No video

በእንጀራ ልጆቹ እና በሚስቱ ምሳ እየበላ የሬሳ ሳጥን የመጣለት አባወራ ። ለምን ፌክ የሞት ሰርተፍኬት አሰሩ ወንድሜ ሞተ ተቀበረ ቢባልም እኔ ግን አላመንኩም።

  Рет қаралды 228,846

Addis kememoch

Addis kememoch

Күн бұрын

በእንጀራ ልጆቹ እና በሚስቱ ምሳ እየበላ የሬሳ ሳጥን የመጣለት አባወራ ። ለምን ፌክ የሞት ሰርተፍኬት አሰሩ ወንድሜ ሞተ ተቀበረ ቢባልም እኔ ግን አላመንኩም።

Пікірлер: 1 100
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 9 ай бұрын
እኔ ባጠቃላይ እንደዚክ ወንጀለኛን የምታጋልጡትን በሙሉ ሳላደንቃችሁ አላልፍም እራስችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን ፖሊስ መስራት የሚገባዉን ስራ እናንተ ናችሁ የምሰሩት ጀግና ናችሁ ማሪያምን
@user-hk4xk3sw4d
@user-hk4xk3sw4d 8 ай бұрын
እዉነት ነው ግን መጨረሻ ሕግ የለም የማናድድ ነገር😢😢
@Mkds-om6by
@Mkds-om6by Ай бұрын
ፓልሱ እራሱ ወንጄለኛና ዘረኛ ስለሆነ ለእውነት አይሰራም
@user-xu7ut7jk3y
@user-xu7ut7jk3y 8 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጀግና አገሬ ጀግኖች ልጆች አሉሽ ከወንጀል ነጻ የሚያርጉሽ።ጋዜጠኛዉ ግን ጠቆር ያለ መነጽር ብታደርግ እራስህን እየጠበክ ለሁላችንም ታስፈልገናለህ❤
@wasaap414
@wasaap414 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 9 ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤አባታችን እግዚአብሔር ሀቁን ያውጣልወት 🙏🇪🇷
@lbbahluali9166
@lbbahluali9166 8 ай бұрын
ጀግና የአንተ አይነቶቹን ኢትዮጵያዊኖዎች ያብዛቸው በርታ አላህ ይጠብቅህ
@misalehoyeroriso4813
@misalehoyeroriso4813 9 ай бұрын
በእውነት ድንቃ ድንቅ ስራ እየሰራችሁ ነው ይህንን እርኩስ ስራ አጋልጣችሁ በዳዮችን ለፊትህ ካበቃችሁ በእግዚአብሔር ፊት ትልቅ ዋጋ አላችሁ በርቱ🙏
@bege8567
@bege8567 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 8 ай бұрын
ሰውየው በህይወት ቢኖር ደስተውን አልችለውም በተሎ አሳውቁን
@tsigeredazenebe4739
@tsigeredazenebe4739 8 ай бұрын
ተባረክ እትዮጵያ አብዛኞቹው ልጆችዋ ጅቦች ቢሆኑም እንደናንተ አንበሳና የሁሉ ተቆርቁዋሪ ልጆች ስላሉውዋት ደስ ብሎኛል በተለይ እንዳንተ ቆራጥ ወንድም ቢኖረኝ እላለው በርታ ጀግናው ወንድማችን
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v 9 ай бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል አባታችን በሂወት ካሉ ባሉበት እግዚያብሄር ይጠብቅዎት ከሞቱም ነብስዎትን ከደጋጎች ጎን ያድርግልን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@jeimlanessru4902
@jeimlanessru4902 9 ай бұрын
የቀበሩበት ቦታ ይታይ በናታቹ ይታይ የምትሉ❤
@Tgst1212
@Tgst1212 9 ай бұрын
ኖኖ መቃብሩ ከመታየቱ በፊት መጀመርያ መከታተል ይሻላል 😊😢
@fatma6629
@fatma6629 9 ай бұрын
ለምን እሱ ሳያይነውዴ የተቀበሩት
@user-vg7kg8si9m
@user-vg7kg8si9m 9 ай бұрын
የሌላስው ወስዶ ቢሳይስ
@mebratmelese2539
@mebratmelese2539 9 ай бұрын
​@sנממ lamslam490מ 3
@user-uk8zk1fp7f
@user-uk8zk1fp7f 9 ай бұрын
አወ እዴዛነዉ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 9 ай бұрын
አላህየ መልካም ሰወችን አብዛልን አላህ ይጠብቃችሁ መልካም የምሰሩ ሚድያወች
@AIemitunegn-me7fh
@AIemitunegn-me7fh 9 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ፈውስ🙏😢😢መጨረሻ ሰአት ላይ ነን😢😢
@esayasberhane5454
@esayasberhane5454 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እግዝብሄር ምሕረት ይስጠው?
@Hundumak
@Hundumak 9 ай бұрын
ደስ የሚል የወንጀል ምርመራ ። ተበረክ ወንድማችን። ቀጣይ ክፍል 2 ና የቤተሰቡ መጨረሻ ለማየት ያጓጓል 😢😢😢
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 9 ай бұрын
የአህያ ሥጋ መብላት እንደ አህያ እየተራገጡ መጨራረስ ሆነ አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን።
@user-nb2tl8kk4s
@user-nb2tl8kk4s 11 күн бұрын
Amen
@masarat2998
@masarat2998 9 ай бұрын
ጋዜጠኘው ጥቁርመንፅርአድርግ❤❤❤
@chfchc8756
@chfchc8756 9 ай бұрын
በርቱልን ከተበዳይ ጎን ስለ ቆማችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ሲቀጥል የተቀበረች ፍትህ ቀባሪዋን ታወጣለች አላህ ሀቁን ያውጣላቸው
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 9 ай бұрын
ዘንድር መርማሪ ፖሊስ አፈር ደቼ በላ የታባቱ ። በርቱ ወጣቶች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏 በደሙ ተሸፈኑ🙏
@rass6636
@rass6636 8 ай бұрын
ማን ይስረቅለት
@user-pk8sf9nk9g
@user-pk8sf9nk9g 6 ай бұрын
እኔ እንዳንተ አይነት ጀግና ጋዜጠኛ በእውቀት የሚሰሬ አላየሁም በርታልን
@user-yy8ni7dy1w
@user-yy8ni7dy1w 9 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እኔስ ደክመኝ አይይይይ ማርያም ን ተስፍዬ ሁሉ ተሞጠጠ ግፉ ብቻ ነው የሚስማው የሚታዬ ሰው ወደ አውሬነት ተቀይሮል😢😢
@user-rb6jb9lu5b
@user-rb6jb9lu5b 9 ай бұрын
ቀለመ
@altg3558
@altg3558 9 ай бұрын
ወድሜ እራስክን ጠብቅ በተረፈ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Milimiraaa
@Milimiraaa 9 ай бұрын
ሲጀመር ሰውየው ቢሞቱ ኖሮ የውሸት ካርድ ኣያሰሩም ነበር ግን ይህች ሀገር ያቀፈችው ጉድ💔😭😭
@MediFikr
@MediFikr 9 ай бұрын
እውነት ነው ቢሞቱ አያሰሩም ነበር😢
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 9 ай бұрын
በጣም
@mekasja6442
@mekasja6442 9 ай бұрын
ትክክል
@user-eb4se8dn5m
@user-eb4se8dn5m 8 ай бұрын
ግራያጋባል
@birktiyetagesu490
@birktiyetagesu490 8 ай бұрын
ከገደልዋቸው እውነቱ እንዳይታወቅ ፎርጅድ ያሰራሉ፣ ሰውየው በራሳቸው ቢሞቱ ሆስፒታል ይወስድዋቸው ነበር።
@smms6004
@smms6004 9 ай бұрын
ዘንድሮ እኮ እምንሰማው ነገር የለም ፍትህ ለጆራችን😢
@alem5097
@alem5097 9 ай бұрын
አሀሀሀሀሀ. አዝናናኸኝ / ሽኝ/ ወይ. አገሬ ጨዋታው. የሚያምረው.. እረኛ. ያጣ. ከብት. መሰለ. ማንም. እንዳሻው. የሚያረገው
@marykuki6319
@marykuki6319 9 ай бұрын
ለጆሮኃችን😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 9 ай бұрын
ግን ድራማ ነው ሚመስለኝ የተጫወቱብን ነው😅😅😅😅😅
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 9 ай бұрын
👍👍👍👍
@ganatkasawru9985
@ganatkasawru9985 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔Arr uuuuuuuuuuuu
@ashenafinega2001
@ashenafinega2001 9 ай бұрын
ምርጥ ስራ እየሠራቹ ነው ጀግኖች በርቱ
@iui44i22
@iui44i22 9 ай бұрын
ተከታተሏቸው ባለፈው የተገኘችው ልጅ ሁለት አመት አስረዋት ተገኘች😢😢😢😢
@SalamahHakami
@SalamahHakami 9 ай бұрын
ትክክል😭
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 8 ай бұрын
ጋዜጠኛ አንተ በጣም ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ በናት መቀመቅ ክተታቸዉ እነዚህ ክፉ ናቸዉ ዋጋቸዉን ስጣቸዉ
@user-sg7je7pg4n
@user-sg7je7pg4n 8 ай бұрын
ደስ የሚል የወንጀል ምርመራ ተባረክ ❤ወንድማችን. ፈጣሪይ ጠብቅህ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 ай бұрын
አህህህህ አሁንስ ደከመኝ ስቃይ ማዬት አላህ ሆይ በቃ በለን 😢😢😢😢
@helanhelan50
@helanhelan50 8 ай бұрын
ክፍል 2 አጎጎኘ አባታችን ካሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ሞተዋል ብየ ማሰብ አልፈልግም አሉ በህይዎት አሉ 🙏🙏🙏
@user-tq8cc3ed3h
@user-tq8cc3ed3h 9 ай бұрын
ወይኔ እንዳልክን ባገናኝህው እሱ ለማወጣጣት ጎበዝነው ለማንኛው በርቱ ጅግና የቲዩብ በሮች ናቹሁ ከፖሊስ በላይ የምሰሩ ናቹሁ
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 9 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አረ ፍትህ ለህዝባችን ቶሎ ቀጣዩን አድርሱን 😢 ለፍርድ ይቅረቡ የምትሉ
@ahmedmataanmataan438
@ahmedmataanmataan438 9 ай бұрын
ምን አይነት ሴይጣን ነው አገራችን የገባው ያ አላህ አገራችንን ስላም ይስጣት ፍቅር ይስጣት የድሮዋ ኢትዮጵያ ይመልስልን 😢😢😢
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 9 ай бұрын
አቤት ጭካኔ ክፍል ሁለትን እንደኔ ማነው በጉጉት እየጠበቀብያለው ይዚን መጨረሻ ለማየት እንደኔ የጓጓ 😢😢😢 ሳላውቃቸው አንጀቴን በሉኝ ማርያምን 😢😢😢😢
@user-gk4nq5qw1b
@user-gk4nq5qw1b 3 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና እደዉ አገራችንን የያዛችሁት ጋዜጠኞች ናችሁ
@user-le7jn2kj6x
@user-le7jn2kj6x 8 ай бұрын
ጋዜጠኟው በእውነት ጀግናነህ የሚለው ቃል እራሱ አይገልጽህም እግዚያብሄር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤
@MeriAkalu-qg9mr
@MeriAkalu-qg9mr 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይፍረድባቸው😢😢 አንተም ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 9 ай бұрын
ለህግ አቅትባቸው እና እስከመጨረሻው ከስራህ እኛን ካሳመንክ እኛ ቤተስብ እንደስታለን ከጎንህ ነን በርታ መጨረሻውን እንጠብለንንን❤❤❤❤
@user-xr2wl8nw5s
@user-xr2wl8nw5s 4 ай бұрын
ጀግናው❤❤ ሁላችሁም ላይክ አድርጉለት ለዚህ ጀግና ወድማችን አይታችሁ ላይክ ሳታደርጉ አትለፉት❤❤❤
@user-bq7mz3vf4m
@user-bq7mz3vf4m 8 ай бұрын
ሰለ ትብብርህ በጣም ነው ደስ የሚል እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏 እሰከ መጨረሻ አሳየን እነዚ ክፉ እናት እና ልጆችን ፍርዳቸው ማገኘት አለባቸው 🙏
@emyspiller7059
@emyspiller7059 9 ай бұрын
ቀጣዩን ለማየት ጎጉቻለሁ እግዝአብሄር ይቅናህ ወንድማችን 👍🏼
@genetdesta2704
@genetdesta2704 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አባታችንን በህይወት ያኖርልን ዘንድ እንማልዳለን ወንጀለኛ ለህግ ይቅርብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 9 ай бұрын
በማርያም ክፍል ሁለት አቅርቡልን እስከመጨረሻዉ ሳዩን ክፍል ሁለት ይለቀቅ የምትሉ😢😢😢
@user-ud8wt5vk5e
@user-ud8wt5vk5e 9 ай бұрын
😢የማቹ ሰዉዮ ደም እግዚአብሔር ነፃ ያዉጣዉ ወንድሜ እስከመጨረሻዉ ለማየት ያብቃን😢
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈዳል የዝህ ሰውዮ ጉዳይ 😢😢😢😢 ተደብቆት እንጂ አልሞተም እኒን አባታችን 😢
@maeritube21
@maeritube21 9 ай бұрын
ምን አይነት ግዜ ደረስን ፈጣሪ ወድምህን ያስገኝልህ የኔ አባት ጋዜጠኛው ተከታትለህ አደራህን አሳውቀን😢
@Menelik27
@Menelik27 8 ай бұрын
እውነትም ቅመሞች በርቱ። ፍትህ በተንኮል በወንጀል ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን።
@henaa3965
@henaa3965 9 ай бұрын
በእውነት፡በጠም፡ጥሩ፡ሥራ፡ነው፡እየስራችሁ፡የለችሁት፡በርቱ፡የእውነት፡እናት፡ከእናንተ፡ጋር፡ሆና፡እውነትን፡ትፈልግለችሁ፡እማብርሃን፡በጠም፡ልብ፡የምነከ፡ነው፡አይ፡ሀጋሬ፡እትዮጰያ፡ስንቱን፡ጉድ፡ሽፍነሽ፡ይዘሽዋል፡ፈጠሪ፡ከእንድህ፡ምግባር፡ይጠብቀን፡ሁለችንም፡አሜን፡ከዱባይ፡በሁለተኛ፡ቨድዮ፡እንጠብቀቹሀለን፡እራስችሁን፡ጠብቁ፡እናንተም፡
@user-in9iu8lh5h
@user-in9iu8lh5h 9 ай бұрын
ወይ ዘድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ ምን አይነት ዘመን ደረስን
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 9 ай бұрын
በርታ ጋዜጠኛው ጎበዝነህ አንደኛነህ
@lemmagebreyohannes9248
@lemmagebreyohannes9248 8 ай бұрын
እባካችሁ እነዚህን የሰው አውሬዎች ለፍትህ አቅርባቸው በርቱ አምላክ ይርዳችሁ።
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 8 ай бұрын
አቦ ጀግና ልጅ ነህ ስራዉ ሁሉ ከፖሊስ በላይ ነዉ
@aminaadem3108
@aminaadem3108 8 ай бұрын
ምስክሮቹን ግን ጠብቋቸው ህይወታቸው አደጋ ላይ እንዳይሆን 😢😢
@wt8066
@wt8066 9 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ምህረት ያስፈልጋል ለ ሃግሬ 😢😢😢😢😢ለሕዝቤ 😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 8 ай бұрын
እዉነት እነዚህን ጋዜጠኞች አለማድነቅ አይቻልም ማነዉ እንዲህ እዉነቱን እስከሚያገኙ ድረስ የሚደክሙት part 2 please
@user-pj1pg8vq4f
@user-pj1pg8vq4f 9 ай бұрын
እረ እናንተ ልጆጄ እግዛአብሄር ከናንተ ጋ ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@user-ml7hg6bk3l
@user-ml7hg6bk3l 9 ай бұрын
ነገረ ከባድ ነዉ ወንድማችን ራሰክን ጠብቅ በጣም ያሳዝናል😢😢😢
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 9 ай бұрын
እስከመጨረሻው ህዱበት እግዚአብሔር ይፈርዳል አግተዋቸው ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😭😭😭
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 7 ай бұрын
ግን አባት መኪና ሊኖርህ ይገባል በእግርህማ ከባድ ነው ለሒወትህ🙏👍❤
@AlmazGetacthew
@AlmazGetacthew 3 ай бұрын
ጋዜጠኛዉወድሜእግዚያብሔርይባርክህጥሩጎበዝነህ
@ahmadm5724
@ahmadm5724 9 ай бұрын
ስውዬው አልሞተም ደብቀውት ይሆናል😢😢😢😢. በህግ ይጠየቁ
@chuchumarkos
@chuchumarkos 9 ай бұрын
Aow iwnat new 😢😢
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 8 ай бұрын
ክፍል 2ላይ እዉነቱን ወጥቷል 😢😢😢😢 አልሞቱም 😢
@genetteshome2182
@genetteshome2182 8 ай бұрын
​@@zebibaseid3841esaye eleeee
@seidibrahim5175
@seidibrahim5175 3 ай бұрын
Adids kimemoch
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 9 ай бұрын
ኧረ ፍትህ ለጆሯችን ፍትህ ለአይናችን የዘንድሮው ቀን ጉድነው የመዳም ቅመሞች ከመጥፎ ከሸረኛ ምቀኛ አሏህ ያረቅላችሁ አሚን በሉ
@zeynaba-km3pd
@zeynaba-km3pd 9 ай бұрын
አሚን ያረብ 🤲
@jskahha1623
@jskahha1623 9 ай бұрын
አሚን
@Z1861z
@Z1861z 9 ай бұрын
እኔ አሁን ሀገር ቤት መግበት እየስፈረኝ ነዉ
@zemzem8468
@zemzem8468 9 ай бұрын
በጣምየሰፈራል ገዚው ያረቢ😢😢
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 9 ай бұрын
Amennn yarbe😢😢😢
@sjsi6754
@sjsi6754 8 ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባታችን እግዚአብሔር ሀቁን ያውጣልወት😢😢
@user-ct6ud8ux8e
@user-ct6ud8ux8e 9 ай бұрын
ኧረ ምን ዓይነት ነገር ነው ምንሰማው ፍትህ ለአባታችን😢😢😢😢😢😢😢😅😅
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 9 ай бұрын
በተሠፋ እጠብቅ አለሁ ይገኛሉ እግዚአብሔር ሆይ እረዳ😭😭😭
@linadani6276
@linadani6276 9 ай бұрын
ልጆቹና ሚስትየዉ ወይ ገለዋቸዋል ወይ አፍነዉ ደብቀዉ አኑረዋቸዋል እህህህህ😢 ፈጣሪ ሆይ እዉነታዉ ይዉጣ 🙏😭
@user-fi9on5pf7b
@user-fi9on5pf7b 8 ай бұрын
አፍነውት ተገኝትዋል ልጁን ሲከታተሉ አግተውታል
@manjafekade9039
@manjafekade9039 8 ай бұрын
በረቱበት መልካም ሥራቹ በሰውም በእግዚአቤሔርም ትልቅ ዋጋ አላቹ።
@user-xi3im2dn5q
@user-xi3im2dn5q 3 ай бұрын
አተን የወለደች እናት መሀጰኗ ይለምልም ጀግና ነክ በጣም ፈጣሪ ይጠብቅክ የስቱን እባ አበስከዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v 9 ай бұрын
ምን አልባት ይህን ቢድዮ ቢያዩ ልጆቹ የተናገረችው ልጅ ማለትም ሠራተኛ ናት ያሏትን ልጅ ለደህንነቷ ያሰጋታል እናም ብትጠብቋት
@redwanfirst5197
@redwanfirst5197 8 ай бұрын
እኮ አንዲት ወዳጄ ስሙዋን መጥቀስ አልፈልግም እያሉ ቢያወሩ ጥሩ ነበር
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 8 ай бұрын
ፕሮግራሙን ሲጨርሱ ነው ቪዲዮውን የሚለቁት ስለዚ አያስፈራም
@abuahmed6265
@abuahmed6265 8 ай бұрын
​@@alemlebanon4947አዋ ትክክል ነሺ መጨርሻ ላይ ነው
@hawaahmed-mg8fx
@hawaahmed-mg8fx 9 ай бұрын
ኡኡኡኡ የአላህ ጭካኔ😢😢😢😢 ግን አንተ እራስህን ጠብቅ ጥቁር መነፀር ልበስ አላህ ይጠብቅህ
@salamashwa2785
@salamashwa2785 8 ай бұрын
በእውነት ምርጥ ነገር እየስራቹ ነው በዚህ ቀጥሉ
@meazafenta6600
@meazafenta6600 9 ай бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ ወንድ ጀግና ነህ ልበ ሙሉ ወንድ ብዙ ጊዜ እከታተልሃለሁ የምታደርገው ሁሉ አርኪ ውጤት እንደምታሳየን አምናለሁ
@rahimamihmmaf1562
@rahimamihmmaf1562 9 ай бұрын
ሠራተኛዋ እንዳይገላት አላህ ይጠብቅሽ
@user-yw9lq5qp7q
@user-yw9lq5qp7q 8 ай бұрын
ወንድሜ እራስክን እየጠበክ በርታ ደስ የሚል ስራ ነውነ❤❤❤❤
@alemutadesse9840
@alemutadesse9840 9 ай бұрын
What a blessed Guy you are በቂ መረጃ አግኝተሃል ቀርታ !!! God lesse you ever!!!! Part II please
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 9 ай бұрын
እደናተአይነቶቹን ያብዛልን እራሳችሁን ጠብቁ ቀጣይ 😢😢😢
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv 9 ай бұрын
ይሄሰውየ እመኑኝ በህይወት ይኖራል አይሆኑሁኖ ጠብቁ ያሳዝናል💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 9 ай бұрын
የክፋትጥግ
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 9 ай бұрын
ዉይ ዘድሮሮሮ መገን አሁንስ ባልተፈጠርኩ ያስብላል 😢😢😢😢 ምን ጉድ ነዉ የፈጣሪ ያለሕ ኧረ አምላኬ ከሀገራቺን ሰይጣንን አጥፋልን የድግል ማርያም ልጂ በምሕረትሕ ጎበኘን በቃ በለን በጦርነት በዝሙት በክፋት ሀገራቺን ተጨምላለቀቺ ምን ይሻላል😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@fitztek8119
@fitztek8119 7 ай бұрын
ይህች ኢትዮጵያ በክፉ መንፈስ የተሞላች ናት። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥ።
@user-kr6st6ms9m
@user-kr6st6ms9m 8 ай бұрын
ኧረ ምን አይነት ጀግናነህ ??እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ።ቀጣዪን ቪድዮ በጉጉት እጠብቃለው
@Meseret-le7hi
@Meseret-le7hi 8 ай бұрын
እግዚአብሔርን ልጁን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ።
@hayatuhappy6015
@hayatuhappy6015 9 ай бұрын
አይ ሠውጨካኝ ሆነ ያርብ አላህ በራህመትህ እዘንልን ያርብ
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 8 ай бұрын
አተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተጠንቀቅ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት የፖሊስ ስራ ነው እየሰራህ ያለህው ሰው በሰው ላይ በጣም ተጨካክኗል የእውነት አምላክ እውነቱን አውጥቷል አባታችን እግዚአብሔር ጤናውን ይመልስለት እውነት እነዚህ አውሬዎች የእጃቸውን ያገኛሉ የምድር ምቾት ነው ያዩት በሰማይ እሳት እንደሚጠብቃቸው አላወቁም😢
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 9 ай бұрын
ወይኔ አባ ንፍትህ ፍትህ ፍትህ አተን ፈጣሪ ዪጠ ብቅክ በርታ በጌታ 💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zuriyashhagos6005
@zuriyashhagos6005 9 ай бұрын
Keep up brother for everything God's blessing both of you ❤❤👏
@user-zp8dh5fl9m
@user-zp8dh5fl9m 6 ай бұрын
ተባረክ እራሥን ጠብቅ ወድሜ እግዚአብሔር ከአተጋ ይሁኔ ውሸት በሞላበት አለም ላይ
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 9 ай бұрын
አሰተያየት በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-kn5ls6ou5m
@user-kn5ls6ou5m 9 ай бұрын
ጉድ ጉድ ጉድ አኽሩ ዘመን የአላህ አተ እዘንልን 😢😢
@user-qm3op8iw7o
@user-qm3op8iw7o 9 ай бұрын
ወይኔ ሀበሻ መሆኔ 😢
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 8 ай бұрын
እግዛብሄር ይጠብቃችው ከፖሊስ በላይ ነው የምትሰሩት በርቱ እራሳችሁን ጠብቁ
@genetteferi5379
@genetteferi5379 3 ай бұрын
መጨረሻውን አሳውቀን ወንድሜ በማሪያም
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 8 ай бұрын
አሳርፉ ቸዉ ጭቀታቸዉን እግዚአብሔር እዉነቱን ያዉጣ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tigietigie8627
@tigietigie8627 9 ай бұрын
እኔ ልቤ ተንቀጠቀጠ እወነት የእወነት አምላክ እወነቱን ያወጣሁ😢😢😢
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z 9 ай бұрын
አሜን (3)😭😭😭
@meekham2590
@meekham2590 8 ай бұрын
በርቱ ጎበዝ ሀቅን አዉጡ ሀቅ ምንግዜም የበላይ ናት👍👍
@asmeretkidane3416
@asmeretkidane3416 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እዳተ አይት ያብዛው
@user-vt4mu6zg6m
@user-vt4mu6zg6m 9 ай бұрын
ባሁኑ ዘመን አለምን ንቀው በገዳማትና በዋሻ የሚኖሩ መናኞች ምንኛ የታደሉ ናቸው
@Hayyatiii
@Hayyatiii 9 ай бұрын
ፈጣሪ የሰራቸውን ይሰጣቸው ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍ አቤት ዘዲሮ😭😭😭😭😭💔💔
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 7 ай бұрын
ጀግናናናናናናናና አላህ ይጠብቅህ እራሥህን እየጠበክ ወንድም
@user-gc5fh9iy3o
@user-gc5fh9iy3o 9 ай бұрын
ሌላቦታ ወስደው አግቶአቸውም ሊሆን ይችላል ብቻ ሚአቀው አድ አላህ ነው እና በሂወትም ካለ በሰላም ከወድሙ ያገናኘው ያሳዝናል በጣም
@jijitube6557
@jijitube6557 9 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ኢያልን የዘንድሮስ ባሰ ያማል
@dubai1813
@dubai1813 8 ай бұрын
ፈጣሪ የጃቸውን ይስጣቸው ያሳዝናል🥺🥺
@zeynebmohammed6458
@zeynebmohammed6458 8 ай бұрын
እጅግ በጣም እምትመሠገን ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ከሁሉ ነገር
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 9 ай бұрын
ጀግና የአባታችን ጎበዝ ነህ እውነት ይወጣል
@user-nz6zq1bz6b
@user-nz6zq1bz6b 9 ай бұрын
እንደዚህ የማጋለጥ ስራ እምሰሩትን ጋዜጠኞች አለማድነቅ አይቻልም💪💪😍😍 እስኪ ከጀመራቹ አይቀር ተደራጅታቹ አብይ አህመድን አጋልጡልን😂😂😂😂
@rapyahsen8289
@rapyahsen8289 9 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂😂
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 9 ай бұрын
እኮ😁
@SamiraMarbawa
@SamiraMarbawa 9 ай бұрын
😅😅😅እኮ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 9 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@MeklitBeIete3997
@MeklitBeIete3997 9 ай бұрын
😂😂😂 ጥሩ ሀሳብነው
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН