በግና ጨዋታ አዲስ አስቂኝ ድራማ ( Begena chewata )

  Рет қаралды 97,819

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

7 ай бұрын

#ebs-tv #TEWANAY-tv#donkey-tube #NRFM-VLOGS

Пікірлер: 212
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b 7 ай бұрын
ብርቁ እና ሀይልዬ &ጨረቃ ጠፍታችሁ ነበር ስላየኃች በጣም ደስ ብሎኛል 😅😅😅😅😅😅😂😂
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 7 ай бұрын
ሀይሌና ብርቁ ሳያችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ነገር ግን በዱሯችሁ በተዋናኝ ቲቪ በሰራችሁት ተከታታይ ድራማ የተመልካቹን ልብ መስጣችሁ ወደራሳችሁ ካስጠጋችሁን በኋላ እናንተ ደግሞ ተበታተናችሁ የጀመራችሁትን እንኳ ሳትጨርሱት እንዲህ መሆናችሁ ያሳዝናል ሀይሌ የሚያምርብህ ከደርባባዋ አለሜ ጋር ስትሆን ነዉ የሚያምረዉ , ጨረቃምቆንጆ የሚያምርብሽ የስኞር ታታ ትዝታሽና የታደሰ ዉሽምነት ና የብርቁ አስተማሪነት ነዉየሚያምርብሽ ብርቁም የሚያምርብህ የታዴና ያበጀሽ ልጅ ሆነህ የምትሰራዉ ነዉ እንድንወድህ ያደረገን ሁላችሁም ተወዳጅነታችሁ ዝቅ እንዳይል በየነበራችሁበት ተዋናይ ከ አበጀሽና ታደሰ ጋር ስሩ እባካችሁ ወገኖቸ ❤❤❤❤❤❤❤መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ።
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 7 ай бұрын
ማርያምን ደስ ስትሉኝ እኳ እንኳንም የገጠር ልጂ መሆኔ ደስስስስስስስ አለኝ❤❤❤❤
@HiwetHh
@HiwetHh 7 ай бұрын
አይ የሀበሻ ነገር ተያየዛቹ ማደግ ስትችሉ ተለያያቹ አድላይ ስትሰሩ ነበር በጣም የምታምሩት ተወዳጅ ነበራቹ እግዲ ከቻላቹ እደቀደሞ ሰብሰብ በላቹ ከተቆረጠበት ቀጥሉ በናታቹ
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 7 ай бұрын
የሻለቃው በግ ታረደ እንደ የምር ስዎዳችሁ እኳ ብርቁየ የለለበት አይደምቅም እንኳን በሰላም በጣችሁ እነ ብርቁየ❤
@user-eb3kv1lj9c
@user-eb3kv1lj9c 6 ай бұрын
የኔ ገራገር ሰው ማለት እንዲ ነው ❤❤❤❤❤
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 6 ай бұрын
አይ ብርቁ እማዋ ሲል ሲያምትበት ዛሬ በግ ነጋዴይ ሆኗል እንጨት ነጋዴውን ደግሞ ስወደው በፍቅር አደራ ልሞት ነው በፍቅርክ❤
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 6 ай бұрын
ጨረቃ ድምፅሽ ችሎታሽ ስወድሽ አንደኛ ናችሁ ሀልዬ ደግሞ የኔ ወዳወንድ ስወድክ
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 7 ай бұрын
ትዝታየ ሀገሬ እኔናፍቂያለሁ ትዝታ ቀሰቀሳችሁ. በሰውቤት ደከመኝ የአረቦችድምጽ አስጠላኝ. ያአላህ እርዚቂንበሀገሬላይ አድርግልኝ
@user-of8bh2fx7f
@user-of8bh2fx7f 7 ай бұрын
ወላሂ እኔራሱ በጣምነው ምርርርያለኝ ያረብ እፍፍፍፍፍ
@user-of8bh2fx7f
@user-of8bh2fx7f 7 ай бұрын
እንዳው አላህ ከዝሀገር ያውጣኝ ሰለችኝ መረረኝ
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 7 ай бұрын
በእውነት በጣም ግሩም ነው ቶሎ ቶሎ ኑ ‼️🥰❤️👌👏👏👏👍🙏🙏🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 7 ай бұрын
ሀይልዬ 💝ብርቁ 💝ጨረቃ ተናፍቃቹ ነበር ❤
@bayosh7590
@bayosh7590 7 ай бұрын
ዋው ብርቁ ከጅልነት 😮😮ወደበግ ነጋዴነት እኳን አደረሳችሁ የአገሪልጆች
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b 7 ай бұрын
ያሚስኪን አስደነገጣት ምናለ ዝም ብለህ ብበላ አይይይ ጨረቃየ😅😅
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 7 ай бұрын
የጠፋችሁት መጣችሁ❤❤❤🌺🍓🍓💜💜👛👛👛💛❤💚💚💚💋💋💋💋💋ተናፍቃችሇል ሀይልዬ ብርቁዬ ጨርቃ❤❤💚💚💚💋💋💋
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
እናመሠግናለን
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 7 ай бұрын
ጨረቃ ግን የታመቀ ተሰጦ እንዳላት ታስታውቃለች ሁላቹም 1ኛ ‼️👌👍👍👍
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን ሼር አድርጉልን
@djgerreman7402
@djgerreman7402 6 ай бұрын
ከምር ትችላለች
@mlushewaworku7434
@mlushewaworku7434 5 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@lenateshome3896
@lenateshome3896 5 ай бұрын
አሜን. የኔ. አናት. 🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 7 ай бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😅😅😅😅
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 7 ай бұрын
እነ እመዋ ብርቁ ሀይሌ በዚህ ነው ያላችሁ እንዴ ጠፉታችሁኝ ነበር እንኳን አገኜኋችሁ የኔ ናፉቆቶች ስዎዳችሁ ❤❤❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
አዎ በዚህ መጠናል ላይክ ሼር ሠብስክራይብ አድርጉልን ለወዳጂ ዘመድው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 7 ай бұрын
አቤት እንደው እንዴት በጣም ጎበዝ ተዋንያን እንደሆንሽ 👌👌👌👌በዚህላይ የእውንት መስላ ንው የምትተውንው 🌹🌹🌹🌹
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ሼር አድርጉልን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 7 ай бұрын
@@MaledaTube-fs9to ለናንተ ሼር ያልተደርገ እንደዚህ እያዝናናችሁንማ አይሆንም🙂
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 7 ай бұрын
ሀይሌ & የታዴ ውሽማ😂 ማርያምን ደስስስ ብሎኛል ስላየዋችሁ እወዳችሁ አለሁ ኑልኝ በጀመራችሁት በዋልታ ዩቱብ ማርያምን የጥበብ ቤት እኮ ናችሁ ኑሩልኝ❤ ውድ እና የተከበራችሁ የእምዬ ኦርቶዶክስ እንቁ ልጆች በአለም ያላችሁ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመህዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤😘💒
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 7 ай бұрын
ወይኔ በእመቤት ዘነጋሁ ብርቁዬ ስወድህ ሰላየውህ ደስ ብሎኛል ❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ለወዳጂ ዘመድዎ ሼር አድርጉልን
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 7 ай бұрын
@@MaledaTube-fs9to እሽ😍
@user-zu2ij2ux1p
@user-zu2ij2ux1p 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅 ay yesrail amlake man ardu weny enin enaty ❤❤❤❤❤sewdachuh weniy
@Brhan-ut9wy
@Brhan-ut9wy 7 ай бұрын
ወይኔ በሣቅ አለኩ ወዶቸ😂😂😂😂❤
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 7 ай бұрын
ወይ ዘድሮ በስንቱ በሣቅ እንሙት
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ተደራሽነታችን እንዲበዛ ለወዳጂ ዘመድዎ ሠብስክራይብ እንዲያደርጉ ሼር ያድርጉልን ውለታዎን አንረሣም
@emuiy007
@emuiy007 7 ай бұрын
ከመች ጀምሮ ነዉ አባወራ ሳይኖር በግ የሚታረደዉ🤔
@user-js6rf5qm9z
@user-js6rf5qm9z 7 ай бұрын
የበፊቱ ድራማ ጨርሡት
@Atalel983
@Atalel983 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ሀይሌ መቶ አለቃ መቶ አለቃ መቶ አለቃ 😂😂😂😂
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 7 ай бұрын
አረ ኃይሌ አያ ጥላዬ ተናቃቺዋል የአብዋ እና የሃይሌ የአለሜ መጨረሻ አሳዩን
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 7 ай бұрын
❤❤❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ተደራሽነታችን እንዲበዛ ለወዳጂ ዘመድዎ ሠብስክራይብ እንዲያደርጉ ሼር ያድርጉልን ውለታዎን አንረሣም
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 6 ай бұрын
ማርየ ሴቶ ልክ የማቃት አይነት ሴት ነች የምር ስትችልበት በርቱ
@user-gg1gz8ts6y
@user-gg1gz8ts6y 7 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ😂😂😂😂
@userenter2635
@userenter2635 7 ай бұрын
ኧረ እንካን ደህና መጣችሁ ከተዋናይ ኘሮግራም ላይ ምነው ተቀነሳችሁ እናተ ስለሌላችሁ አቀዘቀዛችሁት እኮ👌
@gshszhhs3136
@gshszhhs3136 7 ай бұрын
ተናግሮ ሳይጨርስ አህያይቱ አልጮኸችም ክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bayushegame5760
@bayushegame5760 7 ай бұрын
ውይ ሀይሌ እና ብርቁ የድሮው ነው የሚያምርባችሁ
@hddi491
@hddi491 7 ай бұрын
omg betam eko new yemiwudachewweee😂❤❤❤❤❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ተደራሽነታችን እንዲሠፋ ለወዳጂ ዘመድዎ ሠብስክራይብ እንዲያደርጉ ሼር ያድርጉላቸው
@hanazewge9176
@hanazewge9176 7 ай бұрын
ቶሎ ቶል ኑ
@user-wp8gj4jf7b
@user-wp8gj4jf7b 7 ай бұрын
መጣም ደስ ይላል ታደሰ እና አበጀሽን ጨምሩበት ደሞ ግን ትንሽ ካሜራ ጥራት አነስ ብሎታል በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
ኧረ ፉል HD ነው ሲቲንግ ላይ አስተካክሉ
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 7 ай бұрын
ለምን ከመጓ ጋር አብራችሁ አሰሩም ተበታተናችሁኮ እንዴ በአንድ ስትሰባሰቡነዉ የሚያምርባችሁ
@amefke2069
@amefke2069 7 ай бұрын
ብርቁዬ እምዋ አበጀሽ አላፈቀችህም
@hayatislam8513
@hayatislam8513 6 ай бұрын
ሌባይቱ እመዋ መጣችብሺ የብርቁ አንት ማዘሎ ከጂልነት ወድ በግ ነጋደነት ሀይሌዋ ያ የሴት ሊቀመብር ታደስ ይት ግባ እረ ሀይሌ ሌባይቱን አትመናት ታደስ ዉሺማዋ ነው ክክክክክክ እዋይ
@natnaeltadesse2689
@natnaeltadesse2689 7 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 7 ай бұрын
ሀይሎ ስወድህኩሩነህ❤❤❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
እናመሠግናለን
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 7 ай бұрын
ብርቁ ጨረቃና ሀይሌ ጠፍታችሁ ነበር ኧረ ተው የጀመራችሁትን ድራማ ጨርሱልን ምንድነው ማቋረጥ😂😂
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w 6 ай бұрын
እኔራሱ አናደውኛል😢
@RjDg-pn6oi
@RjDg-pn6oi 7 ай бұрын
እረበሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@teenamedu3121
@teenamedu3121 6 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር የገጠር ቤት እኮ በጣም ነው የሚያምረው እናተ የምሰሩት ቤት ኩሸና ይሻላል
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 7 ай бұрын
እህ የቡናውም ሽታ ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢ዛሬስ
@user-xv8he1xu1v
@user-xv8he1xu1v 7 ай бұрын
ሁሉንም ስወዳቸዉ🌹❤❤❤❤
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 7 ай бұрын
ብርቁ ትችላለህ❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
ከምር አመሠግናለሁ ተደራሽነታችን እንዲበዛ ለዎዳጂ ዘመድዎ ሼር አድርጉልን
@user-ml6nv6kd9n
@user-ml6nv6kd9n 7 ай бұрын
ተናፍቃቹ ነበር 😂😂😂
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 6 ай бұрын
ውይይይይ ብርቁየ ለካ የምር ጅል አይደለህም 😂😂😂😂 በርቱ ❤❤❤❤
@user-jm9yh5gr7b
@user-jm9yh5gr7b 5 ай бұрын
መገን በጉ ጉድ አፈላ😂😂
@JulietDelta007
@JulietDelta007 7 ай бұрын
ሴታ ትችያለሽ። ምርጥ ነሽ።የአባ ገዳን ባንዲራ ክላ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ተደራሽነታችን እንዲበዛ ለወዳጂ ዘመድዎ ሠብስክራይብ እንዲያደርጉ ሼር ያድርጉልን ውለታዎን አንረሣም
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 7 ай бұрын
ሀይልዪእደዚህ አያምርም ብርቁ እንኳ ደህና መጠህ
@djgerreman7402
@djgerreman7402 6 ай бұрын
ይችን ሰው ስወዳት ትችላለች ትወና
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 7 ай бұрын
በጣም የናፈቃችሁኝ ሰዎች❤❤❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 7 ай бұрын
ጠፍታችሁ ነበር በዚክ ሁናችሁ ነው 😳🥰🥰🥰🥰
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
አዎ የራሣችን ዩቲዩብ ከፍተናል እና ለዎዳጂዘመድዎ ተደራሽነታችን እንዲበዛ ሼር አድርጉልን
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw 6 ай бұрын
እረ እደት ሆደ በሸቅ😂😂😂😂
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 6 ай бұрын
ሐይልየ ተናፍቀሀል እንኳንመጡ
@welebamidia8488
@welebamidia8488 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ ❤❤❤❤
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 7 ай бұрын
ዋው እንካን ሠላም መጣችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-gu6xv2dl3j
@user-gu6xv2dl3j 7 ай бұрын
ብረቁየየጠፋሀውሌላከፍታችሁነውእዴ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
አዎ ስለጠፋን በጣም ይቅርታ ሠብስክራይብ ሼር አድርጊልን
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 6 ай бұрын
ምርጥ ናችሁ በርቱ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 6 ай бұрын
እሺ እናመሠግናለን
@amrentube740
@amrentube740 7 ай бұрын
ድሮም የኛ ቤተሰብ በጥበብ አይታማም ዛሬ ደግሞ ትወና በማይመስል ሁኔታ ማህበራዊ ህይወትን በአካል አሳያችሁን ኑሩልን ማርያምን ትችላላችሁ ስጋ ካደኝ ክክክክክ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድሜ
@beretukanMeles
@beretukanMeles 7 ай бұрын
የሳቄ ሜንጭ እንኳን አደርሳችሁ አደረሰን 🙏🙏
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@user-dp4kn2db8b
@user-dp4kn2db8b 7 ай бұрын
Good job
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
ለስጋ ብለሽ ትዳርሽ አታፍርሽ ዋናዉ ካለዉ አይደብቅብሽ እጂ ❤❤❤
@user-iv8rf5io3s
@user-iv8rf5io3s 6 ай бұрын
😂😂😂
@ednateklu8796
@ednateklu8796 7 ай бұрын
Endezare seka a la lawkem
@hanazewge9176
@hanazewge9176 7 ай бұрын
እንደ እንች የማምርበት የለም
@hanazewge9176
@hanazewge9176 6 ай бұрын
ብርቄ 😍😍♥️
@fvv1680
@fvv1680 7 ай бұрын
🎉❤❤❤❤🎉🎉
@mesilove9815
@mesilove9815 7 ай бұрын
ያገሬ ልጆች ደምሩኝ ስወዳችሁ 🙏
@SamiraSamira-te9tw
@SamiraSamira-te9tw 7 ай бұрын
እብርቁ ጋር ያለዉ ልጅ አድራሻዉን ተባበሩኝ 😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤ ሣምሩ ዎግ ባህላችን በነሡ ነዉ የምናየዉ❤❤❤😢
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
የትኛውን ልጂ ነው
@fatemaawel214
@fatemaawel214 7 ай бұрын
እኳን ደህና መጣቸሁ ብቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WasihunTeshome-cu7ug
@WasihunTeshome-cu7ug 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EmebetBikis-zw3px
@EmebetBikis-zw3px 7 ай бұрын
አደኛ በሮቱ
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh 6 ай бұрын
በሳቅ ሞትሁ ሀይሌ አባቴ እናቴም ሀያቴም እዲያረጋቸዋል አይብርቁ
@honeyhe4713
@honeyhe4713 6 ай бұрын
ደስ ተሸላላቾሁ ከለባበሳችሁና ቤቱ ከብሮ ከይሄድም ቤቱ ን ትንሽ ከጌነናችሁት❤😊😊
@DaruselamAli
@DaruselamAli 6 ай бұрын
ወይኔ እናንተን ሳይ ገጠር ይናፍቀኛል ወላሂ 😢😢😢😢😢
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 6 ай бұрын
ባሌ ተለለው ማጨናነቅ ባይበላ ቢቀር ጥቅር ይበል
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 ай бұрын
እንኳን አደረሣቹህ የኔ ውዶች🥰🥰🥰🥰🥰
@Halima-gt3yk
@Halima-gt3yk 7 ай бұрын
Siwadachuh❤❤❤❤
@AsdAsd-kz3nu
@AsdAsd-kz3nu 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 6 ай бұрын
ሞትኩኝኝኝ😂😂
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 7 ай бұрын
ወይዬ አልጫ ያርገሽባት ሣሀን ❤❤❤ልቤደነገጠመቼነውአገራችን ሠላምምኮነው😢😢😢
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 7 ай бұрын
good 💼 😊 🥰🥰🥰👌
@kokab597
@kokab597 7 ай бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
እናመሠግናለን
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 6 ай бұрын
😂😂😂😂ወኔ ሐይሌ ጉድሖክ😂😂
@user-se8ow2pr7c
@user-se8ow2pr7c 7 ай бұрын
እኳን ደህናመጣችሁ ናፍቆቶቸ❤❤❤❤
@gdhdg3660
@gdhdg3660 7 ай бұрын
ጨረቃን ስወዳት
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 7 ай бұрын
Berku wel come❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@user-ot6lp6jj2u
@user-ot6lp6jj2u 7 ай бұрын
😂😂😂😂😅😅😅😅
@hailutefera4623
@hailutefera4623 3 ай бұрын
እርጉድ ፈላ ጎበዝ
@hailutefera4623
@hailutefera4623 3 ай бұрын
ሀሀሀሀ ስጋሸሸኝ
@user-ih2pn5bx8n
@user-ih2pn5bx8n 6 ай бұрын
የሳቄ ምጮች እኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
@user-of6gn7ot2h
@user-of6gn7ot2h 6 ай бұрын
ብርቁ ክ7ወር ቆይታ ዛሬ አየዉህ ተናፍቀሀል
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ ሠብስክራይብ ሼር አድርጉልን
@user-of6gn7ot2h
@user-of6gn7ot2h 6 ай бұрын
@@MaledaTube-fs9to እሽ ግን እመዋስ ያኘዉ አልቆነዉ እዴ
@zuriashy1546
@zuriashy1546 7 ай бұрын
👍👍👍👍
@mamimami1739
@mamimami1739 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂
@gagababa7443
@gagababa7443 5 ай бұрын
Enodachwalen😍❤❤❤👍
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 6 ай бұрын
ልቤን አመመኝ በሳቅ
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w 7 ай бұрын
እንዴ ብርቁ ናፍቀኽኝ ነበር ጠፋህ በሰላም ነው? እንኳን አደረሳችሁ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን አመሠግናለሁ ለወዳጂ ዘመድዎ ተደራሽነታችን እንዲበዛ ሠብስክራይብ እንዲያደርጉ ሼር ሼር አድርጉልን
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w 7 ай бұрын
@@MaledaTube-fs9to እሺ
@mdmd7627
@mdmd7627 7 ай бұрын
ለምንድነው አንድ ላይ መስራት ያቆማችሁት ግን😢
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ተደራሽነታችን እንዲበዛ ለወዳጂ ዘመድዎ ሠብስክራይብ እንዲያደርጉ ሼር ያድርጉልን ውለታዎን አንረሣም
@hasatpice9198
@hasatpice9198 7 ай бұрын
ኧረ እነብርቁ የት ጠፍታችሁ ነበር እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ በሠላምነው የጠፍችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም ያውርድልን በርቱ ሠብ👍👈🌹🌹ግን ከተዋናይ ቲቨ ላይ ለምን ጠፍችሁ ???አይ ብርቁ ነጋዴ ሆክ ደሞ🤣
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 7 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ተደራሽነታችን እንዲበዛ ለዎዳጂ ዘመድዎ ሠብስክራይብ እንዲያደርጉ ሼር አድርጉልን
@InspirationalMacawBird-my3jx
@InspirationalMacawBird-my3jx 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 ай бұрын
😍😍😍🙏
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my 7 ай бұрын
hi❤❤❤❤
@radotube-16
@radotube-16 7 ай бұрын
fekrochiiiiii
"የምስራች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yemisirach New Ethiopian Dirama) 2023
26:33
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 81 М.
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
ብርቁ እቃቃ ብሎ ...( Ekaka Belo....) አዲስ የገጠር ኮሜዲ
8:20
Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )
Рет қаралды 17 М.
የሽፈራው ጉድ - አዲስ አስቂኝ ድራማ
18:13
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 39 М.
" ክተት በማለዳ ."   2024
14:25
Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )
Рет қаралды 2,4 М.
"የጭን ፍቅር" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yechin  Fikir New Ethiopian Dirama) 2023
21:37
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 103 М.
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger  New Ethiopian ) 2024
51:33
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 54 М.
ጉድ ሰርታቸዉ !! አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
20:03
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 29 М.