በማህበራዊ ድረገፅ ተወዳጅነት ያገኘዉ የ4 ዓመቱ ታዳጊ ልዩ ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 818,553

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 1 700
@user-ic3xc7ue1q
@user-ic3xc7ue1q 4 жыл бұрын
ፍትህ በቤሩት ለሚሰቃዩ በችግር ላሉ እህቶቻችን ኢቢኤሶች እስኪ መልካም ነገር ስሩ ድረሱላቸው
@rfgygfcyhf2125
@rfgygfcyhf2125 4 жыл бұрын
አዎ እውነት ብለሻል ልደርስላቸው ይገባል ነገ ምን እደሚፈጠር አናውቅም እኛም የነሱ እጣ ሊደርስብን ይችላል ልንረዳዳ ይገባናል አረ ኢቢኤሶች ተው
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
@@rfgygfcyhf2125 እህቴ ምን ሆነዉ ነዉ
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 4 жыл бұрын
@@astekastek1000 በቅንነት ደምሪኝ
@yashiboke3195
@yashiboke3195 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቸው እህቶቼ
@user-yp4lh1mi2v
@user-yp4lh1mi2v 4 жыл бұрын
ውይይይይይይ እድግ በልልኝ የኔማር
@user-jx7dp2oo9l
@user-jx7dp2oo9l 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሔን ልጅ ስወደው በማርያም ሲል እራሱ አፉ አፌ ቁርጥ ትበልልህ
@kuobrakuobra4336
@kuobrakuobra4336 4 жыл бұрын
10 ግዜ ነው ያየሁት የኔ ማርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር
@hanakonjo56
@hanakonjo56 4 жыл бұрын
ማር ማሪያምን ማርያምን ማርያምን
@user-up1lg9rc7b
@user-up1lg9rc7b 4 жыл бұрын
የውነት ርጉዝ ነኝ እንደዚህ ማር የሆነ ልጅ እንድሰጠኝ በጣም ምኞቴ ነው የኔ ማር በኤፍቢ እንደተለቀቀ ስንቴ እንዳየሁት አጠይቁኝ እድግ በልልኝ አሰል የሆንክ ልጅ
@aliai3467
@aliai3467 4 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ጣፈጭ ፈጣሪ ያሳድግህ ዉዶች ሀገሬ ልገባ 7 ወር ቀርኝ ይሄንን በሽታ አስወግዶልን ፈጣሪ ለዛች ቀን ያድርስሽ በሉኝ ሀሳባቹን እመብርሀን ትሙላላቹ።
@mekdelawit3506
@mekdelawit3506 4 жыл бұрын
በሰላም ግባ
@emebetyenew444yenew2
@emebetyenew444yenew2 4 жыл бұрын
amen ema
@leethiopian136
@leethiopian136 4 жыл бұрын
እኔ እታረቅሀለሁ ሲል የደስታ እንባዬ ፈሰሰ: ይህ ነው እንደ ህፃናት ሁኑ ማለት: ፈጣሪ በፀጋው ያሳድግህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@alemtsehay6814
@alemtsehay6814 4 жыл бұрын
አሜን!
@Milliboy100
@Milliboy100 4 жыл бұрын
Le Ethiopian አረ በፈጣሪ መቼ ይሁን ሞት እማንሰማው :: በቤይሩት የደረሰኝ አሳዛኝ መልእክት ይመልከቱ እዚህ ጋር 👉kzfaq.info/get/bejne/lbJjp8SA27yYoJs.html
@user-wp5il6gc9h
@user-wp5il6gc9h 4 жыл бұрын
እሚገርመው መጀመሪያ ካባቱ ጋር ሲያወራ በፈጣሪ ደንዝዝ ነው ያረገኝ እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ ያሰድግላ ቸው አቦ
@aliykakere4184
@aliykakere4184 4 жыл бұрын
@@alemtsehay6814 አረ ተዉቀልህ አረ በሰቅ
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡፡፡
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 4 жыл бұрын
እንደው የኔ ጣፋጭ እድግ በልልን የኔ ማርርርርር ነገር ❤❤❤❤❤❤ እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ 😍😍 እግዚአብሔር ይህን በሽታ ያጥፋልን 🤲🤲🤲🤲🤲 በቤሩት የሚሰቃዩ እህቶቻችን ፍትህ 💔😭
@user-pf9nu7xc4z
@user-pf9nu7xc4z 4 жыл бұрын
እመብርሃንዋ እንደዝህ ጥፍጥ እምል ልጂ እንድትሰጭኝ ምኞቴ ነው አልጠራጠራ ባንች አፍረ አላቅም ባባየ እመብርሃን ታሳድግህ
@top10anything98
@top10anything98 4 жыл бұрын
Keman emilew nger new wesagnu
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ነው እጂ እመብረሀን ልጀ ትሰጣለች እዴ ሞታለች እኮ
@Wakandaelfa
@Wakandaelfa 3 жыл бұрын
@@user-nv2ov7ri2l እመብርሀን እንደእኔ እና እንደአንቺ ሴት አደለችም። ከአለም ፈጣሪ የመረጣት፣ ንጽህት፣ ከሴቶች ሁሉ የተለየች ሰለሆነች፣ የአምላከ ቃል ማደሪያ፣ የጌታችን የመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማደሪያ፣ በሰርግ ቤቱ ውሀውን በምልጃዋ የተቀየረላት ድንቅ እመቤት ነች። እኮ ። በምልጃዋ አይደለም ልጅ ማሰጠት ሌላስ ድንቅ ቃሎችን አይገባላትም ብለሽ ነው? አትሳሳቺ። እኔ ለምሳሌ የአንድ መስሪያ ቤት ጥበቃ ነኝ አንድ ሰው ሲመጣ አለቃዬን ጠይቄ አለቃዬ ከፈቀደ ይገባል፣ ካልፈቀደ እመልሰዋለሁ።
@Wakandaelfa
@Wakandaelfa 3 жыл бұрын
አሜን ትስጥሽ። እኔም እንደ አንቺ እመብረሀንን ጠይቄያት አሳፍራኝ አታውቅም። ምልጃዋ ፈጣን ነው።
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 3 жыл бұрын
@@Wakandaelfa Amene
@user-fn9sv5nd1q
@user-fn9sv5nd1q 4 жыл бұрын
ህፃናቶች አፈቸው ከማር ይልቅ ጣፈጭ ልባቸው ንፁህ። እደግ የኔ ውድ።
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 4 жыл бұрын
ማርርርር እኮ ነዉ በጌታ ማር እንደዉም ይሰለቻል አንተ ግን ኡፋ ልጆችኮ የፈጣሪ ድንቅ ስጦታ ናቸዉ
@mesiyabatelji5385
@mesiyabatelji5385 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግህ የኔ ጌታ አፌ ይቆረጥልህ ፈጣሪየ ለሁላችንም እዲህ አይነት ልጅ ያድለን 🥰🥰🥰🥰🥰
@almazdereje663
@almazdereje663 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@norapranss8215
@norapranss8215 4 жыл бұрын
አሜን
@Ze_Gebeya
@Ze_Gebeya 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/etBxlN2fq9eyoZs.html በቀኖን በሳቅ ለመጀመር ከፈለጉ ይሄን ቪዲዮ ይዩ
@fhfdbjjffggdhcff8803
@fhfdbjjffggdhcff8803 4 жыл бұрын
Amen Amen Ameeennn
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 4 жыл бұрын
እመብርሃን ታሣድግህ የነማር ስታዛዝን
@user-kq8di6fd4f
@user-kq8di6fd4f 4 жыл бұрын
የነ እናት ማርያምን ስል አንደበቱ ስጣፍጥ 😍😍❤❤
@danaitkahsay3715
@danaitkahsay3715 4 жыл бұрын
Awwww...how cute and adorable....I like his innocent and sparkling eyes!💞may God bless you ma angel 👼!
@babinenyyeabelfadia905
@babinenyyeabelfadia905 4 жыл бұрын
ፊልም አሰሩት ተወዳጅ ልጅ ነዉ❤❤❤
@hzssjs6551
@hzssjs6551 4 жыл бұрын
እመቤቴ ታሳድግህ ደስሲል ጥሩ የሆነ ቤተሰብ ቢኖረው ነው በግድ እታረቅሀለው ያለው መታረቅን መዋደድን አሳዩ ለልጆቻቹ ከዚ ቤተሰብ ተማሩና
@user-zc9yh3vb8f
@user-zc9yh3vb8f 4 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ እድግ በል ክክክክክክክ እዴት እዳሳቀኝ የህድ ፊልም እያሳየኝ ነው ሚሳፈጠው አላለም እዴ ክክክክክክክ
@zemaritsarazetewaido8671
@zemaritsarazetewaido8671 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጣፋጪ ህንዲህ ጣፋጪ የሆነ ልጅ ፈጣሪ ሁላችሁም ያድላችሁ ❤
@ousmanfereja6194
@ousmanfereja6194 4 жыл бұрын
አላህ ያስድግህ ላንተ ሲል እንኳን ኮረና ጠፍቶ ከጓደኞችህ ጋር አብረህ ስትዝናና ባይህ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
ውይይይ አለባበስህ በጣምምም ነው ደሥሥሥሥ የሚለው አምሮብሃል የኔ ቀልጣፋ
@shjddbdbjfd1079
@shjddbdbjfd1079 4 жыл бұрын
የኔማር
@shjddbdbjfd1079
@shjddbdbjfd1079 4 жыл бұрын
እድግበል
@susukonjo6341
@susukonjo6341 4 жыл бұрын
አላህያሳድግህ ምርጥ አባት ምርት ልጂ አላህ ለኛም ይወፍቀን አደበቱ ጣፋጭ ነው
@amalibarad3i641
@amalibarad3i641 4 жыл бұрын
ኧር አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ጣፋጭ ባይህ ባይህ እማልሰለችህ ብትኖር አተ ነህ
@rozalove9103
@rozalove9103 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ ድንግል ትጠብቅህ ቱቱቱቱቱቱቱ አፌ ቁርጥ ይበል ማር ነህ ማርያምን ሲል ደስል እንዲህ አይነት ልጅ
@zobidhesman7286
@zobidhesman7286 4 жыл бұрын
እኔ አይቼው አቼው አልጠግበውም አልኩኝ ኢሄን ልጅ እደው ምን ለርግህ አፌ ቁርጥ ይበልል
@rozalove9103
@rozalove9103 4 жыл бұрын
@@zobidhesman7286 እኔም ፈጣሪ ያሳድገዉ ለቁም ነገር ያብቃዉ
@user-iu2jy2hv2m
@user-iu2jy2hv2m 4 жыл бұрын
የኔ ልዑል እድግ በልልኝ አንደበትህ ጣፍጭ ነው ኡፍፍ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
ዋውዋው ዋው ማር 👍👍
@hawi6650
@hawi6650 4 жыл бұрын
አሚንን
@user-sr7de7qo4h
@user-sr7de7qo4h 4 жыл бұрын
እመቤቴ ታሳድግህ እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ ማር
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሣድግህ የኔ ጣፋጭ ኡፍፍፍፍ የኔ ልኡል ፈጣሪ እንዳንተ ጣፋጭ ልጅ ይስጠኝ። ከአይን ያዉጣህ የኔ ጌታ።
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ውይ የእኔ ድንቡሽቡሽ እድግ በልልኝ ።ምን ያርገው ውይ ኮረና ከምድር ገፅ ያጥፋክ አሜን
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
ይሄንን ማር የሆነ ልጅ ከ10ጊዜ በላይ ደጋግሜ ያየሁት ጥፍጥ የሚል ልጅ ከአይን ያውጣህ 😍😍😍😍😍
@sarahnonr4554
@sarahnonr4554 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@yx2243
@yx2243 4 жыл бұрын
አላህ ያሣድግህ ባባየ ፈጣሪ ያተን አይነት ልጅ ይሥጠኝ
@user-mt3rs6ky8y
@user-mt3rs6ky8y 4 жыл бұрын
ወይይ ባባየ እደት እደሳኩኝ በሄወቴ እዳተ ያለአባት አይቸ አላቅም
@beehee180
@beehee180 4 жыл бұрын
የእውነት ጥሩ ቤተሰቦች ናቸዉልጅ ማ ሳደግ እንዲህ ነው ፈጣሪ ይጠብቅልህ አምን
@user-vn6lh5co8f
@user-vn6lh5co8f 4 жыл бұрын
ውይ ሰወድህ ደጋግመ በየው አልጥግበውን እመበቴ ትጠብቅህ የኔ ጣፋጭ
@lemlemyedingillij7465
@lemlemyedingillij7465 4 жыл бұрын
እኔ ልጅ በጣም እወዳለሁ፣እንደዚህ እንደ ባርኮት የተባረከ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ፣በተረፈ ባባዬ ዉዉዉዉዉዉዉድድድድድድድድድድ ነዉ ማረግህ።እድግ በል ክፉ አይንካህ።🙏
@hanamhana9689
@hanamhana9689 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 жыл бұрын
አይሳነውም ይስጥሽ አብዝቶ
@diboratameru3213
@diboratameru3213 4 жыл бұрын
Ngsert@@minasetube9994 9
@kingrayatube5724
@kingrayatube5724 4 жыл бұрын
በስምዓም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እንደዚህ አይነት አባት በሂወቴ አይቸ አላቅም ። እንደ ሁሌም እኮ እናንተ ትማታላችሁ----- ቅመም
@user-jt2cg7ol3j
@user-jt2cg7ol3j 4 жыл бұрын
Kkkkkkk batam dess yemil lij
@user-ex2mm2fo4q
@user-ex2mm2fo4q 4 жыл бұрын
ወለዲተ አምላክ ተሳድግህ የኔ ጌታ ❤ የኔ ጣፈጭ እኔም እንደተ አይነት ልጅ ነው መውለድ የምፈልገው እመብርሃን ፍቃዷ ይሁን 🙏
@mimijoy5141
@mimijoy5141 4 жыл бұрын
አፌቁርጥ ይበልልክ እዴት ደስ እሚል ጣፋጭ ልጅ ነው እመብርሃን በሞገስ ታሳድግህ
@user-nj1nv5ks7u
@user-nj1nv5ks7u 4 жыл бұрын
የኔ ማር ደጋግሜ ነው ያየሁም ማርያምን ስትል አፊን ቁርጥ ይበልልህ የኔ ውብ
@fetaneyta12
@fetaneyta12 4 жыл бұрын
አልማዝ sub አርጌሻለሁ አርጊኝ
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 4 жыл бұрын
ኧረ ebs እባካችሁ ቢሄሩት ለሚገኙት እህቶቻችን ድምጽ ሁኑልን እህቶቻችን ወተው ሊቀሩብን ነው 😭😭😭
@tiguessmimi4296
@tiguessmimi4296 4 жыл бұрын
ለአረብ አገር ልጆች እኮ የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ ሚዲያውም ዴንታ የላቸውም ፡ እነሱ ለዶላር ብቻ ነው የሚፈልጉን፡ ለኢትዮጵያ አገር ከማንም በላይ ነበር ዶላር ምናስገባላቸው ።
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 4 жыл бұрын
አይ ወላ
@sadasada2724
@sadasada2724 4 жыл бұрын
@@tiguessmimi4296 አላሕ ይድርስላቸው እንደ ሚዲያ ድምፅ ቢሖኖቸው ምን ይሖኑ ነበር ያልሖነ የሖነውን ስለቁ ከሚውሉ
@susuyebintjamal4174
@susuyebintjamal4174 4 жыл бұрын
አላህ ይድረስላቹ ሀቢብቲ
@betiyyeyisusenagnnemer3071
@betiyyeyisusenagnnemer3071 4 жыл бұрын
😭😭😭😢🙋🙋
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ድንግል ማርያም ታሳድግህ እድግ በልልኝ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዋች ናቸው
@xrxrr4366
@xrxrr4366 4 жыл бұрын
ልጂ በርግጥ የፈጣሪ ስጦታ ቢሆንም የቤተሰብም ውጤት ነው ስወድህ ማሩ
@woyenshetgedlu5794
@woyenshetgedlu5794 4 жыл бұрын
Yekeber deha new movie
@woyenshetgedlu5794
@woyenshetgedlu5794 4 жыл бұрын
Movie
@marie9698
@marie9698 4 жыл бұрын
የኔ ማር እንዴው አፌ ቁርጥ ይበልልህ እድንግ በል አንተን አይቸ ነው የምር ከዚህ ያረብ ሀገር የማዳም ቤት ስቃይ ወጥቸ ሀገሬ በሰላም ገብቸ የተባረከውን ትዳር ሰጥቶኝ እግዚአብሄር እንዳንተ አይነት በስነምግባር የታነፀ ልጅ ወልዶ ማሳደግ ይናፍቀኛል
@user-mi8nv7no7p
@user-mi8nv7no7p 4 жыл бұрын
የኔም ምኖቴ ነው
@mesi3803
@mesi3803 4 жыл бұрын
አሜን፫
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
የኔ ድቡሽቡሽ አሏህ ያሳድግህ ከሰው አይን ያውጣህ ጣፈጭ የሆንክ ልጅ አፉ ሲያወራ ማር ነው ሚዘንበው በግድ ነዋ ምንታረቀው ሲል እዴት እዳስለቀሰኝ ወላሂ ለሁላችንም እደዚ ጣፋጭ የሆነ ልጅ ይወፍቀን
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 4 жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በልልኝ ውይ ንግግሩ ስጣፍጥ ከአይን ያውጣህ እመብርሀን ትጠብቅህ እሙጷጷጷጷ
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 4 жыл бұрын
አፊ ቁርጥ ይበል ይችው እድሜ ሁና እንደዚህ አይነት አባአት አይቸ አላአቅም የኔ ወድ እድግ በልልኝ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 4 жыл бұрын
እኔማ 1000ሺ በላይ ነው ደጋግሜ ያየውት 😍😍😍 እግዚያብሄር ያሳድግ. የእኔ ጣፋጭ 💙💙
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 4 жыл бұрын
ኣሰይይይይይይይይይ ሽኮሪና መዓረይ ደኣ እግዚኣብሄር ቢርክክክክክ የብለለይ የቢኻ መዓረይ ማርያም ክትቢል ከሎኻ ክትሽኩር ጽቡቅ ፍጥረት።
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 4 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ
@marthaethio3211
@marthaethio3211 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅልህ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ
@user-wq4ec4ey6d
@user-wq4ec4ey6d 4 жыл бұрын
33 ,ሰው ዲስ ላይ አድርጓል አሁን ይህ ምኑ ነው ዲስ ላይ የሜደረግ ጤንነታቹህ ያጠራጥራል ባባዬ እድግ በል ማሬ
@user-ol9xn4tk5x
@user-ol9xn4tk5x 4 жыл бұрын
#ያለጥርጥር ጤና #ቢስ ናቸው 🙊😂
@user-dh5gm9ce7x
@user-dh5gm9ce7x 4 жыл бұрын
የገረባል አላህ ያሳደገው አላህየጠብቀው
@mimidemese2389
@mimidemese2389 4 жыл бұрын
ዋውውውው እንዲህ አይነት አባት አይቼ አላውቅም የኔ ጣፍጭ እድግ በል
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 4 жыл бұрын
በጣም የሚወደድ ልጅ ነው። የሳድግህ።
@user-cp9gk4uk3h
@user-cp9gk4uk3h 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ማር ነህ የመጀመርያ ልጀ ወድ ቢሆን ደስ ይለኛል
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 4 жыл бұрын
ወይይይይ የኔ ማር ሲያሳዝን ማርያምን ሲል እንባዬ ከደስታ የተነሳ ዱብ ነው ያለው ሳላስበው ውይይ አፉ ሲጣፍጥ uffff እኔም እንዲህ ያለ ቀውጢ በጣም የሚያስቸግር ልጅ ነው የምፈልገው እመቤት ታሳድግህ😍❤❤❤❤❤❤
@astergizat7652
@astergizat7652 4 жыл бұрын
እግዛአቤሔር ያሳድግን የኔ ጣፋጭ ውድድድድድድድድድድድድድድ ቅመም ነገር ልጂ የእግዛአቤሔር ስጦታ ነዉ ለሁላቺንም እንደዛህ አይነት ጣፋጭ ልጂ ይድለን 💚💚💚💚🙏🙏🙏
@youok1771
@youok1771 4 жыл бұрын
ውይ እግዚያብሄር ያሳድግህ የኔ ጌታ እንደዚህ አይነት ግምጥ የሚባል ልጅ እግዚያብሄር ይስጠን አሜን
@flowerwoldu6412
@flowerwoldu6412 4 жыл бұрын
ባርኮት በፍቅር የምወደው ስም ነው ! ልክ አንደስምህ ተባረክ ! 😍❤
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በልልኝ
@user-db7sb6yt8t
@user-db7sb6yt8t 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ማሪያም ስትል አንደበትህ ደስ ሳል ማሪያም ታሳደግህ
@eyu3852
@eyu3852 4 жыл бұрын
ጣፋጭ ልጅ ታለታቸውንና ነፃነትን እንደዚ ማበረታታት አለብን እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@fatumagelato
@fatumagelato 4 жыл бұрын
Yena konjo Allah yesdkek yaa rabbi mirtun yewrdln le Ethiopia hager 🤲🤲🤲
@user-yh2li4fq5c
@user-yh2li4fq5c 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏💯💯💯🇨🇬🇨🇬
@alemuabdo8226
@alemuabdo8226 4 жыл бұрын
አላህ ያሳድግህ የኔ ባባ
@amalemamu8510
@amalemamu8510 4 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ምላድርግህ እፍፍፍፍ እመቤቴ ታሳድግህ አባትዬዉ እባክህ አታበሳጨዉ እሚፈልገዉን ሁሉ አድርግለት ተባረክ
@tegustteg942
@tegustteg942 4 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@serkiyabsira4553
@serkiyabsira4553 4 жыл бұрын
ውይ እናቱ ታድላ እግዚያብሄር ያሳድግላቹ
@mariabangs6775
@mariabangs6775 4 жыл бұрын
ቢታይ ቢታይ የማይሰለች በስማም ምን አይነት ሞጥሟጣ የኔ ጌታ ተባረክ እድግ በልልን ኤጭ ኤጭ ኤጭ ምን አይነት ነው አለ የኔ ጌታ
@mohmedkhlfan9293
@mohmedkhlfan9293 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግ የኔ ጌታ አቤት ይሄንን ልጅ ለመጀመሪያ ቀን በሳቅ እንባዬን ነዉ ያስጨረሰኝ 😂😂😂😂 አፈ ጣፋጭ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ሰታምር እግዚአብሔር ያሳድግህ👏👏👏😍
@Gc-vm4kq
@Gc-vm4kq 4 жыл бұрын
ስለ ድንግል ብላቺሁ ሀንይ ቢሩት በጣም ተጨንቀናል ለመንግስት ድምፃቺሁን አሰሙልን
@user-vv5ht4tu1n
@user-vv5ht4tu1n 4 жыл бұрын
እግዛቤርሽን ተማፀኝ እ/ር መልካም ነው
@ganet1239
@ganet1239 4 жыл бұрын
Egzaber yredhcw
@user-ok5gj7qh8v
@user-ok5gj7qh8v 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዲችው እህት ምነ ብናደርግ እነስማይሆን
@selinasweet1290
@selinasweet1290 4 жыл бұрын
አላህ ይዘንልን የት ሠፈር ነሽ
@mimishowmimi1730
@mimishowmimi1730 4 жыл бұрын
አይዛዋቹ
@imanmesfin6845
@imanmesfin6845 4 жыл бұрын
እኛ በስደት የለነው የልጆቻችን ናፋቆት ቀጣን አላህየሳዱግህ እናትና አባትህን ሰላምየርግልህ እዲግበል
@smarthabeshaboy7976
@smarthabeshaboy7976 4 жыл бұрын
እንደዚ አንደበቱ ማር የሆነ ልጅ ካለህ ለዘላለም #Stayhome ብትባል እንኳን አይቆጭህም
@tegustteg942
@tegustteg942 4 жыл бұрын
እባካችሁ የፊልም ዳሪክተሮች እና ተዋናዩች እባካችሁ ይህንን የሚያምር ልጅ ወደ ፊልሙ ሙያ አስገብት
@ygg8628
@ygg8628 4 жыл бұрын
ክክ ፊልሙ ምን ይሰራለታል መንፈሳዉይ ያስተምሩትጂ
@tigietigie8627
@tigietigie8627 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ምን ባረግ ፊልም
@sadasada2724
@sadasada2724 4 жыл бұрын
ክክክክ በሐይማኖቱ ስለ እምነቱ ቢማር ይሻለዋል ፊልም ደሞ ምን ይሰራለታል
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 4 жыл бұрын
ምነው እናቴ መንፈሳዊ ነገር ቢያስተምሩ ጥሩ ነው
@user-tu2hk3pk9y
@user-tu2hk3pk9y 4 жыл бұрын
የኔ ጣፋጫ ማር ጠብጠብ😘😘😘😘😘
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
ይሄ ጣፋጭ የሆነ ልጅ እዴት ደስ እደሚል
@mimiuto3433
@mimiuto3433 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጣፋጭ ልጅ ኖሮኝ ዘላለም stay home ብባል ደስ ይለኛል ያልከው ልጅ ና እንውለድ
@maremawit7265
@maremawit7265 4 жыл бұрын
Amen(3
@alixlove2247
@alixlove2247 4 жыл бұрын
ሰላም ውዶች እስኪ ይህን ህጻን ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ እያላችሁ በዚያውም ሳብስክራይ አድርጉኝ ቅንነት ለራስ ነው እንተባበር ውዶች
@user-hg3jx9rb7b
@user-hg3jx9rb7b 4 жыл бұрын
እሽ ወደኔም ና አሌክሶ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 4 жыл бұрын
_#ኤጭ__ __#ኤጭ__ __#አትዋሽ__ አለ_ 🤗😇 _ማር ነገር ነው በቃ __#ውሸት__ አይወድም_ 😊😍😘 _ምርጥ አስተዳደግ ለሌሎቹም አራያ_ _ትሆናላችው ቤተሰቦቹን ሳላደንቅ አላልፍም_ _ተባረኩ አሁንም ወልዳችው ሳሙ_ _ከወለዱ አይቀር እንዲህ ነው_ 😊😍😘
@betiyyeyisusenagnnemer3071
@betiyyeyisusenagnnemer3071 4 жыл бұрын
😂😂😂
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 жыл бұрын
እውይይ አፋ ቁርጥ ይበል የኔ ጣፋጭ😁😂😍😍እግዚአብሔር በጥበብ ያሳደግህ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
አላህ ያሣድግልህ ጣፋጭ የሆነልጂ
@lemugalraya1721
@lemugalraya1721 4 жыл бұрын
የኔ ግዴታ እድግ በልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድድድድድ
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 4 жыл бұрын
ባርኪዬ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ 😘😘
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
ውይይይ የኔ ጌታ እድግ በል እደት ይጣፍጣን አፉ።😘😘😘😘😘😘።ማር ነው ባርኮትየ።
@lemlemhailu8318
@lemlemhailu8318 4 жыл бұрын
Egeziabher bemogesina btibebi yasdigeh. Yene marr melkam abat alki. Aleyachu ❤❤👍👍👍
@user-gt3zo7ru4e
@user-gt3zo7ru4e 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የሰድግህ♥♥♥♥♥♥
@keepongoing4541
@keepongoing4541 4 жыл бұрын
He is so cute. Adorable!😘😘😘
@thionbeyene6521
@thionbeyene6521 4 жыл бұрын
ፈጣሪ በመልካም ስነ መግባር ያሳድግህ
@zendirosyigermal1523
@zendirosyigermal1523 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ ባባዬ
@user-sl9ur9qn4z
@user-sl9ur9qn4z 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ. እድግ በል. ትናንት ማን አሰታረቀን እኔ አደለሁ 😍
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 4 жыл бұрын
እንኳን አቀርባቹት አፌ ቁርጥ ይበል አንጀቴን ብልት አድጎኝ ነበር እግዚአብሔር። ያሳድግላቹ
@mesimesi5661
@mesimesi5661 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግህ ባባየ ፈጣሪየ ከስደት መልስ እንደዚህ አይነት ልጂ ይስጠን ወገኖቸ
@sarasari4608
@sarasari4608 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ክርስቲያን እድግ በል።
@geniigenii4349
@geniigenii4349 4 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግህ💋💋💋💋💋
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 4 жыл бұрын
አላህ ከአይን ይጠብቅህ የኔ ልኡል
@muhammedabdullah1717
@muhammedabdullah1717 4 жыл бұрын
የኔ ወድ ልጅ አላህ አድገህ ለቁምነገር ያብቃህ
@mehretenu3316
@mehretenu3316 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሳድጎ ለክብር ያብቃልህ ጣፋጭ የሆነ ልጅ እድግ በልል
@Martha_Takela
@Martha_Takela 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ ቅዱስ እግዚአብሔር ያሳድግክ
@user-hg4qg1mb9b
@user-hg4qg1mb9b 4 жыл бұрын
የኔማር እንኮንም ድጋሚ አየውህ ማርያምን ስራየ ብሎ በጣም ነው ሚናፍቀኝ አኡፍፍፍ እድግ በልልኝ!!
@amanam3532
@amanam3532 4 жыл бұрын
ውይይይይ ይሄ ጣፋጭ የሆነ ልጅ ደጋግሜ ባየው ኣልሰለች ኣለኝ ማርያም ታሳድግክ የኔ ቆንጆ
@hanaalem535
@hanaalem535 4 жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ አባትህም ጎበህ ነው አባቴ ሁሎም እወድህለሁ ነስፍ ይማርው እኔ አባት የለኝም ሰው አባት ሳይ ደስ ይለኛል እኔ የአስር አመት ልጄሁኝ ነው የሞተው 25 ነኝ እድሚ ለስደት በአርቡ ሀገር አደኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@saraslam6564
@saraslam6564 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በል
@user-mb8lq2rs1b
@user-mb8lq2rs1b 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ከሚዲያ ለምን አወጣችሁት
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
አላህ እንዳተ ያሉ ልጆች ይስጠን
@shababalkhaleej5578
@shababalkhaleej5578 4 жыл бұрын
አላህ ያሳድግህ
@Tigist-jj6xe
@Tigist-jj6xe 4 жыл бұрын
የእኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ አንደበትህ ጣፋጭ ነው ይሄ የቤተሰብ አስተውፁ አለበት በስራት እያሳደጋቸው መሁኑን ያስታውቃል ልጅች ከምንም በላይ በልጅነት እንደዚህ አይነት አስታውፁ መኑር አለበት
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ADORABLE Kid Drummer SHOCKS the AGT Judges!
6:30
Amazing Auditions
Рет қаралды 1,8 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 28 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 20 МЛН