No video

በመጀመሪያ የYouTube ክፍያዬ ሰርፕራይዝ አረኩት ቤተሰቦቼ በእናንተ ነው አመሰግናለሁ❤🙏

  Рет қаралды 51,193

Dagi Tube

Dagi Tube

Күн бұрын

#ethiopia #surprise #habesha ‪@DagiTube123‬ ‪@NahiTube1‬‪@helutube‬ #viral

Пікірлер: 1 400
@DagiTube123
@DagiTube123 8 ай бұрын
ሁሉ በእናንተ ነው ዉድ ቤተሰቦቼ አመሰግናለሁ🥺❤
@FhhfFjgtt
@FhhfFjgtt 8 ай бұрын
በርታ ትንሹ❤
@user-bn4ml1qs9y
@user-bn4ml1qs9y 8 ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ አላህ ይጨምትልህ ዳጊ ግን ጃኬት ግዛለት
@tigist9632
@tigist9632 8 ай бұрын
በወጣ ይትካ ወንድማችን❤❤❤ ትልቅ ያድርስህ🎉❤
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 8 ай бұрын
ጎበዝ በርታ ዳጊየ እንደዚህ ቤተሰብ የለላቸውን ተንከባከብ እኛም ተመልካቾች በቻልነው እናግዝሀለን የምትሉ
@Ebaneye
@Ebaneye 8 ай бұрын
Dagi.yne.wodeme.atene.ezabere.exabewe🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ገና ከፍያ ከመጀመሩ ወደ በጎ ተግባር በዚህ እድሜ ማመዘንክ አንተ የተባረክ ልጅ ነህ ብሩ አላሳሳክም ለራስህ የሆነ ነገር ማድረግን አልተመኘክም ባለፈውም እናትህን ለእናንተ ነው እኔ አልፈልግም ስትል ነበር ዳጊዬ እንዲሁ በማስተዋል ያሳድግህ❤❤ የኢትዮጵያ ሕዝብማ አሁን አብዛኛው ችግር ውስጥ ነው እንጂ ቢኖረው መረዳዳት የኛው ባህል ነበር😢 ብቻ አምላክ ያስበን የሁሉንም ገመና ልብስና ቤት ነው የሸፈነው ንፁ የለበሰውም ችግር ውስጥ ነው
@gvu3799
@gvu3799 8 ай бұрын
ወድሜ ከቻልህ እኔ ከቤተሰቦቼ ጋር ላስቀምጠው ስደት ነኝ ምርጥ እናት አለችኝ የሱ እኩያም እሚሆን ወድም አለኝ የምር እንደወድሜ ነው ያክል ነው ያመመኝ
@rootp9490
@rootp9490 8 ай бұрын
መልካምነትሽ አላህ ይክፈልሽ እና በስልክ ቁጥሩ አውሪው😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 8 ай бұрын
ዲጊያችን ይህ የናሂ እና የቤተሰብ ዉጤት ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወድማችን በርታ 😢❤❤❤የኔ ጌታ ሲያሳዝን😢😢😢
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 8 ай бұрын
ኩቻ የትንሽ ትልቅ ልቦናህን አይቀይርው በዚህ አስተሳስብህ እደግ ተመደግ ኩቻየ አባታችሁን እግዚአብሔር ይማርላችሁ 😍😍😍😍😍
@admaadma1906
@admaadma1906 8 ай бұрын
♥️🥰♥️♥️♥️♥️😢😢
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@SeblaSebla-ql9wr
@SeblaSebla-ql9wr 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-jx3ph8mg8r
@user-jx3ph8mg8r 8 ай бұрын
Wwwwww❤❤❤❤
@user-rn9we9wj7e
@user-rn9we9wj7e 8 ай бұрын
አንተ ትልቅ ሰው በእውነት ድንቅ ልጅነህ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ❤❤❤
@gjyh5939
@gjyh5939 8 ай бұрын
😢😢❤❤❤😢mai
@gjyh5939
@gjyh5939 8 ай бұрын
Aseeee and the other two were ❤❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 8 ай бұрын
እደዉ ደግሞ በእግዚአብሔር ላይ ያለዉ እምነት😭⛪🙏
@betijwubetutube9992
@betijwubetutube9992 8 ай бұрын
የምር ትልቅ ሰው ነህ ዳጊ ፈጣሪ ጨምሮ ጨአማምሮ ይስጥህ 🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻😔😔😔😔😔
@user-pr6oh4go5r
@user-pr6oh4go5r 8 ай бұрын
ዳጊ ጎበዝ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ታዳጊ እና አስታዋይ ነህ ❤
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@BetiMoges
@BetiMoges 8 ай бұрын
ዳጋየወድምእመቤቴትጠብቅህበትስቧችህንምፈጣሪይጠብቅልህየምርሳዛዝንልጁ
@BetiMoges
@BetiMoges 8 ай бұрын
ዳጊየበርታ
@user-pr6oh4go5r
@user-pr6oh4go5r 8 ай бұрын
እኔ በሂወቴ ሳላደርገው እንዳልሞት የምመኘው አላህ ሀብት ሰቶኝ የተቸገሩትን ሳልረዳ ነብሴ እንዳይወስዳት ነው ወላሂ መስጠት😢😢😢
@woyay2095
@woyay2095 8 ай бұрын
እንደኔ ወላሂ
@gjyvng738
@gjyvng738 8 ай бұрын
እኔምነኝ
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 8 ай бұрын
ወላሂ የኔም ምኞት ነው ብቻ አላህ ያሳክልን😢😢😢😢😢
@user-pr6oh4go5r
@user-pr6oh4go5r 8 ай бұрын
@@Sarasara-jz3mg አሚንንንን ያረብ
@ggffyff4753
@ggffyff4753 8 ай бұрын
እኔም ነኝ💔😢🥰
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 8 ай бұрын
የናሆም ደግነት ይገርመኝ ነበር ጭራሽ ያንተስ የተለየ ነዉ ቃል የለኝም የእኔ መልካም❤
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 8 ай бұрын
😭እግዝአብሔር ያሳድግህ ወይኔ የእምነቱ ፅናትና እውቀት የሚገሪም ነው እግዚአብሔር ከህጻናት ልብ ያድራል ❤
@birkewubet9032
@birkewubet9032 8 ай бұрын
በርታ የኔ ውድ ከዚ ቪዲዮ አንድ ነገር ውስጤን ነካው ቁርስ ምሳ እራት ሳይጎልብኝ ጤና ሰቶኝ ፈጣሪን ተመስገን ብዬው አላቅም😢😢😢ልጁን ትኩር ብላቹ ካያቹት የፈጣሪ ስም ከአፉ አይጠፋም በችግር ውስጥ ሆኖ እንኳን ተመስገን ሲል ነበር አብዛኛውን ጊዜ ችግር ሲደርስብን ከማማረር ማመስገንን ከዚ ህፃን ተምሬለው ጌታን እራሴን ነው የታዘብኩት
@kenyaatube-fy8mb
@kenyaatube-fy8mb 8 ай бұрын
Enem getan😢😢😢😢
@tamramohamed563
@tamramohamed563 8 ай бұрын
ዳጊ አላህ ይጠብቅህ አባትህን አላህያሽራቸው❤❤❤
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr 8 ай бұрын
የኔ ጌታ ልጁ ለእምነቱ ያለው ቦታ እውነት ነው የፈጠን አምላክ አለ 🙏🙏
@maryelove7751
@maryelove7751 8 ай бұрын
የኔ ጌታ በዚህ ሁሉ መከራ ዉስጥ እያለ እንኳን እግዚአብሔርን ያመሰግናል ስንት ነገር ሞልቶን እኛ ያላመሰገንዉን የእዉነት ከዚህ ልጂ ምስጋናን ተማሩ ኩቻ የኔ ትንሽ ስወድህ ከልቤ ነዉ ፈጣሪ ይስጥህ
@user-pl2bp2fd4y
@user-pl2bp2fd4y 8 ай бұрын
በእውናት በትክክል
@bait1035
@bait1035 8 ай бұрын
እውነት የሰው ልጅ እሔን ያክል ተጨካክነናል አንድ ሀብታም የልጁን የማለብሱትን ቢሰጡ አረ ወገን እንተሳሰብ❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 8 ай бұрын
ዳጊዬ ክበርልን በወጣው ይተካልህ እዳው ቢቻል 1000 ሺ ግዜ ላይክና ሰብስክራይብ ባረኩልህ ከእድሜህ በላይ ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይፈፅምልክ 😢😢😢😢😢እህህህ አስለቀሰኝ ልጁ እደዚህም ሆነው እግዚአብሄርን ይላሉ
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ ወንድማችን አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 8 ай бұрын
የኔ አባት ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ህፃን ቸሩ እግዚአብሔር ከእናትህ ያገናኝህ❤😢
@bitewm7998
@bitewm7998 8 ай бұрын
ዲጊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ጎበዝ የልጅ አዎቂ አባታችሁን እግዚአብሔር ይማርላችሁ
@zuzu-xo1zn
@zuzu-xo1zn 8 ай бұрын
ወላሂ 10ጊዜ ሰብስክራይብ ቢደረግ አደርግልህ ነበር ወድማቺን በርታ ልብህን አይቀይረዉ ሁሌየም ሰጭ ሁን
@user-pj7ge7dh7w
@user-pj7ge7dh7w 8 ай бұрын
እወ ❤❤❤❤❤❤
@hikmasaif8351
@hikmasaif8351 8 ай бұрын
ወላሂ በጣም የልጂ አስተዋይ
@user-zb7zc1ii3w
@user-zb7zc1ii3w 8 ай бұрын
በጣም
@Fairouz-rw5pq
@Fairouz-rw5pq 26 күн бұрын
በጣም
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 8 ай бұрын
አቤት የልጁ ፅናትና እምነት ጠንካራና ጎበዝ ልጅ ነው😢😢😢😢
@user-kh2cc2td6b
@user-kh2cc2td6b 8 ай бұрын
አንተን ጌታእየሱስ እየባረከ ይባርክህ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤
@HanaMehamed-ug8kp
@HanaMehamed-ug8kp 8 ай бұрын
ተባርክ ኩቻዬ አተ ትልቅ አሰተሳሰብ ነው ያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😊😊😊😔😔ፍጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ ኩቻዬ
@yetenayethmikael571
@yetenayethmikael571 8 ай бұрын
የኔ ልጅ የኔ ጌታ አፈርልብላልህ ጎበዝ በርታ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳህ የኔ የልጅ አዋቂ ፈትልዬ ታድለሽ ጋሽ ማሞ እድለኛ ነህ እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርህ
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 8 ай бұрын
ቤተሰቦቻችሁ ደግ ቤተሰብ ስለሆኑ ሠው እያገዛችሁ እናንተ ጋር ቢኖር ጥሩ ነበር በረከት ይዞላችሁ ይመጣል
@user-kj5jo7ei1s
@user-kj5jo7ei1s 8 ай бұрын
የንየ ከርታታ ልጅ 😢እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደዝህ ሆኖ እናም በዚ እድሜ ለእግዚአብሔሩ ያለው ከብር እግዚአብሔር በመጎሱ ያሳድግህ ሁሉም ለበጎ ነው የሀ ቀን አልፎ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ አይዞህ እግዚአብሔር ያመነ ወድቆ አይቀርም🙏🥺
@Azuyuotube
@Azuyuotube 8 ай бұрын
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች እንኳን ኣደረሳቹ ለኣመታዊ ክብረ በዓል እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ከሁሉም ኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁን ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ
@deshhtube170
@deshhtube170 8 ай бұрын
egnani yemitebikeni mariyami ayidelechim eyesus bicha new eyesus bichahu yadinal plus yamalidali
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 8 ай бұрын
❤❤❤ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን❤❤❤🎉
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z 8 ай бұрын
እድግ በሉ ዳጊዬ አተም ልጅ ነው የኔ ወንድም ትፀድቃለህ እሰይ አንድ የተቸገረና የተራበ እናት አባት የሌሉው ህፃን ከጎዳና አንስቶ እንደዚህ ማስደሰት እንዴት መታደል ነው❤
@user-dz3ue7gn3s
@user-dz3ue7gn3s 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️
@semiradesalegnyoutube1904
@semiradesalegnyoutube1904 8 ай бұрын
የኔ አስተዋይ በርታ አላህም ይወደዋል አላህ በወጣ ይተካልክ 😢😢😢😢
@user-ym4hf7vf9p
@user-ym4hf7vf9p 8 ай бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሄር ይስጥህ የእውነት መልካም ልጅ ነህ ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 8 ай бұрын
እኔ በህይወቴ የምመኘው የተቸገሩትን ሳረዳ ሞት እዳይቀድመኝ ጌታ ሆይ አደራ 😢 እኔን አሳዘነኝ 😢 ችግርን ማጣት አሳድጎኛል ዳጊ እመብርሃን ትጨምርልህ ተባረክ
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 8 ай бұрын
በጣም😭😭❤
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 8 ай бұрын
@@user-ct9vf1jx4w 😭😭😢😢😢
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 8 ай бұрын
እኔም እንዳች ነዉ ምኖቴ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 8 ай бұрын
እፉፉፉፉፉፉ 😢😢😢 ዳጊዬ የትንሽ ትልቅ እማምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ከነ ልጇ ስታችነን እግዚአብሔረን ይምናመስግነዉ እየራበዉሌ እግዚአብሔረን ያመሠግናል የኔ ባለ መሐተብ😢😢😢
@user-zz3lp1up4s
@user-zz3lp1up4s 8 ай бұрын
ዳጊየ በዚህእድሜህ በህይርሰራላይታድለህ የኔወድምአላህጨማምሮይሰጥህ መልካም ሰራ ለራሰ ነው😢😢😢😢
@kakajqj1215
@kakajqj1215 8 ай бұрын
የምር ምንም ቃል የለኝም የልጁዮው የእምነቱ ጥንካሬ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ውድ😢😢😢😢 ዳጊየ የኔ ውድ ወድም እግዚአብሔር ይስጥህ
@totoal5243
@totoal5243 8 ай бұрын
አምላኬ ምኙት አለኝ ምኙቴም የጎደና ልጆችን አንድ ቀን ምግብ ጥግብ አድረጌ ለማብላት እፈልጋለሁ እረዳኝ የፈለጉትን አረጋለሁ ብቻ አተ እረዳኝ አምላኬ 😢😢😢
@ftube923
@ftube923 8 ай бұрын
የኔ አባት አንተ ጀግና ልጂ ነህ አንተም ገና ህፃን ነህ😢😢😢😢
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 8 ай бұрын
😭 ዲጊዬ የትንሽ ትልቅ የኔ አባት ኡፉፉፉ አምላከ ቅዱሳን ለቁም ነገር ያብቃህ ማመስገን እዳለብኝ በሱ ተማርኩ
@mimisimrat963
@mimisimrat963 8 ай бұрын
እሄ ነው ትልቅነት እሄ ነው ቅንነት ❤ ትንሹ ዳጊ እንኳን ደስ አለህ ፈጣሪ በሞገስ ስላሳደገህ!!😍❤❤❤
@Bet9232
@Bet9232 8 ай бұрын
ዋው ዋው ተባረክ እግዚአብሔር ዘመን ሁሉ ይባርክ ደስ ብሎኛል አንተም እድግ በል የኔ ጀግና የኔ ቢርቱ ወንድሜ ተባረክ my love❤❤❤❤❤
@user-jb7gm9uc1c
@user-jb7gm9uc1c 8 ай бұрын
😢😢😢😢መልካምነት ለራስ ነው ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ አላህ የደስታ ህይወት ይስጥህ አድርገህ ከትልቅ ቦታ ደረሰህ እኛንም ያሳየን አላህ እረጅም እርሜ ከጤናጋር ይስጥህ አባትህንም አፊያቸውን ይመልስልህህህህ
@user-fu4kl8fk9g
@user-fu4kl8fk9g 8 ай бұрын
ዳጊዬ አተኮ ትለያለህ በዚህ እድሜህ እደዚህ ማድረግህ እራሱ ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ይጨምርልህህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 8 ай бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ይስጥህ መልካም ነት ለራስ ነው ልጅንም እግዚአብሔር ይርዳው
@user-pr6oh4go5r
@user-pr6oh4go5r 8 ай бұрын
የአላህ የተራቡ የተጠሙ የተቸገሩ ሁሉ አንተው ድረስላቸው ለሚደርሱትም እርዳቸው ዳጊ ጀግና❤
@ZakeyaKaram-nm9ji
@ZakeyaKaram-nm9ji 8 ай бұрын
ዳጊያችን ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስህ ተባረክልን❤❤❤🙏🙏🙏
@fhdhhfhdhfjj
@fhdhhfhdhfjj 8 ай бұрын
Allhe Yakberha
@sishaia6875
@sishaia6875 8 ай бұрын
የኔ ባለማተብ ደሞ ጀግናነው በሃይማኖቱ የጠና የድግልማርያም ልጅ ያሳድግህ❤❤❤😢😢😢😢
@hawwa301
@hawwa301 8 ай бұрын
100ሺ እናስገባው❤❤❤❤❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 8 ай бұрын
ጀግና ነህ እኮ የናሂ ወንድም ትለያለህ ጎበዝ በቻልኩ በሁለት ስልክ ሠብስክራይቭ ባደረኩህ 😢
@user-xv4zf6ft1l
@user-xv4zf6ft1l 8 ай бұрын
አይ ዳግየ መሬት ላይ አትንከባለል ይላል 💔💔 ማደሪያው የት ሆነና አላህ ከፍ ያድርግህ ዳጊ ዝቅ ብለህ እግሩን አጠበሀልና የኔ ቅን ❤
@tigisthabtewold1943
@tigisthabtewold1943 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ታዳጊ የልጅአዋቂነህ በርታ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 8 ай бұрын
ዳጊሻ የልጂ አወቂ በርታ በእዉነትእግዚአብሔር ትልቅደረጃ ያዲርስህ❤❤❤❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k 8 ай бұрын
ዳጊ እግዚአብሔር ያሰብከውን ይሙላልህ ጎበዝ እደዚህ ያሉትን ቅን ልቦች እናበረታታ❤🎉
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 8 ай бұрын
ዳጊ የትንሽ ትልቅ በርታ ለምድር ላሉ እዘኑ አላህ በሰማይ ያለው ያዝንልናል 😢 የአላህ በየቦታው ያሉ ኡማውን በእዝነትህ እያቼው😢
@smms6004
@smms6004 8 ай бұрын
እስየ ዳጊየ እንኳን ለዚህ አበቃህ በርታልኝ እኔ በሁለቱ ስልኬ ስብስክራይብ አድርጌሀለሁ የኔ ውድድድ እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-py7yj8kv3f
@user-py7yj8kv3f 8 ай бұрын
ወይ በስመአብ እንዴት አጀቴ እንደበላው😢💔ኩቻዬ ፍጻሜክን ያሳምርልክ❤
@tamatama3276
@tamatama3276 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይበርክህ ዳግዬ በርታ💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@herfadjerfad9165
@herfadjerfad9165 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ ዳጊ🙏❤ እግዚአብሔር አምላክ ከናትህ በሰላም ያገናኝህ ሲያሳዝን አይይይ ማጣት😭😭😭💔
@Ye.misiraqi.
@Ye.misiraqi. 8 ай бұрын
Yene abati egizabiheri yixebiqi yene wude❤❤❤
@Wudeeee
@Wudeeee 8 ай бұрын
አረ አልቅሼ ሞትኩኝ በዛ ለይ እግዚአብሔርን አመስግናለው ብሎ ስያመስግን እኔ ግን ምበለው አለ ቤት አለኝ ግን እግዚአብሔርን ወይኔ ለምንድነው ብዬ ለጎደለብኝ ነገር እግዚአብሔርን እጨቀጭቃለው ኩቻ ይሄን ልጅ ብትችል እንደገና ብታጌኝ ደስ ይላል እና እናቱን ያገኝ ምንአልበት እዝ ለይ አይቶ ስዎች ልያገኙአት ይችላሉ
@user-dt2pc1eq2n
@user-dt2pc1eq2n 8 ай бұрын
ዳግየ የኔ አባት በጣም ጎበዝ ❤❤❤ፈጣሪ ያሣድግህ
@argash7866
@argash7866 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ተባረክ በርታ ፈጠራ ከአንተ ጋር ይሁን ❤❤🎉
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 8 ай бұрын
ማሻ አሏህ ዳጊ በርታ መልካምነት ለርስ ነውበዚህ ስራክ ቀጥልበት 👍👍👍
@nfreek5276
@nfreek5276 8 ай бұрын
ተመስገን. ፈጣሪ እግዚኣብሄር. ያለ. ሰው. ሁሉ. ፍጡር ኣምላኽ. ብኣምላኽ. ኣይሃፍርን በርታ. ወንድሜ. የተጸገሙ ሰቦች እንደዚ ይቀጥል
@user-wl8iw6el2o
@user-wl8iw6el2o 8 ай бұрын
መልካም ልጅ ነህ በርታ ውደሜ
@ሀገሬ
@ሀገሬ 8 ай бұрын
የኔ አባት ያመንከ ፈጣሪ የድግል ማሪያም ልጅ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስክ በእውነት በጣም ጎበዝ ህፃን ነው ጥንካሬው እመብርሀን ከጎኑ አትለይው ዳጊ ፈጣሪ ከፍ ካለ ቦታ ያድርስክ
@hulluberrsuhone
@hulluberrsuhone 8 ай бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እንዴት አሳዘነኝ ልጁ 😭😭😭
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 8 ай бұрын
ደጊ ጎበዝ እደ ወድምህ ነሂ ጥሩ ልጅ ነህ አላህ አባትህንም ሙሉ ጤነውን ይማልሰው አብሽር በርታ በትምህርትህም ጣክር ቤታሰብ ይዳሰተሉ በታለይ እነትህ አባትህ❤❤
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 8 ай бұрын
ዳጊዬ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ላይ ያውልህ ማዘርዬንም ሰርፕራይዝ አድርጋቸው👍
@damoursarah6
@damoursarah6 8 ай бұрын
ዳጊ እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ የልጅ አዋቂ ነህ ❤
@user-ej1so9kx3t
@user-ej1so9kx3t 8 ай бұрын
ዳግዬ አግዚያብሔር ይባርክህ በውነት አተ ትለያለህ እግዚያብሔር ከዚ በላይማስተዋሉን ከያዚበላይ ያብዛልህ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 8 ай бұрын
ዳጊ ጀግና በርታ ወጣትነትህ ጥሩ መልካም ማድረግ ለራስነው❤❤❤❤
@emugedefe6211
@emugedefe6211 8 ай бұрын
ዳጊየ ተባረከ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ከፍ ካለ ደረጃ ያድርስህ የትንሽ አዋቂ ❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 8 ай бұрын
ዳግዬ ቃላትያጠርኛል የኔ ጌታ ብርክ በልልኝ❤❤❤❤
@FhhfFjgtt
@FhhfFjgtt 8 ай бұрын
የልጅ አዋቂ ነህ ዳጊ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤😢
@masimasi6930
@masimasi6930 8 ай бұрын
አላህ በወጣ ይተካህ የትንሽ ትልቅ አላህ ከፍ ያለ እንጀራ ይስጥህ ❤
@user-mh6ut5vk6q
@user-mh6ut5vk6q Ай бұрын
አካዉትህ አስቀምጥልንና ሁላችንም እንተባበርና ሀኪም እንዉሰደዉ በፈጠራቹሁ አልቻልኩም ወድሜ መሰለኝ ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@mdahmed5277
@mdahmed5277 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዳጊዬ የትንሽ ትልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@ruthmime73
@ruthmime73 8 ай бұрын
ቁጫ መስቀል ግዛለት ለአንገቱ ። ተባረክ የተባረከ ቤተሰብ ውጤት ይህ ነውና ቤተሰቦችህን ነው ማመስገን የምፈልገው። በርታ ውዱ ወንድሜ።
@AbigyaTesfaye
@AbigyaTesfaye 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አሁን አንተን ምን ቃለ ይገልፅሀል የልጅ አዋቂ አመቤቴ ማሪያም ትልቅ ደረጃ ታድርሰህ ❤❤❤❤
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 8 ай бұрын
የህፃን አዋቂ እግዚአብሔር ይሰጥህ የኔ ጌታ በዚህ ዉሰጥ ሁነህ እግዚአብሔርን ታመሰግናለህ እኔም ሳማረዉ እዉላለሁ አይ ልዩነት አምላኬ ይቅር በለኝ 😢😢😢😢
@user-jw7dq9kc1s
@user-jw7dq9kc1s 8 ай бұрын
ኣተን የወለዶ እግዚ ኣብሔር ይስጣቸው መላኩ ቅዱስ ገብር ኤል ይጠብቅህ ወድሜ ኣባትህን እግዚ ኣብሔር ይማርልህ
@user-vx1ts3vv8s
@user-vx1ts3vv8s 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክልህ❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@SofiayKedar-nn9io
@SofiayKedar-nn9io 8 ай бұрын
ዳጊዬ የኔ አሰተዋይ በጣም ደሰ እያለኝም እያለቀሰኩኝ ነው እውነት የበታቻችን ካላየን አናመሰግንም ፈጣር ያግዝክ ዳጊዬ በርታ 🙏🙏🙏
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 8 ай бұрын
ዳጊ አንተ የትንሽ ትልቅ ፈጣሪ እረጅም እደሜ ይስጠህ በዉጠው ይተካልህ ወንድሜ❤❤
@user-sj3cv3jv7t
@user-sj3cv3jv7t 8 ай бұрын
የኔ ሚሰኪን ሲያሳዝን😥
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዳግዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yezimareTube
@yezimareTube 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት መልካም ልጅ ነህ እግዚአብሔር የልብህን መሸት ይስጥህ በመንግድህ ሁሉ እመ ብርሃን ትቅደምህ
@RiyaRiya-pg9vo
@RiyaRiya-pg9vo 8 ай бұрын
ዳጊአላህ ያሳድግህ አስተዋይነህ በዝህ እድሜህ ይህን ማስብህብቻ በቂነው
@fanosfanos1530
@fanosfanos1530 8 ай бұрын
ዳግዬ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሰህ መልካምነት ለራሰ ነው
@user-us4nm8cf3d
@user-us4nm8cf3d 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዳግዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hophad3783
@hophad3783 8 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን ከጥሩ ደረጃ ያድርስህ😘😘
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 8 ай бұрын
በናትህ እኔ ልውሰደው እና ላሳድገው 😭😭😭😭😭😭😭
@tringotri6479
@tringotri6479 8 ай бұрын
ተባረክ❤😢
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 8 ай бұрын
😢ዳጊየ ተባረክ
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 8 ай бұрын
ዳጊዬ ዉድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 6 ай бұрын
ደሞ ለእግዚአብሔር ያለው እምነት የኔ ውድድድድድድ እፍሩን ልብላልክ እባካችሁ መገኛውን
@amhara74
@amhara74 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ዳጊዬ😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይባርክህ ❤❤❤
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 8 ай бұрын
ኩቻ ማሻ አላህ አተምለዝህ ደርስክ. አላህ ያሳድግህ
@Ehiopan
@Ehiopan 8 ай бұрын
የመጀመሪያ የዩቱዩብ ገቢ የተናገረ እዉነተኛ ሰዉ ተባረክ🙏 ግን ጃኬት ለብርድ የሚሆን ነገር ብትገዛለት ጥሩ ነዉ
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 16 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 279 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 371 М.
#19/12/16_#አስቸኳይ_መረጃ_ፕሮቴስታንቶች_ቅዳሴ_ጀመሩ_ሼር
47:32
ያሮስ ሚዲያ Yaros Media
Рет қаралды 10 М.
እናቴ እንደዛሬ ተናዳ አታውቅም 🥺
15:58
Dagi Tube
Рет қаралды 100 М.
ዳጊ መጠጥ ጀመረ😱
22:21
Dagi Tube
Рет қаралды 27 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН