No video

በመንፈሳዊ ሕይወታችን የሚያጋጥሙን ፈተናዎች- ክፍል 1

  Рет қаралды 25,264

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

4 жыл бұрын

ክፍል 2 ላማዳመጠዕ እዚህ ጋር ይጫኑ • በመንፈሳዊ ሕይወታችን የሚያጋጥሙን ...
What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp....
Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZfaq ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Пікірлер: 237
@MahedereTewahedo
@MahedereTewahedo 4 жыл бұрын
ክፍል 2 ላማዳመጠዕ እዚህ ጋር ይጫኑ kzfaq.info/get/bejne/bKqEh6aHvNrQe2Q.html
@user-bt5xb9hl5i
@user-bt5xb9hl5i 4 жыл бұрын
እሽ መምህር
@almazarafaynearafayne8068
@almazarafaynearafayne8068 4 жыл бұрын
Eshi መምህራችን አግዚአብሔር ይክፈላች ቃል ህይወት ያሰማልን
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-fx5qp8nk3r
@user-fx5qp8nk3r 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በእውነት በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@amezenechwoldemeskel6648
@amezenechwoldemeskel6648 4 жыл бұрын
Kale heywet yasmalen
@tizazutefera9576
@tizazutefera9576 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን።
@tizazutefera9576
@tizazutefera9576 4 жыл бұрын
ለዚህ አገልግሎት ቃላት የለኝም በጣም ተምሬበታለሁ ፈጣሪ ደሞ የልቤን መሻት ፈጽምልኝ። እናንተም ፀጋውን ያብዛላችሁ።
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለሒወትያሰማልን።ተስፋመግስተሰማይትንያውረስልን።ፀጋውንያብዛልን።ለኛምማስተዋልይስጠን።መንፈሳዊሀይልንይለግሰን።
@ayalmganeth2679
@ayalmganeth2679 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት ለመምህሮኖቻችን ቃለህወትን ያሰማልን
@aishquen4214
@aishquen4214 4 жыл бұрын
አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ ወንደማችን ዲያቆን ጠበብ ማሞ እና ወንድማችን ሱራፊልን ጨምሮ በድሜን እና በጤና ያቆይልን መግስተ ሰማያትን ያሰማልንእንቁወንደማችንዲያቆንጠበብማሞእናወንድማችንሱራፊልንጨምሮበድሜንእናበጤናያቆይልንመግስተሰማያትንያውር ስልን
@kidsitarsema2431
@kidsitarsema2431 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeshwerkdemeke291
@yeshwerkdemeke291 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ይህ መንፈሳዊ ትምህርት ምክር ለእኔ ነው እዉነት እግዚአብሔር ስመክረኝ ነው ዛሬ እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በመልካም ሃሳብ እንታነጽ ዘንድ መጥምቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዕለተ ቀንህ እረዳን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን ፫
@betiterefe7886
@betiterefe7886 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሄር ሆይ እንደቸርነት አኑረኝ እኔን ሃጥያተኛ ልጅህን በምህረትህ ጎብኘኝ
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ፈጣሪ ያሳድርብን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አቤቱ ጌታ ሆይ ለራሴ መጥፎ ሀሳብ አሳልፈህ አትስጠኝ ከንቱ ምኞትን ከህሌናዬ ፈፅመህ አጥፋልኝ አሜን ።
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት ለወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏🌿💐🌿 እኝም ስም ብቻ ሳንሆን በቃሉ የምንኖር ያድርገን አሜን ፫
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almassalmasnegas6978
@almassalmasnegas6978 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን ንድማችን አሜን አሜን አሜን
@GalaxyJ-dl4un
@GalaxyJ-dl4un 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንወንድማችን
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalln enamesegnall
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@nuruddinsowrov8954
@nuruddinsowrov8954 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ፀገሁን ያብዛሎት
@user-dj6xe1yh1k
@user-dj6xe1yh1k 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ሕይወት እጅግበጣም ከባድነች እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ከዚህ አንዱ እኔ ነኝ ሁሌም በከቱ እባዝናለዉ 😭😭😭
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
አይዞሽ እማዬ በጸሎት በረች እግዚአብሔር አምላክ ሁላችን ያበረታን
@haymiyehanaehethaymiyehana7952
@haymiyehanaehethaymiyehana7952 4 жыл бұрын
የሂዎትን ቃል ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ይህን ወደኛም እንዲደርስ የእግዚአብሔር ፍቃድ ባይሆን ኖሮ የሰው ፍላጎት ብቻ እዳልሆነ ሁሌም ውስጤ ይነግረናል ። በርቱልን
@user-wr6lj6pn6q
@user-wr6lj6pn6q 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ላስተዋልነው በጣም ጠቃሚ ነው በርቱልን እኛ ልቦናችንን ከፍቶልን በተማርነው ትምህርት ፴ ፷ ፻ ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን በልቤናችን ፅላት ይፃፍልን ። በእውነት ይሄ ትምህርት ሙሉው በኔ ህይወት እያስቸገረኝ ያለ ነውና ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ።
@user-ju4zf4vs8x
@user-ju4zf4vs8x 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@masaratmasarat3248
@masaratmasarat3248 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ደኤ ሰው አበዙ ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭😭 🙏🙏🙏🙏🙏 👐👐👐👐👐 🌾🌾🌾🌾🌾 እውነት ቃል ህወሃት ያሰማልን
@destadaniel2544
@destadaniel2544 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃለሂወት ያስማልን ያ ኣገልግሎት ዘመነዎ ያርዝምልን
@serkalemdebalke7118
@serkalemdebalke7118 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ht5no5ez1p
@user-ht5no5ez1p 4 жыл бұрын
አባታችን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በበረከት ይጠብቅልን በአለማዊው በመንፈሳውይም ብዙ ብዙ እውቀቶችን ነው የምታስተምሩን እንደሊዲያ ጆሮችንን ይክፈትልን በልባችንም አሳድሮ ለፍሬ ለበረከት ያብቃን ማህደረ ተዋህዶች ድንግል አብዝታ ትባርካችው ሌላ ቃል የለኝም
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን አሜን
@user-ox5gf9up4d
@user-ox5gf9up4d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን
@trhasgebretsadk7815
@trhasgebretsadk7815 4 жыл бұрын
አሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@meserdebele2438
@meserdebele2438 4 жыл бұрын
Amen amen amen Kaleheywate Yasamalen
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemaln egziyabhar segawun yabzaln
@letihuawei3936
@letihuawei3936 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህውት ያሰማልን ወንድማ ችን
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
እግዛቢሄር ለበረከት ያርግልን ወንድማቺን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@user-ze4wr2lq1c
@user-ze4wr2lq1c 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያ ሳማል ን
@haregewoyinregasa6736
@haregewoyinregasa6736 4 жыл бұрын
በእውነት አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@tgabebe4094
@tgabebe4094 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemaln wandemachn ye agelgelot zemanachu yebarekln
@user-tt8qk2un5j
@user-tt8qk2un5j 4 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን* *ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን*
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qq7mq3zz1g
@user-qq7mq3zz1g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማል ፅጋውን ያብዛልክ
@baibaylanish6373
@baibaylanish6373 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-nt3kh1fc4u
@user-nt3kh1fc4u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንን!!!!!👏👏👏👏
@abayanishabayanishe8088
@abayanishabayanishe8088 4 жыл бұрын
Amen amen amen wndam
@selamderebe8957
@selamderebe8957 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምራችን ይህ በእኔ ላይ ያለነው አምላኬ ሆይ እባክህ የደነደነውን ልቤን አብርታልኝ መምህር በፀሎት ያሰብኝ በአጢያት አሣብ ደክሜ አለው
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በአምላኬ ስም በጣም አመሰግነሰለሁ ። ብዙ ትምህርት እየቀሰምኩ ነው።
@embetmetku4453
@embetmetku4453 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ።
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃልህውት ያስማልን
@mozaalmarzouki8531
@mozaalmarzouki8531 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-qo3vt6wd4o
@user-qo3vt6wd4o 4 жыл бұрын
ቃል ህውት ያስማል መምህራቻን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜና በጤና ያቆየልን አሜን
@berryhayyiligabri6980
@berryhayyiligabri6980 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️💛💚
@helenmulugeta7317
@helenmulugeta7317 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hyiwet yasemaln memeher
@user-jt9sh5qp6o
@user-jt9sh5qp6o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባር ደጋግሜ ደጋግሜ ነዉ የሰማሁት አይምሮየ ብትን እያለ ያስቸግረኛል ከልቦናየ አልቀመጥ እያለ እያስቸገረኝ ስለሆነ በፆለታችሁ አስብኝ
@mirrym8719
@mirrym8719 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwet yasmalna
@user-ou5gs7yf4r
@user-ou5gs7yf4r 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen kale hiwot yasemalen
@gravitymobile2589
@gravitymobile2589 4 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-jl4rk7hn6m
@user-jl4rk7hn6m 4 жыл бұрын
KalHewit yasemaln wendmachn bebatu yatnhe Amen3
@etebegnkosheshalewamlakebe356
@etebegnkosheshalewamlakebe356 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale Hewoten yasemaln wendmachen
@user-ul1zy5te1v
@user-ul1zy5te1v 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃለሂ ወት ያሰማን እረኔስ እሳቤ እየተበታተነ አስስቸግሮኛል
@user-iv8ue2uz3v
@user-iv8ue2uz3v 4 жыл бұрын
Amen amen amen Kalehiwt yasemalehn egzeabher bedime betena yetebkelehn 🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@almazgedlu592
@almazgedlu592 4 жыл бұрын
Amen amen amen. Kalehiwot yasemaln.wendmachn
@danielgebrehiwet7028
@danielgebrehiwet7028 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@mwsiyemariyamlijimesi3769
@mwsiyemariyamlijimesi3769 4 жыл бұрын
Qalehiwti yasemalin wdimachin amen amen amen
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልኝ
@user-wo8ik7zk2i
@user-wo8ik7zk2i 4 жыл бұрын
*_ቃለ ህይውት ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋወን ይብዛልህ እኛም የሰማውን በለቦናችን ሠለዳ የፄፌለን። አሜን።፫_*
@lifelife4911
@lifelife4911 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gena15
@gena15 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@tizitat658
@tizitat658 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywet yaseman
@weletemariyam8285
@weletemariyam8285 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የእውነት ህይወትን የሚያለመልም ትምህረት ነው የተዋህዶ መምህራችን ሺሁኑ እናመሰግናለን
@masartgizwi1974
@masartgizwi1974 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማል እመብርሃን በድሜ በጤና ታቆይልን በጣም ደስ የሚል ትምህረት ነው ፈጣሪ ያቆይልን አሜንንንንንንን🙏😭😭😭😭😭 አሜን
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 4 жыл бұрын
ቃለ ሒይወት ያሰማልን መምህር
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 4 жыл бұрын
አሜን(3) ስላስተማሩን ቃለህይወት ያሰማልን::
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 4 жыл бұрын
በእውነት ተባረክ ይሄሁሉ ከኔጋረ አለ እየላቀጥሁነው በፆሎትዎ አስቡኝ መቆጣጣረ አልቻልኩም
@Yeselammedia
@Yeselammedia 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱልን በይበልጥ ደግሞ *በዋትሳፕ* ብታስተምሩን ደስ ይለን ነበር! እናመሰግናለን
@merimeri7719
@merimeri7719 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ከልብ እናመሰግናለን
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️
@selam6473
@selam6473 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድሜ ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ እኛም ደም ዓይነ ልቦናችን ይክፈትልን አሜን፫
@Jana-bc6zp
@Jana-bc6zp 4 жыл бұрын
Amen amem amen kalie yeweta yasmlin wedmacin
@setayubarhen1255
@setayubarhen1255 4 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል ተስፍ መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን እኛም የሰማነውን በልባናችን ያሳድርብን አሜን
@titotito747
@titotito747 4 жыл бұрын
kale hiwet yasemalin wendimachin beedme betena ytebklin amen amen
@user-ip4rx8fs6c
@user-ip4rx8fs6c 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምል መምህር በጣም አሪፍ ትምህርተ ነው ።
@iyarusiyarus493
@iyarusiyarus493 4 жыл бұрын
AMEN Kalyot Yasamaln Wadmachn
@jtreezy227
@jtreezy227 4 жыл бұрын
Keber mesegana le medanyalem yegbwal Amen.
@tegestngsa7208
@tegestngsa7208 4 жыл бұрын
Amen amen amen Kale iwote yesmalin amilaki edema Ena tena
@mulumesele3589
@mulumesele3589 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋው አብዝቶ አብዝቶ ያዲልልን አሜን ያገልጉሎት ዘመንህም እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን
@saratasfay9133
@saratasfay9133 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saraakalu9988
@saraakalu9988 4 жыл бұрын
Kale hiyot yasamln igziabher blibachn yasdrlen ameen 3
@domasdodi
@domasdodi 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማዉን በልቦናችን ያሣድርልን በእውነት በዚህ ቻናል ጥሩ ትምህርት እሠማለሁ
@zinashsidamo4199
@zinashsidamo4199 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን!!! የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ እኛንም በሰማንው ቃል ተለውጠን እርስቱን ና መንግስቱን ወራሽ ያድርገን! አሜን
@muluwork3439
@muluwork3439 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 4 жыл бұрын
Le wondemachn kale hyiwten yasemalen Egzabher ybarklen It's unbelievable life saving teaching. As Cristian the biggest fight is with ourselves may God give us his everlasting wisdom Amen Amen Amen Selamhen ybzalen Wondemachn 👏👏👏💚💜
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ልቦናችንን ይክፈትልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ትጠብቅህ
@makdismakdis288
@makdismakdis288 4 жыл бұрын
Amen kale hywet yasemaln
@sophiaalmu9204
@sophiaalmu9204 4 жыл бұрын
እድሜ ይሥጥሕ ውድየተዋሕዶ. እንቁ ፀጋውን ያብዛልሕ. የኔንሕይወትነው. ያነበብክልኝ በፀሎትአሥብኝ
@danielgebrehiwet7028
@danielgebrehiwet7028 4 жыл бұрын
Anen amen amen
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln memhurachin yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark
@rutadebsay1785
@rutadebsay1785 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብራቹ
ሰውን የማየው በዝሙት መንፈስ ነው
16:37
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 17 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 29 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН
ተስፋ መቁረጥ የኃጢአት መጨረሻ እና ሌሎችም
18:06
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН