እደሙተብኝ ኡኡ እያልኩነው የመጣሁት ብቻ አልሀምዱሊላህ
@selame3757
@selame3757 4 ай бұрын
ዉይ የኔ ዉድ ኣይዞሽ ኣታልቅሽ በሰላም ነይልን
@Hanahana-wi2ju
@Hanahana-wi2ju 4 ай бұрын
ከመጣች ቆየች አደለ አይቻታለሁ
@user-ni3mr8ep1p
@user-ni3mr8ep1p 4 ай бұрын
በጣም ከስታለች እግዛቤሔር ሰላም ይመልሳት የማይረባ ወንድ መቅረብ ይሄ ነው እጅ እሱ ምንም ችግር የለባትም ነበር😢
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 4 ай бұрын
ከቶ ምን እናውራ እኛ የመዳም ቅመሞች 11 አመቴ እኔ 😢😢😢 ቤተሰቦቸን ከተነጠልኩ አሁን ግን አልቻልኩም እናቴም ነይልኝ ሳልሞትብሺ ትለኛለች አይንሺን አይቸኳ ብሞት ችግር የለውም ትለኛለች እኔ እሰራለሁ አይሳካልሺ ብሎኛል እስኪ በዱአ አንረሳሳ ውድ እህት ወንድሞቸ ልጀም ናፍቆኛል አሁንስ በናፍቆት ተቃጠልኩኝ አልቻልኩም እፍፍ😢😢😢😢
@user-jt8qk9pp2e
@user-jt8qk9pp2e 4 ай бұрын
አይዞን ለመግባት ሞክሪ ሞልቶ አይሞላም ሥደት😢
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 4 ай бұрын
ጉድ ነዉ ማን በግድ አለሽ እኛ አለን ዘላለማችን ሽንት ቤት ምናጥበዉ በራሥሽ ፈቃድ ልመዘናናት እየኼድሽ ታለቅሻለሽ
@Missy-y2c
@Missy-y2c 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@halima7993
@halima7993 4 ай бұрын
በጣም
@YemsgenLesu-ud2bm
@YemsgenLesu-ud2bm 4 ай бұрын
ለመዝናናት ከሆነ ለቅሶዉ ምንድ ነዉ
@simeranred3153
@simeranred3153 4 ай бұрын
ለሰራሰ በወን ቱ
@YemsgenLesu-ud2bm
@YemsgenLesu-ud2bm 4 ай бұрын
@@simeranred3153 እና ትሰራ ለቅሶ ምን አመጣዉ በሰላም እንድትገባ ፀሎት እንጂ
@fgchffhfh9256
@fgchffhfh9256 4 ай бұрын
​@@simeranred3153እረ መለየት ሆድ ይብሳል ኣባቴ ስያልቅስ ኣይቸው ኣያቅም ነበር እህቴ ስትሰደድ ግን ኣለቀስ ኣባቴ የኔ ህይወት
@fyoridesta4317
@fyoridesta4317 4 ай бұрын
ከቤተሰብ መለያየት በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ በሰላም ይገናኛቹ🙏በስደት አለም ያለን አገራችን ቤተሰቦቻችን የናፈቀን ደሞ በሰላም ከሙሉ ቤተሰቦቻችን ይሰባስበን ለአገራችን መሬት ያብቃን🙏
@user-si3kh9wp6e
@user-si3kh9wp6e 4 ай бұрын
ለመዞናናትም ዘጣሽ ለመሥራት አላህ የልብሽን ይሙላልሽ እኛም ድገት ውጥት ብለን በለጋእድሜ አለን አሁን አድገን
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 4 ай бұрын
ከመቸ ጀምሮ ነው ዱባይ ለደን የሆነችው
@user-ie9mz8ff3m
@user-ie9mz8ff3m 4 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ከአንቺ ጋር ይሆን ❤❤❤❤❤
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 4 ай бұрын
ሠዉ አገሩን ጥሎ ሢወጣ ደሥ ብሎኛ ያዉርፓ ኑሮ ቀልድ መሥሎቸዋል በዚሕ ሠአት ሥደት በጣም ከባድ ነዉ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@user-pf5on4dj5m
@user-pf5on4dj5m 4 ай бұрын
እኛም አለን እንደ ቀልድ ወተን 12አመት ይመቻት ዱባይ እናት የሆነች ሀገር ናት ለሰራባት ዱባይዬ ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 4 ай бұрын
ቲክቶክላይ አይቻታለሁ ከፍሲካ ጋር😊
@halimaksa-dc5hf
@halimaksa-dc5hf 4 ай бұрын
ቱቱ በፈቃዷ ለመዝናናት እየሄደች ለቅሶ ምን ነው ልብን ቀል ነው እንዴ የምትሄደው😂😂
@user-bg2ko1yd1v
@user-bg2ko1yd1v 4 ай бұрын
እማአይዞሺ እኛም አለን ከክፍለ ሀገር ከቤተሰብ ተነጥለን 6አመቴ አንችስሁሉበሰለጠነበት ኖሞርማልቀስ😂😂
@HhHh-qu5go
@HhHh-qu5go 4 ай бұрын
ሄሉዬ well came to dubay አይዞሽ በርቺ እኛ እንኳን ስንት አመታችን ከሀገር ከወጣን😢😢😢
💫 አለቀሰ ይቅርታ አድርጉልኝ ጥፋተኛ ነኝ አለ
16:04
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 63 М.
ተመለስኩ💔 ቤተስብ አልተቀበሉኝም
22:08
Helu Tube
Рет қаралды 222 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 49 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 8 МЛН
Aug 25/2024 ኣቤት ጭካነ የቅልሎ ተኣምራት ዝኮነ ዓወት
18:04
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 9 М.
አዲስ ሳይነግረኝ ድንገት ጥሎኝ ሄደ
26:29
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 541 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 49 МЛН