በአሜሪካ ተገድሎ ጣቱ ተቆርጦ የተገኘው ኢትዮጵያዊ

  Рет қаралды 49,136

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

26 күн бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 262
@makysolly1837
@makysolly1837 24 күн бұрын
እስኪ የአሜሪካንን ለአሜሪካ ተውለትና አጠገባችሁ በየቀኑ ለሚገደሉት እውር ።
@Imfano2122
@Imfano2122 24 күн бұрын
10Q
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 24 күн бұрын
Thank you!
@Plaschem
@Plaschem 24 күн бұрын
Exactly
@meazahailu4710
@meazahailu4710 24 күн бұрын
Kedade hula zeme ateyachwm .
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 24 күн бұрын
እኮ😢
@zerusyum8127
@zerusyum8127 24 күн бұрын
እስኪ በፈጣሪ ኢትዮጵያ ዉስጥ በየቀኑ ያለ ፍትህ ስለ ሚሞቱት እና ስለ ሚታገቱት ንፁሃን ድምፅ ሁኖቸዉ፤ አይ team sefiu ገራሚ ናችሁ።
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 24 күн бұрын
እንዴት አይነት የጋዜጠኝነት ስነምግባር ነው ያላችሁ ባለጌዎች
@bettylv518
@bettylv518 23 күн бұрын
Menn gazetegnoch nachew enezi keyetem keyetem sebsebo yesew edel yewetatun edel yezegalu
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 23 күн бұрын
በጣም ታሳዝናላችሁ ዝንብ የሞተ አልመሰላችሁም ጥርሳችሁ ይርግፍ ነገ በወንድሜ በህቴ ብላችሁ አስቡ እናንተን ብሎ ጋዜጠኛ ቱ ብያለሁ ለማንኛውም ይቅር ይበላችሁ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 24 күн бұрын
ከሁሉም ነገር የገረመኝ ያንተ ሞቅ ያለ ሐዘን መግለጫ በሳቅ በጫወታ አጣፍጠህ ማቅረብህ ማች ወንድማችን በሰቃቂ ተገሎ ቆርጠውት በጣም የሚዘገንን ሐዘን ለመንገር መፍነክነክ ያስቃል ወገን ምነው መተዛዘን ጠፋ የኡነት አስጠላቹሁኝ
@meazahailu4710
@meazahailu4710 24 күн бұрын
Mekneyatum be hugru yelemedwe newe sewe eyemote denta yelalwe.
@coffee_lover8
@coffee_lover8 24 күн бұрын
Very sad
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 24 күн бұрын
Moochche wondimish ya lijochche abaate nawe lamin heeda? Ka lijochchu ikuyyochchu gare mine yiseraalle?wagawun saxxuutte
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 24 күн бұрын
Moochche wondimish ya lijochche abaate nawe lamin heeda? Ka lijochchu ikuyyochchu gare mine yiseraalle?wagawun saxxuutte
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 24 күн бұрын
@@exodusexodus8636 እኔ አላውቀውም ብፕዜግንት ወንድሜ ነው በደም ቢሆንም አይባልም ባሌጌ ነህ
@nigsen8206
@nigsen8206 24 күн бұрын
ሚድያ ላይ ስታወሩ መደማመጥ የሚባል ስርአት የለም።የሰፈር ወሬ አስመሰላችሁት።🤫🤫🤫
@bettylv518
@bettylv518 23 күн бұрын
Betam gatewetoch tesebsebewal
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 24 күн бұрын
ሳቃችሁ😢ግን ሲደብር ማፈሪያዎች
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 24 күн бұрын
💔💔💔😭😭😭
@gocowboys4281
@gocowboys4281 24 күн бұрын
በሽተኞች ናቸው ኣትፍረድ
@tigist9810
@tigist9810 24 күн бұрын
@@gocowboys4281እኮ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 24 күн бұрын
በጣም ሀዘን እየዘገቡ መሳቅ😢😢😢
@coffee_lover8
@coffee_lover8 24 күн бұрын
Very sad
@sofiamohammed9190
@sofiamohammed9190 24 күн бұрын
እየሳቁ ማዘን ፋሽን ሆነ? አልቅሱ አላልንም ግን,,,,,,,,,,,,,
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 24 күн бұрын
ነፍስ ይማር ወንድማችን💔😭
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት መቅሠፍት ይጠብቀን። የወንድማችንን ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢
@Befike_React
@Befike_React 24 күн бұрын
ማበረታታት ❤❤❤❤
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t 23 күн бұрын
የምዘገቡት አታችሁ ነው በቀን 500 ስው የሚሞትበት ሀገረ እየኖራችሁ መረጦ አልቃሾች 😊😊
@zufanbeshir4098
@zufanbeshir4098 24 күн бұрын
ሲጀመር ለምን ክጥቁሮች deal ይደረጋል😢 በተለይ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ኣይወዱንም ኣሜሪካ ያለ ኢትዮጵያዊ ያውቃል ኣንድ ዶላር ቢኖርህም ይገድሉሃል በጣም ጫካኞች ናቸው ነብስ ይማር😢
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 24 күн бұрын
የሰራውን ነው ያገኘው ምን አልከሰከሰው ቤተሰብ ካለው ሁሉኑም ያጋልጣቸወ
@BezawitZeleke-d5j
@BezawitZeleke-d5j 24 күн бұрын
የእኛንስ ሀገር ማን ያውራው?????????
@coffee_lover8
@coffee_lover8 24 күн бұрын
የሰው ሂወት ጠፍቶ እየተሳሳቁ መዘገብ ያማል ebs Was one of my favorite chanal. Very sad.
@user-kj9hl4wu9p
@user-kj9hl4wu9p 24 күн бұрын
What ebs has to do with this radio 📻 program 🤔
@fitsumk9592
@fitsumk9592 23 күн бұрын
It's not Ebs bro 😎
@bettylv518
@bettylv518 23 күн бұрын
Seifu yehenen kalasetekakele..serategnochun betemaru gazetegnoch kalkeyere medemet yelebetem!!
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 24 күн бұрын
እግዚኦ ለባለቤቱ እና ለልጆቹ መፅናናትን ይስጣቸው ኢትዮጵያ ናቸውን ሰምቻለሁ :: ስለ ሰውዬው ግን በጣም ያናድዳል ... 50 አመት ያለፈው ሰው እንዴት ይሄ ተሳነው ... እውር ሆኖአልና እንግዲህ ምን ይደረጋል RIP ….
@user-jn3sx3ze4h
@user-jn3sx3ze4h 24 күн бұрын
ያረብ እንዴት ለመስማት የሚሰቀጥጥ ወሬ ነው የአላህ😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 24 күн бұрын
April የተገደለውን ነው!! ሚስት እና ልጅ እያለው እሱስ ሹገር ዳዲ መባል ምን አስፈለገው ያውም ከጌዶ ጥቁር ጋር ከልጅ ልጆቹ ጋር አረ ተው አሜሪካን ህይወታችን 50-50 ነው መጠንቀቅ ይገባናል!! ከጥቁሮች ጋር መርዋርዋጥ ይቅርባችሁ በአሜሪካ ያላችሁ ሀበሻ ወንዶች!!!
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 22 күн бұрын
the same thing white people too " no different.
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 24 күн бұрын
#Seifu_ON_EBS ምን አይነት ስነ ምግባር ነው አቅራቢዎች በሰው ሞት እየሳቃቹህ እያላገጣቹህ ነው ምታቀርቡት ድርሹው ምትባይ ድራሽሽ ይጥፋ ስለ ኢትዮጵያ እየዘገባቹህ 😢
@rrebka3396
@rrebka3396 23 күн бұрын
እኔ እኮ የሚገርሙኝ ኮሜንት ሰጭዎች እኛ ሀገር ሰው እየሞተ ይላሉ ታድያ ቢሞት EBS ምን አገባው ስራቸውን እየሰሩ እኮ ነው ይገርመኛል ምድረ ሰገጤ ኮሜንታተር
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 24 күн бұрын
አቤት አቤት እኔኮ አንዳንደየ የሰው ልጅ ጭቃኔ በጣም ይገርመኛል በተለይ ከአንድ በላይ ሆነው የሰው ነፍስ ሲያጠፉ ወይም የሆነ ወንጀል ሲሰሩ እንደት አንዱ ካንዱ አይሻልም እና ኧረ ይሄ ነገር ወንጀል ነው ኧረ ይሄ ነገር አያዋጣንም አለ ማለታቸው በጣም ይገርመኛል ። ደግሞ ይሄን ዜናኮ የሀገራችን ሌቦች ሲሰሙ ዋው ምን አይነት ምርጥ ዘደ ነው ብለው ወደ ገደለው ለመግባት እየተዘጋጁ ይሆናል ቱ የቆሻሻ ቆሻሻ 😢😢😢😢😢
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 24 күн бұрын
💔💔💔💔😭😭😭😭በጣም
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 24 күн бұрын
እና ገና ለገና ሌባ ይሰማል ተብሎ ጉድ አዝለን እንቀመጥ?
@b.geberu3563
@b.geberu3563 21 күн бұрын
እውነት ነው ወንጀልን እንደዚህ መዘገባቸው ሰሰውን ያንፃል ብለው ሳይሆን ላይክና ኮሜንት ፈልገው ነው የቆሸሸ ዘገባ ነው ነፍስ ይማር
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 24 күн бұрын
የሰይፉን ሚዲያ ስድ አደረጋችሁት የውጭ ሚዲያዎቸ ላይ በስነስርአት ነው ድርጊቱን ያነበቡት የራሱ ባልሆኑ ዜጎች እናንተ ግን መሳቂያ እና ማሽካኪያ አድረጋችሁት ማንም ሰው ባይታይ እንጂ ከሱ የባሰ ያደርጋል የጋዜጠኝነት ሙያ ይህ ነው ? ሰይፉ የሚያሳዝን ሲሆን አዝኖ ነው ሲየቀርብ የምናውቀው
@rebbybam230
@rebbybam230 23 күн бұрын
In ethiopia we always just laugh about everything , it's a good thing to point that
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 23 күн бұрын
እግዚኦ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭😭 ያማል
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 24 күн бұрын
በጣም ነው የሚገርመው እኔ በእድሜዬ እደዚህ አይነት ነገር ሰምቼ አላውቅም
@Emanu2018
@Emanu2018 24 күн бұрын
Stupid አቅራቢዎች ድርሹ ተብየዋ አብሶ we see more arrogant people in our media this time sad
@bettylv518
@bettylv518 23 күн бұрын
Betam wude endet yalu eweqet yelelachewn endesebesebe. Seifu serategnochehn kalqeyerk anadametehem...unsubscribing!
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 24 күн бұрын
እንዴ ምን አይነት የጋዜጠኛ ስርአት ነዉ? ታሳፍራላችሁ። 1. እኩል ነዉ የምታወሩት 2. ሀዘን ሲነገር እየተሳቀ? ኧረ ሌላዉ ቢቀር humanity የለም? ሞያዉን አታራክሱት
@bettylv518
@bettylv518 23 күн бұрын
Enezi yarogit sebseb! Tsegenet yemetebay ashmuregna!!
@someone8809
@someone8809 24 күн бұрын
ሀጥያቱ የራሱ ቢሆንም ደግሞ ከእናንተ ሆነ ከእኛ ማነው ንፁህ እና ነው በሞቱ ጉዳይ ላይ ሙድ ይዞ መሳቅ??? ይህ ከባህላችን ያፈነገጠ ሰብዐዊነት የማይሰማችሁ ጋዜጠኞች ናችሁ፡፡
@sofiamohammed9190
@sofiamohammed9190 24 күн бұрын
ኧረ መሳለቅ
@bettylv518
@bettylv518 23 күн бұрын
Arogitochn sebesebo endet aysalequ
@kalikdan2240
@kalikdan2240 24 күн бұрын
እሱ ትዳር እና ልጆች እያሉት ምን እልክስክስው ቱቱቱቱቱቱቱ
@tigist9810
@tigist9810 24 күн бұрын
አይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች አሉ አይጣል ነው
@liliabera4202
@liliabera4202 24 күн бұрын
He is very stupid
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 24 күн бұрын
😂እኮ
@zizitino6797
@zizitino6797 24 күн бұрын
እኔ የምለው ለምንድነው ጫፍ ይዛችሁ የምታወሩት በዚህ ዜና በጣም የሚያናድደው እያላችሁ የምታወሩት ምን ገብቷችሁ ነው ሰውየው ከሁለቱም ሴቶች ጋር ግ ንኙነት ስለነበረው ነው ሴትኛ አዳሪዎች እንደሆኑ ያዋቅል በመጨራሻም ሕይወቱን አጣ እቤቱንም ያሳያቸው እሱ ነው በለመዱበት መጡ ገደሉት አገራችሁ ከዚህ የባሰ ወንጀል እየተፈጸመ ዝም እያላችሁ አሜሪካ አንድ ኢትዮጵያዊ ሞተ ሲባል ምላሳችሁ ይረዝማል
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 23 күн бұрын
ሞትን እየሳቀ እሚያወራ ትውልድ😢
@workukassaw2880
@workukassaw2880 24 күн бұрын
አፈር የመሰሉ ከነዚህጋ ለመተኛት መነሳሳቱ በራሱ ያናዳል መልካቸው አይስብ የሚያስፈራሩ በራሳቸው
@guirumkifle7967
@guirumkifle7967 23 күн бұрын
አረ በተራ አውሩ የዕድር ስብሰባ መሰለ ሚዲያ ላይ ናችሁ እዲሰማ ይሁን እባካችሁ
@Befike_React
@Befike_React 24 күн бұрын
❤️ሰዎች አበረታቱን 1000 ልግባ❤❤❤
@sofiamohammed9190
@sofiamohammed9190 24 күн бұрын
ስታስጠዪ ለሚዲያ መመጠንሽን make sure
@bettylv518
@bettylv518 23 күн бұрын
Atemetenm! Unsubscribe eskiqeyeru deres enzi bualtegnoch...bunch of stupid
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 24 күн бұрын
እግዞ መሀርና ክርስቶስ ይሰቀጥጣል እግዞ ነብስ ይማር
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 24 күн бұрын
እግዚሁ እግዚሁ መከራችን በየቡታው ይቅር ይበለን አምላኪ ያማል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 24 күн бұрын
እራሳችንን መጠበቅ የኛ ፋንታ ነው እሱስ ከጌዶ ህፃናት ጋር በዚህ እድሜው ቢቀርበትስ ዋጋውን ሰጡት ሚስት እና ልጆቹን ትቶ ባለጌ!!!
@user-bj8wl2bp5i
@user-bj8wl2bp5i 24 күн бұрын
በጣም ይገርማል
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 24 күн бұрын
ነፍስ ይማር መንግስተሰማያት ያዋርስህ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 24 күн бұрын
መንግስተ ሰማያት ያውርስህ??? በሚስቱ ላይ ስላመነዘረ? ቢቀርበትስ ከጌዶ የልጅ ልጆቹ ጋር ባለጌ!!!
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 24 күн бұрын
እንግዲህ በኅበሻ ሴት የለመደ ወንድ ወይ አልከፈላቸው ይ ሆ ና ላ ? እነሱ ጋ መሳፈጥ ትርፉ ኢሄ ነው ዲሲ እየኖረ ቀልድ እንደማያውቁ እንዴት አልሰማም ????
@user-no2hz6cc3v
@user-no2hz6cc3v 24 күн бұрын
😢😢😢😢😢ነብስህ በስላም ትረግወንድሜ
@user-ht9oh8nk1i
@user-ht9oh8nk1i 24 күн бұрын
ነብሰ ይማረ😢😢😢😢
@AzebZeleke
@AzebZeleke 21 күн бұрын
ነፍስ ይማር
@ambassel.2516
@ambassel.2516 24 күн бұрын
ዘገባ መሆኑ ነው? በሀገራችን ስፍር ቁጥር የሌለው ጉዳት እየደረሰብን ነው። እሱን አሰቀድሞ።
@itsmydam5912
@itsmydam5912 24 күн бұрын
የ50 አመት ሰው ምናለ በአንድ ተወስኖ ቢኖር ደሞ ቢወልዳቸው ልጆቹ ከሚሆኑ ሴቶች ጋር ይደብራል አሟሟቴን አሳምረው ማለት አሁን ነው ቅብጠት ዘጋኝ😂
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 24 күн бұрын
ስለእውነት የስው ፍጦር ሆሎ የማንም ዜጋ በስው አገር ያሳዝናል ቤሆንም በስው አገር ኣያምርብንም ሌያልፍልን ነው። ስው አገር ምንሄደው የአገሮን ዜጋ አፍቅሮ ኣያገባም ኤሮፕ ካላቹ አበሻች እያ መዳቤት ምስራ እንቫላለን እናተን አስወጥቱ እያን ቤወስደን ለአገሬ አጠቅሞሜ ይሄኔ የሃረብ አገር ቤሆን ሜዳው ው ሎ ይሞላ ነበርአላዝንም
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 24 күн бұрын
ያአላህ😢😢😢
@DawitBerhe-hi4jm
@DawitBerhe-hi4jm 24 күн бұрын
AYASEKEM COMMEDY MESLOSH NW ENDE?
@bettylv518
@bettylv518 23 күн бұрын
Aygermem? Esua kalwetach seifun almesemat nw
@selamselam3065
@selamselam3065 24 күн бұрын
እግዚሆ።።።
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 24 күн бұрын
ድንሹ ንግግርሸ ሰለሀዘን የምታወሪ አይመሰልም ሲደብር ለሚዲያ የማይመጥን አነጋገር ሰይፉን አይተሸ ተማሪ !!
@mominahussien7980
@mominahussien7980 24 күн бұрын
Don't be negative. What did she say differently from the other two
@ethioheran
@ethioheran 24 күн бұрын
ምን አረገች ደግሞ
@Wyeyt
@Wyeyt 24 күн бұрын
ምንታርግሽ
@Befike_React
@Befike_React 24 күн бұрын
❤️ሰዎች አበረታቱን 1000 ልግባ❤❤❤
@genetasefa8364
@genetasefa8364 24 күн бұрын
እስዋ እማ ሰገጤ ናት ያንን አርተፊሻል ዊግ ጭንቅላትዋ ላይ አድርጋ ኣፍዋ ይለፍልፍ እንጂ ጭንቀላትዋን ደፍኖታል ያንን ክምር ዊግለብሳ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 23 күн бұрын
የራሷ ሢያርባት የሠዉ ስንትሠዉ እየሞተ እሡ ሞቷል ግን ትስቃላችሁ
@TsegayeWoldemicheal
@TsegayeWoldemicheal 24 күн бұрын
167ተማሪዎች ሰ። የት ደረሱ?????
@negagetachew974
@negagetachew974 21 күн бұрын
ይህ ኢትዮጵያዊ በአፍሪካ አሜሪካዊያን ሴቶች ለማይረባ ስሜት ብሎ ውድ ሕይወቱ አጥታል። ከዚህ የምንማረው ወንድ፣ ሴት ከማን ጋር ግንኙነት ማድረግ እዳለብን ነው።
@yonastekle8081
@yonastekle8081 23 күн бұрын
እኔ የገረመኝ ይሄ ተፈፀመበት የተባለው ወይም ሰውዬው የተገደለበት ህንፃና የሰይፉ ፋንታሁን ሾ ደግሞ መገናኝቱ ግርሞኝ ነው በእርግጥ በውንድማችን የደረሰው መራር አዘን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትንና ለሞተው ወንድማችን ነፍስ ይማር እያልኩኝ ከእዚህ በፊት በስይፉ ፋንታሁን ሾ ከዛሬ ሰባት ዓመት በፊት በእሳት አደጋ ወድሞ እናንተም እንደዘጋባችሁትና በውስጡ የነበሩትን ኢትዮጵያዊያኖችን እንዳፅናናችሁ በእዚህ አጋጣሚ ላስታውሳችሁ እፈልጋለሁ ።
@user-cp4vq6ww5b
@user-cp4vq6ww5b 21 күн бұрын
😭😭😭
@MulugetaAbrham-hg3io
@MulugetaAbrham-hg3io 24 күн бұрын
Rest in peace
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 24 күн бұрын
ወይ ጥጋብ
@guirumkifle7967
@guirumkifle7967 23 күн бұрын
ሰይፉ ያን ስርዓት የነበረው ሚዲያ ምነው የስርዓት አልበኛ ፕሮግራም ሆነ ሰምተኽዋል ግን ኧረ በህግ አሉ እማማ ዝናሽ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 24 күн бұрын
በኢየሱስ ስም😢😢😢😢😢😢😢
@melatdebele8501
@melatdebele8501 24 күн бұрын
😢🙏
@godislove5271
@godislove5271 24 күн бұрын
OMG
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 24 күн бұрын
እረ ተዎ የአሜሪካ ፖሊሥ ምን ሠርቶ ይብላ???
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u 24 күн бұрын
ወንዱ ጋዜጠኛ እንዴት ይቅለበለባል
@user-tr9mg3vf8g
@user-tr9mg3vf8g 24 күн бұрын
You guys where you live
@btbt4487
@btbt4487 24 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 24 күн бұрын
ስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 22 күн бұрын
እና እኔ ምንአባክ ላርግህ ?
@abdah1425
@abdah1425 24 күн бұрын
አቀራረባቹ ግን ቆይ ግን ምናቹን ነው ሚያማቹ
@trufatberhanu4972
@trufatberhanu4972 23 күн бұрын
Esey yibelew Shermutena mechershaw yehe nw ateshermutu wendoch
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 24 күн бұрын
☝️🇪🇹🌎☝️🤲😢 Rip😢
@eyerusalemababu2478
@eyerusalemababu2478 21 күн бұрын
አራጋቢ እስኪ ጉያክ ስር ስላለው ወገንክ ዘግቡ
@godisgood2672
@godisgood2672 22 күн бұрын
ወንጀል ሳይሁን ቀልድ የምታወሩ ነው የሚመስለው ስታሽካኮ አይ የዘንድሮ ጋዜጠኛ
@Hiwan-gz3eq
@Hiwan-gz3eq 23 күн бұрын
ምንድነው ኮመንት የምታደርጉ ሰወች ጋዜጦኘችን እየተሳደባቹ ምን ያድርጉ እነሱ።ለሟች የምታዝኑ የምትመስሉት ደግ አደረጉት እንኳን ገደሉት ሚስትና ልጆቹን ኢትዪዸያ ልኮ ሲርመጠመጥ ዋጋውን ሰጡት ድሮም የሀጥያት መጨረሻው ሞት ነው የነሱ ግፍ እነዚ ላይ ጣለው ሰራ ለሰሪው ነው ምንም ማድረግ አይቻልም ሀይሄኔ ስንት አመት ሲቀልድባት ኖሯል ሚስቱ ላይ ይሄ እንከፍ
@marskid2606
@marskid2606 23 күн бұрын
You guys be responsible he has family.Do you know how this news affects them especially his children.So sad.
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 24 күн бұрын
እታሽቃብጡ እስኪ እገራችን ላይ ለሚሞተው እስብ እሱ የሞተው ህግ ያለበት እገር ነው
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 23 күн бұрын
ሳቁን ምን አመጣው ??????????????????
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 21 күн бұрын
ኒግሮ ያው የትም አለም ላይ ብትኖሩ ኒግሮ ያው ኒግሮ ነው! እንኳንስ አሜሪካ ያሉት ጥጋበኛ ኒግሮዎቹ ይቅርና ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ኒግሮዎች ምን ያክል አውሬ እንደሆኑ መስማት ማዬት ይዘገነንናል
@b.geberu3563
@b.geberu3563 21 күн бұрын
ጋዜጠኞቻችን ምን ነካችሁ!? በተለይ ድርሹ የምትባይው እንስት ?ጋዜጠኛ እስኪ የማድመጥ ክህሎት ይኑርሽ ከአአፍ ከአአፉ እየቀማሽ የየምታቀርቢው ሀሳብ ደግሞ ከ1ጋዜጠኛ ይጠበቅ ነው ተረጋጊ አስተውለሽ ተናገሪ ለወንድማችን የእግዚአብሔርን ምህረት ይሁንለት ነፍሱ በሠላም ትረፍ ለቤተሰቡ መፅናናት ይሁን
@Yobi486
@Yobi486 24 күн бұрын
omg
@addiskassa5165
@addiskassa5165 23 күн бұрын
Our brother Rest and peace. This's very sad incident, we do not have to jump to blame the man, We don't know the path of life take us; he might went this far to fill it up his empty love tank, unfortunately he become the victim. We are sorry your life cut short, May Almighty God rest your soul on the kingdom of God!!! Amen!🙏🙏🙏
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 24 күн бұрын
Way saki gudi
@godisgood2274
@godisgood2274 24 күн бұрын
I just don’t understand why you guys are laughing . It’s not funny !!!
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 23 күн бұрын
ኮልኮሌ ስብስብ
@user-uh1bc1zu2d
@user-uh1bc1zu2d 24 күн бұрын
Siyansew new le chekagn ema yichekenbet yelijochu amlak ye mistu amlak new
@trufatberhanu4972
@trufatberhanu4972 23 күн бұрын
Enkuwan ejun lemn "Koletun " koretew aywesdutem demo le balege
@LiyaGossay
@LiyaGossay 24 күн бұрын
ቆይ እኔ የምለው እሱ ቀጥቁር ሴቶች ጋር ምን ወደዚ ወደዛ አደረገው አደገኞች ናቸው ጥቁር አሜሪካዊያን
@tigist9810
@tigist9810 24 күн бұрын
በጣም አዪድሪስ
@net3696
@net3696 23 күн бұрын
setasetelu
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 24 күн бұрын
የእያንዳንዱ ሸርሙጣ መጨረሻ እንደዚህ ነው። እግዚአብሔር በምድር ላይ ይቀጣል!! ሲቀጣ ደግሞ አዋርዶ ነው!!
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 24 күн бұрын
ሰውዬው ከእድሜው በጣም ከሚያናንሱ ልጆች ጋር እንዲህ ማድረጉ በጣም ያናድዳል ሚስትና ልጆች ካሉት ደግሞ በጣም ይደብራል
@munanure5090
@munanure5090 24 күн бұрын
ደግ አደረጉለት ባለጌ ሸርሞጣ የሁነ ሰው ሲያንስ ነው
@Seni1286
@Seni1286 24 күн бұрын
@@munanure5090nefs yemar don’t judge
@user-my2jz7co5g
@user-my2jz7co5g 23 күн бұрын
This massage is for seyifu fantahun!! You have employees with you working on your radio program all off them have a good day time job 1-tegi she works for ebs(BORING PERSON) 2-dershu she have advertising company and so on.. But you choose to work with old ladies rather our young brothers and sister with multiple talent graduating from diffrent university's and have no job.. Whhhhhhhhhhhhyyyyyy are you doing this ???? If you think of it giving opportunity for youngsters starts from you.. FREEDOM FOR YOUNG GENERATION !!!
@bettylv518
@bettylv518 23 күн бұрын
Weyne wude yelben nw yalshew! Endtsgi aynetu ashmuregna arogit..endershu yale bualtegna ezi mehon alnberebachewem! Let's start hashtag #unsbscibeseifu until he cleanse his crew! #unsbscibeseifu
@net3696
@net3696 23 күн бұрын
Ende betam ewenet eko!!! Endezi humor yelelachewen amteteh...ende ethiopikalink nw metewedeqew
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 18 күн бұрын
Tadis addis akrabiw seifu alneberem ende?? Ahun lela sew new yemiaweraw
@meklitk.9703
@meklitk.9703 23 күн бұрын
Tedemamtu enji wogen
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 24 күн бұрын
ሃገራችሁ በኦሮሞ ስለሚጨፈጨፉት ቁጥር ስፍር ስለሌሊቸው ሕዝቦችአውሩ እስኪ
@nurethassen9696
@nurethassen9696 23 күн бұрын
Ehanen yesmut demo Eganm. Endydgem😅
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 24 күн бұрын
አንድኛንኝ. ድምሩኝ. የስድትእህቶቸ😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 24 күн бұрын
በደንብ መፃፍ ልመጅ እናቱ ከሚዲያ በፊት
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 24 күн бұрын
@@saraamagreedavid6763 ምንጋ ተበላሽ. ካልድመርሽ መተውነው
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 24 күн бұрын
ኢጭ እንጊሊዘኛው ቢቀርብሽስ የሆንሽ ነገር
@mimia7202
@mimia7202 24 күн бұрын
ሴተኛ አዳሪዎች ናቸው ተብሏል
@SEP2922
@SEP2922 24 күн бұрын
በማታቁን ነገር ለምን ትዘባርቃላችሁ!? አንገት የሚቆረጥበት እናት ፅንሷ የሚቀደድበትና የሚታረድበት ሰዉ ከነነፍሱ የሚቃጠልበት ሀገር ላይ ቁጭ ብላአችሁ አሜሪካን ሀገር ላይ ስለተፈፀመ ወንጀል ስትፈተፍቱ አታፍሩም !!? የራሷ አሮባት የጎረቤት ታማስላላችሁ! Shame on you seifu‼️ shame on you EBS‼️😡😡😡
@rrebka3396
@rrebka3396 23 күн бұрын
ታዲያ ባንቺ ሀገር አንገት ቢቆረጥ EBS ምን አገባው
@user-di4ur7sh1w
@user-di4ur7sh1w 23 күн бұрын
ጥርሳቹ ይርገፍ
@AddisababaEthiopia2024
@AddisababaEthiopia2024 24 күн бұрын
ጀለሴ ሁለት ፓፓዬ እበላለሁ ብላ፣ ህይወቷን ተበላች። "ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም" አለ የሀገሬ ሰው። ደግሞ ቆንጆ እንኳን ቢሆኑ እሺ፣ እንደነዚህ አይነት አስቀያሚ ሴቶች ከምበዳስ፣ ቡሽቲ መሆንን እመርጣለሁ። ግብረ ሰዶም መሆንን እመርጣለሁ።
@antenehgelan5391
@antenehgelan5391 24 күн бұрын
😂😂😅😅ወዳጄ ምን ሁነህ ነው ሄድና እንግዲህ በመረጥከው ተለጥለጥ😮😢😂😂😅
@AddisababaEthiopia2024
@AddisababaEthiopia2024 24 күн бұрын
@@antenehgelan5391 ለጥላጩማ እኔ ነኝ፣ ማለቴ ባለቁላው እኔ ነኝ። ና ቂጥህን ወዬ ልበልልህ።
@mesaygebremedhin3509
@mesaygebremedhin3509 23 күн бұрын
Who does she talk 👄 she never gives time
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 105 М.
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 29 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
Утро начинается не с кофе
0:41
Онлайн-кинотеатр PREMIER
Рет қаралды 9 МЛН
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 25 МЛН
头还可以刷卡买东西的吗?#海贼王#路飞
0:26
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 20 МЛН