No video

"በአንድም በሌላም." +"ችግሬ ሲናገሩት ያሳፍራል"+ " መመንኮስ እፈልጋለሁ" የሀገር አቋምና ዓላማ+ "በነካ እጅሽ"/ክፍል ሃያ/

  Рет қаралды 2,644

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

2 ай бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZfaq ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Пікірлер: 46
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልህ የመልካም ተግባር ሰዎች ያድረገን ሰዉ አየኝ ሳይሆን እግዚአብሄር አየኝ የሚል ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾🌾🌾
@user-wv7ex2sj4x
@user-wv7ex2sj4x 2 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ይመሥገን አባቶቻችን የየዱሥ ን። በረከታቸውፀሎታቸው። እረድኤታቸው ከሕዝበ ክርሥቲያን ጋር ፀንቶ ይኑርልን አሚን እኛም። የተማርነውን። በልባችን። ያሳድርብን። ❤❤❤❤️❤🙏🙏🙏🙏🙏
@meskeremteshome-iv2sk
@meskeremteshome-iv2sk Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ከአጥያት የምለይ ነፋስን የምአለመልም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 2 ай бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን የሰማንውን በልባችን ፅላት ፃፍብን አሳ ድርብን አሜን
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 2 ай бұрын
🙏💒👏ቃለ-ህይወት ያሰማልን👏💒🙏
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 2 ай бұрын
🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏❤
@frahiwotkassa6646
@frahiwotkassa6646 2 ай бұрын
አግዚአብሄር የማያይ መስሎዋቸው ሠው የሚገሉትም ያየናል ፈጣሪ ብለውእንዲፈሩ እንዲያሰተውሉ ይሁኑ
@vjgu7406
@vjgu7406 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን🙏🌷🌷
@addisalametube2147
@addisalametube2147 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 መምህር ጸጋውን ያብዛልን 🙏
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦና ችን ያኑርልን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@solomonerifo629
@solomonerifo629 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 2 ай бұрын
ቃልህወትን ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምተን 30÷60÷100ያማረ መልካም ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልን አሜን፫
@uaeuae9553
@uaeuae9553 2 ай бұрын
አሜን፫ ቃለሒወትን ያሰማልን ወዲማችን የአገልግሎት ዘመንክን ልኡል እግዚ አብሔር ይባርክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ መልካም ትምህርት. ነው ብዙ ተምሬበታለሁ❤❤❤
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 2 ай бұрын
እግዘአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏💒🙏💒🙏💒
@meskeremteshome-iv2sk
@meskeremteshome-iv2sk Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ለ ብዙ ጥያቄዎቼ መልስ አግንቻለው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ በእውነት ያለ ሐሰት🙏❤🙏
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb 2 ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምህርትነው አንዳንዴ የዛሬውን ልቤን አግኝቼው ቢሆን ያነን ያክል ሀጥያት ከባድ ሸክም ባልሰራሁ ነበር እላለሁ ዋጋ አስከፈለኝ አይምሮየን አሳጣኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ቸርነቱ መለሰኝ
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 2 ай бұрын
ተመስገን ከእንግዲህ በያዝነው ጽናት እየጸለይን መትጋት ነው
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb 2 ай бұрын
@@tibebebelihu8873 እሽ ዲያቆን ጥበበ ፀሎታችሁ አይለየኝ ፀሎትን እና ምግባርን እየተለማመድኩኝ ነው ስለ ሐይማኖት እና ስርአተ ቤተክርስቲያንም ገናነኝ አንድም አላውቅም 27 አመቴ ከልጂነታቸው ጀምሮ በሰንበት ትምህርትቤት ባደጉት እውቀት ምግባር ባላቸው እቀናለሑ አሁንም እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሑ በኢንተርኔት ትምህርት ስላገኘሁ ሚድያው ግን በጋጋታ ተሞልቶ የቱን ሰምቼ የቱን ልተወው አይነ አዋጂ ሆነብኝ ነገ እሰማዋለሑ እያልኩኝ በዋሳፕ ሸር ያደረኩት ከ500 ይበልጣል
@frahiwotkassa6646
@frahiwotkassa6646 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን❤❤❤❤
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy Ай бұрын
እኔም ይሄ ጉዳይ በጣም ነበር የሚፈታተነኝ አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ባልፀልይም ወደ ምኝታየ ስየድ የናተን ትምርት እያዳመጥከኝ ነዉ የምተኛ ፈጣሪ ይመሰገን
@Eleen-fy7
@Eleen-fy7 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያድልልን
@mulumalak
@mulumalak 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን አሜን መምህር
@maron-m1234
@maron-m1234 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 2 ай бұрын
🙏💒👏 አሜን Amen 👏💒🙏
@frehiwot27
@frehiwot27 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@asterwarga14
@asterwarga14 2 ай бұрын
አሜን , ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾
@fasiqa470
@fasiqa470 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስስየሚል ትምህርት ነበር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃል መልካካም ፍሬ እድናፈራ ይፍቀድ አሜን
@user-qw9xc5uz3y
@user-qw9xc5uz3y 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 2 ай бұрын
Kalehihot yasemalin
@YeshiYeshi-kx8ye
@YeshiYeshi-kx8ye 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@kekebaby618
@kekebaby618 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q 2 ай бұрын
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲያቆን ጥበብ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 ай бұрын
አሜንንን ቃለህይወትን ያስማልን!!!
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
@@meazahailemariam6813 🥰🥰🥰🌿🌿🌿
@davebisrat3827
@davebisrat3827 2 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🏾 ❤❤❤
@ayalneshchufa4892
@ayalneshchufa4892 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@hanabeletetube
@hanabeletetube 2 ай бұрын
Ameen ameen ameen qalehiyoti yasemalen
@user-tl4ck1gz3j
@user-tl4ck1gz3j 2 ай бұрын
ቃለህይወትያሠማልንአሜን መምህርእኔበሥደትአገርነውያለሁት ሥራቦታየየሌላሀገርዜጋ ኢአማንያንየሆነችሤትአለች እሧምእደኔሠራተኛናት ግንሌትምቀንምበዜግነቴም በማንነቴምትሠድበኛለችሥትሠድበኝምምንምአይነትመልሥአልመልሥላትምድምጿንብቻበሥልኬሪከርድአደርጋታለሁ በሀይማኖቴሀጢያትነው
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 2 ай бұрын
አንድ ቀን ይህ ዝምታ መልስ ሆኖ ወደ ልቧ ይመልሳታል:: ይህንን ክፉ የስድብ መንፈስ እንዲያርቅላት መጸለይ ብቻ ነው የሚገባው:: እግዚአብሔር ከዚህ የከፋ እንዳያመጣ ዘወትር ደጅ መጥናት ነው:: ይህም ያልፋል ብቻ መልካምን ማድረግና በርትቶ መጸለይ ነው
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 2 ай бұрын
Metet batekalay mekelkel alebet ene betekirstiyan bira sigeba ayichalehu
አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና ዘቀዳሚት
20:54
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 107 М.
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
የቅዳሜ አርጋኖን - Arganon Kidame
20:16
masresham
Рет қаралды 418 М.
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2 МЛН