''በምን ሞራል ከሰው ፊት ይቆማል'' ዐቢይ፤የአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ውርስ|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 209,568

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

3 ай бұрын

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 648
@ethioforum
@ethioforum 2 ай бұрын
የባልደረባችን የያየሰው ሽመልስ የሴራ እርካብ የደም መንበር መጽሐፍን በሚከተለው ሊንክ አማዞን ላይ ያገኙታል፡፡ www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=zg_bs_g_11764678011_d_sccl_1/140-7098686-7301501?psc=1
@eliyastaame8647
@eliyastaame8647 2 ай бұрын
በትንተናው ረክቻለው
@user-vt4hu3hi9z
@user-vt4hu3hi9z 2 ай бұрын
ቅንንት.ራሷ ትከፍላለች።
@nike7267
@nike7267 2 ай бұрын
ሀገር ውሰጥ እንዴት ማግኘት እንችላለንን
@uneverseetube4667
@uneverseetube4667 2 ай бұрын
ስለህዉሀት ትችት ሲተች ሰምተው ታዉቃለህን
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 2 ай бұрын
እርግጥ ነው ጋዜጠኛው ሕወሀትን አምላኪ ነው። ወቅሷቸው አያውቅም። አሁን የሚናገረው ግን ሐቅ ነው። ​@@uneverseetube4667
@STAMA123
@STAMA123 2 ай бұрын
ያዬሰው የአፍሪካ ጋዜጠኞች ሁሉም ተጨፍልቀው ያንተን ግማሽ አይወጣቸውም ተባረክልን እግዛቤር ይጠብቅህ❤❤❤
@user-wt1dz4pt7k
@user-wt1dz4pt7k 2 ай бұрын
አሜን
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 ай бұрын
Ameeeeeeeeen ❤
@aronyonas7563
@aronyonas7563 2 ай бұрын
ያየስው ግን የቅማንት ልጅ ነው
@tbarekyohannes
@tbarekyohannes 2 ай бұрын
ቢሆነሰ ?
@godisgood177
@godisgood177 2 ай бұрын
AMEN 🙌
@Hailay572
@Hailay572 2 ай бұрын
ብዕርህና ልሳንህ ይባረክ
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 2 ай бұрын
አሜን አቦ አንጀት አርስ እኮ ነው
@sisaytoga973
@sisaytoga973 2 ай бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ አይነት በዕዉቀት ጥግ የደረሰ ጋዜጤኛ አይቸም ሰምቸም አላዉቅም ከሚያስገርመኝ ነገር የትንታኔ ብቃት የምክኒያታዊነት ደረጃ እንዲሁም ታሪክ አወቂነቱን ባላደንቅ ንፉግ ያስብለኛል አገር በጨለመባት ወቅት የተገኘ ብቸኛዉ አገላጭና አብሪ ኮከብ ነህ። የኢትዮጵያ ጋዜጤኞች እዉነትና ሀቅን ዘንግተዉ ለመጣና ለሄደ አሸርጋጅ በሆኑበት ዘመን ብቸኛዉ ሙያዊ ምግባሩን ያልሸቃቀጠና ይዞ የቀጠለ የዘመኔ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅዋ ነህ አከብርሀለዉ። ተባረክ ዕዉቀትህ አይንጠፍ ብያለዉ።
@animallife8337
@animallife8337 2 ай бұрын
17:33 በትንሹ ከሁለት ዓመት በላይ የዚህ ገፅ ዜና ተከታይ ነኝ። ሁሌም የሚገርመኝ በዜናው ጥልቀት እና እውነታ ነው። ደግሞ በትንሽ ደቂቃ ብዙ መረጃ ። የምር ጋዜጠኛ ነህ!!!!
@bettybetty6542
@bettybetty6542 2 ай бұрын
ያየሰው ሽመልስ እንካንደስ አለክ አለን መፃፍክ በጣም ተፈላጊ አነጋጋሪ ድንቅ መፅሀፍ ሰለሆነ ደስብሎናል የኛ ጀግና ተባረክልን
@ermiaswesenseged
@ermiaswesenseged 2 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🙏 አይዞሽ ኢትዮጵያዬ እንደመሸ አይቀርም 🇪🇹🇪🇹
@festumgemariam9513
@festumgemariam9513 2 ай бұрын
Thank you!!
@hailutadesse2230
@hailutadesse2230 2 ай бұрын
እሷን ተዋት...ግዜ እየጠበቀች ልጆቿን በገዛ ልጆቿ እምትበላ ጉደኛ ምድር...ተወይ እባክህን! ኣገሬ ከበቃችኝ ቆየች!
@user-on8dw8fw5j
@user-on8dw8fw5j 2 ай бұрын
ያዬ እግዚአብሔር አንተን አተረፈልን ለትውልድ ትውልድ ይሄንን የውርደት ዘመን እና የወረደ አሳፋሪ መንግስት ስራን እውነታውን ዘግበህ እንድታቆየን ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@medieney2252
@medieney2252 2 ай бұрын
በጣም ነው ምትመቸኝ ትንታኔህ እና እይታህ (በጣም ከሚገርመኝ ያኔ በሂወት እንድየት እንደለቀቁህ ነው ፈጣሪ ይወድሀል ወንድሜ
@yd2597
@yd2597 2 ай бұрын
የምትገርም ጋዜጠኛ ነህ!! እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ። ሰላሙን ያብዛልህ።
@user-dh7qf3xd7o
@user-dh7qf3xd7o 2 ай бұрын
አንተ ምርጥ ጋዜጠኛና ደራሲ ፤ እግዚአብሔር ያለህን ነገር ሁሉ ያብዛልህ ፤ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ፡፡
@nadernegash827
@nadernegash827 2 ай бұрын
በዚህ ጊዜ ለኔ አንደኛ ታጋይ ነህ ያየ እድሜህን ያርዝመው አንተን ስንሰማ ይህ ሰው ሁሌም እንደተሸነፈ ይሰማኛል አንደኛ ታጋያችን ነህ 🙏🙏🙏🙏🖕🦁🦁🦁🦁🦁🦁
@etheth5034
@etheth5034 2 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ በጀግኖች ልጆቹ ነፃ ይሆናል ይብላኝ ለገዳይና ጨፍጫፋዎች ።
@user-xk2ec1es3k
@user-xk2ec1es3k 2 ай бұрын
በአጋንንት መንፈስ የሚንቀሳቀሱት የህወሀት መሪዎችና ሎሌዎቻቸው ኦነጎች ናቸው አሁን ኢትዮጲያ የገባችበትን መከራ እርሾ ጠንሳሾችና ጠማቂዎች።የትግራይ ሕዝብ ከመከራ የሚወጣው የሉሲፈር ሐዋርያ የሆነችው ህወሀት ከምድረ ገፅ ስትጠፋ ብቻ ነው
@aljsalah7685
@aljsalah7685 2 ай бұрын
ከምንድነው ነፃ የሚሆነው? እስካሁን ባለፋት አሥርት ዓመታት ነፃ ያልሆነው ምን ተዓምር አገኘህ? የዋህ?
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 2 ай бұрын
ጋዜጠኞዉ ግን በጣም ጥሩ አመለካከት እና አገላለፅነዉ ተባረክ ወንድሜ።
@girumtenkir1003
@girumtenkir1003 2 ай бұрын
ምርጥ ትንታኔ። ለገዳዮች ትንታን የሚፈጥር። መሪነት ተራ የሆነበት። የሀገራችን ዜጎች በአንባገነኖች የታመሰችበት ዘመን።
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l 2 ай бұрын
እድሜህን ያሳጥረው ግራኝ አህመድ።
@Nolaweher
@Nolaweher 2 ай бұрын
ያየ.ስላንተ እግዚኣብሄር ን እናመስግን ኣለን. ኣንተ ስለ ሰጠን ..ኣንተ ስታወራ ሃቅ ስጋ ለብሳ እያወራች እስኪ መስለኝ በተመስጦ ነዉ ምስማህ .በርታ የራሳህን ኣሻራ እያኖርክ ነዉ ..ባጠቃላይ ኢትዮፎም እናመሰግናለን 🙌🙌
@mawchagebreyohannes5987
@mawchagebreyohannes5987 2 ай бұрын
ብቁ የዓለማችን ምርጥ ሰው። ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ💖
@geremedhingebremicael7052
@geremedhingebremicael7052 2 ай бұрын
አበበ ባዩም ጭምር ሁላቹሁም የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኞች ጀግኖችናቸው
@Topgoals2345
@Topgoals2345 2 ай бұрын
የሚገርም ጥንቅር ነው ፣እናመሠግናለን ኢትዮ ፎረም❤❤❤
@samisher.
@samisher. 2 ай бұрын
እግዚኦታ አለብን ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ከዚህ ሰውና ጀሌዎቹ ታደግ።
@hailutadesse2230
@hailutadesse2230 2 ай бұрын
የትኛዉ ሰዉ?
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 2 ай бұрын
አቶ ሀይለማርያም አግዜር የሰጠን አኛ ያላሰተዋልናችው ምርጥ መሪ ነበሩ የሰሯ ቸው የሰሯችው ሜጋ ፐሮጅክቶች ምስክሮች ነበሩ የባቡር:አእንዱስትሪ ፓርክ :.... ነበሩ አውነተኛ ምሁር ከነባለቤታቸው ከመላው ቤተሰባችው ጋር አግዜር ይጠብቅልን
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 ай бұрын
በሳቸው ላይ ምንም ተቃውሞ ባይኖረኝም ሜጋ ፕሮጄክቶችን የነደፈ ያስጀመረ ሳይታሰብ በሞት የተለየን መለሰ ዜናዊን የት አደረሰከው? ታሪክን አታንሻፉ። ሕዝብ ያያል ይታዘባል እሺ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
እወነት ነው የመለስ የእድገት ፖሊሲ በሃገሪቱ ተጨባጭ ለወጥ ማምጣቱን አለም መስክሯል። ሃይለማርያም የነበረው ስልጣን በጣም አጭር ነበር።
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 ай бұрын
@@abuhaile6517 እስማማለሁ።
@alsetilhune9696
@alsetilhune9696 2 ай бұрын
እርር ድብን ከማለት ውጪ ምንም ነገር ማድረግ አለመቻሌ ሁልጊዜ እንቅልፍ ይነሳኛል አምላክ ሆይ ሀገራችንን ከዚህ ደም መጣጭ አውሬ መሪ ነፃ አውጣልን
@selomontadesse2311
@selomontadesse2311 2 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ትንተና ነው መቼም ላንተ የሰጠው የጋዜጠኝነት ችሎታ ከድምፀ ጋ ትለያለህ
@user-jy2wo3dr1o
@user-jy2wo3dr1o 2 ай бұрын
ያየሰው ከዚህ በላይ ምን ትርፍ አለህ የህዝብ ፍቅርና ፍቅር ብቻ ነው የአብይ ቁማር ቀድመህ የተረዳህ የጭቁኖች መሲህ ሆነህ ጨለማን ያበራህ ድንቅ ሰው ነህ ቀሪ ዘመንህ ውግንናህ ለተገፉ ይሁን።
@KhanKhan-kj2fj
@KhanKhan-kj2fj 2 ай бұрын
ክበርልኝ ወንድሜ ግን ኣንድ ነገር ላስቸግርህ የሳዑዲ እስረኞ ድምፅ ሁነን በተረፈ በጣም እወድሃሎህ❤❤❤❤❤
@ymelesse
@ymelesse 2 ай бұрын
ትፈታለህ ፣ ከአገራሳቸው ያስወጡሃል ፣ ተመልሰህ ትሄዳለህ ፣ ትፈታለህ ተመልሰህ ትሄዳለህ ፣ አይፈልጉህም ለምን ትሄዳለህ?
@ykt4447
@ykt4447 2 ай бұрын
በጣም ትክክለኛ ትንታኔ ነው ይገርማል። ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን ❤❤❤
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 2 ай бұрын
#ሰሜናዊነት 🇪🇹 የተሰራችው በሰሜናዊያን ደምና ላብ ነው። (ትግራይና አማራ ❤) ፍቅር ያሸንፋል 💪💪💪🇪🇹
@Jameila4
@Jameila4 2 ай бұрын
@asefumunasie2998
@asefumunasie2998 2 ай бұрын
እግዛቢሔር ይጠብቅህ ያየሰው ኡነተኛ የህዝብ ድምፅህ።
@user-jw7mh3gz5c
@user-jw7mh3gz5c 2 ай бұрын
ፍትህ ለስዑዲ ዓረብ ሃገር እስረኞች
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 ай бұрын
እግዚዓብሔር ይድረስላቸው አሜን
@user-jw7mh3gz5c
@user-jw7mh3gz5c 2 ай бұрын
አሜን(3)
@user-fy8jo6ze4p
@user-fy8jo6ze4p 2 ай бұрын
አንተ ሰው ፈጣሪ ዕድሜ ይስጥህ ምርጥ ጋዜጠኛ
@seydwollo1462
@seydwollo1462 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ኢቲዮ ፎረሞች ያየሰዉ ለተደበቀዉና ለተደፈነዉ አንደበታችን አንደበታችን አንደበት ስለሆንከን እጅግ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-kb2jx6lz9y
@user-kb2jx6lz9y 2 ай бұрын
የተረገመች ቀን ትሻልን ትቼ ትብስን አመጣሁ ማለት ይሄ ነው የተረገመ ሰይጣን ሰው እየመራን አመታቶች አለፉ😢
@TgrayGebretnsia
@TgrayGebretnsia 2 ай бұрын
ድል ለትግራይ ሕዝብ
@semeretadesse3676
@semeretadesse3676 2 ай бұрын
ያየሰው ትለያለህ❤
@E-vm8jl
@E-vm8jl 2 ай бұрын
ፍርድ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ዜጎች !!!
@user-yx8zo3vc6y
@user-yx8zo3vc6y 2 ай бұрын
ያየሰውና ባልደረቦችህ ከነዚህ የሰው ጨላጮች በህይወት ተርፈህ መውጣትህ ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን ምን ይሳነዋል ለፈጣሪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 2 ай бұрын
የሰው ልጅ እንደወረቀት ማባዛት ቢቻል ኖሮ አንተን አበረ በሚሊዮን አባዝቶ መበተን ተባረክ አቦ
@paulosh6916
@paulosh6916 2 ай бұрын
What I call Divine Intervention is when God miraculously got you [Yayesew]] out of Ethiopia to safety so that you can expose the charlatan Abiy and all the sycophants around him with stellar, extraordinary tenacity, courage and eloquence to their bones! Yayesew, you’re Gold bro..,you’re Gold! The pen is mightier than the sword is not a cliche for you’re a paragon to that effect! እግዚኣብሄር ካብ ክፉእ ይሓልዉካ ክቡር ሓወይ!
@yonasberhe6284
@yonasberhe6284 2 ай бұрын
That is true
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 ай бұрын
Very true. I was about to say the same thing!!
@rising1786
@rising1786 2 ай бұрын
Absolutely
@weldesemayatseyoum7591
@weldesemayatseyoum7591 2 ай бұрын
Great production, I hope hailemariam is listening with despair and regret for his decision in resigning, but above all for his silly , “ divine intervention “ interview.
@abenetzewdu1821
@abenetzewdu1821 2 ай бұрын
ያየሰው ሽመልስ ምን ብዬ ስላንተ የጋዜጠኝነት ሙያህ በምንስ ቃላት ብቀኝልህ ይገልጽልኛል .....❤❤❤ Tnks alot
@user-gi5ck6xf7z
@user-gi5ck6xf7z 2 ай бұрын
ሀገር በሰይጣን የሚመራዉ ኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሳይሆን አይቀርም።
@nadernegash827
@nadernegash827 2 ай бұрын
👍👍👍 ወላሂ የዚህ ዘመን ሰው በመሆኔ ግን ውስጤ በጣም ይደማል 😭😭😭 ግን ሰይጣንምኮ የአብይን ያህል ጨካኝ አደለም
@Simba-karumba
@Simba-karumba 2 ай бұрын
ሰይጣን ይሻለኛል ያለው ህዝብ እኮ ነው፣ ደግ ነው።
@user-ok9qr2mm7q
@user-ok9qr2mm7q 2 ай бұрын
You said true
@bogaleoda6331
@bogaleoda6331 2 ай бұрын
ቀልደኛ ነገር ነህ
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB 2 ай бұрын
ትክክል ነው.
@gogofa2675
@gogofa2675 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጃ
@user-jn2uz5gf7g
@user-jn2uz5gf7g 2 ай бұрын
ይህ ዝግጅት በእርግጥ የወፈፌውን እብድነት ፍንትው አድርጎ ነው ያሳየኝ።
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ በጣም አደገኛ መዥገር ነው የተለጠፈባት 😢
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
በጣም! አብይ ታይቶ የማይታወቅ እርኩስ መዥገር ነው !
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 2 ай бұрын
በዚህ ህሊና የፈጠረህ እግዘአብሔር ስሙ ይባረክ
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 2 ай бұрын
#ትግራይ 💛❤️🙏
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 2 ай бұрын
ሃይለማርያም "Devine intervention" ብሎ ሃይማኖታዊ ኣመክንዮ ያቀረበበት ያስቀኛል።
@user-xk2ec1es3k
@user-xk2ec1es3k 2 ай бұрын
አቶ ሀይለማሪያም ህወሀት አሻንጉሊት አድርጋ ስትቀልድበት የኖረ ሰውዬ ነው።ስልጣን ላይ ተቀምጦም ሆነ ሳይቀመጥ ምንም የፈየደው ነገር አልነበረም።
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 ай бұрын
​@@user-xk2ec1es3kባልና ሚስት ሲፋቱም የሕውሓት ዕጅ አለበት ብቻ ነው መስማት የቀረን። ስራ መስራት ሲያቅታችሁ ሕውሓት ላይ ማላከክ ፋሽኑ አልፎበታል።ሰውዬው 6 አመት ስልጣን ላይ ተቀምጦ ሲያሾፍ ከነበረ ከተጠያቂነት አያመልጥም።እናስብ እንጂ ጎበዝ!!
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 2 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ጋዜጠኛ አስተውሎህ ልዩ ነው
@user-ib5oy5do1r
@user-ib5oy5do1r 2 ай бұрын
ሁሌም አድናቂህ ኘኝ ሁሌም ከአእምሮየ አይወጣም
@kongithaile-gabriel979
@kongithaile-gabriel979 2 ай бұрын
Thank you for the well put together report.
@nugusutadesse4917
@nugusutadesse4917 2 ай бұрын
ያዬና አቤ ስወዳቹህ በምክንያትነት ነው!!!!!!!!!!!!🍎🍎🍎🍎🍎❤❤❤❤❤❤ቀጥሉበት
@mulugetaabera4971
@mulugetaabera4971 2 ай бұрын
ልሳንህ ይባረክ ያዬ
@user-nj9fc6nd5x
@user-nj9fc6nd5x 2 ай бұрын
ያየሰዉ ለሂልናህ ለኡነት የምትኖር ነህ እ/ ር እድሜና ጤና ይስጥህ
@nugusutadesse4917
@nugusutadesse4917 2 ай бұрын
ያዬ❤❤❤❤❤አሁን አደለም ገና የኢትዮጵያ ሬድዮ ስትሰራ ግዜም ትንታኔዎችህ ይገርሙኝ ነበር።ገና አንተን ሌላ ትልቅ ቦታ ላይ አይሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እወድሃለሁ !!!!አከብራለሁ !!!አደንቀሃለሁ ❤!!አቦ ይመችህ ልሳኔ ነህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abuka6424
@abuka6424 2 ай бұрын
ምን ዓይነት አንደበትና ምርጥ ትንታኔ ነው ? አቦ ያየሰው እግዚአብሔር እጅህን ይባርከው እጅግ በጣም እናመሰግንሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@sabri5460
@sabri5460 2 ай бұрын
ማን እንዳንተ ያየህ ሰው የሰው ዘር!!!! ለዘለዐለም ኑር!!
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 2 ай бұрын
ለዘላለም የሚኖር አልፋና ኦሜጋ እየሱስ ክርስቶስ ነው ። ያየህሰውን የምትወዱትና የምታደንቁት ቀለል ባለ አማርኛ እንወድሀለን በሉት ይረዳችኋል
@user-kf7di4rz1v
@user-kf7di4rz1v 2 ай бұрын
ኢትዮ ፎረሞች እድሜና ጤና ለናንተ ይሁን እወዳችኋለሁ ተባረኩ❤
@bultifayissa1342
@bultifayissa1342 2 ай бұрын
Thank you Journalist Yaayyesawu!!!!!!!! God bless you and your team!!!!!!! You are doing wonderful!!!!!!!!!!
@negabelay5195
@negabelay5195 2 ай бұрын
Ethio forum thanks for being voice for the voiceless. May god bless you.
@belayneshbaye2150
@belayneshbaye2150 2 ай бұрын
ከአለም አንደኛ ነህ ተባረክ ።
@peaceforall9655
@peaceforall9655 2 ай бұрын
ውብ አንደበት ውብ ዝግጅት ❤❤❤❤❤በርታልን
@user-bh1cq8ym2q
@user-bh1cq8ym2q 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጠ/ሚነስተሮቹ የሚሰብኩት እግዚኣብሔር፣ ቃለ እግዚኣብሔርና መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት ከኣቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝና ጠ/ሚኒስተሩ ምላስ ሌላ እነዚህን የያዘው መጽሓፍ ቅዱስ ይሁን ቁርዓን ቢፈልገው ባፈላልገው እስካሁን ድረስ ላገኘው ኣልቻልኩም። የሚገኝበት የሚየውቅ ካለ እባካችሁ ጠቁሙኝ።
@user-ok9qr2mm7q
@user-ok9qr2mm7q 2 ай бұрын
God bless you ❤❤❤
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 2 ай бұрын
ምርጥ የአለማችን ጋዜጠኛ እና አዘጋጅ ያዬሰው ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ::
@samsonyeshitila1854
@samsonyeshitila1854 2 ай бұрын
Journalism at its peak! Awesome ,Many Thanks brother.
@user-df8io2mb3k
@user-df8io2mb3k 2 ай бұрын
How an interesting and ear catching narration whichbmake it specail is the evidence it provide,thank you dear Yayesew Shimelese
@AmiGetachew
@AmiGetachew 2 ай бұрын
አምላክ ይገላግለን የሰራንውን ሀጥያት ይቅር ብሎን አምላክ ይገላግለን
@solomon7899
@solomon7899 2 ай бұрын
Both your name and your work is Exceptional ! keep it up ! when these Anarchys go , we excpect school of journalism from you !
@sinkibeyene4943
@sinkibeyene4943 2 ай бұрын
That i agree too.
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 ай бұрын
Who knows one day our dreams will come true. Yayesew will be the top manager of journalism school!
@festumgemariam9513
@festumgemariam9513 2 ай бұрын
ያየሠው!! great man!❤❤❤❤
@axumguy9803
@axumguy9803 2 ай бұрын
This media is really the voice of #Ethiopian from every corner of the country and thank you sir.
@user-vk6wd5lh1x
@user-vk6wd5lh1x 2 ай бұрын
ያየሰው በህይወት ሆኖ ጊዜ ተመቻችቶለት ይህ መፅሐፍ መፃፉና ለህዝቡ ለንባብ ማቅረቡን እድለኛና ሊመሰገን ይገባዋል
@sinkibeyene4943
@sinkibeyene4943 2 ай бұрын
Thank you again young man . I will try also to get your book.
@user-ib5oy5do1r
@user-ib5oy5do1r 2 ай бұрын
ኑርልኝ
@abelbegashaw2906
@abelbegashaw2906 2 ай бұрын
መቼም ይሄን ለመሰለ ትንታኔ ምንም ኮሜንት ባልሰጥ እጅግ ንፉግነት ይሆናል አቦ ያየስዉ ኑርልን ግሩም ትንታኔ ነው እና በርታልን
@user-vd4bn9gl9y
@user-vd4bn9gl9y 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ማነፃፀር። አሁን ማነፃፀሩን ህዝብም ደግሞ ደጋግሞ እየቆጨው ይስማና አልፎ አልፎ ማነፃፀሩን ቀጥሉበት። ተባረኩ።
@awetahgnt4113
@awetahgnt4113 2 ай бұрын
Flawless report. It’s just amazing !!
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 2 ай бұрын
ሞያ ባለቤቱን ሲያገኝ እንዲህ የልብ አድርስ ይሆናል ፈጣሪ ይጨምርልህ የልቤን እምትተነትን ጀግናችን
@nugusutadesse4917
@nugusutadesse4917 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አንተ የጭቁኑ ሕዝብ ልሳን ነህ !! ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልህ ያዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ 💚💛❤💪👍
@user-hh1eq1cv3r
@user-hh1eq1cv3r 2 ай бұрын
Thank u yaye
@samsontamirat3055
@samsontamirat3055 2 ай бұрын
My best media ever
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 2 ай бұрын
Thanx Yayesew❤❤❤❤❤
@wondaalma9011
@wondaalma9011 2 ай бұрын
አቤት የጋዜጠኝነት ጥግና የሙያ ብቃት ሽ አመት ኑርልን ብሰመው ብሰመው አልጠግበው ያልኩት ያቀራረብና የትተና ብቃት እግዚአብሔር ይባርክህ ብያለሁ
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l 2 ай бұрын
ሀይለማርያም ፀረ ማርያም
@user-um4co4co3r
@user-um4co4co3r 2 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ታመሰግንሀለች
@Hkb40
@Hkb40 2 ай бұрын
እወዳችዋለሁኝ ያዬና አብሮችህ❤❤❤❤❤❤❤
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 2 ай бұрын
መጽሐፍህን በስስት እያነበብኩልህ ነዉ,,,💯💯💯💯
@jemsalex1206
@jemsalex1206 2 ай бұрын
Great
@user-ou7ov8js1s
@user-ou7ov8js1s 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ያየ❤❤❤❤❤
@BezawitNurhusien
@BezawitNurhusien 2 ай бұрын
THe best jornalist Ethio formu. Keep in touch.
@solomonabrha1992
@solomonabrha1992 2 ай бұрын
You give us Hope, Thanks is not enough for your tireless efort to help your people were dan I get another word but until I find a better special word Thanks a lot my Brother Ajona!
@mezmurl1152
@mezmurl1152 2 ай бұрын
ተለያለህ,,, 👌👌👌👌 ያዬ
@user-vi3mv6hu9d
@user-vi3mv6hu9d 2 ай бұрын
❤ ❤️ thank you somuch ❤️❤️
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
ኣቦ ኣንተ ጋዜጠኘ ትመችፕኛለህ እድሜ ከጤና ይስጥክ ❤ በ ያየሰው ስም #ሳብስክራይብ በሉኝ ፕሊስ❤
@kokob1227
@kokob1227 2 ай бұрын
ተባረክ እውነት ስለተናገርከው
@madnezzmanny2860
@madnezzmanny2860 2 ай бұрын
Well done again. You are a great reporter
@MinaleyibelitalYibeltal
@MinaleyibelitalYibeltal 2 ай бұрын
አቤት አቤት በጣም ነው የምንወድህ ሁሌም አንደኛ ነህ
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 2 ай бұрын
Eskezare HD meri bilo emiteram le metratim emifekid tentagn magignet kebad new, tarikum yesu yesiltan gize lehizibum metifo hono sayihon yemetabetin biher eyasebu enji. Ethio forum gin betam tileyalachu ewnetina fitih merhachu hono be ekulinet le Ethiopiawiyan mitseru,.....Tebarekulin
@HaileabAts.g
@HaileabAts.g 2 ай бұрын
ለእውነት የቆመ ሰው! ያየሰው በእውነት የሚያይ ሰው!!
@user-nh5vc3db3j
@user-nh5vc3db3j 2 ай бұрын
Ufff, Yayiye I am satisfied. ❤❤❤
@belaytegene9261
@belaytegene9261 2 ай бұрын
God bless you gays
@user-nh5vc3db3j
@user-nh5vc3db3j 2 ай бұрын
@@belaytegene9261 amen
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
01:00
БЕРТ
Рет қаралды 4,8 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 75 МЛН
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 42 МЛН
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
01:00
БЕРТ
Рет қаралды 4,8 МЛН