በሚስ Earth በመወዳደር ሀገሬን አስተዋውቄ መጥቻለሁ… ሞዴል ህይወት ካሳ| Seifu on EBS

  Рет қаралды 120,144

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

በሚስ Earth በመወዳደር ሀገሬን አስተዋውቄ መጥቻለሁ… ህይወት ካሳ| Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 267
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ ፈጣሪ በአምሳያዉ ፈጥሮናል ማንም አያስጠላም ፈጣሪ ጥበብ አለዉ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሩኝ
@amirtahir2871
@amirtahir2871 Жыл бұрын
አትሳሳት ፈጣሪ ማንንም አይመስልም።
@HilinaT-ef5pz
@HilinaT-ef5pz Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ቆንጆ አመለካከትሽ ደስ ይላል በሴትነቴ ሴት እንዲህ ጠንክራ ስትቆም በጣም ደስ ይለኛል በርቺ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
ዉብ ኢትዮጵያዊ መልክ ብቻ ሳይሆን ጥሩ እዉቀት ያለሽ ጨዋ ልጅ ተባረኪ።
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በስደት ያላቹህ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጠን😥
@kiyalove9765
@kiyalove9765 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
She is very matured and gorgeous out and inside……wish you all the best አገራችንን በማስጠራትሽ ክብርት ይገባሻል
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
@destalencho9106
@destalencho9106 Жыл бұрын
Simple, confident and a brilliant guest. Of course a fantastic host.
@samm5903
@samm5903 Жыл бұрын
ጥሩ አስተሳሰብ ያላት ልጅ ነች
@tesfayedemissie9459
@tesfayedemissie9459 Жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ ስትናገሪ ደግሞ ከእውቀት ጋር ነው ተባረኪ ...
@jermaine1572
@jermaine1572 Жыл бұрын
ባንችም ብንታወስ ደስ ይለናል ጎበዝ በኛ ሀገር ቆንጆ መሆን ብዙም ስለማይደነቅ ነው አስቀያሚ ስለሆንን አይደለም ነገር ግን በሰለጠነው አለም ሁሉም ነገር መለኪያ ስላለው ነው በመልካም ይሁን እንጂ ዋናው መጠራታችን ነው በእውቀት በምርምር በፈጠራ በስፖርት በሰላም በፍቅር በሁሉም ይሳካልን የሀገሬ ልጆች ሁሉ መልካም ይግጠማችሁ
@robelzelalem731
@robelzelalem731 Жыл бұрын
I really can't get hold of all the negative comments. She is a well versed beautiful young lady. Let's be appreciative!
@barchbuna7359
@barchbuna7359 Жыл бұрын
ሴፍሻ ሂዊን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በጣም ነው የምወዳት አስተሳሰቧም ይገርማል የእድሜዋ ነገር ደሞ የእውነትም ስትታይም ታስታውቃለች ከ23 አመት እንደማትበልጥ
@DagimZegeye-xn2vp
@DagimZegeye-xn2vp 2 ай бұрын
ሰይፍሻ ሁሌም ኑርልን
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@abdv688
@abdv688 Жыл бұрын
Please my people stop being rude and negative.
@fantastic1231
@fantastic1231 Жыл бұрын
Wonderful program 👏 👍 she's a beautiful, smart and matured young Ethiopian 🇪🇹 girl!!! I wish our beautiful sister the best !!! I also admire Seifu for the wonderful job he's been doing quite for so long!! Keep it up brother!!!
@asala3714
@asala3714 Жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ነሽ ኢትዮጵያዊነት ውበት ነወ
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጀ አመለካከት አስተሳሰብ አንደኛ በጥቅሉ በርቺ
@birtukantolera4448
@birtukantolera4448 Жыл бұрын
I like your Confidence!
@addis2653
@addis2653 Жыл бұрын
She got all package keep going konjo ታኮሪያለሽ 👏👏
@am-tv4xp
@am-tv4xp Жыл бұрын
beautiful and elegant
@kubrayutbe1133
@kubrayutbe1133 Жыл бұрын
አደኛነኝ አገራችነን ሠላሞን ያውርድልን
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
አሜን ደምሩኝ በናታቹህ ሞት
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
Keep up the good work! Soon, you will be number 1
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
ውብ ኢትዮጵያዊ ቆንጆ በእውነት ትክክል ነሽ
@mesfindileone2281
@mesfindileone2281 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ምሰጋናን በማቅረብ እንኩዋን ደሰ ያለሸ የኔ እህት የምኮራብሸ ወገኔ ነሸ።
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
ክክክክ እራቁቷን በመሆኗ ነው ምታኩራ
@mesfindileone2281
@mesfindileone2281 Жыл бұрын
ብዙ ግዜ የምንለው አናውቅም ድንቁርና መጥፎ ፍጥረት ነው አሱዋ አገሩዋን አሰጠራች አንተ በምን አገርህ አሰጠራህ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
@@mesfindileone2281 እስ የወቀት ጥግ ይሉታ ይህ ነው በራቁት መሄድም እወቅና ሆነ ሀበሻ በዝህ ቆሻሻ አይደለም የምትተዋወቀው ታሳፍራለች ቱ ቆሻሻ እናንተም ትደመራላችሁ ከሰው ቆይታ ደግሞ አልጋላይ ፊልም ትስራና ሀገሬን አስተዋወቅሁ ትበል ደንቆሮስ እናንተ ይህን ቆሻሻ የምደግፉት
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 Жыл бұрын
Good blessed you keep up sister make Africa to the world 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ ሂዊ
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
Good job
@minetube322
@minetube322 Жыл бұрын
Good job keep step up
@engdawork4560
@engdawork4560 Жыл бұрын
ቀጣይ ሳምንት Master Abinet Kebede ሰይፉ ላይ ይቅረብልን የምትሉ እስቲ
@z.d7914
@z.d7914 Жыл бұрын
ዋውውውው ጎደሬ ሆነሽ ነው ለካ እደዚህ እቅጭ እቅጯን የምትናገሪው በኮፊደስ ዋውውው ኮራ ቀብረር ብለሽ ነው እኮ ምታወሪው
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Жыл бұрын
I really love her vision
@beritufeleke8218
@beritufeleke8218 Жыл бұрын
She is really beautiful & intelligent,
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማማ😍
@afartoday
@afartoday Жыл бұрын
ያሳዝናል
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
cool information! 💪
@hgtube2653
@hgtube2653 Жыл бұрын
ልጅቷ ግን ምርጥ ናት
@endalkachewseraw6741
@endalkachewseraw6741 Жыл бұрын
ጎበዝ! በርች። ቆንጆ ነሽ ቆንጆ ሐሳብ አለሽ ስለ environment እና climate advocate ስለምታደርጊ እናመሰግናለን። stay strong
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h Жыл бұрын
ምርጥ ነሽ
@filigunners2268
@filigunners2268 Жыл бұрын
Waww konjo edmie ena tiena yestish ❤❤❤ 🇪🇷
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ውብ ኢትዮጵያዊ ቆንጆ ነሽ 💚💛❤ጅግና 👍በቅንነት ኑ ቪዲዮ እያያችሁ ቤተሰቤ ሁኑ ውድ ኢትዮጵያዊን እና ኤርትራዊያን💚💛❤😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
መጥቻለው ነይ እኔም ቤት
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
ቀጣይ እናት ሃገራችን ባለም በመልካም ስራዬ አንደኛ ማስጠራት እኔ ነኝ ሁላቹህም ያሳካልሽ በሉኝ💞
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
ያርግልሽ፡ሁሌምበአለሽበት፡መልካምሀሳብበራሱበምዲያወይምበአደባባ፡ባይሆንእንኳ፡በእግዚአብሄርዘንድ፡ዋጋኖሮትያስጠራል!!!!ባለፊውበፃፍሽልኝ፡ኮሜንትእኔንምንተስፋናመፅናናትእንደሰጠኝፈጣሪዬብቻነውምስክሬ፡ስለዚህየንቆንጆ፡ድንግልማርያምያሰብሽውንየተመኘሽውን፡የሚጠቅምሽን፡ፈቅዲና፡ባርካ፡ትስጥሽ!!!!
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m Жыл бұрын
እውነት ደስ አሰኝሽን እመብርሃን የልብሽን መሻይ ከሀጥያት በቀር ሁሉንም ትሙላልሽ ታበርታሽ ታጠንክርሽ!
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m Жыл бұрын
እውነት ደስ ስላሰኝሽኝ ቤተስብ አርጌሻለሁ ውዶቼ በቻልነው መጠን እናበረታታት
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
@@yese7783 💞💞💞💞
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሁሉም ሚሶች ሁሌም ቀባጥረው ይሄዳሉ ከዛ የት እንደገቡ አናቅም 🤣🤣
@maredamedia1554
@maredamedia1554 Жыл бұрын
Seifu lay setemechi mahtebesh weleke gud new
@hindiamohammed3672
@hindiamohammed3672 Жыл бұрын
Finally someone addressed it
@kebronbelay7994
@kebronbelay7994 Жыл бұрын
የምወደው መፅሀፍ ደራሲው አለማየሁ ዋሴ እሸቴ ነው
@Samwho617
@Samwho617 Жыл бұрын
She is beautiful, stunningly ❤ Seifu’s obsession with people age is annoyingly mad 😡
@abdiMedia1
@abdiMedia1 Жыл бұрын
Wow desilal betam
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 Жыл бұрын
Degagmesh Egzabher yimesgen maletish betikikil bahlachin yiwekilal.
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 Жыл бұрын
የኔ ውብ ኢትዮጵያዊት ቆንጆ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማማ💚🌺
@kiddytube6042
@kiddytube6042 Жыл бұрын
Yene konjo negative comment endatesemi you are so beautiful in side and out side
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
ማርካማ ቆንጂዬ በርችልን
@HilinaT-ef5pz
@HilinaT-ef5pz Жыл бұрын
ሰይፉ ግን ለምንድነው ሴቶችን ብቻ እድሜ የምትጠይቀው አንድ ወንድ እድሜ ስትጠይቅ አይቼህ አላውቅም ሁሌ ሴት እድሜ እንደምትዋሽ ታሳያለህ እስቲ ወንዶቹን ጠይቅ
@BlueSky-ti4zj
@BlueSky-ti4zj Жыл бұрын
Yes Sister, Mis Earth is a very tough contest!
@fikergech
@fikergech Жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@linahassen5286
@linahassen5286 Жыл бұрын
ውይ በጣም ምላሳምና ቅልብልብ ሴት ነች አለው አለው ባይ ነገር ትመስላለች በተረፈ በርች
@asnakukebede7673
@asnakukebede7673 Жыл бұрын
smart girl
@GiasBd-gz7he
@GiasBd-gz7he Жыл бұрын
ስወዳት
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Wow atomic habits Arif metsehaf new anebabi endehonche tasetawekaleche ,Arif koyeta neber enamesegenalen, selam Le ethiopia.
@elariatube8445
@elariatube8445 Жыл бұрын
ሰይፉ እና እድሜ
@z.d7914
@z.d7914 Жыл бұрын
የአመቱ ጀግኔ ሴት ብየሻለሁ ዋናው ነገር በራስ መተማመን ነው እጅ ቆጆ እሰለሆኑ ጉዳትም ጥቅምም እኩል ነው
@bewketethiopia209
@bewketethiopia209 Жыл бұрын
ሀገርን ማስተዋወቅ መልካም ቢሆንም ግን እራቁትነትን በእምነትም በባህልም የተከለከለ ነው የጥልቁ የዳቢሎስ ስራ ነው
@Love-eg3mb
@Love-eg3mb Жыл бұрын
ጥፍር አልቀጠልሽ ጎበዝ
@sitramengsha8004
@sitramengsha8004 Жыл бұрын
wendi mak yezefenelat lijj konjo nesh ena demo hagershin bemewekelish we proud of you👏 👏 👏 🥰 ♥️ ♥️ ♥️ ♥️
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ሰይፉ ቆንጆ ነህ
@addishode1541
@addishode1541 Жыл бұрын
😂
@bramagna7618
@bramagna7618 Жыл бұрын
እኔ ግን የማይገባኝ ባአንቺ ነው እኛን ዓለም የሚያቀን እግዚያሐቤር የረሳን ቀን ጉዳችን የሚፈላው ዓለም በራቁትነት ቢያቀንም ባያቀንም አያስጨንቀኝም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
መፎተት ማሽሟጥ በሌላው ሰውነት አዛዥ ምን አገባህ አገባሽ ልጅህ አይደለችም
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v Жыл бұрын
ቅናት
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 Жыл бұрын
Uuuuuu ere be allah Welahi tkekel yeney konjo
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
ትክክል
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-ct4yh9er3e ውዶቼ ደምሩኝ
@frewoinikahsay8479
@frewoinikahsay8479 Жыл бұрын
She is cool ❤girl
@robelgetachew1559
@robelgetachew1559 Жыл бұрын
ሰይፍፍፍፍ ኧረ ባክ በክህ ወይ ማስታወቂያ ጀምር ስለምንድነው አሁን የጠየካት ምን ተማርን ወይ ምን ተገረምን ሰው ጠፍ የሚጠየቅ
@ebrahimahmed6269
@ebrahimahmed6269 Жыл бұрын
ቆንጆ ሚባሉት እንደዝች አይነቶቹ ሆኑንዴ አላቅም ማለት ነው ቁንጅና
@tseigadnglgirmamelakamu6429
@tseigadnglgirmamelakamu6429 Жыл бұрын
Congra
@user-cw3er8rc2q
@user-cw3er8rc2q Жыл бұрын
እረ እንደው እባክሽ አሁን እኛ የማንታወቅ ነን እንዴ ወቸ ጉድ እግዚአብሔር ያቀናል ይሄ ቆሻሻ አለም አወቀን አላወቀን ምን ይጠቅመናል ባንች እራቁትነት ነው ኢትዮጵያ የምትታወቀው
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማማ❤
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
በሷ ቤት እኮ ታረክ ሰረታለች አይ ወይኔ ነገ ደግሞ ምኑን ይዛብን ትመጣ ይሆን
@user-cw3er8rc2q
@user-cw3er8rc2q Жыл бұрын
እሺ
@BRUKLyn
@BRUKLyn Жыл бұрын
ቆንጆ ትመስያለሽ!! ፈጣሪ እርዳኝ ከ እንደዚህ አይነት ጉራ ድጋሚ እንዳልሰማ!!! ኧረ እነ አያት እነ ሳያት እንዲሁም ሉላ አከብራችኃለው ኑሩልን🙏🙏😉😉😘😘
@dawitkebede3405
@dawitkebede3405 Жыл бұрын
Gura mndnew takaleh gn
@BRUKLyn
@BRUKLyn Жыл бұрын
@@dawitkebede3405 dedebena
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
@@BRUKLyn የሰፈር አመልህ ስድብ
@BRUKLyn
@BRUKLyn Жыл бұрын
@@saraamagreedavid6763 👎🏾👎🏾👎🏾
@Esayas-ex7iv
@Esayas-ex7iv Жыл бұрын
Letakwle setew seifu terekez
@rer4733
@rer4733 Жыл бұрын
ግን ቅር ያለኝ ይሄ ባንት ብቻ የለበሽው አይነፋም ሀበሻን አይወክልም
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
ትክክል
@mightywarrior1677
@mightywarrior1677 Жыл бұрын
የመጀመሪያ የመጀመሪያ ነኝ ማለት አበዛሽ
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 Жыл бұрын
23 አላለችም የዚች እድሜ ነገር ግን ከባድ ነው
@newworld1212
@newworld1212 Жыл бұрын
እውቅናን ለማግኘት በዚህ መጠን ስርሃትን ማጣት ከሃይማኖት ስርዓት መራቅ የትም አያደርስም እግዚአብሔር ልበሺ አስቀድሚ ከኛ በራቀ በዓል አለም ላይ ቆመሽ መታወቅ ይቅርና መታየት አንፈልግም ስናይሽም ብዙዎች አፍረናል ነጠላ ለብሰሽ አይተን ሄደሽ በፓንት ያሳፍራል
@fuadredwan6822
@fuadredwan6822 Жыл бұрын
Ehey program eyastela meta.
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
ጎበዝ እና ቆንጆ ሞዴል ናት። ቭድዮውን ፖስት ስታደርጉ ስሟን ተሳስታችኋል። ስሟ ህይወት ካሳ ነው።
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Жыл бұрын
ቀይራ ቢሆንስ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
​@@user-xw6or6wr9k የኢንስትግራም አካውንቷ የሚለው "Hiwot Kassa" ነው። ሰይፍሻም "ህይወት ካሳ" ብሎ ነው የጠራት። ቭድዮውን ፖስት ሲያደርጉ ተሳስተው ነው ስሟን።
@inquirer322
@inquirer322 Жыл бұрын
ቆንጆ ጠፍቶ ነው አንቺ የሄድሽው??? ጉራ ብቻ
@ayalwello_
@ayalwello_ Жыл бұрын
ውሀን መዋኘት በድፍረት/በችለትኘት እስከ ህልፈት ነብስ ይማር 😥😥😥 ወጣቶች ተሰባስብን ወደ እንሳሮ ፏፏቴ ጉዞ አድርገን ነበር፣ ዋሻና ተፈጥሯዊ የመሬት አቀማመጦች ከተመለከትን በኋላ ወደ መዳረሻችን ወደ ፏፏቴው አቀናን። አርባ ምንጭ ተወልጄ እንደማደጌ በዋና ልታማ እንደማልችል እየፎከርኩ ወደ ውሃው ልገባ ተሰናዳሁ (በርግጥ ወደ ውሀው ውስጥ እንዳንገባ በአስጎብኛችን ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶናል)፣ ከ3 በላይ ወንዞች እና 2 ሀይቆች ላይ ስዋኝ ላደኩ ለእኔ ሰብሰብ ያለ የፏፏቴ ኩሬ ውስጥ መዋኘት ቀላል እንደሆነ እያሰብኩ ወደ ውሃው ገባሁ፣ ሀይቅ ውስጥ ስዋኝ ላደኩ እኔን ኩሬ ሲፈትነኝ ታወቀኝ፣ ወደ ወሀው ከሚያስገባው ጫፍ እስከ ፏፏቴ ጫፍ መድረስ ቀላል መስሎኝ ቀዘፋ ጀመርኩ፣ ነገር ግን ዉሀው እጅግ ጥልቅ እና ወደታች የመጎተት ሀይል የነበረው ስለሆነ ሁለቴ ወደ ጫፍ ሳልደርስ ተመለስኩ። ከእኔ ቀድመው 3 ዋናተኞች አቋርጠው ወደ ፏፏቴው እየዋኙ ስላቋረጡ እንዴ በሚል ወኔ ትንፋሽ ሰብስቤ ድጋሚ ሞከርኩ በብዙ ጥረት ተሻገርኩ፣ በመሀል ውሃው ምን ያህል ሊያሰጥመኝ እንዳታገለኝ አልረሳም። 3ኛው ፎቶ ከተሻገርኩ በኋላ ያለሁበት ነው። ውሀው ውስጥ ከነበሩት 2ቱ ፎቶዎች ላይ ያለው የደብረ ዘይት ልጅ ተጓዣችን ግን እንደ ቀልድ ከአይናችን የተሰወረበት ነበር። ሁሉ ህልም ይመስል ነበር፣ 3 ውሀ ያደከማቸው ነፍሶች ውሀ ውስጥ ነበሩ፣ እኔ ደክሜ የተሻገርኩትን ውሀ ትንፋሽ በመሰብሰብ ላይ ነበርኩ፣ ነገር ግን ህልም የሚመስለው ትዕይንት እውን መሆኑን ስረዳ ውሀው እንዳደከማቸው ስመለከት ባልተሰበሰበ ትንፋሽ ወደ ዉሀው ዘልዬ ገባሁ፣ ወደ ሚወረደው ጠንካራ ፏፏቴ ጋር ተጠግተው ነበር፣ ወደ ኋላ መመለስ አይችሉም ፏፏቴውም ወደ መሀል እየሳባቸው ነበር፣ ቀድሜ እየሰጠመች የነበረችው ሴት ለመታደግ የተቻለኝን አደረኩ፣ ደክማ ስለነበረኝ እኔንም ማስጠም ጀመረች፣ የሌለ አቅሜን ተጠቅሜ ወደ ነበርኩበት ወደ ዳር ገፋኋት፣ ዘወር ስል ግን አንደኛው ሰው ማግኘት አልቻልኩም፣ አልቻለም ሰጠመ😭 እኔም ወደ ዳር መምጣት ከብዶኝ ልሰጥም ትንሽ በቀረኝ ሰዓት በተዓምር ከዳር ደረስኩ፣ ዘወር ብዬ ስመለከት ከ3ቱ ሁለቱ ከጫፍ ደርሰዋል አንደኛው ቀርቷል። በደስታ የነበረ ድባባችን በሀዘን ተዋጠ፣ ለማትረፍ የተሞከሩ ሙከራዎች አልሰሩም፣ በሰዓቱ ሬሳውን ምናወጣበት መንገድ አልነበረም፣ ከሁለት ቀናት በኋላ ሬሳው ሊወጣ ችሏል። ይህው እያልቀስን ጎደኞችንን ቀበርነው እግዚአብሔር ለቤተሰቡ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይላክ። Via አማን ሻሎም 😭ትፓህግፍፍ
@marakisileshi2711
@marakisileshi2711 Жыл бұрын
ዉሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነዉ ነብሱን ይማረዉ እናንተም መፅናናትን ይስጣችሁ
@abebina4362
@abebina4362 Жыл бұрын
Nefis yimar 😌🙏🏿
@fatema6593
@fatema6593 Жыл бұрын
ይህን ፁህፍ ስንት ቤት አየሁት አግድህም ይደረጋል
@tarekegntazebew4477
@tarekegntazebew4477 Жыл бұрын
Mnm aletayeshignim birer birer alesh sitawori tenikelekelesh mdn new meborebor
@andualemhabte3826
@andualemhabte3826 Жыл бұрын
Ye diro miste nat kifu almegnishim yiknash gin zarem iwedishalew inde lijinete
@sunightgelan380
@sunightgelan380 Жыл бұрын
tikiklegna edme tenagerech
@TGST645
@TGST645 Жыл бұрын
እመጓ አለማየሁ ዋሴ ነው ደራሲው ሁሉንም መጽሐፍን አንበቢው አምስት መጽሐፍ አለው
@gogogogo742
@gogogogo742 Жыл бұрын
አቤት ምላስ አቤት ጉራ😆😆
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
Serfat weregna. What have you done? 🤔absolutely nothing
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 Жыл бұрын
አይ ወግ ማርግ አሆንማ እኮው ተበላሸን በተለይ ትክቶክ😜😜
@kerimyefanuse6677
@kerimyefanuse6677 Жыл бұрын
ውይ ኮንፊደስ ጠላህ
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u Жыл бұрын
No &more &Just እማልሰማበት ቦታ የት ልሂድ😢በተረፈ ከሞልቃቃነትሽ ውጭ ቆንጆ ነው ትንሽ አሻሽይ የህትነቴን ነው በዚህ አንዳድ ለምትናገሩት ቦታ የለኝም የመሰለኝን ነው የተናገርኩት👌
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 more just no no🤪🤪🤪🤪🤣🤣
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
አረ እኔም ደስስስስስስ አይሉኝ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
በሳል ወጣት
@anchor0624
@anchor0624 Жыл бұрын
ሰይፉ ምነው ለሀገር ቁም ነገር የሰሩት አለቁብህ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
ክክክ በፖንት የምትሄድ አቅርቦልን እረፍ አለ ሰይፉ ነፍስህን አይማረው
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Жыл бұрын
በጣም 😂
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
🇪🇹☝️🇪🇹
@fukurdawit7080
@fukurdawit7080 Жыл бұрын
Siuuuu
@helenalmayo2356
@helenalmayo2356 Жыл бұрын
ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፍሽው በተለይ ስለሶሻል ሚያው
@TheOriginOfEverything
@TheOriginOfEverything Жыл бұрын
እመጓ ደራሲ እና ፀሃፊ አለማየው ዋሴ
@samuelkebede9466
@samuelkebede9466 Жыл бұрын
Desir yemeselech chekes
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Жыл бұрын
በጣም አወራሽ እኮን ሞደል ሞደሽ ራሱ ለማስተዋወቅ ብዙ ይቀረሻል እስኪ እያረፍሽ አውረ
@helenalmayo2356
@helenalmayo2356 Жыл бұрын
እስኪ እሷ ታውራ አረ ሴፉ ግን ተው እነሱ ያውሩ ዝም በል 😳🙆
@munaali2129
@munaali2129 Жыл бұрын
😂😂
@katihalala3201
@katihalala3201 Жыл бұрын
Master abinten akirbi est
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Her age is perfect she look18
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ባንቺ ባንቺ ኢትዬፒያ ልትታወቅ አልቀርብሽም ጉራ ብቻ አትፓትለኪ ኤጭ መጀመሪያ ካለንበት ችግር በወጣን ባንቺ መጠራቱ ቀርቶብን
@Esayas-ex7iv
@Esayas-ex7iv Жыл бұрын
Kistedemena . Kikikiki temecheny
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 53 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 49 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 10 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 15 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 24 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00