በ*መ*ተ*ት የሚያደነዝዘው ዘናጭ ሌ*ባ |በድሮን ተከታትለን የገኘነው ነገር ተጠንቀቁ | werkezebo| ጨርቆሴ ሾ Cherkose Show

  Рет қаралды 121,503

werkezebo ወርቀዘቦ

2 ай бұрын

#aradaplus#kehelot#habmedia #ethioinfo #werkezebo

Пікірлер: 961
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 2 ай бұрын
ጠንቋይና መተተኛ የምትጠፋበት ጊዜ ደርሷል ክብር ለእግዚአብሔር እንዲህ በሰዎች ላይ እያደረ ይይዝልናል ተመስገን ጌታዬ
@user-hk2qb2il7e
@user-hk2qb2il7e 2 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሌላው እንዳይድን ፊት የምትሸፍኑት ነገር አይመቸኝም በባሰ ሁንታ ወንጀሉን ታባብሱታላችም
@AsinuUgebo
@AsinuUgebo 2 ай бұрын
iko😢
@HayaatWblal
@HayaatWblal 2 ай бұрын
የኔም ጥየቄ ነው👍👍👍
@leenahelan4092
@leenahelan4092 2 ай бұрын
Yanam teyak naw wanJalgochu fetachaw matayat alabachaw
@leenahelan4092
@leenahelan4092 2 ай бұрын
Damo erasekenem eyatabak emabat tetabekek
@user-hs3jb2rj5t
@user-hs3jb2rj5t 2 ай бұрын
እከሸ
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 2 ай бұрын
ጀግና ሹፊር ነች እራይዶች ሁሉም እደሷ ቢያጋልጡ ንፁህ አገር ይኖርን ነበር
@user-zo4vy6xs9e
@user-zo4vy6xs9e 2 ай бұрын
እኔ ግን የታየኝ መኪናው ውስጥ ያሉ የአላህ ስሞች الله የሚለው እና መሀመድ ሠ አ ወ የሚለው ማሻአላህ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Mema-youtube
@Mema-youtube 2 ай бұрын
ለመፀፍ ስገባ አንቺን አገኛው ለኔ እናሱናቻው የታዩኝ
@user-uz1vo9rs1v
@user-uz1vo9rs1v 2 ай бұрын
ወላሂ ኮሜቱን ላቺነው የፃፍኩት ውዴ በጣም ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@RahmatAhmad-ho5ei
@RahmatAhmad-ho5ei 2 ай бұрын
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም እኔራሡ የታየኝ እሡነው
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 2 ай бұрын
እና ምኑ ይገርማል?
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 2 ай бұрын
ጠቋሚዋን ያለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ እደአች አይኖቶቹን ያብዛልን የእህቶች ጉዳት ጉዳቴ ነውብለሽ ይህን ነገር ስለአጋለጥሽ ፈጣሪ አምላክ አችንም ከክፉ ነገር ሁሉይጠቅሽ አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏ሁላችንም የአየነውን ብናጋልጥ አገራችን ነጣ ትወጣ ነበር ግን አንድ አዳዶቻችንን በራሳችን ከአልደረሰ ለሰው አንከላከልም እውነት እህቴ ፈጣሪ አብዝቶ ያባርክሽ ከዝህ ሞላጫ ሌባ ነገ ተነጎዳ የሚጎዱትን እቶችሽን ታድገሻል ምንእደምልሻ ቃላት አጠረኒ❤❤❤❤❤❤ ዳንየም ክበርልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 2 ай бұрын
የራይድ ሹራን አመስግኑል በጣም ጀግና ነሽ ወገን እራ መጨካከን ይብቃን ነግ በእኔ ነው ችግር እቤታችን እስኪገባ አንጠብቅ እረ እንድራችን እንተባበር እንተሳሰብ ተነጣጥለን በጅቦች አንበላ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 2 ай бұрын
ራይድ ሹፌሮን አመስጉኖት ❤ይመችሽ በሎት ሁላችንም እንዲ ብንተሣሰብ ይሔ ቅራቅንቦ ከሀገራችን ይጠፋል❤
@taz3739
@taz3739 2 ай бұрын
ይህ ጅግና ጋዜጠኛ ለረጅም ጊዜ አልነበረም እንዃን በሰላም መጣህ ❤
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 2 ай бұрын
ዳኒያችን፡በጣም ሰዉ እንዳታምን፡ዘመኑ ከፍቱአል❤❤❤❤❤
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 2 ай бұрын
ዳኔ ጨርቆሴ በሰላም ነው ጥፍት ያልከው ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል
@user-iu9sv9gd1l
@user-iu9sv9gd1l 2 ай бұрын
ጀግና ዳግ በጣም የማከብርክ ይማደንቅህ እባካቺሁ ጋርድ ይኑራቺሁ በተረፈ እመቤቴ ማርያም ከነ ልጁዋ ትጠብቃቺሁ አሜን አሜን አሜን ሙሲልም እህት ወንድማቺ እናት አባታቺ ኢድ ሙባረክ ብያለሁኝ እወዳቺሇለሁኝ
@yirgalme7190
@yirgalme7190 2 ай бұрын
ዳኒያችን ጀግናችን የሰው መውደድ ያለክ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@antenehambachew6040
@antenehambachew6040 2 ай бұрын
ቆንጆ ድራማ ነው አዲሱ ድሮንህን በደንብ ገልፆልሀል ተቀባይነትህን ያሳይልኛል ብለህ የሰራሀው ድራማ ጥሩ ነው ይህ ሌብነት ያለ ብዙ እህቶችም እየተጎዱበት ያለ ሀቅ ነው ድራማ ሲሰራ ለማዝናናት ብቻ አይደለም እንዲህም ወንጀል አለ ለማለትና ተጠንቀቁ ለማለት ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኝ ተመልክቼዋለሁ ተመሳሳይ ድራማ እንጠብቃለን ግን ግን በጣም ብዙ ዩቲዩበሮች ሀቅ እና ተጨባጭ እውነታዎችን እንደሚሰሩ የታወቀ ነው ወደ ድራማው ስመጣ ቀዩ መኪና ውስጥ ሆነህ ክሩዬን አልያዝኩም ጋርድ የለኝም በፍፁም ስትል በግድ ተብለህ መግደርደርህ ለአንተ ለድራማው ውበትን ፈጥሮልሀል ግን በድሮን ፈልገኸው አገኘሁት ለማለት ደፈርክ እሱ አኮ ሌባ ነው ሌባ ደግሞ 7 ዓይኑን ይጠቀማል ለዛውም ከአናቱ ድሮን እየጮኸ እኔን አይደለም ሊል አይችልም ግን ድራማ ስለሆነ ቆሞ ጠበቀህ አንተም ደነፋህ እውነት አስመሰልክ ታዲያ አንተ ጨርቆሴ አይደለህ ለዚህ ለዚህ ማን ብሎህ በጣም ብዙ ሴቶች በእንደዚህ አይነት ሌብነት እና ወንጀል እህቶቻችንእየተጎዲ እንዳሉ ግልፅ ነው ሁለተኛ ልጅቷን ውሀ ስትረጫት አይንን ጨፍኖ የመግለጥ ያክል ፍጥነቷ ልትደፍሩኝ ነው ምንድነው እያለች ተወራጨች ፈጠነች ቀስ እያለች ብትነቃ ምንድነው የትነው ያለሁት ...... እያለች አይምሮውን ስቶ እንደ ቆየ ሰውሆና ለ30 ደቂቃ በሰመመን ውስጥ ብትሆን እኛንም ጭርጣሬ ውስጥ ትከቱን ነበር ጨረቆሴ እኮ በፊት ስሙን በረሳሁት ዩቲዩብ ላይ ስትሰራ አንድ ጊዜ ጋዜጠኛ ሆነህ ጠያቂ ሆነህ ስትሰራ በሌላ በኩል ደግሞ እንደ ተጠርጣሪ ሆነህ ፊልም ሰርተህብን ታውቃለህ አሁን እስታይልህን ቀይረሀል መልካም ነው ምንም ይሁን ምን አስተማሪ ድራማዎችን ይዘህ ና እናመሰግናለን
@bekadmodas
@bekadmodas 2 ай бұрын
ለእኔ የታየኝ ለአንተም በግልፅ ታይቶሃል!
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 2 ай бұрын
ኢድ ሙባረክ የስደት እህቶቼ በሄዳችበት ሁሉ ክፉ አይንካችሁ ❤❤❤❤❤😢😢😢
@zainabyzz
@zainabyzz 2 ай бұрын
አንተን የወለደች እናት ትባረክ ባርችየ❤❤❤❤
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 2 ай бұрын
ጠቋሚዋሥ ልትመሠገን አይገባም ትያለሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 ай бұрын
🙏
@feyetade9787
@feyetade9787 2 ай бұрын
ጀግና ነህ የምር መሳሪያ መያዝክ በጣም ጥሩ ነው በተጨማሪ ካቴና ያስፈልግሃል ፖሊስ የማይሰራውን ስራ እየሰራህ ነው ለአደጋ እራስህ አጋልጠህ ካቴና ቢኖርህ ወደለኞችን እጃቸውን ወዲያው ብታስር አያመልጡህም አንተም ላይ አደጋ አያደርሱም።መሳሪያም ካቴናም ቢሰጠው ማመለከተው አካል ባይ ነኝ።
@zinazina853
@zinazina853 2 ай бұрын
በትክክል ትላንት የደርስብክ ታቃለህ የፈለገ ቢመጣ የትም አትሂድ ብቻህን ሲቀጥል ጊዜው ያስፈራል እንደዝ እየዎሰዱ እየገደሉ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 ай бұрын
አሜን እሱ ይጠብቀን አሁን ለመጠንቀቅ እንሞክራለን
@user-dl1sn3oz4v
@user-dl1sn3oz4v 2 ай бұрын
አተል ጅእግዚአብሔርይይጠብቅህ፣እራስንጠብቅጊዜከፍቷል
@user-dl1sn3oz4v
@user-dl1sn3oz4v 2 ай бұрын
የሚገረምነው፣ድሮኑ፣ግንያልገባኝነገርለምንድነው፣አገልግሎቱ
@meritubemeri
@meritubemeri 2 ай бұрын
ዳንየ ለነረም መልሰልኝ አደራ እህትህ ከሳውዲ ፈልግሃለወ እንድታማክረኝ🙏😥​@@werkezebo_Cherkose_show
@Orthodoxsawit1
@Orthodoxsawit1 2 ай бұрын
@@user-dl1sn3oz4vግልፅእኮ ነው እነሱ በርቀት ልያዩት የማይችሉ ድሮን ያይላችሀይ::
@user-zq5uf5np7t
@user-zq5uf5np7t 2 ай бұрын
የሌባን ፍት ለምን ትሻፍናለችሁ😢
@Hayat-hx3wf
@Hayat-hx3wf Ай бұрын
እኮ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 ай бұрын
ዳንዬ ጀግናው በርታልን ሌሎችም ሊኖሩ ስለሚችሉ እንዲጠቁም አርጉ የራይድ ሹፌሩዋ የምትደነቅ ጀግና ናት የእህታችንን ህይወት ታድጋታለች ክብር ይገባሻል ዳኒ እንዳንተ ያለ ጀግና ማጣት አንፈልግም ራስህን ጠብቅ አከብርሀለው ❤❤❤❤❤
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 2 ай бұрын
የኛ ጀግና ነህ ጨርቆ ሾህ ይሄን አይነት ልጀ የአገር ሽክም ነው ህግ ወስደከው አይደል እንዳይፈታ ጉዳይ ተከታተል እስር ቤት እደሜልኩን መበስበስ አለበት. ሴቶች ደግሞ አንደ ነገር ሲደርስባቹህ ከማልቀስ እራሳቹን ኮንትሮ አደርጋቹ ጉዳዩን እልባት ስጡ
@user-kj8hw1jn7w
@user-kj8hw1jn7w 2 ай бұрын
ፈጣር ይመስገን ለጋዜጠኛው ለሰጠን የምር ሃገሬቺን እማ እደዝ ሀነች ግን ሃያ ጌታ ራስህን ጠብቀን🤲😭😭😭😭😭😭
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 2 ай бұрын
ጎሽ፣ዳኒ፡ጥሩ፡አደረግህ።ባለ፡ራይዷ፡ጠቋሚም፡ዕዴሜና፡ጤና፡ይስጣት።በርቱ።
@najatmohammad7852
@najatmohammad7852 2 ай бұрын
ዲኒ ጀግና አላህ ከክፉነገሪ ይጠብቅ❤❤
@masialemu
@masialemu 2 ай бұрын
ወይኔ ኡስለቀሰችኝ እኔን እህቴን እግዚአብሔር አደራህ አሳልፈህ አትስጠን ይቅር በለን ጌትታዬ ዘግናኝ ጊዜ ያስፈራል
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 ай бұрын
ዳኔዬ ጀግና ፍልቅልቅ በሄድክበትሁሉ ድንግልማረያም ትጠብቅህ ጋርድ ያዙ እባክህ ብቻህን ጫካዉስጥ አትግባ ሰዉ አትመኑ ❤❤
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 2 ай бұрын
ዳኒዬ ሱባሃና አላህ 😥😥🙆‍♀️
@user-rb8bc4gf9t
@user-rb8bc4gf9t 2 ай бұрын
እረ በማሪያም በጣም ጠፋህ ዳኒ በሰላም ነዉ ግን ሰላም ሁንልን እኛ እንፈልግሀለን በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን እጅና ነው በእዉነት ጌታ ይጠይቃ😢😢😢 እረሰን ጠብቀ
@user-mq7wt1fj2w
@user-mq7wt1fj2w 2 ай бұрын
ዳንዬ እንኳንም መጣህልን ተመልሰክ የሰው ልጅ እንዴት ጨክኔዋል ማርት መተት ከምድራችን ከኢት/ያ እና ከአለም በድንግል ማሪያም ልጅ የተመታ ይሁን❤❤❤❤❤
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 2 ай бұрын
ይሄን ቀን ሙሉ ታግሳ አሁን እንደዚህ መጣደፍ ምንድነው አንተ ግን የፈለገ ነገር ቢሆን ሳታጣራ አትሂድ እባክህ በዚህ ከቀጠልክ አደጋ ውስጥ ነክ ዳኒ እራስህን ጠብቅ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 ай бұрын
ፈጣሪ ትረፍ ያለው ሰው ስለተፃፈለት ነው
@sameerasameera8382
@sameerasameera8382 2 ай бұрын
ደኒዬ በአለህ እረስህን ጠብቅ አተስጨንቀን😢😢😢😢 ደኒ
@user-zb2jm9id3f
@user-zb2jm9id3f 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጋዝጥኛው ጅግና ነው በጣም ያሳዝናል
@malkmalk9514
@malkmalk9514 2 ай бұрын
ጀግና ነህ እግዚአብሔርን ይጠብቅ ዳኒ ተለያለ
@user-oy5qq9ib8w
@user-oy5qq9ib8w 2 ай бұрын
ብራስኮ እኮ ይለያል አበሳነዉ ወላሂ እራስህን እየጠበክ ወድሜ በተረፈ ፈጣሪ ካተጋይሁን
@user-nw9pr9wf9p
@user-nw9pr9wf9p 2 ай бұрын
ዋው ጀግና ወንድማችን ቀጥልበት👍❤️
@teklubirru5780
@teklubirru5780 2 ай бұрын
የዚህ ዘመን ክብደቱ አየጣል ነው። የተፃፈው ሊሆን ግድ ነውና እየሆነ ያለውን በብርታት እናልፍ ዘንድ ከጌታ ጋር እንጣበቅ። ፀጋው እንዲበዛልን እንፀልይ። የተፃፈው ይፈፀም ጌታም ቶሎ ይምጣ። እኛ ግን በምንም ውስጥ ብንሆ ከጌታ ጋር ጥብቅቅ እንበል፤ ዘላለማችን ያምራል። ኢየሱስ ጌታ ነው።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 ай бұрын
ትክክል ዘመኑ አስቸጋሪ ነው ከጌታ ጋር መጣበቅ ያዋጣናል
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k 2 ай бұрын
ዳኒ አንተን በማዬቴ ደሰ ብሎኛል❤ ለምትሰራው ሥራ ረስህን ጠብቅ 👍
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 2 ай бұрын
ራሥህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች ጠቋሚዋ በጣም ጎበዝ ነች ይሄን ነገር አሥተውላ መጠቆሟ አላህ ይጠብቃት ደሞ መኪናሽ ላይም የአላህ ሥም ይታየኛል ያረብ መንገድሽን ሁሉ ቀኝ ያድርግልሽ
@user-bq4pp5sj8h
@user-bq4pp5sj8h 2 ай бұрын
አሚሚሚንንን ያረግላት
@YemsgenLesu-ud2bm
@YemsgenLesu-ud2bm 2 ай бұрын
ወይ ጊዜ አረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን😢😢😢😢
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 ай бұрын
የማያውቁትን ሰው አለመጨመጥ ከመሬት የተጣለ ገንዘብ ለለማንሳት ካነሱም ከጨበጡም እጅን በጭራሽ ወደ አፍንጫ አካባቢ አለማድረስ ነው
@amuamuti5356
@amuamuti5356 2 ай бұрын
ዳኒዬ ሌላ ምን እላለው እመቤቴ ማርያም ከነልጇ ጥላከለላ ይሁኑክ ዳኒዬ 🙏🙏🙏🙏
@lassddf2180
@lassddf2180 2 ай бұрын
ዳኒዬ የኔ ወንድም እንኳን ደህና መጣህ ተናፍቀህ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አባቴ❤❤❤❤❤
@alehegneassefa9451
@alehegneassefa9451 2 ай бұрын
ዳኑ እንኳን ደህና መጣህ ።
@user-vi4bl4nl7g
@user-vi4bl4nl7g 2 ай бұрын
ዳኒ እንኳን ደና መጣህ የኛ ጀግና ወንድም በርታ
@MahletGiday
@MahletGiday 2 ай бұрын
ዳኒዬ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል ስጠፋ ብዙ ሰዎች ተጨንቀው ነበር ከሚዲያ ባትጠፋ ደስ ይለናል የዘወትር ፆለቴ ሁሌም ምልህ እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ባለህበት
@woinshetieta7479
@woinshetieta7479 2 ай бұрын
ወይኔ በጣም ሳስብክ ምን ሆነክ ጠፍክ አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 2 ай бұрын
ጨርቆሴ አራዳው Well come back One love Bro
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 2 ай бұрын
እግዜአብሔር ይስጣችሁ በጣም ያስፈራል አገራችን
@user-nh9jo7mj9s
@user-nh9jo7mj9s 2 ай бұрын
ዳኒ እብክህ ፍትህን ሸፈን በዚህ ዘመን መልካም ስራ የሚሰሩ ሰው አይወደድም ራስን መጠበቅ አትችልም የእግዚአብሔር ጥበቃ ባየለቱ ከአንተ ግአ ይሁን
@user-ps7yz2xo2m
@user-ps7yz2xo2m 2 ай бұрын
ወይኣቤቱ እግዚአብሔር ኣደራህን ለጠላት ኣሳልፈህ ኣትስጠኝ😢😢😢😢😢 ሴቶች ግን መቸ ደህና ልብስ የምትለሱ ለምን በራሳቹ እጅ ፈተና ዉስጥ ትገባላቹ😢😢😢😢😢
@KidistHaile-et7ob
@KidistHaile-et7ob Ай бұрын
አልሰማ ብለው
@AynalemAlemayehu
@AynalemAlemayehu 2 ай бұрын
ፊቱን ለህዝብ ግለፀው። ነገ ሊለቀቅ ስለሚችል ህዝብ ይወቀው
@user-kl8vz1if2n
@user-kl8vz1if2n 2 ай бұрын
Welcome back man you are live saver. Thank you so much for everything you do ❤
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 2 ай бұрын
ማሻላ ናት ሹፌርዋ ጀግና ዳኒ ትሸለም የኛ ተቆርቛሪ ጀግና ሴት❤❤❤❤❤
@genimulat9858
@genimulat9858 2 ай бұрын
እኮን ደና መጣህ ዞላ ስላተ ብዙ ግዜ ደንነትህ እጠይቀው ነበር ስላየውክ ደስ ብሎኛል😍😍😍❤❤
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 2 ай бұрын
ብራስኮ እንኳን ዳና መጣህ በዛም ስንጠይቅ ከዛም ስንጠይቅ ኣይመልሱም እንኳን ዳና ወደ ስራክ ተመለስክ በዛውም እስከንደር ን ክህሎት ደሞ ጠፍተዋል እባካቹ የት ህዶ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@helenmekuriya6409
@helenmekuriya6409 2 ай бұрын
ክህሎት ሚዲያማ የሀሰት ድራማው ሲነቃበት ጠፋ ይሄንንስ ማን ያምናል
@genettadesse735
@genettadesse735 2 ай бұрын
እዉነት ኖው ❤
@CherinatLemma
@CherinatLemma 2 ай бұрын
ዳኒዬ ምርጥ ሰዉ ጀግና በርታ ግን አንድ ነገር እንዳትረሳ የኔ ወንድም ብቻህን አትህድ ጊዜው አስፋሪ ነው ከፖሊሶች ጋር ህድ እባክህን 👏👏
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ዳኒዬ ያመቱ ጀግና ጋዜጤኛ❤❤❤❤❤ አምላኬ ሀገራችን እዴት እንግባ ይህን እያየን እኔሰ ፈራሁ😢😢😢😢😢😢😢
@ayinalemashu7051
@ayinalemashu7051 2 ай бұрын
በገታስ እግዚአብሔር ይገፀፅህ ዳን Wolcam💺🥰
@tamema8928
@tamema8928 2 ай бұрын
እኔኮ ማለት ነው እደት እደሜታናድዱኝ ለምን ፊታየውን ትሸፍናላችህ😢😢😢😢😢
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 2 ай бұрын
@tamema8928 የምታናድጂኣንቺ ነሽ በህጉ ክልክል ነው ፊት ማሳየት ሊከሲ ይችላሉ ብዙ የተከሰሱ ኣሉ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
በህግ የመጠየቅ መብት ስላላቸው ነው
@HussenSeid-vt6tf
@HussenSeid-vt6tf 2 ай бұрын
አውቀው እካነው😂😂😂 ሱዳን እዳገባች መተት ሁሌየ ከሱዳን ነው እሚሉት
@zhraaal4553
@zhraaal4553 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 2 ай бұрын
ለደህነት ነዉ
@user-oc8fh6mv2d
@user-oc8fh6mv2d 2 ай бұрын
ወኔ ዳንዬ መጣ የተ ጠፊተ ነዉ እንኳን ሠላም መጣህ አንበሣችን ኮምንት አይመልሥም ዘላለም ዘገዬ እሡም የምገርም ጀግና ገዘጠኛነዉ ፈጣር ይጠቤብቃቹ አቤሎሥ የት ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kuwaitmangaf6668
@kuwaitmangaf6668 2 ай бұрын
የጨርቆሥ ልጅ እንኳን ደና መጣህ❤❤
@argetoall6484
@argetoall6484 2 ай бұрын
ዳኒየ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተጠንቀቅ ልጅቱን እንኳን ደረሳችሁላት የጤናዋን ሁኔታ እንድታሳውቀን በቀጣይ አይ የኢትዮጵያ ሌባ ለስርቆት ከሱዳን ድረስ መተት 😢😢😢😢😢😢
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
ዳኒየ እንኳን በስላም መጣህ እና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤😢😢😢😢
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 2 ай бұрын
ዳኒ ጅግና ነህ ❤❤❤ እግዚአብሔር በሰላም ለምድርህ አባቃህ❤❤❤ ለህግ ይቅረብ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 ай бұрын
ዳኒ እስከዛሬ የት ጠፍተህ ነዉ ባተ ዘገየ የሚጠቀመዉ😢 በጣም ጨቆኝ ነበር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@AlamuAbra
@AlamuAbra 2 ай бұрын
ዳኒ እንኳን ደህና መጣክ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zo8bu2id3p
@user-zo8bu2id3p 2 ай бұрын
ይመሽክ ዳኒዬ ፊት አሸፊኑ ወንጀላለኛ እኮ ነው ❤❤❤❤❤❤ የአላህ አንተ ድረስላት ሀገራችን
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ሂገራችን ውስት የማይሆንና ያልተሰራ ስራ የለም እረ አምላኬ ሆይ ሃገራችን ውስጥ የገባውን እርኩስ መንረስ አውጣልን 😭😭😭😭ምነው ህዝቡ እንዲህ ያለ ጭካኔ በመተት ፣ በመርዝ፣ በአጋንት መንፈስ በመተብተብ ፣ ሰውን በመግደል ፣ ልጆችን ለአጋንት በመገበር ፣ እረ ስንቱ 😭😭😭😭 እባካችሁ በየሃይማኖታችን ወደ አምላካችን እንፀልይ ሁላችንም በጣም ያማል 💔💔💔 እኔማ ፈራሁኝ ወደ ሀገሬ መሄድ ። አምላኬ ይቅር በለን 🙏
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 2 ай бұрын
ዳኒ፡እንኳን፡ደህና፡መጣህ።በርታ።
@Zed00-fw2ed
@Zed00-fw2ed 2 ай бұрын
ውይ ካሜራአማኑ አቀራረፁ በጣም ደስይላል
@almazreta9110
@almazreta9110 2 ай бұрын
ዳኒ ጀግና እነዚህን አረመኔዎች የስራቸዉን እንዲያገኙ አድርግ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 2 ай бұрын
ዳኒየ ስለመጣ ማነው እደኔ ደስያለው
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
የጠቆምሽ ልጅ ተባረኪ
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 2 ай бұрын
ዳኔጀግነው እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ እንዲ አይነት ስራ ስትሰሩ እራሳችውን ጠብቁ
@user-xc2tg6dy8k
@user-xc2tg6dy8k 2 ай бұрын
ሱበሀናላህ እራስህንጠብቅ😢😢😢😢😢😢💪💪💪💪💪💪
@user-vz8id6fb9b
@user-vz8id6fb9b 2 ай бұрын
ባርዬ የጀግና ጀግና
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣኸ ጀግና ጋዜጠኛ ጠቋሚዋም እግዚአብሔር ይባርክሽ ምንም ቢሆን ጋርድ ሳትይዝ አትሂድ እራስኸን ጠብቅ ካለፈው ተማር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@serkserk1091
@serkserk1091 2 ай бұрын
እንግሊዝኛህን ቀነስ አድርገው ዳኒ
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
😂
@esayasberhane5454
@esayasberhane5454 2 ай бұрын
Yes you are right
@user-go6hd9sy5l
@user-go6hd9sy5l 2 ай бұрын
አላህ የሚለው የታየው ማሸ አላህ❤❤❤❤❤
@bruksbahtubruksbahtu4390
@bruksbahtubruksbahtu4390 2 ай бұрын
ዳኒ ጅግና ነክ እድሜን ጤናም ይስጥክ በርታ
@selamgubre5573
@selamgubre5573 13 күн бұрын
ወይ አንተ ልጅ ተባረክ❤ ለህቤ እንደምትደርስ ጌታ በሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ ይድረስልህ ❤
@destateferaa2626
@destateferaa2626 2 ай бұрын
Deniye unken dena metak siwedik❤❤❤ berta
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 ай бұрын
በስላሴ ስም ምን አይነት ግዜ ላይ ደርሰን😢 ግን ባርችየ ሳላድንቅህ አላልፍም አንተንም ጓደኛህንም አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ወንድሞቸ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 2 ай бұрын
ጊዜዉ ምንም አላደረገም የኛ መናጢነት ክፉነት ወጀል መብዛት ነዉ እህታለም እደዚህ አይነት መጥፎ ድርጊት የምንሠራዉ
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
ምን የተረገመነው ምን ይሰራለታን ምድራዊ ሃጥያት ከማብዛትእኳንም ቶሎ ደረስክላት በይህ አይነት እማ ብዙህዝብ ተጫውቶ ይሆናን😢😢😢
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 2 ай бұрын
በል ወድማችን አሁንምበጣም ተጠቀቅ 💚💚💚💚💛💛💛❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 2 ай бұрын
ወንድም አለም እዳተ ጥሩስወች እየመስሉህ ቶሎቃል አትግባ አደራ ስልልን ስሉህ በደብ ቸክ አደረግ አደራ ወንድሜ በተረፍ አላህ ይጠብቅህ ብቻህን ሩቅቦታ አትሂድ
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ🎉🎉🎉
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 2 ай бұрын
ሱባሀንአላህ ክፋታችንእና ጭካኔያችንብዛቱ በዚሁልክ. ብዙመልካምሰወች. አሉ. የራይድሹፌሯን. ፈጣሪዉለታሽን. ይክፈልሽ. መልካምእነትለራስ. ነዉ እረጅምእድሜእና. ጤታፈጣሪይስጥሽ 😢😢😢😢
@user-vb7ht1ye9l
@user-vb7ht1ye9l 2 ай бұрын
እራስህን ጠብቅ ዳኒ ጀግና👍👍👍
@user-nx3mr3df4q
@user-nx3mr3df4q 2 ай бұрын
እንካን ደህና መጣህ
@user-cf2zg9zb9m
@user-cf2zg9zb9m 2 ай бұрын
Yedron cameraw endene yasgeremew ale?
@uaeuae888
@uaeuae888 2 ай бұрын
ዋዬ አገሬ በቃ እንደዚ ሆነን ቀራን ሰሪቶመብለት እየቸልን😢😢😢😢 ደኒ ጀግና ኑሪልን
@AlemHailu-ys1fq
@AlemHailu-ys1fq 2 ай бұрын
እሄንን ጀግና ያለማድነቅ ንፉግነት ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@getinetteklehaymanot7880
@getinetteklehaymanot7880 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው አንበሳ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያውያ እንዲህ ውጥንቅጡ ይውጣ የህግ አካል ምን እንደሚስራ አናቅም መሃል ክተማ ተቀምጦ በከተማም ምንም ተቆጣጣሪ የለ ልጆች ይስረቃሉ ይገደላሉ እረ ስንቱ ሃገሬያልሆነብሽ ስንት አለ ጎበዝበርታ ወንድም እራስህን እየጠበቅህ
@user-yemaryam
@user-yemaryam 2 ай бұрын
ማርያምን ሚነግረኝ አጣሁ ተጨንቄ dani 😢😢😢😢አለህልን ጠፋህብን እኮ😢😢❤❤❤❤❤
@ZenitEthio-wh9kd
@ZenitEthio-wh9kd 2 ай бұрын
ኢሽላህሊነጋነውጋዜጠኞአብሺሩእረሶቹሁንጠብቁ
@user-jc2mu9fd5g
@user-jc2mu9fd5g 2 ай бұрын
ዲኒዬ በናትህ አትጠፋ ሁሌ ስራልኝ ወድሜ ስጠፋ ደስ አይለኝም ወድሜ
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 2 ай бұрын
Subhan allah 😭😭😭😭
@tamirutilahun4220
@tamirutilahun4220 2 ай бұрын
ጀግና ነህ እ/ር ይጠብቅህ
@birtukan120
@birtukan120 2 ай бұрын
በረተ እግዚአብሔር ይጠብቁ
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 31 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 47 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 64 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 12 МЛН
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН