No video

በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 5

  Рет қаралды 59,309

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 5 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 137
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p Ай бұрын
ማስታወሻነቱ በአረብ ሃገር ለሚኖሩ የመዳም ቅመሞች ይሁንላቸው።
@bossuae7497
@bossuae7497 Ай бұрын
Menu nawe😂😂😂
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p Ай бұрын
@@bossuae7497 የድራማው መልእክት ልኡል ሴቶቹን እንዴት እንደሚያጠምዳቸው
@Bezawitabebe-qi9wp
@Bezawitabebe-qi9wp Ай бұрын
አረ ወዲያ ሁሌ ማልቀስ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Ай бұрын
ከዛስ😆😆
@ትምህርት
@ትምህርት Ай бұрын
ጎበዝ ተዋናዮች ናቹ ሁላቹም ቹቹ ደስ ይላል 😅😅
@PcSign
@PcSign Ай бұрын
❤❤❤የቹቹዬ አድናቂ ነኝ❤❤
@mohammednuryea4073
@mohammednuryea4073 Ай бұрын
ቹቹ መጨረሻ የተናገርሻት ቃል በጣም ትክክል ነሽ ❤
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 Ай бұрын
ቹቹዬ በቃ ትችያለሽ እስከዛሬ የት ነበርሽ ግን ይህን ችሎታ ይዘሽ❤
@ruhama2434
@ruhama2434 Ай бұрын
ቹቹየ እንደዛሬ አልካስሽንም እግዚአብሔር ይስጥልን 😂😂😂😂😂😂 ብዙ የልኡል አይነት ወንዶችን የሚአኮላሽልን ባገኘን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
የዛሬው 👏👏👏👏ልዩ ነው ። ደቦል ተባረክ። ባለቡናዋን አቤት ሰወዳት ። ቹቹዬ ጉልበትሽ ይባረክ( ነገርይውን የመታሽበት) ይሄን በጥራቃ ሉዑል ይሄን አሎሎ ማለት ነው።የምን ለዑል
@MySamsung-pm7vl
@MySamsung-pm7vl Ай бұрын
😂😂😂😂👌👌👌
@destahbetmaryam8068
@destahbetmaryam8068 Ай бұрын
ውይ ምሳሌ! #1
@user-kb3ft1tt5o
@user-kb3ft1tt5o Ай бұрын
በጣም ትመቹኛላቺሁ
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 Ай бұрын
ቹቹዬ እንደሚገባው ነው ያስገባሽለት ለስቱ ጀልባ ሆነን እንዘልቀዋለን አረብ አገር ላላችሁም የማዳም ቅመሞች ከቹቹ ተማሩ ❤❤
@user-lz3xq6hd2d
@user-lz3xq6hd2d Ай бұрын
አንካን ደና matachu👏👏👏👏
@user-zs6bp4zc7t
@user-zs6bp4zc7t Ай бұрын
❤❤ best sitcom play ever✌️
@dessiegelaw5935
@dessiegelaw5935 Ай бұрын
ፀሐየ ዮሐንስ ኢትዮጵያዊ የጥበብ ሰው እንደዋልያ ኢትዮጵያን አልለቅም፣ እንደ ባህታዊ ሰንደቄን አልለቅም ብሎ ችክክ ያለ ኢትዮጵያዊ። በድሉ ዋቅጅራ በአማርኛ ሰሜኑን የቃረመ መምህር፣ በድሉ ዋቅጅራ ተፈጥሮ የሰጠችውን ጥበብ ገሀድ ሲያወጣ ኢትዮጵያዊውን ፀሐየ በቀየው አገኘውና ተጣመሩ። እንኳንም እግዚአብሔር ዕድሜውን ሰጥቶ አጣመራችሁ በድሉ የፀሐየን ሌላ ማንነት ስላሳየኸን እግዚአብሔር ጨምሮ እንዲሰጥህ ተመኘሁ። በፊደላችን ያሙሀል ኢትዮጵያዊ ሁን
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w Ай бұрын
እኔ ግን ቡና እምሸጠው እዴት እንደምትመቸኝ
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w Ай бұрын
ደምሩኝ እመልሳለሁ
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm Ай бұрын
ቹቹዬ❤
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Ай бұрын
ቹቹዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ አቦ❤ ኡፍፍ በጣም ደስ አለኝ😂😂😂
@muluchokele9357
@muluchokele9357 Ай бұрын
Bravo Chuchu🙏💕🌿
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB Ай бұрын
ይመችሽ ቹቹይ ምርጥ አድርገሽ ተሰናበትሽዉ
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c Ай бұрын
ደቦል ምርጥ ስላይ ነው፣ ቹቹ ሞክሸ ይመችሽ❤
@tigistaboye652
@tigistaboye652 Ай бұрын
ቹቹ ተባረኪ
@tigistaboye652
@tigistaboye652 Ай бұрын
ማርያምን ደስ ይላል የዛሬው
@bossuae7497
@bossuae7497 Ай бұрын
❤❤❤❤❤Enkani dena mexachu
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 Ай бұрын
ወይኔ ጉዴ እኔ እራሴን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ በጣም ነው የጮሁት 😂😂😂😂ቹቹ ተንኮለኛ ደቦል ልክ እንደኔ ሆዱ ባዶ ነው ምስጢር አጠብቅም
@Muna355
@Muna355 Ай бұрын
😅😅😅😅chuchu
@aliyamohammedebirahim3031
@aliyamohammedebirahim3031 Ай бұрын
ፀሐይ የኔ ምርጥ ❤❤❤
@tofikmohammedamine9851
@tofikmohammedamine9851 Ай бұрын
wow dable betaragiwe chuchu metune!!!
@FeyrozYimam
@FeyrozYimam Ай бұрын
ቹቹ የሙጋድ ቆንጆ
@yeweyntej748
@yeweyntej748 Ай бұрын
ዋው የዛሬው በጣም ልዩ ነው
@user-fz8bb7xe3c
@user-fz8bb7xe3c Ай бұрын
የቹቹ ገጸባህሪ ዋው እኔ መሆን የምፈልገውን አይነት ነኝ
@taybahmhamed
@taybahmhamed Ай бұрын
ብራቦ የዛሬው ያበደ ነው በተለይ ቹቹየ እርጋታሽ❤❤❤❤❤😘😘😘
@altudz4055
@altudz4055 Ай бұрын
😁😁😁ሉሌ ተበላ ምሳሌ ይመቻት🥰ቹቹዬ😍ምርጥዬ 🥰
@SaadAhmed-eq4fp
@SaadAhmed-eq4fp Ай бұрын
ኧረ ቹቹየ ተመቸሽኝ💪💪💪💪👌👌👌👌👌
@amaremekurya2431
@amaremekurya2431 Ай бұрын
ዋውዋው የዛሬው የለያል ዋውዋውዋው
@user-de1fi4qj8r
@user-de1fi4qj8r Ай бұрын
Chuchu yimachish dagi areshiw😂😂😂😂😂❤
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 Ай бұрын
ፀሃይዬ😅😅 ተዋወቁ እንጂ😅😅😅
@bezawitmulugeta9800
@bezawitmulugeta9800 Ай бұрын
Tehayeee so funny
@ToyibaMuhammed
@ToyibaMuhammed Ай бұрын
ምርጦቹ❤ ቹቹ❤
@shewan4104
@shewan4104 Ай бұрын
ሞቶ ላከ ደስ ይላል 😂😂😂😂
@LeilaShamil
@LeilaShamil Ай бұрын
የምወድሽ !! የኔ ቆንጆ የ ሀረግን እህት ቹቹዬ!! በመሐል ❤🎉❤!!! ልኡል ስምህን አስቀይር ምን ይላል!!! ❤ ቴዲ ወይ ጉድ !! ነገያቸው... ቹቹዬ ኖረሽ ንገሪልኝ!! ፍሉስ ባለፈበት አያሣልፍህ አላለችም !! እዉነትም ምሳሌ....ፀሀዬ...
@Yirgalem_Tube
@Yirgalem_Tube Ай бұрын
እኔ በጣም ነው የወደድኩት በርቱልን እንድህ አይነት አስተማሪ ድራማ ጥሩ ነው
@Mydream1212
@Mydream1212 Ай бұрын
ቹቺዬ አቦ ይመችሽ ❤ 😂
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 Ай бұрын
❤❤❤❤❤የዛሬው ይለያል ቹቹዬ ደግ አደረግሽ
@user-kw8tr8ew3n
@user-kw8tr8ew3n Ай бұрын
😅😅😂😂😂ቹቹና ፀሀየ❤❤
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Ай бұрын
ለእናንተ ቃል አጣሁላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamlealem6147
@selamlealem6147 Ай бұрын
ትችላላችሁ የሚለው ቃል በጣም አነሰብኝ , በምን ቃል እንግለጣቹ ? ከምር ቆሜ አጨብጭቤያለው
@jgtu7415
@jgtu7415 Ай бұрын
ኧረ ይመችሽ ቹቹዬ 😅😅😅😅😅
@Kidist19
@Kidist19 Ай бұрын
የዛሬ ይለያል የእውነት ጥቅመኛ ወንዶች ፍቅርን ትዳርን እንዲንጠላ እንዲንፈራ አድርገውናል። አስተማሪ እውነታ ነው የቀረባችሁት ክበሩልን እንግዲህ በዓለም ዙሪያ ያለሽው እህቴ ብልህ ከሌላ ሰው ይማራል ሞኝ ደግሞ ከራሱ ይማራል። ሰላም ጤናችሁን ያብዛላችሁ🙏❤
@user-mc1hz9lq8l
@user-mc1hz9lq8l Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አረአ ኡኡኡኡኡኡኡ
@user-qh3gs8po5s
@user-qh3gs8po5s Ай бұрын
😂😂😂😂እደ ቹቹአይነቱን ሴት ያብዛልን
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Ай бұрын
😂😂ኮለሠችው😂😂😂😂😂😂
@uiuuu7990
@uiuuu7990 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 25 күн бұрын
📌📌❗❗ Tadiya basatochu endamibes anersa 100+++++
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 Ай бұрын
ሀረግዬ እናም ኢትዮጵያ አንድም ጥበበኛ የለማ ።
@ferhywotteliila4332
@ferhywotteliila4332 Ай бұрын
አይ ቹቹዬ እዴት አስደሰትሽኝ😂😂😂😂😂😂
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
ቹቹዬ👍👍👍 አረ ጸሀዬ ትወና👍 ሁላችሁም ትችላላችሁ ዲያስፖራ አጥማጆች ሴትም ሆነ ወንድ ከዚህ ድራማ ተማሩ
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Ай бұрын
Wow chuchu
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 Ай бұрын
Tsahay atetsdkm eqo 😂😂❤
@naneyejj5428
@naneyejj5428 Ай бұрын
የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂ዋው ቹቹ
@millionbekele7510
@millionbekele7510 Ай бұрын
እርግጥ ያለን የኑሮ ሁኔታ ውጭ ውጭ አማትረን እንድንመለከት ቢያደርገንም ፣ የልዑል አይነት የውጭ ሀገር ፍቅር ግን እንዲ የዘር ግንድን ሊባል እና ሊኮላሽ ይገባል፣ #ቹቹ አንደኛ አስገባሽለት @ደቦሎች ይብዙልን!!!
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 Ай бұрын
ፀሀዬ 😁😁 አራጋፌ አላለም
@user-cc2tb3bv9p
@user-cc2tb3bv9p Ай бұрын
ፀሀዬ በጣም ጥሩነው የምትሰሩት ግን እስፓርት ስራ በናትህ ለጤናህ ጥሩ አይደለም
@sharedaniel
@sharedaniel Ай бұрын
አይ ፀሐይ ሞቶ ብር ላክ 😂😂
@user-om8zd5tf2n
@user-om8zd5tf2n Ай бұрын
ያሁኑ ይለያል
@user-yq7ic2ym2c
@user-yq7ic2ym2c Ай бұрын
ቹቹዬ ይመችሽ
@akabeka2352
@akabeka2352 Ай бұрын
..ለእናንተ ባህር ማቋረጫችሁ መርከቦች ነን አይደል ! ... እውነት ነው ስደተኝነት መከራው ብዙነው
@zelalemalemu5982
@zelalemalemu5982 Ай бұрын
ቹቹዬ ነብስ እኮነሽ ስወድሽ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 12 күн бұрын
Where are you guys.? Where is the next part.
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 Ай бұрын
ቹቹዬ 1ኛ እንደማታሳፍሪንማ አውቅ ነበር እም🫡🤣🤣🤣🤣
@mahlettadesse3625
@mahlettadesse3625 Ай бұрын
chuchuye ❤❤❤❤❤❤
@Gebeya2
@Gebeya2 Ай бұрын
ቹቹ ግን ታድላ ... ትወና ነው ወይስ የእውነትም እንዲህ ናት ❤❤❤
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 Ай бұрын
ወይኔ መጨረሻ ላይ😂😂😂
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Ай бұрын
ቹቹ እንጀራ ይሰጥሺማማየ
@user-dk9dw1db1p
@user-dk9dw1db1p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@MarkosDeleo
@MarkosDeleo Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@user-jp9bf5wd8p
@user-jp9bf5wd8p Ай бұрын
ፀሀይ 😂
@ayaanayaan6082
@ayaanayaan6082 Ай бұрын
Ay chuchu😂😂😂😂😂😂😂😂
@mahlettadesse3625
@mahlettadesse3625 Ай бұрын
Are tsehaye atisak 😅😅😅😅😅😅😅
@RobelHadish-jy5yy
@RobelHadish-jy5yy Ай бұрын
ቹቹ 1ኛ ነሽ
@user-hp4hu6ph2f
@user-hp4hu6ph2f Ай бұрын
ውይ ቹቹዬ ዋጋውን ሰጠሽልኝ😂😂😂
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Ай бұрын
የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው፣ ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ እጅህ ይባረክ፣ እኔ ያየኋቸው አንኳር ነጥቦች 1. ቴዲ" በእጄ ያለውን ዛሬን ትቼ የማላውቀውን ነገ ለማሳመር አልሰደድም" ትክክል ነውን? 2. ቹቹ 'ራስ ወዳድ ቤተሰቦች የሚያሳድጓቸው ልጆች ነገአቸው የጨለመ ነው" እውነት አለውን? 3. የእማማ አልጣሽ ልጆች ሲያሳዝኑ አንዱ በስደት የት እንደደረሰ አይታወቅ አንዱ በጉዞ ላይ እያለ ታፍኖ ተወስዶ የልጅ ባለዕዳ ሆነዋል፣ አሁን ያለንበት ወቅታዊ አቋማችንኮ ይኸው ሆኗል፣ 4. ለህዝብ ካልወገነ ጥበበኛ ምንድን ነው? ጥበብስ? 5. ቹቹ" ለእናንተ ባህር ማቋረጫ ጀልባዎቻችሁም ነን አይደለም?" ከአንድ ሰው ጋር ምንም የፍቅር ስሜት ሳይኖር አግብቶ ከሀገር ለመውጣት ብቻ ሰውን ጀልባ ለሚዯደርጉ ትልቅ ትምህርት ነው
@user-sy5wh1id8d
@user-sy5wh1id8d Ай бұрын
መውለድ ከራስ አሳልፎ ሌላውን መውደድ ነው
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q Ай бұрын
ቹቹ😂😂😂
@emebet-ws8ry
@emebet-ws8ry Ай бұрын
ይመቻቹ❤❤❤😂😂😂
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Ай бұрын
ቹቹ my fonka 😂
@youandme-w3r
@youandme-w3r Ай бұрын
ቹቹን አጋቡኝ ሮቤል እባላለሁ ከዳላስ የምር ተመችታኛለች በዉስጥ ላዉራት ምችት ብላኛለች
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@alamalam6594
@alamalam6594 Ай бұрын
ቡና ሺያጭ ስንትጉድ እንደሚሰማ አሁን ነው ያወኩት
@fatmahhhhh5447
@fatmahhhhh5447 Ай бұрын
ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነው😊
@user-ky6ql7ub7c
@user-ky6ql7ub7c Ай бұрын
አይ ልዑል ስግብግብ ማለት አንተ ነህ እንደንተ አይነቶቹ ናቸው ሀገር እየጠፉ ያሉት ቹቹዬ እንደአንቺ ነው አኮለሽቶ መልቀቅ
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 Ай бұрын
Ene gen Chuchu ena debol begabu harif tend yewotachwal
@mightyg8545
@mightyg8545 Ай бұрын
ፀሀዬ መሀል ላይ ለቤተሰቡ ምንም ልኮ የማያውቀው ዲያስፖራ ያለው ዲያሎግ ደስ አይልም፡ አያስቅም። የዲያስፖራ ጠበቃ አይደለሁም ነገር ግን በዚህ መጠን መንጓጠጥ አለባቸው ብዬ አላምንም።
@eteneshbatemo1624
@eteneshbatemo1624 Ай бұрын
❤😂😂😂😂😂👍👍👊
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Ай бұрын
😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@s0lomon150
@s0lomon150 Ай бұрын
ቹቹዬ የኔ ማር እኔን አግቢኝ❤❤❤❤
@Makeda568
@Makeda568 Ай бұрын
አንጀት አርስ ቹቹዬ
@user-kb3ft1tt5o
@user-kb3ft1tt5o Ай бұрын
❤❤❤
@Salam-lo1lf
@Salam-lo1lf Ай бұрын
ወይ ቹችየ አንጀተን ቀቤ አጠጣሽው ይሔ ለባ ወሸታም ደረቅ ካሀድ አስመሳይ ኤረ ስድቡ አለቀበኝ😁!😅
@samri1215
@samri1215 Ай бұрын
😍😍😍😍
@MarshetAbate
@MarshetAbate Ай бұрын
❤❤❤❤
@Dawant404
@Dawant404 Ай бұрын
ግን ይችን አመታት በጣም ነው እምወዳት 😂😂😂
በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 6
28:38
EBC Entertainment
Рет қаралды 60 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
ከታሜ ጋ እንሂድ ክፍል 3 - ወይ ጣሊያን ሰፈር....
38:25
በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 1  - "ድጋፌ ነህ"
29:07
በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 7
23:30
EBC Entertainment
Рет қаралды 47 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН