በማርያም ሳታዩት እንዳታልፉ በማርያም ተብሎ የሚጨክን የለም

  Рет қаралды 251,467

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

5 жыл бұрын

follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: instagram.com/?hl=en

Пікірлер: 2 400
@LijBiniTube
@LijBiniTube 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላም አደረሳችሁ። «በዚያ ወራትም ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጥቶ ከዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ። ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና። የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ።» (ማር.፩፥፱-፲፩)
@user-wb6pj2wi9v
@user-wb6pj2wi9v 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@awirmobiles9366
@awirmobiles9366 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 5 жыл бұрын
ምን ብዬ በምን ልግለፅክ ቢኒዬ እፍፍፍ እምትወዳት እናትህ እመቤቴ ማርያም ቀሪ ዘመንህን በደስታ ታኑርህ
@user-dk7it6be2p
@user-dk7it6be2p 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አዳረስችሁ
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 5 жыл бұрын
ቢኒ አንተ እጅግ ቅን ሀይማኖተኛ መሌካም ሰዉ ነህ ስወድክ ተባርክልኝ የድንግል ልጅ
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 5 жыл бұрын
የክርስትና ሀይማኖት ተከታይ በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ እጅግ በጣም እወዳችዋለሁ ክብር ለመቤታችን ለቅድስት ማርያም ልጅ እስከ እናቱ
@abebakebede9326
@abebakebede9326 5 жыл бұрын
እንኳን ለ ክርስትና ሀይማኖትና ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ አደ
@abebakebede9326
@abebakebede9326 5 жыл бұрын
ረሰን።
@tegestmelese2486
@tegestmelese2486 5 жыл бұрын
Amen
@user-ss7tj9et3o
@user-ss7tj9et3o 5 жыл бұрын
Aster ysemaw amen enkan abro adresen
@amenameaamenrita5103
@amenameaamenrita5103 5 жыл бұрын
amen Amen amen
@muluhabte2998
@muluhabte2998 5 жыл бұрын
ቢኒ በጣም አመሰግናለሁ በመጀመሪያ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰህ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን!!!!
@mahder3457
@mahder3457 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቢኒ ሳላስበው ማጽናኛ ቃል ሰማሁ በዙሪያችን ብዙ ሰዎች ይኖራሉ ግን ሃሳባችንን የሚረዳልን እውነተኛ ታማኝ ወዳጅ እግዚአብሔር ነው!!!! ክብር ይግባው ቢዘገይም የሚቀድመው የለም።
@geeh1711
@geeh1711 5 жыл бұрын
ተስፋ በሰው ሳይሆን በፈጣሪ ነው ክብር ለድግልጅ ይሁን ሁላችሁም አሜን በሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😂
@ramaadinew6151
@ramaadinew6151 5 жыл бұрын
Amen
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 жыл бұрын
Ge Eh አሜን(3)
@simegnyakob9927
@simegnyakob9927 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hanahana7514
@hanahana7514 5 жыл бұрын
አሜን
@tegestmelese2486
@tegestmelese2486 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታዬ ተመስገ ጌታዬ ባይሳካልኝ ባይሞላ ጓዳዬ ባንተ ተሽፍኗል ጉድፍ ገበናዬ
@eyujokera808
@eyujokera808 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ሁሌም ከአፌም ማይጠፍ ❤️
@user-he9um6ty1y
@user-he9um6ty1y 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ አሜን ፫
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሄር ይስጥልኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ዘመንህን ይባርከው
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 5 жыл бұрын
*እውነት ነው ቢኒ እናመሰግናለን! በውነት ሁልግዘ ምክሮችህ ገንቢ ናቸው!!!!!ተባረክ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።*
@zain44zain53
@zain44zain53 5 жыл бұрын
Yohannes Nurga ቃለሕይወትንያስማልን ወንደማችንአሜንንንንን
@amenameaamenrita5103
@amenameaamenrita5103 5 жыл бұрын
amen Amen amen
@EthioTec
@EthioTec 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን። ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስሜቶት ነው….ይህን ቤት ይጎብኙት…ይወዱታል!!
@haleemahaleema205
@haleemahaleema205 5 жыл бұрын
Ameen😭😭🎤🎤📖🕯🕯
@user-lb8ds3ov3o
@user-lb8ds3ov3o 5 жыл бұрын
በእውነት ቢኒዬ ቃልህወት ያሰማልን በጣም ልብ የሚነካ እና አስተማሪ የሆነ አስተማሪ የሆነ መልእክት ነው !!!!!!!!!!!!!!! ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
@EthioTec
@EthioTec 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን። ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስሜቶት ነው….ይህን ቤት ይጎብኙት…ይወዱታል!!
@nareshamenamenamei154
@nareshamenamenamei154 5 жыл бұрын
Bewnet bini kale yasemalin enkan abero adresen betam line nekagn Tsegawun yabzalih Amen፫♥♥+++
@mulumesele3589
@mulumesele3589 5 жыл бұрын
ትክክል ነው እግዛበሔር ቢቻ ነው የልቢ ጋደኛ እግዛበሔር ያመነ መቼም ቢሆን ወዲቆ አይቀርም ጌታችን መዲሀንታችን እየሱስ ክርስቶስ የፍቅር አባት ነው አሜንንንንን
@maithaalzaabi4541
@maithaalzaabi4541 5 жыл бұрын
ልጅ ቢን ከልብ አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው እድሜ ይስጥህ ጌታ!!
@sosenatadesse9703
@sosenatadesse9703 5 жыл бұрын
አሜን!!! ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እውነት ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ነበር ቢኒ እሄን ስሰማ ለካ ብቻዬን እንዳልሆንኩ አሰብኩ አመሰግናለሁ
@High-mm7ud
@High-mm7ud 5 жыл бұрын
እኔም ብቸኝነት እየተሰማኝ ነው አምላኬ ሆይ አፀናናኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@solomonberhe7787
@solomonberhe7787 5 жыл бұрын
Amlak kanchi GA yehun
@High-mm7ud
@High-mm7ud 5 жыл бұрын
@@solomonberhe7787 አሜን በጣም አመሰግናለሁ ወንድም
@zoyatarrafe7966
@zoyatarrafe7966 5 жыл бұрын
እኔምብቸኝነኝግንእግዜቤርነውየነበረውስለዚፈጣሪብቻ
@jamilla123jamila5
@jamilla123jamila5 5 жыл бұрын
Highየድንግል ማርያም ባርያ 0096176482271
@zoyatarrafe7966
@zoyatarrafe7966 5 жыл бұрын
ffffffffff😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@betelhembelacew9837
@betelhembelacew9837 5 жыл бұрын
ቢዬ በእውነት በጣም ነው ምወድህ ልክ ነህ የኔ ህይወትም እንዲህ ነው ግን ሁሌም በእግዛአብሄር መቼም አልቆርጥም መቼም መቼም
@user-vf4dg8lq4c
@user-vf4dg8lq4c 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ቢኒ እውነት ብለካል እኔንም አስለቀስከኝ በጠዋቱ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ
@nounaphones3020
@nounaphones3020 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን። ወንድሜ መልእክቱ ደስ ይላል የልብንም በር አንኳክቶ ሰተት ብሎ ይገባል እነመሰግነለን ዛሬ ላይ ባይሆን ነገ ከነገ ወድያ የሚያጋጥም ስለሆነ ጥንካሬ ይሰጣል።
@borhana1277
@borhana1277 5 жыл бұрын
Amen.amen.amen.b8ni Enkwna.abro.aderesan.
@user-hb9qt9xl2f
@user-hb9qt9xl2f 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-gb6zc1to6p
@user-gb6zc1to6p 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!
@EthioTec
@EthioTec 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን። ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስሜቶት ነው….ይህን ቤት ይጎብኙት…ይወዱታል!!
@nsukungoveni311
@nsukungoveni311 5 жыл бұрын
tebrac
@user-rm9gd3hp5n
@user-rm9gd3hp5n 5 жыл бұрын
የሚመካ በእግዚአብሔር ብቻ ይመካ ክብር ለመድሃኒያለም ይሁን ጊዜ ለኩሉ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
አሜን የጭስ አባይ አማራ ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@birtukan050o2
@birtukan050o2 4 жыл бұрын
Amin
@remontouma9906
@remontouma9906 5 жыл бұрын
ከልቤ አመሰግናለው መልክቱ በጣም አስተማሪ ነው ሀዘንክ የእውነት ወስጤን ነው የነካኝ እሶ እመቤቴ ቅድስ ድንግል ማርያም ባለህበት ከክፉ ሁሉ በቀን በለሊት ትጠብቅ ወንድሜ እድሜና ጤናውን ታጎናፅፍክ አሜን አሜን አሜን…………………
@santo741
@santo741 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል መነባነብ ነው የማርያም ነገር ሆኖብኝ ከፍቼ አዳመጥኩት የወደቀን ያዘነን የምታፅናና ቅዱስ አባቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን!
@Militube8645
@Militube8645 5 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ቢኒዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ግን በማርያም በእግዚአብሔር እያልክ ባትፅፍ መልካም ነው ምልእክቶችህን ምናያቸው ላንተ ብለን ሳይሆን ለራሳችን ብለን ነው የኔ ስሜት ነው
@heymanotgeremew7296
@heymanotgeremew7296 5 жыл бұрын
enam bemaram sl betam new yxenekegni
@EthioTec
@EthioTec 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን። ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስሜቶት ነው….ይህን ቤት ይጎብኙት…ይወዱታል!!
@yebizutube95
@yebizutube95 5 жыл бұрын
Enenmi subscribe argane ehte
@clickcell5847
@clickcell5847 5 жыл бұрын
@@heymanotgeremew7296 ቢኒ ስቴ አየሁት ከኔ ህወት ጋር ይመሳሰላል በቃ ቃላት ያጥረኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልኝ
@hawaramobile1125
@hawaramobile1125 Жыл бұрын
አው ብዙ ጊዜ ስትገዝት እስማህ አለሁ እባክ ወንድም ለራሳች ብለን ነው የምንስማው በማርያም በኪዳነምህረት አትበል ❤
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደርሳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏 ያመነ የተጠመቀ ይድናል 🙏 አሜን አሜን አሜን
@user-xj9hn6od7y
@user-xj9hn6od7y 5 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አድርስን
@Hab7RM
@Hab7RM 5 жыл бұрын
አሜን
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
@user-gn2jj5fo6o
@user-gn2jj5fo6o 5 жыл бұрын
እመብርሃን እንባክን ታብሰው ቢኒዩአ በእውነት ተባረክ ኣጽናኛ ኣስተማሪ መልዕክት ነው።ኣቅርራረብክ እጂግ በጣም ኣደምጡኝ ኣዳምጡኝ የምል ነው።ተስፋክን ያለምልመው።
@talajombaro675
@talajombaro675 5 жыл бұрын
😍😍 አሜን እግዚአብሔር ከኛጋረ የሁን እኔደኔ አፂዪት ስየሆን እነደሱ ቸረት የደረገልኝ 😨😨
@salamtariku2744
@salamtariku2744 5 жыл бұрын
አይዞሕ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ የሰዉ ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ፍቅር አያልቅም💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-pr8fv4jq6x
@user-pr8fv4jq6x 5 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም ለእናንተ ይሁን በኢትዮጵያም ውስጥ በመላው አለም ለምትኖቱ የተዋህዶ ልጆች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመብርሃን ወዳጆች የቅዱሳን አክባሪዎች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል አደረሳችሁ። ቃለ ህይወት ያሠማልን ቢንዬ ይሄ እኔም የምንረው ህይወት ነው ግን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን👏
@user-er1vy2xf6o
@user-er1vy2xf6o 5 жыл бұрын
እና መስግለን ወንድማችን
@ggggeghtapharyemsgn2147
@ggggeghtapharyemsgn2147 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህት እኳንአብሮአደረሰን
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
እውነት ነው ውንድምቻችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን
@sarechotube6537
@sarechotube6537 5 жыл бұрын
እውነትክን ነው ቢኒ የውነት የሚሰማኝ ስለገለፅቅ ይሄ ምክር ለንደኔ አይነት ብዙ ጠቀሜታ አለው በሰው ማጣት በቤተሰብ ፍቅር በጣም ተጎድቻለሁ ግን ጌታ ሁሌ ከኔ ጋር ነው እሱን ጠይቄው ያጣሁት ነገር የለም ክብር ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለናትና ለልጆቹ
@onemorenight5932
@onemorenight5932 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይዞ ማርያም ይዞ ብቸኝነት የለም
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
one more Night አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ዉዴ ሰብስክራይብ ካላደረግሽኝ አድርጊኝ እና ቤተሰቤ ሁኝ ፎቶዉን ተጭነሽ
@onemorenight5932
@onemorenight5932 5 жыл бұрын
@@DRAVOUN አድርግሻለሁ እህቴ
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
one more Night አመሠግናለሁ
@user-gb6zc1to6p
@user-gb6zc1to6p 5 жыл бұрын
አሜን አሜን፡አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!
@yebizutube95
@yebizutube95 5 жыл бұрын
enqwan adersachu.Enenmi subscribe arguagne
@user-sb8jy5rb4m
@user-sb8jy5rb4m 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልጂ ቢኒ እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 😍😍😍😍😍😍
@basheerbasheer1028
@basheerbasheer1028 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ibtisamkamal7807
@ibtisamkamal7807 5 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ወደም ትክክል
@user-fy5lc4vo2r
@user-fy5lc4vo2r 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@sanayatbeauty4366
@sanayatbeauty4366 5 жыл бұрын
እነም
@ashulove6816
@ashulove6816 5 жыл бұрын
መማር የቻለ አጋጣሚዎች ሁሉ አስተማሪ ናቸው አስተማሪ መልክት ነው ቤኒ እንኳን አደረሰን
@zahraseid1558
@zahraseid1558 5 жыл бұрын
ልጂቢኒ. በናትህ. ይህን ፎቶ እምታቀናብርበትን. ሊክአርግልኝ. ተሆላእምታረገውን
@yetyet2731
@yetyet2731 5 жыл бұрын
ቢኒ በጣም አመሰግናለው ጠቃሚ ምክር ነው ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታ ሁላችንንም ከጭንቀታችን ያውጣን ሰንሰለታችንን ይበጥስልን
@mdtubeyidnglemaryamlig5214
@mdtubeyidnglemaryamlig5214 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን እግዚአብሄር አምላክ በሀይማኖታችን እንድፀና እምነት ይጨምረልን ተዋህዶ ቢረሣሺ ቀኘትርሠኛ
@user-nr3cn7io6p
@user-nr3cn7io6p 5 жыл бұрын
በጥምቀቱ ላመናችሁ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ፣ እውነት ነው መመካት በእግያብሄር ነው።መመካት በድንግል ማርያም ልጂ ነው።የሚመካ ቢኖር በኔ ይመካ አይደል እሚለው ቃሉስ፡
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
Enkone abero adersene
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 5 жыл бұрын
ኡፉ እውነት ነው እንደ ብቸኝነት ክፉ የለም 😢😢😢 ግን የሁሉም የበላይ የአለም ሁሉ ቤዛ የድንግል ማሪያም ልጂ ስላለን ብቻ የዘለዓለም ተስፋችን እሱ ነውና ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ አንተው ሁሌም አፅናንን😭እመብራሀን ትጠብቅህ እናመሰግናለን ቢኒሻ ❤😍
@makdesmakdes492
@makdesmakdes492 5 жыл бұрын
እንኳን አድርሰህቢኒ ከልብ አመሰግናለሁ መልከምና ትምህርትና ድስየሚል ቃልናው ቃላህይውት ያሰማልኚ ለተከፍ ስድተኛ አፀናኚ ቃልናው
@user-hi4bq3dr7s
@user-hi4bq3dr7s 5 жыл бұрын
ቢኒዬ ቃለህይወትን ያሰማልን ደስ የሚል የሚያፅናና መልእክት ነው🙏🙏🙏🙏🙏ዘመንህን ይባርክልህ የድንግል ልጅ መድሀኒያለም😭😭😭😭
@martatube73
@martatube73 5 жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደርሰን አሜን።ቢኒዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ት/ት ልብን ሰንጥቆ ይገባል ተባርክ😚😚💒🙏
@user-zf4fh3gj7v
@user-zf4fh3gj7v 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሠህ ቢኒ ሠላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ቤተሠቦች እንኳን አደረሣችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሡሥ ክረሥቶሥ የጥምቀት በአል እናመሠግናለን ቢኒ
@elsabelay4028
@elsabelay4028 5 жыл бұрын
እግዝአብህር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድማችን ተመስገን ተመስገንን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
በወንጌሉ ላመናችሁ እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 5 жыл бұрын
እንኮን አብሮአደርሰን
@kalamkalam1186
@kalamkalam1186 5 жыл бұрын
እግዚአብሔ ይመስገን ቢኒ በእውነት አስለቀስከኝ እውነት ብለካል ቢኒ የማይተ ው እግዚአብሔ ብቻ የማይቀየር የማይለውጥ የማያዳላ በቤቱ ያፅናክ ቢኒ መልካም ፈጊ እግዚአብሔ ር ሰው ያድርገን ሁላችንንም አሜን ፫
@user-ie3pu8tt1k
@user-ie3pu8tt1k 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን በእዉነት በጣም ደስ ይላን ወንድማችን እግዚአብሔርን በልቡ ያኖር የትም ይድረስ የት መቸም አይወድቅም ምንገዱን ይምራን ልባችነን ይክፈትልን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናን አሜን
@ashulove2045
@ashulove2045 5 жыл бұрын
ከልብ ነው እናመስግን የእ/ር ሰላምታ ከህላችን ጋራ ይሁን
@user-yp4nf6vp6k
@user-yp4nf6vp6k 5 жыл бұрын
“የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት” ኢያሱ. 3፤3 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ.... በቸርነቱ ለዚህች ቀን ስላደረሰን ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 4 жыл бұрын
😭😭😭 በጣም እውነት ነው የልቤን ነገርከኝ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@saraSara-fo5cw
@saraSara-fo5cw 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ወንድማችን እንኳም አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ይችን ቀን ያላዩ ስንት እህት ወንድም አሉ
@andiandkenyhonl3662
@andiandkenyhonl3662 5 жыл бұрын
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድሜ ቢኒ ተባረክ እግዛቤር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ አዎ ውነት ነው የግዛቤር ድጋፊ አይለየን እኔ እናትና አባቴን በልጅነቴ ነው የተለዩኝ ያው የግዛቤር ፈቃድ ነውና ምንስይደረጋል ግን ያም ሁኖ በዘመኔ ሁሉ አምኘቸው በቅንንት ጋደኛ ወይም እህት የምትሆነኝ ወይም ወንድም በየ ስቀርብ ባጭር ግዜውስጥ ይክዱኛል እናም ሰው አይወጣልኝም ግን ደሞ እንዳልከውም እግዛቤር ጥሎአልጣለኝም ጋደኛየም ወንድሜም ዘመዴም ጥላ ከለላየም እሱ ብቻ ነው አሜን ክብር ምስጋና ላምላካችን እህት ወንድሞቸ እንደኔ የደረሰባችው በግዛቤር ተፅናኑ የግዛቤር ጥበቃው ሁሌም ዘውትርም ከናተጋር ይሁን አሜን ቢንየ የግዛቤር ጥበቃ ሁሌም ለዘላለም አይለይክ
@user-wx6eq7fh1u
@user-wx6eq7fh1u 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ በውነት ከልብ እናመሰግናለን ቢኒ ግን አት ስታለቅስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
ቢኒሻ ወድማችን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል በሰላም አደረህ እናመሰግናለን ተባረክ
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
Nigat Girma ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ካላደረግሽኝ እና ቤተሠብ እንሁን እሽ መልካም ፈቃድሽ ከሆነ ፎቶዉን ተጭነሽ
@elnyemualmemola9841
@elnyemualmemola9841 5 жыл бұрын
ከእናቴ ማህፀን ጀምሮ ያልተለየ እግዚአብሔር ብቻ ነው ታምሜ ነበር በአልጋ ወድቄ አብሬ ስዝምር የነበርካቸው ጋደኛቼ ሁሉም ጠሉይ
@user-gh7rr9xp9e
@user-gh7rr9xp9e 5 жыл бұрын
ቃሌ ሕይወት ያሰማልህ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ! ማንም ባልነበረኝም ግጊ እግዚአብሔር አለኝ አሁንም እሱ አለኝ ድንግል ከስደት ታውጣኝ!
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 5 жыл бұрын
😢😢😢ቢኒ ዛሬስ አስለቀስከኝ እውነት ነው ። ተመስጌን ተመስጌን ተመስጌን አሜን አሜን አሜን ። ባለ ውለታዬ(2) ከአመድ ያነሳከኝ ከትቢያ አተጥዬ ተመስገን ጌታዬ
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቢኒአሜን እግዚአብሄር ከሁላችን ጋ ይሁንልን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
በትክክል ልጅ ቢኒ ብቻዬን አይደለሁም ከሁሉም የሚበልጥ አባት ከእኔ ጋር እግዚአብሔር ይባርክህ እቺን መልካም ምክራህን ቀጥል
@s.gs.g3920
@s.gs.g3920 5 жыл бұрын
ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም እንኳን አደረሰን እናመሰግናለን ቤኒ 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
@user-wh6gp9gw2v
@user-wh6gp9gw2v 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለአምላካችን ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቢኒዬ እናከብርሃለን እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን
@adenmm3660
@adenmm3660 5 жыл бұрын
ልክነህ ወንድማችን እኔግን በስደትም ብኖር አናቴ ከአባቴ የበለጠ ፍቅር የሚሰጠኝ መዳንያለምነው መቸም ከሱ አልለይም ምንም ቢኖረኝም እዳለይ አልቆጥረውም ምክንያቱም ነገ ላጣው እችላለሁ በፈጠረኝነው ምመካ
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
በትክክል ብለሃል bini እመብርሃን ተጣብቀህ ምርጥ ምክር ነው
@destashelama3104
@destashelama3104 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen lela hiwetin yasemalen wandimachin🤣
@EeEe-rc8rj
@EeEe-rc8rj 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ቢኒ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔረ ይባረክልክ
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማን ወድማችን ቢኒ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹ ቢኒ ሁሌም እደዝህ ብታስተምረኝ የበለጠ ደስ ይለኛል
@user-ru1ju4re6s
@user-ru1ju4re6s 5 жыл бұрын
😢ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ብኒ //ለክርሰትና እምነት ተከታይ እንኳን አደረሳቹ
@heyabapp1603
@heyabapp1603 5 жыл бұрын
ልጄ ቢኒ እንካን ኣደረሰን ለሁላችን መላእ ህዝበ ክርስትያን ኣይዞን ድንግሌ ኣለችን የማትጥል ድንግልን ያዘ ኣያፍርም ኣምናት እወዳትም እግዚኣቢሄር ድንግልን ሶተናል ማንም ይሁን በድንል ማርያም እንዳያፍር . ሃጢኣተኛ ብሆንም ሁሌ ግን ክዉስጤ የማወጣት ማንም የለም ኣሜን።
@ggggeghtapharyemsgn2147
@ggggeghtapharyemsgn2147 5 жыл бұрын
እዉነትብለሀል ወድም ፍቅሯ ደግነቷ አዛኝነቷ በጣም የበዛዉ ደግነቷን የሚያስተዉል ልቦና ይስጠን ከክፉትጠብቅህ
@user-ge1bo3qu2j
@user-ge1bo3qu2j 5 жыл бұрын
እውነት ነው እናመሰግናለን
@tsiwonderebw8509
@tsiwonderebw8509 5 жыл бұрын
Amen Amen
@user-xs9qf4en7t
@user-xs9qf4en7t 5 жыл бұрын
በእውነት ወንድሜ ቢኒ ልክ ብለሀል እግዚአብሄርን ያመስገነው በእውነት አስለቀስከኝ የማይተውን እግዚአብሄእ ብቻ የማያቀየር የማያለወጥ
@user-rt4cb4uz4l
@user-rt4cb4uz4l 5 жыл бұрын
ቢኒዬ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰህ አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው ከሰው ፍቅር የእግዚአብሔር ፍቅር ይበልጣል
@sanilovesanilove4117
@sanilovesanilove4117 5 жыл бұрын
ቢኒዬ ቃለህወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክን ዬባርክልን ተባረክ ትክክል እውነት ልብ የሚነካ ንግግር ነው
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 5 жыл бұрын
የአምላካቸሁን የእግዚአብሔር የቃልኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት መ. ኢያሱ 3-2 "እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ መልካም በዓል" ቤኔ ልክ ነክ አኔም ብዙ ጌዜ ሰዉቹ ይጉዱኝል ግን ሁሌም አምላኬን ይዜ አሸንፋቸዋለው ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tj2yz2ru4v
@user-tj2yz2ru4v 5 жыл бұрын
እውነት ነው በስደት የሚጠብቀን አይተኛም
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
ማህደረ መለኮት ማርያም ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝና ቤተሠቤ ሁኝ መልካም ፈቃድሽ ከሆነ
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 жыл бұрын
Amen
@demekutadese8401
@demekutadese8401 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድም ቢኒ እኳን ለጥምቀት በአል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@fanujemana1538
@fanujemana1538 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ልጅ ቢኒ በእውነት ፀጋ ከእግዚአብሔር ይብዛልን ዘመንህን ሁሉ የእርሱን ምስክርነት እንድትሆን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቃሉ ጌታ ልውል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረስልን አዎ ሁሌ ከጎናችን ነው አያንቀላፋም አይተኛምም ብቸኛ ነኝ አልልም ተመስገን የድንግል ልጅ ክብር ላንተ ይሁንልኝ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን
@Tube-hy1yi
@Tube-hy1yi 5 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ የዉነት በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን የቢኒ ወዳጆች ግእዝ ቱብን SUBSCRIBE በማድረግ
@tgbarcalonamessi303
@tgbarcalonamessi303 5 жыл бұрын
ጥምቀት ፦ ማለት ቃሉ የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም “መነከር ፣ መዘፈቅ ፣ ውሃ ውስጥ ገብቶ መውጣት” ማለት ነው ፣ ጥምቀት ማለት አንድ ሰው አንድ አምላክ በሆኑ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በተጸለየበትና በተባረከ ውሃ ሦስት ጊዜ ጠልቆ ዳግመኛ ከሥላሴ ተወልዶ የቤተ ክርስቲያን አባል የእግዚአብሔር ሕዝብ ወገን የሚሆንበት ቅዱስ ምስጢር ነው ፣ ማቴ 28፡19-20 ምስጢረ ጥምቀትን የመሰረተልን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ሲመሰርትም በትእዛዝ ፣ በትምህርት ፣ በተግባር ነበረ ለእዚህ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ስንመለከት 1ኛ በተግባር በዮርዳኖስ ማቴ 3 : 16 ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ ፤ እነሆም ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ እነሆም ፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ 2ኛ በትእዛዝ ማቴ 28 : 19 "እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው 3ተኛ በትምህርት ዩሐ 3 : 5 " ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ጌታ ኢየሱስ በዮርዳኖስ ወንዝ በአገልጋዩ / በፍጡሩ / በዮሐንስ የተጠመቀበት ምክንያት እንደ መጽሐፍ ቅዱስ እንደ ቤተክርስቲያን አስተምሮ 1 ~ አንድነቱን ሦስትነቱን ለመግለጽ 2 ~ የዕዳ ደብዳቤያችንን ለመደምሰስ 3 ~ በእርሱ ጥምቀት የእኛን ጥምቀት ለመቀደስ 4 ~ ለጥምቀታችን ኀይልን ለመስጠት 5 ~ ለአብነት ርሱ ተጠምቆ እናንተም ተጠመቁ ብሎ አርአያና ምሳሌ ለመሆን ከቅድስት ድንግል ማርያም በተወለደ በ30 ዘመኑ ጥር 11 ከሌሊቱ በ10ኛው ሰዓት ፤ ማክሰኞ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ ጌታችን በዮርዳኖስ እንደሚጠመቅና የዮርዳኖስ ወንዝ ጌታን ስታይ እንደምትሸሽ ነቢዩ ዳዊት በመዝ 113፡3-5 “ባሕር አየች ሸሸችም፥ ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ፤ ተራሮች እንደ ኮርማዎች፥ ኮረብቶችም እንደ ጠቦቶች ዘለሉ፤ አንቺ ባሕር የሸሸሽ፥ አንቺም ዮርዳኖስ ወደ ኋላሽ የተመለስሽ፥ምን ሆናችኋል?” በማለት አስቀድሞ ትንቢት የተናገረ ሲሆን፤ ብዙ ምሳሌም አለው። የዩሐንሰ መጥምቁ ትህትና ዮሐንስ ወደ ጌታችን መምጣት ሲገባው ጌታችን ወደ ዮሐንስ የሄደበት ምክንያት ትሕትናን ለማስተማር ሲሆን ሁለተኛው ለአብነት ለምሳሌ ነው፤ ይኸውም ዮሐንስ ሄዶ አጥምቆት ቢሆን ዛሬ ባለሥልጣናቱ ካህናትን ቤታችን ድረስ መጥታችሁ አጥምቁን ይሏቸው ነበርና ሄዳችሁ ቤተ ክርስቲያን ተጠመቁ ለማለት ሄዷል፤ ዮሐንስ ግን ወደርሱ በትሕትና የመጣው አምላኩ ክርስቶስ መሆኑን ተረድቶ “እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተም ወደ እኔ ትመጣለህን?” ሲል ጌታችንም “ጽድቅን ልንፈጽም” ይገባናል ብሎ ትንቢተ ነቢያትን ሊፈጽም እንደመጣ ሲነግረው ዮሐንስ እሺ አለ። ከዚያም ተያይዘው ወደ ዮርዳኖስ ሲወርዱ የቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት እንደሚያስተምሩት የዮርዳኖስ ወንዝ 40 ክንድ ወደ ኋላዋ ሸሽታለች በዚህም ዳዊት በመዝ 77፡16 ላይ “አቤቱ፥ ውኆች አዩህ፥ ውኆችም አይተውህ ፈሩ ጥልቆች ተነዋወጡ፥ ውሆችም ጮኹ” ብሎ የተናገረው ትንቢት ተፈጸመ፤ ጌታችንም ተጠምቆ ከውሃው ከወጣ በኋላ አብ በሰማይ ሆኖ " በርሱ ደስ የሚለኝ የምወድደው ልጄ ይኽ ነው " ብሎ ሲመሰክር፤ መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ወርዶ በራሱ ላይ ተቀመጠ፤ አካላዊ ቃል ክርስቶስም በጽንፈ ዮርዳኖስ ቁሞ ታየ፡፡ የእዳ ደብዳቤያችንን በክርስቶስ ኢየሱስ ጥምቀት ተደመሰሰ
@shewitabrha8192
@shewitabrha8192 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን
@mulumulu9510
@mulumulu9510 5 жыл бұрын
በየአመቱ ውሀ ውስጥ ገብቶ መውጣት አይደለም ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ያዘዝኩአችሁን እያስተማራችሁ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ደቀ መዛሙርቴ አዱርጓቸው ነው የሚል ቃሉ
@bayanawad9009
@bayanawad9009 5 жыл бұрын
Tg Barcalona messi amen amen amen fetari beemnetshi yashnash,kale hiwot yaseman 🙏🙏🙏
@mbbm5720
@mbbm5720 5 жыл бұрын
ቃለ ህክወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ /ያብዛልሽ
@munna5498
@munna5498 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ለከ ዘ መዘፍዛፍ /መነከር
@beyenubeyen6544
@beyenubeyen6544 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቢኒ ቀጥልበት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው። እሱ እንደ ሰው አይደለም አይረሳንም አይጥለንም ክብር ለስሙ ይሁን
@marthaayalew7096
@marthaayalew7096 5 жыл бұрын
የፈለጉ ይዩት እንጂ የእመቤታችንን ስም ማንሳት አይጠበብህም ለማኛውም ጥሩ መልእክት ነው ። እናመሰግናለን
@salemabrha6929
@salemabrha6929 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ስለ ደረስን
@bhvvhhcgg8630
@bhvvhhcgg8630 5 жыл бұрын
Kalhyiwot yasmaln
@baselosyemane2320
@baselosyemane2320 5 жыл бұрын
Kale Hiwdt yasemalen Bini yehe beteley sedet hager huno zemed axmad belelebet Leben yemiasadesna yemifewes medhanit new lenye lek becheger eeyalehu lebyen meleskegn enamesegenalen bi i tebarek!
@user-od7rp3oe9h
@user-od7rp3oe9h 5 жыл бұрын
ቢኒዬ ወንድም እንኳን አደረሳ በእውነት በጣም እናመሰግናለን
@azmachsileshiyedinglimarya1306
@azmachsileshiyedinglimarya1306 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ይሁን ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 5 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር ጸጋ ያድልህ ማርያምን ደጋግሜ ነው ያየሁት በርታ
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቢኒ ጥሩ አስተማሪ ትምህርት ነው ተመስገን ማንም ባይኖረንም እግዚአብሔር ካለን ከበቂበላይ ነው ግን ቢኒ በማርያም ማለትህን አልወደድኩትም ባትለንም ያንተን መልክቶች ሳናይ አንወጣም ጥሩ አስተማሪ ስለሆኑ
@yednglemaryamelij7858
@yednglemaryamelij7858 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln binye enean yemigelst tmhrt new betam enamesegn alene eht wendmoche enkan lebrhane tmketu beselam aderesachu aderesen !!!!!!!!!!!!!!!!
@sissayghinat4889
@sissayghinat4889 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-zq3nc4ny6k
@user-zq3nc4ny6k 5 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን በጣም እናመስግን አለን ፀጋውን ያብዛልህ
@alemzegeye5747
@alemzegeye5747 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
@protech8961
@protech8961 5 жыл бұрын
ሀብትሽ የድንግል ማርያም ልጅ
@ppbereket7537
@ppbereket7537 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር እና የሚያፅናና ቃል ነው Bini ዘመንህ ይባረክ
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 3 жыл бұрын
ይህንን Video ባዳምጠው ባዳምጠው አልጠግብም ልቤን ይነካዋል ልዑል እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ፀሎት ልመናችነንም ይስማን አሜን
@user-gb6zc1to6p
@user-gb6zc1to6p 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን ግን በማርያም ብለህ አትገዝት ፈጣሪ ላንተ ያለው ሳያይ አያልፍም!
@user-ic5nu1dn6e
@user-ic5nu1dn6e 5 жыл бұрын
አሜን ወድሜ ትክክል ነዉ ማስተዋል እያነሰን ነዉጂ እሱ ሁሌም አይተወንም
@ggggeghtapharyemsgn2147
@ggggeghtapharyemsgn2147 5 жыл бұрын
እዉነትነዉ
@awiraneshamidat6396
@awiraneshamidat6396 5 жыл бұрын
አዉነት ብልሃል የእኔ ወንድም አመብርሃን ታግዝህ ሰለ ሁሉም ነገር እሲዋ ትክፈልህ
@user-ov5nb7ql9j
@user-ov5nb7ql9j 5 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን አንኳን አብሮ አደረሰን ውንድማችን ቃለይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያውርሰልን በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ያስተማርከን እናመሠግናለን!!!
@user-xt7bv2qv6e
@user-xt7bv2qv6e 5 жыл бұрын
እኔም ብቸኝነት የጎዳኝ ነው እባክክ አምላኬ ሆይ ፅናቱን ስጠኝ
@HanaHana-wl5yx
@HanaHana-wl5yx 5 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያስማልን ቢኒ እናመስግናለን
@selamyemariyamlijiyemariya478
@selamyemariyamlijiyemariya478 5 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን የጥምቀት በአል አደረሳችሁ እናመሰግናለን ቢኒ
@user-pl8ef7eh3d
@user-pl8ef7eh3d 5 жыл бұрын
ቃል ሄወትን ያስማልን ወድማችን እውናት ናዉ ስው ስው ናው ጊዜን አይቶ የማይክዳን እግዚአብሔር አይራቀን ሁላችንንም በእውናት
@netsidereje797
@netsidereje797 5 жыл бұрын
ተመስጌን(፪)ተመስጌን ጌታየ(፪) ባይሳካልኝ ባይሞላ ጋዳየ ባንተ ተሸፍንዋል ጉድፍ ገበናየ ንሮየ ባይሞላም ባይሳካልኝ ተመስጌን እላሎው ኣንታለህልኝ
@MimiTube442
@MimiTube442 5 жыл бұрын
Aaaammmmmaaaaaaaammmmaaaaaaaaaa/watch?v=G63-v7ciJkk&feature=youtu.bemmmmmaaaaaaa
@mariummarium4543
@mariummarium4543 5 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን እደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን
@tegestmelese2486
@tegestmelese2486 5 жыл бұрын
Amen
@TigistWorku-sm6dz
@TigistWorku-sm6dz 5 жыл бұрын
Amen.amen.amen
@mariyamhadhakooti6893
@mariyamhadhakooti6893 5 жыл бұрын
Amennnnnn
@rutaatyobyl5702
@rutaatyobyl5702 5 жыл бұрын
ቢኒ በጣም እናመሠግናለን ሰላምና ጤና አይለይህ
@user-ko1qf3vo9o
@user-ko1qf3vo9o 5 жыл бұрын
አሜን
@kalinatada8018
@kalinatada8018 4 жыл бұрын
አሜን ቢኒዬ ልክ ነው በሰው ሳይሆን በእግዚአብሔር ነው መመካት ፈጣሪ ይባርክክ እናመሰግናለን አስተማሪ ነው
@user-vy8nv2iy8i
@user-vy8nv2iy8i 5 жыл бұрын
እውነት ነው ምንም የማይከዳ አምላክ አለን እኔ በእግዚብሄር ተስፋ ጥዬ ምኖር ሰው ነኝ ተባረክ ቢኒ
@rawedinagninafkehagaren7920
@rawedinagninafkehagaren7920 5 жыл бұрын
I am Muslim but I like your information....
@susubintbaba1414
@susubintbaba1414 5 жыл бұрын
ታዳ ለየሱስ እኮ ያውም ወጣት ለግላጋ ልጅ ነው የተሰቀለለት ፈጣሪውም የታዳጊውን መልክ በየሱስ አስመሰለለት ምክንያቱም እየሱስ የተከበረ የአላህ ነብይ ስለሆነ :: ፈጣሪያችንም አላህ እየሱስን ከጠላቶቹ እጅ አውጥቶ ወደ ሰማይ እንዳርግ አደረገ እየሱስ በሰማይ ቤት ነው በትንሳኤ ቀን ይመጣል በፈጣሪ አላህ ፈቃድ አማላጅ ሆኖ ይወርዳል አሁን እሱን አምላክ ግኡዛትን እና አማልክትን አማላጅ አድርጋቹ የያዛቹ ሰዎች ሁሉ ያኔ እየሱስ አምላኬ ሆይ ጥራት ይገባክ ባንተ ችሎታና ትእዛዝ ቢሆን እንጂ እኔ ምንም ማድረግ አይቻለኝም ብየ አስተምሬ አለው ይላል ያኔ የፈጣሪ ቅጣት አለላቹ የአደም ልጅ ከተራራ የገዘፈ ወንጀል ቢሰራ አላህ አዛኝ ሩህሩህ አምላክ ነው ወደርሱ ከተመለሰ ይምርለታል የ አላህን ፈጣሪነት ጪራሽ የከዳ ሰው ግን ከተራራ የገዘፈ መልካም ስራ ቢሰራ ገነት በርሱ ላይ እርም ነች:"!! ከፍጥር የፈጣሪ ሀቅ ይቀድማል እና ልብ ያለው ልብ ይበል
@alalico7282
@alalico7282 5 жыл бұрын
@@susubintbaba1414 Fetarii Leul Egziabher Becha New ;: Ya Amlakoch Amlak Ye Getochm Geta Medahnitachin Ersu Eyesus Kerstos Becha New :: Keberena Mesgana Amlekotena Wedase Lezelealem Le Ersu Yegebal !! Keberena Mesgana Le Enatu Le kebert keseat "Dengel Mariyam" Yegebatal !! 👐Semayna Mederen Lezerega Sewchn Be Amsalu Lefetere Le Leul "Egziabher" Keber Mesgan' Amlkotena Wedase Lezelalem Yegebawal , 🙏🙏🙏 Amen Amen Amen 👐👐👐
@alalico7282
@alalico7282 5 жыл бұрын
@@susubintbaba1414 Lesem Ateraru Mesgana Yedresewna " Eyesus Kerestos" Fetarii Engi 'Nebey' Aydelem ::
@demx123
@demx123 5 жыл бұрын
@@susubintbaba1414 አባባልህ ይገርማል ያንተ አላህ እምትለው በጭንቅላትህ የምትስለው ሰው አድርጎህ እሱ ሰው ሳይሆን እላይ ቁጭ ብሎ አላህ እያልከው አንተን ሰው አድርጎ ስህተት ስትሰራ እንገትህን የሚቀላ የሰው ደም ሲፈስ የደም ግብርን የሚወድ አንተም የምታመሰግነው ስታመነዝር እናትህና አባትህ ከአንገት በታች ተቀብረህ እንድትሞት የመጀመርያ ድንጋይ ወርዋሪዎች።መሀመድ አመንዝሮ ግን እንደ ፅድቅ የተቆጠረለት።እኔ እምንለው የትኛው ቁራናቹላይ ነው ፍቅር ይቅርታ ያለው እንደው ከሰው ይልቅ ልክ ክብር ያለበት ቁርአን ነው።
@asnakeshtabar7966
@asnakeshtabar7966 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eyorkafikr3188
@eyorkafikr3188 5 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን ቢኒ እንኩን ለብረሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ውዶችዬ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
Eyorka fiker የኔ ቆንጆ ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@mahikonjo3606
@mahikonjo3606 5 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው ይተውካል ከአንድ ፈጣሪ በቀር ቢኒዮ ሁሌም በፈጣሪክ ተስፋ ይኑርክ ሰው ሆይ ክብር ምስጋና ለአንድ አምላክ አሜን
@yaredtayehabte8993
@yaredtayehabte8993 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም መልካም የሆነ ስብከት ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ልጅ ቢኒ በጣም ነው ውድድ የማደርግህ ወድ ወንድሜ
@konjitlencha4197
@konjitlencha4197 5 жыл бұрын
Salmchu yibza for all. Amen tebareki begeta wondime. Awo ewnet naw ye kurt wodaji yesus naw📖📖📖📖📖📖🙆😢
@konjitlencha4197
@konjitlencha4197 5 жыл бұрын
Ela 1 tube ok thank u.
@dhdssss1322
@dhdssss1322 5 жыл бұрын
ሁልም ምክረህ በጣም ወሰጤን ይነከዋል ምክረህ ሁሉ ልክ ነወ በጣም እናመሰግናለን ኑርልን እንደአንተ አይነት ሰወም ያብዛልን በምክረህም በጣም ተለወጨበታለሁ ብቸኝነት የሚሰማህ ከአላህ ሰትረቅ ብቻ ነወ አይዞህ ሁሌም ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ጥሩ ልጂ ነህ 👍👍👍👍👍👍
@sidisusalam6723
@sidisusalam6723 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ve8pm2bt7h
@user-ve8pm2bt7h 5 жыл бұрын
በጣም ትክክልና ገራሚ መልእክት ነው።እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-sp8qz7do6l
@user-sp8qz7do6l 5 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኩዋን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን፣ቢኒዬ ተባረክ ፈጣሪ በድሜ እና በጤና ይጠብቅልን
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 77 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
How to win a argument
9:28
ajaxkmr
Рет қаралды 405 М.
ባል እና ሚስት ብልቶቻቸውን መጠባባት ይችላሉ?#
15:09
ጋብቻ በኢስላም
Рет қаралды 127 М.
POV Joy and Anger's house - Inside Out 2
0:40
AmogusMan
Рет қаралды 29 МЛН
«Пранк от мамы» 😍 | #shorts
0:51
Филипп
Рет қаралды 1,7 МЛН